'አቦ አትጨነቅ' Amazing Preaching by pastor Henok Mengistu Singele 2019 @PGBC

Музыка

#Peace_Gospel_Believers_Church__
#Pastor_Tariku_Tewodros
Subscribe Our Channel for more videos

Пікірлер: 260

  • @bunikefila9423
    @bunikefila94233 жыл бұрын

    07/08/2013 ይህ መልዕክት ዛሬ ለኔ ነው የመጣው ። ለአንዳንዶች ከዓመት በፊት መጥቶለቸው ይሆናል ። ለኔ ግን እጅግ ተጨንቀ እያለሁ KZread ስካፍት አገኘሁት ፤ ቃሉም አገኘኝ። ክብር ለእግ/ር ይሁንና ። ፓስተር ሄኖክም ጌታ ይባርክህ !!!

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y4 жыл бұрын

    አቦ ጌታ ይባርክህ ነፍሴ ተጠምታ ነበር : መንፈስቅዱስ በዚህ ስብከት አረካኝ 😭😭😭 የጊዜው ቃል ብዬዋለሁ ለራሴ ምክንያቱም የእውነት የሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ይህን ስብከት ባሌ እስኪ አዳምጭው ሲለኝ ለሊት ነው ያዳመጥኩት :: እግዚአብሔር የሚያፅናናው ቃሉንም ልኮ የሚፈውሰው ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው:: ተባረክ ወንድሜ : የጌታ ድምፅ ሆነህ ባንተ አልፎ ስላፅናናኝ ጌታ ክብሩን ይውሰድ :: እየሳኩም እያለቀስኩም ነው የሰማሁት:: ገና ለብዙዎች መፅናኛ ያርግህ ወንድሜ:: ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ 💐😘

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho604 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚለኝ ሰባኪ እንዲሁም በስብከት መሀል የምትዘምራቸው መዝሙሮችና የምትሰጣቸው ሎጂካል የሆኑ ምሳሌዋች ያስደሰቱኛል ተባረክ

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 Жыл бұрын

    አሜን ድንቅ የጌታ ቃል ስሙ ለዘልአለም ይባረክ የአባቴ ልጅ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-gy2vv5hi8z
    @user-gy2vv5hi8zАй бұрын

    ጥሩ እያስተማርክ ስለሆነ እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ።

  • @user-gf4qy5ez1s
    @user-gf4qy5ez1s4 жыл бұрын

    አቦ አልጨናቅ አሜን ፓስቴር ሄን ስወድህ ፈጣር አብዝቶ ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ይጨመርልህ

  • @batisoalemtsehay194
    @batisoalemtsehay1942 жыл бұрын

    Zare yene melikit newu egizihabeher yibarkeh

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg3 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ እድሜ ጨመርኩ ሰሰቅ ሀዘኔን አሰረሣሀኝ

  • @zewdituaklilu6667
    @zewdituaklilu66672 жыл бұрын

    አቦ፡ጌታ ዘመንህን፡ይባርክ፡በዚህ፡ስብከትከትልቅጭንቀት፡አረፍኩኝ

  • @mitekmary5705
    @mitekmary57054 жыл бұрын

    ሲንገሌ ጌታ ይባርክህ እንደው አንተ ያህለበት መንፈስ መነቃቃት አለ ጌታ ይባርክህ

  • @user-ok8nb2jh2e
    @user-ok8nb2jh2e4 жыл бұрын

    አቦ አልጨነቅም እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይም ጣልቃ ይገባል

  • @sintayehumerawi9608

    @sintayehumerawi9608

    4 жыл бұрын

    አሜን በትክክል

  • @user-bm4cm1wc8u

    @user-bm4cm1wc8u

    Жыл бұрын

    Ameeen🥰

  • @ChristianLifeInspiration1

    @ChristianLifeInspiration1

    2 ай бұрын

    amen

  • @layenealem3043
    @layenealem30434 жыл бұрын

    እረ፡ ገና፡ ለነገ፡ አልጨነቅም፡ ስሙ፡ለዘላለም፡ የተባረከ፡ይሁን፡ ለኔ፡የጊዜው፡ቃል፡ነው፡አሜን፡፡

  • @bezagirma8488
    @bezagirma84884 жыл бұрын

    ኣቦ አትጨነቁ ጌታ አል!!! amen

  • @yebalejoni276
    @yebalejoni2764 жыл бұрын

    እናንተን ለእኛ የሰጠ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ !!!!!!

  • @haymnotabraham9980
    @haymnotabraham99803 жыл бұрын

    አቦ አልጨነቅም 🙇🙏🙏🙏🙏 ጌታ ሆይ በኔ ነገር ሁሉ አንተ ጣልቃ ግባ እኔ አልችልም🙇🙏 እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፀጋው ይጨመርልህ በእውነት በደሙ ተሸፈን

  • @user-gw5yk2ph1g
    @user-gw5yk2ph1g4 күн бұрын

    Wedalewu heniyeq🥰🥰🥰

  • @yebalejoni276
    @yebalejoni2764 жыл бұрын

    ሲንገሌ ዮኒ........... ለዘለአለም ተባረኩ።

  • @tinatina6532
    @tinatina65322 жыл бұрын

    አቦ ተባረክ የእግዚአብሄር ሰው ፓስተር ሄኖክ ሲንገሌ😍😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Жыл бұрын

    Wey geta ametalign kal bikoyim yegeta kal hiyaw new simu yibarek

  • @cellmswi928
    @cellmswi9283 жыл бұрын

    አሜን አሜን አልጨነቅም ጠላቴ ይጨነቅ

  • @mengistuayele2707
    @mengistuayele27074 жыл бұрын

    አሜን ፓስተር ስንገሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg3 жыл бұрын

    ተባረክ በጣም ጎበዝ ጀግናው አንደኛ አሰተማሪ ነህ እንወድሀለን በርታ

  • @mulujesus9592
    @mulujesus95924 жыл бұрын

    አሜን በኔና በነገ የኔ ጌታ እየሱስ ጣልቃ ይገባል አሜን አሜን አሜን

  • @senaitteshome1575
    @senaitteshome15752 жыл бұрын

    እኔ አልችልም ስል በሂይወቴ ለውጥ አያለሁ እና ትክክል ነው እኔ አልችልም ጌታ ይችላል ማለት ልክ ነው አንዳንድ ጊዜ አይመለከተንም ስለዚህ ጉዳይ ብዬ ጉዳዩን ለጌታ እተወዋለሁ

  • @enanaenana4891
    @enanaenana48914 жыл бұрын

    Egzeabher yibarkh......lemlem...wededelh feten

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint4 жыл бұрын

    በወጣትነት ለጌታ ብለን በቤቱ አለን;; የጌታ ጸጋ ይብዛልን አለም አይማርከንም;; God Bless Your Ministry.

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni98744 жыл бұрын

    ፖስተርዬ ዘመንክ ይባረክ እወድኃለው

  • @tairkahi8527
    @tairkahi85274 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ አንጨነቅም ጌታ እያለ አሜን አሜን አሜን

  • @user-lx1hl3rp2v
    @user-lx1hl3rp2v3 жыл бұрын

    ተባረክ ደስ የሚል ፀጋ

  • @sarawolde2790
    @sarawolde27904 жыл бұрын

    አሜንንንን ናፍቆኝ ነበር በእውነት ስለሰማውት ደስ ብሎኛል የጋበዛችሁ ተባረኩ አልጨነቅም። እግዚአብሔር ይችላል ሁሉን

  • @mouawecell3097
    @mouawecell30972 жыл бұрын

    እስይ እልልልል ሃሌሉያ እውነት ትባርክህ ❤ሄኖክዬ ውይ ስውድክህ ብይሱስም ትባርክህ ❤❤❤ውውውይ አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏ስፍክቶችን ሳይ ብርሃን ነው ምትይኝ 👍👌👌

  • @goduutube
    @goduutube2 жыл бұрын

    Absolutely this is my timely message thank you Jesus. May God bless you more again

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu6874 жыл бұрын

    ምመኑ አየሳቀ አዳመጠ አኔ አንባዬ ፊቴን አያተበው አዑድኦውን አያቆምቁት ጌታን ምድቲት አይረኩ መንፈስ ቀዱስ ውስጥን አየናጠው ጨርስኩት አግዚአብሔር ትልቅ ነው ሂንይ አግዚአብሔር የባርክህ God i magnify your name thank u jesuse

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse9102 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን ፓስተር ሄኖክ ሲንገሌ ብርክ በልልኝ

  • @cecew.2559
    @cecew.25594 жыл бұрын

    እኔ ነኝ ያለ ኮሜዲያን እንዲህ አያስቅም!😅😅 ሥራ ላይ ሆኜ ሣቄን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ከልብ ሲያስቀኝ ነበር። ከዚያ በላቀ ግን መልዕክቱ ወደዉስጥ ጠልቆ የሚገባ፣ አይረሴ የሆነ፣concrete የሆነ ነዉ። ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁንለት። እኔም 'አቦ አልጨነቅም!' ብያለሁ።😃😃😃

  • @pastorhenokmengistuofficia6109

    @pastorhenokmengistuofficia6109

    4 жыл бұрын

    CeCe W. Tebarekk

  • @samousamouselamnesh5418

    @samousamouselamnesh5418

    4 жыл бұрын

    Amennnnnn

  • @eyasukidane4465
    @eyasukidane44654 жыл бұрын

    ዋውው እግዚኣብሄር ይባርክህ ፓስተሪየ: :

  • @imi3283
    @imi32834 жыл бұрын

    Ene yante tigegnaa negn Ante gin hulun tichilalek ameen

  • @prophettamratmola6117

    @prophettamratmola6117

    4 жыл бұрын

    Selmi naw

  • @woynshetgetahun2360
    @woynshetgetahun23602 жыл бұрын

    God bless.you paster

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d4 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልልል አልጨነቅም ነገ ለራሱ ይጨነቃል አሜን

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel36914 жыл бұрын

    ግተ እዬሱስ ይበርክህ. 😘😘😘😘 በእዉነት ነዉውውውው. አልጨነቅም. ፓስተር ሄንዬ. የኔ ፍልቅልቅ. 😀😀😀😀😀😀

  • @rahelsileshi864
    @rahelsileshi864 Жыл бұрын

    Heni tebarek agelgilotih des yilal ]

  • @sabasister5821
    @sabasister5821 Жыл бұрын

    Zemenh ybarek

  • @trialtube6365
    @trialtube63654 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ።

  • @yosefhelebo7677
    @yosefhelebo76772 жыл бұрын

    የኔ ዉዴ ፓስተር አግዚአብሔር አብስቶ ይባረክ

  • @MD-sn1ut
    @MD-sn1ut3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @kalimusegazu9722
    @kalimusegazu97224 жыл бұрын

    Sewadek eko be geta tebarekilan be buzu 🙏🙏🙏

  • @mulujesus9592
    @mulujesus95924 жыл бұрын

    አሜን ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ስወድህ

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile2412 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏😢

  • @elsayamielsayami8197
    @elsayamielsayami81974 жыл бұрын

    Wow pastor heniy siwedik bageta fikir zemenik yibarek gubaew yibarek Amennnnnnnn abo alichenekim yihe lane new Egziabher hagerachinin yibark Fikir selam andinet yisiten 🙏🙏🙏

  • @mulujesus9592
    @mulujesus95924 жыл бұрын

    እዉነትህ ነዉ ነገ የሚለዉ በእዝጋብሄር ስም ይፍረስ አሜን አሜን አሜን

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven10 ай бұрын

    Egziabher hoy lezelalem temesgen ❤

  • @adanech1990
    @adanech19904 жыл бұрын

    Amenn Amennnn Chinikati Hoy Sametahaliii ::

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi96084 жыл бұрын

    ተባረክ የእግዚያብሄር ሰው

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu30443 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @hermela4279
    @hermela42794 жыл бұрын

    Tebarek wendeme Henok 😊

  • @zerituzed6756
    @zerituzed67564 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ፓሰተርዬ

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie51354 жыл бұрын

    Abo atichenek betam des yemil timrtawi ye Geta kal...tebareki pastor Heni

  • @tigistadele9227
    @tigistadele92273 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid39402 жыл бұрын

    Amen mahetemun yefeta zende egzaber yechellal

  • @amanuelsenbeto6018
    @amanuelsenbeto60188 ай бұрын

    Amazing word of God

  • @honeygeb7391
    @honeygeb73914 жыл бұрын

    My favorite pastor!!!!!! Birik belilign!!! ❤️❤️

  • @TADESDR3
    @TADESDR32 жыл бұрын

    Tebarek grum sibket, Amen.

  • @rahelberhe762
    @rahelberhe7624 жыл бұрын

    አሜን በአየሱስ ስም 🙏🙏🙏

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery4 жыл бұрын

    Ere ene min aschenekegn Esu erasu amchilign kalegn....Amen

  • @theresultofmercy5658
    @theresultofmercy56582 жыл бұрын

    What a wonderful message with amazing presentation . God bless you

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192
    @eyesusgetaneweyesusabatene81924 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር የዛሬ 9 ወር በአንተ አልፎ ጌታ በችግር እራስ ላይ ቆመ ጌታን እንዳመሰግን ተናግሮኝ እስከ ዛሬ የድል ሕይወት ነዉ የምኖርው ጌታ ይባርክ ዛሬም ደግሞ ስለ ነገ እንዳልጨንቅ ጌታ ተናግሮኛል ስሙ ይባርክ !! ቅዱሳን ሁላችን ተባርኩልኝ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችን ይባርክ !

  • @pastorhenokmengistuofficia6109

    @pastorhenokmengistuofficia6109

    4 жыл бұрын

    Eyesus Geta New !!!! Eyesus Abate New tebarekiiiii

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192

    @eyesusgetaneweyesusabatene8192

    4 жыл бұрын

    @@pastorhenokmengistuofficia6109 amennnn

  • @user-cj3kp5mf1r
    @user-cj3kp5mf1r4 жыл бұрын

    አሜንንንንንን ተባረክ

  • @selambegeta6250
    @selambegeta62504 жыл бұрын

    Tebarek

  • @israelbelay6829
    @israelbelay68293 жыл бұрын

    Geta Yebarkeh wow

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery4 жыл бұрын

    Absolutely this is my timely message thank you Jesus. May God bless you pastor you are gifted preacher am so relaxed by spirit

  • @jo4801
    @jo48014 жыл бұрын

    I love you pastor may lord give you more wisdom and knowledge ❤️

  • @WuletaDemisse-cr1dq
    @WuletaDemisse-cr1dq3 ай бұрын

    ተባረክ

  • @tenayeabate9753
    @tenayeabate97534 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN AMEN 😍🙌🙌🙌👏👏👏

  • @helen1643
    @helen16434 жыл бұрын

    Wow Amen Amen Amen 🙏

  • @deboamare5171
    @deboamare51714 жыл бұрын

    እኔ በበኩሌ ሲንገሌን ሲሰብክ ውሎ ሲሰብክ ቢያድር የማይሰለች ሰባኪ ነው በትክክል ፖስተር ነው ባለ ምሳሌ ስወደው እኮ አቦ አትጨቅ በትክክል ምን አስጨነቀን ግን ?? ጭንቀትን ጌታ ይገስጸው

  • @barkotbarkot8945

    @barkotbarkot8945

    3 жыл бұрын

    እኔም አገር ቤት ስገባ ቸርቹን ባገኝ እሄድ ነበር

  • @eyerusalemabebe8257
    @eyerusalemabebe82572 жыл бұрын

    አቦ ተባረከ! ራስ ምታቴ ለቀቀኝ፡፡

  • @pixelpioneery
    @pixelpioneery4 жыл бұрын

    Eehhm Alchenekm.... Thank you Jesus .pastor you are blessed

  • @peaceandlove2603
    @peaceandlove26034 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏼❤️🙏🏼😀i love u all Paster honka bless u ❤️🙏🏼👍

  • @Baldi654
    @Baldi6544 жыл бұрын

    Be temherteh temryalhu texenanchialhu zarie demo bertecibetalhu tebarek pastor

  • @misrakmind8010
    @misrakmind80102 жыл бұрын

    Amen .Eyesus Hulun Awaki new::

  • @zafuzafu1721
    @zafuzafu17214 жыл бұрын

    Gtayebarekhe pasterhenok Aboyechenek wawmibarek sebket Amen biyalo

  • @senaygoyta9024
    @senaygoyta90244 жыл бұрын

    ክክክክክክክ እንደዛሬ ስቄ ኣላቅም ፓስተሪዬ ተባረክ

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu37033 жыл бұрын

    ኢየሱስ ብህይውተ ጣልዋ ግብቶ መንፈስዊ ድስትስ ይሚሲቅው መች ነው ግራ የገባኝ ክስደት ኣለም ኣቦ ስማኛ ህይውተ ሁሉ ትዎልፎ። የተያዘ ንውና ኣው ኣውቃለሁ ይሁሉ ንገር መክፈቻ ኢዩሱስ ኢንደሆን ኣምናለሁኝ ህን ግንን ልጽሊተአላስ ኣጥስሁለት ያለሁት ስደት ኣልም ላይ ነኝና

  • @mulujesus9592
    @mulujesus95924 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @kotoornhnoor8294
    @kotoornhnoor82943 жыл бұрын

    Hamene hamene

  • @abenezerpawulos1489
    @abenezerpawulos14893 жыл бұрын

    Heniye tebarekilgn egzihaber zemnhn yibarekew❤

  • @chuyetesfu6171
    @chuyetesfu6171 Жыл бұрын

    ተባረክ ትልቅ መልእክት ነዉ።❤❤

  • @unity5561
    @unity55613 жыл бұрын

    GOD bless you

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye23974 жыл бұрын

    Efffffff geta Eyesus yibarkeh Endet Weste Endarefe Abo Geta Yasarefeh

  • @yebalejoni276
    @yebalejoni2764 жыл бұрын

    ድንቅ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tanyat152
    @tanyat1524 жыл бұрын

    Egziabher zemenihin, betihin, agelgilotihin abizito yibark, Tsega yichemerilih!

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid39402 жыл бұрын

    Only Jesus Christ is perfect true wow

  • @Joymberhe
    @Joymberhe4 жыл бұрын

    I love you so much gata ybareke zemnehe ybarke teweldhe ybarke!!!!

  • @saragirma3927
    @saragirma39274 жыл бұрын

    Love singele, you are awesome 👏!!!!! Geta yabezaleh

  • @elizabethgmedhin5378
    @elizabethgmedhin53784 жыл бұрын

    Amen Amen Amen.

  • @faayinelakkore748
    @faayinelakkore7484 жыл бұрын

    Really love p/h

  • @asterdejene1685
    @asterdejene16854 жыл бұрын

    Pastor Henkoo thanks you

  • @habtebalcha3872
    @habtebalcha38724 жыл бұрын

    Heni yegeta tebareklign

  • @wubeshetzerfu2661
    @wubeshetzerfu26613 жыл бұрын

    God bless u by his ever last blessing

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu66934 жыл бұрын

    geta yibarkih pastor

Келесі