ባሌን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰርጌ ቀን አየሁት..ማራኪ ወግ በባላገር ጎጆ..አዲስ ፕሮግራም ተጀመረ

አዲሱ ፕሮግራም ማራኪ ወግ በባላገር ጎጆ ተጀመረ #marakiweg#balagergojo#gizachewashagrie

Пікірлер: 544

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023 Жыл бұрын

    በትዕግስት ስለጠበቃችሁኝ አመሰግናለሁ! ፕሮግራሙን በጋራ ሰርተን ከዚህ ደረጃ በደንብ ከፍ እንደምናደርገው አምናለሁ! ሼር እናድርገው። 0900394646

  • @LoveLove-ps3lm

    @LoveLove-ps3lm

    Жыл бұрын

    ባይዘውይ ደስ የምትለኝ ልጅ በርታ🌹❤👌

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    @@LoveLove-ps3lm ደምሪኝ

  • @user-gy8qn5gs1q

    @user-gy8qn5gs1q

    Жыл бұрын

    ሆሆሆ እደዚ የጠበቅሁት ፕሮግራም የለም

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    @wellogondergojamshewaamahr570

    Жыл бұрын

    ሌላም አቅርብልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nardoosnardoos6781

    @nardoosnardoos6781

    Жыл бұрын

    በርታልልልልልንንንንን

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው😍😍 የእውነት ሰው ያለበት ገጠር ነው የእውነት ፍቅር ንፁህ ልብ ሰላም ለሀገራችን😘😘😘

  • @madesign21
    @madesign21 Жыл бұрын

    ይህን ህዝብ እኮ ነው የሚያሰቃዩት እድሚያችሁን ያርዝምልን ውብ ህዝቦች❤

  • @user-xn7kp7xo1u

    @user-xn7kp7xo1u

    Жыл бұрын

    በጣም😢 መንገድ ስሩልን, ውሀ ኤሌክትሪክ ተፍ ብሎ ስልፍ አይጣ ስለ ፖለቲካ ምንም የሚያቁት ነገር የለም ግን እርኩስ ፖለቲከኛች እየሂዱ የሚገሏቸው, የሚያሳድዳቸው እና ቤት ንብርታቸውን የሚያቃጥሉባቸው የእነዚህን ምስኪን ገበሬ ነው! ደጉ ባላገሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @georgessaroufim7733

    @georgessaroufim7733

    Жыл бұрын

    አዎን ይሄን ደጉን አርሶ አደሩን ጠቅላዬ ስሙ ማነው ሲላት አታውቅም ይህ ነው በእውነቱ የሚገደሉት??? ኸረ

  • @eyersalmemelaku6428

    @eyersalmemelaku6428

    Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @engudaymengiste9683

    @engudaymengiste9683

    Жыл бұрын

    በጣም ❤ፍቅር የሆነ ህዝብ ነው ኢትዮጵያ ባላገሩ ሁሉ

  • @umeman3175

    @umeman3175

    Жыл бұрын

    @@engudaymengiste9683 😢😢😢😏😏

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    ደጉ ባለሀገሩ በትነሽ ተሰቶት በብዙ አመስጋኙ የዋሁ ገበሬ ሺአመት ኑሩልን

  • @fatehahussen2662
    @fatehahussen2662 Жыл бұрын

    እንዲህ ሆኖ ላሳደጉን የገጠር ወላጆቻችን ምን አይነት ክብርና ምስጋና ይገልፃቸዋል ?የገጠር ልጆች ወላጆቻችን ከነብሳችን አብልጠን የምንወደው ለዚህ ነው!!ዘመን የማይሽረው ክብር ክብር ክብር !!

  • @enyishayehu8501

    @enyishayehu8501

    Жыл бұрын

    የሰው ምሰሶው ገበሬው፤ በሀገሩ በሰላም ያኑረው፤ አንተ እኮ ነህ ገበሬው የህልውናችን ሚስጥር፤ አላህ ሰላህን ያስፍንልህ በኢትዮጵያ ምድር።

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q Жыл бұрын

    ማርያም በጣም አድናቂህ ነኚ ❤😂 ማነው ይህን ፕሮግራም ስጠብቅ የነበረ

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    Жыл бұрын

    እዉነትነዉ ድሮደግነበር አሁንማ ሽማግሌ ስልክ ሆኑአለ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል. አፌን ከፍቼ. አለቀ. ከከተማው ይልቅ የሀገር ቤቱ ደስ ይላል። ቀጥልበት

  • @raheltekle1811
    @raheltekle1811 Жыл бұрын

    አቤት ሲጣፍጡ ደስ ሲሉ ፈጣሪ እነሱጋነው ያለው ሰላም አላቸው እድሜ ይሰጣችሁ ተባረኩ ውዶችዬ.

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 Жыл бұрын

    ጌታ አንተ ፍረድ የእግዚአብሔር በጎች እነዝህን ምስኪን ህዝብ ነው የሚሰቃዩት 😢😢😢

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Жыл бұрын

    የኔ የዋህ ህዝብ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ መድሀሄአለም🙌🙌🙌

  • @yeuhalabirhan573

    @yeuhalabirhan573

    Жыл бұрын

    ደጉ ያገሬ ሰዉ ደሰ ሲሉ እድሜ እና ጤና ይሰጣቹ

  • @ayaayaa2643

    @ayaayaa2643

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Demerign

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    @@yeuhalabirhan573 demerign ehete

  • @nardostesfaye8599

    @nardostesfaye8599

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r Жыл бұрын

    አደኛ ነኝ ልበል ለይኩኝ አምሮኛል የጉዞ ቤተሰቦች ጎጃሜወች እስኪ ልያቹህ መላነው መላነው ጎጃም አበባነው አይ ትዝታ

  • @sebelyoutube

    @sebelyoutube

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Demerign melesalewu

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын

    ውይ ደስ ሲሉ የገጠር ሰው በጣም ነው የምወደው እውነት ነው ጎጃም አበባ ነው ሰላማቹሁ ይብዛ ውዶችየ

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Жыл бұрын

    የፍቅር የሰላም የትህትና ህዝቦች❤ አምላክ ይጠብቃችሁ አንተንም ይባርክህ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын

    የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ናችው ደስ ይላል አላህ ሀገራችን ሰላም አደረገልን ያረብ 💚💛❤️💚💛❤️

  • @reemreemnyn6don.659

    @reemreemnyn6don.659

    Жыл бұрын

    Dase silu

  • @userenter2635
    @userenter2635 Жыл бұрын

    ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ደጉ የሀገሬ ሰው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀሳብን አገላለፁ ዋውነው ምሁርነው አቤት ፈገግታቸው የፍቅር ሰው ናችሁ እስከ እድሜችሁን ሁሉ በፍቅር ኑሮ❤❤

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Жыл бұрын

    Thanks bro በቃልህ መሰረት በጉጉት ስንጠብቀዉ የነበረዉን የባላገሩን ፕሮግራም በማየታችን ደስ ብሎናል በርታልኝ የኔ ጌታ

  • @Dallol253
    @Dallol253 Жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ሰዎች አካባቢዉ እርሻዉ ከብቱ ደስ የሚል የሀገራችን ገጠር እድሜና ጤና ከነልጆቻችሁ የስጣችሁ🙏

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Жыл бұрын

    Beautiful, authentic 'off- the grid' living ይልሀል ይሄ ነው። ባለ ሀገሩ፣ hardworker, faithful, credible ሳይማር፣ ያስተማረ። የተማረ፣ ምንም ያልተደረገለት

  • @Liz-mb5un
    @Liz-mb5un Жыл бұрын

    Background የወፎቹ ድምጽ እንዴት ደስ ይላል. ተባረኩልን 🙏🙏🙏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    ንጹሕ ተፈጥሯዊ ጤናማ ትዳር ስታምሩ ክርስቲያናዊ ስነምግባር የመተጫጨት ስርአት ነው እግዚአብሔር አሁንም ትዳራሁን ይባርክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ታምራላችሁ በጣም እ......ሟ ❤❤❤ ግዜ አሪፍ ነው በርታ!ደግሞ እንደዚህ የመርሐግብርህ ግብአት አድርገሃቸው አንዳች ነገር l expecte samething for them

  • @msjoynob7764
    @msjoynob7764 Жыл бұрын

    ሀሪፍ ስራ ሰራህ ገና የማይረባ አርቲስት ከምታሳየን የገጠር ሰውችን አሳየን ወሎየ ወችንም አቅርቡልን 😍👍😍❤🇪🇹

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    Жыл бұрын

    ሰዉ ካየሽ አይበቃሽም ወሎ ጎንደር እያልሽ ከምትከፋፍይ ከዘረኝነት መንፈስ ዉጪ

  • @user-gy2em9yc4k

    @user-gy2em9yc4k

    Жыл бұрын

    @@eshetubeyene9557 ምን ችግር አለው ሁላችንም የራሳችን ባህል አለን ወሎየወችንም አቅርብልን ማለት ዘረኛ ያስብላልደ

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    Жыл бұрын

    @@user-gy2em9yc4k ወሎ ስለሆንሽ ወሎ ልይ አልሽ የወሎን ባህል ታዉቂዋለሽ የማታዉቂዉን ባህል ተመልከች .

  • @user-we3kb2jm5b

    @user-we3kb2jm5b

    Жыл бұрын

    @@eshetubeyene9557 ምን አገባቺሁ ብትልስ እናንተ ናቹ ዘረኝነት የተሠማቺሁ ወሎ ሲባል ያንቀጠቅጣቺሗል በሽታቺሁን ያንሳላቺሁና

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    Жыл бұрын

    @@user-we3kb2jm5b ቂንጥራም ማን ጠራሽ ኩሳም

  • @xy808
    @xy808 Жыл бұрын

    በጣም አለቀስሁ ታዜን አብሮ አደጌን በዩቲዩብ መስኮት ማየቴ! ደስታየ ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው!

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 Жыл бұрын

    ስለተዋደደን አይደል ለፍጥረት የበቃነው❤🥰 በስስት ነው ያየሁት ገጠር ፍቅር

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲሉ እጅም እድሜ ከጤናጋይ ይስጣችሁ 😍😍❤❤🌹🌹

  • @user-nz8pe2zp8r
    @user-nz8pe2zp8r Жыл бұрын

    ባላገር ደጉ ሰላማችሁ ይብዛ! ግዜ በርታ አሪፍ ፕሮግማ ነው።

  • @eteneshendalewfanta1348
    @eteneshendalewfanta1348 Жыл бұрын

    እውነተኛ ፍቅር ያለ እንደነዚህ ያሉ ሰውች ነው በርታልን ደስ ይላል❤

  • @susutube6227
    @susutube6227 Жыл бұрын

    ወይኔ የገጠር ስው የኔ የዋህ 😂 ወላሂ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ሴቷ በጣም የዋህ ናት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Жыл бұрын

    ፍልቅል ያለች የቤት እመቤት ።

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 Жыл бұрын

    This is what pure love is. They are so smart, beautiful and respectful. So amazing ❤

  • @ghh5860
    @ghh5860 Жыл бұрын

    የኔ የዋህ ህዝብ ወላሂ ሰታምሩ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Жыл бұрын

    እውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ጉዞዬ የእውነት ሌላውን ሁሉ ትተህ ሁሌ እንደዚህ አይነት ዝግጅት ብታሳየን ደጉ ገሩ ገራገሩ ባላገር ሲያሳዝኑ ንሮቸው ሁሌ ልፋት እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ወገኖቼ የሚያስብላችሁን ያምጣላችሁ።

  • @tebabe
    @tebabe Жыл бұрын

    ደጉ ባላገሩ ደጉ ያገሬ ሰው ለናተ ሲል አላህ ወገራችንን ሰላም ያድርግልን😭🇪🇹

  • @edenhgeberial9406
    @edenhgeberial9406 Жыл бұрын

    ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @GiruEnewari

    @GiruEnewari

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @tiggalraya8755
    @tiggalraya8755 Жыл бұрын

    እባክህ ሁሌም እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አቅርብልን ስያምሩ😊😘

  • @salayshtamrat3134
    @salayshtamrat3134 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ የኢትዮጵያውያን መገለጫ ውብ ህዝቦች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 Жыл бұрын

    ፍቅር 💕 የሆኑ እነዚህን ደጎች ባለ-ሀገሮች ስላቀረብክ ትልቅ ክብር ይስጥልን።ህይወት ያለው እነሱጋር ነው ኮሜዲያን እሸቱን ተመልከተው... ለምትጠይቃቸው ጥያቄዎችህ ላይ ቦታውን አካባቢውን ሁን ከቤተሰብ ጋር ስለምንመለከትህ በተሳሳቱ ቃላቶች ስህተቶች እንዳትሰራ አደራ። በርታ !!

  • @tenad7309
    @tenad7309 Жыл бұрын

    ፍቅራችሁ ፈገግታችሁ ብቻ ይበቃል:: ደጉ ባለሀገሩ🙏🏾🌺🌺🌺🌺

  • @meseretkebede1824
    @meseretkebede1824 Жыл бұрын

    ድምፁ በደንብ አይሰማም ያንተማ ምንም አይሰማም አስተካክለው በተረፈ በጣም ጥሩ ነው አቀራረብህ ስጦታ ሊሰጣቸው ለሚፈልግ ሰውም አድራሻቸውን አስቀምጥ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ያልተበረዙ ያልተከለሱ ትክክለኞች

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Жыл бұрын

    እንደ ገጠር ሰው መልካም ብናስብ የት በደረስን ኑሩልን ።

  • @amhiara
    @amhiara Жыл бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤የኔ ውድ ሰው አክባሪ ህዝቤ ሆይ❤ስወዳቹቹቹ❤❤❤

  • @helina3753
    @helina3753 Жыл бұрын

    ጌታ ሰላም ጤና ፍቅር በረከቱን ያድላችሁ የእውነት ልብ ታቀልጣላችሁ 😢😍😍😍🙏🏾

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l Жыл бұрын

    ወላሂ በጉውጉውት ነበር የምጠብቅህ አህለን ወይኔ እዳታቆርጥብን ለመዳምቅመሞች ገጠሩውን እድህአሳየን

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Жыл бұрын

    የኔ የዋሆች አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ እኛኮ ገጠሬዎች የዋሆች ነን

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Жыл бұрын

    ማራኪ በጣም የሚያምር ደስ የሚል ዝግጅት ነው በርታ የእኔ ወገን ። እግዚአብሔር የሚወደው እንደዚህ ዝቅ ብለህ የተረሱ ወገኖቻችንን ማስታወስ ነው ውብ በሀል መልካምነት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ብዙ ነገር አይቻለሁ እኛ ከተሜዎች ተበላን ። ወገኔ እኔ የምኖረው በዋሽንግተን ዲሲ ነው we need more video like this one Please you should go Southern parts of Ethiopia thanks brother.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆዎች ምንም ቃላት አጣሁላቸው ። እንዲያው በአጠቃላይ ሁለቱም ደስ ይላሉ ። በሳቅ ነው የጨርስኩት።

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 Жыл бұрын

    የእውነት ያሳዝናሉ የገጠር ሰው የዋህ ደግ አመስገኝ ብርቱወች ናቸው የፍቅር ሰው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ክፉውን ያርቅላቹ 💚💛❤🙏🙏

  • @leylaahmed8823

    @leylaahmed8823

    Жыл бұрын

    Ayasazenum Des yelalu

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 Жыл бұрын

    1ኛ ነው በጣም በርታ። ሴትየዋ ፍልቅልቅ ሰውየው አስተዋይ።

  • @ashagriegetnet470
    @ashagriegetnet470 Жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም!!. ይህ ፕሮግራም የቲዩብ ሜዲያውን እንደሚቆጣጠር ተሥፋ አለኝ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    ግዞ ለሌላ ግዜ ድምጽ አስተካክል ይሄን ደግ ህዝብ ነው ፓለቲከኞች የሚያባሉት የሀገር መሪ አያውቁ ፓለታካ አያውቁ ግልግል ፍቅር ማለት መላመድ እንደሆነ የሚያሳዩ ደግ የሀገሬ ገበሬዎች ሲከባበሩ ደስ ሲሉ ከተማ ገብቼ ፎቅ መስራት አለ ወንድማለም ከተማ ውስጥ ያለውን ጣጣ ስላላወቀ ነው ፎቁ ይቅርብህ የአንተ የጎጆ ኩሽናህ ስታምር አረንጏዴ ነገር እያዩ የከብቶች ሽታ አያሽተቱ መኖር ይሻላል አንጻራዊ ስላም ያለው እዛ ነው የስራ ስው ነን እወድሽለሁ እያልን ስንሞዳሞድ አንውልም😂😂😂 እውነቱን ነው የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤❤❤

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 Жыл бұрын

    መንግስቱ ማነዉ አላዉቀዉም እነዚህን እኮ ነዉ የሚገሏቸዉ አላህ ይግደላቸዉና

  • @bekab5162

    @bekab5162

    Жыл бұрын

    ትክክል። አሁን እነዚህ ምስኪኖች ምን አላቸውና? ምኑን ኖሩትና ይገደላሉ 😢

  • @user-eu9ib2gv9r

    @user-eu9ib2gv9r

    Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @user-qz2qr5bs3p
    @user-qz2qr5bs3p Жыл бұрын

    አረኔ። በጣም። ነው። ደሰ። የሚለኚ። የሚዝነነ።ሥራነው ።በውነት።ወንድሜ። ቀጥልበት።

  • @elsbetm7448
    @elsbetm7448 Жыл бұрын

    እዴት የሚገርም የዋህነት ነዉ እባክህ እደነዚህ አይነት ልበ ቅን ሰዋች አቅርብልን ከጥቅም የፀዳ ቸሩ ፈጣራችን ይጠብቃቹሁ

  • @woynitumekonnen9853
    @woynitumekonnen9853 Жыл бұрын

    ደጉ የሀገሬ ሰው እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ

  • @frahiwotkassa8196
    @frahiwotkassa8196 Жыл бұрын

    ጨዋው ደጉ ባላገሩ ስርአታቸው አንገተስባራ ትሁትነታቸው ደደስስ ይላሉ

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 Жыл бұрын

    ግዞ የኔ ዘመን ጋዜጠኛ እንወድሀለን! በቃ አንተ አቅም አለህ ትችላለህ

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 Жыл бұрын

    የዛሬው ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Жыл бұрын

    ፍቅር ካለ ክርን እራት ነው❤ ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣችሁ::

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 Жыл бұрын

    So pure and beautiful people inside out . God bless them!

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Жыл бұрын

    ቃል የለኝም አስር ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል ደስ ይለኝ ነበር በርታልን

  • @tube150
    @tube150 Жыл бұрын

    ማራኪ እናመሰግናለን በእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 Жыл бұрын

    የኔደርባባ ደስ የሚሉ ናቸዎ በጣም አሪፍ ነው ማራኪ በዙሁ ቀጥልበት

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 Жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር የባላገር ጎጆ በጣም ደስ ይላል ክበርልኝ ብሮ🥰🥰🥰🥰

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Жыл бұрын

    እነዚህን ሠወይ ሁለተኛ ብታቀርበቸው ደሥ ሢሉ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Жыл бұрын

    ውበት ፍቅርና መከባበር እናንተጋ ነው ያለው ስታስቀኑ ❤ ጋዜጠኛው ድምፅህ በጣም ያምራል

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Жыл бұрын

    አክራቢዉም እናመሰግናለን ቀጥልበት አምጣልን እናት አባቶችን

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын

    😭😭☝የአማራህዝብ የዋህ ነው ቅን ነው ይህንንህዝብነው የሚያስጨፈጭፈው ኡፍፍፍ

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz Жыл бұрын

    ጎጃም ወለላው❤ ወይኔ የኔ ወርቆች ደስ ሲሉ😍❤

  • @mucheabere1437
    @mucheabere1437 Жыл бұрын

    I was looking for this program. thank you man

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 Жыл бұрын

    ዊይይ እደው የዋህ እኮ ናቸው ፈጣሪ ለናንተ ሲል አገራችንን ሰላም ያድርግልን 😥🙏

  • @mesfinmahider
    @mesfinmahider Жыл бұрын

    Wow this is us mean Ethiopia I love to see more again thank you !!!

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Жыл бұрын

    እውነት አንተ ልጅ ክብር ይገብሃል ምርጥ ወጣት ባለ ሀገር የዋህ ህዝብ ይህን ህዝብ እኮ ነው በግፍ ሚጨፈጭፉት በፍቅር ብዙ አመት ያኑራችሁ

  • @saron20
    @saron20 Жыл бұрын

    አረ ደስ ሲሉ ስንቴ ደጋግሜ ኣየሇቸው ኣንደበታቸው እንደ ህፃን ይጣፍጣል ሁሌ የገጠር ኣምጡሉን የከተሞቹን ኣንፈልግም ከምር

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያኑራችሁ

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 Жыл бұрын

    ገነት ውስጥ የ ሚኖሩ ሰወች!! እንዴት ደስ የሚሉ የ ሰላም ሰወች ልባዊ ፍቅር ያላቸው!! በ የ ከተማው ዱቄት ተቀብታ ስታይት የ ምታስጠላህ ሴት, የሺ የ ገጠሮ ውብ ሴት ምን ያህል ታምራለች!!!

  • @haylmaryamhayle7971
    @haylmaryamhayle7971 Жыл бұрын

    ቅንነታቸዉን ምታዉቀዉ ለመቀረፅ እራሱ ፍቃደኛ መሆናቸዉ ነዉ ፈጣሪ እረዝም እደሜና ጤና ያድላቸው፡፤

  • @mbet1840
    @mbet1840 Жыл бұрын

    እንደ ባላገሩ ወይም ገበሬወች ፍፁም ንፁህ ልብ ያለው የለም ፓለቲካ አያውቁ ዘር መለየት አያውቁ የሚያውቁት የሚጠብቁት ከረምትና በጋን ብቻ ነው ተኮል የላቸው ክፋት የላቸው ታዲያ እነዚህን እንቁወች የሚገድል ጨካኝ አውሬወችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Жыл бұрын

    ይሄ በጣም የገጠሩን ወግና ስርዓት ያላቸውን ቃለመጠይቅ በርቱ ደስየሚሉ በልና ሚስት ዋው ቀናሁባቸው በእውነት ማር ማር ነው የሚሉት ዋው ፍቅር ማለት እነዚህ ናቸው ኦርጋኒክ እውነተኞች።

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Жыл бұрын

    አያችሁ የገጠር ሰው ሊቅ ነው ፍቅርከሁሉም ነገር እንደ ሚበልጥያውቃሉ የተባሩ ሰለጠኑ የተባሉ በዘር ተከፋፋለው ሰው ሲገሉ ቪዲኦ ቀርጸው በሚዲያ ይለቃሉ ሀገር ለማፍረስ በየሚዲያው ይዘባርቃሉ ግዛቼው ወንድማን በጣም አስተማሪ ፕሮ ግራም ነውእንዲህ የገጠሩን አቅርብልን

  • @samirasamira5458
    @samirasamira5458 Жыл бұрын

    ወላሂ ገና ዛሬ ከልብ የሚታይ ነገር አየሁ ቀጥልበት ከከተሜወቹ ይበልጥ ከገጠሩ የምንማርበት የተሻለ ነው ያውም ከተፍጥሮ ጋ

  • @Alemiina
    @Alemiina Жыл бұрын

    I didn't watch yet but I'm loving it already 😍 Thank you

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Жыл бұрын

    በእውነት እነዚህ ምስክን ሕዝብ ላይ የምጨክን ሰው ጋንኤል የተጠናወተው ብቻ ነው በእውነት ፍርድ የእግዚአብሔር ነው

  • @zemenaygetachew9692
    @zemenaygetachew9692 Жыл бұрын

    Betam Arif koyeta neberen ke balager gojo gar....azenanetonal betam dese yelalu.....

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    በጉጉት ሥጠብቅ ነበር ጊዜ እውነት እወድሃለሁ በርታ brother 🙏ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይንካችሑ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች ያሉትን አቅርብ ሑሌ ፌመስ ማየት ይሰለቻል

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Mahi demerign

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Жыл бұрын

    ማነው እደኔ የገጠር ልጅ ❤❤❤👍

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Demerign

  • @kram2502

    @kram2502

    Жыл бұрын

    እኔ ጭልጥ ያልኩ ደገኛ 😍

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጊዚዮ ደጉ ባላገሩ ❤❤ የትም ሂጀ አድራለሁ እግሬ ካደረሰው ቤቱ ለእንግዳነው ወትሮም የጎጃም ሰው 💚💛❤️

  • @ErmiasAlula4

    @ErmiasAlula4

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @asterdamei5507
    @asterdamei5507 Жыл бұрын

    ውይ ደስ ሲል የሰጡንን መቀበል ነው ምን አለ ይህ ልባችን እግዚያብሄር ያሚለንን ብንቀበል 😘😘😘😘😘🥰🥰

  • @njk4127
    @njk4127 Жыл бұрын

    Blessed Amhara, pure, soulful and innocent 💚💛❤️

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሳያችሁ እንግዲህ አብይ እና ሽመልስ በምክክር የሚያሳርዷቸው እኚህን መሰል የዋህ ቅን ታታሪ ከፖለቲካ ንክኪ የሌላቸውን የአገር ዋልታ ገበሬዎችንና ሕጻናቶችን ነው። ልብ ይሰብራል ሆድ ያስብሳል ኢትዮጵያዬ መዳኛሽ ከወደየት ነው???!

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l Жыл бұрын

    ሳላየው ነው like ያደረኩት😍💓💓💓

  • @user-hd6hh2du5e
    @user-hd6hh2du5e Жыл бұрын

    ደስ ይላሉ ፍቅራቸውን ያብዛላቸው

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen5904 Жыл бұрын

    ግዞዬ እኔ ደሞ አንተን እንዴት እንደምወድህ በርታልኝ❤

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Жыл бұрын

    ፈጣሪውን አመሰጋኝ ሰው አክባሪ የዋህ ደግ ባለው ነገር ደሰተኛ !!!!ባላገርዬ ነብስ ነገር እባካችሁ ይህን ደግ ህዝብ አትግደሉት አታፈናቅሉት እባካችሁ ክፉዎች ክፋት ከማያወቀው ከደጉ ገበሬ ተማሩ ደግነትን ጥሩነትን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sayedahmada5643
    @sayedahmada5643 Жыл бұрын

    ቀጥልበት ወድሜ ጡሩ ስራ ነው

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Жыл бұрын

    ድግ ባላገር የሀገሬ ሰው ሁሉ በደጅ ሁሉ በቤቱ ፍቅር ይሁን የሀገሬ ሰው ሰላማችሁ ያብዛልን 🙏😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Жыл бұрын

    ወይኔ አገሬ ጎጃም ነፈቀኝ 😭😭😭

  • @omsalihaden615
    @omsalihaden615 Жыл бұрын

    ይህን ቪዴው ሥጠብቅ ከረምኩ አውቀህ አዘገየህው ማነው የጎጎው እዴኔ👍👍👍👍

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын

    ደስሲሉእግዛብሄርይባርካችሁደጉያገሬሰው

  • @saralove4924
    @saralove4924 Жыл бұрын

    ደጉ ያገሬሠው ሞቴንም ኑሮየንም ከናተጋ ያርገው ❤❤❤❤❤

  • @user-eq6ph8ji4r
    @user-eq6ph8ji4r Жыл бұрын

    እውይ ደስ ሲሉ በጌታ ቀጥልበት

Келесі