‘ባለስልጣኑ’ ባሌ ጀርመን ሃገር ሄዶ ቀረ! የሚያስቀናው ፍቅራችን ላይ ሰው ገባበት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 669

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki6 ай бұрын

    ከዝህ ቤት እኮ የሚቀርቡትን በማየት የራሴን ችግር ቀለል አድርጌ ማየት ከጀመርኩ ቆየሁ፡፡ይህን ጋዜጠኛ ያገኘም ችግራቸውን ብቻ በማውራት ሚያዳምጥ ስለለለ ስለሚያዳምጣቸው ብቻ ይቀላቸዋል፡፡የዝህ ጋዜጠኛ አድናቂ ፣ማነው እንደኔ 🙌🙌🙌

  • @HabtamTube-wj7mc

    @HabtamTube-wj7mc

    6 ай бұрын

    እኔ እራሴ😢😢

  • @HannaHanna-li6he

    @HannaHanna-li6he

    6 ай бұрын

    Inem

  • @yohanneszewdie1587

    @yohanneszewdie1587

    6 ай бұрын

    Enyem

  • @elsa3589

    @elsa3589

    6 ай бұрын

    እኔማ ከናካቴው አልተቸገርኩም ብዬ ማሰብ ጀምሬለሁ ወይ የየሰዉ ችግር አበዛዙ

  • @Semiraadebulejlile

    @Semiraadebulejlile

    6 ай бұрын

    አላህ ሀቅሽ ይስጥሽ አይዞሽ እራስሽ ተንከባከቢ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet88026 ай бұрын

    ሚዲያ ላይ ያልወጡ ችግራቸውን ይዘው ተቃጥለው ወደ መቃብር የወረዱት ስንቶች ይሆኑ😢😢😢

  • @luluoumer3959

    @luluoumer3959

    6 ай бұрын

    Betam 😢😢

  • @mmmmmbjjjd7250

    @mmmmmbjjjd7250

    6 ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @tsigeredaabera3465

    @tsigeredaabera3465

    6 ай бұрын

    😢😢😢

  • @shebreshebre2952

    @shebreshebre2952

    6 ай бұрын

    ትክክል

  • @tedelagebeyehu8235

    @tedelagebeyehu8235

    5 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EdenLeggeseEdu208
    @EdenLeggeseEdu2086 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ወንዶች የሴትን ልጅ እድሜና ዉበት ምጥጥ አርጋቹ ምትበሉ ክፉዎች የስራችሁን ይስጣችዉ ስንቱን አስለቀሳችሁ😢 እሄ ሁሉ ዋጋ ከፍሎ ልጅን መቅበር ያሳዝናል እግዚአብሂር ይርዳሽ አቅም ይሁንሽ የኔናት

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    6 ай бұрын

    😢😢አሜን የተረገመ ነው

  • @ellenigirma9421

    @ellenigirma9421

    6 ай бұрын

    Amen

  • @fgdhggfyt9679

    @fgdhggfyt9679

    6 ай бұрын

    እኔማ አገሸገሹኝ😢😢😢

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    6 ай бұрын

    @@ellenigirma9421 የሰውን ልብ ይሰብራሉ ከሱ መራቅ የልጆ መሞቴ ልባና ሰበሯት ይባስ ብለው ጎዳና ወጣቻ ዘመዶቼ ፈጣሪ ከክፋ ሰው ይጠብቃቻ አሜን በሉ ህህህ ዘመኑ ከፍ,-,

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    6 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ሴቶችም/ አንዳንዶቹ / ገንዘብ -ብላ ብላ ስትሉ አፍቃሪ ሲንከራተት ኖሮ - ባል ስልች ካለ በኋላ ነው ወደ ጋብቻ የሚገቡት ።

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f6 ай бұрын

    የልጅሽን ነፍስ ይማርልሽ የባል ቤተሰቦች የደረሰበት ያውቀዋል እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.6 ай бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ደስታ ይብዛላችሁ

  • @abebinacooking

    @abebinacooking

    6 ай бұрын

    አሜን ላንቺም ይብዛልሽ የኔ ውድ ቤተሰብ አርጊኝ🙏🏽❤️

  • @sameri7503
    @sameri75036 ай бұрын

    ይቺ ሴት ልብ ብላቹ ካዳመጣችዋት በጣም ተጎድታለች ልጅን ያክል እጅዋ ላይ አርፋባት ስትስማት አቅፋት ለሊቱን መሉ መሞቷን ሳታዉቅ አድራ ሞታለች ኦኮ ስትባል እናት ሆናቹ አስቡት ልቧ ተጎድታል አንድ ልጇን አጥታ ስነልቦና አማካሪ ሁሉ ያስፈልጋታል ብቻ ዉስጧ ተጎድቷል የኔ ሚስኪን ስታሳዝን

  • @faristekbir2299

    @faristekbir2299

    6 ай бұрын

    የኔ እህት አላህ የሥራችውን ይሰጣችው አንቺ በርች ሕይውት ይቀጥላል

  • @adamitujaleta162

    @adamitujaleta162

    6 ай бұрын

    ዉስጧ ከመጎዳቱ የተነሳ ምላሷ ሁላ ደረቄ የእኔ እናት መልኩዋ ሁላ ጠፍቶ 😢😢😢

  • @mehretkassa6041

    @mehretkassa6041

    5 ай бұрын

    ውይይ የእውነት ለወለደ ይህን ማሰብ ሞት ነው ልብ ያደማል😢😢😢😢

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku24686 ай бұрын

    ሴቶች እባካችሁ ከትዳሩ በፊት በራስ መቆም ይቅደም የምንሰማው ችግር የሚቀረፈው ተምረን በራሳችን ስንቆም ነው።

  • @mariyamawit

    @mariyamawit

    6 ай бұрын

    1000% ትክክል ነሽ

  • @user-jf4ke6mb2t

    @user-jf4ke6mb2t

    5 ай бұрын

    በጣም ትክክል

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye4206 ай бұрын

    እባካችሁ ትዳር ላይ ያላችሁ እህቶቼ ባላችሁ ፀባዪ መቀየር ሲጀምር ተጠንቅቃሁ እራሳችሁን ጠንከር አርጋችሁ እራሳችሁን ለመለወጥ ጠንካሮች ሁኑ አትሰበሩ ለመለወጥ እልህ ይኑራችሁ ቆራጥ ሁኑ እባካችሁ እስከመቼ ትጎዳላችሁ

  • @milli12354

    @milli12354

    6 ай бұрын

    በጣም ልክ ነሽ እኔም እንደዛ ነው ማምነው😢ትንሽዬ እንኳ ፀባዩ ቢቀየር ready ሁነህ መጠበቅ ኣለብን

  • @etm4603

    @etm4603

    6 ай бұрын

    ትክክል፡ በተለይ ለልጆች ብላችሁ የምትጎዱ እናቶች ለልጆቻችሁ ብላችሁ ቆራጥና ወሳኝ መሆን ግድ ነው፡ ሰው ላይ መደገፍ መጨረሻው ከባድ ነው

  • @shkorinabowey7958

    @shkorinabowey7958

    6 ай бұрын

    Sera seru yerasachu Genzeb yenurachu yesew tebaki atehunu ehe dero neber yebet emebet minamin

  • @user-dj5dc3mu4u

    @user-dj5dc3mu4u

    6 ай бұрын

    ወላሂ በጣም ነዉ የሚያሳዝነው ሴቶች ብቻ ነን ጥሩ ህይወት እንድኖረን የምናስበዉ 😢

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba48896 ай бұрын

    ጌዜዋን ነዉ ያቀጠለባት ሰዉ የዘራዉን ነዉና የሚጭድዉ የስራዉን ይስጠዉ ❤❤አላህ ይገዝሽ እህት

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    27 күн бұрын

    ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮

  • @gameoverweyani.3026
    @gameoverweyani.30266 ай бұрын

    የኔ እናት በጣም ተጎድታለች ደግሞ ግልጽ ናት ፈጣሪ ያጠንክርሽ😢😢 ኡፍ በጣም ነው ምታሳዝነው አይዞሽ 😢😢 አለምዬ ግን ዛሬ እህታችን አፋን አፋን አልካት እንደ ሁሉ ግዜው ብትሆን ደስ ይለናል ሰላምክ ይብዛ🙏

  • @emmitube1931

    @emmitube1931

    6 ай бұрын

    እኔም ገርሞኛል ለራሷ ሁሉም ነገር ተመሰቃቅሎባት

  • @sarabarkot1646

    @sarabarkot1646

    6 ай бұрын

    እውነት የሚያውቀው ነገር አለ እንዴ ቁጣ ቁጣ አለክ

  • @user-hv1sk2zx6u

    @user-hv1sk2zx6u

    6 ай бұрын

    ልክ ብለሻል.

  • @user-pw3vc3tb7c

    @user-pw3vc3tb7c

    6 ай бұрын

    ትክክል!! እኔም ታዝቤዋለሁ

  • @user-zy5sd2kb9h

    @user-zy5sd2kb9h

    6 ай бұрын

    ትክክል ፍትህ የግል ጉዳይ ያበሳጨው ይመስላል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59316 ай бұрын

    ክምንም በላይ የሚያሳዝነው የልጅቷ ሞት ነው💔 እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    6 ай бұрын

    😢😢 የሷ እንባ እሳቴ ሆኖ ያቃጥላቸው

  • @qader6010

    @qader6010

    6 ай бұрын

    ክርስቲያኖች እደዚ ሴት አለባበስ መልበስ ይልመድባቹ እዳትሳደቡ እኔ ለናንተ ብዬ ነው ሴት እደዚ ስትለብስ ክብር ታገኛለች

  • @ef6079
    @ef60796 ай бұрын

    አይይይ ሴትልጅ ሁሌም ልብዋ የሚሰበረው በወንድነው ያሳዝናል😢

  • @GgGg-zi5mg

    @GgGg-zi5mg

    6 ай бұрын

    በጣም

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e6 ай бұрын

    መተፈስ በራሱ እድል ነዉ ሳይተነፍሱ የቀሩ ስት አለፉ😢😢

  • @sewmehon9860
    @sewmehon98606 ай бұрын

    እናንተ የሴቶችን ህይወት የምታበላሹ ወንዶች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😢

  • @moviegallery4757
    @moviegallery47576 ай бұрын

    ኸረ ኡኡኡኡኡኡ ስታሳዝን የእኔ እናት ኸረ ምነካህ አንተ ደግሞ ብዙ ሰው በዚህ ዙሪያ አስተናግደህ ታውቃለህ እህቷ ስትልህ ተረዳት የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የትም ቦታ አለ አፍአፏን ስትላት በጣም አሳዘነችኝ የኔ እናት

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t6 ай бұрын

    በሰላም ነው አለምየ ዛሬ አጠያየቅህ ቁጣ የተሞላበት ሆነ ?? 😢😢 መሰላቸት መጣ እንዴት ወንድማለም 😢😢

  • @user-oi8bd9zf2h

    @user-oi8bd9zf2h

    6 ай бұрын

    በትክክል በጣም ተቀይሯል ዛሬ ልክ አይደለም ባለስልጣን ሲባል ግዜ ፈርቶ ይሆን አጣጣላት ሴትዬዋን በጣም ይደብራል ማስተካከል አለበት

  • @mercy7217

    @mercy7217

    6 ай бұрын

    Ya , he is not professional to day

  • @user-hv1sk2zx6u

    @user-hv1sk2zx6u

    6 ай бұрын

    ግን አለም ሰገድ ምን ነው በጣም ቁጣ አበዛህ ዛሬ!!? 😮😮ደሞ ልክህ የሆነ ልብስ ልበስ እንጂ.

  • @elsa3589

    @elsa3589

    6 ай бұрын

    ​@@user-hv1sk2zx6uሁሌ ተወጥሮ ነው የሚመጣው ባለባበሱ ፣ ተውሶ ነው የሚመስለው

  • @saraaamarech5920

    @saraaamarech5920

    6 ай бұрын

    አረ፡አለሚዬ፡ተቆጥቶ፡አያቅም፡በስረአት፡እያናገራት፡አይደል

  • @sewmehon9860
    @sewmehon98606 ай бұрын

    ይህን ሁሉ ችግር አሳልፋ ውበቱአ አሁንም ይታያል 😢 አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ እግዚአብሔር የጁን ይሰጠዋል እመብርሃን ታፅናሽ ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢

  • @tsegaderesse7618

    @tsegaderesse7618

    5 ай бұрын

    ኧረ ሰዎች የሰማነውን ብቻ አንመን። ይህች ሴትዮ በጣም ማፍያ ዱርዬ ናት ባለቤቷ በረከት በጣም ምስኪንና ጨዋ ሰው ነው። ድፍን የጦርሃይሎች ሰው ይመሰክርለታል። ይህ የምትናገረው ሁሉ ውሸት ነው። ሲጀመር ከሱ በፊት የወለደቻት ልጅ ራሱ ልጅ ወልዳ አያት ሆናለች። ልጇም ብትሆን በራሷ እንዝላልነት ብቻ ነው የሞተችው ቀኑን ሙሉ ቤት ውስጥ ዘግታ ስትዘል። በረከት አየለ እኛ በደንብ የምናቅህ ሰዎች ስላንተ መልካምነት እንመሰክራለን አይዞህ! አንቺ ግን ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አስመሳይ። ሚዲያዎች ደግሞ መረጃ አጣርታችሁ ብትለቁ መልካም ነው። አሁንም አካባቢዋ ላይ ያለውን እውነታ አጣርታችሁ ቪዲዮውን ብታነሱ መልካም ነው።

  • @Xx-jy6qn
    @Xx-jy6qn6 ай бұрын

    ሰቅዬ ኧረጋ ብለህ ማድመጥ መጠየቅ ስትችል ለምን ታመናጭቃታለህ እሷ የተሰበረች እና በጣም የተጎዳች ስትናት።

  • @elfiwagashmesfin8446

    @elfiwagashmesfin8446

    5 ай бұрын

    Begra Gonu new kenklfu zare yetenesaew. Believe her when she told you the evilness of sister-in-law. Sister there is light at the end. Eyzosh yene emebet

  • @tsegaderesse7618

    @tsegaderesse7618

    5 ай бұрын

    ኧረ ሰዎች የሰማነውን ብቻ አንመን። ይህች ሴትዮ በጣም ማፍያ ዱርዬ ናት ባለቤቷ በረከት በጣም ምስኪንና ጨዋ ሰው ነው። ድፍን የጦርሃይሎች ሰው ይመሰክርለታል። ይህ የምትናገረው ሁሉ ውሸት ነው። ሲጀመር ከሱ በፊት የወለደቻት ልጅ ራሱ ልጅ ወልዳ አያት ሆናለች። ልጇም ብትሆን በራሷ እንዝላልነት ብቻ ነው የሞተችው ቀኑን ሙሉ ቤት ውስጥ ዘግታ ስትዘል። በረከት አየለ እኛ በደንብ የምናቅህ ሰዎች ስላንተ መልካምነት እንመሰክራለን አይዞህ! አንቺ ግን ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አስመሳይ። ሚዲያዎች ደግሞ መረጃ አጣርታችሁ ብትለቁ መልካም ነው። አሁንም አካባቢዋ ላይ ያለውን እውነታ አጣርታችሁ ቪዲዮውን ብታነሱ መልካም ነው።

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat48436 ай бұрын

    አይ የሰዉ ልጅ ሰዉ ማንን ይመስላል ቢለዉ ኑሮዉን አለ አሉ የኔ ቆንጆ መልክ እረጋፊ ነዉ ለማይመስለን ሰዎች ትምህርት ነዉ በእዉነት እራሴን ጠላሁ

  • @fgdhggfyt9679

    @fgdhggfyt9679

    6 ай бұрын

    ይገርማል😢😢😢😢

  • @EnateArsema
    @EnateArsema6 ай бұрын

    ይችን ሴት የጎዳቹ በሙሉ ትልቅ እሳት በቤታቹ ይግባ እሷ እንደተቃጠለች እናተም ተቃጠሉ እሷ ወልዳ እንዳሳጣችዋት እናተም እጡ አቦ 😢😢😢😢😢😢መርዞች

  • @nuredinshikur1560

    @nuredinshikur1560

    5 ай бұрын

    No

  • @mahderambachew8097

    @mahderambachew8097

    5 ай бұрын

    ምንም ሳናውቅ አንድ ጎን ብቻ ሰምተን መፍረድ አይከብድም?

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6c6 ай бұрын

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢😢😢😢

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e6 ай бұрын

    አቤት ወበትሽ❤❤❤አዞሽ አለም ከቱናት ሑሉ ያልፋል ዘመናችን በጣም አጭርናት ተመስገን ጌታ ኢየሱስ ዘመናችን አጭር አረከዉ😢😢

  • @foursisters3582

    @foursisters3582

    6 ай бұрын

    በሰላምሸ ነው ሴቲዮ😮😮

  • @Searit-rich

    @Searit-rich

    6 ай бұрын

    ​@@foursisters3582 yealem nuro mekera selehone nuroachen yemekera selehone edmeachen materu tiru nw maletua nw gn ayzosh yaw hulu bekenu nw

  • @zabebaAman
    @zabebaAman6 ай бұрын

    የሰው ቤት ለምትሰሩት ደሞ አላህ የራሳቸውን እንጀራ ይስጠችሁ

  • @tigistmitiku-qi9zu

    @tigistmitiku-qi9zu

    6 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @maskarammaskaram5067

    @maskarammaskaram5067

    6 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muhamedmuhamed5114

    @muhamedmuhamed5114

    6 ай бұрын

    አሚንን ያረቢ ሠለቸኝ ሥደት አቅለሸለሸኝ ግን ወደት ሊህድ አገር ሠላም የለ

  • @user-zn7fz4xr3p

    @user-zn7fz4xr3p

    6 ай бұрын

    አሜን ፫ የእውነት

  • @ttww9470

    @ttww9470

    6 ай бұрын

    ​@muhamedmuhamed5114አልሀምዱልላ እንበል ጤና ለሠጠን አላህ አልሀምዱልላ ስት ከኛበታች በሺተኞች አሉ እድንሠራ ላደረገን አላህ አልሀምዱልላ ብታመሠግኑ ይጨመረላችሗል ብትክዱ ቅጣቱ ብረቱ ነው

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp6 ай бұрын

    የኔ እናት እንደዚች ሰው አንጀቴን የበላኝ የለም ኡፍፍ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የማታ እንጀራ ይስጥሽ

  • @ATayetub
    @ATayetub6 ай бұрын

    በስመአብ አሜላኬሆይ ልቤ ለሁለት ተሰነጠቀ ግንባሬ ሳይቀር ተሰማኝ ሲሰነጠቅ በስመአብ ጌታሆይ የኔ እናት መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😢የተረገማችሁ ወንዶች አባት ባል መሆን ላችሉ እያገባችሁ የሴትን ህይወት አታጨልሙ 😢😢😢 እናቴ ከቅጣት ሁሉ ቅጣት በልጅ ሞት መቀጣት የውም አሳድጎ ያማል እግዚአብሔር ያፅናሽ ላሌ ምን እላለሁ እፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    6 ай бұрын

    እመብርሀን ትርዳሸ አይዛኝ እህቴ ልብ ይሰብራል ወንድሜ ካለክ እርዳት አለው በላት ሁሉም አላፍ ነው እህቱም ቢሆን እርጃት ጥሩ መሰራት ለራሰ ነው

  • @MeriMTube

    @MeriMTube

    6 ай бұрын

    አሳዘናችኝየምር

  • @tegestasrat4843

    @tegestasrat4843

    6 ай бұрын

    በጣም እግዚያብሄር ማንንም በልጅ አይቅጣን አንድ ቀን ቅድሚያ ይስጠን

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    6 ай бұрын

    😢😢😢እውነት ነው

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz6 ай бұрын

    የኔ እናት!!! አስተዋይ ሴት ነሽ ውበት የተምላሽ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72286 ай бұрын

    የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ክፉ አያግኛችሁ ትልቅ ፀሎት መጨረሻዬን አሳምርልኝ ነው :: ውቢት ኢትዮጵያ በፀሎት በርቺ መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ! አይዞሽ እግዚአብሔር አይተውሽም አይጥልሽም የብቸኞች አምላክ ግሩም አባት ነው መድሃኒአለም ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ይቅር በይው ... RIP ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ያድርግልሽ እጅግ የሚያሳዝን ህይወት ነው አይዞሽ ይህም ያልፋል ልጅሽን በማጣትሽ እጅግ ያሳዝናል ይህም ያልፋል !

  • @abebinacooking

    @abebinacooking

    6 ай бұрын

    አሜን የማታ እንጀራ ትልቅ ምርቃት ነው ወደቤቴ ጎራ በይ የኔ ወድ❤🙏🏽

  • @wegahtaabraha2413
    @wegahtaabraha24136 ай бұрын

    ኣይ ወንዶች የስንት ቆንጆ ሴቶች ሂወት ነው ያበላሻችሁ 😢

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte35146 ай бұрын

    በእውነት በሰው መሀል የምትገቡ ግለሰቦች እግዚሐብሄር ይፍረድባችሁ።

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon85806 ай бұрын

    ሀሉ ነገሯ እውነቷን ነው ብዙ ትዳር በባል እህቶች ነው የሚፈርሰው እህቶች እባካችሁ በወንድሞቻችሁ ትዳር አትግቡ ፈጣሪ ይፈርድባችኋል

  • @nanaayalew2349

    @nanaayalew2349

    6 ай бұрын

    ለወንድሞችሽ ሚስቶች አንችም የባል ዘመድ መሆንሽውን አውቀሽዋል?

  • @lemlemsolomon8580

    @lemlemsolomon8580

    6 ай бұрын

    @@nanaayalew2349 እግዚአብሔር ይመስገን የወንድሜን ሚስት በጣም ነው የምወዳት የማከብራት በብዙዎች ትዳር የሚፈርሰው በባሎች እህቶችን ወንድሞቻቸውን ያገቧቸው እስኪመስል ድረስ

  • @ummudiraar1814

    @ummudiraar1814

    6 ай бұрын

    ​@@lemlemsolomon8580የነ ብቻ ማስሎኝ ንብር የባል እህቶች ብጣም ክፉ ዋላሂ የነ ይደረስ አላህ ይጠብቃቹ😢😢😢

  • @GenFir

    @GenFir

    6 ай бұрын

    እኔም እንደዛው ነው የሆንኩት

  • @tsegaderesse7618

    @tsegaderesse7618

    5 ай бұрын

    ኧረ ሰዎች የሰማነውን ብቻ አንመን። ይህች ሴትዮ በጣም ማፍያ ዱርዬ ናት ባለቤቷ በረከት በጣም ምስኪንና ጨዋ ሰው ነው። ድፍን የጦርሃይሎች ሰው ይመሰክርለታል። ይህ የምትናገረው ሁሉ ውሸት ነው። ሲጀመር ከሱ በፊት የወለደቻት ልጅ ራሱ ልጅ ወልዳ አያት ሆናለች። ልጇም ብትሆን በራሷ እንዝላልነት ብቻ ነው የሞተችው ቀኑን ሙሉ ቤት ውስጥ ዘግታ ስትዘል። በረከት አየለ እኛ በደንብ የምናቅህ ሰዎች ስላንተ መልካምነት እንመሰክራለን አይዞህ! አንቺ ግን ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አስመሳይ። ሚዲያዎች ደግሞ መረጃ አጣርታችሁ ብትለቁ መልካም ነው። አሁንም አካባቢዋ ላይ ያለውን እውነታ አጣርታችሁ ቪዲዮውን ብታነሱ መልካም ነው።

  • @user-ow6qi6to6q
    @user-ow6qi6to6q6 ай бұрын

    አለምየ በአላህ ተረዳት አዳምምጣት በጣም ተጎድታለች ቅስማ ተሰብራል 😢😢😢😢

  • @redyetmesasa9710
    @redyetmesasa97106 ай бұрын

    I can't stop crying 😢, be strong, my beautiful queen ❤️ ♥️ 😢

  • @user-ie3qr5lc7n
    @user-ie3qr5lc7n6 ай бұрын

    ሀገራችን በጣም የምታስፈራ ሲኦል ሆናለች ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ ወቶ መግባት ብርቅ የሆነባት ሀገር እኔ በስደት በጭንቀት ለአብድ ነው 😥😥😥😥😥

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb6 ай бұрын

    ሴቶች የወንድ ጥገኛ አትሁኑ!!! ምንም ይሁን ምን ሰርታችሁ ግቡ ባል መብት እንዳለዉ ሚስትም መብት አለት ትዳር የሚደምቀዉ በመተሳሰብ ነዉ የባልና የሚስት ሽኩቻ ልጆች ተጠቂ ናቸዉ እህቴ እግዚያብሄር ካንቺ ጋራ ይሁን በርቺ

  • @memesi6737
    @memesi67376 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ የእዮሀ ቤተሰቦች ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ 🙏

  • @user-io4zo8he5c
    @user-io4zo8he5c5 ай бұрын

    ማዓረይ ማዓረኒ ካብደይ በልዓቶ ኡፉ እግዚቢሄር ይርዳእኪ😢😢😢😢

  • @rorororo7967
    @rorororo79676 ай бұрын

    አቤት ስንት አይነት ነገር አለ የልጅቷ ሞት አሳዘነኝ ምን አይነት አባት ነው ክፉ የሰውየው ም እህት እግዚአብሔር ይፋረዳት ባል እና ሚስት አባት እና ልጅን ያለያየች እህት የሚትባለዋ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት።

  • @jhgfgj4334
    @jhgfgj43346 ай бұрын

    ሰው አትምረጥ ሁሉንም በኩል አስተናግድ አመናጨካት እኮ ስራ እኮነው ነው ድያስኮራ ብቻነው አዝነህ እምሰማው

  • @peacepeaceful9709
    @peacepeaceful97096 ай бұрын

    ዉይ የኔናት እዴት አዳሳዘንሸ መከዳትሸ ሳይሆን ያመአመኘ ልጅሸን ማጣትሸ ነዉ😢😢😢አይዞሸ እህቴ እ/ር አለ ሁላችንም ከሞት አቀርም💔💔💔

  • @user-vf5lb4ru5h
    @user-vf5lb4ru5h6 ай бұрын

    አቢሽሪ ኢህታችን አላህ ሳቢር ይስጥሽ አሁንም ህይዉት ይቃጥለል አለህ የፂነሽ

  • @zemzem9136
    @zemzem91366 ай бұрын

    አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም በጣም የተጎዳሰው መሆንሽ ግልጽ ነው ።አላህ ይርዳሽ ።

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m6 ай бұрын

    በአለም ዙሪያ ያላችሁ የህይወት ቅመሞች አላህ በሆነልኝ ብላችሁ የተመኛችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁ ከስደት መልስ ፍቅር የሞላበት ህይወት ይስጣችሁ አሚን

  • @vxdgougf1707

    @vxdgougf1707

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @ansha6059

    @ansha6059

    6 ай бұрын

    አሚን አሚን

  • @almaz-rudy8793

    @almaz-rudy8793

    6 ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebinacooking

    @abebinacooking

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን የኔ ውድ ቤተሰብ አርጊኝ🙏🏽❤️

  • @user-vo2kn3pf6j

    @user-vo2kn3pf6j

    6 ай бұрын

    Amen

  • @titiabebe4310
    @titiabebe43106 ай бұрын

    እባካችሁ እህት አትበሉ ደርሶብኛል ወንዶቹ ሲወዱ እብድ ሲጨርሱ ቤተሰብ ያነካካሉ፣ወሳኙ ባልሽ ነዉ ፣፣፣፣፣፣

  • @user-rr1ld8dy1f

    @user-rr1ld8dy1f

    6 ай бұрын

    የስንቱን ቤት አፈረሱ የስንቱን ልጆች በተኑ የሰማዮ አምላክ ይፈርዳል

  • @mehretkassa6041

    @mehretkassa6041

    5 ай бұрын

    በትክክል ይሄን ህመም የሚያውቀው የደረሰበት ብቻ ነው 😢😢😮

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg6 ай бұрын

    ጌዚጥኛው አልማድንቅ አልችልም ❤ጉብዝ አዳማጭ ነህ ተግስትህ ማሻአላህ ❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse85086 ай бұрын

    እግዚኦ እረ ወንዶች እግዚአብሄር ይጨርሳችሁ የባል ዘመዶች የተረገማችሁ አንቺ ሴት አይዞሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ ይህቺ ህጻን ወደ እግዚአብሔር ሄዳለች ምንም ሀጢያት የለባትም

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.26326 ай бұрын

    ሁሉ ከንቱ እባካችሁ ወንድሞች ለአህቶችአዘኑ ሰንት አይነት ጊንጥ መርዝ የሆኑ አህቶች አንዳሉ ተምሬያለሁ በዚህ ታሪክ 😢

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma34996 ай бұрын

    አለምዬ 95%የባል ቤተሰብ ለትዳር መፍረስ ለልጆች መበተን ምክንያት ናቸው የፈለገህን በለኝ

  • @GenFir

    @GenFir

    6 ай бұрын

    የኔ ሜር ልክ ነሽ እኮ

  • @user-cp3yy4zn2p

    @user-cp3yy4zn2p

    6 ай бұрын

    ልክ ነሽ የደረሰበት ያቀዋል

  • @gravitymobile8548

    @gravitymobile8548

    6 ай бұрын

    100%

  • @mehretkassa6041

    @mehretkassa6041

    5 ай бұрын

    ምንም ጥያቄ የለውም ልክ ነሽ ፣ይሄን የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው የእውነት ያማል

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q6 ай бұрын

    የልጅቱ ሞት አመመኝ 😢😢😢የኔ ደሃ እግዛብሄር ነፍስሽን ይማረዉ

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl6 ай бұрын

    እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ የባል እህቶች ወንድሞቻቸው ሲያገቡ ደስ አይላቸውም እንደምንም ብለው ማለያዬት ደስታን ይሰጣቸዋል ባልሽም አቋም ስለሌለው አንቺና ልጅሽን ዋጋ አስከፈላችሁ ሁሉም ያልፋል እራስሽን ጠብቂ በጣም ተጎድተሻል ህይወት ይቀጥላል መልካሙን ሰው ሰቶሽ ልጅሽን ትተኪያለሽ 😢😢😢

  • @user-zd8xu3jm6v
    @user-zd8xu3jm6v6 ай бұрын

    እውይ ቁንጅና አሁንም ቆንጆ ነሽ አብዛሀኛው የሀበሻ ወንድ የሴቱን ልብ እየሰበረችሁ ነው ልቦና ይስጣችሁ አይዞሽ የኔ ናት

  • @nanibelete8583
    @nanibelete85836 ай бұрын

    ስታሳዝን የኔ እህት ሌላው ቀርቶብሽ ልጅሽን ባቆየለሽ ምንው አይ ወንዶች ከነ ቤተስቦቻቹ እርኩስዎች ናቸ አሁን ቤቱ ላይ ብትኖር ምናለበት እማ እግዛብሄር ላንቺ ማረፊያሽን አምላክ ይስጥሽ አይዞን ❤❤

  • @tsegaderesse7618

    @tsegaderesse7618

    5 ай бұрын

    ኧረ ሰዎች የሰማነውን ብቻ አንመን። ይህች ሴትዮ በጣም ማፍያ ዱርዬ ናት ባለቤቷ በረከት በጣም ምስኪንና ጨዋ ሰው ነው። ድፍን የጦርሃይሎች ሰው ይመሰክርለታል። ይህ የምትናገረው ሁሉ ውሸት ነው። ሲጀመር ከሱ በፊት የወለደቻት ልጅ ራሱ ልጅ ወልዳ አያት ሆናለች። ልጇም ብትሆን በራሷ እንዝላልነት ብቻ ነው የሞተችው ቀኑን ሙሉ ቤት ውስጥ ዘግታ ስትዘል። በረከት አየለ እኛ በደንብ የምናቅህ ሰዎች ስላንተ መልካምነት እንመሰክራለን አይዞህ! አንቺ ግን ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አስመሳይ። ሚዲያዎች ደግሞ መረጃ አጣርታችሁ ብትለቁ መልካም ነው። አሁንም አካባቢዋ ላይ ያለውን እውነታ አጣርታችሁ ቪዲዮውን ብታነሱ መልካም ነው።

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o6 ай бұрын

    አለምየ ሺህ ዓመት ኑርልን በምታቀርባቸው ታሪኮች ብዙ ትምህርቶች እያገኘሁ ነው

  • @tshaye423
    @tshaye4236 ай бұрын

    ባጭሩ ስራዉ ደህንነት ማለት እየሰለለ (አያቃጠረ) የብዙ ሰዉ ደም በጁ አለሀ ወወንጀለኛ ነዉ

  • @wenzere
    @wenzere6 ай бұрын

    ወንዶች እናት እህት የላችሁም እግዚአብሄር ልቦና ይሥጠን

  • @tigist9810

    @tigist9810

    6 ай бұрын

    አንዳንድ ክፍ ወንዶች እንዲህ ናቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ

  • @asterabebe9166
    @asterabebe91666 ай бұрын

    እሷም ልጇን በደንብ አልተቆጣጠረቻትም ስኳር ስታበዛ መከልከል ነበረባት። የሱን ብንሰማ ደሞ ሌላ ታሪክ እንሰማለን ስለዚህ በሰውየው ብቻ አንፍረድ።

  • @girmakirose6696
    @girmakirose66966 ай бұрын

    ይህቺ ሴት ትክክል አትመስለኝም የአእምሮ ችግር ያላት ይመስለኛል ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የምታወራው ። ስለ ልጅዋ አሟሟት ስታወራ እንኳ ማልቀስ አይደለም ሀዘን አይታይባትም

  • @derarabyata5901
    @derarabyata59016 ай бұрын

    ጋዜጠኛው ስርአቱ ደስ ይለኛል 🎉🎉

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy6 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ አገራችን ሰላም አድረግልን ሰላም እህት ዉንድሞቸ በያላችዉበት መልካም ነገረ ይግጠማች እኛ ያሰብነዉን ሳይሆ እሱ ያሰበዉን ይሰጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @eewwwe7307
    @eewwwe73076 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ያንተ ትእግስት ነው ሁሉንም መስማት ሳይሆን ታዳምጣለህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p6 ай бұрын

    ሀይ አለምሰገድ የቤተሰብ ጣልቃ መግባት የደረሰበት ነው የሚያውቀው እቤታቸው ስትሆን ደግሞ ተወው አትፍረድባት 😭😭😭

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z6 ай бұрын

    እይዞሽ እህቴ ከፀፀት ውጪ እና ጠንክሬ..እሁንም ገና ነሽ ተስፋ እትቁረጪ"እግዚእብሄር ይስጣል እግዚእብሄር ይነሳል "ስሙየተባረከ ይሁን"🙏🏾🙏🏾🙏🏾ስላም ላንተ ይሁን ቀና ስው እለም🙏🏾..እማማ የዘውዲቱ እባት ባለቤት የነበሩት እናት ... እንዴት ናቸው..? ሁሌም እስባቸዋለሁ ውስጤ ቀርተዋል እባክህ እንዳንዴ እየደወልክ ደህንነታቸውን ጠይቃቸው ስልካቸውን መስጠት ከቻልክም ስጠኝ...!

  • @tegestasrat4843

    @tegestasrat4843

    6 ай бұрын

    በጣም እኔም አስባቸዋለሁ የኔ የዋህ

  • @user-wo9fr3zf5q

    @user-wo9fr3zf5q

    6 ай бұрын

    በጣም አሳዝነውኛል አንዳንድ የሠው ልጅ እናቷ ብትሆን ይህን አታደርግም አላህ ለሁላችንም ልጅ መልካም ልጆችን ይወፍቅን እኛንም መልካም ልብ ይሰጠን😢

  • @corneliatesfaye2989

    @corneliatesfaye2989

    6 ай бұрын

    Lemen anchi aterjiyachewm asmesay weshtam

  • @corneliatesfaye2989

    @corneliatesfaye2989

    6 ай бұрын

    @@user-wo9fr3zf5qAnchi yematadergieun neger sew endiyaderg atasbi asmsay

  • @zabebaAman
    @zabebaAman6 ай бұрын

    ጋዜጠኛ በጣም ጎቦዚ ነው እድሜ ይስጥክ

  • @romangina5121
    @romangina51216 ай бұрын

    ምናለ ልጆኮን ብትኖርላት መፅናኛ ትሆናት ነበርርር አይይይይ ልቤተሰበረ የኔናት ፈጣሪ ያበርታሸሸሸሸ😢😢😢😢

  • @alishaamra7756
    @alishaamra77566 ай бұрын

    የሆነ ነገርማ አለ!.....ምናልባት ያኔ ከክትፎዋ ጋር የተጀመረችው ቢራ አድጋ ይሆን?...እንዴት እናት ሆና ልጇ ብስኩት እና ጣፋጭ እየበላች ስኳር እስኪገድላት ትጠብቃለች?..... ቃል አወጣጧ ፣ ስለ እድሜዋ ያለው መንተባተብ... ብቻ የሆነ ጉም ውስጥ ያለ ነገር አለ.,. ባል ተብዬውም ቢሆን ራሱ ስኳር በሽተኛ ሆኖ እንዴት ልጁን ያለ አዋቂ ቁጥጥር እንደፈለገች እንድትመገብ ገንዘብ ይልካል?...ወይ ኃላፊነት አይሰማውም አሊያም እናትየዋን በገንዘብ አያያዝዋ እምነት አይጥልባትም..... ብቻ የምስኪንዋን ህፃን ህይወት የቀጠፈ የወላጆች ራስ ወዳድነት ሆድን በሚያባባ ቃላትና ከሀገር ውጪ ነኝ በሚል ሽሽት ተሸፍኖ ሩቅ ቦታ ላይ ጨለማ ውስጥ የተቀመጠ እውነት ነው ..... አለምዬ እውነቱን አውቀህ በትክክለኛው መንገድ እንድታግዛት ጌታ ጥበብና ማስተዋል ይጨምርልህ!!! የአንድ ወገን ክስ ግን ልብህን ወዳጋደለ ፍርድ እንዳይደፋብህ ተጠንቀቅ !!! በምወድልህ የእድማጭ ትእግስትህ ሁለቱንም ለመስማት ሞክር... ደግሞም ላንተ ብዙ ምክር እያስፈልግህም... ታውቅበታለህ ! በርታ ! አድናቂህ ነኝ !!

  • @tsegaderesse7618

    @tsegaderesse7618

    5 ай бұрын

    ኧረ ሰዎች የሰማነውን ብቻ አንመን። ይህች ሴትዮ በጣም ማፍያ ዱርዬ ናት ባለቤቷ በረከት በጣም ምስኪንና ጨዋ ሰው ነው። ድፍን የጦርሃይሎች ሰው ይመሰክርለታል። ይህ የምትናገረው ሁሉ ውሸት ነው። ሲጀመር ከሱ በፊት የወለደቻት ልጅ ራሱ ልጅ ወልዳ አያት ሆናለች። ልጇም ብትሆን በራሷ እንዝላልነት ብቻ ነው የሞተችው ቀኑን ሙሉ ቤት ውስጥ ዘግታ ስትዘል። በረከት አየለ እኛ በደንብ የምናቅህ ሰዎች ስላንተ መልካምነት እንመሰክራለን አይዞህ! አንቺ ግን ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አስመሳይ። ሚዲያዎች ደግሞ መረጃ አጣርታችሁ ብትለቁ መልካም ነው። አሁንም አካባቢዋ ላይ ያለውን እውነታ አጣርታችሁ ቪዲዮውን ብታነሱ መልካም ነው።

  • @Ethionewstube
    @Ethionewstube6 ай бұрын

    በዳዬች ግን የሰው ልብን አድምታችሁ ተስፋውን አጨልማችሁ በሂወት ያለን ሰው በቁም ቀብራችሁ እውነት ትደሰታላችሁ የሰላም እንቅልፍ ይወስዳችሗል አይፀፅታችሁም ከዚም በሗላ ሰው ለመበደል የምታሴሩ ተመለሱ ሰይጣንን ክፋት በማረግ አትተባበሩ አረ ይብቃ ወንድሜ እህቴ እናቴ አባቴ ተባብለን እንኑር በቃ በቃ ሰው አይዘን አያልቅስ

  • @tsegaderesse7618

    @tsegaderesse7618

    5 ай бұрын

    ኧረ ሰዎች የሰማነውን ብቻ አንመን። ይህች ሴትዮ በጣም ማፍያ ዱርዬ ናት ባለቤቷ በረከት በጣም ምስኪንና ጨዋ ሰው ነው። ድፍን የጦርሃይሎች ሰው ይመሰክርለታል። ይህ የምትናገረው ሁሉ ውሸት ነው። ሲጀመር ከሱ በፊት የወለደቻት ልጅ ራሱ ልጅ ወልዳ አያት ሆናለች። ልጇም ብትሆን በራሷ እንዝላልነት ብቻ ነው የሞተችው ቀኑን ሙሉ ቤት ውስጥ ዘግታ ስትዘል። በረከት አየለ እኛ በደንብ የምናቅህ ሰዎች ስላንተ መልካምነት እንመሰክራለን አይዞህ! አንቺ ግን ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ አስመሳይ። ሚዲያዎች ደግሞ መረጃ አጣርታችሁ ብትለቁ መልካም ነው። አሁንም አካባቢዋ ላይ ያለውን እውነታ አጣርታችሁ ቪዲዮውን ብታነሱ መልካም ነው።

  • @amsalzenebe
    @amsalzenebe6 ай бұрын

    በጣም ጨከንክባት ተጭነካታል በሰላም ነው ግን😭😭😭😭😭

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube20876 ай бұрын

    እመምሽ ብዙ ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን

  • @user-ki4oi9de6g
    @user-ki4oi9de6g6 ай бұрын

    አለም እንድሮህ አዝነህ ማዳመጥ ለምን ተውክ

  • @God-Ma21Jes7iy9f
    @God-Ma21Jes7iy9f6 ай бұрын

    እህቴ የራስሽ የሆነ ነገር ጀምሪ ሰውን ሳትደገፊ በአምላክ እመኝ ሁሉ ይለወጣል ::አንድ እራስሽ አይከብድም እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k6 ай бұрын

    አሌክስ ዛሬ ኮስተር ማለትህ በሰላም ነዉ ???

  • @mariyamawit
    @mariyamawit6 ай бұрын

    እህቴ ልጅሽን ስላጣሽ በጣም አዝናለሁ እግዚአብሔር ያፅናሽ 😢❤ ልጅ ሲያድግ አባትም እናትም እኩል አንድ አይነት መርህ ሊኖራቸው ይገባል አንዱ ስርአት እሚያሲዝ ሌላው ደሞ የወደደ መስሎት ልጁን እሚያሞላቅቅ ከሆነ የልጆችን አስተዳደግ ግራ ያጋባል ...አባት ጣፋጭ እሚፈቅድፍ ከሆነ ..እናት አባቷ ስለሆነ ምንም ላረግ አልችልም ማለት የለባትም ፍቺ ካላስ ...ጠጪ ባል ለማንም አይስጥ አቃጠልካት 😢በጣም አስተዋይ ሚስት ነው ያለችህ ጓደኞች በልጠውብህ ስትጠጣ ማምሸትህ ትዳርህንም ትልቁ ነገር ልጅህንም አሳጣህ 😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ ያልፋል ሀዘንሽ ይብቃ እግዚአብሔርንም አታሳዝኚው .ለራስሽ ኑሪ ከቻልሽ ፍቺው ብሩህ ተስፋ እዪ ነገሮች ከተስተካከሉልሽ ስራ ያዢ እራስሽን ለውጪ ከአሁን በሗላ ሌላ ቤተሰብ መስርተሽ ደስተኛ መሆን ትችያለሽ ወስኚ ለራስሽ እድል ስጪው ❤በርቺ ❤

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h6 ай бұрын

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ ብዙ ስቃይ አሳለፍሽ መልክሽ ይመሰክራል 🥺😭😭😭 ልጅሽን ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት እራስሽን ጠብቂ አለም ከንቱ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ💚💛❤🙏

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c6 ай бұрын

    አይዞሺ በርች እዱኒያ የፈተና አለም ነች

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche6 ай бұрын

    ወይ ልጂቱ ግን በፉክክር ነው የሞተችው ሰታሳዝን ለአባትም ለእናትም ጸጸት ፈጣሪ ያጽናሽ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq6 ай бұрын

    የኔናትእእምሮዎኮ ተጎድቷን ጤነኛትመስላለችጅ አይወንድልጅ ፈረንጅካዪለገግ ነውሚሉ አፈርብላ

  • @tube5188
    @tube51886 ай бұрын

    ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ የአለምሰገድ ወዳጆች እንተጋገዝ ደምሩኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ

  • @itsmydam7046
    @itsmydam70466 ай бұрын

    ዉይ ልብ ይሰብራል አሏሕ መጨረሻችንን አሣምርልን በልጅ አትፈትነን አችንም አሏሕ ብርታቱን ይሥጥሽ💔

  • @lewtalexx8740
    @lewtalexx87406 ай бұрын

    እግዚአብሔር ብቻውን አምላክ ነው አይዞሽ እህቴ ሰማይና ምድር የሚታዘዙለት ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁ!!!!

  • @nalamimi-lh4yr
    @nalamimi-lh4yr6 ай бұрын

    ግን በወንድም በእህት በልጅ ትዳር ውሰጥ እየገባችሁ የምትፈተፍቱ በተለይ ልጅ ከተወለደ በኃላ በጣም ትቀፋላችሁ ባሎች ደግሞ ለእህት ለወንድም ለወላጅ አሳልፋችሁ ሚሰቶቻችሁን የምትሰጡ አረ አይምሮችሁን አሰሩት ሰንት የሚያሰለቅሰ ግፍ አለ መሰላቸሁ 😢

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b6 ай бұрын

    እግዜኣብሔር ያፀናሽ ከባድ ነው

  • @user-dw9bp4zp6k
    @user-dw9bp4zp6k6 ай бұрын

    አለምየዋ ምነው ዛሬ ተኮሳትረሀል

  • @rahmayimam4490
    @rahmayimam44906 ай бұрын

    ዛሬ ደግሞ ምን ያሰማኝ ይሆን እስኪ ልየው🥺🥺

  • @user-oi8bd9zf2h

    @user-oi8bd9zf2h

    6 ай бұрын

    የሴት ልጅ መከራ ነው የተለመደው

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube51486 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46456 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ ጠካራ ነሽ

  • @adesmollaadesmolla238
    @adesmollaadesmolla2386 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይፈርዳል አንድ ቀን

  • @lalamendenew9271
    @lalamendenew92716 ай бұрын

    ሚስኪን አላህ ይርዳሽ እህቴ ይህን የመሰለ መልክ እንዲህ ባክኖ መቅረት ያሳዝናል አላህ ይያማረውን ነገር ይስጥሽ ሌላ ምንይባላል

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs6 ай бұрын

    የሰው ልጅ ክፍት ለዝች አጭር ህይወት አላህ ሰውን ከመበደል በአተው እጠበቃለሁ የሰው እባ ከባዶ ነው የተበዳይ ዱአ ተቀባይ ነው 😢😢

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c6 ай бұрын

    አለምየ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @jamila3850
    @jamila38506 ай бұрын

    ባሁንስአት ችግር ን እህብሎ መስማትእራሱ ትልቅነገርነው

  • @kon9394
    @kon93946 ай бұрын

    ቤሩት ሊባኖስ ብትመጣ እዴት ደስ ይለኛል እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን የመጀመርያው እኔ እሆን ይሆናል😢😢😢

  • @user-gl7xx3bn2c

    @user-gl7xx3bn2c

    6 ай бұрын

    የት ነሽ

  • @user-gl7xx3bn2c

    @user-gl7xx3bn2c

    6 ай бұрын

    🙏✌️😍

  • @kon9394

    @kon9394

    6 ай бұрын

    ሊባኖስ ቤሩት

  • @mercy7217
    @mercy72176 ай бұрын

    You have to respect and listen to her, this is unprofessional to urgue and angry with her. She is telling you her broken heart history. Am sorry your todays presentation was very poor. Please don't do it again. She is very kind heart person, i wish you all the best.

  • @meronhailu4808
    @meronhailu48086 ай бұрын

    አለምሰገድ ይቺን ሴት ይቅርታ መጠይቅ አለብህ ያሳለፈችው ነገር ከባድ ነው😢😢 በዚህ መልኩ አይደለም ማናገር የነበረብ ያላጣራኸው ነገር ካለ አለማቅረብ በተረፈ የምን ማፋጠጥ ነው

  • @kibklwy

    @kibklwy

    5 ай бұрын

    ምን ማለት ነው

  • @honormobile9742
    @honormobile97426 ай бұрын

    መዳም ቤት የተከፈተ በር የተዘጋባቹ እህቶቼ ቅመሞች እኛም እመቤት የሚንሆንበት ቀን ይመጣል😊 አይዟቹ 😢 ፀልዩ😢❤

  • @mominamomi2726

    @mominamomi2726

    6 ай бұрын

    😢

  • @Ea-py1rb

    @Ea-py1rb

    6 ай бұрын

    አሜን ውዴ

  • @abebinacooking

    @abebinacooking

    6 ай бұрын

    አሜን የተዘጋ በር ሁሉ ይከፈት❤

  • @liyagebretsadik

    @liyagebretsadik

    6 ай бұрын

    እመቤት መሆን ድሮ ቀረ ሀበሻ አግብቶ ከሰራተኛም ከቆጠረሽ መልካም

  • @habtamdejenu7874

    @habtamdejenu7874

    6 ай бұрын

    Amen

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk6 ай бұрын

    አቤት ውበት እንዲህ እንቀያረለን ወይ ኧረ ወንዶች ሴት ሀገር እናት ሚሥት እህት ናት አቶጉዱ ካልሆነ መጣመሩ ይቅር ልጅትዋ በሞት እናትዋ ተጎዳች አይዞሽ የማይተው የማይረሣ የሠማይ አባት ጌታኢየሡሥ አለ ፀልይ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u6 ай бұрын

    የሴት ልጅ መከራ!! 😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ! የልጅ ሞት ይከብዳል. ኢትዮጵያዬ አውን መከራዋ ያልፋል ሁሉም አገሩ ላይ ኮርቶ የሚኖርበት ጊዜ ይመጣል አይዞሽ እህት አይዞሽ!!😢

  • @destakebede3953
    @destakebede39536 ай бұрын

    ክፉ ወንዶች እግዛብሄር ይፋረዳችሁ 🥺🥺 አይዞሽ የኔ እህት 😭 ተጎሳቁለሽ አትቀሪም ሰማይና ምድርን የፈጠረ ይፋረድልሻል 😭

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh33036 ай бұрын

    ውይይይ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ ብዙዎች ወንዶች ናቸው የልጆቻቸውን ልብ የሚሰብሩ በእውነቱ የዛሬው ይከብዳል

  • @user-rt7et5hw8w
    @user-rt7et5hw8w6 ай бұрын

    በጣም ያሳዘናል ሒወትሽ በሙሉ በመከራ የታጠረ 😢 እግዚያብሔር ያፅናሽ እሕቴ😢😢😢

  • @elsa3589
    @elsa35896 ай бұрын

    ዛሬ አለምሰገድ እንደሌላው ግዜ ዝም ብለህ አላዳመጥካትም ፣ አፍ አፏን አልካት ችግሯ ከአቅሟ በላይ ሆኗል በዛ ላይ ሐዘኗ ያስታውቃል ከቻልክ በደንብ ዝም ብለህ አድምጣት እርዷትም ፣ ሸክሟ የበዛ ነው በዛዉ ላይ ልጇን አጥታለች ፣ አግዟት

  • @Coolacting
    @Coolacting6 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይርዳቨ እናት ለወደፊቱ ለራስቨ ጤና ወደ ፀበል ሂጂ ይሄ በልጅንንነትቨ በጣም ይከብዳል የሆንቨው እናቴ አይዞቨ በርቺ ልጅቨንንም በአፀደ ገነት ያሳርፉት

Келесі