Bboytomy በልደቱ ቀን ያልጠበቀው ከባድ LIVE ተረባ | The Roast Of BboyTomy33 (REACTION!!!)

Ойын-сауық

Bboytomy በልደቱ ቀን ያልጠበቀው ከባድ LIVE ተረባ | The Roast Of BboyTomy33 (REACTION!!!)
Follow me on twitch:👉 / alexis_alex_ii
Link to original video :👉 h • ወረዱብኝ! | The Roast Of ...
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን ለመመልከት 👉 / alesquadd Subscribe በማድረግ Family ይሁኑ ፣ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶት ሼር ያድርጉት🙏
DONT CLICK THIS :👉 bit.ly/3mX2wbL
Bboytomy birthday roast react on live stream
#aletube #ethiopianyoutuber #youtube
#ethiopianmovie #aletube #ebs #bboytomy33 #bboytomi #bboytomibirthday
FaceBook Page 👉 / aletube2
KZread Short Channel 👉 / @aleshort
This channel made for KZread Vlog, Funny Videos only for the Habeshan Community 🙏
Maraki Weg Ethiopian famous Rich man from dubai! ahmed ramzin
ማን ነው? አነጋጋሪው ሰው መልሱን ይዘን መጥተናል! ማራኪ ወግ ከሀገር ወጣ?
አደባባይ የወጣው የህሊና ……… 🤯 | ብዙዎችን ያስቆጣ ቲክቶከሮቹ በቀረፃ መሃል
እንብላው ሴቶች አስደንጋጭ ቪዲዮ እና ብዙዎችን ያስቆጣው ትምህርት ቤቶች ጉድ😳
Adey Drama part season
አደይ ድራማ ክፍል
Abol TV Adey drama
#ethiopianmovie #adeydrama #ethiopiandrama
#ኢቢኤስ #EBS #eritreamovie #eritreanmusic
#aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu
#shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
#Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #amharicmusic #amharicmusicvideo #Ethiopianmodernmusic #habeshamusic #ethiopiantiktok #nahomrecords #nahomfavorites #ethiopianamharicmusic #ethiopia #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv #eritreanmusic #oromomusic
ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu on ebs,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ethiopian movie,ebstv,tiktoker,amharicmovie2022,official,ethiopian american,ale,aletubenew

Пікірлер: 103

  • @senayt1822
    @senayt18229 ай бұрын

    ግን ይደብራል የቀለበቱን ነገር በጣም ተሰባችሁት ግን ጭዌ ነው ልጅቷ ካለችበት ሁኔታ ጋ ይሰማታል ጥሩ አይደለም

  • @user-vb4dw4pv8r
    @user-vb4dw4pv8r9 ай бұрын

    አሌክስ ልቅ እየሆንክ ነው ከአፍህ ለሚወጣው ቃል ተጠንቀቅ ከዛ ውጭ respect

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed14239 ай бұрын

    በጣም የወረደ ተከታዮቹን ያላከበረ ባለጌ የተሰበሰበበት ፕሮግራም ነው በጣም የዘቀጠ ትውልድ ብዙ ቆሻሻ ነገር የተወራበት ምንም ቁምነገር የሌለበት አሳፋሪ ነው ባጠቃላይ

  • @EdilawitYewalashet-he9mv

    @EdilawitYewalashet-he9mv

    9 ай бұрын

    Lemen ayshew tadiya

  • @user-mg3xo3vm7c

    @user-mg3xo3vm7c

    9 ай бұрын

    ትክክል

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana84899 ай бұрын

    የምር ትደብራላች በሰው እመም ታአሾፋላችሁ ለሶም እግዚአብሔር የተሻለ ሰውይሰጣታል በናተቤት የሰለጠናችሁ ይመስላችዋል ሰገጤ ሁላናችሁ😮😮

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    9 ай бұрын

    እውነትም ሰገጤ በነሱ ቤትኮ አራዳዎች ናቸው😂

  • @hellenabeje
    @hellenabeje9 ай бұрын

    ዮንዚማ መድረክ መምራት ችሎታው አንደኛ

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul19 ай бұрын

    So funny and happiness 😊 happy birthday Tommy 🎉❤

  • @yegabeteseb
    @yegabeteseb9 ай бұрын

    Betam nw medebrut wellahi hulum sew yane life asalefotal bezi lek gn yewerde tiktoker mehonachun lehzebu selasayachu enamesegenalen

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria67549 ай бұрын

    የለዛ ቢሶች ስብስብ take care Alex

  • @kalkidandereje6791
    @kalkidandereje67919 ай бұрын

    Yewerede yemiyastela program and u alex medegefh yastelal yefelge betatefa media lay endi maklel tegebi adelm bergt yenaten mewred nw yasayachun .....😊

  • @bibham4868
    @bibham48689 ай бұрын

    አረ በጣም ይደብራል ቶማስ😏 ያቺ ጉቶ ደሞ ስታስጠላኝ😤😤

  • @hayuti570
    @hayuti5709 ай бұрын

    ሚገርም ጀማ👌ነው አባቴን❤

  • @TEMU720K
    @TEMU720K9 ай бұрын

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @fatumibintosman2864
    @fatumibintosman28649 ай бұрын

    ክክክክ😂😂😂 ስማ አሌክስ ሺት አላልክም ልጂቱን ሳታያት አምልጣህ ነው አ አፋልጋት

  • @paradisedream0
    @paradisedream09 ай бұрын

    Bro🎉 best video

  • @Yemariam_yemi
    @Yemariam_yemi9 ай бұрын

    Ene mlk ale

  • @BabiixLx
    @BabiixLx9 ай бұрын

    አረ ማን ትለያለክ 👉👉(ማይነፋው ደስ ይላል ሞክረክ ነበር እንዴ 🙆💀)😂😂😂😂😂

  • @bekamnejib2126
    @bekamnejib21269 ай бұрын

    wellcome broda

  • @muluyemuluue2735
    @muluyemuluue27359 ай бұрын

    እጅግ በጣም ታሰጠላላችሁ

  • @dagijunior483
    @dagijunior4839 ай бұрын

    Abet alex😁yezach lij fonka alkekhmaa yastawkal aynh lay eko ayyyy fkr

  • @SeenSiso-dy2mv
    @SeenSiso-dy2mv9 ай бұрын

    ቸከስ ላይ አፍጥጠሽ ነዋ ያልሰማሻቸው 😁

  • @user-mv3vm1gh3q
    @user-mv3vm1gh3q8 ай бұрын

    Ali Le ledet nw woyes letebesa yehadekew betam tekochehi😂😂😂😂😂😂😂

  • @nomore8101
    @nomore81019 ай бұрын

    ምድረ ቦዘኔ ወረበላ ማጅራት መቺ ዱርዬ ሁሉ ስላቀረብክልን አሌ am so 😔😔😔😔sad ይሄንን ቪዲዮ ነው ብለህ ለቀቅህ የሚያስፈልገው አሁን ነው።ለተመልካቾችህ ክብር ይኑርህ አሌክሶ

  • @feysalfeyisal2018
    @feysalfeyisal20189 ай бұрын

    First

  • @GeneteFatahun
    @GeneteFatahun9 ай бұрын

    ጀለስምን አስባንው ምንይህል ቢሁንነው እደዚ😢😢😢❤ያጋጦማል አይዞቶሚ ያጋጦማል❤❤❤

  • @kiyuYO-vn1rv
    @kiyuYO-vn1rv9 ай бұрын

    bro👍👍👍

  • @gelilaasrat8945
    @gelilaasrat89459 ай бұрын

    እረ ምንሼ አይበላም😂

  • @wudase.
    @wudase.9 ай бұрын

    alexo eyitashi yikebidal ,alitademishim neber gebitognal ee?

  • @saratube8205
    @saratube82059 ай бұрын

    Er berkat 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AmdeworkMekonen
    @AmdeworkMekonen9 ай бұрын

    እንተ ግን ሮስት ቶሎ ይገባሀል እኔ ግን አንተ ስተረጉመው ነው እሚገባኝ😂😂😂😂

  • @meronseyoum5215
    @meronseyoum52159 ай бұрын

    Ikr enem temsaslewbghal yhe vid lay ke edl gar

  • @tigistkassahun1917
    @tigistkassahun19179 ай бұрын

    አቦ ሲያስጠላ ወሬያችሁ ሁሉ እንዴት ነው የሚደብረው አሁን ይሔ ምን የሚሉት ቀልድነው

  • @mubarekwahab3020
    @mubarekwahab30209 ай бұрын

    ale dena neh gn

  • @Olievlog
    @Olievlog9 ай бұрын

    Alex yena tomy kanchi chickochun debkobsh endayhon😅

  • @fiyameta2471
    @fiyameta24719 ай бұрын

    Benante bet arada nachu

  • @fthawit-il9ls
    @fthawit-il9ls9 ай бұрын

    ኣሌክሶ በጣም ነው እምንወድህ ግን እኛ መቼ ነው ጥቅስ እምንወደው ጥቅስ ይወዳል እንደ መዳም ቅመም ያለው ኣትነካኩን አኛን ከተነሳን አትችሉንም እዛው ጨርሱ የመዳም ቅመም ነኝ ከክሹና 😅

  • @Hana-3838
    @Hana-38389 ай бұрын

    👍👍👍🖐❤

  • @user-pm1de8tr2d
    @user-pm1de8tr2d9 ай бұрын

    😅😅😅😀ቀጀላ ቀ አጥፏት ለማለት ነዉ😅😅😅😅

  • @Abyssinialij
    @Abyssinialij9 ай бұрын

    15:21 yemiyak yawkal😂😂

  • @MICHAEL-rc7hi
    @MICHAEL-rc7hi9 ай бұрын

    አሌ እኔኮ ለምን እንደ አንተ አይነት smart ሰዎች ቸከስ እንደሚጠርባቸው ነው ማይገባኝ፥

  • @user-ob8rv6qj6r
    @user-ob8rv6qj6r9 ай бұрын

    wed khune dani rosten aytrem nber

  • @user-oe6ji7qb7w
    @user-oe6ji7qb7w9 ай бұрын

    Tomas mature almehonhn nw yayehut sry

  • @user-wp5kw8oe4w
    @user-wp5kw8oe4w9 ай бұрын

    Alexo lemndnew yekefak setochun slalayehawchew new ene alehu aydel ende

  • @sabiamboo
    @sabiamboo9 ай бұрын

    ምን የሚሉት ነው እስቲ ስለ ቀለበቱ ሁሉም ናቸው ሚያወራት ይደብራል የእውነት😏😏

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw9 ай бұрын

    Nberk beka endy

  • @user-pi1gk3mu5u
    @user-pi1gk3mu5u9 ай бұрын

    Twitch stream tadergaleh ende

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej69389 ай бұрын

    Aye Aleee Yeheem Azenaannaah?. Jezbitiwood Lemen Atemesertum?

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c9 ай бұрын

    አሌክሥ ተረጋጋአ አዳዴ ጨዋ ምሠል ይሥቁልኛል እያልክ አታብዛው

  • @hellenabeje
    @hellenabeje9 ай бұрын

    Mahi is is savage🤭

  • @NatiinealWelday-wf2jc

    @NatiinealWelday-wf2jc

    9 ай бұрын

    She just jelous bully🙄

  • @FatiyaSharef
    @FatiyaSharef9 ай бұрын

    ኧረ አሌክሶ ደውሉን በጣም አብራራህልን

  • @user-pf3pu2rq4d
    @user-pf3pu2rq4d9 ай бұрын

    salih wahda ke kuase meda...berta100%

  • @kiadanzerihun5827
    @kiadanzerihun58278 ай бұрын

    Woro bela lejetone mesalekey wodefetem ayesakalehim

  • @SinignHailu
    @SinignHailu8 ай бұрын

    Yezarew ken lidet sayhon lekso bihon tru neber hulachum motachu malet new yidfachu

  • @haregnegusu6432
    @haregnegusu64329 ай бұрын

    ከማሀላቸው አንድ ሰው ይጥፋ በሳል ወሬ የሚወራ ጨረሶ አንድ አይነት

  • @user-il4tc3yt5n
    @user-il4tc3yt5n9 ай бұрын

    እማትረቡ ማርያምን ካድ ከተማረ ሰው እማይጠበቅ አነጋር ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-fp4tc5gh1e
    @user-fp4tc5gh1e9 ай бұрын

    Minm des ayelem

  • @hawibintkedr9819
    @hawibintkedr98199 ай бұрын

    Ye kelebetua part gin yamal kinew 🙄🙄🙄

  • @ZEUSAPOLLO
    @ZEUSAPOLLO9 ай бұрын

    አንተ ራስህ አህያ ጨለለክ ነገር የgay lesbians ፕሮግራሞች ታቃርባለህ Roster ምን ማለት ነው ?🤔🤔🤔

  • @fiyameta2471
    @fiyameta24719 ай бұрын

    Ye rostu akal bemehonih bicha betam new yedebrkegn kante yihen altebikim

  • @Israel.London
    @Israel.London9 ай бұрын

    በጣም የሚያሳፍር በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እያስተላለፋችሁ ያለው ነገ:: ለካ ይሄ ትውልድ የዚህን ያህል መዝቀጡን አላውቅም ነበር:: የጋጠወጦች ስብሰባ ነበር የሚመስለው:: የእውነት ግን እያሳቃችሁ ነበር እንደዚያ ስትስቁ የነበረው? አንድ የሚያስቅ ነገር የለውም:: በጣም በጣም የሚያናድድ, ይሚሳፍር ነው:: ባህላችን የት ሄደ ሀይማኖታችን የት ሄደ:: ይሄንን ፕሮግራም በማሳየታችሁና በማቅረባችሁ ልትደሰቱ ሳይሆን ልታፍሩ እና ልትፀፀቱ ይገባችዋል:: ከመሀላችሁ አንድ ቁምነገር የሚናገር ሰው ይጥፋ::

  • @user-qp5hr6qs2h
    @user-qp5hr6qs2h9 ай бұрын

    የድምፅ ችግር አለው አብዛኛው ነገሩ አይሰማም!

  • @user-ds1kk9rx8n
    @user-ds1kk9rx8n9 ай бұрын

    ያንተን ልደት መቼ ነው ምናከብረው

  • @mekdesfanta2230
    @mekdesfanta22309 ай бұрын

    Betam yedeberal

  • @user-tk7bj5uv9r
    @user-tk7bj5uv9r9 ай бұрын

    21:04 ምነው አያታችንን ነው

  • @dagijunior483
    @dagijunior4839 ай бұрын

    Set kotera gebah

  • @fiyameta2471
    @fiyameta24719 ай бұрын

    Yidebral

  • @mistire_mebrate
    @mistire_mebrate9 ай бұрын

    Ategebawm sijemer koshasha

  • @user-qw6kv1gf3x
    @user-qw6kv1gf3x9 ай бұрын

    Ante gen ehet alek adel werada lejeta men targek esti tewat medere kotetam

  • @Yemariam_yemi
    @Yemariam_yemi9 ай бұрын

    Are terba darti maynde

  • @user-nk8yr7ii4h
    @user-nk8yr7ii4h9 ай бұрын

    አንተም እኮ አሌ ሮስት አረካት ለማሂ

  • @eyuabsha
    @eyuabsha9 ай бұрын

    Errr des mayil program nw

  • @subriaeman9557
    @subriaeman95579 ай бұрын

    አረ ኣሌ ይደብራል በሰው ህይወት ኣቀልዱ ልጁ የሌለ ተሸማቆወል ያሊለ😢😢😮😮ልጅቱስ ምን ይሰማታል ማለት ኣለባቹ

  • @amberiyaidris8350
    @amberiyaidris83509 ай бұрын

    ምነው እንጨት እነጨት ሚል ቃልድ ቃለደቹ ቃይ ለበወ ያሆንሺ አጊዳ ሙጢ መርዝ ነሽ መዥገር ብልሽ ያንሰሸል ድፍን

  • @biniyamgetachew4399
    @biniyamgetachew43999 ай бұрын

    Ere ale gebtuachwal eyalk hulete vip atasgeban

  • @mekdesfanta2230
    @mekdesfanta22309 ай бұрын

    None sense

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu209 ай бұрын

    Jezeba program

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative9 ай бұрын

    Skip sponsors 😂😂😂😂

  • @leulmesfin4012
    @leulmesfin40129 ай бұрын

    asertad mnm almesetewm

  • @beziMo
    @beziMo8 ай бұрын

    ልጅቷን የሚኖቅርበት ነገር ይደብራል እራሱንም ነው ያስገመተው

  • @samirts-jj1ep
    @samirts-jj1ep9 ай бұрын

    ER

  • @selamawitmoges2210
    @selamawitmoges22109 ай бұрын

    ere temechachihugn yabede nekora new😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen28669 ай бұрын

    እኔ እንዲህ ብባል እሞታለሁ በእዉነት እሞታለሁ

  • @ekramekram7110

    @ekramekram7110

    9 ай бұрын

    Nesu ga balemetewaweke fetariyen amesegenkut ene kemrr😅

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa9 ай бұрын

    ምነዉ ተዘላዘላቹ ከናተ በታች ላሉት ምን እያሰተማራቹ ነዉ አንደበታቹን አርሙት

  • @liyakidu3210
    @liyakidu32109 ай бұрын

    Lendenew senesrat argeh yematsrkew ?😡 or editor ketreh ye videowochun demse balance yargeleh, hule yesakehen chuhet sasebew new scroll adrge yemalfew, astekakel lemalet new 🙏 No hard feelings 👍

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z9 ай бұрын

    አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይለካል ነውና ነገሩ ይህ እርዳና አይደለም ለቃላቶቻችሁ ተጠንቀቁ

  • @yeab1628
    @yeab16289 ай бұрын

    አውን ገና ብንኤድ ይሻላል

  • @Kiyatube6

    @Kiyatube6

    8 ай бұрын

    Yet???

  • @maeda8990
    @maeda89909 ай бұрын

    የማዳም ቅመምን የነካ የለውም በረካ ያለኛ እንጀራእንደሌላችሁ አታቁም እንደ 🤫🤫🤫🤫

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw9 ай бұрын

    ስልባቦት የሆነ ትውልድ አሁን እንዚ ናቸው የዝች ሀገር ተስፍ ንፍጣሞች

  • @efaephrem577
    @efaephrem5779 ай бұрын

    She’s >30

  • @ethiopiangurl248

    @ethiopiangurl248

    9 ай бұрын

    So what?

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha198 ай бұрын

    ምንም መስማት አልቻልኩም አንተ አፍህን እየከፈትክ እስቲ አታውራ አትገልፍጥ 😏😏😏😏😏

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f9 ай бұрын

    የማትረቡ የዘቀጣችሁ ትዉልድ ማፈሪያ ኤጭ ዘጊ👎👎👎👎👎

  • @abebayimermekonn-fs8hn
    @abebayimermekonn-fs8hn9 ай бұрын

    ምን እየሆናቹ ነዉ ኮሜንታተሮች በቃ ጫወታ ነዉ እኮ አስሬ ለሱአ ለሱአ አትበሉ ከተለያዩ 1አመት አለፋቸዉ አበቃ በሱ ተጀመረ እንዴ መለያየት ላይፍ ይቀጥላል ቅመሞችዬ ዘና በሉ😘

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic9 ай бұрын

    So funny and happiness 😊 happy birthday Tommy 🎉❤

Келесі