አቦነሽ አድነው"ከሞት ያተረፈኝን ፈጣሪ ማመስገን ሲያንስኝ ነው"

Ойын-сауық

#joosy_in_z_house
#jfm

Пікірлер: 15

  • @eijleeij
    @eijleeij2 жыл бұрын

    ጆሲየ የድሮዉን ስራህን ጀምር የእዉነተኛ የልብናፋቂዎችን አገናኝ ሁን

  • @user-tt4jx9cb5u
    @user-tt4jx9cb5u2 жыл бұрын

    ጆሲዬ የኔ መልካም ትክክለኛ ሰው የሚለው መጠሪያ የሚገባሕ ድንቅ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እመ ብዙሐን ትጠብቅሕ ደስ ይበልሕ እንደነ እሸቱ መለሰ አይነት ልጆች መንገድሕን እየተከተሉ ነው። ዘመንሕ ይባረክ የቅዱሳን ምልጃ የመልአክት ጥበቃ አይለይሕ

  • @fisshahaile747
    @fisshahaile7472 жыл бұрын

    ዘማሪ አቦነሽ እናመሰግናለን የተጋበሽው መፈሳዊ ዝማሪ ሆኖ ሳለ ስትጋበዢ ዝማሪውን በማማተብ ትጀምሪ መልካም ግብዣው መፈሳዊ ስለሆነ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman36812 жыл бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed78322 жыл бұрын

    ጆሲዬ በርታልን

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Жыл бұрын

    የኔ ውድ አሁንስ የት ነሽ በጣም ምወድሽ አህቴ አቡንሽ

  • @kuwait2105
    @kuwait21052 жыл бұрын

    መልካም ሰው ጆሲ

  • @melesetube
    @melesetube2 жыл бұрын

    🙏🏿👍🏿

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Жыл бұрын

    💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein47602 жыл бұрын

    አቦነሽ በርች ግንልጅሽም ዘማሪ ብትሆን ጥሩነበር

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p2 жыл бұрын

    ጆ እግዚአብሔር ይጠብቅክ የደሃ አባት

  • @monabaaa4977

    @monabaaa4977

    Жыл бұрын

    ሰውድሽ

  • @abduwaysiamie1913
    @abduwaysiamie19132 жыл бұрын

    አዝማሪ ሲያረጅ ዘማሪ ይሆናል

  • @beret_tube
    @beret_tube2 жыл бұрын

    ጭራሽ ታግዛታለህ ምናለዘማሪ እንዲሆኑ ብትገፋፊ ያናድዳል መዘመር ጀመርሽ እንጂ ከዘፈን አልወጣሺም ልጆችሽን እየደገፍሽ እያጠፋሻቸዉ ነዉ ዘፋኝ የነበረቺዉ አስቴር ግርማ እንኳን ልትደግፍ ስለዘፈን እንዲነሳባት አትፈልግም ከሷጋ አዉሩ ልጆችሽን ከዘፈን አሶጪ ጆሲም ዘፈን ቀስ በቀስ ለማቆም ወስን

Келесі