...ባለቤቴ እረኛዬ ፊልም ላይ ያለችዋ ቤዛዊት ኩማ ( አያል ) ናት...በኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም" ጌታነህ ፀሀዬ ከተወዳጅ ስራው አይዞሽ አገሬ ጋር

Ойын-сауық

"በኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም" ጌታነህ ፀሀዬ የእረኛዬዋ አያል ቤዛዊት ኩማ ምርጥ የትዳር አጋሬ ናት | ፈታ ሾው Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 000

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv2 жыл бұрын

    እውነት ነው ቤተሰቦቻችን ዘር እየቆጠሩ አላሳደጉንም ሰው ክቡር ነው ብለው እንጂ ሰው ደግሞ ሀገር ነው ሀገራችንን ቸሩ መድሀኒአለው ሰላም ያርግልን

  • @ethiooldschool3054

    @ethiooldschool3054

    2 жыл бұрын

    amen

  • @mahitube4141

    @mahitube4141

    2 жыл бұрын

    አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉን

  • @mmmsss9657

    @mmmsss9657

    2 жыл бұрын

    ትክክል ነው እህቴ አሜን

  • @teninetwuletaw7228

    @teninetwuletaw7228

    2 жыл бұрын

    ሃሃ ብስብስ ሁላ አዳሜ ዘሪሽ ውስጥ ተቀመጠሽ አታስመስይ

  • @filohaysh3395

    @filohaysh3395

    2 жыл бұрын

    amen

  • @tinamulugieta4561
    @tinamulugieta45612 жыл бұрын

    ጌች ምርጥ ልጅ ለባለቤትህ የሠጠህዉ ክብር ለሃገርህ ያለክ ስሜት የወላጆችህ ዉጤት ነዉ

  • @0911617971
    @09116179712 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ይህንን የዘረኝነት መንፈስ ከምድራችን ላይ ንቀልልን

  • @tigisthaylu7809

    @tigisthaylu7809

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @emanaklilu2389

    @emanaklilu2389

    2 жыл бұрын

    አሜን ያረብ

  • @nunuabay1820

    @nunuabay1820

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @hussnijemalhd1012

    @hussnijemalhd1012

    2 жыл бұрын

    አሜን!!

  • @ahmeddeedatahmed1081

    @ahmeddeedatahmed1081

    2 жыл бұрын

    አለማወቅሽ ዉበትሽ

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h2 жыл бұрын

    ዋው ጌታነህ ወደድኩህ ለሚስትህ ያለህ ክብር የሚገርም ነው 💚💛❤️

  • @hayatsirag7083

    @hayatsirag7083

    2 жыл бұрын

    Betam des yelal limisth yalihe kiber linathi yalehen tilke fiker yasayal selamih yebza abo👍👍👍👍👍👍

  • @genetgenifitwi5760

    @genetgenifitwi5760

    2 жыл бұрын

    በጣም እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @sirgutzeleke4419
    @sirgutzeleke44192 жыл бұрын

    በጣም ስርዓት ያለህ ልጅ ነህ!!!እውነትም :ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ:: ለልጅህም ጥሩ ኢትዮጵያዊነትን ታወርሰዋለህ:: 🟩🟨🟥🟢🟡🔴

  • @askaluabebe2289

    @askaluabebe2289

    2 жыл бұрын

    የናንተን እሚያወራማ ትወዳላቹ ይሄኔ በትግረኛ ቢያወራ ትወርዱበት ነበር

  • @mekdse4956

    @mekdse4956

    2 жыл бұрын

    በጣም የማክብርክ ውንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛❤️❤️❤️

  • @konjokonjo1847
    @konjokonjo18472 жыл бұрын

    ጌታነዬ ጎበዝ ቆጆ ስራ ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን እምዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር።።

  • @ssss5427

    @ssss5427

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @toybaawol6801

    @toybaawol6801

    2 жыл бұрын

    @@ssss5427 wwww2

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    ኣሚን ያረብ😍🙏

  • @sarazainab1182

    @sarazainab1182

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-ec3kn3ku4n

    @user-ec3kn3ku4n

    2 жыл бұрын

    አሚን

  • @daggetachew3107
    @daggetachew31072 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tube-le1qc
    @tube-le1qc2 жыл бұрын

    በጣም የምወደው ዘረኝነት ጥንብ ነው ብለዋል ነብያችን s a w በንፁህ ኢትዮጵያዊነት ተዋደን እንኑር

  • @zeynebmd1065

    @zeynebmd1065

    Жыл бұрын

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @sitrazee13
    @sitrazee132 жыл бұрын

    ስለ እናቶች ያለህ አመለካከት ደስ ይላል መሰሎችህን ያብዛልን

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u2 жыл бұрын

    ውይ ፎጣች እንደት ያምራል ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw61212 жыл бұрын

    ያራዳ ልጅ አንጀቴን ነው ቅቤ ያራስክልኝ ቤተሰቦችህን እንዲ አርገው ስላሳደጉህ ክብር ይገባቸዋል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልህ ዘርህ ይለምልም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed78322 жыл бұрын

    ዉይይይ አያልዬ ለካ ሚስትህ ናት እኔኮ እንዴት እንደምቃጠልባት ምርጥ ሰው ነው ጌትሻ ወልደው ያሳደጉህ ቤትሰቦችህ ይባረኩ 💚💛❤️

  • @user-dt6bk6ob9v

    @user-dt6bk6ob9v

    2 жыл бұрын

    በድራማው😁😁😁ታናድዳለች አወ

  • @eytebaneyteban4147

    @eytebaneyteban4147

    2 жыл бұрын

    ጎበዝ ነሕወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @meryemtube3873
    @meryemtube38732 жыл бұрын

    የተመረክ ነህ ተባረክ ኢትዮጲያ የሚጠሏት ቢኖሩም የሚወዷት ይበዛሉ

  • @user-mo8wz3st2j
    @user-mo8wz3st2j2 жыл бұрын

    ወይኔ ይሄንን ልጅ ስወደው ሰላምህን ያብዘው

  • @tube-le1qc

    @tube-le1qc

    2 жыл бұрын

    ከኒ በላይ አትወጂው

  • @astertube5406

    @astertube5406

    2 жыл бұрын

    @@tube-le1qc አያል እዳትሰማሽ

  • @hiwitube8378
    @hiwitube83782 жыл бұрын

    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም ከፍ ከፍ በይልኝ ያለምንም ጥርጥር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ጠላቶቿም ያፍራሉ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde78262 жыл бұрын

    ስንት በኢትዮጵያ ማይደራደሩ የትግራይ ተወላጆች አሉ ለምንናገረው ነገር እንጠንቀቅ ሁሌ ነው ምለው ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @iloveyoujesus6986

    @iloveyoujesus6986

    2 жыл бұрын

    ለዛ ነዋ እየተጠቆመባቸው ምንም ማያውቁትንም ሳይቀር በእስር ቤት እንዲማቅቁ እየተደረገ ያለው አስመሳዬች፣ውሸታሞች

  • @natnaelkinde7826

    @natnaelkinde7826

    2 жыл бұрын

    @@iloveyoujesus6986 ማነው የተጠቆመባቸው ወያኔ የወያኔ ደጋፊ ከሆኑ ይለቀሙ በሀገሬ ቀልድ አላውቅም ሀሎ ይሰማል ንፁሃን እንዲነኩ አልፈልግም

  • @iloveyoujesus6986

    @iloveyoujesus6986

    2 жыл бұрын

    @@natnaelkinde7826 ችድ ጠቃር አድጊ ልፈረሰት ዓዲ ሒዝኻ ለለ ታይ ልሕሎ ዓዲዬ ሐሸውቲ ደርግታት

  • @natnaelkinde7826

    @natnaelkinde7826

    2 жыл бұрын

    @@iloveyoujesus6986 ማን አባሽ ነው ሚያፈርሳት ጠላቶቿ ይፈርሳሉ ይበታተናሉ እንጂ ሀገሬ አትፈርስም ።

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi57592 жыл бұрын

    በጣም.ጎበዝ.ምርጥ.ኢትዮጵዊ.ጀግና. የሸገር.ልጅ.አሪፈ.ሥራነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @maeregteshome5790

    @maeregteshome5790

    2 жыл бұрын

    Hagerwedadinet desilal mistgintadila fetari ybarkachu🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dm2vj8vf9y
    @user-dm2vj8vf9y2 жыл бұрын

    ከልብህ ሀገርን እንደምትወድ ለሚስትህ ያለህ ክብር ይናከራል ፈጣሪ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ተባሪክ

  • @alemberhanu6862
    @alemberhanu68622 жыл бұрын

    ላሳደጉህ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል እውነት ኢትዮጵያ ናቸው

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl57622 жыл бұрын

    እዉነት ባንዲራችንን ሳይ እንባዬ ነዉ የሚመጣው ሀገራ ምንም አይንካሽ ኑሪልኝ

  • @zuzufamily1310

    @zuzufamily1310

    2 жыл бұрын

    ቤተሰብእንሁን

  • @missrooz2664

    @missrooz2664

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ጋና ሆነች እንዴ የሄ ባንዴራ እኮ የጋና ኣገር ባንዴራ ነው የሌላ ኣገር ባንዴራ ተገቢ ነው

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x2 жыл бұрын

    ወላሂ አገራችን ስትጠራ ስደት መሆኔን እረሳለሁ እምየ እናቶ የመኖሬ ተስፍ አንች ስትኖሪ ነው መኖር የምችለው የምወዳቸው መኖር የሚችሉት አንች ስትኖሪነው እናት አለሜ ኢቶቢያ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist3192 жыл бұрын

    ጎበዝ ኢትዮጵያዊነት ውበት ድምቀት ና መመረጥ ነው በጣም ነው የማከበርህ ደግሞ በጣም ነው የምትችለው ጥሩ ቤተሰብ እንደዝህ ነው አንዳንድ ደንቆሮወች እኮ ናቸው

  • @jds7669
    @jds76692 жыл бұрын

    ምንም ችግር የለውም መቀሌ ብትወለድም አዲስ አበባ ተወልዶም ዘረኝነትን የሚያቀነቅን ነፍ ነው ዘርን መርጦ የተወለደ የለም ዋናው ነገር ኢትዮጵያዊነትን አምኖ መቀበል ነው። "ዘረኝነት ጥንብ ናት s.a.w"

  • @hiwel9209

    @hiwel9209

    2 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ተወልዶና አድጎማ ዘረኛ የሚሆን በፍፁም የለም ቤተሰብ ያው እዛ ካልተወለደ ቤተሰብ ዘረኛ ሊሆን ይችላል እንጂ የአዲስ አበባ ልጅማ የለም ምክንያቱም አንድ ዘር ወይ አንድ ቡድን ስላልሆነ ጎረቤት ትምህርት ቤት መስሪያ ቤት የቱም ጋ ዘረኛ ሊሆን አይችልም ከሌላ ቦታ መተው ለሚሆኑትም ቦታ የለውም

  • @hubibubi8663
    @hubibubi86632 жыл бұрын

    ጀግና ነህ ብሄራችን ምንም ይሁን ምን ዋናው በእናት ሀገራችን አለመደራደራችን ነው። ሁሉም ሰው የተለያየ ብሄር አለው ግን ብሄሩን እራሱ መርጦ አይደለም ኦሮሞ ፣ትግሬ፣አማራ ወዘተ ሚሆን ፈጣሪ መርጦት እንጂ!!

  • @bf7767
    @bf77672 жыл бұрын

    ጌች ምርጥ ሰው😘 አርጓደ ቢጫ ቀይ ሳይ 💔 እማማ ያንች ፍቅር💚💛❤🙏

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p2 жыл бұрын

    ከምንም በላይ ለሴትና ለእናት ያለህን አመለካከት አደንቅሀለሁ እድለኛ ሴት ነች ሁሉም የአበሻ ወንድ እናቱን እንደሚያከብረውና እንደሚወደው ሁሉ ለሚስቱ ክብር ቢኖረው ደስተኛና ሰላም ያለው ኑሮ ይኖር ነበር

  • @Miko_Hanamori
    @Miko_Hanamori2 жыл бұрын

    ጨዋ ቤተሰብ ሲያሳድግህ ሃገር ወዳድ ሰው አክባሪ ትሁት አዛኝ ትሆናለህ እሄ የቤተሰቦችህ እና ያደክበት ማህበረሰብ ውጤት ነው እግዛብሄር ይባርክህ አይዞህ ወንድማችን በርታ

  • @mekdi_62127
    @mekdi_621272 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው 💚💛❤️💪💪

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya81212 жыл бұрын

    ዘረኝነት ጥብናት ብለዋል ታላቁ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እና አላህ ሰላሙን ያምጣልን👏👏

  • @haytelove5466

    @haytelove5466

    2 жыл бұрын

    S A W💔💔💔💔💔

  • @semirtube3306

    @semirtube3306

    2 жыл бұрын

    Sah betkekl

  • @yenatfentayenaw9156
    @yenatfentayenaw91562 жыл бұрын

    ጌች ምርጥ ስው ሁላችንም የአዳምና የሂዋን ልጆች ነን አሁን ይሄ ዘረኝነት በሽታ ሆኖብን ስዎችን ለማሽማቀቅ የስው ልጅ የማያደርገው ነገር የለም ግን አንተነትህን አይቀይረውም

  • @konegen6189
    @konegen61892 жыл бұрын

    አይዞህ ብዙ እንደ ሀገር ትልቅ ችግር ላይ ነን ይሄ ግዜ ያልፋል ብዙ የትግራይ ተወላጆች ምርጥ ኢትዮጵያ ዊያን አሉ እንዳንተ በርታልን

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y2 жыл бұрын

    ጀግና ነህ የእውነት ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው💚💛❤

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane11522 жыл бұрын

    ሰይፍሻን አስደነገጥከው ጌታ ነህ! አረንጓዴ!ቢጫ!ቀዩን ሰንደቃላማችን ለብሰህ ገባህበት!አጨብጭበናል ለሰንደቃላማችን ክብር።

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m2 жыл бұрын

    እስቲ ዛሬ ዘረኝነትን የሚፅየፍ ኢትዮጵያዊነትን የሚያበረታታ በ like ያሳየን!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ጌታነሕ በጣም ነው የምወድህ የማከብርሕ ፈታሾ ላይ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p2 жыл бұрын

    የሰው ጥግ ሰው ስትሆን ልክ እንደዚህ ነው የምታስበው እግዚአብሔር ዘረኝነትን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem27082 жыл бұрын

    ንግግርክ ዋውው ነው ። ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አላህ ሰላሟን ይመልስልን☝☝☝

  • @aminathussen8595
    @aminathussen85952 жыл бұрын

    መገን አያል ምርጥ ኢትዮጲያዊ ባል አለሽ

  • @rahel2834

    @rahel2834

    2 жыл бұрын

    አይገርምም

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk48642 жыл бұрын

    በስራህ በጣም ነበር የማከብርህ ፤ አሁን ደግሞ ስለ ሚስትህ ፣ እናትህ እና ሃገርህ ያለህን አመለካከት ሳዉቅ ይበልጥ አከበርኩህ !! ፈጣሪ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን!!

  • @akiberhe2555
    @akiberhe25552 жыл бұрын

    Me to. My family is from Tegray. But I am proud of being an Ethiopian woman. One Ethiopia one people ended!!!!

  • @almazbati2519
    @almazbati25192 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ መልስህ አንድ አድርገን በዘር መስነጣጠቅን አቁምልን በደላችንንም በቃችሁ በለንዝ🙏🏾🇪🇹

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    @solomonsawalsawalsolomon1717

    2 жыл бұрын

    እደበደላችን ከሆነማ ገና ዋጋችን አልተከፈለንም ብዙ ይቀርናል ባይሆን እደቸርነትህ ነው እሚባል

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye7902 жыл бұрын

    እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ትግራይ ሆነህ በኢትዮጵያ የማትደራደር ጌቼዬ ክበርልን 😊💚💛❤🇪🇹🙏

  • @roozroozy6793

    @roozroozy6793

    2 жыл бұрын

    ትግራዋይ ለኢትጵያ ያለፍ ባኣፍ ሳይሆን በተግባር ነው ገፋታቹ ገፍታቹ እንድንወጣ ሰራቹ እንጂ እኛማ ሁሌም አለን ኢትዮጵያ ትግራይ መሆኑ ብታቁ ኑሮ እንድህ ኣቱሉም ነበር ልባዓል ዓድስ ጋሻ ኣጥረጠው ሁነብን እንጂ ።

  • @fzad7909

    @fzad7909

    2 жыл бұрын

    @@roozroozy6793 ega tigrayen algefanm yegefanew tplfn new enesu gen ega kalgezanchu Ethiopia atnorem alun eyehone yalew ehe new

  • @meryemtube3873

    @meryemtube3873

    2 жыл бұрын

    @@roozroozy6793 ራስሽን ፈትሽ እማኮ የተገፋው ትግራይ አይደለም ለፖለቲካ ብለው ህዝብን የሚጎዱ ብሎም ኢትዮጲያን ለማጥፋት ከተነሱት ሰይጣናት ጋር መኖር አይቻልም ባትደግፊ ይሻላል

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    2 жыл бұрын

    @@roozroozy6793 ሌባ ሰይጣን በእናንተ ያቀናል ትግሬዎች ማለት እባብ ናችሁ እኮ አስመሳዮች ሌባ እናተ መሰላችሁኝ አማራን ቤቱ መታችሁ የምገደሉ የወሎ ህዘብ ነው መቀሌ ገብቶ የገደለው አማራ ነው መስሪያ እየቀበረ የኖረው አማራ ነው መከላኪያ የገደለው አማራ ነው ምድረ ሌባ እናተን ማመን የሞት ሰው የመጣል በምድረ ማለት ነው ሌባ የወሎን ህዘብ ጨረሳችኋት አሁን የወሎ ህዘብ ነቁቱ እናተን ሲገደል ትግራይ ኢትዮጵያን የወዳል እናተ የአማሪካ ገረድ ባንዳዎች አገር በብር የምሸጡ ቅማላም ቅቅቅን ችግራም ሊጥ ለታሪክ ይቀመጥ ደሞ እናተን ካሆን ጀምሮ የሚምን ሰው የለም አስመሳዮች ቅማላም ናችሁ ትግራይ በሙሉ ባንዳዎች ሀገሬ በዱራል የምቀየሩ ባንዳዎች ታውቃለህ 500የሚበልጥ እናተን ለመረዳት የመጣ መከላኪያ የገደላችሁ ይሁዳ ምንም እምነት የለላችሁ ሴት የምደፈሩ የምገደሉ ሰይጣን በእናተ ይቅናል እኮ ውይ ደግነቱ መጨረሻው ደሉ የኢትዮጵያ ነው አማራ አለቁ ቅማላም የኖራል ማለት ቅዠት ነው አፈር ብሉ ኦነግ እና ትግራይ አገር ሻጨ ባንዳዎች የነጭ ስጋጃ እኛ ኢትዮጵያን ነን እናተ አማሪካ ዜግነት ይሰጣችሁ እሰቲ ኢትዮጵያን ለማፈረስ ቁረጣችሁ የተነሳችሁ ሰይጣኖች

  • @missrooz2664

    @missrooz2664

    2 жыл бұрын

    ከባንዳ ምን ይጠበቃል ምርጥ ትግራዋይ ነው ክክክክክክክክክክክክክክኮ

  • @aragawaragaw5420
    @aragawaragaw54202 жыл бұрын

    አከበርኩ ወንድሜ የምር በዚህ ሰአት ኢትዮጲያዊነኝ ማለት በሚያስፈራ ግዜ በኢትዮጲያዉነቴ አልደራደርም ስትል ወደድኩህ😍😍

  • @user-cj4pn6gp6u

    @user-cj4pn6gp6u

    2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት እንደት ያሳፍራል ያኮራል እንጂ ከንቱ

  • @rahwa138

    @rahwa138

    2 жыл бұрын

    Manem be Ethiopiawinetu ayederaderem. You mis understood the war. I dont understand why people hate Tigrayans, no Tigrayans wants independent and hate being part of Ethiopia. We just want the rape, starvation and suffering to end. Period

  • @kiyakassa1726

    @kiyakassa1726

    2 жыл бұрын

    @@rahwa138 but you guys are not admiting who was is responsible for that? Why didn’t Tigray people condemn the action? Why would they trust a group that never benefits the people but some groups in the top? As a person with relatives from tigray people trust tplf too much. We need to do better. The superiority complex ain’t saving anyone from hunger and rape.

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76732 жыл бұрын

    ወይኔ ይህን ልጅ ስወደው ጌታነህ ምርጥ ልጅ ነው ከሚዲያ ግን ጠፍቷል

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz63452 жыл бұрын

    ሰው ታሟል እኮ በዘር አጥር ውስጥ ሊያጥርክ ይፈልጋል በምትናገረው ቋንቋ ብቻ እግዚአብሔር ምረቱን ያውርድልን ይሄን ክፉ መንፈስ ያጥፋልን

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu99512 жыл бұрын

    ጌታነህ ፀሀየ የፈታሾው ድምቀት በእውነት በጣም ደስ ትላለህ ለሴቶች ያለህ ክብር ለሚስትህ ያለህ አዘኔታ አክብሮት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ጌታዬ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke31502 жыл бұрын

    💚💛ቀይ ባንዲሪየ በቃ ውሥጤን ይነካዋል ባንዲራየን እና ሀገሬን ኢትዮጵያ የሚነካሽ ይቃጠል ዙሬ መግቢያየ መመኪያየ ባንቺ ነው መከበሬ የቃልኪዳን ሀገር ነሽ ሁሉ ያልፋል ኢትዮጵያየ አንቺ ትቀጥያለሽ ተከብረሽ ትኖሪያለሽ እማማ ሀገሬ አይኔ

  • @user-fd7dd3su5v
    @user-fd7dd3su5v2 жыл бұрын

    እደዛህ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ሲኖር በጣም ደስ የላል የእውነት አግዚአብሄር ከነ ቤተሰብችህ ይጠብቅህ የእውነት እናትና አባትህ በጣም ጥሩ ሰወች ነቸው

  • @yabetsetesfaye4433
    @yabetsetesfaye44332 жыл бұрын

    ልጆች ሲያጠፉ ባለጌ ያሳደገው ተብሎ ቤተሰብ ይሰደባል።ጌታነህ ፀሀዬ ግን ካለህ ነገረ ተነስቼ ጨዋ ያሳደገህ ቤተሰብህን አከበርኩ ❤️❤️❤️💚💚

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit59542 жыл бұрын

    ደስ የሚል አመለካከት 💝ምርጥ የአራዳ ልጅ የሸገር ልጅ ሀገር እንጂ ዘር የለውም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይመችክ አባቴ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ለቤተሰብክ ያለክ አክብሮት አመለካከት 👌ለልጅክ ለሚስትክ 🇪🇹ተባረክ 🇪🇹ሁሉም እንዳንተ ቢሆን 🌹❤🇪🇹💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አትጥፋ ግን 💝💝💝💝🌹

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii44772 жыл бұрын

    በጣም አስታዋይ ነህ ስለ አገርራችንና ሰለ እናቶች ያልከው የሚነቅ ነው😍🇪🇹🇪🇹

  • @hanichog
    @hanichog2 жыл бұрын

    ይገርማል ያዝልቅላችሁ ትዳሩን አክባሪ ባል እንዴት እንደሚያስቀናኝ።

  • @user-zl4vu5ls6p
    @user-zl4vu5ls6p2 жыл бұрын

    ጌች የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ ነህ በርታ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ #Nomore

  • @eth1h99
    @eth1h992 жыл бұрын

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ ጌታነህ

  • @etihoelu8626
    @etihoelu86262 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ሁላችንም ከየትም እንምጣ ከየት እንደዚህ ኢትዮጵያዊነት አስተሳሰብ ካለን ዘርኝነት ባልኖር ነበር ኢትዮጵያዬ 💚💛❤🙏

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg2 жыл бұрын

    ንፁህ ኢትዮጲያዊ እንደሆንክ ከንግግርህ ያሳያል በስነምግባር ላሳደጉህ ቤተሰቦችህ ክብር ይግባቸው. ስወድህ ከልቤ ነው ፎንቃየ ለካን አግብተሀል. ቤተሰብክን እግዚአብሄር ይባርክ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e2 жыл бұрын

    ዋው እኛቤት ያለው መለስግልን ተባርክ ቤተስቦቻችን ያወርሱን ኢትዮጵያ ነው

  • @user-kc1ni7yk3q
    @user-kc1ni7yk3q2 жыл бұрын

    የኛ መልካም ወንድማችን እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ትሁት ነህ 🇪🇹ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልን እማ🇪🇹😍😍😍

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud86492 жыл бұрын

    አርቲስት ጌታነህ እጁግ በጣም ነው የምናደንቅህ በእውነት የልጅ አዋቂ ነህ አላህ ዘመንህን ይባርክ

  • @zahrah6200
    @zahrah62002 жыл бұрын

    አገሬ ኢትዮጽያ ሆይ የመከራሺን ዘመን ያሳጥርልሺ የትንሳኤሺን ግዜ ያቅርብልሺ ኢትዮይያ ለዘላለም ትኑር

  • @lalaside9094
    @lalaside90942 жыл бұрын

    ዋው ጀግና ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ነው አንድነት እኛ አንድ ነን ዘር አይለየንም ሁሉም አልፎ አንድነታችን ይመለሳል ኢትዮጵያ አንድናት ዘር የላትም

  • @enathagertube4619
    @enathagertube46192 жыл бұрын

    ውይ እንዳንተ አይነት ምርጥ የሆኑ ሰዎች ስናይ ተስፋ ይሰማናል አይዞሽ ኢትዮጵያ

  • @sisiayali3512
    @sisiayali35122 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቸው ቤተሰቦችህን እንዲ አድርገው ስላሳደጉሁ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @Kaltsega
    @Kaltsega2 жыл бұрын

    ጌታነህ በጣም ነው ምወድህ ዳንስህ ይመቸኛል አያል አንች ነቀዝ ሚስቱ እንደሆንሽ አላውቅም ነበር አሪፍ ጥንድ ናችሁ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች💚💛❤️

  • @desta4542
    @desta45422 жыл бұрын

    ኢትዮዺያ ለዘላለም ትኑር ፋጣሪ ወሎን አስባቼው

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay91682 жыл бұрын

    ዴዴዴዴ አባባል ልክ ስታየው😍 ሴፍሻ ለኢትዮጵያ ባንዲራ 💚💛💝ያለክን ስሜት የሚገልፅ ነው

  • @banchu3147
    @banchu31472 жыл бұрын

    የምወድህ በምክንያት ነው ምርጥ ሰው እኮ ነህ የኔም ሀሳብ ነው እናት ናት መጠሪያ መሆን ያለበት

  • @user-cc7qj6vd8b
    @user-cc7qj6vd8b2 жыл бұрын

    ጌች አድናቂህ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia30492 жыл бұрын

    I respect your parents for raising you loving your country 💚💛❤

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Жыл бұрын

    የዘመን ቆሻሻ ላይ በመድረሳችን እጅግ በጣም አዝናለሁኝ ። እኛ የምናውቀው አንድ ኢትዮጵያ መኖሯን ሁሉም ኢትዮጵያውያን አንድ መሆናችንን ነውና እግዚአብሔር አምላክ ሰላም እና ፍቅር ይስጠን።

  • @hiwitube8378
    @hiwitube83782 жыл бұрын

    አንተን የወለዱ ቤተሰቦች የተባረኩ ይሁኑ በእውነት ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ጌች እናመሠግናለን ክበርልን

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare71812 жыл бұрын

    ንፁህ አዲስአበቤ ኩራ!!!

  • @abitube3078
    @abitube30782 жыл бұрын

    ልክብለሀል ፍቅር ብሔር የለውም ፈጣሪ ሆይ ይህን የዘርኝነት ሸፊታ አጥፋልን

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_842 жыл бұрын

    እውይ የኔ ጌታ! ባለቤትህን እናትነትን የገለፅክበት መንገድ...❤❤❤ አንተን ያፈራች ማህፀን አንተን አንፀው ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው! ከነ ባለቤትህ ሁለታችሁም ምርጦች! 👌👍 ትዳራችሁ የወለዳችሁት ይባረክ! 🙏❤🙏 ባለቤትህ እንዲህ የተዋጣላት ተዋናይት ሆና ሳለ ለመጀመሪያ ጊዜ ገና አሁን ማየቴ ገርሞኛል። ለነገሩ "እረኛዬ" ያላሳየን አዲስ (የተረሳ የመሠለን ፊት) የለም። የአያልን ገፀባህርይ ምርጥ አድርጋ ተጫውታዋለች። ሁሌም እኩይ ገፀባህርያት የሚጫወቱ ቶሎ ዐይን ውሰጥ መግባታቸውንና ለጊዜውም ቢሆን በተመልካች መጠላታቸው የተለመደ ነው። በርቱ! ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን። ከምንም በላይ እናንተን የመሣሰሉ ድንቅ ልጆች ወልደው በምግባር በፍቅር ቀርፀው ያሳደጉ ቤተሰቦች ሺህ ያድርጋቸው!!! 🙏🙏🙏

  • @toybaatheeq3029
    @toybaatheeq30292 жыл бұрын

    እስከዛሬ በናቴ ሰጠሩኝ እናደዲነበር እረ ሠው ደብዲቤ አቃለሁ አባት እያለኝ ለምን በናቴስም ብየ ለካ ክብርነው እናቴ ኑሪልኝ😍😍😍

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የኢትዮጵያ ጠላቶችን እግዚአብሔር ብን ያድርጋቸው ጌቾ ሰላምህ ይብዛ አገላለፅህ ደስ ይላል

  • @marthaethio3211
    @marthaethio32112 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ የሚል አገላለፅ እነዛ ሽማግሌዎች ካንተ ምነው ቢማሩ ተባረክ ለማንኛውም

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko2 жыл бұрын

    ይሄ ቀን ያልፋል አይዞህ። ምርጥ ስራ ነው የሰራኽው

  • @zemenewerkberu7592
    @zemenewerkberu75922 жыл бұрын

    እንዴት ወደድኩህ ይህ የተባረከ አእምሮህ ለዘለአለም እንደተባረከ ይኑር በእውነት በጣም ነው ያፈቀርኩህ እውነትም እውነተኛ ኢትዮጲያዊ የትውልድ ምሳሌ ነህ ኮራሁብህ እንዳንተ አይነት የተሰበረ ልባችንን የሚጠግኑ ይብዙልን በእውነት እኔ ልቤ የተሰበረብብኝ ሰው ነኝ ግንበአንተ ንግግር ልቤ በተስፋ ተሞላ

  • @yousuf1640
    @yousuf16402 жыл бұрын

    ባንድራችንን የለበሠ ሠዉ ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ኢትዮጵያችንን ሠላም ያድርግልን

  • @aznamariammerto2159
    @aznamariammerto21592 жыл бұрын

    ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይ 💚💛❤

  • @user-kw7wv3yl7z
    @user-kw7wv3yl7z2 жыл бұрын

    የወለዱህ እግዚአብሔር ያክብራቸው🙏 ኣንድኣንድ ልጅኣድጎ አሳዳጊውን ያሰድባል።ኣንዳንዱ ደግሞቤተሰቦቹን ያስመርቃል።ምክንያቱም ሁላችንም የአስተዳደጋችን ውጤትነን።

  • @Ezza572
    @Ezza5722 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zuzufamily1310

    @zuzufamily1310

    2 жыл бұрын

    ቤተሰብእንሁን

  • @senfranigusse46
    @senfranigusse462 жыл бұрын

    ጌታነህ ስብእናህ ሁሉ ደስ ይላል ፈጣሪ የባረከህ ልጅ

  • @barokdh679
    @barokdh6792 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይመጣል💚💛❤️ ጌች ትለይለህ እናመሰግናለን

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele47032 жыл бұрын

    ተባረክ ! ለመጪው ትውልድ ዘረኝነትን ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን ብቻ ማውረስ አለብን

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y2 жыл бұрын

    ስብረ ዜና ኢቶቢያ ታሸንፋለች 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @kidistabera4699

    @kidistabera4699

    2 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ አወን አወን

  • @amethiopian2360

    @amethiopian2360

    2 жыл бұрын

    ታሽንፋለች💚💛❤️💪 ግን ኢትዮጵያ ብለሽ ፃፊ 🥰

  • @user-ts8mm1xb6y

    @user-ts8mm1xb6y

    2 жыл бұрын

    @@amethiopian2360 እሽ 🥰

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay69902 жыл бұрын

    አዲስ አበባ ሸገር የተወለደሰው ከየትም ይሁን ቤተሰቡ ሸገር ከሆነ የተወለደው ዘር ቀለም ሀይማኖት አይለያይም አድ ነው አድ ነን የምናቀው ሰው መሆናችንንና ኢትዮፕያ መሆናችንን ብቻ ነው የምናቀው❤️❤️

  • @ishowslows9384
    @ishowslows93842 жыл бұрын

    ጌታነህ በእውነት ድንቅ ሰው ተባረክ!!!

  • @enathagertube4619
    @enathagertube46192 жыл бұрын

    ጌታነህዬ ትልቅ ክብር ይገባሀል አብረውኝ ያደጉ ሁለት የቅርብ ጏደኞቼን ነው ያስታወስከኝ ሀገር ከብሄር ይበልጣል ጎበዝ የልጅ አዋቂ ነህ ወንድሜ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ታሸንፍለች💪👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube10682 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር።

  • @Niwor.
    @Niwor.2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት አትፈርስም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @samiahussein3458
    @samiahussein34582 жыл бұрын

    You are Pure soul Adis Ababa Yung man we all proud of you thank you being Who you are that is one Ethiopia and Ethiopians God bless you and your family I have great respect for you 👏 ❤ 🇪🇹

  • @gm156
    @gm1562 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ማለት እንደዚህ ነው ከአንደበቱ የሚወጣው ንግግር ይማርካል ለቆመውም ለሞተው ብሄር እየሰጠን ነው ሀገርን ለማፍረስ የምንሞክረው ሰው ሀገር ነው ካልን ሰው ያለ ሀገር አይኖርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    ዘረኝነትን እንደቆሻሻ የሚጠየፉ ኢትዮጵያዊነት እንደናቱ ጡት የሚወድ ትዉልድ ፈጣሪ ይስጠን

  • @YET64

    @YET64

    2 жыл бұрын

    O

  • @sinedeyoutube9974

    @sinedeyoutube9974

    2 жыл бұрын

    ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @abcdefghijklmno5701
    @abcdefghijklmno57012 жыл бұрын

    ፈጣሪ ትዳርህን ይባርክልህ

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj2 жыл бұрын

    ጌች ምርጥ ስራ ነው የሰራከው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @userenter2635
    @userenter26352 жыл бұрын

    እንካን ደህና መጣህ ጌታነህ ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Келесі