ባለ ስልጣን ሐዋርያት በዚህ ዘመን አሉን? Are there authoritative apostles today? ----- በወንድም ዳዊት ፋሲል

የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Пікірлер: 113

  • @dagimboss4200
    @dagimboss42003 жыл бұрын

    አጥቢያ ቤ/ክ በአዲስ አበባ ቢኖራችሁ ግን አሪፍ ነበር። ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ... እንዲህ ያለ old school ቤ/ክ በጣም ነው የምወደው። በ"ምን ችግር አለው" የታበዩ ግለሰቦች በበዙበት በዚህ ዘመን humble የሆነ አገልጋይ ማግኘት በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ያብዛችሁ ተባረኩ!

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 жыл бұрын

    Amen on this one🙏

  • @Wengelawi732

    @Wengelawi732

    8 ай бұрын

    Lideta kondominum jerba

  • @abirhamisilka8200
    @abirhamisilka8200Ай бұрын

    ዴቭ ጌታ ፀጋን ያብዘልክ ይጠብቅ ያኑርልኝ ሰወድ አንተን ስሰማ ስንት ሸክም ከለዬ እንደተረገና ምን አይነት ብርሃን እንደበረልኝ ልነግርህ አልችልም በእውነት ራሴን ነው ያገኘውት ስወድህ❤❤

  • @yosefseyoum5023
    @yosefseyoum50232 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ ሌላው የሚገርመው እንደ ወታደራዊ ስልጣን ከወንጌላዊ- ፓስተር፣ ከፓስተር ወደ ነብይ፣ ከነብይ ወደ ሐዋሪያ በየአመቱ ይሸጋገራል:: ጌታ ይርዳን እንደ ቃሉ እንኖር ዘንድ ይርዳን::

  • @tadessehabte18
    @tadessehabte18 Жыл бұрын

    ያማረንን ሁሉ ከመሆን ነፃ የሚያወጣን ትምህርት ነው ተባረክ ወንድሜ።ሐዋርያ ነን የምትሉም ጌታ ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @belayadamu4680
    @belayadamu46802 жыл бұрын

    ጌታ ይርዳን አንተ ግን ጌታ ይባርክ

  • @liveforjesus5005
    @liveforjesus50053 жыл бұрын

    እስከዛሬ አንተን አለማወቄ ግርምምም ብሎኛል! Wow dink dink dink timirt! To God be all the glory! God bless you! I will be binge-watching ALL of your videos!

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 жыл бұрын

    Lol me too!! I just found him a week ago & I'm........ speechless on his teachings!! All glory to God!🙏🙏

  • @adnewtemesgen3416

    @adnewtemesgen3416

    2 жыл бұрын

    “በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ።” - ሮሜ 16፥7

  • @Tekleab-in9mk
    @Tekleab-in9mk2 ай бұрын

    ዘመን ይባረክ

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy22 күн бұрын

    @dawit fasil tebarek awn tealageram group lay bezi guday lay bexam eyaweran neber እኔ እደ ጸጋ ስጦታ እቆጥር ነበር ግን ልክ እንዳል ነበርኩኝ ስለነገርከኝ ተባረክ ስለ ሐዋርያት በዚህ ዘመን እንደሌሉ ስለነገርከኝም ጭምር ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር አባታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ሰላም ይብዛልህ !!!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma97363 жыл бұрын

    ዴቭ ያባቴ ብሩክ ፀጋው ይብዛልህ 🙏❤

  • @afeworktibebu2065
    @afeworktibebu2065 Жыл бұрын

    የሚደንቅ የሚደንቅ ትምህርት ነው ወንድሜ የአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @semeretsehaye3510
    @semeretsehaye35102 жыл бұрын

    @Dawit Fassil Ministry ትምህርትህ በጣም የሚገርም፣ እውነት የተሞላ ነው። እግዚኣብሄር አብዝቶ ይባርክህ። እንዳልከው ሓዋርያ የሚል ቃል መሰረቱ ከግእዝ ነው። በትግርኛም ብደንብ ይገልጸዋል። በአማርኛ እና በትግርኛ፣ instrumental ቃል ለመግለጽ "መ" ፊደል እንጠቀማለን። ለምሳሌ፣ ሥራ ካልን ሥራ እንድንሰራ የምንጠቀምበት ነገር፣ "መ"ሥርያ እንላለን። ምግብ ካልን ምግብ ለመብላት የምንጠቀምበት ዕቃ፣ "መ"መገብያ እንለዋለን። በትግርኛ፣ ከግእዝ የተወረሰ፣ ለእግር ወይም limbs መሓውር ይባላል። መሓውር Instrumental ቃል ነው። በ መሓውር አድርገ ትሓውራለህ፣ ማለት ትሄዳለህ። ስለዚ ሓዋርያ ማለት፣ በእግሩ (በመሓውሩ (ትግርኛ)) ከቦታ ወደ ቦጣ እየሄደ፣ ወንጌል የሚያዳርስ፣ ቤተክርስትያን የሚተክል .. .. ነው።

  • @petrosteferi9215

    @petrosteferi9215

    8 ай бұрын

    ቧ !!!

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii89444 ай бұрын

    Egizabere yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤✅

  • @atlabachewalagaw397
    @atlabachewalagaw3973 жыл бұрын

    egziabiher hoy yin vedio lememelket idil sile setegn ameseginalew, God bless you brother Dave

  • @user-iu2qn2mu7n
    @user-iu2qn2mu7n3 ай бұрын

    Amen

  • @abrehamejigu3462
    @abrehamejigu34622 жыл бұрын

    ይሔንን ትምህርት ማንም አላስተማረም ነበር ትልቅ እውነት ነው ተባረክልኝ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe2 жыл бұрын

    አዎ ነብያትና ሐዋርያትና አሉ ።ችግሩ ይህንን ፀጋ ይዞ መዝለቅ ያስቸግር ይሆናል እንጂ አሉ እላለሁ ።

  • @tesfayeshemrga5861

    @tesfayeshemrga5861

    3 ай бұрын

    "አለ እላለሁ አልም" በማለት የሚታለፍ አይደለም እስኪ ለም "አለ እላለሁ" እንዳልህ ብታስረዳን ወይም አንድ ሁለት ማሳያዎች ካሉህ?

  • @tizaluterefe6165
    @tizaluterefe6165 Жыл бұрын

    ተባረክ ብዬ አነዳልባርክህ ከዘመን በፊት አምላኬ ባርኮሀል ። ቀጣዩን ትዉልድህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ልበል ይሆን !? በተለይ ይህ ትምህርት ...ስለ ሐዋርያነት ..ኧረ ቃልም የለኝ

  • @samijesus9953
    @samijesus99532 жыл бұрын

    ኤፌሶን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ይህ የወረደው ሁሉን ይሞላ ዘንድ ከሰማያት ሁሉ በላይ የወጣው ደግሞ ያው ነው። ¹¹ እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ ይህን ቃል ምን እንበለው?

  • @dawitgetachewnewsong1341
    @dawitgetachewnewsong13413 жыл бұрын

    የ እግዚያብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልህ

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Жыл бұрын

    ወይኔ ወንድሜ ጌታ ፀጋውን አብዝቶሊሃል አሁንም ያብዛሊህ።

  • @fikirliyou9557
    @fikirliyou95577 ай бұрын

    ቃል እይዎት ያርግልን ጌታ እያሱስ አሜን አሜን አሜን 📖📚❤️💞😘

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye84423 жыл бұрын

    የጌታ ፀጋ ምህረትና ሰላም ይብዛልህ።

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita81183 жыл бұрын

    ተባረክ፡ፀጋዉ፡ይብዛልህ

  • @edenalemayehu4639
    @edenalemayehu46393 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @bezagetnigatu1173
    @bezagetnigatu11732 жыл бұрын

    Glory God!!!

  • @medanashebir6090
    @medanashebir60903 жыл бұрын

    #DAVE wow! i am grateful to hear your message! i believe what you taught us! #you_are_such_a_blessing!

  • @eliastesfaye2676
    @eliastesfaye26762 жыл бұрын

    ሐዎሪያ ነን እያሉ የሚደሰኩሩ ሰዎች ቁርጣቸውን ንገራቸው።

  • @user-jb1eq7jc7f
    @user-jb1eq7jc7f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ

  • @desta9900
    @desta99006 ай бұрын

    ዴቭ❤❤❤

  • @Joseph-843
    @Joseph-8436 ай бұрын

    ወንድም ዳዊት ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w2 жыл бұрын

    ለምልም የኔ ወንድም ጌታ ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay77422 жыл бұрын

    ጸጋው ይብዛልህ

  • @Simonkind0
    @Simonkind011 ай бұрын

    Dave we learning ❤

  • @Serkiaddis123
    @Serkiaddis1232 ай бұрын

    thank you

  • @samuelgashaw1051
    @samuelgashaw10512 жыл бұрын

    may God bless you!

  • @EvenandMerryhf6785
    @EvenandMerryhf67853 жыл бұрын

    E/r yesteh ewunet

  • @megibezuayehu
    @megibezuayehu3 жыл бұрын

    Tebarek wendemchen. Bezu temhert keser keser lakulen

  • @afeworktibebu2065
    @afeworktibebu2065 Жыл бұрын

    ልብ ያለው ልብ ይበል ለዘመኑ የሚመጥን የሚያስተምር ነው

  • @AmanAman-dv2gj
    @AmanAman-dv2gj Жыл бұрын

    ጌታ ይመስገን ተባረክ ወንድሜ

  • @temesganworku1180
    @temesganworku1180 Жыл бұрын

    ዘመንክ ሁሉ ይባረክ እዳተ ያሉትን ያብዛልን የእውነት ክርስትናን መጫወቻ አደረጉት ያም ይመጣና ነብይ ያም ይመጣና አዋርያ ስራቸው ግን ሲታይ ዜሮ ሠለቹን

  • @Jesus_aboveall
    @Jesus_aboveall3 жыл бұрын

    Zemenh ybarek

  • @tameratsamuel4841
    @tameratsamuel48412 жыл бұрын

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @agimie2291
    @agimie22913 жыл бұрын

    ተባረክ የሱስ ቃሉን ያብዛልህ የሚገርም ነው ሐዋርያ በሚል ርእስ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ግን የዛሬው ከሠማይ ነው ይህ የገባቸው የጠረጠሩ ስሙን ትተው ዝም ብለው ያለስም የሚያገለግሉ እኮ አሉ አንፈልግም ያሉትን ጌታ ነው የመራቸው ይህን ከባድ ስም እንዳይቀበሉ

  • @deehope9477

    @deehope9477

    2 жыл бұрын

    Lol there is one young man on KZread teaching all kind of stuff calling his name "apostle born" hope & pray he can find this teaching for his own self searching & repentance!

  • @adnewtemesgen3416

    @adnewtemesgen3416

    2 жыл бұрын

    “በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ።” - ሮሜ 16፥7

  • @zaidtekleab
    @zaidtekleab Жыл бұрын

    Praise lord and God bless you ❤❤❤❤

  • @henoktaye3947
    @henoktaye39473 жыл бұрын

    Grace and mercy for u and ur family my dear brother. ewedihalew

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg3 жыл бұрын

    Thank you Jesus Dave tsegaw yebezaleh

  • @fitsumsurra5162
    @fitsumsurra51623 жыл бұрын

    Thank you so much Dawit...ተባረክ

  • @tsionsamuel6539
    @tsionsamuel653911 ай бұрын

    egzabher yebarkeh

  • @emizelalem5677
    @emizelalem5677 Жыл бұрын

    ተባረክ በትምህርትህ ሁሉ ተባርኬአለው ትምህርትን። ባዳመጥኩ ልክ እየተሰራው ነው

  • @amubetru6805
    @amubetru68052 жыл бұрын

    የዘመኑ እዉነተኛ አገልጋይ ነሕ በርታልን እንወድሀለን፡፡

  • @danielkenea6368
    @danielkenea63682 жыл бұрын

    Wow I'm benefited with your teaching bra dave.... Much grace to you.

  • @kibretkebede9959
    @kibretkebede99593 жыл бұрын

    የሚገርም አገልግሎት

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 Жыл бұрын

    Thank God for the knowledge he gave you. Be blessed for more for you blessed me in your teaching.

  • @Dr.TekalignTesfaye
    @Dr.TekalignTesfaye3 жыл бұрын

    Tsegana selam yibzalih wedaje..

  • @melkamugetachew7236
    @melkamugetachew72363 жыл бұрын

    The Reflection of Jesus. Long Live and countless Grace Dear Bro

  • @yohannesbiruk6173
    @yohannesbiruk61733 жыл бұрын

    thank you brother dave

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x2 жыл бұрын

    ጌታይባርክህ እረረ ተቃጥይለሁ

  • @resurrectionwitnestube
    @resurrectionwitnestube3 жыл бұрын

    much grace

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew45992 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እንዳንተ ያለ ቃል መገለጥ እያሉ አታላዬች !አጭበርበሬ መብዛታቸው ያሳዝናል እዊነት ግን አይደበቅም እንዳተ ያሉ አሰተማሬ እግር ሰር ቁ ጭ ብሎ ማር ዋዉ ብዙ መገለጥ ይብዛል።

  • @mekonnenseyifu3947
    @mekonnenseyifu39473 жыл бұрын

    More Grace Dave

  • @mulualemalemayehu3634
    @mulualemalemayehu3634 Жыл бұрын

    May God bless

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew91412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!በጣምም ተጠቅሜያለሁ።

  • @mihretsurafel3185
    @mihretsurafel31852 жыл бұрын

    Geta zemenih yibarekawu 📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelermias445
    @abelermias4453 жыл бұрын

    amen

  • @beimnetyohannes7092
    @beimnetyohannes70923 жыл бұрын

    Efeson 4 : 11 gar kalw ayigachim yihe dave ❤

  • @dhugaaf5397
    @dhugaaf53973 жыл бұрын

    Wow nice explanation . Pls also upload another questions

  • @martahabibi4704
    @martahabibi470411 ай бұрын

    ዴቭነት እውነትን መናገር በዚ ጊዜ ከባድ ነው እውነታው ግን ይሄ ነው እያጠፉም ቢሆን አብረን እንጥፋ ማለት ግን ከባድ ነው። የስሙ ሹመት በሂወታችን ሚያመጣው ለውጥ ምንድነው ?? ስሙን ተሸክመው ብዙ ነገር የተሸከሙ ስቶች አሉ ይሄ ልምምድ እጂ በህይወታችን ማድረግ ያለብን ግዴታ አይደለም

  • @yonasalemu7981
    @yonasalemu79813 жыл бұрын

    tsega yibzalih brother

  • @babyami6246

    @babyami6246

    3 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ ክርስትናዬን ወደድኩት ዴቨ በእውነት ቃል መማር ደስ ይላል

  • @alemtshayasseftselot5320
    @alemtshayasseftselot53202 жыл бұрын

    Wow my brother my God bless you more and more in Jesus Name Plcs were you live?

  • @israelwotera9384
    @israelwotera93843 жыл бұрын

    please lliving church of God yemilewn metsaf pdf kalachu please

  • @KMAMNPPNBHEMD
    @KMAMNPPNBHEMD3 ай бұрын

    Weyne hawarya ekele tez alegn😄😄tebarek

  • @abrahamassefa6517
    @abrahamassefa6517 Жыл бұрын

    ሚያሳዝነው ከሚሰሙት መካከል የነብይነት የሐዋርያነት ጥሪ ያላቸው ሊኖሩ መቻላቸው ነው ፍፁም ስህተት!!!

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr20893 жыл бұрын

    ❤👐👐👐😍🥰😘

  • @Ifaebisa
    @Ifaebisa2 жыл бұрын

    indante ayinet wendim beyeketemaw andand binorulin sintu wengelin baweke

  • @user-fx8pr3sl7j
    @user-fx8pr3sl7j7 ай бұрын

    ❤❤❤የፈጣሪን ስራ በትዕቢት እንዳባቱ ለማፍረስ አባቱ የላከው ከንቱ ትል❤❤❤መሽቶብሀል ዳዊትፈሲል።2ኛቅዱስጴጥሮስ:2:1-22፣2ኛቅዱስጴጥሮስ:1:20፣2ቆሮንቶስ:11:14፣ትንቢተህዝቄል:28:1-23•••

  • @Joseph-843

    @Joseph-843

    6 ай бұрын

    ህዝቡ ነቅቷል አፓስትል ግለመሌ እያሉ ኦፊስ ከፍቶ ህዝቡን ቁጭ ብሎ መበዝበዝ በቅርቡ ይቀራል ዳዊት ፋሲል ጌታ እየሱስ ያብዛለት

  • @Mesiso4188
    @Mesiso4188 Жыл бұрын

    እ😂😂😂 አንድ መጥቶ በ እሞ Room ሐዋርያ ነኝ እያላ ታቸግሬ ነበር😴

  • @hiwottaye2064
    @hiwottaye20642 жыл бұрын

    Uuuuuffffff Minabate largih Elif hun ende ante yechekene yegeta bariya EWNETEGNAWUN WENGEL yemitisebik sew honek silagegnehuk sile ante AMLAKEN ameseginewalehu. TEBAREK EWEDIHALEHU

  • @eliastilahun4712
    @eliastilahun47123 жыл бұрын

    Bruk neh Dave

  • @hiwottaye2064
    @hiwottaye20642 жыл бұрын

    Yeraben yihe nitsu wengel new

  • @user-hp8uq1tb5u
    @user-hp8uq1tb5u Жыл бұрын

    David hi miss ramkha natasha robert i'm your daddy

  • @bethelhembeyene8613
    @bethelhembeyene8613 Жыл бұрын

    🤔🤭🤭👏👏👏👏

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie70573 ай бұрын

    ምንም መንፈሳዊ ዕውቀትና መረዳት የሌለው ሥጋዊ ሠባኪ እንደሆነ እንዴት እንደማጋልጠው አንባቢ በማሥተዋል እንዲከታተለኝ እጋብዛለሁ፡፡ሐዋርያነት ድሮ ነበር አሁን ግን የለም ብሎ ሢናገር ሐዋርያነት ክርስተቶስ በሥጋ ሣለ ብቻ የነበረ እንጂ በመንፈስ ቅዱስ በኩል የሚጠራ የሚሾም ሐዋርያ የለም በዚያን ጊዜ የነበሩት በኢየሡስ የተጠሩትና የአህዛብ ደግሞ አንድ ሐዋርያ እርሰሱም ጳውሎስ ነው በቃ አልነበረምም ሌላ ሊኖር አይችልም አይገባምም የሚል በቀላሉ ሌሎችን ማታለል የሚችልበትንና በዘመናችን ሐዋርያነትን እንደሹመት ቆጥረው ሐዋርያት ነን በሚሉቱ ስህተት ላይ በተቃኘ ማጭበርበሪያ ከሌሎች ወደራሡ በማሥኮብለል በሌሎች ውሸትና ኪሣራየራሡን ደጋፊ አባላት ለማብዛት ከመልፋት ውጭ ቅንጣት ታህል መንፈሳዊ ዕውቀትና መረዳት የሌለው ሠው እንደሆነ አስተውሉ፡፡ኢየሡስ ካረገ በህዋላ የመንፈስ ቅዱስ ሐዋርያት ነበሩ ከእነርሡም አንዱ ሐዋርያው ጳውሎስ ነበር ኢየሡስ እንደቀደሙት 12 ሐዋርያት ጠርቶት የሐዋርያነት ሹመት እንዳልሠጠውና ከትንሣኤ በህዋላ በመንፈስ አግኝቶ ጠርቶት መንፈስ ቅዱስን ሞልቶት መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ለይቶ አቆይቶ አስተምሮ በሐዋ 13:2-3 እንደተገለፀው በመጨረሻም መንፈስ ቅዱስ ራሡ ጳውሎስንና ለጠራሁዋቸው ሥራ በርናባስን ለዩልኝ ማለቱን አስተውሉ ሐዋርያ ማለት በቀጥታ በእግዚአብሔር(አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ) ተጠርቶ ተለይቶ ተምሮ ወደህዝብ የሚላክ ማለት እስከሆነ ድረስ የኢየሡስ(ወልድ በሥጋ) ሐዋርያት ተጠርተው ተመርጠው ተምረው እንደተላኩት (በርናባስ ምንድነው?ፓስተር??ወንጌላዊ? ኪኪኪኪኪ ከጳውሎስ እኩል ነውኮ የተጠራና የተመረጠ የተባለው በሐዋ 14:8-15 ያለውን የሁለቱን ሐዋርያት አገልግሎት አስተውሉና በሐዋ 3:4-9 የተገለፀፀውን የሐዋርያው ጴጥሮስና ዮሐንስ አገልግሎት ተመሣሣይነት አስተውሉት) ኢየሡስ ካረገ በህዋላም በመንፈስ ቅዱስ ዘመን ሐዋርያነት በመንፈስ ቅዱስ ቀጥታ ጥሪና መለየት አስተምሮ መላክ የቀጠለ እንጂ የተቋረጠ አልነበረም፡፡ለምሳሌ በ1ኛ ተሠሎንቄ 1:1ጳውሎስ ሠልዋኖስና ጢሞትዮስ ምንድናቸው?? መልሱን በዚሁ በቁጥር 6 ላይ እንየው የክርስቶስ ሐዋርያት እንደመሆናችን መጠን ልንከብድባችሁ ስንችል ከእናንተም ከሌሎችም ክብርን አልፈለግንም ይላል፡ ሌላው ደግሞ አንዲትን ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን የሚያሠኛት 5ቱ አአዕማድ የሆኑ የአገልግሎት ሥልጣናት ሢኖሩዋት ብቻና ብቻ እንደሆነ 1ኛ ቆሮ 12:28 በኤፌሶን 4:11የተገለፀውን አስተውሉት፡፡ይህንን ከተረዳን በህዋላ ቤተክርስቲያን ከተዳከመችና ከጠፋች በህዋላ እንደገና ስታንሠራራ አገልግሎቷን የጀመረችው ከሥር ወደላይ ነበር (ኢየሡሥ ከላይ ወደታች በመጀመሪያ ሐዋርያትን ነበር ያደረገው የቀሩቱ ነቢይነት መጋቢነት ወዘተ ከትንሣኤ በህዋላ በመንፈስ ቅዱስ በኩል የተሠጡ ነበሩ አስተውሉ አዚህም ላይ ኢየሡስ በሥጋ 12 ቱን ደቀመዛሙርት ብቻ ነበር የመረጠና የሾማቸው የቀሩትን 4 ዋና የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሹመቶች በመንፈስ ቅዱስ በኩል እንደሠጠ አስተውሉ፡፡ስለዚህ እንደዳዊት ፋሲል ስጋዊ አስተምህሮ ከሆነ ከቀድሞዎቹ አብያተ ክርስቲያናት ውጭ በመንፈስ ቅዱስ በኩል የተመሠረቱቴ አብያተክርስቲያናት ጎዶሎ ናቸው (ሐዋርያ የሌላቸው ናቸው እያለን ነው ኪኪኪኪኪኪኪ) ምንም ማስተዋል የሌለው ጭፍንና ሥጋዊ መረዳት እንደሆነ አስተውሉ፡፡እናም ቤተክርስቲያን ከወደቀችበት መነሣት ሥትጀምር ከሥር ወደላይ ነበር የጀመረችው እናም በመጀመሪያ መምህራን( teachers ministries) በመቀፀል ወንጌላውያን( evangelical ministries ) በመቀፀል መጋቢያን(pastoral) እያለ አሁን ወዳለንበት የነቢያት prophetic ministries ) ደረሥን ማለት ነው ይህ የነቢያት አገልግሎት ከብሉዩ ጋር ተመሣሣይነቱ የአመፅና የውሸት ነገር የበዛበት መሆኑ ነው እናም ከሥር ወደላይ ስንመጣ አሁን የቀረን (Apostlic) ወይንም የሐዋርያነቴ አገልግሎት ነው ማለት ነው ይህ አገልግሎት ነው የቤተክርስቲያን መሠረታዊና አጣማሪ የከፍተኛ ሐይል አገልግሎት የሚባለው ከዚህ አገልግሎት መከሠት በህዋላ እንደቅደም ተከተሉ የክርስቶስ መምጣት ይሆናል ማለት ነው፡፡እናም አሁን ያለችዋ ቤተክርስቲያን የጎደላት አገልግሎት የሐዋርያነት አገልግሎት ስለሆነ ነው ትርምስምሱ መከፋፈሉ የበዛው እነዳዊትም ከማስተዋል ሣይሆን ከሥጋዊው እይታና መረዳት ከሚያዩት የቤተክርስቲያን ሁኔታ ተነስተው ሐዋርያነት ድሮ ቀረ ድሮ ብቻ ነበረ ከክርስቶስ ሐዋርያት(እስራኤላውያኑ) በቀር በመንፈስ ቅዱስ አገልግሎት ውስጥ በቀጥታ በመንፈስ ቅዱስ ተጠርቶ፡ተለይቶና ተምሮ የሚላክ ሐዋርያ የለም ሊኖርም አይችልም እያሉ በቀላሉ ሊታለሉ የሚችሉ መንፈሳዊ ህፃናትና ሠነፎች ሥጋውያንን እያታለሉ የእራሣቸው ደጋፊ በማድረግ የተሠጣቸውን ፀጋ ለእራሣቸው ዝናና ክብር ካደረጉቱ ከሀዲያን አማኞች በማስኮብለል(በእነርሱ ጥፋት እያመካኙ) እየማረኩ ሌላ የክህደትና ሥጋዊ የሥህተት አስተምህሮን ማሠናከያ አድርገው እንዲጠቀሙ ሠይጣን ያሠረጋቸው ዳግመኛ ያልተወለዱና የአገልግሎት ፀጋ ሣይኖራቸው መንፈሳዊ ሠነፎችን(ወተት የሚጋቱትን) እንደእነበእውቀቱ ስዩም እያሣሣቁና እያዝናኑ ለእራሣቸው ደጋፊ እያደረጉ ያሉትና ተጠንቀቁ፡፡ለመሆኑ የሐዋርያት መልእክቶች ፌዝና ቀልድ??ወይስ ሠዎችን የማያባብሉ የማይለማመጡ ጠንከር ያሉ አስተምህሮ ያላቸው?? 1ኛ ቆሮ 2'4-5

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen34162 жыл бұрын

    አራተኛ ሐዋርያት “በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ።” - ሮሜ 16፥7

  • @amanuelbelete530

    @amanuelbelete530

    2 жыл бұрын

    *በሐርያት መካከል* እና *ከሐዋሪያት መካከል* ይለያያል በትክክል አንብበው ወንድሜ

  • @adnewtemesgen3416

    @adnewtemesgen3416

    2 жыл бұрын

    @@amanuelbelete530 ከ ሆነ በ ምን ልዩነት አለው ? Among ማለትስ ምን ማለት ነው?

  • @fiyori1174

    @fiyori1174

    2 жыл бұрын

    ውድ ወንደሜ አድነው የ እየሱስ ኽርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ "ኣንድራንቖነ እና ዩልያን" በሐዋርያት መኻኽል ይኖራሉ እንጂ ሓዋርያ አይደሉም በደንብ ኣንብበው ተባረኽ 🙏

  • @adnewtemesgen3416

    @adnewtemesgen3416

    2 жыл бұрын

    @@fiyori1174 እንደውም ስመ ጥር ሐዋሪያት እንጂ ሐዋርያት ብቻ አይደሉም ሌላው ዩሊያን ሴት ሐዋርያ ነች ስለዚ ለመረዳት የመፅሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ተጠቀሚ።

  • @fiyori1174

    @fiyori1174

    2 жыл бұрын

    @@adnewtemesgen3416 ውድ ወንደሜ በዚህ ጉዳይ ከ ኣንተ ጋር ብቻ ሳይሆን ከ ብዙ ሰዎች ጋር ኣልገባባም በዚህ ዘመን ሓዋርያ ኣለ ብዬ አላምንም ለማንኛውም ተባረኽልኝ🙏

  • @bijouxmelaku9370
    @bijouxmelaku93702 жыл бұрын

    የሰው መረዳት ይለያያል ግን 5ቱ office ለቤተክርስቲያን ሰጠ ነው የሚለው ቃሉ ስም ሳይጠቅስ ቤተክርስቲያን ስልጣን Authority አላት ቤተክርስቲያን አሁንም አለች “እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤” - ኤፌሶን 4፥11 ሌሎቹ አሁንም ካሉ ሃዋሪያነትና ነብይነትም አለ ቤተክርስቲኣን እስካለች ድረስቤተክርስቲኣን ህጋዊ ስላልነበረች በታላቅ መከራ ውስጥ እስከመገደል ነበር አሁንም ቢሆን ገንዘቡ ላይ ብቻ ካላተኮርን ጌታ የቤተክርስቲኣን ራስ ሆኖ አለ ቃሉን በታምራት እያጸና ስህተት አለ ግን ጌታ ያጸዳል የቤተ ክርስትያን ራስ ከርስቶስ ስላለ

  • @abelaleme9193

    @abelaleme9193

    Жыл бұрын

    Haweriya mishomew berasu be Geta becha new. Ewnetegna hawariya be sew ayshomem.

  • @diorG18

    @diorG18

    Жыл бұрын

    @@abelaleme9193 this goes for each of 5 offices because all are given by Christ the head of the church not only apostle office.

  • @user-cx2nt2wc5o
    @user-cx2nt2wc5o Жыл бұрын

    አንተስ ምንድን ነህ?

  • @diorG18
    @diorG18 Жыл бұрын

    ማትያስ የተሾመው እና የተመረጠው በቤተክርስቲያን ነበረ! አንተ ግን ባስተማርከው ትምህርት መሰረት እሱን ሽረኸዋል ምክንያቱም ክርስቶስ ቀጥታ ካልሾመው በቀር የሌሎቹ ተቀባይነት እንደሌለው ገልፀሀል። ቤተክርስቲያን ደግሞ በመንፈስ ቅድስ ምሪት ይህን እንዳደረገችም ተጽፎልናል። ኤፌሶን ላይ እነዚህ አምስት ቢሮዎችን በጠቅላላ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን ለማነጽ እደሰጠም ይናገራል። ለነገርዬው እናንተ ቅርጽ ለመስጠት እንደምትሞክሩት ግን ሲሰጠን አናይም። ጌታ እየሰራት ባለችው አካሉ ላይ እርሱ እንደወደደ እየመገበ ይኸውም በልዩ ልዩ ፀጋ ለራሱ ፍጹም አድርጎ ያቀርባታል። ስለ ሀሰተኞች በግልጽ የተቀመጠ እውነት ስላለ ይህ እነርሱን አይመለከትም ግብራቸውንም አይመክትም። ነገር ግን ስለ ፀጋው እና ለቤተክርስቲያን ስለመሰጠቱ መፅሐፍ ቅዱስ የሚለንን እውነት መካድ እራሱ የሰጪውን ስራ እና አሰራር መሻር ነው። ይህ ጌታ እየሰራ ባለው አሰራር ላይ በተቃርኖ መቆም ነው እንጂ የሰጠውን መጠበቅ አይደለም ! በእርሱ ሀሳብ ላይ አተኩሩ እንጂ ስለ ስጋችሁ አትድከሙ!

  • @user-mm6ch4bl2x
    @user-mm6ch4bl2x2 жыл бұрын

    You are wrong

  • @milkakahssay1705

    @milkakahssay1705

    29 күн бұрын

    How so?

  • @tesfayesusdesta2095
    @tesfayesusdesta20953 жыл бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @danielkenea6368
    @danielkenea63682 жыл бұрын

    Wow I'm benefited with your teaching bra dave.... Much grace to you.

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese914711 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ

Келесі