ቤታችን እባብ ገብቶ ጎረቤት አደርን

Комедия

Our guest is Comedian Eshetu's mother Mrs. Fantaye, and she tells us what kind of kid Eshetu was when he was a child and other fun stories!
ጀግና መፍጠር
የዛሬ እንግዳችን የኮሜዲያን እሸቱ እናት ወ/ሮ ፋንታዬ ሲሆኑ ኮሜዲያን እሸቱ በልጅነቱ ምን አይነት ልጅ እንደነበር እና ሌሎች አዝናኝ ታሪኮችን ያጫውቱናል!
SUBSCRIBE our Channel
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
----------------------------------------------------------------
Follow all of these
• Facebook - / comedianeshe
• Telegram - t.me/donkeytube_official
• Instagram - / comedian.eshetu
• Tiktok - www.tiktok.com/@comedianeshet...
--------------------------------------------------------------------
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
ቤታችን እባብ ገብቶ ጎረቤት አደርን @comedianeshetu #ethiopia #women #inspiration #motivation #award
#father#google#tiktokers#Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestorysong#donkeytube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 3 900

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Жыл бұрын

    እሼን የምትወዱ እናቱን የምትወዱ በላይክ ገለፀ🌹👍👍👍👍👍👍

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    በማሪያም ደምሩኝ እህቶቸ

  • @weyzendero

    @weyzendero

    Жыл бұрын

    Mewded becha sayhon kesu bezu temerenal, fetari endesu aynet ken sew le Ethiopia yemilefu sewochen yabzalen. God bless. 🙏🙏🙏🙏😍

  • @user-nh2td1jp2y

    @user-nh2td1jp2y

    Жыл бұрын

    እዚህምድር እንደናት መንአለ ከፈጣሪበታች ለኔ እናቴና

  • @sarazemichael8377

    @sarazemichael8377

    Жыл бұрын

    @@weyzendero lhhlhkljb

  • @weyzendero

    @weyzendero

    Жыл бұрын

    @@user-nh2td1jp2y ene gin yaltadelku negn, enate yemotechew gena lij eyalew new. Ye guwadegnochen enat say ekenalew. Yenat feker lisetugn yemokeralu gen endenat feker ayhonem

  • @kalkalkidan940
    @kalkalkidan940 Жыл бұрын

    እሼን እና እናቱን የምትወዱ በላይክ ❤❤👍👍👍👍👍

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    በናትሺ ደምሩኝ እህቶቸ በናታቹህ ሞት

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @Magnetmedia16

    @Magnetmedia16

    Жыл бұрын

    ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም

  • @tube2984
    @tube2984 Жыл бұрын

    እኔም እናት ኖራ እማየ ብል ደስ ይለኝ ነበር🥺እናት ያላችሁ ሺ አመት ትኖርላችሁ🥺🤗🥀👈

  • @fgghj3098

    @fgghj3098

    Жыл бұрын

    እኔም ነኝ ዊዴ አይይይ ሥደት ቆሜ እኳን አልቀበርኳትም

  • @tube2984

    @tube2984

    Жыл бұрын

    @@fgghj3098 አይዞሽ ውድ

  • @Samri3344

    @Samri3344

    Жыл бұрын

    Amen. Auzosh be hiwot baynorum hule be lobachin lau. Auzosh endtkori yegbashal.

  • @debritukebede9250
    @debritukebede9250 Жыл бұрын

    እሼ እመብርሀን ትጠብቅህ ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ ለእናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-jq2vb4lk6z
    @user-jq2vb4lk6z Жыл бұрын

    ለእሼ መሌ እናት ረጅም እድሜ የምትመኙ💝😘👍👍👍👍👍

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ

  • @emebetkebede5243

    @emebetkebede5243

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Жыл бұрын

    እሼ ባለፈው የድህነት ታሪክህ የማታፍር በአሁኑ ታዋቂነትህ የማትኮራ የእናትህን ውለታ የማትረሳ ምርጥ ልጅ ነህ።ፈጣሪ እንዳንተ ያሉ ልጆች ይስጥህ!!

  • @tigistgetachew1504

    @tigistgetachew1504

    Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልህ እሽዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ይሄን ዕድል የሚያገኙት በጣም ጥቂቶች ናቸው በችግር ያሳደጉን ወላጆቻችን እኛ ስንደርስ ሳያዩ ለጥቂት ያልፋሉ ተከብረህ ስላስከበርካቸው አንተም እሳቸውም ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Magnetmedia16

    @Magnetmedia16

    Жыл бұрын

    ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም

  • @vgyy4646ከይማኖት

    @vgyy4646ከይማኖት

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @Desbelekasa

    @Desbelekasa

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @fatimahhasan7008

    @fatimahhasan7008

    Жыл бұрын

    ማሻአላህየኔውድአናቴ

  • @amusebah6444
    @amusebah6444 Жыл бұрын

    አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጦት ለሁላችንም እናቶች አፊያ ከሃያት ጋ ይስጣቸው

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 Жыл бұрын

    እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎንብሳ ልጇን ታጎርሳለች ከራሷ ቀንሳ❤ እናትነት የፍቅር ጥግ ፣የጥንካሬ ተምሳሌት! እሼ እናትህን ፈጣሪ ያቆይልህ🙏

  • @emebetkebede5243

    @emebetkebede5243

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ይኒምአያት።ልጁችን።ይጀራአባትአያሳደገምብላ።31አመትኑራ።ሙትችብኚሳላያት።በሰደት

  • @yordanosbirhane4401
    @yordanosbirhane4401 Жыл бұрын

    ለእናቶች በሙሉ ክብር ይገባቸዋል የምትሉ በላይክ አሳዩን

  • @user-od3gs5uy1d
    @user-od3gs5uy1d Жыл бұрын

    እናቶቻችሁ በሂዎት ያሉ ወንድም እህቶቸ ተንከባከቧቸው። ክብር ለእናቶች ሁሉ ይሁን🙏 አሸን ስለወለዱ እናመሰግነዎታለን የአሸ እናት

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    በናታቹህ ሞት ደምሩኝ

  • @saadiamohamed2397

    @saadiamohamed2397

    Жыл бұрын

    እድሜና ጤና ለእሸ እናት👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @selammamo5458

    @selammamo5458

    Жыл бұрын

    Egiziabihar edima yisitilini ❤

  • @user-vt4jz5pp9e

    @user-vt4jz5pp9e

    Жыл бұрын

    እኔ የእናቴ ናፍቆት ሊገለኝ ነው😥እንደ ውሃ ጠምታኛለች አይ ስደት

  • @benjaminfranklin4157
    @benjaminfranklin4157 Жыл бұрын

    ኤርትራዊ አድንናቂህ ነኝ እሼ። ወንድሜ ከሰራኸው ሁሉ ከብልጥ የበለጠ እናት ወዳጅ። ነኝና በእናትህ ክብረት ! ትህትና ፡! ግልፅነት ! ያየሁት ጀምሮ። እስከሚያልቅ እምባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ተባረክ ! እድሜ - ይስጥህ ! ፀጋ - እግዚኣብሄር ከቤትህ አይለይ !!

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Жыл бұрын

    እናትህን እንዳከብርክ አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ያክብርህ እሼ ትለያለህ የቀደመውን ማነትህን የማትዘነጋ ለዘመኑ ወጣቶች ምሳሌ ነህ ተባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ለ እሼ እናት

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Жыл бұрын

    እናት ለአለም አንድ ለኔ አለሜ ናት ፣ እረጅም እድሜ ለእናቶታችን 😍🙏😍 ።

  • @berehangelan3607

    @berehangelan3607

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏💝💝💝🥰🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@berehangelan3607 ደምሩኝ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Demerign

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    @@blentube3002 demerign melesalewu

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@mimifkr1743 እሺ😍

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 Жыл бұрын

    ፍቅር ከጤና ክእድሜ ጋ ይስጣችሁ። እውነትም የጀግናም ጀግና እናት ናችው።

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    ማማየ በናትሺ ደምሪኝ እህታለሜ

  • @yashica5085

    @yashica5085

    Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️💔💔💔💔

  • @genilove5414

    @genilove5414

    Жыл бұрын

    ታድለህ ምንኛ መታደልነው የኔም እናት ተቸግራ ነው ያሳደገችን ውለታዋን እንድትከፍል የድንግል ማርያም ቤልጂየም ይርዳኝ ድካሟን ስቃይዋን አሳስብዋል በጣም አዝናለሁ

  • @werkneshaderajew505

    @werkneshaderajew505

    Жыл бұрын

    አሜንአሜንሜአንከክክክክክክ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🌹🌹👍🤭🤭🤭👏👏👏👏😭😭😭😭😭

  • @wengelwalilign4591

    @wengelwalilign4591

    Жыл бұрын

    Geta Erjem edemena tena yestelegn

  • @user-ro3lv3dk3j
    @user-ro3lv3dk3j Жыл бұрын

    ልዩ ፍቅር የሆኑ እናት ናቸው ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ልዑል እግዚአብሔር እናት ለዘለዓለም ትኑር♡♡♡

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Жыл бұрын

    መቼም የምትሰራዉ ነገር ሁሉ የሚያሰደሰት ነዉ ዛሬ ግን እናትህን በህይወት እያሉ አደባባይ አምጥተህ ሰላመሰገንካቸዉ ተባረክ ትዳርህም የምትወልደዉም ልጅ የተባረከ ይሁን እንወድሀለን ሁሌም በትልቅ ቦታ ተገኝ❤🙏🙏🙏

  • @tonaworld
    @tonaworld Жыл бұрын

    "የእናት ውለተዋ" 🎶🎶🎶🎶🎶🎶 ጋብዙልኝ ለሁሉም እናቶች ❤

  • @user-ne4mv4oz7i

    @user-ne4mv4oz7i

    Жыл бұрын

    የእሼ እናት እግዚአብሕር ይዎዶታል እንካን ለዚህ ጊዜ አደረሶት

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Жыл бұрын

    የጀግናውን እናት የምትወዱ ላይክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ማዘርየ

  • @meskihabsha5297

    @meskihabsha5297

    Жыл бұрын

    Lll

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 Жыл бұрын

    This is the the most I loved of all your shows! እናትህን እንዲህ እንዳከበርካት እመቤቴ ያንተንም ትዳር የተባረከ የተወደደ የፍቅር ቤት ታድርግልህ🙏🏽ከሁሉ በላይ ፍቅር ሰላም ነውና ሃብት ይመጣል ይሄዳል! ልጆችህ እንዲህ የሚወዱህ አባት ለመሆን ያብቃህ! በማጣት ውስጥ ያልተለያችሁ ክርሰቶስ ለዘላለም አይለያችሁ! 🙏🏽

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Жыл бұрын

    የተረገዘም ይቆጠራል ያለችው ያንተን ልጅ ነው እሼያችን ምትወዳት እመብርሃን ልጅህን በሰላም ታሳቅፍህ እማዬ እድሜ ከጤና ያድሎት ወርቅ ልጅ አሎት አመስግኑ😍😍😘💝🙏

  • @tube8360
    @tube8360 Жыл бұрын

    እሼን እና እናቱን የምትወዱ በላይክ እሽቱዩ። ለናትህ ሽ አመት ተኑሩልህ

  • @matthiaslemmademe5748
    @matthiaslemmademe5748 Жыл бұрын

    እሼ አንበሳ!!! እናትህን ባደባባይ እንደዚህ እንዳከበርክ ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ፡፡ አንተ ለብዙ ወጣቶች መልካም አርዓያ ነህ፡፡ Proud of you!

  • @Joy-op2qh

    @Joy-op2qh

    Жыл бұрын

    Amen. I love this video. I was laughing, and I was crying, Very touching and very teaching video for many Ethiopian, Eritrean even for the world. The highlight of the video is at 25:30 when Eshetu says, "Emanye Emma... lower it a little bit..... and the his mom reaction. :) Sooooo cute!

  • @fireendu8309
    @fireendu8309 Жыл бұрын

    የኔ እናት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ የኔዋም ልክ እንዳቺ ክፉ አይንካቹ እናቶቻችን

  • @elenigollo7976
    @elenigollo7976 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን በጣም ደስ የምትሉ እናትና ልጅ የስራ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Жыл бұрын

    እናት ያላችሁ በሙሉ ሽ አመት ትኑርላች 🙏🙏

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    ክብር ለእናቶች ክብር ለአባቶች አጠቃላይ ክብር ለወላጆች በሙሉ እኛ እዚህ ለመድረሳችን እነሱ ለፍተዋል❤❤❤❤🇪🇹🕊🇪🇹🙏

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    በአላህ ደምሪኝ ዉዴ

  • @abibagirm4118

    @abibagirm4118

    Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    @@abibagirm4118 አበባየ በናትሺ ደምሪኝ እህቴ

  • @user-vt4jz5pp9e

    @user-vt4jz5pp9e

    Жыл бұрын

    @@sebletube7412 እሺ ግን በአላህ አትበይ እሺ

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    @@user-vt4jz5pp9e እሺ እህቴ

  • @user-hs4ee8ke2l
    @user-hs4ee8ke2l Жыл бұрын

    የእሼ እናት ማሚዬ እረጅም እድሜ ይስጠወት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 Жыл бұрын

    እሹየ ተባረክ የኔ መልካም ሰው ለእናታችን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ❤🥰😍🌹

  • @Habeshytube41
    @Habeshytube41 Жыл бұрын

    እዚህ ዓለም ላይ እናትን የሚስተካከል የለም ክብር ለእናቶቻችን❤❤❤❤

  • @ubahnour3141

    @ubahnour3141

    Жыл бұрын

    😁😄💝💝💝💖🫲👋🤚👋

  • @kidist1216
    @kidist1216 Жыл бұрын

    እሼን የምትወዱ በላይክ አሣዩኝ እሼ እድሜና ጤና ለእናትህ ❤❤ ለሑላችንም እናት እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜንንን❤

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Жыл бұрын

    ስታምሩ እናትና ልጅ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ የእሼ ሚስት እርጉዝ ናት መሰለኝ🥰🥰🥰🥰

  • @bilentadesse9872
    @bilentadesse9872 Жыл бұрын

    እናት ሁሌም መመስገን አለባት እንኳን እናትህን ለማመስገን አበቃህ ቀናሁብህ ረዥም እድሜ ይስጣቸው

  • @fozi2230
    @fozi2230 Жыл бұрын

    የእሼንም እናት በአንድቀን 1M እንደሚታዩ ተስፋ አለኝ❤🥰🥰

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    ፎዚ በናትሺ ደምሪኝ እህቴ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын

    እሼን ከእነ እናቱ የሚወደዉ እስኪ እረጅም እድሜና ጤና እማዬ

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    ፊፊየ በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ

  • @genetjaleta5964

    @genetjaleta5964

    Жыл бұрын

    Ye ewnet rejem edme ketena gar yistilek Eshe melkam sew

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr Жыл бұрын

    በእናትህ ውስጥ እናቴን አየዋት የዋህነቷን ሀቀኝነቷን ጥንካሬዋን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @zoma663
    @zoma663 Жыл бұрын

    የጀግና እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን👏👏👏

  • @zemzem5178

    @zemzem5178

    Жыл бұрын

    እረዢም፣እድሜ፣ከጤናአ፣ጋአ፣ልእናቶች

  • @noufalkhuraish744
    @noufalkhuraish744 Жыл бұрын

    የእሼ ሚስት እርጉዝ ናት አላህ በሰላም ይገላግላት ❤️❤️❤️❤️

  • @saudihosen8183

    @saudihosen8183

    Жыл бұрын

    እንዴት አወቅሽ?

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Жыл бұрын

    እሼ እናትህን ቸሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልህ እውነትም ጀግና እናት ነች ገና ብዙ ትሰራለህ በርታ አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ

  • @MKDAs-tl2ul
    @MKDAs-tl2ul4 ай бұрын

    አሺዬ የእናትህን እድሜ ያርዝምልህ እግዛቤሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ግን እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እናት እስከ ዘለዓለም ትኑር

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf Жыл бұрын

    እናት 🥺🥺🥰🥰 እሼ ለእናትህ ያለህ ክብርና ውዴታ እንዴት ደስ ይላል ❤

  • @user-jb9ws5gu2p
    @user-jb9ws5gu2p Жыл бұрын

    ብዙ ጌዜ የእሼን እናት ማየት እፈልግ ነበር አናመሰግናለን ውነትም ጀግና እናት ምን ጊዜም ጀግና ናት ።

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Жыл бұрын

    እማሚየ የኔ እናት የእግዚአብሔርን ስም ሰተየ ጠሩት ጉሩም ነው የእግዚአብሔር ፍቅር የድንግል ማርያም ፍቅር ሲገባህ እንጀራ ከምትጎርስ ይልቁንስ የአምላክን ስም ሺ ጊዜ ብታነሳ ብታመሰግን ይቀላል የኔ እናት እሸቱየ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝመው ደግሞ ቆርበዋል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እናታለቤ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 Жыл бұрын

    እሸ ወንድማለም ሽአመት ይኑሩልህ እናትህ ሠላም ፍቅር ለሀገራችን ያውርድልን እናት ለዘላለም ትኑርልን በላይክ አሣዩኝ እናት ያላችሁ ሽአመት ትኑርላችሁ ትኑርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Жыл бұрын

    ከእናትም እናት እሸን ወልዳ ያሳደገች በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ እናቶች የኔ ዕቁዎች 😍😍😍😍😍😍ሰወዳችሁ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AliBaba-kn2il

    @AliBaba-kn2il

    Жыл бұрын

    በጣም ❤❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa86749 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ለእናቶቻችን ደስ ሲሉ❤❤❤❤

  • @asteraseter7108
    @asteraseter71085 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እሼ ለአንተም እድሜ እና ጤና የስልጣን እሼ በጣም አከብራለሁ በጣም ነው እም ወደህ በጣም አድናቆህ ነኝ አንተ ለሁላችንም ወንድም ነህ እማን ደግም እግዚአብሔር እድሜ እሰከ ጤና ይስጣቸው❤❤❤ እውነት እሼ አንድ ቀን አግንችሁ አወራ ይህን ፈጣሪ ሲፈቀድ በእውነት አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ ለሁሉም ጊዜ አለው ነው እና እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ እሼ ኑሮ ለን እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ የስጥህ በእውነት አከብራለሁ ከብር ለን እሼ❤❤

  • @hayatbkewasa226
    @hayatbkewasa226 Жыл бұрын

    እማዬ ነብስሽን ይማርልኝ 😭😭😭 እሸት ለእናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው😘😘😘ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ ተመኘሁ🙏🙏

  • @bbeihrdnea4382

    @bbeihrdnea4382

    Жыл бұрын

    አለህ ይራሀማት ሀዩ በዱኣ አቲሪሽያት ያዉ ሁለቺንም ሐጅ ነን ግዜያቺንን ጣብቃን ነዉ😭🤔

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Жыл бұрын

    ድንግል ማርያምን 2 ጊዜ ነው ያዳመጥኩት እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እንደው ሲጣፍጡ እናትህ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew917911 ай бұрын

    የሁሉላችሁ እናታችን በጣም እንዎት አለን እማዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን መልካም እናት ልጅ ዉድድድድድ 🙏❤️

  • @yegeyetayew9450
    @yegeyetayew9450 Жыл бұрын

    ቁምነገረኛው እሸቱ መለሠ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ ።ዛሬ ደግሞ እጅግ አስገረምከኝ "ፈጣሪ አንተንና መላ ቤተሰብህን አብዝቶ ይጠብቅ ።

  • @umumuhtartube1
    @umumuhtartube1 Жыл бұрын

    የእሼን እናት በማየታችሁ በላይክ አሳዩኝ እሼ የምርጦችምርጥ እርጂምእድሜ ለናቶች

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህታለሜ

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @wollolegambomedia4323

    @wollolegambomedia4323

    Жыл бұрын

    እኔ ደሥ ብሎኛል

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    @@wollolegambomedia4323 ደምሪኝ እህት

  • @wollolegambomedia4323

    @wollolegambomedia4323

    Жыл бұрын

    @@myewegdwa እሽ ነይ አችም

  • @user-qj8zl2un2d
    @user-qj8zl2un2d Жыл бұрын

    በዚህ አለም እናት ናት ና ድምቀታችን እናቱቻችነን ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ አብዝቱ ይስጥልን አሜን 👏💗

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    በቤተሰብ መሃል መመሰጋገን እንዴት ደስ ይላል:: የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ::

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse730211 ай бұрын

    እሸቱ በጣም ጎበዝ ምርጥ ልጅ ነህ በውነቱ እናትህን አቅርበህ እንዲህ ያለ ቁብ ነገር በመስራትህ ልትመሰገን ይገባሀል ለናትህም እንኳን ደስ አላቸው እግዚአብሔር ለሁለታችሁም ዕድሜውንና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ ለዚህ ነው እኮ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም የሚባለው እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሙን ያብዛላችሁ ።

  • @MsNexus
    @MsNexus Жыл бұрын

    እመብርሀን ትጠብቃቸው እናታችን እሸቱ አንተ ማለት እኮ ጀግና ነው እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @nafidartube
    @nafidartube Жыл бұрын

    ረጅም እድሜ እና ጤና ለኢትዮጵያ እናቶች ተመኘው የእናታቹን ክፋ አያሳያችሁ

  • @user-tv2kk9hr8i

    @user-tv2kk9hr8i

    Жыл бұрын

    እናት ሺ አመት ትኑር

  • @wollolegambomedia4323

    @wollolegambomedia4323

    Жыл бұрын

    @@user-tv2kk9hr8i አሚን ውደ ሠብ አርጉኝኝኝ

  • @Godwithus-te2jj2mf9x
    @Godwithus-te2jj2mf9x Жыл бұрын

    የእሼቱ የጥንቃሬ ምስጢር በእውነት ተገለጠ። እማማ ዘመንዎ ይባረክ ፈጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ የኔ እናት።

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 Жыл бұрын

    እሼ አንተን የወለደች እንቁ እናት ሺ አመት ትኑርልህ የኔ ወንድም 😍😍😍😍😍😍😍

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 Жыл бұрын

    በብዙ መስዋዕትነት ላሳደጉን እናቶቻችን ረዥም እድሜ ጤና እና ሰላሙን ይስጣቸው .ደስታቸውን ያሳየን !!!!!

  • @ommhafsatube5564

    @ommhafsatube5564

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @Magnetmedia16

    @Magnetmedia16

    Жыл бұрын

    ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም

  • @EndashawMatiye-nu1vi

    @EndashawMatiye-nu1vi

    10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pq9hu8mu7z
    @user-pq9hu8mu7z Жыл бұрын

    አላህ እረጂም እድሜ ይስጥሽ እማማየ. በአለም ላይ ያሉ እናቶቹ ሁሉ. ክፋ አይንካቸው. ሁለየ ይሳቁ. እሸ. ምርጥ ልጂ ሠው አክባሪ. አላህ ከዚህ በላይ ጡሩ ደረጃ ያድርስህ. እደኔ እናቱን የምወድ ማነው ላይክ ያርግ

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-gl8ok6zg2g

    @user-gl8ok6zg2g

    Жыл бұрын

    ውነትም ከቺግር በሆላ ምቾት አለ

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    @@user-gl8ok6zg2g ደምሪኝ

  • @myewegdwa

    @myewegdwa

    Жыл бұрын

    @@user-gl8ok6zg2g ደመርኩሽ መልሽ

  • @user-gl8ok6zg2g

    @user-gl8ok6zg2g

    Жыл бұрын

    @@myewegdwa ኦኬ

  • @melkamutigabu1375
    @melkamutigabu1375 Жыл бұрын

    ጀግና ጀግናን መፍጠርን ይችላል ጀግና እናት አለችህ እናትዋ እማምዪ ሽህ አመት ትኑሩልህ እሺ አተም ጀግና ነህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube Жыл бұрын

    እማየ ሲል እውሰጤ ገባ አይ እሸቱ😢 የእናት ዉሌታዋ ረጅም ሀያት ይሰጥልን❤

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Жыл бұрын

    በእንባ ጨረስኹት በእድሜ በጤና ያቆርልን የእሸ እናት!!

  • @Magnetmedia16

    @Magnetmedia16

    Жыл бұрын

    ሰብስክራያብ አርጎኝ በማሪያም

  • @ThigusQatar-bt6rs

    @ThigusQatar-bt6rs

    10 ай бұрын

    እኔም❤❤

  • @rayhanasharafa9657
    @rayhanasharafa9657 Жыл бұрын

    እናቶቻችን አላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከጤናም ጋር አላህ ይስጣቸው

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    እሪሀናየ በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ

  • @wollolegambomedia4323

    @wollolegambomedia4323

    Жыл бұрын

    አሚን ውድ እህቴ በቅንነት ሠብሥክራብ አርጊኝ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Жыл бұрын

    ፈጣሪ በእድሚ በጤና ያቆይልክ እናት ማለት በጣም ትልቅ ፍጥረት ነው ማማዬ እንወዶታልን❤❤❤

  • @hayat3804
    @hayat3804 Жыл бұрын

    ታድለህ እሺዬ እናትህን አኮራሃት አላህ ፈዦም አመት ከእድሜ ጋር ይስጣቸዉ 😭😭😭😭😭😭

  • @samarefayne3199
    @samarefayne3199 Жыл бұрын

    ለኢትዮጵያ ወጣቶች ብራንድ የሚሆን ልጅ ስለሰጡን እንዲሁም አሳድገው እዚህ ለማድረስ ለከፈሉት ዋጋ እጅግ የከበረ ምስጋና ይገባዎታል ። 🟩🟩🟩🟩 ኢትዮጵያዊያን 🟨🟨🟨🟨 በከፍተኛ ክብር 🟥🟥🟥🟥 ያመሰግንሆታል

  • @zewditubekele5820

    @zewditubekele5820

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ❤❤❤

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Жыл бұрын

    መጨረሻውን በእንባ ጨረስኩት እናት እኮ ልዩ ስጦታ ናት በምድር ላይ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት የኔ እናት

  • @emebetkebede5243

    @emebetkebede5243

    Жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @kidist1955
    @kidist1955 Жыл бұрын

    ዋውው ምርጥ እናት ኣሉኽ ደግሞም ቆንጆ 😘 እናትህን ነው የምትመስለው ፈጣሪ ኣምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏ጠንካራ እናቶች ያብዛልን እሸቱዬ ጎበዝ በርታ 😘🙏🙏🙏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Жыл бұрын

    በእውነት እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እናትህን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ካንተ ብዙ ነገርን ተምሪያለሁ ለናትህ ለቤተሰብ ለመላው ህዝብ ያለህ ትህትና በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ሁሌም ከፍ ያድርግህ በእውነት❤️❤️❤️❤️

  • @tilahunabate9795
    @tilahunabate9795 Жыл бұрын

    ማርያምን አለቀስኩ ብዙ ነገር ተሰማኝ እኔ አንድ ቀን በጣም በትልቅ ደረጃ አንተ ጋር ከ እናቴ ጋር መጥቸ እናቴን ለኔ የሆነችልኝን መካስ ፈልጋለሁ ....ይህን ስሜት እንዲሰማኝ አድርገህኛል አንድ ቀን እንተዋወቃለን .....

  • @tingirtyoutube8447

    @tingirtyoutube8447

    Жыл бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው ፈጣሪ ይርዳን

  • @milliontilahun1610
    @milliontilahun1610 Жыл бұрын

    እሼ በጣም እድለኛ ነህ እናትህ በህይወት ኖራ ይህን ስኬትህ ተመልክታ በማየቴ በጣም ደስህ ብሎኛል ለዚህ ያበቃህ የእናትህ ፀሎት ነው እና ጠብቃት

  • @hadiaminahadiyaamina2522
    @hadiaminahadiyaamina2522 Жыл бұрын

    እእእእእ😭የእኔ እናት የተቸገረች ይመስላን ነበር እናቶቻችን አሏህ ይጠብቅልኝ 🤲 እድሜያቸውን ፈጠራ ይበርክልን🤲

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 Жыл бұрын

    ተባረክ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ።የአለም፡ብድር፡ይግባህ፡እሸቱ፡መለሰየ እናት፡ምርቃት፡አጥንትን፡ያለመልማል።ከፍያለ፡እጀራ፡ይስጥህ።

  • @geraratube12
    @geraratube12 Жыл бұрын

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በስደት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እናንተ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራም ሆነ ለሀገር ለቤተሰብ መሰረቶች ናችሁና🙏

  • @wollolegambomedia4323

    @wollolegambomedia4323

    Жыл бұрын

    አሚን በተሠብ እንሁን

  • @yelshadaymeaza445
    @yelshadaymeaza445 Жыл бұрын

    ፀሎት የማይፈታው ነገር የለም 🙏 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የእሸቱ እናት🙏

  • @aminaadem4871

    @aminaadem4871

    Жыл бұрын

    እሸቱ እንወደሀለን

  • @aminaadem4871

    @aminaadem4871

    Жыл бұрын

    እሸቱን

  • @aminaadem4871

    @aminaadem4871

    Жыл бұрын

    እሸቱ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @afrohotel4166
    @afrohotel4166 Жыл бұрын

    Waw Waw Eshe big Man realy beloved Brother Eshe Thank you 🙏🙏🙏

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 Жыл бұрын

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጦት የርስዎ ምርጥ አስተዳደግ ነው አሼን የመሰለ ወንድም የሰጠን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 Жыл бұрын

    ወሮ ፋንታዬ እውነትም ጀግና እናት ! በመልካምነት ለሰው አርዐያ የሚሆን ልጅ ፈጣሪ ባርኮ ስለሰጦት እድለኞ ኖት :: እድሜ ከጤና ይስጥልን እናታችን :: እኞም መልካም ልጅ ለእናት ኢትዮጵያ ስለሰጡን እናመሰግናለን ::❤🎉

  • @meselebiru456

    @meselebiru456

    Жыл бұрын

    ገገረኘነደነየነደኘአኸኸዘጨሁሂሃሄህሆሇለሐረሰኸወዐተሠአነኑኑኒኒናኔንኖኖኗኗሀለሐመሠረሰሸቀወበቨነቸዘዘሀሀቸነሰአተጸኀፐገጨፈ ሰተ

  • @ethopia0995

    @ethopia0995

    11 ай бұрын

    Selhulume ngre egziabehare yimsegne❤❤❤❤❤

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን አንድነት ይስጠን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @etabuli6343
    @etabuli6343 Жыл бұрын

    አንተ የተባረክ ልጅ እንደዚህ አንደበተርተዑ የሆኑ እናት ስላለህ እድለኛ ነህ፣ እድሜ ይስጥልህ፣ ይህን ዝግጅት በማድረግህ ትመሰገናለህ።

  • @user-mi2vm1gu2t
    @user-mi2vm1gu2t9 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልህ መድሃኔዓለም ያሰብከውን ይሙላልህ ምንግዜም ፊተኛ ያርግህ እሼ❤

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊያን በፐርሰንት የብዙወቻችን ኑሮና እድገት በጣም በድህነት ነው ግን አልፎ እድሜ ሰጥቶ ሲታይ በጣም ደስ ይላል። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ!!!

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 Жыл бұрын

    እናትና ልጅ ቃላት ያጥረኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ🙏🙏🙏🙏 እሸቱ መለሰ አንተም እናትህን እንደዚህ ባማረ መልኩ ስላከበርክ አንተም ወልደህ ከብደህ በልጆችህ ተከበር! ተባረክ ወንድሜ!🙏🙏🙏🙏

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 Жыл бұрын

    ብዙ የኢትዮጲያ ህብረተሰብ እንድዓይነት የድህነት አስተዳደግ ነው ያደገው በእናት ፍቅር የተሞላው ይህ ግዜ ሁሌም ከጭንቅላታችን እንደማሐተም ታትሟል የትም እርቅን ብንሔድ ከእግዚአብሔር በዃላ እናቴ የማይል የለም ግን አንድአንድ ሰዉ አርእስቱ ሲኒሳ መስማት የማይፈልግ ብዙ ሰው አለ እናትን ግን ወደር የሌላት ሚስጢር የግላችን የምንተማመንባት ሚስጥራችን ናት እድሜ ጤና ለዓለም እናቶች 🌻🌻🌻

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያ እናት አላህ እረጂም እድሜ. ይስጣችሁ

  • @hayatebrahim4289
    @hayatebrahim4289 Жыл бұрын

    ማርኝ እናት ሀገሬ🇪🇹😭 ሳላነበው መፃፉ ለእኔ የተፃፈ መሰለኝ እርጅም እድሜ የምርጡ የሸየ እናት🇪🇹🙏❤

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Жыл бұрын

    ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው የጀግና። እናት❤

  • @sebletube7412

    @sebletube7412

    Жыл бұрын

    በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴዋ

  • @user-ox3mc9dr7e
    @user-ox3mc9dr7e Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እሽዬ ምርጥ እናት እኮ ነዉ ያለህ እዳተ ኮማዲ ቢሞክሩ ጥሩ ማህፀነ ብሩክ ኖት እናቴ

  • @ibrahimhussein8528
    @ibrahimhussein8528 Жыл бұрын

    Eshe you are so amazing man I love the way you love and respect your mom she is so brave mother.

  • @fatmahnoor1850
    @fatmahnoor1850 Жыл бұрын

    ማነው ይህን በሮግራም በጉጉት የሚጠብቀው❤❤❤❤❤❤

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Жыл бұрын

    እያለቀስኩም እየተደነኩም አየሁሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ከማለት ሌላ ምን ቃል ይገልፅሻልየሁላችን እናት ስለሆንሽ ነው አንቺ ብዬ ያልኩሽ የጀግና እናት ጀግና እናት ነሽ ክበሪልን ❤️

  • @user-hb5fx1qu8r
    @user-hb5fx1qu8r9 ай бұрын

    ድንቅ እናት በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርላቸው አሜን

  • @temesgenworku4400
    @temesgenworku4400 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ ለእናትህ ያለህ ቦታ አክብሮት ነው ለዚህ ደረጃ ያደረሰህ የ66 እጥፍ እድሜ ያኑርልህ እድለኛ እናት ናት፡፡ የልጅ ልጆችህን ለማየት ያብቃልህ🌹🌹🌹

  • @user-zp7gc9cu8m
    @user-zp7gc9cu8m Жыл бұрын

    ጀግና የወለደች ጀግና እናት 😍😍😍 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Жыл бұрын

    እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥልህ እሼ ምርጥ ሠዉ ተባረክ 💚❤️💛🥰🥰🥰

  • @asrattadesse2918
    @asrattadesse2918 Жыл бұрын

    የአለም እናት ክብር ይገባሻል እናት ስሟ አንድ ሆነብን ኑሪልን

  • @wollolegambomedia4323
    @wollolegambomedia4323 Жыл бұрын

    እሸን የሚወድ እናቱን የሚወድ የእናቶች ተምሣሌት ማለት የእሸ እናት አንዷ ናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር

  • @user-my9iu2rs8h
    @user-my9iu2rs8h Жыл бұрын

    ያአላህ ለእናቶቻችን አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ስጥልን ያረብ🤲🥰😍

  • @AaAa-uy8ny
    @AaAa-uy8ny Жыл бұрын

    ወንድሜ እሸቱ መለሠ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ላንተና ለእናትህ 🥰🥰🥰🥰

Келесі