ባለቤቴን በግድ ነው የፈታሁት ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 31,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Ойын-сауық

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 82

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe2 жыл бұрын

    ሀጢያትሽን በአደባባይ ስለተናዘዝሽ ዛሬ ተፈወስሽ ጌታ ከትዳርሽና ከልጆችሽ ይቀላቅልሽ ከዚህ በኋላ ከሳሾችሽ ወድቀዋል አይዞሽ ልጆችሽን ከከርስ ነው የታደግሻቸው አንቺ የተባረክሽ ነሽ

  • @kiyaaTube
    @kiyaaTube2 жыл бұрын

    ዮኒ አንደኛ ነው ምትሉ ላይክ ግጩት ሴጣን ጉዱ ፈላ ❤

  • @zibaramh2

    @zibaramh2

    2 жыл бұрын

    Polteka ytfana ywene tmhert ybeza ymetlu eske

  • @Yabseratube
    @Yabseratube2 жыл бұрын

    ይሚገርም ታሪክ ነዉ የይቅርታ ደሞ ከዚህ በፊት የሰራነዉ ስህተት የሚያጥብልን ነዉ እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን🙏🙏❤❤❤

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b2 жыл бұрын

    ጌታ ይቅር ይበልሽ ዋናው መመለስሽ እና መፀፀትሽ ነው እግዛብሔር ቸር ነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume77262 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይቅርታ አባት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 🙏

  • @Evana471
    @Evana4712 жыл бұрын

    መሲ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ የድፍረትን ፀጋ ሰጥቶሽ በአደባባይ ሚስጥርሽን አውጥተሽ ይቅርታ መጠየቅሽ የሚደነቅ የሚመሰገን አንደኛ የሚያስብል ትልቅ ነገር ነው አንቺ ከዚህ በሗላ ነፃ ሰው ነሽ የጌታ የየሱስ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል!!! ደግሞ እግዚአብሔር በቀረ ዘመንሽ የከበረ እና መልካምን ነገር በአደባባይ ሰርቶ ያስደንቅሽ!

  • @elizadavid7336
    @elizadavid73362 жыл бұрын

    ዮኒዬ ዘንድሮ ጌታ ኢየሱስ ራሱን ሉሲፈርን ነው እንድትረግጠው እያመጣ ያስረከበህና ትውልዱን ነፃ ያወጣው።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle55662 жыл бұрын

    ለሰው የተሳነው ለእግዚአብሔር በጣም ቀላል ነው የሞተን ሚያስነሳ የደረቀን ሚያለመልም አምላክ እንዃን ረዳሸ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ 🙏🙇

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክ ትውልድን የሚበላ የጨለማ ገዢ በስጋ ለባሽ ላይ የረጨውን መርዝ ለጌታ እጅ እየሰጠ ስለሆነ ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት በጣም ደስስስስ ብሎኛል እንኳን ደስስስ አለሽ የኔ እናት

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80462 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ አሁን ጌታ ዳረሶሻል የይቅርታ አምላክ ነው ዮኒ ተባረክልን የኢየሱስ ሕይወት ለሕዝብ አከፍላሃል እንወደልን እውነትና መንገድ ሕይወት ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ያድናል አሜን

  • @marekonjo9241
    @marekonjo92412 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ በ እግዚአብሔር ተጉብኝታለች ሰው መንፈስ ቅዱስ ሲነካው ብቻ ነው ሀጢያቱን በአደባባይ የሚናዘዘው ክብር ለእርሱ ይሁን ። ጌታ ቀሪ ዘመንሽን በቤቱ ያኑርሽ

  • @etsegenethailu2662
    @etsegenethailu26622 жыл бұрын

    በጣም የገረመኝ ክፉ የራሡን ስራ ለማስፈጸም እንዴት ከጌታ ቤት እንደሚያስወጣ ገና የ13 አመት ልጅ እንዴት ወስዶ እንዳቆራኛት? እግዚአብሄር ይቅርታሽን ይቀበል በዉነት በልጁ ደም ይጠብሽ ተባረኪ ልጆችሽ በደሙ ይሸፈኑ🙏🙏🙏

  • @habtamassefa3169
    @habtamassefa31692 жыл бұрын

    የኔ እነቴ አይዞሽ ጌታ በቤቱ ያፀነሽ ዬውኔ ጌታ ይባረክህ

  • @melkamwetatbezitatube9100
    @melkamwetatbezitatube91002 жыл бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy46352 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መሀሪ ነው

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom18742 жыл бұрын

    የሰማይ አምላክ በምህረቱ ይጎብኚሽ ።

  • @user-mx4zb1hp9h
    @user-mx4zb1hp9h2 жыл бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይብርክሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል በነገር ሁሉ ጌታ መልካም ነው

  • @user-tt8cj3fx9i
    @user-tt8cj3fx9i2 жыл бұрын

    እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ እህቴ

  • @kokelove1589
    @kokelove15892 жыл бұрын

    Abetu mehiretek lezelalem newuna kibirun anite wusde geta Eyesus hoy 🥺😢🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏YONEYEE Geta Eyesus yalemilimek Tebarekilin 💚💛❤️🥰🥰🙏🙏

  • @y0i534
    @y0i5342 жыл бұрын

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ እረዳሽ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ያለፈውን ሸክም እግዚያብሔር ከላይሽ ያንሳ፡ ቃሌም ጥሩ ሰው ነዉ፡ የተቆረጠ የሚቀጥል ጌታ አንድ አድርጒችሁ እነዛ የሚያማምሩ ልጆቻችሁ አንድ ላይ እንዲያድጉ ምኞቴ ነው

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube36122 жыл бұрын

    ጌታ ይቅር ይበልሽ ምህረቱ ብዙ ነው

  • @takelechdafer2422
    @takelechdafer24222 жыл бұрын

    አቤት ምን ጉድ ነው 😢😢ለውጥሽ ይፅና 🙏

  • @zerihunzegeye9734
    @zerihunzegeye97342 жыл бұрын

    አምላኬ ሁሌም ታላቅ ነህ ! ዛ ሬ አላለቀስኩም ዮኒ !

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene41582 жыл бұрын

    Yoniye zemeneh yelemelem yene geta yebarekeh.

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17202 жыл бұрын

    geta yerdashal tebareki

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse16012 жыл бұрын

    ወይኔ በጌታ እንኳን ጌታ ረዳሽ

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna17202 жыл бұрын

    መስዬ ተባረኪ

  • @abushtube2024
    @abushtube20242 жыл бұрын

    1gna yoni we love you yoni

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke22222 жыл бұрын

    ጌታ ይችላል

  • @jesuslord6097
    @jesuslord60972 жыл бұрын

    Yoniyee tebarek

  • @YnTnGdL
    @YnTnGdL2 жыл бұрын

    ቃል ቪዲዮ; አስታውሰዋለሁ😱

  • @tedix3900
    @tedix39002 жыл бұрын

    Yoniye anite yefikiri abati nahi Zamaniki yibarak

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye2 жыл бұрын

    YeEgzibher cherinetu wede niseha yimeral enquwan lezih abekachihu kiber meswat lehonew geta xentachihu nuru bekerew

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z2 жыл бұрын

    ይገርማ ባልሽ ጥሩ ሠው ነው መጠጥ እንኳን አይጠጣም ልጆችሽ ጨዋዎች ናቸው አልሽን የስንቱ ልጅ ጠፍቶአል ዘር ይዘራል የተዘራውም ይታጨዳል የተዘራው ዘር በመልካም ይታጨድ

  • @amashewakena8378
    @amashewakena83782 жыл бұрын

    አይ ጥሩ ሰው መጠጥ አይጠጣም ቡናም አይጠጣም ልጆቹንም ይወዳል የሰው ልጆችን ግን በፊልም እያጠፋ በራሱ ልጆች ያጭዳታል ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል መፅሐፍ እና ምረቱን ያግንላችሁ

  • @deboraalemu8668

    @deboraalemu8668

    2 жыл бұрын

    Egziabher atefredu yelal.

  • @nesrmengstab672

    @nesrmengstab672

    2 жыл бұрын

    ንሰሃ እየገባች እኮ ነው ለምን ትኮንያታለስ እንደውም አበረታቻት አታሸማቂያት

  • @konjoleba3848
    @konjoleba38482 жыл бұрын

    Wow this is very dangerous 😱

  • @tiruneshabdi348
    @tiruneshabdi3482 жыл бұрын

    Egzabehare. Mlekame. Nwe. Bteru. Maseke. Yasamarale

  • @senaabaqalasenaabaqala7491
    @senaabaqalasenaabaqala74912 жыл бұрын

    Ameen

  • @mihretbewota2986
    @mihretbewota29862 жыл бұрын

    በጣም አከበርሻለሁ። ኦርቶዶክስ #መጠሪያየ ነው። ግን ጴንጤም አይደለሁም። ብላልች ። እውነቱ ይህው ነው። ብዙወቻችሁ የስም #ኦርቶዶክስ ናችሁ። ወጥታችሁ ስም ከማጥፋት በቀር ምንም ስለኦርቶዶክስ አታውቁም።

  • @sifanmalaku7260
    @sifanmalaku72602 жыл бұрын

    😥😥😍😍❤❤

  • @sebleworktefers2958
    @sebleworktefers29582 жыл бұрын

    Hard to judge, but the women need healing I have never herd this kind of money addiction 🛑

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel3792 жыл бұрын

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED RECONCILIATION AND RESTORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @tarekmaarkach9765
    @tarekmaarkach97652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው የፍርኖ ዱቄት ዳቦ ማከፋፈሉን ችግር አለው????

  • @tigistabebe256

    @tigistabebe256

    2 жыл бұрын

    😉😂😂😂😂

  • @bekilegesse

    @bekilegesse

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂 Lol

  • @addis1395
    @addis13952 жыл бұрын

    የሚገርመው መጠጥ የማይጠጣ ጨዋ porno አከፋፋይ ? ይገርማል እግዚአብሔር ፍቅር ነው ይቅር ብልዋችሁዋል ፣ ግን የስንት ህይወት መበላሸት ምክንያት ነው porno ማለት

  • @martaali8465
    @martaali84652 жыл бұрын

    ፖርኖ ምንድን ነው አረ plis ንገሩኝ

  • @ethiopia9108

    @ethiopia9108

    2 жыл бұрын

    የ Sex Film ማለት ነው

  • @burjotube9611
    @burjotube96112 жыл бұрын

    በኢየሱስ ስም ምድንነው ምሰማው???

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i2 жыл бұрын

    ፖርኖ ምንድነው በጌታ 🙄

  • @Selukko

    @Selukko

    2 жыл бұрын

    የወሲብ ፊልም

  • @user-jd8qy1ue3i

    @user-jd8qy1ue3i

    2 жыл бұрын

    @@Selukko በእየሱስ ስም 😒

  • @user-qb6yh6wy4r

    @user-qb6yh6wy4r

    2 жыл бұрын

    ename alwekime gine ahune awku

  • @amanayele617

    @amanayele617

    2 жыл бұрын

    የወሲብ ፊልም ነው ቲጆ😭

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey27212 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ....ክርስትያን እልነበርኩም....እሁን ክርስቴያን .....እረ ተው ኦርቶዶክስ ክርስትያን እደለም???

  • @tedyadugna5077

    @tedyadugna5077

    2 жыл бұрын

    awo ayidelam 100%

  • @user-mg5cj3bl6f
    @user-mg5cj3bl6f2 жыл бұрын

    ፖርኖግራፊ የሚባለው ምን አይነት ፊልም ነው

  • @dfgfgy4635

    @dfgfgy4635

    2 жыл бұрын

    የወሲብ ፊልም መሰለኝ ባልሳሳት

  • @kokelove1589

    @kokelove1589

    2 жыл бұрын

    Ye woseb video yakefafelalu woym yakerayalu

  • @abetube6101

    @abetube6101

    2 жыл бұрын

    @@dfgfgy4635 ማለት ነወይ ጉድ እኮ ነው አረ እንካን ጌታ ረዳት የኔ ናት

  • @hanaabera9228

    @hanaabera9228

    2 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @hanahana4519

    @hanahana4519

    2 жыл бұрын

    እውነትም ምን መለት ነው መኖር ደጉ በስተ እርጀና ሲንቱን ስመው እግዚኣብሔር ይመስገን📖🇪🇹🇱🇧👂😥

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel3792 жыл бұрын

    WHAT A DANGEROUS BEHAVIOR?

  • @HMM011

    @HMM011

    2 жыл бұрын

    Stop commenting everywhere

  • @yigeremueyoel379

    @yigeremueyoel379

    2 жыл бұрын

    @@HMM011ውድ እህቴ ሆይ እባክሽ ዝም በይ፡፡

  • @zoeinblen2661

    @zoeinblen2661

    2 жыл бұрын

    @yigeremu eyoel God is a God of billion CHANCES neither darkness nor dangerous mentality with its corruptible seeds will hinder him to make a new person out of it .for he said that ኢሳይያስ 55 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤ ⁷ ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፥ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ። Nothing suprise God . YEMAYECHELEW YELEM ENA . With this spirit you can't encourage other to see a light always judgmental heart miss the point

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel3792 жыл бұрын

    ምን አይነት ጭካኔ ነው?

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel3792 жыл бұрын

    WHAT A DANGEROUS LIFE IS THIS?

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel3792 жыл бұрын

    WHAT A DANGEROUS MENTALITY IS THIS?

  • @shallomandegna1720

    @shallomandegna1720

    2 жыл бұрын

    what do you mean ....she is free person God set her free May God bless her highly

  • @lulunadi7487

    @lulunadi7487

    2 жыл бұрын

    @@shallomandegna1720 he always post's nonsense comments.

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube2 жыл бұрын

    የሆንሽ ጨበረር

  • @RuDi-hm7vt

    @RuDi-hm7vt

    2 жыл бұрын

    Have a little respect kido

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel3792 жыл бұрын

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON AND ANOINITED TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

Келесі