አቤ ከቤ ከአሰላ በፋሲካ ዘመድ ጥየቃ በጆሲ ኢንዘሃውስ ክፍል 2

አቤ ከቤ ከአሰላ በፋሲካ ዘመድ ጥየቃ በጆሲ ኢንዘሃውስ ክፍል 2

Пікірлер: 96

  • @saranoora5692
    @saranoora56925 жыл бұрын

    ዋው ጆሲ አንተ እኮ ትለያለህ እድሜ ይስጥህ አጋሮችህም ምስጋና ይገባቸዋል ተባረኩ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk12555 жыл бұрын

    ጆሲ እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ እኮ ለድሆች ለተረሱት ከላይ ከእግዚአብሄር የተሰጠህ ልዩ ስጦታችን ነህ አቤ ከቤ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅህ አሁን በዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አቤ ከቤ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ ኑርልን

  • @ejigayhudersse6365
    @ejigayhudersse63655 жыл бұрын

    አቤ ከቤ መልካሙን ከመላው ቤተሰብህ ጭምር እመኝልሃለሁ አንተ የአገር ሐብት ነህ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅህ እና የማደንቅህ ዛሬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ጆሲም እግ/ር ይባርክህ።

  • @mereteworku4437
    @mereteworku44375 жыл бұрын

    ጋሽ አቤ ከተማችንን አስጠራ እናመሰግናለን። እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @user-xg6ot7iw4b

    @user-xg6ot7iw4b

    5 жыл бұрын

    Are you from asella?

  • @mereteworku4437

    @mereteworku4437

    5 жыл бұрын

    @@user-xg6ot7iw4b yeap

  • @lijinet

    @lijinet

    5 жыл бұрын

    Das yilal

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m5 жыл бұрын

    ጆሲዬ ልመርቅህ እኔ ደካማ ነኝ ግን ከልቤ ልመርቅህ እመብረሀን ትዳብስህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከፊት ከኃላህ ይከተልህ ላተ ቃል አጣው ጆሲ እድሜህ ይርዝልም

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah64755 жыл бұрын

    ጆስየ ኣግባና ያንተ አይነት መልካም ልጆች ኣቅፈህ ሳም የትንሽ ትልቅ ነህ

  • @netsanetjegenamash9661

    @netsanetjegenamash9661

    5 жыл бұрын

    አግባ የሚለውን ቃል ካንተ እጠብቅ ነበር አቤ ከቤ

  • @TigistBogale
    @TigistBogale5 жыл бұрын

    ጆሲ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ደግሞ እውነቱን ነው አቤ አግባ ልጅ በልጅነት ነው

  • @simretabdulsmed8591
    @simretabdulsmed85915 жыл бұрын

    አዎን ጆሲ አግባ እና እንዳንተ መልካም ልጆችን ተካላት ለዚህች ሀገር

  • @eyobdessalegne5178

    @eyobdessalegne5178

    5 жыл бұрын

    Simret Abdulsmed ቅቅቅቅ ልትጠብሽው ፈለግሽ እንዴ ?

  • @hulasanchez8003

    @hulasanchez8003

    5 жыл бұрын

    Hahaha.yhea tega tega eqa lemansat new.

  • @tube-hp6uf

    @tube-hp6uf

    5 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አዲርጊኝ እህቴ

  • @tube-hp6uf

    @tube-hp6uf

    5 жыл бұрын

    @@eyobdessalegne5178 ሰብስክራይብ አዲርጊኝ እህቴ

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z5 жыл бұрын

    እንደው ጆሲዬ ምናባቴ ላድርግህ የኔ ወንድም የኔ ልዩ ነክ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጥህ ውይ ሴጣንን ያርቅልህ እኔጃ አንተ ለኔ ልዩ ነክ

  • @saranoora5692
    @saranoora56925 жыл бұрын

    እውነት ጆሲ አግባ እግዚአብሔር ግዜ አለው ግን ጆሲ አድናቂዎችህ በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @elfneshegdashet2354
    @elfneshegdashet23545 жыл бұрын

    ጆሲ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ያድርግህ

  • @freebrhanu3230
    @freebrhanu32305 жыл бұрын

    አይ አንተ መልካም ሰው ምን ብዬ ልመርቅህ የተረሱት አስታዋሽ ያጡት እግዚያብሔር ባንተላይ አድሮ እንዲታወቁ እንዲታሰቡ ስላረገ ስላንተ እግዚያብሔር የመስገን ቃላት አጣሁልክ ጆሲ ለዚ መልካም ስራህ ዋጋህ በሰማይ ይከፈልህ የትዳሩ ነገር አደራ የታሰብበት በናትህ

  • @shawashawil5862
    @shawashawil58625 жыл бұрын

    ዋውው አቤና ከቤ ምን አይነት ሰው ነው እያልኩ ነበር የኖርኩት ስላየዎት ደስ ብሎኛል እናም ጆሲ እናመሰግናለን እንውድሀለን ግን ልጂቷ ጆሲላይ ቸክላ አይኗን አትነቅል.እንዴት ያዉራ ክክክክክ

  • @user-jx9sg1yr6j

    @user-jx9sg1yr6j

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @yordanosasrat8932
    @yordanosasrat89325 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጆሲ መልካም ሰዉ

  • @user-zl1mh9ww1w
    @user-zl1mh9ww1w5 жыл бұрын

    ጆስዬ የመልካም ሰው ጥግ ነክ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝም አቤ ከቤ እንዳለው ልክ እንዳንተ አምላክ መልካም እንስት ይስጥክ ወልደክ ለመሳም ያብቃክ

  • @adanechfeyera318
    @adanechfeyera3185 жыл бұрын

    እዴ አቤ ከቤ ከአሰላ በጣም ምርጥ አድማጭ ነክ

  • @user-kh4sg1gc7j
    @user-kh4sg1gc7j5 жыл бұрын

    ጆስዬ የኔ አባት የኢትዮጵያ ልኡል ኑርልን የ ኢትዮጵያ አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጥክ መልካም በአል አባቴ😍😘

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee88315 жыл бұрын

    ጆሲ የፍቅር ሰው ምርጥ የህዝብ ልጅ ሰው ወዳድ የተከበርክ ነህለንዳንተ አይነት ልጆች ሰዋች ሞት ባይኖር ምን አለበት ጆስዬ

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw14605 жыл бұрын

    ጆሲ እጅግ ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን I am so proud of you

  • @hwhshshhshsjsj5585

    @hwhshshhshsjsj5585

    5 жыл бұрын

    waw josi edemana sama yesexek

  • @user-hf6tf2gi4f
    @user-hf6tf2gi4f5 жыл бұрын

    ጆሲ ተባረክ ዘመንህን ይባርክልህ እውነት ነው አግባ ጥሩ ትዳር ይስጥህ አቤ እድሜ ይስጥህ

  • @limlimlim3209
    @limlimlim32095 жыл бұрын

    Amen amen amen jouss egzabher yeberkeh telek saw

  • @user-go2vb5ly6f
    @user-go2vb5ly6f5 жыл бұрын

    ኣቢ ከቢ ከኣሰላ የሚሰጠው ኣስታየት ሁሊ ከተመከታቺት ለ እድገት ብቻነውና ። ለ ጀወር መሃመድ ኢዛቺው የ ኣቢ ከቢ ጡፍ ጥፋቺው ጥፋቺው እንደ ድጋም ኣንገቱ ላይ በቆርቦት ኣንጠልጡልበት

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo29005 жыл бұрын

    አብዬ ከተማችንን ስላሸጠራ እናመሰግናለን አሰላ የፍቅር ደሴት ናፋቀችኝ

  • @samsongurach256
    @samsongurach2565 жыл бұрын

    ጆሲዬ እውነቱን ነው አቤ ከቤ ከአስላ አግባ ውለድ እድሜ ከጤና ይስጥህ ጆሲ።

  • @yenayena8676
    @yenayena86765 жыл бұрын

    ጆሱዬ እግዚአብሄር መልካም አጋርን እንዲሰጥህ እፀልያለሁ በግዜ አግብተህ እንድትወልድ ምኞቴ ነው እባክህ ጆሲ አግባ እንደ ልጄ የንተን አለም ማየት ናፈኩ እባክህ አለምህን እንይ

  • @user-ck3vt6ir4k

    @user-ck3vt6ir4k

    5 жыл бұрын

    ንገረው. እኔን. እንዲያገባ ሆድዬ. 4 ልጆች አሉኝ ባሌ ጥሎኘ ሔዶዋል።።።

  • @siraksolomon1616
    @siraksolomon16165 жыл бұрын

    ጆሲ ስጦታህ ፍላጎትን ያገናዘበና ዘላቂነት ያለው (Archive) መሆኑ ሳላደንቅህ አላልፍም። የቴክኒክ ድጋፍ እንደምታደርግለትም ተስፋዬ ነው። well done.

  • @solf2000
    @solf20005 жыл бұрын

    አስታዋሽ አያሳጣህ፥ ጆሲ። ስጦታው ከላይ ነውና "እነሆኝ፥ አለሁኝ . . ." ለማለት ሁሌም የተጋህ ሁን። በርታ።

  • @tbb5294
    @tbb52945 жыл бұрын

    Please let the younger girl speak a little then look how happy she is💚💛❤️Love you Jossy and Abekebe Family‼️‼️‼️

  • @degenetshiferaw479
    @degenetshiferaw4795 жыл бұрын

    Thank you Jossy,Abe is a figure in our media and his constructive comments and ideas are incredible.

  • @user-fe8pv2pc8b
    @user-fe8pv2pc8b5 жыл бұрын

    ጆሲ ቶሎ አግባ እደሌሉች አርቲስቶች አድ ሁለት ልጂ አይደለም ካንተ እምንጠብቀው አስር ልጂ እድትወልድ እፈልጋለሁ አከተመ

  • @sarakokobe2977
    @sarakokobe29775 жыл бұрын

    አቤ የሀገሬ ሰው ነው ደስይላል

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy45825 жыл бұрын

    ጆስዬ የኔ መልካም ሁፍፍፍፍ እማምላክ ከነልጅዋ ትጠብቅክ

  • @munaatlaw1
    @munaatlaw15 жыл бұрын

    Thank you Jocy a great man.

  • @eyesusyadnal8237
    @eyesusyadnal82375 жыл бұрын

    josey tebarek bebizu

  • @binyaamgudeta3358
    @binyaamgudeta33585 жыл бұрын

    Josy Tebarek Amilak abizito yibarkih !!!

  • @munirajuma8181
    @munirajuma81815 жыл бұрын

    ጆሲ ድድድድድድድድድድ በቃ ምርጥ ሰው አቤ ከቤ እሩጅም እድሜ ተመኘው

  • @hhfj9761
    @hhfj97615 жыл бұрын

    ጆሲዬ የኢትዮጵያ ኩራት እመ አምላ ከነ ልጇ ትጠብቅልን

  • @hgilx2954
    @hgilx29545 жыл бұрын

    Josiyeee yene konjo!!! Egzihaber yebarkeh 😘

  • @rozaroman6840
    @rozaroman68405 жыл бұрын

    wow jose abe kaben slasayhen 10Q

  • @user-ev3il7hy1h
    @user-ev3il7hy1h5 жыл бұрын

    ጆሲ እግዚአብሔር ይባርክሕ እንወድሀለን ዘመንህ ይባርክ

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k5 жыл бұрын

    ጆሲ ተባረክ

  • @maranatamaranata9161
    @maranatamaranata91615 жыл бұрын

    Wuyi betam yemiwedew sw gobez ena astewaye edimena tena lanten le bessbochi ga yestih ab

  • @user-tx4wm8dk1q
    @user-tx4wm8dk1q5 жыл бұрын

    ጆሲ ግን በምንም አልገልፀውም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @saralove7453
    @saralove74535 жыл бұрын

    ጆሲዬ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ♥♦♥

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r5 жыл бұрын

    ጆስ ሠላምህ ይብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ መልካም ሰዉ እመብረሐን በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ

  • @hdvxbxxxbxxhx3669

    @hdvxbxxxbxxhx3669

    5 жыл бұрын

    አባ ዮሐንስ የእግዚአብሔር ስጦታዬ ናቸዉ እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-cc3fl2ig7v
    @user-cc3fl2ig7v5 жыл бұрын

    የኛ ጀግና ጆስዬ ወይኔ አቤ ከቤ ከአሰላ የትም ሚድያ ላይ የማይጠፋ ልዩ በሳል ብቃት መረጃ ያለው ሰው ነው!እግዜር ይስጥህ ጆስዬ!

  • @netsanetjegenamash9661
    @netsanetjegenamash96615 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ ወንድም አግባና ውለድ መልካም ትዳር እንዲሰጥህ ደግሞ እፀልያለሁ

  • @lemlemmeressa5413
    @lemlemmeressa54135 жыл бұрын

    ጆሲዬ😍😘😘

  • @Sorenay
    @Sorenay5 жыл бұрын

    Josey, You did it again. A++++++++++++++++++

  • @MIkItube
    @MIkItube5 жыл бұрын

    አቤ ከቤ ከጋዜጠኞች የበለጠ እውቀት አለዉ አ ክብር ይገባዋል

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw81795 жыл бұрын

    አቤ ከቤ ጎበዝ የመረጃ ሰው ነው ይህም ከላይ የተሰጠ ፀጋ ነው ብዬ አምናለሁ ከላይ ካልተሰጠው ሰው ምንም ማድረግ ስለማይችል ! የአቤ ከቤ ባለቤት መቅረብ መጠየቅ አልነበረባትም?

  • @borntodie6459

    @borntodie6459

    5 жыл бұрын

    አሰላ ናት እሷ እሱ አዲስ አበባ ወንድሙ ቤት ነው የተቀረፅው አሰላ አይደለም ቀረፃው እሺ እህት አለሜ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube5 жыл бұрын

    *አብዝቶ ይስጥህ ጆሲየ በፈቃደኝነት ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ውዶች*

  • @tube-hp6uf

    @tube-hp6uf

    5 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አዲርጊኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @user-gy7go3dv1t
    @user-gy7go3dv1t5 жыл бұрын

    አቤ ከቤ ጥሩ ምክር መከርክልን አዎ ማግባት አለበት ጆሲ እኔ ላንተ ቃል የለኝም ግን አምላክ ፈቅዱ አጠገቤ ሳይሆን በሩቁ ያሰየኝ

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo76645 жыл бұрын

    ጆዬ እረ ያቤ ልጀ ዉብ ናት አግባት

  • @freeabraham3397
    @freeabraham33975 жыл бұрын

    ጆሲ እድሜ ይስጥህ አቤ ከቤ ይገባዋል

  • @amartiadane3181
    @amartiadane31815 жыл бұрын

    Das setelu 😍😍😍😍

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn97705 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ጆሲ

  • @enatealamhude270
    @enatealamhude2705 жыл бұрын

    Batam das yelale arf new jossey Abey kabey edemena Tena yestek

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o5 жыл бұрын

    ጆሲንም አቤ ከቤ ከአሰላንም የምታደንቁ ሰብስክራይብ አርጉልኝ የሁለቱም አድናቂ ነኝ ጆሲ አቤ ከቤን ስላሳየኸኝ ደስ ብሎኛል

  • @user-vu8io7cv4y
    @user-vu8io7cv4y5 жыл бұрын

    ዋው አቤ ከቤ ይገባዋል

  • @user-ww3mq4gh5n
    @user-ww3mq4gh5n5 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👈😍👈

  • @felekeminuta8658
    @felekeminuta86585 жыл бұрын

    Jose good man

  • @user-cr3tp6ry2n
    @user-cr3tp6ry2n5 жыл бұрын

    😘😘😘😘

  • @fasilmekonen8970
    @fasilmekonen89705 жыл бұрын

    ጆሲ የኢትዮጵያውያን ኩራት

  • @user-un1kx7cz1b
    @user-un1kx7cz1b5 жыл бұрын

    Josiye agbana ljhne asayne wndme

  • @yenayena8676
    @yenayena86765 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥህ ጆሲ አቤ ከቤ ኢቲቪ ነበር መሸለም የነበረበት

  • @ZedZTube
    @ZedZTube5 жыл бұрын

    *ሰላም ፍቅር ደስታ ለኢትዮጵያውያን በያላችሁበት ተመኘሁላችሁ🙏*

  • @anassajilasajilaanas5728

    @anassajilasajilaanas5728

    5 жыл бұрын

    Josi behiwata mayt ymefelegew sew selaqerebeln

  • @danielworku2086
    @danielworku20865 жыл бұрын

    እባካችሁ 29/4/2019 ምሽት ላይ የቀረበውን የተለያዩ ሰዎች የአፋልጉኝ ንግግርን ልቀቁልን የአንድ ኛው ልጅ አፋልጉኝ ታሪክ ተመሳሳይ ስለሆነብኝ ለማረጋገጥ በድጋሚ በደንብ ለመስማት ነው

  • @user-fg9el8kf5j

    @user-fg9el8kf5j

    5 жыл бұрын

    ሰርች አድርግ ሁሉንም ታገኛለህ

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller41345 жыл бұрын

    አቤ ከቤ የዘወትር የሬድዬ እድማጭ

  • @lenas.m5209
    @lenas.m52095 жыл бұрын

    አቤ ከቤ በድምፅ ብቻ ነበር የማቀው ዛሬ ገና አየሁት መልኩን አቤ አድናቂህ ነኝ

  • @meseretnigatu2618
    @meseretnigatu26185 жыл бұрын

    Batame arefe

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana235 жыл бұрын

    👍👍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @maryamenate5639
    @maryamenate56395 жыл бұрын

    Josye ebakh esti enenm sew argegn yemir

  • @tsitilove6894
    @tsitilove68945 жыл бұрын

    ኧረ የጆሲን ስልክ ስጡኝ በናታችሁ

  • @mekdeshayle2140
    @mekdeshayle21405 жыл бұрын

    አቤ ከቤ ከአሰላ የማውቀው ሁሌ ሬድዮ ላይ ስልክ ሲደው ነው የማውቀው

  • @user-wl7rd5yq2l
    @user-wl7rd5yq2l5 жыл бұрын

    ለ አቤ ከቤ ሲያንሰው ነው ::

  • @emebettades3150
    @emebettades31505 жыл бұрын

    #miskine abe kebe rejem edem yiseteh"!!!!!!! Ke ande ande keshem gazetegnochene muteh tebeletachewaleh!!!!!! jossiyee egeziabeher yakeberh !!!!!!!!

  • @add.bihone3838

    @add.bihone3838

    5 жыл бұрын

    Jose Love you body

  • @tube-hp6uf
    @tube-hp6uf5 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አዲርጉኝ ቤተሰብ እንሁን

Келесі