//ቡና ሰአት//"ከጓደኞቻችን የበታች የሚያደርገን የአንደበታችን ስድብና ሀይለ ቃል ስላሰረን ነው" ጠበቃ ክብካብ ስርግው //እሁድን በኢቢኤስ//

Ойын-сауық

የህግ ባለሞያ የሆነችው ክብካብ ስርዱ የሃሳብ ልዩነትን በስድብ ከመደምደም ይልቅ በሃሳብ መርታት ላይ ከአቅራቢዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
In today's Coffee Time segment, Kebkab Sardu, a legal expert, joins presenter Mekdes to discuss fostering constructive dialogue instead of resorting to insults when addressing differences of opinion."
የቡና ሰዓት የተማሩና በበጎ ጎን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምልከታቸው ከፍ ያለ ማህበረሰቡን በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ ግለሰቦ ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት እውቀታቸውን የሚያንሸራሽሩበት ዝግጅት ነው።
The "Coffee Time" program showcases educated and positive influencers from diverse sectors within the community. It provides a platform for individuals who serve to share their experiences and knowledge with others.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 25

  • @hannamulunhe4117
    @hannamulunhe411724 күн бұрын

    መቅዲዬ በጣም ደስ የምትል እንግዳ ነዉ ያቀረብሽው በጣም ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ነዉ

  • @richtefera7449
    @richtefera744924 күн бұрын

    በጣም አሪፍ እንግዳ ነዉ ያቀረባችሁልን

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y24 күн бұрын

    እናመሰግናለን አሪፍ ትምርት ነው የሰጠችን

  • @zewditu1735
    @zewditu173524 күн бұрын

    ወይ ebs የዛሬው ፕሮግራም ልዩ ነው በሚገርም ሁኔታ የሰሞኑን የነ ሎሚ ቤተሰብን ይመለከታል ቢከታተሉት ጥሩ ትምህርት ይወስዱበታል ብዬ አስባለሁ እማማን አይመለከትም ክብር ለናቶቻችን❤🎉❤🎉

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha804124 күн бұрын

    What a blessed woman you are 🤗🤗🤗 the calmness & consciousness you are exhibiting is truly impressive 😍😍😍 The wisdom you imparted is a lesson for life for short-tempered/hot-headed like me so thank you 🙏♥️🙏

  • @BeBetter25803

    @BeBetter25803

    22 күн бұрын

    Well described 😊

  • @zamiaddis690
    @zamiaddis69022 күн бұрын

    ዘመንሽ ይባረክ……. ክብካብ ሁሉ ነገርሽ ስነምግባርሽን ያሳያል …መቅዲ እንግዳ አመራረጥ አንደኛ ነሽ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa637513 күн бұрын

    ምርጥ እንግዳ

  • @user-jm1zo3wr3h
    @user-jm1zo3wr3h24 күн бұрын

    እናመሰግናለን መቅዲ ክብካብን ለማግኝት አድራሻ ብትሰጪን የምናማክራት ጉዳይ አለን።

  • @user-si8mz1ck5w
    @user-si8mz1ck5w23 күн бұрын

    ሙሉ ሴት ማለት እንደ ክብካብ ፈጣሪ ባለሽበት መልካሙን ሁሉ ያድርግልሽ የሴት ልጅ ውበት እርጋታዋ ነው so ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ አምላክ ይመስገን 🙏

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l24 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielmelese3776
    @danielmelese377624 күн бұрын

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን።

  • @fevenamde
    @fevenamde23 күн бұрын

    የምር የምትገርም ሴት 😘😘 በጣም ትምህርት ሰጪ speech 🙏

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu969422 күн бұрын

    ዋው መቅዲየ ደስ የምትል እግዳ

  • @zeynbeshafi4010
    @zeynbeshafi401023 күн бұрын

    የኔ ማር ደሰሰትይ እርጋታሸ ❤❤❤

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p24 күн бұрын

    👍👍👍🎁🎁

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa728224 күн бұрын

    Ewnetm Ethiopiawit set. Enatsh tadila.

  • @mengistutena5164
    @mengistutena516423 күн бұрын

    መቅዲ አገኘሻት ከባድ ሰው ነው ያቀረብሽው በእዬሀ ሚዲያ ላይ አዳምጬታለሁ ብቃት ያላት ናት እናመሰግናለን

  • @hawa7349
    @hawa734924 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @SadaSied-dj8ji
    @SadaSied-dj8ji24 күн бұрын

    ብረቄ ዛሬ የለችም😢

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo381523 күн бұрын

    ☝️🇪🇹☝️🤲🙇👈

  • @user-xz6zl9qv1f
    @user-xz6zl9qv1f23 күн бұрын

    መቅዲ ሲንግል ማም ነኝ የአንድ ልጅ እናት አባቱ አሜሪካን አገር ነው እናም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነው ልጄ አሁን ግን በማንነት ጥያቄ ምክንያት እየታመመ ነው በሰዎች እርዳታ እየታከመ ነው ያለው ግን የባለሙያ ምክር ግን ቢያገኘው ይድናል ይሉኛል እባክሽ መቅዲ ክብካብ ግን ለልጄ መፍትሔ ታገኝልኛለች እስቲ በራስሽ እይውና እርጂኝ።

  • @user-xz6zl9qv1f

    @user-xz6zl9qv1f

    23 күн бұрын

    አባቱን ቢያገኝ ወደራሱ እንደሚመለስ የተለያዩ ባለሙያዎች ሀሳብ ነው እባክሽ ክብካብን መቅዲ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose599124 күн бұрын

    መቅዱስ ሰው በእራሱ ሃጣያት እራሱ ነው መቀጣት ያለበት አንቺ ሰው እንዳይወቅስሽ ለማስፈራራት ብለሽ በልጅ ይቀጣል ትያለሽ ልጆቹ ምንም በየማያውቁትን ነገር እንዲህ ማለት ነውር ነው

Келесі