No video

"ቤተ ክርስቲያኑ ሕገ ወጥ ነው፤ ይህንን ብልጭልጫችሁን አንሱ አሉ"

"እኛ አራት አመት ሙሉ ጠይቀን አንድም መልስ ያላገኘን ፤ በአንድ ወር ጥያቄ መልስ ተሰጣቸው።"

Пікірлер: 411

  • @EOTCMK
    @EOTCMK4 жыл бұрын

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share kzread.info

  • @hiwotm3254

    @hiwotm3254

    4 жыл бұрын

    ስለሰጣችሁን መራጃ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቦታውን ቤቱ ማደርያው እንዲሆን ከፈቀደ የሱን ሀሳብ እና ፍቃድ ማን ሊሽረው ይችላል

  • @meseretedayewu2162

    @meseretedayewu2162

    4 жыл бұрын

    የዚህን ሄደትናፍፃሜ እንድታቀርቡልን በድጋሜ

  • @user-go2cp9fn7q

    @user-go2cp9fn7q

    4 жыл бұрын

    ለምድነው ቆይ ሰላማዊ ሰልፍ የሠረዛቹትን አሁን የማታረጉት እናተ ቢያስ እደሁስታዝ አቡበከር የፌስቡክ ፔጅ ታሳላቹ ባለፈው ሁስታዝ በፃፈው ፁፍኮነው 400መቶ ካሬ የተሠጣቸው

  • @user-vx3gp2bc5n

    @user-vx3gp2bc5n

    4 жыл бұрын

    በርቱ

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    4 жыл бұрын

    በርቱ ማህበረ ቅዱሳን ወደ ገጠርም እየሄዳችው ብታስተምሩ።

  • @user-gg3df7dz2g
    @user-gg3df7dz2g4 жыл бұрын

    እኔ የምሰጠው አስተያየት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ላይ ትልቅ ድክመት አለ። 1) ድክመታችንን አይተው ነው በቁማችን የሚዘርፉን። 2 ) በሀጢያታችን ነው እግዚአብሔር አህዛብን ወይም ካህድያንን ልብ ሰጥቶ ያዘዘብን። ~~የዚህ መፍትሔ ንሰሐ ማስገባት ወጣቱን መጠጥ ቤት ጭፈራ ቤት እና ያላስፈላጊ ቦታ ያሉትን ወደቤተክርስቲያኑ የመሰብሰብ የማስታማር ግዴታ የአባቶች ነው። ጠንክሩ በርቱ ጸልዬ ፍቅር ይኑረን አንድነት ይኑረን ተዋህዶ ብቻ በሚለው ስሩ ዘር በሄር የሚለውን ኦርቶዶክስ እንጂ ሌላ ሀይማኖት ተከታይ አይከፋፍሉም። ስለዚህ ፍቅር ጎድሎናል ቃሉን እያወቅን አላከበርነውም። ትንቢቱም ደርሳል ንሰሐ ግቡ ወጣቶች ንሰሐ ግቡ ጌታ ሆይ ና።

  • @ethiolove3144

    @ethiolove3144

    4 жыл бұрын

    Tikikil

  • @eagle4452

    @eagle4452

    4 жыл бұрын

    ትክክል ። ግን ይህ ደም የተከፈለበት መሪት ለ ኦርቶዶክስ መሰጠት አለበት ።

  • @user-gg3df7dz2g

    @user-gg3df7dz2g

    4 жыл бұрын

    አዎን ግን ከመንግሥት መፍትሔ ታገኛለች የሚል የተዋህዶ ቤተሰብ ተሳስቷል መንግሥት ሊያጠፋን ነው የመጣው መፍትሔ ከእግዚአብሔር ነው ተስፋችንም እርሱ ነው።

  • @eagle4452

    @eagle4452

    4 жыл бұрын

    @@user-gg3df7dz2g ትክክል ተስፍችን እግዚብሄር ነው ግን መንግስትን እንለይ አብይ አህመድ ወይ ታከለ ኦማ ፓሊስን ግደሉ ብለው አላዘዙም ፣ የ ቀበሊ 24 የተናገሮትን መስማት በቂ ነው ታርጋ የሊለው መኪና ይዘው ነው የመጡት ከ መንግስት እንዳልተላኩ እናውቃለን ብለዋል በግልፅ ተናግረዋል ፣ ከ ታሰሮት ፓሊሱች 7 ከ አንድ ብሄር የመጡ ሆን ብለው መንግስትን ከ ህዝብ ለማጣላት የ ተጠነሰሰ እንደሆነ የ አደባብይ ምስጥር ነው ሊላው ኦርቶዶክስ ላይ ለዘላለም ሲሰራ የነበር የ ጥላቻ ስብከት አሆን ውጢቶ እየታየ ነው

  • @user-ko6cu2fy1o

    @user-ko6cu2fy1o

    4 жыл бұрын

    አይ ወገኖቻችን የኛዎቹ አባቶች በባዶ እጃቸው ይሆናል የሚመላለሱት ሌሎቹ ደግሞ በመኒ ይሆናል ግን ግን የውነቱን የሚፈርደውን ግን እኛ ይዘነዋል ጊዜ ይረዝም ይሆናል እንጅ

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele19604 жыл бұрын

    ይህ ቦታ በፍፁም ለወሰድብን አይገባም የወንድሞቻችን ደም በከንቱ አይፈስም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema16204 жыл бұрын

    የወንድሞቻችን የሰማዕታት ሀውልት ካላቆምን ከምር ሞተናል በኛ ደም ላይ የዮናታን ቅቤው አዳራሽ ከተሰራ እመኑኝ የሞት ሞት ነው ቤተክርስትያን ሆይ ክብርሽ ሲዋረድ ከ ማየት ሞታችንን እንመርጣለን #ኢታርእየነ_ሙስናሃ_ለቅድስት_ቤተክርስትያን

  • @tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513

    @tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513

    4 жыл бұрын

    Sejmer yekber sen serat ezaw nber mahon yenbrbet

  • @amenamenamenkw8600

    @amenamenamenkw8600

    4 жыл бұрын

    Tesfamariam Tessema የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድ እውነትነው ቤተክርስቲያኗ ቦታው ላይመሰራትአለበት የወንድሞቻችን መታሰቢያ አውልት መቆም አለበት እንጂ የፔንቴ አዳራሽ ተሰልቶ ልጆቻችን ሊያጠፉአይችሉም ከንቲባው ባስቸኳይ መልስ መስጠት አለበት ፈጣሪ አገራችንና ቤተክርስቲያናችን ከጥፋት ይጠብቅልን

  • @user-je9no6sf8j
    @user-je9no6sf8j4 жыл бұрын

    ለዚ ድፍረታቸው እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸዋል የእኛም ሀጥያት ብዛት ነው እግዚአብሔር እንዲ አይነት ነገር የሚያመጣብን እኛ ወደ እግዚአብሔር በንስሃ ልንመለስ ይገባናል አባቶች በዚህ ጉዳይ ላይ ጥብቅ እርምጃ መውሰድ አለባቸው ይሄ ቦታ ለቤተክርስቲያን ነው መስጠት ያለበት።

  • @solomontessema3410

    @solomontessema3410

    4 жыл бұрын

    ስርኬ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ፍቅር ነው tekekele hulume yamehinawu egzbeherare baley nawu Haylu ya Catarina nawu

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፈረድ ቤተ መንግስቱን የተቆጣጠሩት መናፍቅ እና አህዛብ እኮ ናቸው የተዋህዶ ልጆችን ትያቄ አይሰሙም

  • @mhiret
    @mhiret4 жыл бұрын

    ይሄ ደም የፈሰሰበት ቦታ የግድ ቤተ ክርስቲያን በእጇ ልታስገባና እያንዳንዱን ሂደትም በየጊዜው ለህዝብ ይፋ ልታደርግ ይገባል::

  • @Samsung-jd6bj

    @Samsung-jd6bj

    4 жыл бұрын

    Awo

  • @samsunggallery2358

    @samsunggallery2358

    4 жыл бұрын

    እሄ የሰው ጅብ መች ይሰጠናል ብለሽ ነው እሱ አላማው ተዋህዶ ለማጥፋት ነው እንዲህ ሲበድለን ደማችንን ሲያስፈስስ እግዚአብሄር ሰይፉን እንዳይልክበት

  • @tewodrosshiferaw5617

    @tewodrosshiferaw5617

    4 жыл бұрын

    BETEKERESTYAN BECHA SAYEHON EGNAM ANDLAY HONEN MAGEZ GEDETACHEN NW

  • @emebetbekele6000

    @emebetbekele6000

    4 жыл бұрын

    ⛪⛪⛪yesra.

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c4 жыл бұрын

    ቢሸጡት እንኳ አዋጥተን እንገዛዋለን እንጂ የወንድሞቻችን ደም የፈሰሰበት ቦታ ጣኦት አይሰራበት የኛ የተዋሕዶ ልጆች እንገዛዋለን ምንም ቢሆን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala76734 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታዬ አምላኬ ሆይ አተ ፍርዱን ፍረድ አተ የልጆችህን ደም ተመልከት አተ በአረመኔ ሰው መሰል ሴጣኖች የተደፈረችውን ቤትህን ተመልከት ፍርዱን ፍረድ ለአረመኔ ነብሰ በላወች አሳልፈህ አትስጠን

  • @hannasesay1580
    @hannasesay15804 жыл бұрын

    ልቦና ይስጣቸው ዳሞ ብልጭልጭ አሉን እውነት እግዚአብሔር ይፍርዳል የሞቱቱን በፃደ ጋኔት ያኑርለን 😭😭😭

  • @saranoora5692
    @saranoora56924 жыл бұрын

    ክረምት ወጣቱን ሰብስቦ ያሁሉ ቤተክርስቲያን በተቃጠሉ ከቀናት በኋላ በሚድያ ወጥቶ ተዋህዶ ዝም በማለቴ ብሎ በተናገረው ንግግር ውስጥ ድብቅ ነገሮች እንዳሉ በግል ጠርጥሬያለሁ ኦርቶዶክሳውያን እናስተውል መናፍቃንና አህዛብ ለቤተክርስቲያን መልካም አያስቡም እኛው ለእኛ ማሰብ ሃይማኖታችንን ክብር እንዲሰጡ እስከ ጥግ መኬድ አለበት በርቱልን ቦታውን አስመልሱ አርቲስት ዮናታን የድንግል ልጅ ይፋረዳችኋል ቀናችሁን ጠብቁ እንደማትረባ ያወኩት ለድንግል ማርያም የሰጠኸውን የማቃለል ንግግር የሰማሁ ቀን ነው ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s4 жыл бұрын

    የወድሞቻችን ደም የፈሰበት ነው ቤተክርስትያን መሰራት አለበት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-fb9kd1uf5p
    @user-fb9kd1uf5p4 жыл бұрын

    የወድሞቻችን ደም የፈሰሰበት ነዉ አሳልፈን አንሰትም ህይወታችን ማለፍ ካለበትም ወደዋላ ኣንልም

  • @Samsung-jd6bj

    @Samsung-jd6bj

    4 жыл бұрын

    Enm edzawu new

  • @natiman5850

    @natiman5850

    4 жыл бұрын

    Kkkkk esun fukera akefehe tegnabet aygenebam

  • @user-vx3gp2bc5n
    @user-vx3gp2bc5n4 жыл бұрын

    ያሳዝናል በጣም በግድ ይህ ቦታ ቤተክርስቲያን መሆን አለበት የወንድሞቻችን ደም ፈሶበት አይቀረም ሌላም እንስራበት ቢሉ አይሰራም

  • @meleseroba2348
    @meleseroba23484 жыл бұрын

    በቅድሚያ ይህንን መረጃ በንደዚህ መልኩ አቀናጅቶ ያዘገጋጀዉን አካል ከልብ እያመሰገንኩ በቀጣይ ቅዱስ ሲኖዶሱ ለጠፋዉ ንብረት ና ለተፈጸመዉ ድርጊት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ክስ እንዲመሰርትልን ጠይቃለው

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p4 жыл бұрын

    መህበረ የቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን። የኛ ድምፆቻችን እናንተ ናችሁ በርቱልን በርቱልን እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን። ከክፉ የፈተና ይጠብቃችሁ። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እኛም በውጪ አገር የምንኖር ከጎናችሁ ነን አካውንት ክፈቱን እንረዳችኃለን ከመድሀኒያለም ጋር። አሜን አሜን አሜን።

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p4 жыл бұрын

    ,አቤቱ የጌታ ሆይ ተስፋችን አንተ ብብቻ ነህ። እንደ በቸርነትህ ብዛት ሰላሙንና ፣ ምክርህን እና ፍቅርህን አድለን። ላንተ የሚሳንህ አንዳችም ነገር የለም። ለአጥፉዎች ልቦናቸውን በበጎ አመለካከት መልሰልን። ለአገራችን የሚበጃትን ሕግ አስከባሪ መንግሥት አንተ ላክልን። ሐይማኖታችን ጠብቅልን እኛም አሰከመሰዋት እንታገላለን። ለሞቱት ወንድሞቻችንን በዓፀደ ገነት ነፍሳችውን ያኑርልን ወሰብኃት ለእግዚአብሔር ፣ ወለመስቀሉ ክብር ፣ ወለ ወላ ወላዲተ ቅድሰት ድንግል ማሪያም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደምምም

  • @ferahewotetedasse9165
    @ferahewotetedasse91654 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ግን ኦርቶዶክስ ሁሌም አሸናፊ ነች የተጎዱትን እግዚአብሔር ይማራቸው🙏🙏🙏

  • @AMAW24
    @AMAW244 жыл бұрын

    ፓስተር ዮናታን በእውነት መልካም ወጣትን ለማፍራት ከሆን የሚለፋው በመጀመሪያ ይህ የተቀበለውን መሬት ለሚገባትና ቀድማ ይዞታውን ለጠየቀችው ተዋህዶ ቤ/ያን እንደሚገባት ሲያሳስብ ብቻ ነው ለእውነት ሳይቆሙና የራስን መልካምነት ሳያሳዩ መልካም ወጣት ማፍራት ይቻል ይሆን ?

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r4 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይሁናችሁን በሰማህታቱ ስም ቤተክርስቲያን መሰራት አለበት

  • @shewalove6943
    @shewalove69434 жыл бұрын

    እህህህህ ዮናታን የስራህን ይስጥህ ዛሬ በገንዘቡ ተመክቶ ይሄን ሁሉ የሚያደርገው

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam22074 жыл бұрын

    የሰማይ አባታችን ይቅር በለን:: ይህ ሁሉ ድፍረት በእኛ አንድ አለመሆን ነው:: እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን🙏

  • @gex8278
    @gex82784 жыл бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳየኝ እናተ መናፍቆች

  • @habeshamedia2121
    @habeshamedia21214 жыл бұрын

    Medahanalem yistachihu!!!!!!!!!

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93324 жыл бұрын

    በርቱ ወቅታዊ የሆኑ ጉዳዮችን ስለምታቀርቡ ተመራጭ ያደርጋችኋል።

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom21124 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @selamtube4056
    @selamtube40564 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች አንድ ነገር አለኝ በአሁን ሰአት ላይ የማልደግፈው ቀኝክን ሲመታክ ግራክን ስጠው የሚለው ቃል እስካሁን ዝም በማለታችን ብዙ አብያተ ክርስቲያናት ወደሙ ብዙ ምእመናን ታረዱ ጽላቱን ወሰዱ ዝምታው በዛ እግዚአብሄርኮ ቤቴ የንግድ ቦታ አይደለም ብሎ በታትኗቸዋል አይደለም ቤተ መቅደሱን ማቃጠል መዳፈር ቀርቶ በቤቱ ዝም አላለም ክርስቶስም ይብቃን ዝምታው

  • @user-mv5sq2sp8y
    @user-mv5sq2sp8y4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልስ አለው እንታገዝ ለሱ ቢሰጠውም መጨረሻው አይምራም ቦታው የሰማእታት ቧታ ነው ደሞቸውም አይስቀምጣቸውም

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e4 жыл бұрын

    እውነት ለእዝብ ከቆማቹ የእዝብን ድምፅ ስሙ ቤተክርስቲያን እዲሰራ መፍቀድ አለባቹ ለእምነታቸው የተሰውት ወድሞቻችን መታሰቢያ ይሁን እግዚያብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግ እዝቦቿንም ይጠብቅ አሜን አሜን አሜን

  • @shewalove6943
    @shewalove69434 жыл бұрын

    አዎ ደማቸው በፈሰሰበት ቦታ ሀውልታቸው እንዲቆም እንፈልጋለን እንደገና ህመም እንዳትጨምሩብን

  • @plazatrue5th372
    @plazatrue5th3724 жыл бұрын

    አምላከ እስራኤል ሆይ ምነው ዝም አልክ እስራኤልን ከግብፅ ነፃ ያወጣህ አምላክ ኡትዮጲያን ተመልከት ።ግን እምዬ ተዋህዶ ምን አጠፋች ይሄ ሁሉ ግፍ መከራ በሷላይ መከራ

  • @abelbirhanu6114
    @abelbirhanu61144 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ከማቸውን ግዜ በለህ በእምናተችን ልንጣነክር ይገባልና የማንቀያ ደውል የምያስፈልገን ነው

  • @mesismart1332
    @mesismart13324 жыл бұрын

    የራሄልን እንባ የተቀበለ አምላክ የእኛንም እንባ ይቀበለን የሞቱትን ነፍሳቸውን በገነት ያኑሩልን ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu57174 жыл бұрын

    ወንድሞቻችን ሰማአት የተቀበሉበት ቦታ በስማቸው ቤተ ክርስቲያን መሰራት አለበት በእውነት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ተደፍራለች እግዚአብሔር አምላክ ሰው ያስነሳላት እንጂ😭

  • @sebleeyas9256
    @sebleeyas92564 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይዘከረን መፍትሄው ከላይ ብቻ ነው

  • @user-mx4up6vl6v
    @user-mx4up6vl6v4 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይፈርዳል ኣይዛቹ እንፀልይ ኣብዝተን እንፀልይ እኛ ናሸንፋለል ብንሞት እንካ የሰማእታት ኣክሊል እንለብሳለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @zabiiwaltewald6223
    @zabiiwaltewald62234 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለባለስልጣኖች ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @sarasera5195
    @sarasera51954 жыл бұрын

    ይህ ሀሉ ደም ፈሷ ዝም ይለም ከሸጡም መላ የኦርቶዶክስ እምነት አዋቶ ቢሆንም እንገዛለን

  • @asnakohilina981
    @asnakohilina9814 жыл бұрын

    እግዝያብሄር ይረዳን

  • @genettube527
    @genettube5274 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው በእውነቱ

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ማህበረ ቅዱሳን በርቱ እመብርሃን ትርዳቹ እስከመጨረሻ ታጽናቹ

  • @meazateshome1715
    @meazateshome17154 жыл бұрын

    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ምህረትን ይቅርታን ስጠን አሜን!!

  • @sofyabm2178
    @sofyabm21784 жыл бұрын

    ይህን ያደረገው የኛ ድክመት ነው አሁን ይህንን ቦታ ማስመለስ አለብን ምክንያቱም የፈሰሰው ደም ይፈርድብናል የኛ ልጆች ደማቸውን ነብሳቸውን ገብረው ማንም መናፍቅ ቦታው ላይ መፈንጨት የለበትም ሁላችንም እንነሳ ይህ ለኛ ሞት ነው ሲነዶሱም ቢሆን የነብስ ክፋያ መክፈል አለበት ይብቃን መረገጡ ይብቃን ይህ የቁም ሞት ነው

  • @meskigetachew7263
    @meskigetachew72634 жыл бұрын

    egziabher yiferdal

  • @aynalemdeme2550
    @aynalemdeme25504 жыл бұрын

    betam yasaznal yanadidal gin beteamir melakek yelebinm keld yelm

  • @user-xn3uv7vq1d
    @user-xn3uv7vq1d4 жыл бұрын

    ድንግል ሆይ ልጅሽ ይቅረይለንዘንድለምኝልን በጣም ያዛዝነል

  • @tigstnani2841
    @tigstnani28414 жыл бұрын

    Yasazinal betam egzer yefered

  • @user-uc1sq2wf4n
    @user-uc1sq2wf4n4 жыл бұрын

    ባታውን አንለቅም ከኛ የሚጠበቀውን አምላክ እደረዳ ን ሀላፊነታችንን እንወጣ እንቃ ተዋህዶ የሰማዕታቱ ደም ያፋርደን

  • @yonasworku1382
    @yonasworku13824 жыл бұрын

    ሲኖዶሱም ሆነ ማህበረ ቅዱሳን አንገታችንን ነው ያስደፋችሁት ምን እንደሚያስፈራችሁ አይገባኝም ምዕመኑ እንዳይታገል ማለቃቀስ ብቻ ነው የምታቀርቡት፡፡ ሰልፉን ከመንግስት ጋር ሁናችሁ አስቀርታችሁ መከራችንን አበዛችሁት

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian64794 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላካችን እንደ ኃጢአታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ምህረትን ያድርግልን✟❤ ስለ ታላቅ ስሙ ለቅዱሳን አባቶቻችን ስለ ገባላቸው ቃል ኪዳን በግፍ ስለፈሰሰው የልጆቹ ደም ብሎ ይማረን ይቅርም ይበለን አፅራረ ቤተ ክርስቲያንንም ያስታግስልን። የሰማዕታቱ ደም በፈሰሰበት ቦታ ላይ ቤተ ክርስቲያን እንድታነፅ ያድርግልን✟

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi54974 жыл бұрын

    መሪው እኮ ጴጤነው ከቲባውም የነሡነው ምነው በአንድቀንስ እዴት አይሰጥ ሀሀሀ ለኛ ጥይት ለነሡ ዶላር ነው እህህ ተዋህዶ እናቴ

  • @astertegaye1245
    @astertegaye12454 жыл бұрын

    እናት መናፍቆች መጥፊያችሁ ስለደረሰ አቀዠቀዣችሁ በማን ምልጃ ፀሎት በማንኛው ስራችሁ ልድኑነው እኛተዋህዶዎች ግንሀፅያት ብንሰራእኻ በወላሊተ አምላክ በፃርቃን ሰማእታት በቅዱሳን መላእክት አማላጅነት ስለምናምን ስለእነሱ ሲልይምረን እናእድናለን አዎእድናለን የዳውይት አምላክ ፍርዱን ይስጥ ይህቦታ ግንየተዋህዶ ነውወድሞቻችን ደማቸውን ገብረውበታል

  • @user-gq9go6em7u
    @user-gq9go6em7u4 жыл бұрын

    ቦታዉ ቤተክርስቲያን ይሰራበታል።

  • @ManaliBish

    @ManaliBish

    4 жыл бұрын

    Awo bizegeyim yemikedemew yelem

  • @natiman5850

    @natiman5850

    4 жыл бұрын

    Mechem ayaserabetm .... yenefekachuhal belechilecham hula

  • @Sam-ct9kv

    @Sam-ct9kv

    4 жыл бұрын

    man afehem yzgaww Medhanie alem abate koshasha

  • @sgycjhh8561
    @sgycjhh85614 жыл бұрын

    አቤቱ የሁንብንን አስብ እውነትኝው ንውስ እግዚአብሔር በችርንትህ አስበን አምላከ ቅዱሳን

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt86934 жыл бұрын

    ዎገኖቼ እኛ ከማንም ፀብ የለንም ብቻ እግዚአብሔርን እንለምን እንፁም እንፀልይ ከዛ ጠላት ሁሉ በእኛ ላይ ስልጣን የለውም ልብ በሉ እኛ ሆዳችንን ከመሙላት ይልቅ ወደ እግዚአብሔር እንፀልይ እናልቅስ።

  • @solomedia1519
    @solomedia15194 жыл бұрын

    Mahibere Kidusan Organization is best of best to Ethiopian Orthodox Tewahedo Church!!!

  • @abelbewenet980
    @abelbewenet9804 жыл бұрын

    Dena Egzisbher alen

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee7754 жыл бұрын

    Ethiopia this time not government adesse abeba tense 💚💚💚👆👆👆👆❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-xp2mh4lr8p
    @user-xp2mh4lr8p4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሀገራችንንም ምህረት ያድርግላት

  • @meskeremdemssie2655
    @meskeremdemssie26554 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፍረድበት የዮናታንን መጨረሻ ያሳየን

  • @mekdesmekdes6036
    @mekdesmekdes60364 жыл бұрын

    ድሮስ ፓስተር አብይ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶእምነትን ተክታይን ጥያቄ መች ይመልሳል ክቲባውስ ዝም ይህንን እያየ ዝም እሚለው ብቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥልን የውድሞቻችን ደም ይፍርዳችሁ

  • @feraydarebe7252

    @feraydarebe7252

    4 жыл бұрын

    abeye eko menafek bete new abye yedefak

  • @tutusis1029
    @tutusis10294 жыл бұрын

    ሁላችንም ሀላፊነት አለብን በገንዘብ ማይተካ የሰው ህይወት ነው የተከፈለበት ሙስና ባይኖረበት ጨለማን ተገን አርገው ወንጀል የፈፀሙት ሳየንስ መሬቱን መንጠቅ ያማል

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome62384 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርዳልን በዚህ ቦታ በወንድሞቻችን ስም ቤተክርስቲያን መሠራት አለበት እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን

  • @zedmamyu6096
    @zedmamyu60964 жыл бұрын

    Egeziabehar amelak feredon yasayan

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew4 жыл бұрын

    ያሳዚናል በጣም ያማል እኛዉ ነን ሀይማኖታችንን ያሲደፈርነዉ አክብረን ማሲከበር አቅቶን የኛ የሀይማኖት አባቶችን እኮ ህዚቡ ቀድማቸዋል ያሲደፈሩን እሲኪ ማነዉአሁን እንኳንስ ሚጮህ መሪ አለው ወይ?

  • @mariamtube3804
    @mariamtube38044 жыл бұрын

    አይዛችሁ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይፈርዳል ፣ እንጸልይ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ

  • @biiftuoromiya5201
    @biiftuoromiya52014 жыл бұрын

    Egzaber hoyi zimi Atihilim😭😭😭

  • @astermandefro3831
    @astermandefro38314 жыл бұрын

    እግዛቤር፣መለስ፣አለው

  • @tewulgnshibabaw5851
    @tewulgnshibabaw58514 жыл бұрын

    መድኃኔዓለም ሁሉን ያደርጋል እኛ ሥራችን እንጀምር የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል አይደል የተባልን፡፡

  • @user-nb7yp4tj2y
    @user-nb7yp4tj2y4 жыл бұрын

    ያሳዝናን በጣም አይ አምላኬ ከቶ እስከመቸ😭😭☝☝

  • @user-tz3un6mj1w
    @user-tz3un6mj1w4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርዳል ብዘገይም የምቀድመው የለም

  • @sagasaga6508
    @sagasaga65084 жыл бұрын

    Fetariy frde yestalw bzegyeme yemkdemew yelme

  • @teklerishan4544
    @teklerishan45444 жыл бұрын

    Abete defrete geta hoye be Mehretehe asbene abete

  • @user-cs1qf8ej1e
    @user-cs1qf8ej1e4 жыл бұрын

    አቤቱ የሆነብንን አሰብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b4 жыл бұрын

    y ewnete Amlake ferdune yeste

  • @samsunggrandprimepro6617
    @samsunggrandprimepro66174 жыл бұрын

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሆን እስኪ ከሌላ እንማር ወንድሞቻችን ሰማትነት የተቀበሉበት ብዙዎቹ የቆሰሉበት ይህ ቦታ ብዙ ተለፍቶበታል ስለዚህ ሊሰጣቸው ይገባል ምእመናን ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አለብን ይህ ቦታ ሰማትነት በተቀበሉት ቤተክርስቲያን መሰራት ካልታቻለ ግን መክፈል ያለብንን ምዕሷት እንከፍላለን አንድ እንሆን

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d4 жыл бұрын

    *እግዚአብሔር ይፋርዳል የእውነት*

  • @user-uk6wr3bt1k
    @user-uk6wr3bt1k4 жыл бұрын

    ኦ ኦ አምላክ ሆይ አተ ፍረድ

  • @abebechetecha4645
    @abebechetecha46454 жыл бұрын

    አንድነታችን የታለ አሁን እኮ በሀሳብ እንኳን አንግባባም አንዳንድ መምህራን እርስበራሳቸዉ ይነቃቀፋሉ ጅብ በቀደደዉ ሆነና ነገሩ መምህር ምህረተአብን የሚወቅስ በዝቷል ምዕመናንን ሰብስቦ ንቁ ባለ ። መወቃቀሱን እንደርስበታለን እባካችሁን መምህራን ተባብራችሁ ቤተክርስቲያኑን አስከብሩ ምዕመናንን አፅናኑ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናይ ያድርገን።

  • @sarasera5195
    @sarasera51954 жыл бұрын

    ዝም አይብልም ለም ይአለም ጥሩነት አይሁንም የወንድሞቻች ደም ይፈሰሰበት ነው መንግሥት ወደደም ጠልም ይሥራል አባቶቻችን ዝም አትበሉ በየቤተክርስቲያኑ ድምፅ ይወጣ መሞት ወይም መኖረ ነው ክርስቲያን ሞት አይፈራም አቤቱ ፈጣሪ እርዳቸው

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54854 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል መልስ አለው በጣም ያስዝናል ለመነፍቅ መስጠት ያሳዝናል ነገ ምን እንደሚመጣ አልገባቸውም ከባድ ቁጣ ነው

  • @ManaliBish
    @ManaliBish4 жыл бұрын

    Egzio mahrene kerstos

  • @samrawitabera3728
    @samrawitabera37284 жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር አንተው ፍረድ በቤተክርስቲያን ላይ እንዴት እንዲህ ያደርጋሉ።

  • @shewalove6943
    @shewalove69434 жыл бұрын

    ለማናገር የማይፈልጉትን ሀሰተኞች ስለሆኑ ነው መቼም ቢሆን ዝም ብለን ልንተዋቸው እያስፈልግም ቆራጥ ሁኑ

  • @sairkisairki3906
    @sairkisairki39064 жыл бұрын

    እዉነት እግዛቤሄር ዪፍረድ

  • @user-mi4nm4wd2p
    @user-mi4nm4wd2p4 жыл бұрын

    እስቲ እንፃ ቤተክርስቲያንን አነፅን የኦርቶዶክስ ምህመን ዛሬ የት ነው ያለው እስቲ ከላይ እስከ የሰርክ መምህራን አንድ ሁኑ በቃለ እግዚአብሔር ኑሩ በሕይወታችሁ በኑሮአችሁ ስበኩ ሰውን አንፁ ለንስዓ አብቁ ጭብጨባና እልልታ ፈላጊ መምህራን ይመርመሩ እንደ በጋሻው ብዙ ነፍሳት ለመዋጥ የተዘጋጁም አሉ ሁሉም ባለ ግል ቻናል ሁሉም ተከታይ ፈላጊ አይሁን አንዲቷ የምህመን ነፍስ ዋጋ ስጥዋት የበግ ለምድ የለበሰውን አባቶች ፈትሹ መርምሩ እግዚአብሔርን ፍሩ እራሳችሁን መርምሩ በቃ ወደራሳችን እንመለስ ቤታችንን እንጥረግ እንወልውል እግዚአብሔር ወደኛ የሚቀርብበት ነገር ይኑረን ሆ ካለው ሆ ማለት ይቅርብን የልባችን የትዕቢት ሸለፈት እናስወግድ ። ከዛ የእግዚአብሔርን ስራ እጠብቅ ።

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u4 жыл бұрын

    አይ እግዚአብሔር ይፍርድ ሌላ ምንም አልልም የተሠቀለው ይፍርድ የተዋህዶ ልጆች ግን አይዞችሁ ይህም ያልፋል !!!! ግን በቦታው ቤተክርስቲያን ነው መሰራት ያለበት ምክኒቱም የወንድሞቻችን ደምስ !!!! ኧረ እግዚአብሔር ሆይ ምን ነው ርሳሀን

  • @brtkuanetenesh3231
    @brtkuanetenesh32314 жыл бұрын

    Uffffff😮😮😭😢😢😢 Amilak hoy firdilin

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t4 жыл бұрын

    ውይ

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j4 жыл бұрын

    አር ዘንድሮስ ልባችን ቆስሎል ወንድሞቻችን ሰማእታት በተቀበሉበት ደግ የሌላ አይማኖት ሊቆቆምበት ነው እንደማንም ብልን ቤተክርስቲያናችን መስራት አለብን

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l4 жыл бұрын

    ይህ ቦታ ካልተሰጠንማ የበለጠ ደም ይፈስበታል የኛን አፍርሰው እነሱ ሊጠቀሙበት

  • @ssrr1418
    @ssrr14184 жыл бұрын

    ይህ ጼንጤ መንግስት አልጠገበም ግን እረፍ አብድ ቅፕን ትወድቃለህ በስልጣን አትመካ

  • @Han.2431
    @Han.24314 жыл бұрын

    Getahoy wredna Fred sle Dngl bleh 😥😥😥

  • @genettube527
    @genettube5274 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣቸው ልቦና በእውነቱ ኢትዮጵያ ህግ የለም በእውነቱ

  • @abelbirhanu6114
    @abelbirhanu61144 жыл бұрын

    ፊትህ ለቤተ ከርስቲያናችን ዶክተር አብይ በሀይማኖችን አይምጡብን ስለ እግዚአብሔር እንማፀናችሁ

  • @emnet1125
    @emnet11254 жыл бұрын

    ሰዎቹ የሚሮጡት ያሀዛብን መንግሥት ለመመስረት ነው ግን አይሆንም አትልፉ የክርስቶስ የደሙ ጠብታ ያለበት ቦታ ሁሉ ቤተ ክርስቲያን ይሰራበታል

  • @mekdesbeyene8372

    @mekdesbeyene8372

    4 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @ManaliBish

    @ManaliBish

    4 жыл бұрын

    Tekekel

  • @balchadadi8381
    @balchadadi83814 жыл бұрын

    Paster yonatan awikew new sayawqu botawun meteyekachew bedemb tinat madreg ke isachaw garim face to face manager Yale minim firacha yasfeligal

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne28804 жыл бұрын

    Ebakihin Egziabhier be agerachin Ethiopia eyetederege yalewun tenkol ayiteh fired!

  • @user-yc9kx4dw8r
    @user-yc9kx4dw8r4 жыл бұрын

    ይኸ ድፍረት ነው እግዚአብሔር ዝም አይልም የወንድሞቻችን ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮሀል ቦታው የተዋህዶ ሊሆን ግድ ነው የሚመለከታችሁ ሁሉ ዝም አትበሉ እባካችሁ

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew82444 жыл бұрын

    Betme yamele fatere yaserachewn yestachw ortodokse machem atefame😭😭😭💒💒💒💒

Келесі