ባልሽ ሳያውቅ ምን አረግሽ GIHON TV WORLDWIDE ነቢይ መስፍን አለሙ እና ነቢይት አስናቀች ባንጫ
Музыка
በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
Miracle,Ethiopia,Christian,Gihon,Prophetic,Mesfin Alemu,Asnakech Bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,GIHON TV WORLDWIDE,presence,presence tv channel,prophet suraphel demissie,presence tv,suraphel demissie,prophet suraphel demissie 2020,prophet suraaphel demissie 2020,presence gospel mission,prophet suraphel demissie worship,presence tv worship,prophet suraphel demissie story,hope music ethiopia,teddy afro,prophet suraphel demissie 2021,presence tv channel world wide,presence tv live,presence tv live worship,presence talk show,presence kids,presence youth,gospel mission,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,god grace tv ethiopia // apostel yididiya paulos,abel birhanu,memehir girma wondimu,prophet israel dansa,ashu winner tube,pastor dawit molalign,zehabesha official,prophetess birtukan,prophet zekariyas wondemu /glory of god tv,prophet jeremiah husen,feta daily,bethel tv channel,presence tv,jesus wonderful tv,cj tv,marsil tv worldwide,ethiopian prophes,ethioinfo,anointing tv channel,lj tv channel worldwide,prophet suraphel zerfu,prophet yonatan aklilu
Пікірлер: 142
Praise Jesus! Can't wait to see the follow-up to this story! Thank You Lord! ♥🔥🙏
Amen amen geta eko sideres hale luya amen amen
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ጌታ አምላክ
ዘመንሽ አገልግሎትሽ ይባረክ ከኔህይወት ጋርተመሳሳይነዉ
ነብይት ጌታ በፀጋውን ይጫምርልሽ።
Be Geta be Eyesus sem Tebareki Nebiyet tsegaw yebezalesh
አረ ተባረኪ በብዙ ነብይት የጥልን መንፈስ ቀንበር ሰብሮ መልካም የሚያረግ የሚረዳ መንፈስ ይባረክ
ነብይት አሰኔ ፀጋዉን ያብዛልሸ ዉድድድድድ ነው የማረግሸ የሜወደኝን አሰጥሎ ነው ዛሬ ሰደተኝ የሆንኩት
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ፀጋ ዘመንሽ ይባረክ 🙇♀️🙇♀️
amen❤❤
❤❤❤❤❤ስዎደሽ ኑሪልኝ ውዴ የ ኤግዚያብሔር ሴት 💞💞💞💞💞
ወድሻለ ዘመንሽ ይባረክ❤
ኢየሱሴ ለዘለአለም ተባረክ አንተ ሁሌ ለኛ መልካም ነህ ማረን አሜንንን አሜንንንን አሜንንን ❤❤አስኑ❤❤ፀጋው❤❤ያብዛልሽ❤❤❤
Zemensh yibarek tebarekilin ❤❤❤🎉🎉🎉
Zemeneshi yibarek betam new yemowodesh amen❤
Good bless you and your family
ተባረኪ ነብይት❤❤
ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሕቴ ተባረኪ ጥሩ ፀጋ አለሽ ግን መፀሐፍ ቅዱስ ግን ላንቺ ምንሽ ነው ይሕን ካወቅሽ ቃል መጀመሪያ አንብቢ መቅደም ያለበት ይቅደም አስተምሪ ታምራት ብቻ ምን ይሰራል
God bless you prophetes asnakech
Geta yibarekishi❤❤
አሜን አሜን አሜን ድንቅ ነው💞💞💞👏👏👏
ተባረኪ
God bless you
❤❤❤❤❤metenafeki tebareki
አሜን አሜን ❤❤❤❤
Nebeyet zemenshe yebarek
❤❤❤Ameeen Ameeen Tabarki Babuzu❤❤❤❤
አሜን❤❤ተመለሽ ❤❤
ተባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜን
አስዬ ትዳር ጠጋኝ ተባረክይ ፀጋ ይብዛልሺ ❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen ❤️🙏❤️🙏❤️❤️
🎉Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤keber lageta yihune
Amen name yesus ❤❤❤❤
Ashuu Thank you lord Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
Tebarki❤❤❤❤❤❤
Ameeeeeeen Ameeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
AMEN AMEN AMEN
Amen amen amen amen amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤💞💞💞👏👏👏👏
Ameeeeeennnnnnnnnnnnnnnnn❤
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen
Ameeen ameeen❤❤❤❤❤❤
Ameeen Ameeen Ameeen
Amen amen amen
PROPHET PLEASE PRAY FOR ME I SICK MY LEG SO PLEASE
IMIMA❤
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏
Haashshuu. Tabaki. Eyesus. Tabarik❤
God blass u
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ilove you
እግዚሐብሔር ይጠይቅሻል
Amen
አሜንንን
Tamalashe ❤
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
ASNE GETA ZAMENHEN YBARKW BYESUS SEM
ዘመንሽ ይባረክ ብርክ በይ❤❤❤
Taye ASE bexam dosayes aduuuuuussssssaaaa wodida Da❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🥰🥰🙏🙌 Amen
🎉🎉🎉🎉🎉
አሜንንንንንንንንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነው
wolkm
Geta yibarksh nebyt
አስናቀች ወላሂ ስወድሽ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
ምንድነው የድምጽ ወጥ አለመሆን መለክቱ እነዳይሰማ ያደርጋል።
አሰናቅዬ. የምወድሽ. ፀጋውን. ያብዛለሽ. ብዬ. ብዬ. አቃተኝ. ለማግኘት አንችን. ምን አለበት. በሰልክ. አግኝቼሽ. ቃል. ብታወጭልኝ. የፈለኩት. አንተን. ሰለሆነ. ነው. ያለሁት. አሜሪካ. ነው
@fhch6000
9 күн бұрын
አኔም በጣም እፈልጋትነበረ ማግኘት አልቻልኩም ያለሁም እሩቅነኝ
amen Amen Amen Amen Amen Amen Elellelelleeelel Eleleeleleleelll Tebarekiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዳል ሞቴ ነው የሚያስጎራሽ አምላክ የሰፈረብሽን አጋንንት ያውጣልሽ
ande teyake leteyek comment lay melesulenge geta le sew mistr yetenekekal weyes ayetenekekem ?
@user-fr9lj3go6i
Ай бұрын
areee esu gebenachen en shefagn amlak nw kene sent gudachen eko nw yeteshakeman
EZEH BET GETA ALLE ENE EMASKRALU
ጌታ ከጭለማ ወደ ብርሀን የምጣሽ በመጮህ እውነት አታስመሰይ ጌታን የምታቂ አይመስለኝም
ደግ አረገች ትጩህ መንፈስ ቅዱስ እንደ መራት ነው ወደ ኔ ጩህ ይላል ቃሉ
@user-qb6ll1km4v
8 ай бұрын
ጤነኛ አይደለሽም
@user-ly5jk2xm4c
6 ай бұрын
አረ ወደ ልጅቷ ነዉ ምትጮህ
Lemasifrarat yebas tatalalch
Selena betcha new metaweraw
😊 😅
😂😂😂😂😂😂 i love religion, everything in it is funny
@clickcell4333
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
አረ ተይ አንቸ ሰትዮ የሰዉ ገመና አደባባይ ላይ አታዉጪ 😅😅😅😅
ኢቺ ሴትዮ ከራሷ ጋር ናት ወይስ
Anchi leba koy wend nesh set tuu
አስናቀች ጌታ የቀባት ናት ምትሉ ቀልደኞች ናችሁ ሽቀላ ነው የያዘችው ሁሌ ስለትዳር
@yonnaseneda4082
8 ай бұрын
Egzabhare amlake ygseke wyeme yegs szshe 666 beyesus sem seracew yeferese nebyet asnakec 100% women of God nece she is propite::
@ednaletsworshipourlord6481
8 ай бұрын
Yale maregagecha atbotrefi okay masreja yasfelgal zimblh afin mekifet it's not fair
ኢየሱስ እኔን እየኝ አባ እወድዳለሁ
Yet hager nw ech set gin
አሜን የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ😂😂😂 አሁን የዚህች ሴት አገልግሎት ከመጽሀፍ ቅዱስ አንጻር ሲመዘን ከእግዚአብሔር ነዉ? እ? ወሬዉ ሁሉ ምድራዊ የትዳር የንብረት የትርኪ ሚርኪ። አሁን በዚህ ዘመን ሰዉ ስለ ሀጽያቱ በእግዚአብሔር ፊት ተንበርክኮ ማልቀስ ንስሀ መግባት እንዳለበት መሰበክ ሲገባዉ የሰዉ ገመና አደባባይ ላይ ሲያወሩ መዋል። ክርስቶስ ወደ እዉነት ይምራን ።
@tizita532
8 ай бұрын
Yafarasa Tedare wada kademo endimalase eyetenagarache new
ለምንድነው ምትጮሂው ግን?
@user-qh8bw5oz1w
8 ай бұрын
ሲስተሙ ነዋ😂
@danieldany7295
8 ай бұрын
ሰውን ማስደንገጫ ነው
@diborab7820
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yi5nz1im1s
8 ай бұрын
Geta yesatat dimtse
@betsegawmesele5351
8 ай бұрын
ከጨነቀክ አለመስማት ነዋ
እጀግ በጣም የሚያስጠላ ድምጽ ነው ያለሽ ነቢይት እባክሽን ትክክለኛውን ድምጽሽን ተጠቀሚው
@godismyshepherdihavenothin3893
Ай бұрын
ከድምፆ ምን አለሽ ክርስቶስን እና የክርስቶስን ድምፅ መስማት ይሻላል እደው ሰው አቃቂር ምታወጭበት ቢጠፋ ድምፅ ያስጠላል ማለት ትንሽ ይከብዳል ጌታን ማየት መስማት ይሁንልሽ ጌታን እደግል አዳኝ አድርገሽ ብትቀበይ ሒወት ይሆንልሻል መዳን በሌላ የለም
ድራማ ነው ፈጣሪ ይፍረድብሽ 😢
@birhanetefera3668
6 ай бұрын
?
አየ እናንተ በጣም ታዘብናችሁ አምና ዶር አብይ ከትግራይ ህዝብ ጋሬ ሲዋጋ ቀን ከሌት ፅሏቱ ነበረ መገለጡም ብዙ ነበረ አሁን ደሞ ከአማራ ህዝቤ ጋር ንጱህን ደሜ እያፈሰሰ ሰላማውይ ሰው እየገደለ እንዴት አሁን እግዚአብሔር አልተናገራችሁም ?????????
@birhanetefera3668
6 ай бұрын
ተገዳድላችሁ እለቁ ተብሎ ነው
😂😂😂😂😂 አይ ጴንጤ ስቀልድ
ዘንዶ ጋላቢው ጋንጩር ነው የዚች መንፈስ
ይቺ ሴታቶ ህዝቤን ተጫወተችበት
ቀዉስ
በጥራቃ ነገር ይሄ ምን እንደቀደደው የማይታወቅ አፍሽን እየከፈትሽ አስተማርኩ ሰበኩ ብለሽ አትበርግጅው ። ይሄ የሰይጣን ስራ ነው ።
ስታስጠላኝ
@mrzmrz5650
8 ай бұрын
ነፍሰ ገዳይ ነህ።መፅሀፉ እንደሚል
ወይዘሮ አስናቀች እግዚአብሄር ለምን ይሆን የታገስሽ ። አንቺን አምኖ ለሚከተልሽ ህዝብ አዝንለታለሁኝ።
@mrzmrz5650
8 ай бұрын
አትቃጠል