bermel Georgis እመቤታችን በዙፋን ላይ ሆና በትልቅ ክብር አየኋት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

• አዲስ ዝማሬ የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ
አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:-
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ።
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 173

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu43028 ай бұрын

    ኤልሻዳይ በሚመሰክሩ እህት ወድሞቸ ለሰማእታትና ቅዱሳን ያለኝ ክብር በመቶ ጨምሮል ኦርቶዶክስ መሆን እደት መታደል ነው🥺🥰

  • @user-on6mz1mk5k
    @user-on6mz1mk5kАй бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጌዎርጊስ በደጁ እንድደርስ ይፍቀድኝ ተመስገን❤❤❤

  • @joleasemew5970
    @joleasemew59708 ай бұрын

    አቤት መታደል እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን ሀጢያታችነን ሳይመለከት ባለንበት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጎብኘን

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes98908 ай бұрын

    አባቴ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከነ ቤተሰቦቼ ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤❤

  • @mikywolday4180

    @mikywolday4180

    4 ай бұрын

    Me my self too😢

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h8 ай бұрын

    የበርሜሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢😢😢😢

  • @eyobmergia169

    @eyobmergia169

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesilove9815

    @mesilove9815

    8 ай бұрын

    አሜን ያብቃን 🙏

  • @mulunuguse7800

    @mulunuguse7800

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ziondezay4686

    @ziondezay4686

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️

  • @user-sc9dx4vf5s

    @user-sc9dx4vf5s

    8 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-op7nn3ey8s
    @user-op7nn3ey8s8 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏 😢

  • @weletemaryamtegaslase3331
    @weletemaryamtegaslase33318 ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊወርስ ለደጁ ያብቃን

  • @weletemaryamtegaslase3331

    @weletemaryamtegaslase3331

    8 ай бұрын

    ባለቤቴን ለደጅህ ያበቃ አባቴ አመሠግናለሁ እኔንም ሀፂያተኛ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi8 ай бұрын

    ሰማእቱ ጌዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት ❤❤❤❤❤

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js8 ай бұрын

    ሰማቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ለደጂህ አብቃኚ ከጎደኛየ ጋ አሁንከስደት ስንመለስ እመቤቴ ማርያም ማርያም ማርያም ይዛነ ትህዳለች ታድርሳቺሁ በሉኚ አባቶቸ እናቶቸ እህቶቸ ወንድሞቸ በፆሎት አስቡኚ

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu18723 ай бұрын

    ቴድዬ መታደልክ አንተን የማቅኸ ቴክቶክ ላይ ነው የማዕቷን ቀድስት አርሲማን ታምር ስትመሰክር ዛሬ ደሞ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ትመሰክራለክ እኔም ለደጁ ያብቃኘ ለመመስከር❤❤❤❤❤

  • @user-oh9mm2qq4e
    @user-oh9mm2qq4e8 ай бұрын

    እውነት ነው የተቀደሱ ቦታዎች ሄደን ስንመለስ የእግዚአብሔር ፍቅር ይበረታብናል ክብር ምስጋና ለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @rowcellel209
    @rowcellel2098 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለሰማእቱ

  • @elsawoldemichael8606

    @elsawoldemichael8606

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u8 ай бұрын

    ምስጋና ይድረሰው አምላክ ሰማእቱቅዱስ ጊዮርጊስ እንካን ተፈውሰክ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜንአሜን አሜን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለኛም ፀሎት አረግጉል በረከቱጨእደናገኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare91118 ай бұрын

    ለደጅ ያበቃኝ ዘንድ ጸልዩልኝ ወለተ ሐና ብላችሁ በጣም ነው የሚያመኝ የቦታውን በረከት እንዳገኘ በመዳኒት ነው የሚኖረው እኔንም ለምስክርነት አብቃኝ አቤቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @gitidadi2022
    @gitidadi20225 ай бұрын

    Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u8 ай бұрын

    አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ወንድሜን ፈውስልኝ ከመጠጥ ሱስ አላቀው ለደጅህም አብቃው 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia8 ай бұрын

    መሃተብህ ሲያምር

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene64668 ай бұрын

    ውይኔ አኔም አንደ ነሱ ከነልጆቸይን አና ከነባሌ አንድፈወስ ሰማአቱ ለደጁ ያብቃይ አግዚኣብሄር ይፍቀድልይ ኣምላከይ ሆይ ምን ይሳነሃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse95366 ай бұрын

    ታድለህ ወንድሜ የፈጣሪ እናት ለንስሓ ሕይወት በቅድስና ሕይወት ያብቃህ ከበደሌ እጠቢኝ እመቤት ሆይ አንቺ ልጅሽን ስትቀበዩ ያለውን ንጽሕናሽን አውቀዋለሁ የእኔ እርኩሰት አንቺ ታውቂዋለሽ ንግሥት ሆይ የአንቺ ንጽሕና ለእኔ አደርጊው እንዲል ድንግል ሆይ እኔን ባሪያሽን ከዕድፈቴ ነፍሴን ወልውለሽ አንጪልኝ አንቺ በቃል ኪዳንሽ በምልጃሽ ለማየት የሚያበቃ መንፈሳዊ ዓይን አድይኝ የዚኽን ዓለም አለል ዘለል ማለት ደስታ ከእኔ ቁርጠሽ እውነተኛ በሆነው በልጅሽ በክርስቶስ ዘወትር ደስታኛ እንድኾን ምልጃሽ አይለየኝ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጰውሎስ እንዳለው ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ፡፡

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma55698 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ደጁን እንድረግጥ ፍቀድልኝ።

  • @yemsrachsisay8956

    @yemsrachsisay8956

    8 ай бұрын

    Amen yifikedilin becherinetu

  • @abeselometegegne6777

    @abeselometegegne6777

    8 ай бұрын

    ክብር ለእግዜአብሔር የእዛሪ አመት በርሜል ገዎርጊስ ነበርኩ

  • @semayaabraham9584
    @semayaabraham95848 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew79178 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ለበረረትህ ለፈውስህ አብቃን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-ec8sh1pi6f
    @user-ec8sh1pi6f8 ай бұрын

    ሰማዕቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከምንሰማውና ከምናየው ከክፉ ሕመም ይጠብቀን የተያዙትንም ይማርልን እኔንም ከነ ቤተሰቦቼ ባንተ ጥሪ ለደጅህ ለደብርህ በፀበልህ አብቃኝ

  • @meseretgebrea9716
    @meseretgebrea97168 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለቤትህ አብቃን

  • @chombiagolla4317
    @chombiagolla43174 ай бұрын

    Wendemachen teru eyeta teru mesekekernat satahenale berkatu yedersan

  • @astekastek1000
    @astekastek10006 ай бұрын

    እልልል ሰማቱ ምግስጋና ይድረሰዉ ታድላቹ መፈሳዊ ቅናት ቀናሁ መቼ ይሆን ቦታዉ ምረግጠዉ አቤቶ ለደጅህ አብቃኝ በቸርነትህ ተዋህድ መሆን መመረጥ ነዉ በቤቱ ያፅናና

  • @user-gb6ne4ev5g
    @user-gb6ne4ev5g8 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት ተመልሰን ለደጅ እንደ ንበቃ አባቴ ርደን

  • @user-gb6ne4ev5g

    @user-gb6ne4ev5g

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-gb6ne4ev5g

    @user-gb6ne4ev5g

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @naqawanawaea
    @naqawanawaea8 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን ለናተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እናተን ስሰማ ባያልቅ እላለሁ የቅዱስ ጊወርጊስ እረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን፫

  • @user-lx1rf8zb1o
    @user-lx1rf8zb1o8 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እመቤቴ እናቴ የጭንቄ ደራሻ እርጅኝ እናቴ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂ መላኪ ቅዱስ ገብርኤል አፅናኘ ደራሸ እርዱኝ ሰማዕቱ የአባቴን ስለት ሰምተህው እኔን እደሰጠህው ለኔም ድረስልኝ😢😢😢😢

  • @genettariku8054
    @genettariku80545 ай бұрын

    እግዝያቤሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርግስ በቸርነቱ ደጁ ለመርገጥ ይርዳኝ እኔን ሀጥያተኛዋን።

  • @LemlemTaya-gz3rx
    @LemlemTaya-gz3rx8 ай бұрын

    አበቴ ቅድስ ጊዬርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile72448 ай бұрын

    የኔ አባት ሰማእታቱ ቅድሰ ጊዬርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ

  • @almazd2273
    @almazd22738 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁላችንም ችግር ይፍታልን ችግሬ ብዙ ነውና እሱ ያስበኝ አሜን ❤❤😭😭🙏🙏

  • @elsawoldemichael8606

    @elsawoldemichael8606

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @elsawoldemichael8606

    @elsawoldemichael8606

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @user-cc3nm2sq8q
    @user-cc3nm2sq8q8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን 🤲🤲🤲

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw8 ай бұрын

    አቤት መታደል ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔን ሀፂያተኘዋን በደለኛዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢😢 በዚህ አለም ምኛት ፍላጎት የጠፈሁ ከቱ ፍጡር ነኝ አግዘኝ አባቴ አግዥኝ እናቴ ወላዲተ አምላክ የጭቅ አማላጅቱ ሆይ😢😢😢😢😢

  • @saraabata4886
    @saraabata48867 ай бұрын

    😢😢😢😢😢እኔም ከስደት መልስ ከደጅ እንዲያበቃኝ ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @birukamare2626
    @birukamare26268 ай бұрын

    የኔ ወንድም የሰማእቶ ወዳጂ ቻናልህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም አከብሪሀለሁ ለኔም ዘባባዋን ትሰጠኝ ይሆናን

  • @mekonnen74
    @mekonnen748 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን.

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ክብር ያበቃህ ወንድሜ አቤት መታደላቸሁ ስትመሰክሩ ስሰማ እቀናና አነባለሁ😢😢😢አምላከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን እኛንም ከስደት😢😢😢መልሰህ ለደጅህ አብቃን

  • @menberegirma7222
    @menberegirma72227 ай бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ለእናንተ፡የደረሰ፡የበርሜል፡ቅዱስ፡ጊዮርጊስ፡እኛንም፡ለዚህ፡ቅዱስ፡ደጁ፡ያብቃን፡ወንድማችን፡ኤልሻዳይ፡እግዚአብሔር፡ፀጋውን፡ያብዛልህ💐💐💐

  • @elk5824
    @elk58248 ай бұрын

    እግዚአቢሔር ይመስገን ንህዝቡ ክበጽሖ ስለ ዝመጸ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክቡር ሓውና ቅድስቲ ድንግል ማርያምን ሰማእቱ ቅዱስ ጌርጊስን ከምቲ ናዓኻ ዝበጽሓካ ንዓናውን ክበጽሕና ኣብ ጸሎትካ ዘክረና። ቃል ሂወት የስማዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib7 ай бұрын

    Amen🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @sememenkebede9929
    @sememenkebede99298 ай бұрын

    ታአድላችሁ

  • @Eleni-px1zn
    @Eleni-px1zn8 ай бұрын

    የልጁ እርጋታ❤

  • @rucha6231
    @rucha62317 ай бұрын

    ተብረኩ

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i7 ай бұрын

    ከብር ምስጋና ለቅዱስ ሰማእቱ ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን ለደጁ ያበቃን ዘንድ ፍቃዱ ቸርነቱ ይሁነልን በፆለታችሁ አስቡን ወንድሞቸ🙏🙏🙏❤

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe293 ай бұрын

    Egziyabher yimesgen wendmachin egnanim ledeju yabkan

  • @user-ny2kk4cz5f
    @user-ny2kk4cz5f7 ай бұрын

    አሁን መንገዱ እንዴት ነው በረከቱ ለማካፈል የሚፈልግ ብዙ ሰዉ አለ አምላክ ለሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78098 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን🙏

  • @user-eu8or7hz1b
    @user-eu8or7hz1b7 ай бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃን

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay89568 ай бұрын

    Kalehiwot yasemalin wedmachin

  • @mimial5319
    @mimial53197 ай бұрын

    ለኛም ይድረስልኝ ለደጅ ያብቃኝ ፀልዮልኝ

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i8 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክብር ይመሥገን ለደጁ ያብቃን ሐገራችነን ሠላሟን ይመልስልን😢😢😢

  • @Aye-dk8pg
    @Aye-dk8pg8 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @beletbelay6721
    @beletbelay67218 ай бұрын

    የበርሚሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልሰህ ከነቤተሰቤ

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht8 ай бұрын

    እያምን ስማእቱ ጊኦርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @mikywolday4180
    @mikywolday41804 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @saraaa6879
    @saraaa68798 ай бұрын

    ሰመአቱ ቅድሥ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን❤❤❤

  • @natalemu-oc3hx
    @natalemu-oc3hx8 ай бұрын

    Ere ine beguguti limoti new be tseloti asubung le deju inday beqeng ihat meriyam neng❤🤲🤲🤲

  • @user-dr6iu8oz8h
    @user-dr6iu8oz8h8 ай бұрын

    እንዴት ነው የምናገኛችሁ ከናተ ጋር ጉዞው ለማድረግ❓❓ወንድሜን ቢፈውስልኝ😢😢በመተት በአጋንንት እስራት ተሰቃየብኝ 😥😥😥😥

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    8 ай бұрын

    0941161616እና 0943121212

  • @YordiAlemu

    @YordiAlemu

    8 ай бұрын

    ስልካቸው ተፅፏልኮ ደውይላቸው

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    8 ай бұрын

    0941161616

  • @mimi8769
    @mimi87697 ай бұрын

    Yene abate setaserada erasu betam yegermal egzeyabher bebetu yathnake

  • @user-qo8ce6pd2l
    @user-qo8ce6pd2l8 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በናፍቆት ጉጉቴ እለት እለት ይጨምራል ይሄን ፕሮግራም ሳይ

  • @user-cu9kz5om7p
    @user-cu9kz5om7p5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj95918 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠግን በእዉነት በርከታችሁ ይድርሰን

  • @limatteferi6205
    @limatteferi62058 ай бұрын

    Yene Abate Semetu Hagren Asebat

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv79828 ай бұрын

    አቤት መታደል ከስደትመልስ ለዚ ያብቃን ሠማአቱ ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo5 ай бұрын

    Maygirannnnnn wuyyyyy

  • @rucha6231
    @rucha62317 ай бұрын

    ወይመታደል እኔም እንድሄድ ለደጁእንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል

  • @genetalemu7092
    @genetalemu70928 ай бұрын

    ከበረከት እንድንሳተፍ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-sh1jt4bd3w
    @user-sh1jt4bd3w8 ай бұрын

    😢😢😢😢ቅዱሥ ጊወርጊሥ ከሥደት መልሠሕ ለደጅሕ አብቃኝ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel39328 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen wendmi Egziabher yistelen ❤❤❤

  • @masiyye.2933
    @masiyye.29338 ай бұрын

    Kalehiwot yasemalin🙏🙏🙏🙏💒

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn8 ай бұрын

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እባክህህህህ😢😢😢

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen39368 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን የሱ ድንቅ ስራ በናቱ በቅዱሳን ላይ አድሮ ላደረግል ይክበር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ ለእህታችን እንኳ ደረሱልሽ ከጠላታችን ላላቀቁሽ ተመስገን

  • @haihi6112
    @haihi61128 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq8 ай бұрын

    I love the way he expressed himself

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q17 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @wederzerfea9720
    @wederzerfea97207 ай бұрын

    Semeatu dejehen endenrget erdan

  • @user-dy5hq3ni6z
    @user-dy5hq3ni6z8 ай бұрын

    ሣኡዴ ያላችሁ ፀበል ከሥመጣችሁ አካፍሉን

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu47448 ай бұрын

    Egzabeher ymesgene st Gorgeous its true thank you for share ZENBABW.

  • @HriytiZ
    @HriytiZ8 ай бұрын

    Amen ❤

  • @wederzerfea9720
    @wederzerfea97207 ай бұрын

    "besetet amogne ayawekem" des yemil kal leule egizabher yemesgne

  • @yohanisjulicamenamenamen2490
    @yohanisjulicamenamenamen24908 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-is6yr2zv9s
    @user-is6yr2zv9s8 ай бұрын

    Eleeleeleee.sam'yatu.qedusi.geyorgis.misgan.yedrisu.botu.yeti.naw

  • @user-is6yr2zv9s

    @user-is6yr2zv9s

    8 ай бұрын

    Ebakachu.sela.qedusi.qedusani.aswekugne

  • @user-ls7su5ib1k
    @user-ls7su5ib1k4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete92838 ай бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi8rl5xu2m
    @user-gi8rl5xu2m4 ай бұрын

    እባካችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በሚያውቀው ችግር ውስጥ ሁኜ ለመሄድ ባስብም አልቻለኩም ትራንሰፖርት ተቸግriያለሁ እርዱኝ አበድሩኝ ከቋጠሮዬ ተፈትቼ ልኑር!

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m8 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @almazabay3111
    @almazabay31118 ай бұрын

    ቅድስ ፡ ጊዬርጊስ ፡ ለደጅ ፡ ያብቃኝ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u8 ай бұрын

    ያንችንም በሚቀጥለው እንጠብቃለን

  • @meserettadege9387
    @meserettadege93878 ай бұрын

    Yemetawku Mel's setugn

  • @Addis-cewata
    @Addis-cewata8 ай бұрын

    Bertulin

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf4 ай бұрын

    🙏🙏🙏🌻🤲🤲🌻🙏🙏🌾❤

  • @Emebet-zb3wq
    @Emebet-zb3wq19 күн бұрын

    Abatee inenm ledajik abqanyi

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht8 ай бұрын

    ታድለክ ስማእቱ እባክህ ለድጅህ አብቃይ ማርይ ማርይ

  • @sasab2001
    @sasab20018 ай бұрын

    ጋዜጠኝዉ በምጠይቅበት ሰአት እባክ ለተጠያቂዎችሁ ትኩረት ስጡ ካሜራዉን አትመልከቱ በተረፈ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ይጠብቃችሁ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ❤❤❤

  • @user-yq7xh4mo5z
    @user-yq7xh4mo5z8 ай бұрын

    Sematue ledijehue abeqane

  • @AhmedHassan-lu4yt
    @AhmedHassan-lu4yt8 ай бұрын

    እፁብድቅነዉእግዚያቤርይመስገንሰማእቱእኛንምይጥራንለደጁያብቃንአሜን

Келесі