bermel Georgis ፀበል ከወረርሺኙ በኋላም ታምር እየሰራ ነው ሰማዕቱ ታምሩን አቁሞ አያቅም | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ғылым және технология

ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ስልክ:-0941161616
0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ

Пікірлер: 188

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Жыл бұрын

    እኛ ስደት ያለነው ጓጉተናል ለደጁ ለመረገጥ ስጋየ ስደት ቦታ ብትሆን ነብሴ ከሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ነው ያለች በመንፈስ የተጠመቁ ያህል ነው የሚሰማኝ የመዳም ቅመሞች አይዞችሁ ፀልዬ አንድ ቀን ከዚህ ቅዱስ ፀበል እንደርሳለን አሜን በሉ አያስከፍልም አሜን ፫🤲🤲🤲

  • @user-ph4zt7vw3u

    @user-ph4zt7vw3u

    Жыл бұрын

    አሜን፫ይሁን ይደረግልን ለደጁ ያብቃን

  • @kesstekesste195

    @kesstekesste195

    Жыл бұрын

    Yhunilin egzabiher tsegaw yakafilen

  • @tg6246

    @tg6246

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mazanegusi824

    @mazanegusi824

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @EdenQueen

    @EdenQueen

    Жыл бұрын

    አሜን 🤲

  • @yeshimebetworku1729
    @yeshimebetworku1729 Жыл бұрын

    የሰማእቱ ፀበል ሲሰዉረኝ ድንግል ማርያም አዝና አንገትዋን ድፍት.አድርጋ ፈጣሪ ደግሞ የአለም ህዝብ.እናቱን በማሳዘኑ ለቅጣት.አጁን.እንዳነሳ አሳይቶኛል.ካአይምሮ በላይ ነዉ ፀበሉ አደራ የማታዉቁትን.አታዉሩ ወገኖቼ 19:44 19:45

  • @habtamudehne8502

    @habtamudehne8502

    Жыл бұрын

    ይኼንን ህንድ ፊልም የት ነዉ ያየሸዉ?😂😂😂😂,እግዚአብሔር ብቻዉን የሚሰራ አምላክ ነዉ ያንቺ ቅዠት የሰይጣን ነዉ።

  • @selamawitzoeb880

    @selamawitzoeb880

    11 ай бұрын

    ስድብ ምን ይጠቅማል? ያመነ የተጠመቀ ይድናል ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን።

  • @bizuyesefinew7869
    @bizuyesefinew7869 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልል ልልልልልልል እንኳንደሰአላችሁ ጨርሶይማራችሁ ለናንተየደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛምይድረሰልን

  • @mulu04j
    @mulu04j Жыл бұрын

    ሠማእቱ ጊዮርጊስ ክፉ ነገርን የሚያስተላልፉ ሠውች ልቦና ይስጣቼው የታመሙትን ጨርሶ ይፈውስልን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ይሁን ወንድሞቻችን እንደዚህ እንደምትሮጡትና ለሀይማኖታችሁ እንደቆማችሁት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይቁምላችሁ

  • @alemmesfin6986

    @alemmesfin6986

    11 ай бұрын

    Amen

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын

    እኔ ቦታዉላይ መጥቸ ተፈዉሸ ለአለም እንድመሰክር ያብቃኝ ፀልዩልኝ።

  • @MeserMissy-xm1ip

    @MeserMissy-xm1ip

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen yederegelsh 🙏

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    Жыл бұрын

    @@MeserMissy-xm1ip አሜን እህቴ በጣም ጓጉቻለሁ በተለያዩ ምክነያቶች እስካሁን ቦታወን ለመርገጥ አልታደልኩም

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@TizitaAndaregeGmichael-bl3lcእኔም በጣም ከጎጎሁ አመት ሊሆነኝ ነው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር ❤❤አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ድርስልን 😢

  • @berhanuabraham1779

    @berhanuabraham1779

    Жыл бұрын

    አንቺ ደደብ አምላክ እግዝሀብሔር ብቻ ነው

  • @axumawit140

    @axumawit140

    Жыл бұрын

    ስድብ ምን ኣመጣው ታድያ😮😮 የማይሳሳት ፈጣሪ ብቻ ነው።

  • @tsehaaydagne2211

    @tsehaaydagne2211

    Жыл бұрын

    @@berhanuabraham1779 ዕድግማሏ አማላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ መስጋና የርሱ ይሁን. እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ. መናፍቅ ከዝህ ቦታ ምን አድርጋል 🙆‍♀️

  • @berhanehaile4533

    @berhanehaile4533

    11 ай бұрын

    Eyiwulsh ehte kemsadeb yilk mn malet felga new blesh teyik yekdus gorgis amlak maletwa new

  • @berhanuabraham1779

    @berhanuabraham1779

    11 ай бұрын

    @@tsehaaydagne2211 sme ene orthodox negn yetesasate neger eyelfelefachu nw ye menafek mechawecha yaregachun ahunm amlak lueal egzhabhir bcha nw

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Жыл бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @user-xi9gf4ri1d
    @user-xi9gf4ri1d Жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።ገባሬ ተአምር ቅዱስ ጊወርጊስ ከሰማይ እሳት ያወረደው ፀሎቱ ከኛ ጋር ነው አንፈራም በስሙ ተማፅነን ድነናል።አንፈራም እናምናለን ።እስከምንሔድ ጓጉተናል ለደጁ ያብቃን አሜን። 24:58

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete Жыл бұрын

    ኸረ እኛ የምናምኖች በመጣን እግዚያብሄር ፈቃዱ በሆነልን😢😢😢😢😢 አሁንስ ይሄ ቀን ናፈቀኝ

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን ጠላት ተዋረድ

  • @axumawit140
    @axumawit140 Жыл бұрын

    ሰላሁሉም ነገር እግዝኣቤሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስማረን ይቅርበለን በስደት ያለነውን ለደጅህ አብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @AdeseAd
    @AdeseAd11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለቦታው ያብቃ ይህንን ቦታ ለማየት በጣም ነዉ የምጓጎዉ በቻ ፈጣሪ ለሀገሬ ያብቃኝ❤❤

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Жыл бұрын

    አቤቱሰማዕቱ ቅዱስጌወርጌስ ከገበውበት ማዕበል በምህርትህ አውጣኝ

  • @user-qu2cn7ms2h
    @user-qu2cn7ms2hАй бұрын

    ለደጂህ አብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ሰው አድርገኝ 😢❤❤❤

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እና እናቶቻችን እና ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤❤

  • @-ly8jj
    @-ly8jj Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን❤ ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ ያበርታችሁ🎉

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu401911 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ልመጣ ቸኩያለሁ ወንድሞቻችን ሰማዕቱ ዕረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Жыл бұрын

    ከጥት ጀምሮ ኢትዮጵያ አጋንት ግብግብ ብሎ ነው የሚቀናባት ይህ ፈተና እጀግ በጣም መልካም ነገረ እንዳለው ያሳያል ጥሩው እና ትክክለኛ ነገረ ሁሌም ፈተና አያጣውም ለዚህ ምሰኩሩው ደሞ የተፈጠረው ችግር ነው አይዛዋቹው ወገኖቼ ሁሉም ነገረ ለበጎ ይሆናል እግዚአብሔር መልካም ነው ፁኑው እኛንም ደጁውን ለመረገጥ የምንጋዋጋውን የቅድውሳን አምላክ አምላከ ቅድውስ ጊዮርጊስ ቅድውስ ፍቃድው ይሁንልን ሰመአቱው በምልጃው ለደጅው ለበረከቱው ያብቃን ከሚታየው ከሚሰማው ክፉው ነገረ ሁሉው ይሰውረን ሀገራችንን ሰላም ያረግልን የሞቱትን ነፍሳቸውን በአብርሃም በይሳቅ ጎን ያሳረፈልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын

    ሽንትቤትም ማደሪያም በደንብ ማሰራቱን አታቁሙ ምግብ ሲሽጡም በጥንቃቄና በንፅህና ይሽጥ እና ቶሎ ጀምሩት ጉዞውን ለመምጣት እጎጎለሁ በርቱ

  • @emebet.emumaremuyewa438

    @emebet.emumaremuyewa438

    Жыл бұрын

    እኮ ይህ የሚሆነው እኛም ስንረዳ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@emebet.emumaremuyewa438እውነት ነው

  • @almnatgete7566
    @almnatgete756611 ай бұрын

    ሰማእቱ የሞቱትን🎉❤ ነብስ ይማር🎉 የታመመቱንም ጨርሶ ይማራቸው🎉እኞንም ሥደት ጎግተናል ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ🎉❤

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኔንም ደካማና ሀጢተኛ ልጅህን ወለተ ሀዋርያት ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤

  • @barybary8681
    @barybary8681 Жыл бұрын

    እውነት ነው የሄ በሽታ የተላየ ቦታ ይፍጠራል በቆሻሻ ውሃ ምንም እጂ ከፀበሉ አይደለም እግዚአብሄር ያመጣም መዲሃኒታችን ማንም አይመልሰውም ቅዱስ ጂወርግስ በምልጃው ይገወኘን ለደቹ ያብቃን ።

  • @user-cg8ml5ir1h
    @user-cg8ml5ir1h9 ай бұрын

    አቤቱ ከደጅህ ከቤተሠቤ አንዱን ደጁህ አድርሰህ አድነን.... ደጁን የረገጣችሁ በእማምላክ ይዣችኃለው ፀልዩልን ደጁን ለመርገጥ ለምንናፍቅ ለሠማእቱ

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጁህ አብቃኝ❤❤❤

  • @user-ot4pc3yy9s
    @user-ot4pc3yy9s11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @berket2497
    @berket2497 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባረከው ኤልሻዳይ ሚዲያዎች❤❤❤❤

  • @facon1780
    @facon178011 ай бұрын

    አዎ KZread Comment አጥፉ በዚም በዛም,ሰውን ከማስትማር ይልቅ ለKZread Birr እንደሆነ አላማችሁ አሁን ገብቶናል.....እናመሰግናለን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Жыл бұрын

    በእዉነት አላየዬ እና ዳዊትዬ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @user-wo7dj1tf1w
    @user-wo7dj1tf1w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ምህረቱን ያውርድልሽ።

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aemroyibeltal2152
    @aemroyibeltal2152 Жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AhmadAhmad-kq6ii
    @AhmadAhmad-kq6ii11 ай бұрын

    አሜን መ ች አለ ጉዞ ንገረኝ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Жыл бұрын

    ተመስጌን ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁሉን አድኖ ለቤቱ ያብቃው ሌላውን መተው ነው

  • @salamMekonea-qq6bd
    @salamMekonea-qq6bd Жыл бұрын

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Жыл бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርስ ለደጅህ አብቃን ወንድሞቻችን እመቤት ትጠብቃችሁ በክፉ ቀን እንደደረሳችሁ ሰማእቱ ይርዳችሁ በእውነት ቃል ያጥረኛ🙏😥 ከይቅርታ ጋር ቁጥርህን ላክልኝ ወንድሜ

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    11 ай бұрын

    0941161616

  • @tigestgirmaa6512
    @tigestgirmaa651211 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 Eleeleeeleeleeeleeleeleeleeleeeleeeleeeleeleeeeeleeeleeeeleeeeleeleee

  • @salme4126
    @salme4126 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ ኧሬ ጀምሩ

  • @adanukidane317
    @adanukidane31711 ай бұрын

    Amin Egziyabeher yemesegen semaetu ledeju yabekane yefekedelen

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Жыл бұрын

    እባክህ ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከስደት መልስህ ለደጅህ አብቃኝ አባት ❤🤲🤲🤲

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Жыл бұрын

    እባክህ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ለተቀደሰ ሥፍራ እና ቦታ አብቃኝ ጥራኝ እንደእኔ ቦታህን ለመርገጥ ለተመኘ ሁሉ ድረስለት። ጸበሉ ቶሎ በመጀመሩ ደስ ብሎኛል ለዲያብሎስ እና ለሱ መሰሎች የኦረቶዶክስ ጠላቶች የሆኑ ሁሉ ይፈር ይቃጠሉ።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Жыл бұрын

    EGZEABEHEIR yemesgan🤲💒🤲

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    እግዚኦ ማህርነክርስቶስ🤲🤲🤲

  • @hiwotgetachew4780
    @hiwotgetachew478011 ай бұрын

    ሰመአቱ ለደጅህ አብቃን

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Жыл бұрын

    ማህበረ ኤልሻዳይ እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰግን 👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭 😢😢

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ውርርሺኝ ቶሎ ይጠፍል ግን እናተ በሚድያ የምትለቃቀሙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @efyabrha9839
    @efyabrha9839 Жыл бұрын

    ወደ ጸበሉ የራእሳቸው ሱሪ ይዘው ይግቡ የ ልብስ ጉዳይ መስተካከል ኣለበት እንጂ ሌላ ጥሩ ነው

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ቁምጣው የግል የግል መሆን አለበት ግን ቦታው ድረስ ሄደሽ ነበር እማየ??

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z11 ай бұрын

    እልልልልልልልል ሰመአቱ አባቴ ለደጂህ ያብቃኝ የኔአባት

  • @user-nm8yk4se4i
    @user-nm8yk4se4i11 ай бұрын

    You are correct

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin746011 ай бұрын

    ❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ኤልሻዳይ ማህበር መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ. ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    _የእኛ አምላክ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤_ _እኔ ኃጥያቴ በዛና ታምሩንም ለመስማት አቃተኝ😢😢😢😢_

  • @berhanuabraham1779

    @berhanuabraham1779

    Жыл бұрын

    Ante dedeb manw amlak georiges nw amlak dedeb

  • @user-ff5cv1zj5g

    @user-ff5cv1zj5g

    11 ай бұрын

    @@berhanuabraham1779 ውጭ መናፍቅ ምን አመጣው ከዚህ ጋ እደግመዋለሁ አምላክ ቅዱስ ጊወርስ ክብር ምስጋ ይገባዋል አሜን ካላወቅሽ አስተርጎሚው

  • @hdhdhrhrh6367
    @hdhdhrhrh6367 Жыл бұрын

    ክብር ምስግና ይሁን ለመድሀኒአለም 🎉

  • @user-vs1md1no7k
    @user-vs1md1no7k11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @kwkw2678
    @kwkw267811 ай бұрын

    የፀድቃኔ ማሪያም ግዜ እዘው ነባርኩኝ በሃፀያታችን ነው ታው ታው ያምንባላውን እንስማ ፀባሎ አይደላም ያታበከላው እኛ ነን ያታባከልነው ፈጣሪ ይማረን እንደቻርነቱ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @muilknasser1947
    @muilknasser1947 Жыл бұрын

    ተመስገን

  • @jordanosamha4318
    @jordanosamha4318 Жыл бұрын

    Amen Amene Amene eganem ldegu yabkane

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 Жыл бұрын

    Elelelelelele amen Amen

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 Жыл бұрын

    ስማአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለድጁ ያብቃን በጣም ጋጋቺአልው አለው እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን እናተ በርቱ መፈሳዎ ቅናተ አልብኝ እናተን ይምስሩት ስራ እግዚአብሔር ክክፉይጥብቃቺሁ በረክታቹ ይድርብን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын

    ለደጁ እንድያበቃን በቦታዉ ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አስቡኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lt9es4qv7u
    @user-lt9es4qv7u11 ай бұрын

    ተመስገን ፈጣሪ

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges331811 ай бұрын

    እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ ሁሉም ለደጁ ያብቃው።እኔ ግን አሞኝ ሰው ሰበሉን በለተ ቀኑ እንደአጋጣሚ አምጥተውልኝ ድኛለው።ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ።

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    11 ай бұрын

    ታድለሽ እንኳን ዳንሽ ፅበሉን ግን ቀጥታ መጠጣት ይቻላል??

  • @user-vs1md1no7k
    @user-vs1md1no7k11 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    እውነት ነው😭😭😭🤲🤲🤲

  • @DhngDgbb
    @DhngDgbb Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አመሠግነዋለሁ ኦርቶዶክስ ስላደረገኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን❤❤

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff Жыл бұрын

    ስለሁሉምነገርእግዛቤርይመስገንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለናተየደረሰውአምላካችንለኛምይድረስልንሰማአቱቅዱስጊወርጊስበተሰጠውቃልኪዳንይርዳንአሜን

  • @titv4952
    @titv4952 Жыл бұрын

    ደግሞም ፀበል አካባቢ መሞት መታደልና ፈጣሪጰሲፈቅድ ነው!!!!

  • @habtamudehne8502

    @habtamudehne8502

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂 ታዲያ ለምን አትሞክሪዉም ፈጣሪ በቃሉ ዉሰጥ ነዉ የሚገኘዉ በመንከራተትና በመታመም የሚመጣ አምላከ እግዚአብሔር የለም በቃሉ ዉሰጥ ነዉ እግዚአብሔር የሚገኘዉ?

  • @holly53

    @holly53

    11 ай бұрын

    @@habtamudehne8502 mene honhe new? Egzybhaer yegsesesehe

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Жыл бұрын

    የራሳችን ሀጢያት ነዉ ትንሽ ኮርኮም ያደረገን በንስሐ ታጥበን ወደ ቦታዉ እንድንሄድ ነዉ

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 Жыл бұрын

    ለሁም መልስ አትስጡ ኤልሻዳይ የሚለፈልፋትን ተዋቸው ይለፍልፈሰ እነሱ አይደሉም ሰይጣን ነው የሚያስለፈልፋቸው እኛ ኦርቶዶክ ተስፋ አቆርጥም ምክንያቱም የማን ልጅነት የክርስቶ ልጆች ነን እኛ በፀበል እናምናለን እድናለን አፈራም ሰይጣን ይቃጠል

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አመሰገን አቤቱ ማረን ይቅር በደልን ይቅረ በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 Жыл бұрын

    ሠው ያለውን ቢል ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊስ የኛ አባት ነው

  • @abejetegegne5578
    @abejetegegne5578 Жыл бұрын

    Yihenin bemesmate des bilognal Egziabher yikber yimesgen

  • @user-ru9yd5ie4v
    @user-ru9yd5ie4v Жыл бұрын

    እግዚሐብሔር ይመሰገን እኛሞ እንመጣለን ከሰደት ሰንመለሰ

  • @MmMm-on3ci
    @MmMm-on3ci11 ай бұрын

    ለናተም የደረሠ ሠማቱ ለኛም ይድረሥልን

  • @lidacall9142
    @lidacall914211 ай бұрын

    Egziyhberh yemesegen

  • @getachewgirma1206
    @getachewgirma1206 Жыл бұрын

    እንደምን ሰነበታችሁ፡፡በተደጋጋሚ ስደውል ስልክ አታነሱም በሰላም ነው? ስለ ጤንነታችሁ ፤እንዲሁም ወረርሽኑን ተረባርባችሁ እግዚአብሔር ረድቷችሁ፡፡በድንግል ምልጃ እዚህ ስለደረሳችሁ፡፡ተደስቻለሁ፡፡እኔ ወደዚህ ስፍራ መምጣት እፈልጋለሁ፡፡ ፈጣሪ ይርዳኝ ፡፡አስቡኝ ደካማ ኃጢያተኛ ነኝ፡፡ሰማዕቱ ይፍቀድ፡፡

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Жыл бұрын

    አወ በጣም ይቅርታ ትንሽ ስራወች ተደራርበውብን ነው ቁልቢ ጉዞ ነበርን ደውሉ እናነሳለን

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@elshadayorthodoxmediaአላየ ለምንድነው ግን መልስ ማትመልስልኝ???

  • @holly53

    @holly53

    11 ай бұрын

    @@elshadayorthodoxmedia how I can help the church. If god helps I need to contribute some.

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Жыл бұрын

    ቤተክሪስቲያን ሁሌም ክፍትነዉ አዉሬዉ ይሰበር😂😂😂

  • @makerma3853
    @makerma3853 Жыл бұрын

    Egziabher ymesgen

  • @kwkw2678
    @kwkw267811 ай бұрын

    ሃፀያታችን ነው ወረርሽኑን ያሚያማጣብን ንፁ ሆነን ስላማንሄድ እንደ ምህረቱ ይማራን ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አንዴ ፀድቃኔ ማሪያምም ታከስቶ ነባራ አታጉርጉ ያምንበላውን ስለማንሠማ እንቆነጠጠላን

  • @hirutyeshitla9590
    @hirutyeshitla9590 Жыл бұрын

    Igzabher yestlan

  • @mimialmu3958
    @mimialmu395811 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍፍ እኔንም ለቦታ ያብቃኝ

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 Жыл бұрын

    Egzabiher yimezgen😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Жыл бұрын

    ተመስገን ለጠላት ደስ አይበልክ መንፈሱ ነዉ የሚለፈልፈዉ ደሞ ንስሀ ያልገቡ ጥሩ የማይወደዉ ቡዳ መንፈስ ይፈር😂😂

  • @MeserMissy-xm1ip
    @MeserMissy-xm1ip Жыл бұрын

    አረ ፀበል ሳየሆን አኛ ነን የተበከለነው ማንም ሳያወቅ ዜም ብሎ ነው ሜያወራው ማአት ምናመጣወ አኛ አራሳቹን ነን በውንት የማረን 🙏

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 Жыл бұрын

    Ayzwachu ye egzabiher bet yfetenal gin ayshenefim egzabiher ligechih barik

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 Жыл бұрын

    Exhu bertew ezbher yemesgen menefek yemedwtw

  • @simonbeselot4206
    @simonbeselot4206 Жыл бұрын

    ቁምጣ የየራሳቸውን ይጠቀሙ ወንድና ሴት በፍፁም ባንድላይ እንዳይቀመጡ ንስሀ ንስሀ ንስሀ ይገባ ለኛም ለቦታው ያብቃን

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን እያፈረ ነው አሁንም ይፈር

  • @user-gm4lk5pm8o
    @user-gm4lk5pm8o Жыл бұрын

    የምከፈትበት ቀን በጣም ነፍቃለሁ

  • @sinidusiraw8805
    @sinidusiraw8805 Жыл бұрын

    ደጅህን ለመርገጥ ያብቃን

  • @AhmadAhmad-kq6ii
    @AhmadAhmad-kq6ii11 ай бұрын

    እኔ ራሱ ሠበሉ አንደ ምያድን አውቃለኡ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    11 ай бұрын

    ሄደህ ነበር ወንድማችን?

  • @holly53
    @holly5311 ай бұрын

    How can I help the church?

  • @tenshasinaweletweled8632
    @tenshasinaweletweled863211 ай бұрын

    ፀበሎ መቼ ነው የሚጀመረው

  • @hana.6956
    @hana.6956 Жыл бұрын

    የሚያድን እግዚአብሔር ነው እናንተ እነማናችሁ ሲኦልን ምትጎበኙ ? የትኛው ጽድቃችን ነው የሚያስጎኘን

  • @hananalghamdi9625
    @hananalghamdi9625 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🌹

  • @yetykefil7912
    @yetykefil7912 Жыл бұрын

    አኔም ድኛለዉ

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 Жыл бұрын

    Tekekel yemayawuquten kefu qal bayinageru tsuru naw lebona yestsen

Келесі