ባላገሩ አስቂኝ ጭውውት

This is a official KZread Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Пікірлер: 239

  • @aynalmahsitu9066
    @aynalmahsitu90663 жыл бұрын

    አንዳንድ ሠው እዴትም ተደርጓ ቢነገረው የሠውን ችግር አይረዳም ።የሠውን ችግር ለመረዳት ህመሙን ለመታም የችግሩ ባለቤት ጫማ ውስጥ መግባት ያስፈልጋል። ልታስተላልፉ የፈለጋችሁት ነገር ጥሩ ነዉ። በርቱ።

  • @user-ry6ny1il9w

    @user-ry6ny1il9w

    3 жыл бұрын

    🤣🤣

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d3 жыл бұрын

    የውነት ትክክለኛውን ነው የተወኑት ጀግናናችሁ በርቱ😂😂😂😂😂😂

  • @btt9411
    @btt94113 жыл бұрын

    ታዲያ ለዚህ ምድር ሰዎች መከራና ጦርነት ባይመጣ ይገርማል ! ትክክለኛ ምድሪቱ ላይ ያሉት ሰዎች ክፋት ! ዋው

  • @TamSemle
    @TamSemle15 сағат бұрын

    ኣማን😂 የኢትዮ ኮሜዲ ታሞ ነበር ዶክተር ኣማን በሚገባ ኣክመኸዋል እናመሰግናለን በተለይ የተመለስክበት ቦታ ኣስተያየትህ 😂የማላውቀው ኣጎቴን ነው የመሰልከኝ ካሁን ካሁን ክላሹን ኣውጦ ተኮሰ 🎉🎉🎉😂ስል ቀጣይ ካለው ሹክ በሉኝ የዘመናችን ምርጥ ተዋናይ ኣማንዬ በርታ🎉🎉🎉

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31183 жыл бұрын

    አማንዬ ሁሉ ነገር ያምርብካል ሸጋ ነው ።

  • @jonsiinnat7835

    @jonsiinnat7835

    3 жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @netsanetkassa1450
    @netsanetkassa14503 жыл бұрын

    ደስ ይላል በረታልን ወንድም አለም እኛም እያየንህ ነው

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    2 жыл бұрын

    ደስይላ ል በረታያልን ወንድ ምአለም እኛም እያየ ንጹሕ ነው

  • @Ibrahim-se6lj
    @Ibrahim-se6lj Жыл бұрын

    አማንየ ምርጥሰዉ እንወድሀለን በርታ የሳቄምጭ😂 ❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Жыл бұрын

    በርታ ወድማለም

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ3 жыл бұрын

    እረ አስረሴ ጋነውየ ሚያምረው ።በተረፈ ይመቻችሁ የኔምርጦች

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube96733 жыл бұрын

    🤣🤣🤣ትችላለክ በርታ የገጠር ሰው እኮ ቢቸግረውም አይናገርም

  • @user-vs8pb4ql9r
    @user-vs8pb4ql9r3 жыл бұрын

    ቱ የኔ አይን ይከራተት ወይኔ ክክክክክክክክ

  • @siraneshamare1660
    @siraneshamare1660 Жыл бұрын

    አማንእየ በርታልን ወንድማችን በጣም ነው የምወድህ ደግማ በቲክቶክ ብቅ ብትል የበልጥ ድሰስ ይለኛል😁😍🥰

  • @user-nm4ye1kc6w
    @user-nm4ye1kc6w2 жыл бұрын

    ወድም አማን ወላሂ በጣም የምታዝናና ልጂነህ ከተመለስክ ቡሀላ ያለውነገር በጣም ነው ያሳቀኝ የፊቱም ሀሪፍነው ግን ተተመለስክ ቡሀላ እፊትክ ላይ የሚታየው ነገር ወላሂ በጣነው ያሳቀኝ ጎበዝ በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx2 жыл бұрын

    አማን ምርጥ ሠዉያምራል በርታ❤️💛💚

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o3 жыл бұрын

    ክክክክክክክ ብልጥ ለብልጥ አይን ብልጥጥ አለ ያገሬ ሰዉ ። በርታልን አማንዬ ጎበዝ ልጅ

  • @shaimaalraeesy3179

    @shaimaalraeesy3179

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @birtukanbirhanu3126
    @birtukanbirhanu31262 жыл бұрын

    የሰው እጂ እና የሰው ፊት ከባድ ነው እሄስ ድራማ ነው ስንት ሰው አለ ለማይረባ ነገር ይመነዝራል ለተቼገረ ቤተሰቡ ግን ይንቀጠቀጣል አማንዬ ትችላለህ😍

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b3 жыл бұрын

    አሪፍ ነው አማንየ ሁሉም ያምርብሀል ወላሂ

  • @user-wu6ge1je6k
    @user-wu6ge1je6k Жыл бұрын

    አይይይይ በዚያም በዚህም ብለህ መጨረሻላይ እቅጮን ቁጭ ክክክክ ጎበዝ ትችላለህ

  • @atrsawalem8212
    @atrsawalem82122 жыл бұрын

    Amazing really impressed....

  • @hayatsiraj9567
    @hayatsiraj9567 Жыл бұрын

    ስደት ላይ የምታዝናናኚ አተነህ

  • @amarebere9800
    @amarebere98003 жыл бұрын

    ዶክተር ሽበሽ ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @millionzeleke4708
    @millionzeleke4708 Жыл бұрын

    ካንጋሮ እጅ ለሆኑ ሰዎች ቆንጆ ቅኔ። በርታ አማን!

  • @merwan807
    @merwan8073 жыл бұрын

    አማኔ አተ ሁሉንም ትዋጣዋለህ ጎበዝ ነህ

  • @mesisisay409
    @mesisisay4092 жыл бұрын

    የኔ አስተዋይ ጀግና አማንዬ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ የእውነት እንዳንተ አይነቱ ቅን ልብ ልጆች ያብዛልን💚💛❤

  • @TigistDerbe-jy9mh
    @TigistDerbe-jy9mh7 ай бұрын

    አማን ሰው በርታ ወንድማለም መልካም ሰው ነህ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis71912 жыл бұрын

    ጎበዝ ነህ የእውነት ሰው በርታ

  • @user-vs8pb4ql9r
    @user-vs8pb4ql9r3 жыл бұрын

    ጡሩትምህርት የከተማዉ ሰዉየ ተመችቶኛል ሃሃሃሃሃ

  • @yeshe6413
    @yeshe641310 ай бұрын

    አማንዬ አንተማ የኔ አጎት ነህ እራሱ 😂😂❤❤❤❤❤ በርታ በጣም ትችላለህ

  • @IT_4class
    @IT_4class Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Wey aman🤣🤣🤣😅

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn3263 жыл бұрын

    ክክክክክክ የምር አጀቴን በላኝ ልክ የእውነት ስሜት ነው የተሰማኝ አማኑ ይመችህ ከተሜው ግግም አለ ቁአጣሪ ክክክክ

  • @muhammedabdu8614
    @muhammedabdu86143 жыл бұрын

    ያ ረብ የረው እጅ እንዳታሳየኝ አማና

  • @seadaseid184
    @seadaseid1842 жыл бұрын

    ዋው አማንየ ሀሪፍነው ትችላለህ

  • @mygalaxy8117
    @mygalaxy81173 жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ትክክለኛ የገጠርን ሁኔታ ይ.ል

  • @HannaHanna-dv6tg
    @HannaHanna-dv6tg2 ай бұрын

    የእኔ ውድ ወንድም አማንዬ❤❤

  • @tabourstudio
    @tabourstudio10 ай бұрын

    አማንዬ ማርያምን አንደኛ 🥇

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod90522 жыл бұрын

    የላችውውው 😂የሀቢቢ ትውና በሉ ዝም ነው

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i2 жыл бұрын

    Arif new amaniye bertalin

  • @zuriashy1546
    @zuriashy15463 жыл бұрын

    Berta Aman

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u3 жыл бұрын

    በረቱ ምረጥፈገግ የሚድረግ ነው

  • @user-pm4fj5qi7i
    @user-pm4fj5qi7i2 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ኸረ በሳቅ ምትኩኝኝኝኝኝ😃😃😃😃🙈

  • @MeylMeyl
    @MeylMeyl8 ай бұрын

    ወገቤ እስኪ ቆረጥ ነወ ያሳከኝ አማንየ 😂😂

  • @bezawitberachew4319
    @bezawitberachew43192 жыл бұрын

    Tileyaleh amanye gobez liji bertalin

  • @GalaxyJ-mn7qr
    @GalaxyJ-mn7qr3 жыл бұрын

    ክክክክክክክ የችግር ማሢንቆ መከራከር አይ አማኑ

  • @sarasesay2707
    @sarasesay27073 жыл бұрын

    አማንየ በርታ ስወድክ

  • @alemkasaw5483
    @alemkasaw54832 жыл бұрын

    በርታ ትችላለህ

  • @hajernash2397
    @hajernash23973 жыл бұрын

    አማንየ ቀጥልበት ትችላለህ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂አይ አማን የእውነት ነው የተወናችሁት አይ ደጉ ያገሬ ሰው

  • @emebettttt7764
    @emebettttt77642 жыл бұрын

    ሢያምርብሕ አማንዬ

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j2 жыл бұрын

    አማንዬ ጀግና ነክ በርታልን እውነት የገጠር ሰው

  • @sewualemekonnen4031
    @sewualemekonnen40312 жыл бұрын

    Smart comidian aman I love you

  • @kulenuradis4859
    @kulenuradis48592 жыл бұрын

    አማንየ ስወድህ በርታልኚ

  • @GoogleGoogle-us5qw
    @GoogleGoogle-us5qw3 жыл бұрын

    Uffffffffffff.yesawu ijimayet

  • @user-ym7hn7vx8j
    @user-ym7hn7vx8j2 жыл бұрын

    ምስጊን እዉነት መሰለኝ 😢😢😢ዉይ በመጨረሻዉ አፈረጠዉ 😃😃😃

  • @Salam-sh2dv
    @Salam-sh2dv Жыл бұрын

    Waw 🤣🤣🤣🤣🤣 tichilalachu 👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-kl1nx3ul7u
    @user-kl1nx3ul7u6 ай бұрын

    Amanye merit sew

  • @BalewHailu
    @BalewHailu8 ай бұрын

    ምርጥየ

  • @ekramsemaw9520
    @ekramsemaw95202 жыл бұрын

    1gn eko neh amaneya

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-te9hi8lo5e
    @user-te9hi8lo5e2 жыл бұрын

    part two yelekeke😁😁😁😁

  • @yetmworkgeberyes9295
    @yetmworkgeberyes92952 жыл бұрын

    wuwu betam yasekale

  • @hayatsiraj9567
    @hayatsiraj9567 Жыл бұрын

    አማንየ ስወዲህ

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb55972 жыл бұрын

    ወይኔ ሰወድህ አማን ❤❤❤❤

  • @henulove5599
    @henulove55993 жыл бұрын

    አብዲየዋው ተመቺቶኛል

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs2 ай бұрын

    Kkkkkkkkkkkk swadehi

  • @user-os1ko7yf2w
    @user-os1ko7yf2w3 жыл бұрын

    ስጠኝ ማለት ይሻል ነበር ሽበሽየ ክክክክክ

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye3 жыл бұрын

    ሺበሽን አምጣቸው እባክህ:: በዴ ጀግናው ነው የናፈቀን:: ምነው በዴ ጁንታውን አደን ሄዶ ነው እንዴ የጠፋችሁት?. በዴ በጦሩ ሺበሽ በቅጠሉ በቃ ጁንታውን ጉድ ልትሰሩት ነው

  • @tb463
    @tb4632 жыл бұрын

    ሢያሣዝን ሚሥኪን አማንየ

  • @user-yt9fb6md7d
    @user-yt9fb6md7d2 жыл бұрын

    አማንየ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድህኮ😘❤❤❤❤

  • @munamohmed7952
    @munamohmed79522 жыл бұрын

    Waww gobez

  • @workemaregu2004
    @workemaregu2004 Жыл бұрын

    እረ ገራሚ ነው 😂😂😂😂😂

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu19833 жыл бұрын

    So funny 😂

  • @user-bc4jg1dc1h
    @user-bc4jg1dc1h Жыл бұрын

    አማንዬትችላለህ😍😍😍❤❤

  • @abdulfattar6975
    @abdulfattar6975 Жыл бұрын

    አይጋሸምናለትንሸብሰጠው😂😂😂😂😁

  • @fetayehusen60
    @fetayehusen603 жыл бұрын

    ክክክክክኦረወዩውበሳቅ

  • @mekdesmekdes5907
    @mekdesmekdes59072 жыл бұрын

    አማን እየ ያገሪ የላልየ ልጅ ክብርልኝ ብረታ ❤❤❤❤❤

  • @amansew

    @amansew

    2 жыл бұрын

    Amesegnalehu❤❤❤

  • @user-feker
    @user-feker3 жыл бұрын

    ውይ በድየ እንዲህ ቆንጆ ነህ

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k2 жыл бұрын

    አይይይ የከተማሰው እደር ነገትሄዳለህ አይባልም😂😂😂😂😂😂

  • @user-ud3zh9ml3u
    @user-ud3zh9ml3u2 жыл бұрын

    ወይኔ የክተማ ሰዉ እኮ ሰዉ አንመሰላቸዉም እኔን ወደሜን አይኔ አብሮ ቴክራተተ 😂😂

  • @noorsamre6318
    @noorsamre63183 жыл бұрын

    እንኳን መጣቹህ አስረሴንም አምጡት

  • @user-fi4yz7pn4l
    @user-fi4yz7pn4l2 жыл бұрын

    በመጨረሻው አንቅጩን😢😂😂😂😂

  • @user-gg8hl1dt7f
    @user-gg8hl1dt7f2 жыл бұрын

    የኔ ማር 😂😂😂

  • @abbbuabbbu3250
    @abbbuabbbu3250 Жыл бұрын

    የኔዉዉድድድ👌👌👈👈❤❤❤❤😄😄😄😄😄🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @user-of6gn7ot2h
    @user-of6gn7ot2h5 ай бұрын

    ዉይ አማንየስወድህኮ

  • @user-dx2jk4iz5g
    @user-dx2jk4iz5g3 жыл бұрын

    ሽበሺ ሁሉነገር ያምርብሀል

  • @eskandarjamal2258
    @eskandarjamal22583 жыл бұрын

    seferi 😁😁😁

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x3 жыл бұрын

    ወይጉድ ብደጋግመው መቸተበገረልህ ኧረኡኡኡኡ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82273 жыл бұрын

    Amanu enkuan dehina metah

  • @zainabzainab7638
    @zainabzainab76383 жыл бұрын

    ክክክክክክኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮኮ

  • @enatehiwote917
    @enatehiwote9172 жыл бұрын

    ድራማመሆኑን እረስቸ ሆደተላወሰ😭😭😭😭

  • @ahhahzhz3609
    @ahhahzhz36093 жыл бұрын

    ዋዉ

  • @tamagnwoldeyes8878
    @tamagnwoldeyes88783 жыл бұрын

    አዪ የኛ ነገር , በቃ እያደር መቅለል. እናንተም ? የለበስከው ሱሪ , ፎጣው ምንድነው ? ሁሉም ነገር እኮ ስናከብረው ነው እኛም ምንከብረው! ትወናው ግን ምርጥ ነው!!!

  • @aamantube9605
    @aamantube96052 жыл бұрын

    አረ የሻይዋ😂😂😂

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w2 жыл бұрын

    አማንየ 1ኛ እኮነህ ከምር ክክክክክክክ

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir41353 жыл бұрын

    kkkkkkkkkkkk😄😄😄😄😍😍😍💗💗

  • @kelemtube
    @kelemtube3 жыл бұрын

    ሰላም ዉድየሀገሪልጆች ሰላማችሁይብዛ ። በተረፉ ኑእንደማመር ።

  • @birhanugoshiye2022
    @birhanugoshiye20227 ай бұрын

    ere aman wuuuuuuuuuuuuuuu

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed68953 жыл бұрын

    ክክክክ ወይኔ ይህልጅ ሲስቅ

  • @eutimjv
    @eutimjv3 жыл бұрын

    እውነት ትችላለህ የከተማ ሰው እኮ ገብጋባ የገጠር ሰው ቸር ሁሉን በሞቴ

  • @mahialem9025
    @mahialem90252 жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ የሳቄ ምንጭ

  • @user-xi7el2jx9d
    @user-xi7el2jx9d3 жыл бұрын

    ሺበሽኮነዉ😎😎😎

Келесі