bermel Georgis በድፍረት ሊፀበል ገብቶ ሰማዕቱ ቆጥቶ ቦታው በመብረቅ ተናወጠ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Ойын-сауық
ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ስቡሀ ሚዲያ አገልግሎቱን ለመደገፍ +251945160000/+251922472864 ዲ/ኃይለማርያም ብለው ይደውሉ 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Пікірлер: 73
ቅዱስ ጊዮርጊስ እትዮጵያን ሰላም አድርግልን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ግዜ በዚህ ሰአት። እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሄን ታምር ስላየው እግዚአብሔር ይመስገን። ሀገራቺን ሰላም ሆኖ ድጋሜ መሄድ የምፈልገው እዚህ ቅዱስ ቦታ ነው ሁላችሁም ሂዱ እና ታምሩን ድንቅ ስራውን መስክሩ ቦታውን እርገጡ በጣም ቅዱስ ቦታ ነው
@libanosferew1333
3 ай бұрын
ታድለሽ!!!
@Mesitube1991
3 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ
ከልጅነቴ ጠብቀህ እዚህ ያደረስከኘ ከነቤተሠቤ ለደጅህ ያብቃን አሜን
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክን ጥራኝ ለደጅህ አብቃኝና ማረኝ ክእስራቴም ፍታኝ
እግዚአብሔር ይመስገን 14:33 ቅዱስ ገብርኤል ከገራችንን ጠብቅልን አመራር ልደን
ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ😢😢😢😢😢
Amen Amen Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤❤
ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ድርስልን ጌታየ ለደጁ እዲያበቃን እርዳን
ሀይለ ጊዮርጊስ ተብዬ በስምህ ተጠርቻለውና እባክህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ጥራኝ አስታርቀኝ ከጌታዬ!!!
ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ
አሜን
አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከነቤተሰቦቼ ለደጅሕ አብቃኝ❤❤❤
ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
Ameeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeen
ይህን ትምህርት ሳዳምጥ ነፍሴ ትጨነቃለች አለማዳመት አልችልም የምትለቁትን አንድ በአንድ አያለሁ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ ለደጁ እንዲያበቃኚ ፀልዩልኚ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኚ
@SimonAraya-eo3bm
3 ай бұрын
ሰማእቱ ያስብሽ ሀሳብሽ ያሳካልሽ
@azebfentaw
3 ай бұрын
አሚን እህቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳን
ተናገሩ ድንቅ ስራውን ሁሉን መስክሩ ታምሩን ለዓለም ንገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ✨🍀
አዘጋጆች እግዚአብሔር ይስጥልን መተው ምስክርነት ሚሰጡትም ወገኖቻችን ለእናንተ በእግዚአብሔር ፍቃድ ላዳናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለዚህ ለተቀደሰ ቅዱስ ፀበል. ያድርሰን ዘንድ ፀሎታችን ነው!!
እዚህ ቦታ ላይ እየተፈፀመ ያለው ተአምር ድንቅ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለሕዝብ መዳኛ አድርጎታል ክብር ምሥጋና ለእሱ ይሁን ። ግን ጊዜው እሩቅ ሳይሆን የቅርብ ጊዜ ስለሆነ አሁን እንኳን የቅርብ እንደመሆኑ ታሪኩ የአፈ ታሪክ አይነት ሳይሆን ጊዜው ሳይርቅ በቅርቡ እውነተኛው ታሪክ ተጽፎ ቢቀመጥ ።
@libanosferew1333
3 ай бұрын
ትክክል በለሀል የተፃፈ ነገር ዘመን ይሻገራል!!!
ቅዱስ ጎርጊስ ሰማዕቱ ኣባቴ ለኛም ድረስልን❤❤❤
@BosenaTesfie
3 ай бұрын
ሠማሀቱ ቅዱሥጌዎርጊሥ ሆይ ለሀገሬ ሠላሙን ፍቅሩን አዉርድልን ኔንምበሠላም ከስደት አዉጥተህ ለሀገሬ አድርሠህ ለደጅህ አብቃኝ ፈቃድህከሆነናቴን ለደጅህ አብቃልኝ አሜን❤❤❤
ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሆይእኛንም በሠውሀገር ያለን ሀፂያተኞችን ለንሠሀሞት ለደችህ ታበቃን ዘድ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን
@user-dq5ky7zp1u
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ እኔም ሀገር ገብቼ ደጅህን እድረግጥ እርዳኝ ቤተሰቦቼንም ወዳቴ ሳብልኝ😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅ ያብቃን
Amen kale hiwetin yasemalkn Tebareku!!!
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደሞች ግን ሰለ አምላክ ቅዱሰ ጎርግሰ ሰለ ፍቅሩ ሰለ ደገነቱ እኔም የበርከት ተካፈይ አርጉኝ በናታቹ በማርያም ወንደመ ይህን አየተክ ዝም አትበል መልሰልኝ እንዴት የበርከት ተካፋይ ልሁን ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰማአቱ,ቅዱስ.ጎርጊስ,አባቴ ለደጅህ,አብቃኝ.🏥
እግዚአብሔር የተመ ስገነ ይሁን በዚህ ሐጥያታችን ክፋታችን ጭካኔአችን ክህደታችን ያልተወን አምላክ በቸርነቱ ይህን እድል የስጠን በሃጢያታችን ተጸጽተን በንስሀ ታጥበን በዚህ ጸበል እንደየበደላችን እየመረመር በስመአቱስም በስማህቱ እጅ እንድንጠመቅ የፈቀደ ቸርና ይቅር ባይ አምላከ ቅድስጊዮርጊ ይክበር ይመስገን ለዘላለሙ ።
Abatee Semeatu Kedus Giyorgis ledejek abekann🤲🤲🤲😍❤❤❤
@mare7241
3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@mare7241
3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
Malaku ebakih abatye yene tebaki enenm ledejih abkagn endemtifewusegn amnalew
አሜን።
Hayleye berta sematu yerdak
@endaleabayenew
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜንደ።
ነፍስ ይማር😭 ነፍስ ይማር😭 ነፍስ ይማር😭
Anem enngland now emnorow ena. Wede ymemeta 🙏🙏🙏🙏 kale Bhayland lakulun bemaryam wendmoce ❤
@endaleabayenew
Ай бұрын
የሚመጣ ካለ ጥሩነው
ገብረ ኣረጋዊ /ወለተ ምካኤል
እኔም ከቦታዉ ፈጣሪ ይመስገን ደግሞ ያቡቃኝ በድጋሚ ለቦታዉ
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
Diakon kibret melkam sew❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ፍቃድህ ይሁንልኝ 🙏 ብዙ ችግር አለ በቤተሰቦቼ ላይ እዛ ኢትዮጵያ የምትኖሩ ሰዎች ለበረከት ብላቹ እስቲ እርዱኝ ወንድሜ 3 ዓመት ሽባ ዲዳ ሆናል በእግዚአብሔር ልለምናቹ የምትወስዱልኝ ካላቹ እኔ የጉዞ እችላልው በሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ እለምንሃለሁ
@tighist331
3 ай бұрын
ሰማእቱ ይድረስለት ይፍታዉ🙏🏼
ፈጣሪዬ ለኔም ፈቅዶልኝ ደጁን ቢያደርሰኝ
❤❤❤❤❤❤❤
Sematu giorges terag ebakh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Qiduse goyereges abate baseman wada share melesengena ladage habekang
ሊቀ ሰማዕቱ የልጄን (ወልደ ጊዮርጊስን)ነገር አደራ የነገርኩህን!!!
ቅድስ ጊወርጊስ አቦይ አደራ ከነቤተሰቦቸ ወደደጅህ እንድታበቃኝ
ዘመድኩን የተባለ ሥጋ ለበስ አጋንንት የአማራ ደም ጠጭ ተውት እስክ ።።ቅዱስ ጊዮርጊስ የሁሉም አማላጅ ነው
Semaetu kedus giyorgis ledejeh abeyance hateyat adekemonyal neseha bekeche wede dejeh endemeta yegeziyabeher fekad yehun
ዲ/ን ኃይለማርያም እንዴት ሰነበትክ ከድካም በርትተ ሰነበትክ? ወይስ ዳግም ዛሬም ጉዞ ጀመርክ እያልኩኝ በመጀመሪያ ፍቃደ እግዚአብሔርን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሱባኤ በመጠየቅ ከዚህ ወንድም ጋር በጋራ በመነጋገር ብዙም ሳይበዛ ጥቅምን ሳይሆን ለብዙዎች መዳን ምክንያት ትሁኑ ዘንድ በእቅድና በመርህ እንዲሁም በስሜት ሳይሆን በስሌት ላይ የተመሰረተ እሱ የመሰረተውን ማህበር ዳግም በጋራ በፋይናንስ ደረጃ አጠናክራችሁ ተደጋግፋችሁ ብትሰሩ የሚል ወንድማዊ ምክሬን አስተላልፋለሁኝና እባክህን የደረሳችሁበትን ነገር inbox አድርግልኝ።
@endaleabayenew
3 ай бұрын
አመሰ ግን
@endaleabayenew
3 ай бұрын
0922472864
@endaleabayenew
3 ай бұрын
Dewle
@endaleabayenew
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ለነገሮችሁሉ
@astekastek1000
3 ай бұрын
አዎ የኔም ጥያቄ ነዉ ኮመንት ያረከዉ ወንድሜ ሰማቱ ይጠብቅህ
Semaatu kdues gorigies ledegh abkag
የአውሮፕላን ዋጋው ስንት ነው እ/ር ያስበኝ፡፡አቅሙ ካለ እንደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስበን፡፡
@enataiemwondimunatali9390
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ተብሎ ነው የሚፃፍው እ/ ር አይፃፍም
አተት ስንቱን ፀበልተኛ ጨረሰ ሆድ ይፍጀዉ፡፡፡ሊድኑ ገብተዉ የሞቱ ፡፡መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የመጣ አጋንንት የሚንቀጠቀጥለት ስም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ይባላል ከድንዛዜ ዉጡ በቀራንዮ በጎልጎታ ስለኛ በመስቀል እራሱን የሰጠ ኢየሱስ ነዉ፡፡፡
@endaleabayenew
3 ай бұрын
ተራጋጩ ቤንጤ ሶፍት ጉረስ