bermel Georgis 6 ወር ሽንት ቤት አልገባም ነበር የበላሁት ያስታውከኝ ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጥር 4 መመለሻ ጥር 14
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 79

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82277 ай бұрын

    ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለቅዱሱ ደጅህ አብቃኝ

  • @Asmiratu
    @Asmiratu7 ай бұрын

    ሁሌም,ራስሽን አጥፊ ይለኛል ፀልዩሉኝ ለፀበል እድበቃ

  • @meronfisseha9999

    @meronfisseha9999

    7 ай бұрын

    Fiti atisichew tselybet sigejibet Medhanialem yirdash bedemu yishefinish wide🙏❤️❤️

  • @Asmiratu

    @Asmiratu

    7 ай бұрын

    ,ለሀገሬ አብቅተህ ንስሀ ገብቸ ሰማህቱ ከደጅህ አቁመኝ

  • @meseretetinker1298

    @meseretetinker1298

    7 ай бұрын

    እህቴ ሁሌ ስተኝ ሦስት ጊዜ አምላከ ጎርጊስ አደንኝ ከክፉ ጠብቀኝ ይያልሽ ተኝ።

  • @Asmiratu

    @Asmiratu

    7 ай бұрын

    ,እሽ

  • @tgtg3001

    @tgtg3001

    7 ай бұрын

    እሕታለሜሜሜሜሜ ለምን ብለሽሽሽሽ አልሰማሕም ያለቦታዬዬ አልወርድም ሰይጣን ሆይይይ የወደክነሕ ሀይል የለሕም እኔ የስላሴ ልጅ ነኝ እዲሁምምምም በደሙሙሙ የተዋጀው የአብራሀም የእዮብ የይሳቅ የያቆቡ አባቶቼቼ ልጅነኝ በይውውው በዝሙርም አድምጪጪጪ የመምሕር ተስፍዬን አበራ ገጠመኝ ዮቲቡ ሰርች አድርገሽ አድምጪጪጪ አይዞሽሽሽሽ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51767 ай бұрын

    ዳዊትዬና አላያ እንዴት እግዚአብሔር ቢወዳችሁ ነው ይህንን በአለም ላይ የማይገኝ እድል ለራሳችሁ ብቻ ሳይሆን ለወገን መዳን መሆናችው እጅግ ደስ ይላል።በርቱ። ለቅዱስ ጊዮርጊስ እኛም እንረዳለን። በጸሎት አሳስቡልን።

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93907 ай бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ክብርና ምሰጋና ይድረሰው እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros49797 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u7 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅ ያብቃን😥🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek10006 ай бұрын

    እልልልል ቅዱስ ጎርጊስ ምስጋና ይድረሰዉ እልልልልል አባታችን ጨርሶ ይማሮት አሁንም እኔም ለደጅህ አብቃኝ እባክህ አትግደለኝ ይሄ ቦታ ሳረግጠዉ ሰማቱ!!!

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i7 ай бұрын

    መዲኃኒ አለም አባቴ እርዳኝ ሰማእቱ ለደጂህ እድመጣ ፍቃድህ ይሁን❤🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q7 ай бұрын

    ሰማሀታቱ ቅዱስ እጊወርጊስ የናቴ ወዳጅ ለኔም ወዳጅ ሁነኝ የነገርሁህን አደራህን አተናኔ እንተዋወቅ አለን ፈጣኑ የኢትዮጵያ ገበዝ ነህ አሜን አሜን አሜን

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema27207 ай бұрын

    ለናተ የደርሰ አምላክ ቅዱስጌወርጊስ ለኔም ይድርስልኝአሜን3

  • @21barkot
    @21barkot6 ай бұрын

    እንኳን ትአምሩ ዛፎቹ እራሱ እዴት ነው እሚያምሩት ❤❤❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51767 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም በያለንበት ምህረቱን ይቅርታውን ያድለን። በያለንበት ለሁላችንም ይድረስልን። እባካችሁን በሰው ሀገር ላለነው በጸሎት እንዲያስቡን ንገሩልን።

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l7 ай бұрын

    የመዳኔ ቀን ቀረበልኝ ተመስገን አሜን እኔን ስማኝ አምላኬሆይ መድሀኒአለም አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲😥✝️💗

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht7 ай бұрын

    እንደው ጌታዬ እባክክ ለደጅክ አድርስይ

  • @temesgenalebachew-dd5dm
    @temesgenalebachew-dd5dm7 ай бұрын

    ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃን

  • @21barkot
    @21barkot6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq7 ай бұрын

    እልልልልልልልል ለእርሶ የድረሰ ለእኒ ይድረስ

  • @user-pf7qj4jn6n
    @user-pf7qj4jn6n7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ...

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema59397 ай бұрын

    Amen kibruna siraw yinegerilet Amen!!!

  • @hfj4001
    @hfj4001Ай бұрын

    መገዱ እራሱ ደስ ሲል ውይይይይ ጥራኝ ሰማይቱ

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z6 ай бұрын

    ተመስጊን አምላኪ😊😊😊

  • @hfj4001
    @hfj4001Ай бұрын

    ጨርሶ ይማሮት አባቴ

  • @tigikidan5825
    @tigikidan58256 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xn3hv6jj8s
    @user-xn3hv6jj8s7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመገን

  • @BetelihemAhmed
    @BetelihemAhmed7 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ቦታ ነው እኔ የሚገርማቹ እዛ ነበርኩ ሂይወቴን ሙሉ የተጫወተብኝ ድኜ መጣው የሚገርማቹ እግዝሐቤር እኔን አናገረኝ ልጄ ሆይ አድኜሻለው በሰላም ግቢ ብሎ ነገረኝ። ልጄ ሆይ እግዝያብሄር በጅ አይዳሰስም የፈለክሽውን ጠይቂኝ እሰጥሻለው በሰላም ግቢ የኔ ልጅ በሎ አለኝ እልልልልልልል በሉልኝ ለኔ የደረሰው ገታ ለናተም ይድረሰላቹ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @helenregassa6597

    @helenregassa6597

    7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanamontano7931
    @hanamontano79317 ай бұрын

    ቃለሕወት የሠማችው ሁለተኛው ጉዞ መቼ ነው ቅድስ ጊዬርጊስ ቢፈቀድ

  • @user-km9ep1st3z
    @user-km9ep1st3z7 ай бұрын

    Slemayineger setotaw Egeziabeher yimesgen

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r7 ай бұрын

    ሰመአቱ ለደጅህያብቃኝ ከስደት መልስ እስከቤተሰቦቼ❤❤❤❤

  • @sexylady3769
    @sexylady37697 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ❤❤

  • @merhawihailemariam9551
    @merhawihailemariam95517 ай бұрын

    Lelante yederese yena ydrsu Amlake kuhus gorgush ydresin❤❤

  • @zabibaali9470
    @zabibaali94707 ай бұрын

    Eski bemariam..yensha abat..efelgalehu . Alaye. Ke halh melslgn. Enie eko lemnm altekmm..wey altsom wey alsegd..

  • @bayosh7590
    @bayosh75907 ай бұрын

    አቤት አምላኬ ለደጅክ አብቃን የስደት ልጆችክን

  • @DemekeTamre
    @DemekeTamre7 ай бұрын

    መንገድ ሰላም ነውደ እህት ታማሚ አልችኝ እሶንን ለመላክ አስቤነው እዳየህ መልስልኝ

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    7 ай бұрын

    ሰላም ነው

  • @askalaragie8453
    @askalaragie84537 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @saidyousef-jx2xi
    @saidyousef-jx2xi7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @adischala1166
    @adischala11667 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል

  • @asmerettekeste8106
    @asmerettekeste81067 ай бұрын

    Amen lenate yederese yeninm lj endi fewso yasayeg wegenochi lemnulg ebakachu

  • @tigistatnafu9473
    @tigistatnafu94736 ай бұрын

    Sematu kidus giyorzis derselegn

  • @user-ns9lj8xq6f
    @user-ns9lj8xq6f7 ай бұрын

    Enaten yesemach yeninm chnk edesu yftalg

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha99997 ай бұрын

    Metadel new bezi gize mehed ke Europe dires meten be15 ken 1 ken neber yederesen yeminafik yemaytegeb bota semaetu dagim ledeju yabkagn yetemegnew hula ledeju yabikaw🙏❤️❤️

  • @Liyatube929

    @Liyatube929

    7 ай бұрын

    Eko enem ke Europ yalefew 40tsom hije be 2 wer 2 geze new yederesehn salchers temeleskugn 😭😭

  • @Liyatube929

    @Liyatube929

    7 ай бұрын

    Eski enhed ❤ endegena

  • @sanayit
    @sanayit7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @BiniamTesfay-tg5ms
    @BiniamTesfay-tg5ms7 ай бұрын

    ለምን ግን ኣንድ ኣንድ ሰዎች ተሻለኛል ይሉ ለምን ጠቅልሎ ኣይምርም ችግሩ ምንድነው

  • @AbebaZewdu-rz2gf
    @AbebaZewdu-rz2gf7 ай бұрын

    በአሁኑ ሠዓት ጉዞ አለወይ

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    7 ай бұрын

    አዎ ጥር 4

  • @melkamelka23
    @melkamelka237 ай бұрын

    ፀልዮልኝ በማርያም ምንእድሆንኩአላቅም ስው አስጥላኝ ብቻኝነቴን መርጥኩ ቢችል ፀበሉንላኩልኝ

  • @aelamabbg3541

    @aelamabbg3541

    7 ай бұрын

    አይዞሺ እንደዚህ የሚያደርግሺ እርኩስ መንፈሰ ነው ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ እና ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም አዳምጪ ፁሚ ፀልይ ሰገጂ አይዞሺ በርች አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይርዳሺ

  • @aelamabbg3541

    @aelamabbg3541

    7 ай бұрын

    ፀበል ደግም የምትወጅውን ፀሎት ፀልየሺ ሶስት ጊዜ እፍ ብለሺ ፀበል አርጊልኝ ብለሺ ተጠመቂ

  • @tigistatnafu9473
    @tigistatnafu94736 ай бұрын

    Sematu yen abat ledejih abekagn

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht7 ай бұрын

    እርዳይ አርዳይ ሰማእቱ ጊዮርጊስ እባክክ

  • @user-hu3ki7pf2r
    @user-hu3ki7pf2r3 ай бұрын

    Abate are lenem fikfd

Келесі