" ....አባቴ መዝገቡ አባተ በጣም ዘናጭ እና አሪፍ ዳንሰኛ..." // ክፍል 2 @Yehewanua Eyita /የሔዋኗ ዕይታ @Nahoo Television

" ....አባቴ መዝገቡ አባተ በጣም ዘናጭ እና አሪፍ ዳንሰኛ..." // ክፍል 2 @Yehewanua Eyita /የሔዋኗ ዕይታ @Nahoo Television
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 16

  • @zenebegetaneh3338
    @zenebegetaneh33386 ай бұрын

    very interesting conversation, about family livening exercise ,from JALIMEDA

  • @user-hh1gn6lm9b
    @user-hh1gn6lm9b6 ай бұрын

    Tshaie , great interview as always forward and honest. Really a true picture of your self. Lij Asfaw

  • @theobservereffectexplained1102
    @theobservereffectexplained11026 ай бұрын

    Thank you Teshayya for sharing. It was very informative and interesting. God bless, wish you all the best. 🎉

  • @mekdestsige3709
    @mekdestsige37096 ай бұрын

    There is no resemblance for Emmama Kelemua Tsehay's mother she is one in a million so kind so disciplined so charming she has a kind of thing that attracts people to her. On top of it so beautiful! I am personal witness to this!

  • @TsehaiTube

    @TsehaiTube

    6 ай бұрын

    Thanks Chuchieye❤

  • @kidumes7941
    @kidumes79414 ай бұрын

    Minew Tsegaye mezgebu ato mezgebu abate Iko yetawek neber atnadegi yetawek durye neber so there is no need to be angry.history is history.

  • @hirutbissrat8226
    @hirutbissrat82266 ай бұрын

    ናኒን፡ (መሰለች፡ፅጌ )ፈልጉልን፡እኔም፡እንደፀሐይ፡ ጒደኛዋ፡ ነበርኩ፡ ፀሐይ፡ ግሩም፡ቃለ፡መጠይቅ፡ 🙏

  • @TsehaiTube

    @TsehaiTube

    6 ай бұрын

    Is this Jibby?

  • @yifruhaile6216
    @yifruhaile62166 ай бұрын

    ምናልባት እባትዋን ዱርዬ አድርጎ ያስቀመጠባት መስልዋት እንጂ Honeymoon, Zebra ሌሎችም ንፋስ ስልክ አካባቢ የነበሩ night club ውስጥ መገኘት የወቅቱ የተማሩ መገለጫ ነበር ብዙዎቹ ያንን በዱርዬነት መልኩ ሳይሆን በጥሩ ትዝታ ነው የሚያስታውሱት

  • @yoditlulseged801
    @yoditlulseged8016 ай бұрын

    Yes it is true he is Arada famous Eles said fact don’t defend him

  • @abanav57
    @abanav576 ай бұрын

    በጣም ብልግና ነው። አባቱዋን በንደዚህ አይነት ካራክተር ማስቀመጥህ ያንተን ባዶነት ያሳያል። Manner የለህም ለነገሩ የጨርቆስ ልጅ አይደለህም።

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie22676 ай бұрын

    ሀ ሁ በስድስት ወር አብዯታዊ ተውኔት ነበር:: ንጉሡ ከስልጣን ከወረዱ በኇላ ለህዝብ የቀረበ:: ስለዚህ ወሮ ፀሃይ ንጉሡ የተገኙበት ብለው መጥቀስ የፈለጉት ተውኔት ሌላ መሆን አለበት

  • @TsehaiTube

    @TsehaiTube

    6 ай бұрын

    ሀሁ በስድስት ወር ነው ወጋዪሁና ሌሎቹ የተወኑት ቀሀስ ቲያትር ነበር የሚባለው ያኔ ስለዚህ አልተሳሳትኩም ትንሿ ልጅ ጢቂሌና ወጋዪሁ " በሀ በሁ ነው የተለከፍኩት ..."ሲል አስታውሳለሁ ስለ ርሀቡ ነበር የሚያሳዪው የለውጡ አካባቢ ነበር ንጉሱ ሳይጨርሱ አቋርጠው ነው የወጡት በደንብ ነው የማስታውሰው

  • @teralewlijie2267

    @teralewlijie2267

    6 ай бұрын

    እሺ: ስለ ተጨማሪው ማብራሪያ በጣም አመሰግናለሁ:ይህን አላወቅሁም ነበር:: እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ::

  • @TsehaiTube

    @TsehaiTube

    6 ай бұрын

    @@teralewlijie2267 አሜን

Келесі