ቤተክርስቲያኗን ያሳፈረዉ የግል አስተምህሮ ልዩነት አመጣ | እናት ቤተክርስቲያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Orthodox tewahido | አክሊለ | aklile

#orthodox #ethiopianorthodoxchurch #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ተናገር
ቤተክርስቲያኗን ያሳፈረዉ የግል አስተምህሮ ልዩነት አመጣ | እናት ቤተክርስቲያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | Orthodox tewahido | አክሊለ | aklile

Пікірлер: 26

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6xАй бұрын

    ክርክሩ ደስ ደስ ደስ ይላል ምክንያቱም እውነት ወደ ሆነው እግዚአብሔር መንገድ ያመለክተናል ይህ እንዳይሆን ቋንቋቹን ምን ደበላለቀው!!!

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219Ай бұрын

    ክርክሩ አስተማሪ እስካልሆነ ድረስ ባትለቁት መልካም ነው፤፤ ደግሞ በጸሎት ጀምሩ፤ በጸሎትም ጨርሱ

  • @RahwaRahwainv
    @RahwaRahwainvАй бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን ወንድሞቼ፡ መጽሐፍ ቅዱስ በራሳቹ ኣትፍቱት እነ አክሊል፡ ከትርጓሜ መምህራን ጠይቁ፡ ከነርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን፡ ከነ ሊቀ ሊቃውንት እዝራ፡ ከነ ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ እነዚ የመሳሰሉ መምህራን ኩጭ ብላችሁ ተማሩ። ቲኦሎጅ ምናምን ተምረናል ብላቹሁ ኣትደናገሩ፡ የኢትዮጵያ ቲኦሎጂ በሊቃውንቱ መመርመር ኣለበት። ወንድማቹ ከኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን።

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5grАй бұрын

    አክሊል ትክክል ነው

  • @logostewahedo
    @logostewahedoАй бұрын

    አክሊል አስተዋይ

  • @gisheba7022
    @gisheba7022Ай бұрын

    አኬ እነዚህ አደፉርስ ናቸው።ማንም ቀስ ነኝ ያለ ሁሉ መማርም አለበት ትክክለኛ የሆነውን አስተምሮ መያዝ አለበት አባት ስለሆነ ፉፁም አይደለሞ። አኬ አክባሪህ ነኝ ጎበዝ

  • @user-mt7cn5cr6x
    @user-mt7cn5cr6xАй бұрын

    ብርሃን ብርሃን ነው!!! ጨለማ ጨለማ ነው!!! ማለትን ማን ወሰደባችሁ ቃሉን ስለምን ፈራችሁት እግዚአብሔር የቅርብ እንጂ የሩቅ አይደለም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @henokkurabachew7957
    @henokkurabachew7957Ай бұрын

    እሬ አኬ ምን ሁነው ነው በስመ አብ በዝህ ደረጃ 😱

  • @relaxingthoughts9725
    @relaxingthoughts9725Ай бұрын

    ችግሩ 1. የቤተክርስቲያን ትምህርትን በጥቅስ ብቻ ለመበየን መመኮር 2. ተዋረዳዊ (ሄራርኪካል) የሆነ አስተምህሮን በቡድን ውይይት ቅርጽ ቀይሮ እንደፈለጉ ሐሳብ መሰንዘር 3. ምንም ሳይማሩ አዋቂ ሆኖ መገኘት ናቸው፡፡ ቀዲስ ዲበኩሉ እዚህ ወርደው አይጨቃጨቁ አክሊል በዚህ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጉዳዮች ላይ (በነገረ ሥጋዌ፣ ሥላሴ ወዘተ) ብዙ እንግዳት ትምህርቶች አሉት፡፡ ሐይማኖትና ፍልስፍና የመጽኸፍ ቅዱስ አረዳድ ችግር አለበት፡፡ አክሊል ከሶሻል ሚዲያ ርቀህ ጽሞና ብታደርግ ጥሩ ነው፡፡ ራስህን እንዳታጣ ተረጋጋ፡፡

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676Ай бұрын

    Aklil kenzhe gar atchlachek.

  • @fintweshetu2999
    @fintweshetu2999Ай бұрын

    ሚዲያ ላይ ወጥቶ መጨቃጨቅ ምን የሚሉት ነው, አክሊል ታላላቆቹን መስማት ነበረበት

  • @zinasha-od7ul

    @zinasha-od7ul

    Ай бұрын

    አክሊል እውነተ ሰላለወ አነጂ ትግስተኛ ነው ታለቅ ስለሆኑ ሲየጣምሙ ዝም ይበል

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280Ай бұрын

    እኔ ምለው ግን አኬ እግዚአብሔር ለማለት እግዚያዬር ምትለው ነገር ምንድነው

  • @user-qt2vu3pb7h
    @user-qt2vu3pb7hАй бұрын

    Tikekel nk mikey

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676Ай бұрын

    Eghe swy kalkerkrna klchkchk aywkum.kmikrkru MTSELY YSJALAL

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676Ай бұрын

    Enbch awkneg mltchun akum.abt khonu bwst mnager cechsl .krket lmn asfelg.

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313Ай бұрын

    Aye miki yalalewun joroh keyet semaw, esti mejemerya madmet temar

  • @lemlemhaile3387
    @lemlemhaile3387Ай бұрын

    በቃችሁ ሁሉም አዋቄነኝ ሲል መጥፏ ነው

  • @yeshiwasmesfin940
    @yeshiwasmesfin940Ай бұрын

    የቂቤ ገበያ😢! አሁን ከነዚህ እንኳን የእግዜሩን የምድሩንም መማር ይቻላል?? በዕውነት ለቤ/ክ እና ለምዕመኑ ከእነዚህ ወመኔዎች የበለጠ ጠላት አላት??🎉

  • @bezaseleshi

    @bezaseleshi

    Ай бұрын

    ይሄ ህዝብ ባለጌ እንደሆነ በአንዳን ኮመንታተሮች አየው ያሳዝናል ብዙ ነብስ አድነዋል እነሱን እንዳትናገር

  • @solomongetachew7227
    @solomongetachew7227Ай бұрын

    አርስታችሁ ምንድ ነው

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847Ай бұрын

    ዮቲበሮች ነገር ይዞ ለመሮጥ አትፍጠኑ ለምትጽፉት እርዕስ ተጠንቀቁ

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5grАй бұрын

    አክሊል እውነቱን ነው አክሊል ምን አጠፋ ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገርው ቄሱ ሰው ነው ሊሳሳቱ ይችላሉ የግድ አባታችናቸው ስለተባለ አይደለም አክሊልም እንደዛው አክልል አላጠፋም

  • @tamratzeto
    @tamratzetoАй бұрын

    😂😂😂😂 ቤትሽን ሳታፀጂ ጴንጤ ጴንጤ ትያለሽ አዴሜ ።። አክሊለን መስማት ነበረባችሁ ቀሲስ ብሎ ጨዋታ የለም ቃሉ ብቻ እውነት ነው

  • @lemaable
    @lemaableАй бұрын

    አክሊል ያለው ልክ ነው ፡ ኦርቶዶክስ ቤት ትልቅ ሰው ካልሆነና ፆፂሙን ካላስረዘመ ልክ መሆን አይችልም ። አኬ በርታ ለወንጌል እንጂ ለሀይማኖት አለመቆምህ ይደነቃል !

  • @ephiremtesfaye4832
    @ephiremtesfaye4832Ай бұрын

    አረ እፈሩ አሁን ምንድን ነው የምታስተምሩን ተዋህዶ እንዲህ አታስተምርም እናንተ እንዲህ እየሆናቺህ ለሰዳቢ ትሰጧታላችሁ

Келесі