አባቴን አጥቻለሁ | ጓደኞቼን አጥቻለሁ😥 | ባላጠፋሁት ተቀጥቻለሁ - ቆይታ ከመዘከር ግርማ ጋር | ጦቢያ

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #artsentertainment #ethiopiaentertainment
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 25

  • @emebetemengesha602
    @emebetemengesha602 Жыл бұрын

    አንተ ማለት አንዱ የኢትዮጵያ ግጥም ገጣሚ ነህ በርታ ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @freeethiopia211
    @freeethiopia211 Жыл бұрын

    ሀላፊነት የሚሰማው አንደበት እውነትም መዘክር ድንቅ ዝግጅት ነበር እናመሰግናለን።

  • @Tradeani
    @Tradeani Жыл бұрын

    መዘክር በጣም ልዩ ነህ:: ቃላቶች ያልከው ስህተት ነው ቃላት ወይም ቃሎች ብትል ይመረጣል:: ከአንተ የበለጠ እውቀት ባይኖረኝም እንደዛ የሚባል ስለመሰለኝ ነው እንዳትቀየመኝ አደራ:: ምሥራቅ አንደበተ ጥዑም:: መጽሐፍ ማንበብ ለምን ተውሽ? የቤተ ክርስቲያን ፈተና ጊዜ ያነበበሽው ግጥም ኑ ለቅሶ እንድረስ እኽ .....ዘለዓለም ያኑርሽ

  • @zerihuntemesgen5077
    @zerihuntemesgen5077 Жыл бұрын

    የሚገርም ድንቅ ልጅ እውቀቱ አንደበቱ እና ድምፀቱ እ/ር ይባርክህ የምር በጣም ነው የወደድኩት፡፡ ኢትዮጵያ እኮ ልጆች ይወጡላታል ግን ግን ደግሞ ልጆቿን ቀርጥፈው የሚበሉም አሉ የሚያሳዝነኝ ይህ ነው፡፡

  • @besfat6571
    @besfat657111 ай бұрын

    ረጋ ያለ የሚጣፍጥ አንደበት ዘመንህ ይባረክ

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪ ነው

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Жыл бұрын

    የሚገርም ነው ቃለ መጠይቁ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @leltialemu
    @leltialemu Жыл бұрын

    የምወደው ገጣሚ መዝክር ግርማ አንደበትህ መጣፈጡ❤❤

  • @molugonfa5130
    @molugonfa5130 Жыл бұрын

    ወንድሜ አከብራለሁ 😊🙏

  • @habtewoldderto3544
    @habtewoldderto354411 ай бұрын

    አይ አብየ መዜ አየ የሰው ልኩ ምናለ አንተን ብቻ ደጋግመው ቢተኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Жыл бұрын

    የዘመኑ ባለቅኔ❤❤❤

  • @haymanothayilu680
    @haymanothayilu680 Жыл бұрын

    ታድለሕ አምላክ አይበርዝሕ ከለዛሕ ያኑርሕ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Жыл бұрын

    ተባረክ ልክ ነህ

  • @wubshetkassa2752
    @wubshetkassa27529 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ቃለ ምልልስ

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 Жыл бұрын

    Eskaneh simu endet endemiwodew??? Thank you Mezekir

  • @hardsg
    @hardsg11 ай бұрын

    ታይታ እማ ታይታ ነህ፡ ለዛም እኮ ነው ኣርትስ ተሰየምከው።በሱቅ ሳይሆን በአለም የታከው።

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 Жыл бұрын

    Mezekir gobez getami new

  • @user-mh8kl2bn5z
    @user-mh8kl2bn5z10 ай бұрын

    Meza gena bezu negr tekyraleh

  • @kebedeyacob7053
    @kebedeyacob7053 Жыл бұрын

    Anid interview lay encuan consistency yelwum abate kuase enkua endinichawet ayfekdim kalk buhala kuase aseltagn hogne yalem wanchan alsemahum.......

  • @Dtv12222
    @Dtv12222 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @TigistAli-ie5pc
    @TigistAli-ie5pc Жыл бұрын

    Mezekir Girma!

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Жыл бұрын

    Achi melkam sat sewedshe Emebata tetebkshe

  • @user-se2gy9uy3c
    @user-se2gy9uy3c Жыл бұрын

    Mezekir lhulachinm medhanit alew..bedenb yedemet.

  • @desta5975
    @desta5975 Жыл бұрын

    Eneneten bante wust ayehut. Lekas ene felege yalagegnehut ante negn.

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Жыл бұрын

    አርዝሙት አጠረ

Келесі