Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ ተማረ ሳሙኤል ያሳየውን ድንቅ ብቃት የሚያሳይ ማስታወሻ | ሰኔ 26 2014 ዓ/ም

Ойын-сауық

ነቃ ነቃ ብለው ቀና ቀና የሚያደርጉትን ፕሮግራሞቻችን በእፍታው ለማግኘት የባላገሩን ቻናሎች ሼር፤ ላይክና፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፡፡ አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇 kzread.info?...
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ተወዳዳሪ ተማረ ሳሙኤል ያሳየውን ድንቅ ብቃት የሚያሳይ ማስታወሻ | ሰኔ 26 2014 ዓ/ም
////////////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 36

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb11 ай бұрын

    Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 tbarkh yaleh dmste hageregna newu berta tashenfalehhhhh

  • @Joseph_habesha
    @Joseph_habesha Жыл бұрын

    This kid has one of the best voices on Balageru Mirte. Berta, I wish to see you have your dream come true🙏🏽

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel8563 Жыл бұрын

    ተማረ ሌሎቹን ያሳጣ ብቃት ያለው እጅግ ውብ ምን ያህል ጠንክሮ እንደሚሰራ ባጠቃላይ ልብ ቀጥ የሚያደርግ ዘፋኝ ብራቮ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Жыл бұрын

    ቆጆ ድምፅ❤❤❤

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha35862 жыл бұрын

    ረድኤት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ።

  • @yotamerat8766
    @yotamerat87662 жыл бұрын

    ምርጥ ብቃት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ከፍተኛ ብቃት ያለው ነው ልክ እንደ ኳንሰርት ነው ያየሁት ። በርታ ውጤት ይተብቅብካል ።

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel85632 жыл бұрын

    ተማረ እውነትም የተማርክ ነህ በርታ ወደፊት የት እንደምትደርስ ማየት ነው የናፈቀኝ ውይ የኔ ነገር እድሜዬ ለካ ዘምቱዋል አንተ ገና ፍንዳታ እኔ አሁን እግሬ እንደባህር ዛፍ ካልተቆረጠና ክቡ ካልተቆጠረ በምን ይታወቃል በስማም ስጦታ ነህ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew38542 жыл бұрын

    ለዳኞች በጣም ከባድ ነው ሁሉም ምርጦች ናቸው። God ይርዳችሁ። ረዲዬ የኔ ምርጥ ተባረኪልኝ አንቺ ለእኔ አንደኝዬ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ፣ስርሀትሽ የአነጋገርሽ ለዛ በቃ ምን ልበልሽ ኢትዬጲዬን ግልፅ ተረጊልኛለሽ። ሌላው ደግሞ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሽ ነሽ። የወላጆችሽ ውጤት ነሽ ተበረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @tebebuamare9029

    @tebebuamare9029

    Жыл бұрын

    0

  • @gashdegefu4749
    @gashdegefu4749 Жыл бұрын

    The best talent ever comes up with the golden voice

  • @serikleual2426
    @serikleual2426 Жыл бұрын

    አንደኛ ነክ በርታ ወንድሜ ትችላለህ ትልቅ ነገር እንጠብቃለን

  • @canijones6575
    @canijones65752 жыл бұрын

    The best voice ever!

  • @abubilalhussenmehammed248
    @abubilalhussenmehammed2482 жыл бұрын

    ምርጥ ሙከራ ነው ቢያልፍ

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew70412 жыл бұрын

    ለእኔ አንደኛ ነው !!

  • @mesrakvlog5670
    @mesrakvlog56702 жыл бұрын

    ስወደው ድምፁን

  • @amydenekew3854
    @amydenekew38542 жыл бұрын

    Wooooow betam meret bekat yalew leg edeg bele! Good luck bro!

  • @lij_endu
    @lij_endu2 жыл бұрын

    2ኛ ደረጃን እጠብቃለሁ!

  • @yosephmulu4435
    @yosephmulu44352 жыл бұрын

    Well come !

  • @MrSisco23
    @MrSisco232 жыл бұрын

    ገራሚ ልጅ: የፍጻሜ ተፋላሚ ነው

  • @seleshieweldemichel8563
    @seleshieweldemichel85632 жыл бұрын

    ተማረ ይገርማል በዚህ ብቃት እጅ መስጠት የለም 1ኛ መውጣት ትርጉም የለውም የሚያስብል ብቃት ነው ምክንያቱም የነገው ራእይ ግልጽ ሁኖአል ዋው አጉዋጊ ነው ሲጀመር ፈታኙ ሲፈተን ያልኩበት ጊዜ ነበር እነአብርሽ እንደሚከብዳችሁ በመገመት ካልሆነም በእጣ እናረገዋለን ሃሃሃ

  • @danieldemissie129
    @danieldemissie129 Жыл бұрын

    You are hero

  • @danmas4726
    @danmas47262 жыл бұрын

    What an anazing vocal

  • @ebz1040
    @ebz10402 жыл бұрын

    ይችላል

  • @berukdemissie3106
    @berukdemissie31062 жыл бұрын

    Good luck

  • @birukyazie4172
    @birukyazie41722 жыл бұрын

    sewuyew anchin new ende yagebaw ... it is for fun, God bless you !!

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed35132 жыл бұрын

    Woow

  • @abubilalhussenmehammed248
    @abubilalhussenmehammed2482 жыл бұрын

    ቴድሮስን ያሰመስለው ምርጥ አቀቀንቃኝ ነው።

  • @user-cl8yh3ot2u
    @user-cl8yh3ot2u2 жыл бұрын

    😍😘😘

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl2 жыл бұрын

    ቆይ ግን እነ መስከረም ተባረሩ እንዴ🙄🤔

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 Жыл бұрын

    ማዲጎ መስታዉሰዉ በዚህ ነው ይለፉ

  • @Ankiyon2011
    @Ankiyon20112 жыл бұрын

    Ye dawit senbeta lij ke wudidiru leka nw?

  • @djermi1064
    @djermi10642 жыл бұрын

    Bruk andegna yiwetal biya etebikalehu ke esmiz ketilo

  • @djermi1064
    @djermi10642 жыл бұрын

    Gin ekul lemareg le set yemisetut yimesilegnal andegnanetun 🙄 dont forget these comments

  • @bluefanalex7326

    @bluefanalex7326

    2 жыл бұрын

    Nooooppp

  • @baherujema5232
    @baherujema5232 Жыл бұрын

    P

Келесі