Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ ልዩ የትንሣኤ በዓል ዝግጅት ሚያዝያ 24 2013 ዓ/ም ክፍል 1/4

Ойын-сауық

Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 169

  • @endetsigeredatube2261
    @endetsigeredatube22613 жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰቦች።

  • @fitsumaberha351

    @fitsumaberha351

    3 жыл бұрын

    አንተ እፈር በናት በሰው ስም አትለምን ቀፋፊ ቃፊር ነክ

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew82533 жыл бұрын

    የጥላሁንን ዘፈን የተጫወተው ልጅ እጅግ በጣም ጐበዝ ልጅ ነ ው በርታ👏👏👏👏

  • @medhanetalamerew8253
    @medhanetalamerew82533 жыл бұрын

    አክሊሉ እጅግ በጣም ጐበዝ ልጅ ነው ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልሁም

  • @kidistsharew5170
    @kidistsharew51703 жыл бұрын

    ሶፊ የሚሰጠው አስተያየት ድንቅ ነው። በርታ ወንድሜ 👏👏👏👏

  • @yorditefera5895
    @yorditefera58953 жыл бұрын

    አብርሽ የሰቆጣዎቹን ብቻ አወዳድሩልን ❤❤❤👏👏👏

  • @nabil_arsenal
    @nabil_arsenal3 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል በርቱ ግን አንደኛ ዙር ላይ የሰሩትን ቪዲዮ በጎን ብታቀናበሩልን እንዴት ደስ ይለን ነበር ምን ያህል አሻሽለዋል የሚለውን ለማወቅ በተረፈ ተወዳዳሪዎቹ ዳኞችም ፕሮግራም መሪዋም ምርጥ ናችሁ።

  • @zedzed5842

    @zedzed5842

    3 жыл бұрын

    ምነዉ ደኝ ነኝ አልክ አ 😍

  • @mulatuaarega9417

    @mulatuaarega9417

    3 жыл бұрын

    esun senay kenun mulu enewal ende

  • @user-uo9yz6ev5o

    @user-uo9yz6ev5o

    3 жыл бұрын

    አሪፍ ሀሳብ

  • @nabil_arsenal

    @nabil_arsenal

    3 жыл бұрын

    @@mulatuaarega9417 ወገኔ ሙሉዉን ሳይሆን ቀንጨብ አድርገው ያሰሙን ነው ያልኩት🤗

  • @adise8257

    @adise8257

    3 жыл бұрын

    Teklh nesh marrry

  • @yemichael5274
    @yemichael52743 жыл бұрын

    ደስ ይላል አስተዋዋቂዋን ልጅ በጣም ነው ማደንቃት።የፀጉር ስታይሏን ደግሞ የገጠሩን ሹርባ ብታደርገው ዋው።

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s3 жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን ባላገሩ ኑሩልን

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62503 жыл бұрын

    አክሊሉየ በጣም ሀሪፍ ነው ሠቆጣወች በርቱልን

  • @newharg5548
    @newharg55483 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ አክሊሉ በጣም በጣም ደስ የሚል ድምፅ ብቃት ኮንፍደንስም ደስ የሚል !!!!!!!!!! እግዚእብሔር ይርዳህ!!!!!

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu46713 жыл бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳቹ 🙏 በዓልን በስራ ምታሳልፉት የኔ ቢጤወች አብሽር አይክፋን ዋናው መኖር ነው

  • @rohemayemaryam9753

    @rohemayemaryam9753

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @SefereSelam
    @SefereSelam3 жыл бұрын

    Sofi, best judge of all and respect for him. Keep up the good work.

  • @antenehdesta9408
    @antenehdesta94083 жыл бұрын

    Akililu's voice is so unique

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l3 жыл бұрын

    ነቃ ነቃ ባላገሩ ምርጦች እንኳን ለትንሳኤ አደረሳችሁ

  • @rohemayemaryam9753

    @rohemayemaryam9753

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abebakebede6314
    @abebakebede63143 жыл бұрын

    አክሊሉ የጥላሁን የልጄነት ድምጼ ይመስላል ቆንጆ ነው እናመሰግናለህ

  • @Hayat79725
    @Hayat797253 жыл бұрын

    This Aklilu guy stands out from the crowd hope he goes far

  • @sssh5805
    @sssh58053 жыл бұрын

    አክሊሉ አሪፍ ነው:: እኔም አሬንግዋዴ ነው የሰጠሁህ:: ዳኞቹ የሚሉህን እየሰማህ የበለጠ የተዘጋጀህ እስከመጨረሻው እንድትዘልቅ መልካሙን እመኝልሃለሁ:: አቀራረብህ እጅግ ስርዓት ያለው ነው::

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p3 жыл бұрын

    አክሊሉ አኮራህን ያገሬ ልጂ ይናቅምትው 😍😍😍😍😍😍😍

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge5863 жыл бұрын

    ስልኩን ስጡኝ የአክሊሉን እኔ መሳሪያውን እችለዋለሁ

  • @livesinusa7116
    @livesinusa71163 жыл бұрын

    Well come back Balageru idol. Stuff leader and members አንኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ ። from USA 🇺🇸

  • @lenalena9937
    @lenalena99373 жыл бұрын

    እንኳንአደረሳችው።ባላገሩ።በስላምወታችው።በስላምግቡ።

  • @ermiasbeyene4547
    @ermiasbeyene45473 жыл бұрын

    Thanks Balageru mirt I can witness how hard you are working to take the new generation in the right direction through music , for the dream we have what Ethiopia would be in the future.

  • @thesisresearchproposalscho7558
    @thesisresearchproposalscho75583 жыл бұрын

    'Balageru Idol' is really Ethiopian and REALLY GREAT. Long live to Abrish and his collegues!

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe29413 жыл бұрын

    ባላገሩ እንኳንም ለብረሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ሰቆጣ ሰቆጣ የወደፊት የምንወደውን ድምፅ ልናገኝ ነውና በርቱልን እናመሰግናለን ባይገርማች 2ኛ ዙር መቸ በደረሰ እያልኩ ነበረ ሰቆጣዎችን ስጠብቅነበረ ለዛው በፋሲካ ባላገሩ ተባረኩልን ከሁሉ የሚገርመኝ ለትወልዱ ድስብሊን እንዲኖራቸው የምታደርጉት ነው ባላገሩ የጥሩ ቤተሰብ ስራነው የምታደርጉት የዘፈኑ ግጥም በእድሜቸው እንዲሆን የምትነግሯቸውን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @tigis5540
    @tigis55403 жыл бұрын

    Aklilu betam mirt zefagn yemihon lij new❤️❤️❤️😘😘😘

  • @newharg5548
    @newharg55483 жыл бұрын

    እንክዋን አደረሳችሁ !!!!!! እብርሀም, አረጋሀኝ እና ሶፌ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!! ስራችሁ ሁሉ ጥ ራ ት ያለው ነው!!!!!!! እናንተ እራሳችሁ ማየት በቂ ነው ዛሬ ደግሞ የመጨረሻው ቀን ነው የሚመስለው ዋዉ ምርጥ ምርጥ ዘፍኝ ውች ዋዉዉዉዉዉ!!!!!! እንደአስደሰታችሁን እግዚአብሔር ያስደስታችሁ!!!!

  • @EthioDeepFake
    @EthioDeepFake3 жыл бұрын

    ድምጽ ጥራት ላይ ችግር አለ እንዲሁም ካሜራ Front View ቢኖር አሪፍ ነበር

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta45893 жыл бұрын

    ዛሬ አንድ ተወዳዳሪ አይቼ አይኔ ፈጠጠ። በደስታ ደነገጥኩ። አክሊሉ አስፋው የሚባለው ልጅ የሚገርም ልጅ ነው። ዋው ዋው ገና አሁን ጥላሁንን የሚመስል አስገራሚ ድምፅ! ቢስ አይይህ አክሊሉ።

  • @ayufan3
    @ayufan33 жыл бұрын

    በሰቆጣው ልጅ የሚያስቀናኝ 'የዳኞቹ አስተያየት' ሦስቱም ምርጥ አንደበት!!! ስትሰራ ምርጥ ሰው ይይህ። ..አብርሽ ከቀይ box አረንጓዴ አይከብድም?።

  • @rohemayemaryam9753
    @rohemayemaryam97533 жыл бұрын

    ባላገሩ ምርጥ እንኳን ደህና መጣችሁ በመላው አለም ላይ የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንለመድሀኒታችን ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር አንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን ኢ/ት ለዘላለም ትኑር

  • @chaltunegwe788
    @chaltunegwe7883 жыл бұрын

    Aklilu yemibalew lij min ayinet dimtsi new yalew omg ke edmew belay betam yeteleye new Egziyabher tilk bota yadirsih🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i3 жыл бұрын

    ባላገሩ እናመሰግናለን እኛ የኦርቶዶክስች

  • @kilo5343

    @kilo5343

    3 жыл бұрын

    kelb enamesegnalen

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit5913 жыл бұрын

    እሚገርም ዳኝነት ገና በሁለተኛ ዙር የዲስቢሊን መረፉረፉ በማየታችን አፉረናል ሊያምውም በጉጉት ከሚጠበቁ ጎበዝ ተወዳዳሪዎች😂😂ዳኝነቱ ተጯጩፉል አርንጓዴ እንደሰማይ እርቃለች💪😍እንግዲ መመረጥ ያስፈልጋል ለሁሉም ትግስት ማስተዋል ጥንካራ ስነ ስርአት ወዮ ማን ይሆን አሸናፉ በጣም አጓጊ ነው ዳኞችዬ አብርሽ ሶፉ አረጌ በርቱል እግዚአብሔር በእድሜ ጤና ያቆይልን እንወዳችዋልን ዳኝነትንማ እናንተ ዳኟት😂😂😍💞💞💞💞💞💞

  • @teferitegegne4312
    @teferitegegne43123 жыл бұрын

    ለአድማጮቻችሁና ፕሮግራሞቻችሁን ለሚከታተለው ህዝብ ፣ በአለባበሳችሁ ትኩረት መስጠታችሁና መጠንቀቃችሁ ለሙያው ምን ያህል ክብር እንደሰጣችሁና ያላችሁን ጥልቅ ፍቅር በብርቱ ይገልፃል ።በርቱ።

  • @mihiretuachamyleh259

    @mihiretuachamyleh259

    3 жыл бұрын

    Thanks Balgeru for ur commitment and for ur job

  • @tyry6852
    @tyry68523 жыл бұрын

    ሰላም እንዴናቹ ባለ ሀገሮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔው በሰላም በጤና ኣደረሰን ኣደረሳቹ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን።እረ ተወዳዳሪዎች የሙዚቃ መደጋገም ኣለ ይስተካከል ብዙ ዘፋኞች ኣሉ ሀገራችን እህ።በተረፈ ኣሪፍ ነው

  • @adiapore122
    @adiapore1223 жыл бұрын

    I loved the Sekota guys! they’re talented! I agree with Sofi on Netsanet, she did good, she has outperformed for her age!

  • @ef6079
    @ef60793 жыл бұрын

    እንክዋን አደረሳችው ወገኖቼ በአል በሀገር መታደል ነው እኛእናንተን እያየን ስለሀገራችን ሰላም እያሰብን አሳልፈናል እናንተምመልካም በአል🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu19063 жыл бұрын

    You Judges are amazingly give your own analysis based on the performance of the singers on your own perspective in depth. I have seen different judgments and comments by various judges around the world. With out exaggeration you guys are by far superior than the American idols, British has got talent and the like. Keep up the good work. Aregahegn worash you look like you are under stress. Can you add up a little bit of smile please? Sofi you're deep. Abresh you are a diamond for this program. I hope one day when I come to my beloved home Ethiopia I hopefully will come and say hi. My dream is always to see all the ethnic groups live in peace forever in this colorfully decorated country Ethiopia without fear.

  • @user-fo1fd3bo7g
    @user-fo1fd3bo7g3 жыл бұрын

    ,,አንኳን አደረሳችሁ ምርጦች

  • @rahelamen7300
    @rahelamen73003 жыл бұрын

    ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ የምርጦቹ ወዳጆችም እንኳን አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rohemayemaryam9753

    @rohemayemaryam9753

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @elsahailu6066
    @elsahailu60663 жыл бұрын

    I am admired all of them. This kids, without voice class and guidance coming and sing then told by judges to choose the right song and your voice is low, high, don't have color..... Yes they need to be told but I wish each of them take a groups and advice. Still I have a big respect for this judges and to bring this talented people.

  • @Selam694
    @Selam6943 жыл бұрын

    አክሊሉዬ የኔ ማር 💐 ሰላምታዬ ይድረስህ ከጀርመን Frankfurt ወደ ውዷ ሰቆጣ 😀

  • @abebe6083

    @abebe6083

    3 жыл бұрын

    Hi

  • @Selam694

    @Selam694

    3 жыл бұрын

    Hi

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew88373 жыл бұрын

    ባላገሩ እንኳን አደርስችሁ የውንትም ምርጥ ናችሁ በተለይ አስታዋዋቄው እንቼማ የምርጧች ምርጥነሽ❤️❤️❤️

  • @addisken24
    @addisken243 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው አክሊሉ ድንቅ ብቃት አለህ ሰቆጣን ሰላም በልልን

  • @dagimget7117

    @dagimget7117

    3 жыл бұрын

    ይቅርታ ተሣሥቼ ነው

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew88373 жыл бұрын

    እረዴት ዋው ኳፌደንስሽ በርች ፀድት ያልሽ ኤትዩጸያዌት❤️❤️

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe21053 жыл бұрын

    እንኳን. አደረሳችው. ባላገሩ

  • @abnemmohammed6131
    @abnemmohammed61313 жыл бұрын

    Wow dmtsu yamral gn betam debrognal getan wede kifle hager lemn edematmetu mawek felge neber zgjite hulu kentu honebgni

  • @gkgame1574
    @gkgame15743 жыл бұрын

    Yes abresh sound system tebelashetobachuhal. Be earphone adamtut for more information.

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71373 жыл бұрын

    አክሊሉ ደጋግሜ ብሰማህ አልሰለች አለኝ አንደኛ ነህ

  • @sisayyared7920
    @sisayyared79203 жыл бұрын

    ዋዉ፡አክሊሉ፡ተስፋ፡አለህ፡በርታ።

  • @anaztm192
    @anaztm1923 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን ማር

  • @abebedessieabiyu1179
    @abebedessieabiyu11793 жыл бұрын

    wele come enkuan aderesachihu aderesen eski endene 2gnawun zur begugut yetebeke

  • @metekudingle4036
    @metekudingle40363 жыл бұрын

    Rejoice my people finally we found little Tilahune from wollo of course

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham29173 жыл бұрын

    አብርሽ ሶፊ አረጌ እንኳን አደረሳችሁ ከምነግራቹ በላይ ነው የናፈቃቹኝ

  • @asnakeseyoum3109
    @asnakeseyoum31093 жыл бұрын

    ሙዚቃ ቲዎሪውን አሜሪካን ሃገር 3 ክሬዲት ውስጃለሁእና አንዳንዴ አስተያየት ለመስማት እመታለሁ ደስ ይላል ግ ን ሙዚቃ ከባድ ነው ዐብርሽ ማይክህን አስተካክል!

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg3 жыл бұрын

    የምንወዳቹ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed38833 жыл бұрын

    ጎበዝ አልገባኝም ሁለተኛው ዙር ነው እዴ

  • @tijilove5671
    @tijilove56713 жыл бұрын

    ሰቆጣዎች በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @falconelectric6930
    @falconelectric69303 жыл бұрын

    This guy Is best

  • @testa-gd4uw
    @testa-gd4uw3 жыл бұрын

    Enkuan abro aderesen

  • @addiisweet
    @addiisweet3 жыл бұрын

    Akrabiwa betam desss yemil leza alesh.

  • @feyoreelitrea2479
    @feyoreelitrea24793 жыл бұрын

    ዋው አክሊሉና ድምፁ

  • @tsiyongirmaabera6153
    @tsiyongirmaabera61533 жыл бұрын

    Wow aklilu

  • @eyerusalemgetachew8772
    @eyerusalemgetachew87723 жыл бұрын

    Happy Easter

  • @kokkok4271
    @kokkok42713 жыл бұрын

    Wow ere dese sele

  • @tekleabdesta346
    @tekleabdesta3463 жыл бұрын

    አክሊሉ፣ እጅግ የበሰለ ብቃት።

  • @captaintewoderosgebeyehu5747
    @captaintewoderosgebeyehu57473 жыл бұрын

    betam new yemitasteyighe

  • @rosagudina331
    @rosagudina3313 жыл бұрын

    አክሊሉ ምርጥ ነዉ

  • @bettygebremelak
    @bettygebremelak3 жыл бұрын

    ዋው አክሊሉ

  • @karma3681
    @karma36813 жыл бұрын

    Aklilu 👍🏽

  • @user-wy2qc4fm7l
    @user-wy2qc4fm7l3 жыл бұрын

    ጀግና ነህ አክሊሉ

  • @Selam694
    @Selam6943 жыл бұрын

    26:47 ደቂቃ ላይ ያለው ልጅ እና 26:48 ያለችው ልጅ ቅንብሩ ደስ ይላል 😀😀👌👍

  • @kaleabtesfaye6988
    @kaleabtesfaye69883 жыл бұрын

    Tinesh sound quality chiger yisemal , esun bisetekakel Lelaw yabede new!!

  • @abkalentertainment9761
    @abkalentertainment97613 жыл бұрын

    ሱልጣን ኑሪ በጣም ጎበዝ ዳኛ ነዉ

  • @tigisitwoteteneh637
    @tigisitwoteteneh6373 жыл бұрын

    Aklilu andegna

  • @meazameles9578
    @meazameles95783 жыл бұрын

    ባላገሩ ምርጥ ያገርሰው

  • @kidanemihretenate8647
    @kidanemihretenate86473 жыл бұрын

    Aklilu❤❤❤❤

  • @desalegnademe5173
    @desalegnademe51733 жыл бұрын

    Aklilu gerami nw

  • @yeshewasmekonnen9863
    @yeshewasmekonnen98633 жыл бұрын

    Abraham's Mic has some noise. Please fix it if you can. Bless you all.

  • @ermiab6695
    @ermiab66953 жыл бұрын

    ሶፊ ሚዛናዊ ነህ ጎበዝ

  • @tigis5540
    @tigis55403 жыл бұрын

    Ewneten new yemilachuh aklilun ke 20 gize belay degagme new yayehut yihe lije and teamir yeseral ende dawit tsige!!!

  • @kaceylang520
    @kaceylang5203 жыл бұрын

    Good tims

  • @mimimimi7949
    @mimimimi79493 жыл бұрын

    Enpwane abero adersen yene.konjo

  • @nunutad9741
    @nunutad97413 жыл бұрын

    ZARE BIZUM DIMSTACHIHU Ayisemam

  • @masalt1424
    @masalt14243 жыл бұрын

    አብረሃም ስማ እባክህ.......3ተኛ ዙር በዋላ ፀርፀ አንተ እና ሶፊን ማየት ቢቻል አስገራሚና ልብ አንጠልጣይ ይሆን ነበር.....ካልሆነ አንተም ችግር አለብህ ማለት ነዉ

  • @fasilnegash6660
    @fasilnegash66603 жыл бұрын

    Bereket redeait

  • @user-wg4ot7gm1y

    @user-wg4ot7gm1y

    3 жыл бұрын

    Akelilu.wwwwwwe💋❤🏆🏆

  • @ayalneh44
    @ayalneh443 жыл бұрын

    አክሊሉ 1ኛ

  • @helentadesse9686
    @helentadesse96863 жыл бұрын

    🙏🇪🇹😍

  • @tsegayekore5694
    @tsegayekore56943 жыл бұрын

    live be youtube lemin atigebum....?

  • @sahrahassan825
    @sahrahassan8253 жыл бұрын

    Aegean wres I’ll you yang Congr I’ll you

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony77233 жыл бұрын

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ........

  • @user-td9bp2hj7g
    @user-td9bp2hj7g3 жыл бұрын

    በአብርሀም ጋር የሚረብሽ ድምፅ አለ ምንድነው

  • @user-cy3gm9jb6m
    @user-cy3gm9jb6m3 жыл бұрын

    Enkuan aderesachu

  • @Anna-21
    @Anna-213 жыл бұрын

    Enkwan abero aderesen

  • @a.k3752
    @a.k37523 жыл бұрын

    Sekotawech KZread laye sezefeno alneber enda ensun lemn ensun dagnachu atsemselu dagnoch!!!

  • @kinfekaleab49
    @kinfekaleab493 жыл бұрын

    Those who dislike this video is may be are Junta or Oneg Shene!!!

  • @selamawittafesse4247

    @selamawittafesse4247

    3 жыл бұрын

    😂😂 I like that. It's funny.

  • @ephremtamene5060
    @ephremtamene50603 жыл бұрын

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤✌

  • @babatundeolatunji2074
    @babatundeolatunji20743 жыл бұрын

    ምንድነው የምትመስይው ውይ ማፈርያ

  • @ermias5266
    @ermias52663 жыл бұрын

    ትንሽ የድምፅ ጥራት የለውም ቀረፃው

  • @baladayadata1472
    @baladayadata14722 жыл бұрын

    Www liyu

Келесі