ወንድሜን ለማስገደል 5000 ብር ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 30,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Ойын-сауық

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 404

  • @ts3909
    @ts39092 жыл бұрын

    ለደሀ አደጉ አባት ለተበደሉት ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልሽ ። ዩኒ ብሩክ ነህ!!

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም እመልሥልሻለውእሽ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘

  • @Yabseratube
    @Yabseratube2 жыл бұрын

    ለካ በያዳዱ ልብ ዉስጥ ቁስል አለ አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነዉ😭😥😥😥😥

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም ውዴ እመልሣለው እሽ እማየ

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx2 жыл бұрын

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሁሉም ይጣነቃቀል እንኳን ጌታ ለዚህ አበቀሽኝ የኔ ቆንጆ

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel3792 жыл бұрын

    ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ መረዳት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡

  • @SalamSalam-ek3ik
    @SalamSalam-ek3ik2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ተሳክቶልሻል ዮኒ ዘመንህ ይባረክ በጌታ በየሡሥም ጫት ቤት ቡና ቤት መጠጥ ቤት ይዘጋሉ የወጣቶች ጉልበት ሴጣን አይበላም ወጣቶች የጌታ ብቻ ናቸው ሴጣን ወደሞት ይወስዳል የኔ ጋታ ግን ወደ ህይወት ኩላሊትና ልብ መርማሪ ጌታ ብቻ ነው እየሱስ ያተ ስላረከኝ አመሠግንሀለሁ

  • @lenilusiana8635

    @lenilusiana8635

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @Mihretu559
    @Mihretu5592 жыл бұрын

    ዮኒዬ ተባረክ የወለድከዉ ይባረክ ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ላይ ይብዛ እወድሃለዉ

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    አበባየነይከኔም ውዴ በቅንነትውዴ

  • @tigisttilaye5651
    @tigisttilaye56512 жыл бұрын

    ክብር ለናዝሬት ኢየሱስ ይሁንለት!!!ለእግዚአብሔር ምን ይከፈላል ብቻ ተመስገን🙏🙏🙏🙏 ዮኒዬዬዬ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ይሁን ከፍ አይካክ ኑርልኝ💔💔💔💔💔🙏🙏

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ቲጂየነይከኔም ማማየ እመልሣለውበቅንነትውድ ካለሽ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘

  • @tigisttilaye5651

    @tigisttilaye5651

    2 жыл бұрын

    ❤💔💔💗💗💗💔

  • @sonyshop2288
    @sonyshop22882 жыл бұрын

    እየሱስ ክርሰቶስ ይድናል ይታደጋል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክቡር ለኢየሱስ ይሁን ዉዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ በጣም ደሴ ይላል ❤❤❤❤

  • @romrom9556
    @romrom95562 жыл бұрын

    ዬኒ የእግዚአብሔርን ሰው በረከታችን ነህ እንወድካለን።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh72282 жыл бұрын

    የልብ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ! እንኳን የሰላሙ ንጉሥ ደረሰልሽ ኢየሱስ ይወድሻል ! ከሞት ያዳነሽን ጌታ ኑሪለት ንገሪለት በዘመንሽ ሁሉ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ቃሉን አንብቢ ፀልይ

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in2 жыл бұрын

    ከሁሉ የሚበልጠው ጌታ ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ ጌታ ካንቺ ነው።

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይውዴ በቅንነትውዴ

  • @miami8347
    @miami83472 жыл бұрын

    በእውነት በእውነት ለነገስታቱ ንጉስ ወድቄ ሰገድኩ እሱ ሀይለኛና ጀግና ነው ማነው በፊቱ የሚቆም።ክብር ይገባዋል።

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔምውዴ በቅንነት

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባረክ የኔ እናት በጣም ደስስስስ ብሎኛል 😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ልቤን ተነክቷል በንግግርሽ

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም በቅንነት ውዴ እንደመሪ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘አሜን

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma98592 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ስራ ግሩምና ድንቅ ነው😪😪😪ጌታ በቤቱ ያፅናሽ ዮኒ የብዞወች አባት ❤❤❤

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese88242 жыл бұрын

    እህቴ እረፍት በኢየሱስ ብቻ ነዉ የምገኘዉ ከአሁን ቦሃላ በቤቱ ያጽናሽ ዮኒዬ ዘመን ሁሉ ይባረክ

  • @sweetlove2592
    @sweetlove25922 жыл бұрын

    የወደቁን የሚአነሳ የተናቁትን የሚአከር የናዝሬቱ እየሱስ በዙፋኑ ይክበር አሜን በቤቱ ያጽናሽ እህቴ

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔምውዴ እመልሣለውበቅንነትእማየ

  • @sweetlove2592

    @sweetlove2592

    2 жыл бұрын

    @@user-if1or3zv6p 😍😍😍 ቤተሰብ ሁነናል

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga35832 жыл бұрын

    ዮወኒ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ጤኛ ከነቤተሰቦቻቸው እሶን መፈሱ ነው ።እሆቲ ጨርሶ ይማርሽ ክፉ ሴጣን ዮኒ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰለምታረገዉ ሁሉም ነገር ተባረክ

  • @bute5158
    @bute51582 жыл бұрын

    መጨረሻሽ የመሰለሽ አዲስ ህይወት መጀመሪያሽ ነው ባለፍሽበት ሁሉ በስውር ጠብቆ ያኖረሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደግሞ ጌታ በዮኒ ተጠቅሞ አቅጣጫ ሊያሲዝሽ ጀምሮአል እንቺ ለኔ ለወላጆች ላሳዳጋዎች የማንቂያ ደውል ነሽ ዮኒ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ አንተ ለእግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን ለሀገር ስጦታ ነህ

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos26352 жыл бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሆን ምሰጋና ይገባሃል አባይዬ እግዚአብሔር መልካም ነው ያስመልጣል

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele98322 жыл бұрын

    እሰይ የረዳሽ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ በቤቱ መጽናት ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ በጌታ ቤት ለምልሚ እግዚአብሔር ይባርክ ዘርህ ይለምልም ወንድም ዮኒ 🙏🙏🙏

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel41652 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መልካም ነው የኔ ቆንጆ ነገሮችሽን በግዜው ውብ ያደርግልሻል ነገሽን እንጂ ወደኃላ እንደታስብ እነዛ ያሳለፋቸውን……ዮኒዬ የሁሉ አባት የልብ አወቅ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ይባርክ💓💓💓😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail20982 жыл бұрын

    እህቴ ከቤተሰብ ጋር ቋንቋችሁን ደበላልቆ እንዳትግባቡ ያደረገ መንፈስ ነበር ዛሬግን በኢየሱስም ተወግቷል እህቴ ዛሬ ነፃ ወተሻል ጌታ ደርሶልሻል ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube2 жыл бұрын

    ዮኒዬዬዬ አተ ትለያለህ ኑርልን❤❤❤🙏🙏

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ያብስራነይከኔምማማየ እመልሣለውበቅንነትውዴ

  • @jonejone7757
    @jonejone77572 жыл бұрын

    የኔ የምረጥ ዮን ዘመን ይበራክ ምን ይበላል ይለምልም ዘመን

  • @user-rf6tu7zl6g

    @user-rf6tu7zl6g

    2 жыл бұрын

    ן

  • @AA-jj6gj

    @AA-jj6gj

    2 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ዮንዬ ፀጋው ይብዛልህ ምን ላርግህ ሀገሬ እንዳንተ አይነት10ሰው ቢኖራት በቃ❤️❤️❤️

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    Amen amen

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም በቅንነት ዘመዴ

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere78432 жыл бұрын

    ዮኒየ የትውልድ አባት። ምን ልበልና ልመርቅህ? ከቃላት በላይ ልቤ ይልሀል። ሌዊየ ያ የወርቅ ፍልቃቂ የመሰለው ልጅህ በትሪሊዮን እጥፍ ይባረክልህ። ይባረክልን።

  • @emmatube9648

    @emmatube9648

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @altamimiali5283
    @altamimiali52832 жыл бұрын

    ዮኒ እግዚአብሔር ይባረክ ምንእንበል ቃላትአጣሁ እየሡሥ በአተአልፉ እየሠራ ሥለሁን ሥሙይባረክ በዘመን ሁሉእግዚብሒር ከአተጋ ይሁን

  • @genitora2492
    @genitora24922 жыл бұрын

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሰይጣን ስራው እቅዱ ሁሉ ይፍረስ ሕዝቤ ነፃ ይውጣ ጌታ ስምህ ይባረክ ዮኒ የምድራችን በረከት ተባረክ በእጥፍ ቅዱሳን ሁላቹም ተባረኩ

  • @romrom9556
    @romrom95562 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክልሽ ውስጥሽ የገባው ጌታ ወደ ከፍታ ያወጣሻል ዘመንሽ ይባረካል ከንግዲ ወዲ ክፉ አያገኝሽም።!

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta6722 жыл бұрын

    ዮኒ በዚህ ዘመን አንተን ለወጣቶች ያስነሳህ ጌታ ይባረክ

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ኢለናየነይከኔም ማማየ ሰብላይክአድሪጊኝ በቅንነትውዴ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany16552 жыл бұрын

    የኔ የዋህ እህት ቅንነትሽ ደስ ሲል!ፈጣሪ ይባረክ፡፡

  • @sarahbelayne5242
    @sarahbelayne52422 жыл бұрын

    በ ጌታ በ ኢየሱስ ስም ምስጋና ለ እግዚአብሔር ዩሁን ዮን ተባረክ ❤️💔እልልልልልል በጣም ደስ ይላል ✅️✌️

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም ሠብስክራዮብአድሪጊኝማማየ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘

  • @ethio...2123
    @ethio...21232 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ምን እንላለን ክብር ላንተ ይሁን ዘንዶውን ስለወጋህ እባቡን ስላስረገጥካት ክብር ይሁን ለክብርህ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @eyesusAmalajekebere_6310

    @eyesusAmalajekebere_6310

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @beersheba4316
    @beersheba43162 жыл бұрын

    ልብ እሚነካ የልተኖረ ልጅነት ጌታ ደግ አምላክ ነው ክብሩ ይስፈ በቤቱ ያፅናሽ ዬኒ ተባረክ ለምልም ዘርማንዘርህ ይባረክ ይችን ነፍስ ማዳን ቀላል አደለም ወግ ማርግሽን በ6ኛ ዙር እናያለን በርትተሽ ተማሪ አሁን ብዙ እህት ወንድሞች አፍርተሻል ብቻሽን አደለሽም እንወድሻለን ጌታ በትልቁ ይወድሻል ።

  • @melkamwetatbezitatube9100
    @melkamwetatbezitatube91002 жыл бұрын

    እማ የኔ ቆንጆ ህይወት ለብዙዎች ከባድ ናት እግዚአብሔር ግን እንኳን ነፃ አወጣሽ በጌታ ቤት ተተክለሽ ለክብር ያብቃሽ ዩኒ አንተንም እግዚአብሔር እስከ ትዳርህ ይባርክህ እድሜና ጤናን ያብዛልህ ልጅህን ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ያድርግልህ

  • @gy8086

    @gy8086

    2 жыл бұрын

    Amene!

  • @user-ek2tw9fh3p

    @user-ek2tw9fh3p

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ቤዚ ነይከኔምማማየ እመልሣለው ሰብስክራዮብአድሪጊኝውዴ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b2 жыл бұрын

    ዮኒዬ ምርጥ ሰው አንተ እኮ ልዩ ነህ ፀጋው እጥፍ ይብዛልህ

  • @saradadislove3758

    @saradadislove3758

    2 жыл бұрын

    Yoniye tebrek

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ድንቅየነይልኝከኔም እማየ በቅንነት

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb6172 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሄር አይተውም አይረሳም ዛሬ መልካም ነው ዮኒየ ተባረክ

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም ሠብአድረጊኝ በቅንነትውዴ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos26352 жыл бұрын

    እውነት ዩኔይዬ መሳካት ብቻ ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርክ ለምልም ጸጋዎ ያብዛልህ እሷም ጌታ የሚጠቅባት ሴት ናት ወንጌላዊት

  • @sebleseble2661
    @sebleseble26612 жыл бұрын

    የኔ መልካም ወንድም የወኒየ ስወድህ ከነ ቤተሰብሥ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ፍቅር ፀጋ ሞገስ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @adoniasgedion7855
    @adoniasgedion78552 жыл бұрын

    ዮኒ፤ ሌላ የምልህ ምንም ነገር የለም እግዚአብሄር ይባርክህ!!

  • @melwiyitmegaze4351
    @melwiyitmegaze43512 жыл бұрын

    በ ጌታ በ ኢየሱስ ሰም ምስጋና ለ እግዚአብሔር ዩ ሁን ዮን ተባረክ ተባረክ ❤❤💔💔አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ሀሌሉያ ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ክርሰቶስ ይድናል ይታደጋል አሜንንን አሜንንን ክቡር ለ ኢየሱስ ይሁን ዉዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ በጣም ደሴ ይላል❤❤❤❤

  • @julimaya3840
    @julimaya38402 жыл бұрын

    ክብር ክብር ክብር ለየሱስይሁን ጌታድንቅነው ደረሠላት ዬኒዬ አሁንም ጌታያበርታህ ጉልበትይሁንህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    ልጆችን በከፋንባቸው ቁጥር በብዙ በቀል ይነሳሉ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    Betam exatly

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔምላክ ሰብስክራዮብአድረጊኝ በቅንነት ካለሽ እመልሣለው

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    2 жыл бұрын

    @@user-if1or3zv6p ok

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    2 жыл бұрын

    @@agelgay.birhan.niguse ok

  • @nishanraday7062
    @nishanraday70622 жыл бұрын

    ዋው እህቴ እንኳን ከሰይጣን ወጥመድ እግዚአብሔር አስመለጠሽ እየሱስ ጌታ ነው ዩኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe2 жыл бұрын

    ውይ አልቅሼ ሞትኩ በዚች ልጅ ምስክርነት😭😭😭😭የኔቆንጆ አንቺ አንደኛ ቆንጆ ነሽ ይሄ ክፉ እግዚያብሄር ገለበጠልሽ ስሙ ይክበር አይዞሽ ጌታ መልካም ነው አልረፈደም ገና ላንቺ ጠዋት ነው ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተ የመንፈስ ብቻ አባት ሳትሆን የስጋም ጭምር ነህ ከዚህ በላይ ለሰው መድረስ ምናለ አንተ ያልታገዝክ ማን ይታገዛል ለምልም ፍፃሜህ ይመር በእየሱስ ደም ተሸፈን

  • @user-bq5nt9dh7k
    @user-bq5nt9dh7k2 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ታድጎሻል ክብር ለስሙ ይሁን 🙏

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔምውዴ በቅንነት እማየ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘

  • @user-df9gq4jc9h
    @user-df9gq4jc9h2 жыл бұрын

    እግዝያብሄር መልካም ነዉ ዮኒዬ ተባረክ አቤት የእግዝያብሄር ምህረት ባይበዛልን ጠፍተን ነበር የኔ ቆጆ ከብዙ ፈተና ያተረፈሽ ጌታ ከአኒቺ አላማ ስለ አለዉ ነዉ ስለዝህ ተመስገን እያልሽ ወደ ፊት

  • @user-ef5qn5zy5f
    @user-ef5qn5zy5f2 жыл бұрын

    የኔ ውድ የውስጥን የሚያየው እየሱስ ብቻ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w2 жыл бұрын

    ዮኒ የዘመኑ ታላቅ ሰው ተባረክ

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    የሀንስየነ ከኔም በቅንነትውዴ

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu14602 жыл бұрын

    ዮኒዬ ተባረክ ዘርክ ይባረክ ‼‼‼‼ እግዛብሄር ወደ ክብር ከፍ ያደርግሻል እኸታችን🙏🙏🙏‼

  • @user-en3qm4dn7s
    @user-en3qm4dn7s2 жыл бұрын

    ዮኒ ተባረክ ምንም ቃላት የለኝም እኔም መማር እፈልጋለሁ ፈጣሪ በሰላወደሀገሬ ይመልሰኝ ቀጠይ አመት .ቂም ከባድ ነው አብሶ በቤተሰብ ቂም ለመያዝ ሴኮንድ በቂ ነው ለመተው ግን አመታትም አይበቁም ተቸገርኩ መተው እፈልጋለሁ ግን እንቢ አለኝ

  • @babyboo8898
    @babyboo88982 жыл бұрын

    የኔ ወርቅ እንዴት እንደተድስትኩ በእንቺ ምስክርነት ዮኒ የኔ እንደኛ የዘመኑ ሳሙኤል እወድሃለሁ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos80462 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ በአንቺ ላይ ስሳራ የነበር በእናቲሽ ላይ የነበር ነው አሁን ግን ጌታ በዮኒ በኮል ፋቶሻል ተባረኪ ከዚ ቦሃለ በደስታ ትኖረሊሽ ተባረክ ዮኒ የብዙሆች ሕይወት በአንተ ተቀይሮሃል ደግሞም ተለዉጦሃል ደግሞም ለኢትዮጵያ መድአኒት ነህ ተባረክ

  • @Asszel-3591
    @Asszel-35912 жыл бұрын

    ዮኒ ጌታ አገልግሎትህንም ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ:: አንተ ብቻ የአንደኞች አንደኛ ነህ:: የሙሽራ ልብስዋን ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር እኔ እልክላታለሁ ወይም አመጣላታለሁ

  • @sorsebabsa2396
    @sorsebabsa23962 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ከአዕምሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ ! ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለፈታት ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን!!!

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔምውዴ

  • @adyi6708
    @adyi67082 жыл бұрын

    ጌታ ስውን ሁሉ ይውዳል፡ ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክ ጉልበት ሁሉ ይንበርከክልህ ፡ ኢየሰስ እውዳሀለሁ።

  • @samarsamar8323
    @samarsamar83232 жыл бұрын

    ዮንዬ እኔ ደስ ብሎኛል ሁሌ አንተን መንካት እመኛለው ሁሌ የኔ እድል መች እንደሆነ እናፍቃለው በአረብ ሀገር እየተንከራተትኩ ነው ኢቃማ የለኝም እንኮን ሀገሬ መግባት ታምሜ ያለ ኢቃማ መታከም አልቻልኩም ዮኒዬ እንደው በልጅክ ይሁንብክ አንዴ ብቻ ፀልይልኝ አስበኝ አናግረኝ እባክህ

  • @lililora9557
    @lililora95572 жыл бұрын

    ደሞ ስታምር ጉዳት የደረሰባት አመስልም ክብር ለ ጌታ

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም ውዴእንደመሪ በቅንነት

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal2 жыл бұрын

    ደስ ብሎኛል!! በደስታ ማስለቀስ ነው ወንድሜ! ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!!

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም እመልሣለው ውዴ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @martamekonen7455
    @martamekonen74552 жыл бұрын

    የኔም እጣ ይህ ነበር ግን ጌታ ታደገኝ የኔ አባት ክብር ላተ ይሁን

  • @selamawityeshaw7974
    @selamawityeshaw79742 жыл бұрын

    የኔ ናት ጌታ ደርሰልሽ ዘመንሽ ይባርክ

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman67602 жыл бұрын

    Yoni... የክርስቶስ ልብ ስላለህ ደስ ትለኛለህ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ስሙ ይባረክ

  • @frehiwotwondemagagnhu1645
    @frehiwotwondemagagnhu16452 жыл бұрын

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፤ የካሳ ዘመን ያርግልሽ አይዞሽ ዮኒዬ አንተ አንደኛ ነህ ተባረክልን፡፡

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti49172 жыл бұрын

    ሰባርውን በመስቀል ላይ የሰበረ ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም ይባረክ ሀገሬ ተስፋ አላት በኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ስም ዮን ተባረክ አሁንም እግዚአብሔር ያብዛህ በፍሬህ አለምን ሁሉ ሙላ አሜን።

  • @abemelekesamrawit2210
    @abemelekesamrawit22102 жыл бұрын

    እኔ ግን አሁን ማንንም ዱርዬ ነው ላልል ቃል ገብቻለሁ ከቻልኩ ጌታ እየሱስ እንዲፈታቸው እጸልያለሁ

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    Tikkikel there is story behind every person

  • @konju283
    @konju2832 жыл бұрын

    እንኩን ጋር ደረሰልሽ እህቴ ቤታስቦቹን አቃለው የአገሬ ልጅ ነት ጌታ ይባርክህ ዮንዬ

  • @seblehailes9962
    @seblehailes99622 жыл бұрын

    በዚ ድምፅ ትዘምራለሽ የኔ ልእልት የኔ ውድ ...እንደ ማርያም

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም ውዴ በቅንነት

  • @arfasayoseph5659
    @arfasayoseph56592 жыл бұрын

    ዮኒዬ ብሩክ ነህ! ጌታ የስንቱን እንባ ባንተ አበሰ ስለተገኘህለት እኮ ነው አሁንም ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ አሜን! 🙏🙏🙏 እህቴ ሆይ አይዞሽ በርቺ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ካንቺ ጋር ነው።🙏

  • @patiricpatiric8984

    @patiricpatiric8984

    2 жыл бұрын

    😂

  • @Amtalch
    @Amtalch Жыл бұрын

    ዮኑዬ አንተኮ አባት በትህሆናኝ ይቆጨኝ ነበር ግን ታድዬሃለሁ በማሆንክህ💞💞💞💞😢😢😢

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi24472 жыл бұрын

    እግዚያብኤር መልካም ነው ስሙ ይባረክ !ሁሉ እቴ ለበጓ ነው ። ዪናታል ተባረክ እኔ መልካም ወጣት ሳይ በእንባ ነው ። የማየው ኢየሱስ ያድናል ጌታ ለሁሉም ባተበኩል ይደርሳል አሜን !

  • @agcell3731
    @agcell37312 жыл бұрын

    ዋዉ እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ክብር ይሁን

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q2 жыл бұрын

    ዮን አንተን የብዙዎች አባት ያደረገህ ጌታ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ለምልም እግዚአብሔር አንዱን ልጅህን ሺ ያድርገው በእውነት ቃላት አጠሁ እህቴ እንኳን ደስስስ አለሽ እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል 😭😭

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri89532 жыл бұрын

    ዮኒዬዘመንህ ይባረክ ቃል አጠረኝ ላተ🙏🙏🙏

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta81762 жыл бұрын

    የዘድሮ መልካም ውጣት Amazing አሜን እንኳን ጌታ እርዳሸ እውነት ነው እንደ ንሰር ዋጋ ላሰከፍልሸ ይችል ይሆናል ግን ያሰመለጠሸ አምላክ ደሞ ያብረታሻል ዮኒ ዘመንህ ይለምልም

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo56722 жыл бұрын

    የክርስቶስ እጆች ይምሩሽ የኔ እህት።

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel90912 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ማንም ባይኖርሽ ጌታ አለልሽ።

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg2 жыл бұрын

    አይዛሺ የኔ ውብ ጌታ ታማኝ ነው ሰለዚህ አንቺ አንደኛ ነሺ ጎበዝ አንበሳ ጎበዝ ዮኒ አንደኛ እና አንደኛ አማራጭ የሌለህ ብቸኛ ነህ በርታ

  • @tinaa8299
    @tinaa82992 жыл бұрын

    ወይይ ትዝታ💔👈😭😭😭 ሳይሽ ደስም አለኝ አለቀስኩም አብረሽ ነበርኩ 4 ዓሜት በፍት ግን አሁን ዉጭ ነኝ በጣም አዝኛለዉ😭😭👈 ጌታ እንኳን እሬዳሽ በገኝሽ ደስ ይለኛል ወደ አገሬ ስመለስ አስታዉሽኝ ካየሽ አባ ነበር የምንልሽ

  • @abebadesta611
    @abebadesta6112 жыл бұрын

    ዮኒየ አንተ እግዚአብሄር በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ

  • @zinetadem7648
    @zinetadem76482 жыл бұрын

    እንኳን ጌታ ደረሰልሽ ማማየ ኡፍፍፍይ ለጌቶቹ ጌታ ክብር ይሁን

  • @mamadsalaha2291
    @mamadsalaha22912 жыл бұрын

    ተሰክቶልነል ዮን ስለ አንተ እግዝአብሔሪ ይበረክ

  • @zerihunzegeye9734
    @zerihunzegeye97342 жыл бұрын

    አዎ ዬኒ ተሳክቶልሃል። ግን ለቅሶ ገደለኝ። ምክኒያቱም ሁሉንም እያነባሁ ነው የማየዉ። ተባረክ !

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame63332 жыл бұрын

    የኔ ቆጆ የኔ ውድ አንቺ አደኛ ነሽ ክርስቶስ ስለሚወድሽና ስለሚጠነቀቅልሽ ባለፍሽበት መንገድ ሁሉ አባት የሆነልሽ ጌታ ይባረክ የጠበቀሽ ጌታ ከዚህ በኅላ ዘመንሽ የድል ነው አይዞሽ በርቺ ያለፈውን እርሺው ደግሞ ውብ ነሽ የኔ ቆጆ

  • @user-zw1zi7hi2r
    @user-zw1zi7hi2r2 жыл бұрын

    ብርክ ብርክርክ የኔ ቡቡ ዮኒ ይጨምርልህ ያብዛልህ 🌹❤🌹የእውነት ተሳክቶልሀል 🙏

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም በቅንነት እማየ

  • @romrom9556
    @romrom95562 жыл бұрын

    አምላኬ ኢየሱስ ተባረክልኝ

  • @awotaraya6590
    @awotaraya65902 жыл бұрын

    ህዝቡ ደሰ ሲል ጮህታቹ እኔን ያሰለቅሰኛል ባለቤቶንማ ይበልጥ እወዳችሀለው ፍቅር ሀይለኛ ነው ለአዲሰ ሰው እግዛብሔር ቤት ሲመጣ ፍቅር መሰጠት የመሰለ ነገር የለም love u guys

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p2 жыл бұрын

    በኢየሱስ ስም እስከዛሬ ከተለቀቁት ምስክርነቶች ውስጥ ደጋግሜ ያዳመጥኩት ሁለት ምስክርነቶች ናቸው አንደኛው የገዛ ጋደኛው በሽጉጥ መቶ የጣለውና ይሄ ምስክርነት በጣም አስለቅሶኛል ጌታ ደሞ ንግግራቸው እራሱ ይጣፍጣል ኡፍፍፍፍፍ እኔ እንዲህ ልቤ ያዘነ ጌታማ ምን ያክል ያዝንልሻል ይራራልሻል በየቤቱ ስንት ስቃይ አለ ጌታ ሆይ እኔን ግን የሚገርመኝ የጌታ ምህረት ብቻ ነው

  • @be8cab

    @be8cab

    2 жыл бұрын

    Me too

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z2 жыл бұрын

    ይገርማል ሠዉ የሚያልፍበት መንገድ ከባድ ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8362 жыл бұрын

    ዮንዬ ለምልምልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @agelgay.birhan.niguse

    @agelgay.birhan.niguse

    2 жыл бұрын

    እንዛመድ በቅነቲ አዲሲነኚ አባርቺኚ ማርየ ሰላም ይቢዛልኛ ሁሉቹም እወዴቹለሁ😘😘😘😘😘😘

  • @zenylema8717
    @zenylema87172 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኳን ጌታ እረዳሽ ዮኒ ተባረክ❤❤❤❤

  • @user-if1or3zv6p

    @user-if1or3zv6p

    2 жыл бұрын

    ማማየነይከኔም እመልሣለውበቅንነት

  • @kenyalfal7605
    @kenyalfal76052 жыл бұрын

    Yene enat geta bezemenesh hulu yasdesetesh

  • @hannahanna826
    @hannahanna8262 жыл бұрын

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረክ አባታ ተባረክ ዮኒዬ እናመሰግናለን እንወዳቹዋለሁ

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele23322 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የርዳሽ 😍😍እህትይ 👏👏👏🇪🇹ዮ ተባርክ

  • @meserettadese6205
    @meserettadese62052 жыл бұрын

    እዉነትም ዬኒ ተሳክቶልሃል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zinashhuluka7997
    @zinashhuluka79972 жыл бұрын

    Ohoooooo when I saw this channel always am crying i don't now why , brother yoni what can I say I don't have any word to tell about u I didn't see still now in my country like this passion this is gift of gad we pray for u, keep going gad give us amzing person in our country, what a big brevallage thanks god again and again for gift as yoni in our country i love you really you are blessed 🙌 ❤

  • @Marcy-77999
    @Marcy-779992 жыл бұрын

    ዮኒዬ💙 ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @hollytwo1650
    @hollytwo16502 жыл бұрын

    እህቴ እግዚሃብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @mariabahri4309
    @mariabahri43092 жыл бұрын

    ሰው የጣለውን ጌታ ያነሳል ፡፡ እንኳን ጌታ አየሽ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ጌታ በቤቱ ያፅናሽ እልፍ አዕላፍ ሁኚ ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይውረስ በጣም ደስ አለኝ ጌታ ስለፈታሽ፡፡

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma97362 жыл бұрын

    ,ክብር ለእግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ይሁን 🙏

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q2 жыл бұрын

    በምድር ላይ ስንኖር ህይወት ፈተና ናት 😭 ደስ የምለው ግን ይቺ ምድር ማለፍያችን እንጂ መኖሪያችን አይደለችም አይዞሽ የእኔ እህት

Келесі