ነቢይቷ ግብግብ ከካሜራማኑ ጋር //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//
Ойын-сауық
በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
Miracle,Ethiopia,Christian,Gihon,Prophetic,Mesfin Alemu,Asnakech Bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,GIHON TV WORLDWIDE,presence,presence tv channel,prophet suraphel demissie,presence tv,suraphel demissie,prophet suraphel demissie 2020,prophet suraaphel demissie 2020,presence gospel mission,prophet suraphel demissie worship,presence tv worship,prophet suraphel demissie story,hope music ethiopia,teddy afro,prophet suraphel demissie 2021,presence tv channel world wide,presence tv live,presence tv live worship,presence talk show,presence kids,presence youth,gospel mission,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,god grace tv ethiopia // apostel yididiya paulos,abel birhanu,memehir girma wondimu,prophet israel dansa,ashu winner tube,pastor dawit molalign,zehabesha official,prophetess birtukan,prophet zekariyas wondemu /glory of god tv,prophet jeremiah husen,feta daily,bethel tv channel,presence tv,jesus wonderful tv,cj tv,marsil tv worldwide,ethiopian prophes,ethioinfo,anointing tv channel,lj tv channel worldwide,prophet suraphel zerfu,prophet yonatan aklilu
Пікірлер: 2 000
መንፈስ ቅዱስ ማንንም ሰው በአደባባይ አያሸማቅቅም አያዋርድም።መፀሀፍ ቅዱስ ውስጥ አመንዝራ ሴት የነበረችው ሁሉም ሰው ሞት የፈረዱባት በሰራችው ስራ ያዋረዱዋት ኢየሱስ ጋር ሲያመጡዋት ሀጢያት የለብኝም የሚል ሰው ይዉገራት አለ ያኔ እሱዋን ለመዉገር ማንም አልቻለም ምክንያቱም ሁሉም ሰው ጉድለት እና ሀጢያት ስላለበት ነው ።የፈለገ ትንቢት ቢመጣ ትንቢቱም ትክክል ቢሆን እንኳ የእግዚአብሔር ስራ የእግዚአብሔር አላማ የተሰበረውን ልብ ለመጠገን አንገት የደፈውን ቀና ለማድረግ ሊያንፀን ሊመክረን እንጂ ሊሰብረን በሰው ሀሉ ፊት ሊያዋርደን አይመጣም ።ክርስቶስ ከእኔ ተማሩ እኔ የዋህ በልቤ ትሁት ነኝ አለ ማቴ 11÷29
@lambabirhantube2834
Жыл бұрын
አሳበዷት እግዜአብሔር ይገስፃአቸው. ልጅቷ ምንም ትሁን ምን እንደዚ ባደባባይ ማዋረድ ተገቢ አይደለም
@user-ws5kl4su2h
Жыл бұрын
በእውነት ብለሻል እኔ በበኩሌ የልጅቷ ምንም ችግር አላየሁም የአገልጋይዋ ጩኸት ከመረበሽ አልፎ.... ይህ የእግዚአብሔር መንፈስ አደለም እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@samra1997
Жыл бұрын
@@user-ws5kl4su2h ጉሮሮዋን ስነጠቀችው በጩኸት ምነው ሰከን ብትል
@avenetewunetu980
Жыл бұрын
Sijemr mistr ltaweta stl mewu afoan yezegachat egzabher lbona ystachewu
@Linatube891
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ጌታ ሆይ።
@Suppp2318
Жыл бұрын
Musancha kanbs degrref muja tombo cunke
አሜን ሲሉ ለሴጣን እንዴት ነው እሚያስጠሉት በማርያም አምላኬ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላኬ ክበርልኝ
@emahagriemahagri
29 күн бұрын
e/r sew new yefeteru hayemanote ayedelm eshi geta yewesal!!!!!
ልቦና ይስጣቹ የእውነት ታሳዝናላቹ
በስሜ የሚያስቱ ይመጣሉ ሲባል ሩቅ ይመስለኝ ነበር ለካም እዚሁ በእኛ ዘመን ነው እግዞ ይቅር በለን የሰራዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት አጭበርባሪ አለ ስንት እንከፍ የሚታለል!!!
@user-ph2zm1xs8u
Жыл бұрын
ልክነሽ ኣየ ነፍሴ የትነሽ
@user-lh8mg4os2m
Жыл бұрын
@@zedluke525 በጌታ ሥም ነው ወይ በማርያም ሥም እየተነገደ ያለው እውነት እግዚአብሔር የምትፈራ ከሆነ ንገር?
@user-lh8mg4os2m
Жыл бұрын
@@zedluke525 የምን ግብር ነው የምንገብርላት አንተ ገብረህ ታውቃለህ አንተ ገብረህ ካወክ ንገረን ለምን እንደምትገብር?
@zeraygslassie2270
Жыл бұрын
dingle enate kezih hulu yaganint sra bfqrsh sewrign!
@heranberhe8239
Жыл бұрын
Kkk yemyastu guyash wst alo ehe yeyesus sm new yeseraw
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥቹ እግዚኦ
@tiebekidane8680
Жыл бұрын
Yes we should pray for thoes people 🙏
@senaitdesa7927
Жыл бұрын
ጀግናው ኢየሱስ ምን ይሰራል ለኛ ሰራ ላይ ነው ተቃዋሚ መንፈስ ይዛ ቸርች መጣች ኢየሱስ ደሞ ይነቅላል ክፉን ሰሙ ይባረክ
@bimuentertainment1322
Жыл бұрын
Ygermal teamru edeketelenew
@bimuentertainment1322
Жыл бұрын
Moche neber gn be 5 gnaw ken asnestagnalech yhe teamr adel gn tnat motku drom ye China sra
@akewakworkissa3001
Жыл бұрын
እናቱ መንፈሳዊነን ነገር በስጋ መረዳት አትችይም ላንቺው ልቦና ይስጥሽ
የእግዚአብሔር የበቀል እጅ በአንቺ ላይ ይሁን አስመሳይ አንቺ ነሽ ልጅቷ ጌታ አስመለጣት እውነትም እግዚአብሔር በእናንተ በሀሰተኞች ላይ ተቀብታለች
@user-iw1ik2ps3f
6 ай бұрын
Lik nesh
አይይ እናት መናፍቆች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ ።።። አሜን የምትሉትስ ነገር የእግዚአብሔር ሴት 🙆🙆😁😁😁😁😁
ወይ ጌታዬ እየሱስ ሆይ ዋጋ የከፈልክላት ቤተክርስቲያን አንተን ከመናፈቅ ፋንታ እንዲህ የመሬት ኮተት ቡቱቶ ለቃቃሚ እና ናፋቂ ሆና ስታያት ምን እያልክ ይሆን ለነገሩ ትንቢት ሲፈፀም ግድ ስለሆነ አይገርምህም በመጨረሻ ዘመን በስሜ ሀሰተኛ ነቢያቶች ይነሳሉ ዘባቾችም ይሆናሉ የተባለው በኣይናችን እያየነው ነው ጌታ ሆይ ዘመኑን ተረድተው ካንተ ጋ በማስተዋል ከሚራመዱት ከጥቂቶቹ ጋ አድርገን እነዚህን ግን ይቅር በላቸው
@helensemere303
Жыл бұрын
ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በኢትዮጵያ ሃሰተኛ ነብያቶች በጣም በዝተዋል መንግስት ለምን ዝም ይላቸዋል
@oneday2929
Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ብቻ ጌታ ኢዮሱስ ንርስቶስ በደሙ ይሸፍነን እነዚህ የሰይጣን መልእክትኞች እና ኣገልጋዮች ናቸው
@yabeababa246
Жыл бұрын
Aman
ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን ለሁላችን ፈራጅ አታርገን ማክበርንም ማዋረድንም ታዉቃለክ አምላኬ
@ashenafigetaneh5086
11 ай бұрын
Astewaye set!
አንገት አስደፋችሁን አኛ ሰውነን ግድየለም ጌታንግን ፍሩ እባካችሁ።
@Selam-tu4tj
4 ай бұрын
ኑ ወደ እውነት ወደ ክርስትና👏
የሚያስዝኑ ህዝቦች ቁጭ ብለው አሜን ይላሉ
@elsabeautynt
Жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅ የዋህ ህዝብ የኛ ህዝብ እውነት ነው ያሳዝናል ግን ሴትየዋ የእግዚአብሔር ሴት ትላታለች ሌላው የማነው???
@Eyou653
Жыл бұрын
እኔም እነሱ ነው የሚገርሙኝ😔🤔
@user-ix7vi6sm1f
4 ай бұрын
ወይኔ በአሳኝቷ ድሪማቸው እኮ ሲያስቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እመብርሃን አይነ ልቦናቸውን ትመልሰው ሲያሳዝኑ😢😢
@user-jb5ww8wh6t
3 ай бұрын
Wante nawn 😂😂😂😂😂😂
@emutitube9694
2 ай бұрын
Demo eko tilke sew yimeslalu
ምድነው ቆይ እግዚአብሔር ሰውን በአደባባይ የማዋረድ እቅድ የለውም ሲቀጥል ልጅቷን የምታወሪበት መንገድ disrespectd ነው ይሄ ህዝብ ዝም ብሎ አሜን ብቻ ስለሚል ነው ልጅቷ ከአይምሮዋ ናት አጋንንት አልወጣም አል ጮኸም ካሜራው ጋር የሄደችበት ምክንያት የተቀረፀው እንዳይተላለፍባት ነው ይሄንንም ማክበር አለብሽ እንጅ ዩትዩብ ላይ ለቆ ገንዘብ መሰብሰብያ ማድረግ ተገቢ አይደለም። እስቲ ቆይ አሁን ከዚህ ምን እንማራለን የባሰ ለልጅቷ መጥፋት ምክንያት መሆን የባህሪ ችግር እንዳለባት ያስታውቃል ነገር ግን ይሄንን ቪድዮ ለቀሽ ጭራሽ መጥፍያዋ መሆን ምን ይሉታል? እግዚአብሔር ስለምትጠፋዋ ነብስ ግድ ይለዋል! ምእመናን ዝም ብላቹ አሜን አትበሉ ቢያንስ አይምሮ እንዳለው ሰው ቆም ብላቹ አገናዝቡ!!!! ቃሉ ትንቢትን መርምራቹ ተቀበሉ ነው የሚለው።
@MekdiA
Жыл бұрын
በትክክል. ልጅቷ የ ሰትዮዋ አነጋገር, የረጨችባት ውሀ ነገርም አልፈለገችውም. በንዴት ካሜራውን ልታቋርጥ ስትል እነሱ ልክ አጋንንት እንደወጣ ያስመስላሉ.
@muluadimasu5802
Жыл бұрын
የገረምኝ ምእማኑ ነው ?? ጌታ ቤቱን ያጽዳ እግዚአብሔር መንፈስ እንድህ አይደልም እንደምገበኝ ቆሞ ምማሰክሩ ሁለቱም ችግር አለባቸው?? ቤቱ ቆሸሽ ጌታ ቤቱን ያጽዳ!!
@dadydady3547
Жыл бұрын
ምእመናን ነዉ እዉራን ያልካቸዉ?🤣🤣🤣🤣🤣 ይቅርታ አርግልኝና መፍትሄ ፍለጋ ወደ ጠንቋዮች በዝባዦች ሀሰተኞችና ሌቦች የሚሄዱ ለማይረባ አይምሮ ተላልፈዉ የተሰጡ እዉራን ናቸዉ።
@serkserk8422
Жыл бұрын
እርእሱ እራሱ ሖን ተብሎ ሰው እንዲያይላቸውየተነጣጠረ ነው ። የሰው መብት እሚባል እማያውቁ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ብለው ይሰብካሉ ። እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@muluadimasu5802
Жыл бұрын
@@serkserk8422 ከምገርሜኝ ልጅቷን ልትመታት ነው እኮ ደግሞ መቼ አገንንቱን አስጮሃ አስወጠች ?? ጌታ ይፈርዳል ከዚህ ክፉ ከድርግቷ ከልታመለሰች!!
ለውላችንም ልቦና ይስጠን ማስታዋሉን ያድለን
ለሰው መምከር ጥሩ እግዚአብሔር ምስጢር ይጠብቃል ባይተላለፍ ጥሩ ነዉ ደግሞም ልጅቷ ጸሎት ያስፈልጋታል። እባካችሁ ሰዉ እንዳይጠፋ እንጠንቀቅ።
ቆንጆ ድራማ ነው 👌
@ayinetube1369
Жыл бұрын
😂😂😂
@blentube3002
Жыл бұрын
@@ayinetube1369 ውዴ ደምሪኝ😍
@maryashene4176
Жыл бұрын
betam
@BrhaneFishaye
2 ай бұрын
ygermal
@dignishbiakout3876
Ай бұрын
Ara ymi Derma new
አይይይ እብድ የበዛበት ዘመን ከዚ አይነቱ ይሰውረን ኦርቶዶክስ በመሆኖ ደስተኛ ነኝ
@user-dn2cs8hw5m
Жыл бұрын
የእኛው የጠፉት እኮ ናቸው መመለስ አለብን
@user-zh3dv5oi1b
Жыл бұрын
የሚያሳዝን ዘመን እግዚኦ
@zaharajemal1103
Жыл бұрын
ጠንቅይ
@Selam-dn2uv
8 ай бұрын
ለካ እናንተጋ ሰይጣን ተለምኖ ነው የሚወጣው
አቤት ትወና ጎበዝ ናቹ ፣ገና ብዙ እናያለን ----------------------
እንደዚህ ያሉ ነበያት ይብዙ ከነሱ መካከል አንዳ ያድርገኝ❤
@danig44836
9 ай бұрын
Geta mastewal yistsh ere astewulu sinegerachihu chirash basebachihu
@gezahegnwoldemichael5805
5 ай бұрын
እረ ጌታ ቸርና ርሁሩህ ነው ሲበዛ በጣም ሲበዛ!!!ትሁት ነው ይቺ ግን ስድብ ንቀት ....
@user-tc8ly7ng4g
5 ай бұрын
😂 ያጥፍቸዉ ሴጣኖች
አጋንንት ከሆነ ለምን ማስወጣት አቃተሽ 😏 ወይንስ ፀጋዉ ባንቺ ውስጥ የለም እኔ የማዉቀዉ ጌታ የሰዉን ክብር በዚህ መልኩ ሰያዋርድ አይቼው አላውቅም ኢየሱስ አመንዝራዋን ሴት እንኳን በትህትና እና በፍቅር ነዉ የተቀበላት ፤ የኛ አገልግሎት መለኪያችን ክርስቶስ ነዉ። አንቺ ራስሽ ንሰሀ ግቢ
ሲያሣዝኑ በማርያም! እመብርሀን ትማራቹ ውዶች
@user-kb4ld6ki5z
Жыл бұрын
አሜን 🙏የህ ምስኪን ህዝብ ደሞካ አሜን ይላል ይገርማል 🤣🤣
@asterisayas8522
Жыл бұрын
ለራስሽ እዘኚ
@hcjth1747
Жыл бұрын
@@asterisayas8522 ዝበይ ንቂ ምን አይነት ጭቅላት ።ይዛችሁ ነው ልቦናችሁን ያብራላችሁ መናፍቆች ።
@asterisayas8522
Жыл бұрын
@@hcjth1747 ለምን ትቆጫለሽ ትሳደቢያለሽ ሰው የፈለገውን ማመን መብቱ ነው ።😂
@Sara-ok8ri
Жыл бұрын
አሜን ይማራቸው 😔
አቤት የሀገሬ ሰው የዋሁ አሜን ይላሉ እኮ ሆ ምንአይነት ዘመን ደረስን
አሜንንን 😢❤️❤️🙏🙏🙏🙏ተባረክ ❤️❤️❤️🙏🙏🥺
ያሳፍራል አይ ዳቢሎስ የስራህን ይስጥህ እባካችሁ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ንሰሀ ግብ ደሞ አሜን የምትሉት ሰወች ትገርማላችሁ
@khkhs4097
Жыл бұрын
ኧረ እዴት እደሚያሳዝኑ ህዝቡ እግዚኦኦኦኦ
@miyaqueen120
Жыл бұрын
ንጉሪልኝ
እግዚዞ መሀርነ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ደም ስሬ❤ ማርያም እስትንፍሴ ድንግል ማርያም እናቴ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤2121212121❤❤❤❤
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ድንግል ማርያም ታማልዳለች እናንተ ግን ..........
@kidistmulatu8690
Жыл бұрын
😂😂🤣😂🤣🤣
@user-ng4sy1xq7e
Жыл бұрын
No
@ijigayewtariku5575
Жыл бұрын
ቱቱቱ
@fifiademase6687
Жыл бұрын
@@kidistmulatu8690 menu new yasakesh awe tamaldalech eyemereresh wachw
@ruthgirum7298
Жыл бұрын
😂😂እንደነዚ አይነት መድረክ አሟቂዎችና እንደናንተ አይነት ተረት ጠገቦች ናቸዉ እዉነተኛ የቁርጥ ቀን የክርስቶስ ልጆችን እና ቤተክርስቲያንን የሚያሰዱቡት
ክብር ለድንግል ማሪያም
ልቦና ይሰጣቹ
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@user-op3yd4qp6d
5 ай бұрын
አሜንንን❤
አመቤታቺን ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትተብከን
@Libawit
5 ай бұрын
አሜን
@SefatuFaris
Ай бұрын
Amen
@user-dv1so6dk6l
Ай бұрын
አላሜን
አንቺ ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከነባለቤትሽ ይገስፅሽ ሰውን ምትንቂ እግዚብሔር አምላክ ምህረቱን ያድርግልሽ የእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል ዝም ሚል ይመስላል !!!!
@user-nf4zg5xg5t
5 ай бұрын
Amen
ክብር ይሁንለት አረ ባንቺላይ ያለው ጌታ አዋረደው ስሙይክበርርር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔማር ለኛ ያረባገርሴቶች የፅድቅ ፀሀይ ይውጣልን
@seniethio5523
Жыл бұрын
Amen
@yebetesebchewata
Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> kzread.info/dash/bejne/dq2syMSPfruxdsY.html
@ruru5375
Жыл бұрын
Kikikiki
@ruthboaz3984
Жыл бұрын
ይውጣላችሁ አሜን ተባረኪ
@2127mam
Жыл бұрын
Kikikiki
አሜን ይያዝ ዘመን መቷል የቤተክርሰትያኗ ሰዎችን ብታገኛቸው እህቴ ምናልባት ላያዩ ይችላሉ ነፃ እሰክትወጣ ፀልዩላት
@yebetesebchewata
Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> kzread.info/dash/bejne/dq2syMSPfruxdsY.html
ተባረክ በእየሱሲም
ከኔ በኋላ ሀሰተኛ ነበይ ይመጣሉ ከኔበኋላ ግን ምንም ነበይ አይመጣም እኔ የመጨረሻው ነኝ አሉ ረሱል ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም እናንተን ነው ለካ አይ መጃጃል
@lukaseyob7602
Жыл бұрын
ማን ነው መሀመድን ነብይ ያደረገው መሀመድ ሱዑዳዊ ነጋዴ 9 ሚስት ያገባ Shame on you
@zedhaji4410
Жыл бұрын
ወይዘድሮ
@vipvv8988
11 ай бұрын
@@lukaseyob7602ጠማማ ነው ነብይነቱን ሚክድ
@ferjamuheidn
10 ай бұрын
S.w s
ሀስበየሏሁ ወኒእመል ወኪል በአላህ እዳቺ አይነቱ እጠበቃለሁ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጂም
@meskarmakomar2731
Жыл бұрын
ኪኪኪ እረጅም አጭር አይሻልም😀😀😀
@umuomer8143
Жыл бұрын
@@meskarmakomar2731 hhahah amaregna Fidel matelyewa lej DNA nsh endet nsh baksh
የስውን ገበና በአደባባይ በጥበብ ቢሆን ይመረጣል አሁን ሁሉ ፈር ለቋል ድሮ አባቶቻችን በግል በጆሮ የግለሰብን መልእክት የሚናገሩት ለቤ/ክርስትያን እና ለጉባኤ ሲሆን ነው የሚነገረው መልእክት የግልን መልእክት በእደባባይ ቪዲዮ እየቀረፃችሁ ስብራት ባትሆኑ አገልጋዮች መልካም ነው
@woyinishetwoynua2296
Жыл бұрын
Geta lik enda antew mastewLin yabzalina🙏
@saraabay3783
Жыл бұрын
The guy spoiled the secret 😂😂😂
@yenagudessie3164
Жыл бұрын
እኔም በግል ቢነገር እስማማለሁ !
@fevedilnesa7089
Жыл бұрын
Ewunite new yenim hasab newu
ልቦና ይስጣቹ
በጣም ጥሩ ድራማ ቀጥሉበት ተዋናዎቹ ይመቹኛል ችሎታ አላችሁ😴😌
@dignishbiakout3876
Ай бұрын
Ara besimami Derma adlme
አምላኬ መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶ የድንግል ልጅ ያልከው ቃል እየተፈፀመ ነው በስሚ አሳሳቹች ይመጣሉ ይገርማ በዚህ ዘመን ሆነ ቅዱሳን መላእክት ሱራፌልና ኪሩቤል ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ በመንቀጥቀጥ የሚጠሩት ስምክ ድራማ መስሪ ሆነ ትግስትክ ድንቅ ነው
የድንግል ማርያልጅ ይመስገን ድንግል ማሪያም አማላጅ ናት እንወዳታለን እናከብራታለን ምልጃዎ አይለየን
@elsaabebe5423
Жыл бұрын
አሜን
@bezageta4014
Жыл бұрын
Amen
@fifiademase6687
Жыл бұрын
Amen.🤲Amen🤲Amen😥
@genetshekito2344
Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@blentube3002
Жыл бұрын
@@genetshekito2344 ውዶቼ ደምሩኝ😍😍
ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ለኔም የምሆን መልክት ነው ተባረኪ
አሜንንንንን!!!!! ጌታ ሆይ የፅድቅ ፀሓይን አውጣልን!!!🤲🤲😭😭😭😭
እየተመከሩ እየገቡ ትንቢት መናገር ደስ የሚል ድራማ ተዋናይ ብ ትሆኑ ያዋጣል
ወይ ዘንድሮ ነብዮ ልጂቶን እኮ አዋረደቻት መቸም የእግዚአብሔር መንፈስ አይደለም
የእግ/ር ሴት በእውንት ተባሬክ በልሳን አንሸውድም ሀለሉያ😢😢😢😢 ከብር ለጌታ ይሁን ነበት ጀገና ተባሬክ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ😢😢❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ መሸወድ አይቻልም ሰውን እንጂ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@yebetesebchewata
Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> kzread.info/dash/bejne/dq2syMSPfruxdsY.html
@khedergameover6468
Жыл бұрын
Amen amen🤲🤲🤲 amen
@zeleke3635
Жыл бұрын
Open your eyes, run out from that Church
@user-do2lx7iv3k
Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏🙏💞💞
@user-um4rk3wn3g
3 ай бұрын
አምን አምን አምን ጌተ ይበርክሽ 11:55 12:02
ይገርማል በጣም
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን ደግ ይቅር ባይ አምላክ ነውና ለንስሃ ያብቃችሁ ይቅር ይበላችሁ አባቱ የዳዊት ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን
ሁላችሁንም ጌታ ይታዘበችኋል
እንደው ግን ሌላውን ትተን እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ሴት ልጅ በጉባኤ ፊት ታስተሞር ይላል??ለፀሎት እንኳን ስትቆም ራሷን ትከናነብ ይላል እና ከመፅሃፉ ቅዱስ አንፃር የሚመለስልኝ ሰው ካለ?
@user-ue8ky7be9j
16 күн бұрын
Giziwi ebdet new
🎉🎉🎉 የእግዚ አብሔር ሴት ። ተባረኪ 2 ለተኛ ቀን ሳይሽ ።። በጣም ወደድኩሽ እህቴ። እውነቱን እግዚ አብሔር ሲለሚነግርሽ።። በይ ፀልይልኝ።።
ወይኔ አሜን የምትሉ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ
አብዛልን ጌታ እየሱስ እንደዚህ የሚገፅ ነቢያቶቹን እግዚአብሔር በረከቱን በአንቺ ላይ ያፍስሰው
@kalkidangobezie4078
Жыл бұрын
አለየነም ነብይ,ነብይ ግን እንዲህ ቀልድ ነው?ምኗ ነው ነብይ,ነብይ እንዲህ ይጮሀል ምስኪን እግዛብሄር ይማራት,ልቧን ይመልስላት ስታሳዝን
@yebetesebchewata
Жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ አዝናኝ ጥያቄዎች --> kzread.info/dash/bejne/dq2syMSPfruxdsY.html
ይሄን መልእክት ማስተላለፍ በጣም ስህተት ነው። እባካችሁ በግል አድርጉት። ነውር ነው።
@tigestabebe5699
Жыл бұрын
ወቸ ጉድ ድራማ😁😁😁😁
@user-on3uj6jk1j
Жыл бұрын
@@tigestabebe5699 ወይ ምን ኣይነት ግዜ ደረሰን ውይይይይይይ ኩፉ ሴትዮዋ ለራስዋ ጋኔኔ
@fifiademase6687
Жыл бұрын
@@user-on3uj6jk1j 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አሜንንንን ተባረክ መንፈስቅዱስ
የጀዝባ ስብስብ
😂😂😂😂😂ወይ ነብይት አሪፍ ድራማነዉ አዝናንቶኛል
@user-hk5ho8kc4o
Жыл бұрын
እኔም በጣም ነው ያዝናናኝ
@user-Pe8hf2bp5q
Жыл бұрын
ወደው አይሥቁ አለ የማናየው የማንሰማው ነገር የሌም ዘንድሮ
@meseretbelayhailu4993
Жыл бұрын
በጣም መዝናኛችን ናቸው ስደብርን
ወይ ዘመናዊ ጦንቁልና ቃሉ እየተፍፀመ ነው ልብ ይስጥጅ
አቤቱ ምህረትህ ።ህዝባችን እንዴት ማስተዋል ራቀው ?
Amen Amen Amen geta yibarkhe tebark byesusim
በሰደት ላለነው የፅድቅ ፀሃይ ይወጣልን በኢየሱሰም
በዘመናዊ የጥንቆላ መንፈስ የተያዘ ትውልድ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ሲያሳዝን ይሄ ሁሉ ኡኡ የሚል ህዝብ አብሮ ገደል ሲገባ ይገርማል
እውነት ጎበዝ እንደዝ አይነት አገልግሎት ደስ ሲል ሁሌ እንዳለሺይ ይሁናል ሳይሆን እንደዚህም
እኔ ጴጤ ነኝ እቺ ሴትዬ የሰዉ ትዳር አፍራሽ ናት ነብይ ነኝ እያሉ ሰዉን ማጃጃል በእየሱስ ስም
ጌታ ኢየሱስ ብድራታችሁን እሱ ይክፈላችሁ
Honestly I don't know how to explain this madness may God show you the right direction.
እግዚኦ የጌታ ሴቶች ልቦና ይስጣችሁ ጥንቆላ በአደባባይ
ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ክብር ይሁንለት ብርክ በይልኝ እናቴ ፀጋ ይብዛልሽ ወድሻለው
@yordanossolomon5271
Жыл бұрын
Hasetenga leba neby
የማታሳየን ነገር የለም ኦርቶዶክስ በመሆኔ የክርስቶስ በመሆኔ የመቤቴ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እባካችው አመዛዝኑ እውነትን ፈለጉ ታገኙታላችው:: በጣም ተመፃደቀች እንዴት ነው የምታወራው ወንዳወንድ ጥሩ ነበር ካጠፋው ይቅርታ
ወይ ዘመን!!!!
ጌታ ይባርክሽ አገልግሎትሽ ጥሩ ነበር ግን ዊጉን ባታደርጊ ይመረጣል ካልሆነ ግን እንደእግዚአብሔር ቃል ሽፍኝዉ
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ቤቱን ያጠራል ከበጎች መሐል ተኩላን እየለቀመ ያወጣል ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@kitchenhiwot2793
Жыл бұрын
Zemnachu yebarek
@rebeccaatnafu9599
Жыл бұрын
ጥንቆላ ይመስላል በስምህ ስንት ተባለ አቤቱ ይቅር በለን
ሚስጥሯን ካሜራ ማኑ ያውቅ ነበር ለፓስተሪት ነገረ ፕሮግራም ተሰራለት ፓስተሪት ካሜራ ማኑ የነገራትን ጌታ ነገረኝ አለች ይሔ ደሞ ልጅቷ ገብቷታል ድራማው ትንሽ የኤዲትና የዳይሬክቲንግ ክፍተት አለበት ይሔ ቢስተካከል እና መውጋት ብትቀንሱ አሪፍ ነው የምታሳዝኑኝ የደነቆራችሑት ተከታዮች (ተመልካቾች) ናችሑ😜😜😜😜
ልጅትዋ ግን ታሳዝናለች ምህረት ይድርግላችሁ አገልጋዮች
እየሱስስን አማራ ፋኖ ቤተ ተዋሕዶ ያሸነፋሉ አሜን 📗📒📕
ሰውን ብታታልሉ እግዚአብሔርማታተል አትችሉም :: ለሁሉም ዋጋውን ይሚሰጥ አምላክ ያያችሗል በጣም አሳፋሪነው የሚሰራው ነገር
አይ ዘንድሮ አይመጣ ጉድ የለም እግዚኦ ተሰሀለነ፫
Amen yene ante si wodishe eko taberiklgne❤❤❤
AMEEEEEEEEEEEEEEEEEEN God bless you more
እየሱስ በስራ ላይ ነው!!! ጠላትበሺብር ላይ ነው🔥🔥👈 አስኑሻ ዘመነሺ ይለምልም 🍒🍒❤❤
@yordanossolomon5271
Жыл бұрын
Leba yeleba tebabar
ተባረኪ ነብይት ወይ ዘንድሮ ጌታ እየሱስ
የእግዚሀብሄርን ቃል ብታስተምሩ ለሰዎች ህይወት የሚሆነው ትረካችውን ትታችው የሰውን ነው ነገር ማውራት እግዚሀብሄር ማገልገል ብላችው እንዳታወሩ
ቲያትሩ በጣም ቆንጆ ነው ስንት ትከፍሉኛላችሁ እኔም አንድ ቀን መጥቺ ብተውን
እዝጋብሄር ኣምላክ ኣይነ ልበናኩም ይክፈተልኩም
ዘመንሽ ይባረክ! ፀጋው ይብዛልሽ!
ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ ነው ሚለው ቃሉ ።እግ/ር ደግሞ ፍቅር ነው
ሥሥቅ ነዉ መፈሥ እዳለባት ያየሑ ጌታ ይርዳት
ከነብይነት ይልቅ ልጅነት ይበልጣል ተባረኪ ነብይነት ቃል አወጣብሻለዉ ቃል አወጣብሀለዉ የሚሉ አሉ ለነሱ መልስ ነዉ🙄❤❤🙏
@happyfamily1060
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@ahemedsiraj2382
Жыл бұрын
እሷምኮ መልሳ ወንበር ገልብጣ ቃል አወጣችባት አጋንንት ካለባት ልጅቱን ለምን ነፃ አላወጣቻትም?
@Linatube891
Жыл бұрын
ድራማውስ ተመቾት?
ኡኡኡኡ የሴት ነብይ መጣዴዴዴዴ እእእረረረወይኔኔኔ ዘንድሮ ሳታጃጅል ግደለኝ አለች አያቴ. እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ቡዙ እናያለንንንንንንንንንንንን
@kalkidangobezie4078
Жыл бұрын
ሰው እንዲህ ይጃጃላል ኧረ
@sebli4388
Жыл бұрын
የምር ያሳፍራሉ
ወይጉድ ልቦና ይስጣቹ
ጌታ ሆይ ዳይነሶርን ያጠፋህ አምላክ መናፍቅን አጥፈልን 😆
@user-xw8sc4bq4p
5 ай бұрын
የእውነት አሜንንንንንን😅😅😅😅
@Libawit
5 ай бұрын
😂😂
ኧረ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሁላችሁም ቲአትር መስራታችሁ ይብቃ ተዋናያ በሳቅ ሞተች
እግዚአሄር ከዚህ ሙላት አያጉልሽ ጌታ ያብዛልሽ
አግዚአብሔር ይርዳችሁ
ልጅነት ይበልጣል እየሱስ ጌታ ነው
@user-iv3ex6kv1p
Жыл бұрын
እረ አስተዉሉ እና ኦርቶክሳዊ አስተምሮን ለማዉቅ ሞክሩ ባታምኑበትእናም ያለዉን ልዩነት ታዉቁት ነበር
@serk3937
Жыл бұрын
Amen amen amen
@Godly_wom231
Жыл бұрын
አይናችሁን እግዚአብሔር ያብራላችሁ
በጣም እኮ ነው ምታዝናኑት 😁😁😁😁😁 ኧረ ወይኔ
ሁለም ተዋናይ ናቸወ። አልተሳካም። ሌላ የስራ መስከክ በጋራ ብትፈልጉ መልካም ነዉ።የልተሰጠሼን ፀጋ መተወን ያስሸስፋል።እዉነተኛ የእግዚአብሔር ራሃብና ጥማት ያለችው ወገኖቼ መመራችን መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ይሁን።ስብከት ብሆን ትንቢት ከእግዚአብሔር ቃል ከፈነገጠ ቆም ብለህ አካሄድን አስተካክለው ደ ተባረኩ