bermel Georgis በሰማይ የሞተች እናቴን አየኋት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 78

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln5 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ገበዝ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬም እንደ ጥንቱ ሀገራችንን ከጠላት መንጋጋ አውጣልን

  • @fenotebrhane51
    @fenotebrhane515 ай бұрын

    🔵ይሔንን ኮሜንት የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ!

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ej5 ай бұрын

    ሰው እንደልቡ መሄደ እንዲችል አገራችንን ሰላም አረግልን

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t5 ай бұрын

    እስከዛሬ አመት አካባቢ እንኳን ለቤቱ ቢያበቃኝ አምላኬ ሆይ ምናለበት ለሌሎች የደረስክ ለኔም ድረስልኝ እባክህን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi57674 ай бұрын

    መስመአብ ተሰጦ እጹብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር በሙሉ እግርህ ያቁምህ እኛ ጤነኛ ነን ብለን የአሚሮ እስረኞች ነን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r5 ай бұрын

    የኔ ወንድም እኛም እንወድሃለን አይዞህ እውነት ነው በስጋ ብንያዝም በነፍስ ከተፈታን ዋናው እሱ ነው በርታልኝ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x5 ай бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን ❤❤

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ወድማቺን እኔም እናቴን ባየሗት ቀናሁ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u5 ай бұрын

    እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ የእናትየ ክርስትና አባቷ የኛም አባት እስከቤተሰቦቼ በክፉ መንፈስ ትይዘናል አድነን ለቦታህ አብቃን

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei98944 ай бұрын

    ተመስገን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን❤❤❤

  • @user-sl3bs2cs9h
    @user-sl3bs2cs9h4 ай бұрын

    ወለተ ትንሳኤ ለደጁ እንዲያበ ቃኝ ፀልዮልኝ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs83575 ай бұрын

    ወንድሜ አንደበትህን ይባርከው ብዙ ተማርን አምላከ ቅዱስጊወርጊስ ይማርህ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile72445 ай бұрын

    አባቴ ጊዮርጊሰ ጨርሶ ይማርህ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa12134 ай бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ጨርሶ ይማርህ

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech44354 ай бұрын

    ሰማእቱ. ጎርጌስ. ፍቃድህ. ሆኖ. ለደጅህ. አብቃኝ. አደራ አደራ አደራህ

  • @genetdubei9894
    @genetdubei98944 ай бұрын

    ለቦታዉ ያብቃን ይማረን ይታረቀን❤❤

  • @AlemazMo
    @AlemazMo5 ай бұрын

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሜን አንተው ታውቀውአለህ ልጅህ ወለተጊዮርጊስ ከልጅነት እስከአሁን በጭንቀትና በጤና እጦት እዚህ ደርሻለሁ ቀሪውን ዘመኔን ባርከህ ጤናዬን ሰላሜን ያለብኝን ችግር አስወግደህልኝ ለማየት አብቃኝ ለደጅህ አብቃኝ።

  • @romange5198
    @romange51985 ай бұрын

    አላየ እኔ ቃል የለኝም መደሃኒዓለም አንተንም የቅድስት ጊዮርጊስን የናታችንን የኪዳነምህረትን ጸበል ያፈለቀ እናንተንም አገልጋይ ያደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል ተባረክ ልጄ ከዚህ በላይ በቤቱ አገልጋይ ያድርግህ አምላክ ብርታት ምርኩስ ይህንን ተባረክ ።

  • @misikirzewgeketaw5501

    @misikirzewgeketaw5501

    4 ай бұрын

    ወገኖቼ ገብረእግዚኣብሔር እንያላችሁ ኣስቡኝ እባካችሁ በመንግስቱ ያስባችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76735 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc12334 ай бұрын

    ቃላቶችህ ሠው ነን ብለን በሁለት እግራችን ቆመን ክፋትንና ተንኮልን ለምናሠላስል የህሊና ዱላ ነው😢 አምላክ በምህረት ጎብኝቶሀል የታደልክ ነህ አሁንም በቤቱ ያኑርህ ያጠንክርህ ወንድማችን። የልዳው ጊዮርጊስ ሁላችንንም ይጎብኘን! ለደጁ ለፀበሉ ለበረከቱም ለፈውሡም ያብቃን🤲🤲🤲

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema27205 ай бұрын

    እኔግን እግዜህበርን የዜንልጅ መጨርሻውን ለማየት በጉጉት በሰሚዕቱምልጃነት እየጠብኩነው የተሸከምትህን ክራንች ተሸክመሀት እንድትሄድ መዳህንያለም ይፍቀድልህ ወድሜ አላየ አላየደሞ ደካሞችን እንደምትተባበርው ሰማዕቱ በደስታይተባበርህ በጉኩትነውእኮ የምጠብቃችሁ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z4 ай бұрын

    ሰማእቱየ ለደጂህ አብቃኝ

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p5 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ በጣም ደስስስ ብሎኛል ደስታህ ደስታችን ነው ❤ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤ በርታልን ለተቼገሩት መድረስ መታደል ነው❤

  • @user-hx5ye1gs3q
    @user-hx5ye1gs3q3 ай бұрын

    ቅዱስ ጊየርጉስ ዝተወለድክሉ መዓልቲ ሓልወንን ባርከንን ቀደሰንን ካብ ክፍእ ኣድሕነኒ ለምነለይ 🤲❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @klbneshshlto
    @klbneshshlto5 ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርህ እኔንም ለደጁ ያብቃን ወንድሜ በጸሎትህ አስበኝ 😢

  • @user-bx8mo6bm5c
    @user-bx8mo6bm5c4 ай бұрын

    አምላከ ጊወርጊስ ይመስገን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei98944 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp5 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እኛም እንወድሀለን ወንድማችን ቃል ሂወት ያሰማለን

  • @TM-qp8qf
    @TM-qp8qf5 ай бұрын

    እባክህ ለኔም ኣፀደማርያም ብለህ ኣስፀልይልኝ ኣባክህን እግዚአብሔር የሚያውቀው ከነ ልጆቼ ችግር ኣለብኝ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ኣንድ ቀን መጥቼ እጥቼ እጠመቃለሁ

  • @user-id8bz6dn6t
    @user-id8bz6dn6t5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፈቃድህ ሆኖልኝ ቤተሰቦቼን በሄዱልኝ ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r5 ай бұрын

    እፁብድንቅነዉ ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ ለደጅህአብቃኝ ከስደትመልስ❤❤❤

  • @MantegboshAdis-sj5ff
    @MantegboshAdis-sj5ff5 ай бұрын

    ጊዬርጊስ አባቴ ለደጁ ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ😢😢😢

  • @user-ty2qr9lz1t
    @user-ty2qr9lz1t5 ай бұрын

    ኡፉፉፉ የኔ ወንድም አይዞህ 😢እኔንም አመተ ሥላሤ ብላችሁ አስቡኝ😢😢ለደጀ እድበቃ

  • @mimikalayu3737
    @mimikalayu37374 ай бұрын

    እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ግን ወንድማችን ዶችተር ቢኒኣም በለጠ እዚ መጥቶ ኣይጠመቅም እላለው

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj5 ай бұрын

    ሠላም ለናተይሑን ወገኖቸበጾለታችሑ አሥቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @benybine9285
    @benybine92855 ай бұрын

    ተባረክ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu59305 ай бұрын

    ጊዮርጊስ ሆይ አይዞህ አትፍራ እኔ አባትህ ጊዮርጊስ ነኝ ብለህ እባክህ ለደጅ አብቃኝ ከክፉም ጠብቀን የተዘጋብንንም አስከፍትልን አደራክን በተሰቦቸን

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech44354 ай бұрын

    ሰፊውን. ግዜ. የምትወስደው. ጋዘጠኛውነህ

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes5 ай бұрын

    እኛም እንወድሐለን ወንድማችን❤❤❤ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob7975 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww28225 ай бұрын

    ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanaD-vq8rn
    @DanaD-vq8rn4 ай бұрын

    Temesegn ❤❤

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em5 ай бұрын

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa4385 ай бұрын

    ይህ ልጅ የኔ አባት

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa4385 ай бұрын

    የሰማእቱ አምላክ ይማርህ የኔ ወንድም

  • @user-zp5xv1tu6e
    @user-zp5xv1tu6e3 ай бұрын

    ወንድሜችን አላየ እውነት ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት እንባ ተናነቀኝ😢😢😢

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w5 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርይመስገን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc5 ай бұрын

    ወንድሜ እኒህ ደጋጎቹ ከዉጭ ይሰጣሉ የምትላቸዉ የመምህር ግርማ ልጆች ፍሬዎች ናቸዉ የሳቸዉ ፍሬ እንዲህ ናቸዉ እራሳቸዉን አይገልጡም ነገር ግን ስራቸዉ ይናገራል ምልክታቸዉ ታላቁ እምነታቸዉ ነዉ ይሄን ያስተማሩት መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸዉ ምን ይላሉ መሰለህ የሌላን ሰዉ ክርስትና ስም ይዞ መስገድ መፀለይ ለሚቆርቡ ሰዎች መዳፍ ላይ መፃፍ ይሄዉ በርሚል ለሚጠመቁ መስጠት ያስተማሩን እሳቸዉ ናቸዉ እድሜያቸዉ ይርዘምና ታድያ ምን አጠፉ?

  • @selamtariku9734
    @selamtariku97345 ай бұрын

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @HayatHa-yc3kt
    @HayatHa-yc3kt5 ай бұрын

    oboleesa kenyaa Alaye waqayoo Bara jirenyaa kee hadheresuu Bara dhufaatii isatii Motumaa isaratii siyaa yadatuu Ameen jabadhuu Anis waqayoo yoo naaf eyamee isn waajin jiraa hagnaa waqayoo naaf keneen dadhabaa gargaaruuf yadaa gudaan qabaa waqayoo nahaa gargaaruu Ameen

  • @aemetsilasi7370
    @aemetsilasi73705 ай бұрын

    ወድሜ አላዬ በእግዚአብሔር በዋሳብ አዋርቼህ አልመለስክልኝም እኔም ለሚጓዙት ትራንስፖርት እችላለሁ ንገረኝ ተጎዥ ካለ ነገረኝ በፈጣሪ

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    5 ай бұрын

    አለ አስገብታችሁ ደዉሉልኝ

  • @aemetsilasi7370

    @aemetsilasi7370

    5 ай бұрын

    እሽ አካውት ላክልኝ ያድሰው ደርሶ መልስ ስንት ነው ብሩ

  • @mebatsiyon1561

    @mebatsiyon1561

    5 ай бұрын

    እረ አለን መሄድ እንፈልጋለን የትራንስፖርት ብር .ግን የለንም በተለይ ሁለቱ እህቶቼ ቆራቢ ናቸው እኔ ደግሞ ፈጣሪ ቢፈቅድ እንደነሱ ስጋወደሙን መቀበል እፈልጋለሁ ብመጀመርያ ግን የሰማይዕቱ ደጅ ደርሰን እንድንድን እርዱን::

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha229427 күн бұрын

    አሜንንንን🎉❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54854 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm4 ай бұрын

    ❤OMG absolutely true. There is sister a gift of Gad!

  • @almaztadesse5542
    @almaztadesse55424 ай бұрын

    Ere mngdu alewoy

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ej5 ай бұрын

    ጌታሆይ

  • @kalyemom3540
    @kalyemom35405 ай бұрын

    Dorka medeya aleya azegage tebareke maeberun yasefawe amen

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80615 ай бұрын

    Amen 🙏Amen 🙏Amen🙏 Abat yeseteh egziyabher new enkuwan lezi kiber yabekah Alaye ene kalat yelegnem lant zemenk yebarek wendem ayzok Alen ke egziyabher betach

  • @racheltakala7118
    @racheltakala71185 ай бұрын

    ጨርሶ ምሮህ ቁመህ ለመመስከር ያብቃህ ምኞቴ ነው ግን ገንዘብ 💸 ምንም አይሰራም ሲባል አልገባኝም ከንዘብ ከለለን የትም መድረስ አይቻልም እሱም ከእግዚአብሔር ጋር ገንብ ያስፈልገናል የሚገርማችሁ ሀገር ቤት ብትበላ ባትበላ ዝም ብለህ ማደር ትችል አለህ ውጭ አገር ግን በላህ አልበላህ ከእግዚአብሔር ከሰጠን ነፃ አይር ማለቴ ንፋስ በስተቀር ሁሉም በገንዘብ ነው የምንኖረው ሁሉ ተከፍሎ ነው ለዚያም ነው ደጁን ለመርገጥ እየጎጎን ለመርገጥ ያልቻልነው በሱ ፍቃድ እንረግጠው አለን እና ሙጭ የምንኖረው ሂወት አልጋ በአልጋ አይደለም ያንድ ወር እዳ ካልከፈልከው በሚቀጥለው ወልዶ እጥፍ ሆኖ ይመጣለሀል ለዚያ ነው ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና የምንለው በቅጡ እንኳን የማንተኛ ህዝቦች ነን ፀልዩልን እንድንመጣ

  • @BiniamTesfay-tg5ms
    @BiniamTesfay-tg5ms5 ай бұрын

    Nezi xebel kebkani xelyuley benatachu❤❤❤

  • @-Godisreal
    @-Godisreal5 ай бұрын

    egzabher amelake yetebekhe

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80615 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️

  • @user-hw9dq9gv9e
    @user-hw9dq9gv9e4 ай бұрын

    ግን ላድስው ስትነው ወጭው

  • @kimiafework7977
    @kimiafework797723 күн бұрын

    Endate nachu hula newe meketatlachu lemserute negere hulu fetare metasebutnen yemulalchu bezhi agatame letameme sewe sebele ena Cristina semeunen betaselyuln sele be fetare seme etyekalhu

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon15615 ай бұрын

    ሰሞኑን ስልክ ስደውል አትመልሱም

  • @Atifra1532
    @Atifra15325 ай бұрын

    ዕርሱ ትልቅ ምስክርነቱ ግን አነሰ ከቅዱስ እሩፋኤል ፀበል ሰው የሚጠብቀው ምስክርነቶች ሳይቆራረጡ ማድመጥ ከተቻለ ከመፅሀፉ ቅዱሳችን ጋ እያመሳከሩ ማስተማር ሌላው ሁሌ የምናየው ነገር ነው

  • @user-fd9gr1xd4l

    @user-fd9gr1xd4l

    5 ай бұрын

    አለ እኮ ተናገረ ሰሙት

  • @user-vu1sc3oy7v

    @user-vu1sc3oy7v

    5 ай бұрын

    ​@@user-fd9gr1xd4lችግሩኮ ጨርሰን ሳናይ ለመጻፍ ያለነ እሩጫ አይጣል ነው

  • @user-xx8iv1cy5e

    @user-xx8iv1cy5e

    5 ай бұрын

    ኣይይይ የሰው ነገር እንገርማለን ብናዳምጠው ከዚ በላይ ምን ምስክርነት ፈለግን 😢😢

  • @user-fn4fx8vj8p
    @user-fn4fx8vj8p5 ай бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z4 ай бұрын

    አንተልጅ በጣም እጠላህ ነበር አሁን ግን አከብርሃለሁ ይቅር በለኝ

Келесі