ባልሽ ትኩረቱን ነፍጎሻል? 3 ትኩረቱን የምትመልሺባቸው መንገዶች

Ойын-сауық

በአዲስ ኢንሳይት የፍቅር ግንኙነት ላይ ያተኮረ የጨዋታ ሾው ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሊንኩን በመጫን የሚከተለውን ቅፅ ይሙሉና ይላኩ። forms.gle/7xEdo2cyEMGPnTH96
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 360

  • @hanamengistu7384
    @hanamengistu73844 жыл бұрын

    እስኪ እንደኔ ስለወንዶች መስማት ያስጠላው like

  • @mulugetayeethiopia6845

    @mulugetayeethiopia6845

    4 жыл бұрын

    ሆድ ለባሠው ማጭድ አታውሠው

  • @butterfly2349

    @butterfly2349

    4 жыл бұрын

    I'm the one

  • @brkti_tube

    @brkti_tube

    3 жыл бұрын

    እኔ

  • @fikiryemaryamlij7096

    @fikiryemaryamlij7096

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @fikiryemaryamlij7096

    @fikiryemaryamlij7096

    3 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @meseretgatanenh6662
    @meseretgatanenh66624 жыл бұрын

    ያበሻ ወንዶች ሆድጂ ፍቅር አያቁም ልብ ያደማሉ

  • @gennath575

    @gennath575

    4 жыл бұрын

    በትክክል

  • @Tube-ei2zo

    @Tube-ei2zo

    4 жыл бұрын

    @@gennath575 ኧረ ብዙ ደህና ወንዶች አሉ ለምሳሌ የኔ ባል እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ነው የሚሳሳልኝ

  • @yemanetesfazion5814

    @yemanetesfazion5814

    4 жыл бұрын

    ማርያም ማርያም ሲሉሽ ስምሽ ይጣፍጣል አንቺ ኤረ ኤረ በአንድ ቡድን አታአርጊው

  • @meseretgatanenh6662

    @meseretgatanenh6662

    4 жыл бұрын

    @@yemanetesfazion5814 ሁሉም ናቸው ማለትም ባልችልም አብዛኛዎች እንደዛ ናቸው

  • @yemanetesfazion5814

    @yemanetesfazion5814

    4 жыл бұрын

    ማርያም ማርያም ሲሉሽ ስምሽ ይጣፍጣል አህትነት አና አናትነት አያውቅም

  • @argobaargoba9534
    @argobaargoba95343 жыл бұрын

    እውነት ነው ማሬ ለወንድ እራስን ዝቅ ማድረግ ከንቱ ነው ሴቶችዬ ከልብ አዳምጡት ና እንማርበት!!

  • @mezmurasaminew1518
    @mezmurasaminew15184 жыл бұрын

    ሚስቶች እባካችሁ እንደ ሚስት እንጂ እንደ እህት ወይም እንደ እናት አትሁኑ:: ከባሎች!

  • @user-kk1it5bq5d

    @user-kk1it5bq5d

    4 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ወላሂ ሲከባከባቸዉ አይወዱም ኩራት ይሰማቸዋል እኔ አይቸዋለሁ በኔ ላይ ደርሶ

  • @sii8474

    @sii8474

    4 жыл бұрын

    @@user-kk1it5bq5d inem indazaw

  • @fatmah6936

    @fatmah6936

    2 жыл бұрын

    @@user-kk1it5bq5d በኔም ደርሳል

  • @user-us2do9qk8w
    @user-us2do9qk8w4 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ ይህ የኔ ጉድ ነዉ በመንከባከብ ልቡን እመልሳለሁ ብዬ የባሰ አናቴላይ ወጣ ተባረኪልኝ እህቴ

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    ከዚህ በፊት እኔም ላይ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ተከስቶ ነበር። በድል ተዋጥቼዋለው። እንዴት ብትይኝ እነግርሻለው ጻፊልኝ። listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @user-us2do9qk8w

    @user-us2do9qk8w

    4 жыл бұрын

    @@12345dawit እንዴት ንገሪኝ ማማዬ

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    @@user-us2do9qk8w ኢሜይል አድርጊልኝ በዚህ አድራሻ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @user-us2do9qk8w

    @user-us2do9qk8w

    4 жыл бұрын

    @@12345dawit እንዴት አድርጌ አልገባኝም ስልክ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @fateiyajamale3341

    @fateiyajamale3341

    4 жыл бұрын

    @@12345dawit ማር በጋኝሽ ዳስ ይለኛል

  • @user-mf1mt1lm9k
    @user-mf1mt1lm9k4 жыл бұрын

    የሠውን ልጂ በሠውልጂ እንክብካቤ ድካም ሣይሆን አላህ ምርጥ ምርጥርጥ አርጎ ሢያገናኝ ነው ባልም ሆነ ምሥጥ ግጣሙ ከጀሊሉነው አላህ ያዋዴን እንጂ ።

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    አንቺ አሁን ኮሜንት ሰጠሽን ነው የሚባለው ወይስ ሃይማኖታዊ ትምህርት አስተማንሽን። እወድሻለው ጻፊልኝ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @aliaali1452

    @aliaali1452

    4 жыл бұрын

    በትክክልየኔእህት

  • @habetebekele7210

    @habetebekele7210

    4 жыл бұрын

    Ara banateshe anechenema lebatane lalaw betesabe naw geta yesataw tabarake

  • @user-zs2lq2jw2y

    @user-zs2lq2jw2y

    3 жыл бұрын

    ሳህ

  • @owmm9139
    @owmm91394 жыл бұрын

    እኔ ባሌን እከባከበው ነበር ግን የብስ አየራቀኝ ሄደ አሁን ግን ትቸ እሱ በራሱ ግዜ ተመለሰ አሁን በጣም አው የሚከባከበኝ

  • @ElisaSisay

    @ElisaSisay

    Жыл бұрын

    endet nw yemelshew mn bemaderg pls negerign beza lay erguz negn melseshen etebekalew

  • @jimmitti8013
    @jimmitti80134 жыл бұрын

    ትክክል👍 እረ ወደዛ የምን መለማመጥ ስትፈልግው ያላገኘሽውን ሰው ስፈልግሽ ታገኝዋለሽ ሴቶች በራስ የመተማመን ልምድ ይኑራቹ

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    ትክክል አቦ ተመችሽኝ። ሃይ፣ ኬፍ አህለክ በይኝ በኢሜሌ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @jimmitti8013

    @jimmitti8013

    4 жыл бұрын

    @@12345dawit hy

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    @@jimmitti8013 ሃይ ከምትይኝ ኢሜይ ጻፊልኝ በዚህ አድራሻ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @jimmitti8013

    @jimmitti8013

    4 жыл бұрын

    @@12345dawit ኦቼ ጉድ

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    @@jimmitti8013 ወቸው ጉድ ነው ያልሺው? መታፈሩ ነው? ይልቅ መጽፍ እንዳትረሺ። listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @user-xi6uc3ju1r
    @user-xi6uc3ju1r4 жыл бұрын

    ልክ ነሽ እህቴ እናመሠግናለን!!ወድን መለማመጥ አያስፈልግም::ተመስገን አሁን እሱን ማሳደድ ትቸ ስራየ እና እራሴ ላይ ትኩርት አድርጌያለሁ!!

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    የምን ተስፋ መቁረትጥ ነው። ጥሩ ሰው እስኪገኝ በትግስት መጠበቅ ነው። ለማንኝውም ኢሜይል አድርጊልኝ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @aminamohammed7077

    @aminamohammed7077

    4 жыл бұрын

    እህት እኔ ባሌን እከባከባለሁ እራሴንም እጠብቃለሁ ይህስ እንዴት ይታያል

  • @user-xi6uc3ju1r

    @user-xi6uc3ju1r

    4 жыл бұрын

    @@12345dawit ልክ ነህ እጠብቃለን!!

  • @sadanasadana2881

    @sadanasadana2881

    4 жыл бұрын

    ኦኦኦ ጭራሽ አትከባከብው ማለት አደለም ነገረ አዳታመጡ እህቶች

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f4 жыл бұрын

    ሰውን ማክበር እንጅ መለማመጥ አያስፈልግም። ወንዶች ደሞ ጥሎባቸው አክባሪያቸውን እና አፍቃሪያቸውን አይወዱም

  • @user-hz7vh1gv5j

    @user-hz7vh1gv5j

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @user-vu8zb6lm6c

    @user-vu8zb6lm6c

    Жыл бұрын

    ትክክክል ስከባከብ ከርሜነዉ ጋደኛዬን ዬመረጠዉ

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u4 жыл бұрын

    እውነት ነው ወንድወች ሴከባከቦቸው ጥጋባቸው አይቻልም እነሱ ይለማመጡ እጅ የኔ ግን ልዮ ነው የኔ ፍቅር ፈጣሬ ባለበት ሰላም ይሁንልኝ

  • @sinduebekele2912
    @sinduebekele29124 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ትምህርት ሰጪ ነዉ በርቺ ❤❤❤

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh29634 жыл бұрын

    የኔ. ቆንጆ. የአሁን. ግዜ. ወንዶች. እንኻን. መንከባከብ. አይደለም. እንክብካቤ. ምን. እንደሆነ. ሚያዉቁ. አይመስለኝም. የነሱ. ነገር. ተከድኖ. ይብሠል.

  • @Tube-ei2zo

    @Tube-ei2zo

    4 жыл бұрын

    ያላንተ መኖር አልችልም አትበሉ ጥርግ ብትል ብለሽ ያለሱ መኖር እደምችይ ማወቅ አለብሽ

  • @RABIASEID-oi8zk

    @RABIASEID-oi8zk

    23 күн бұрын

    እረ ልክ ብለሻል ሀያቲ

  • @sadiamersa963
    @sadiamersa9633 жыл бұрын

    ብዙ ጥሮ ነዉለፍቶ ያገኜኝም የያዘኝም እኔለወንድ ሸጥለመጥ ነካም አድቀንምወንድአፍቅሬአላቅም ግንአልቅሶአፍቅሮ ስንትለፍቶነዉያገኜኝባሌ የሚያኖረኝምበደስታበፍቅርነዉ አልሀምዱሊላህ እራሳችሁንአትጣሉ ቆራጥሁኑ ሴቶችየ

  • @raheladamu5119
    @raheladamu51194 жыл бұрын

    ደስ የሚል መልዕክት ነዉ የኔ ቆንጆ... ቀጥይበት

  • @bitsiettsegaye9217
    @bitsiettsegaye92174 жыл бұрын

    Thanks a lot 🙏🙏🙏

  • @zulehaethoepiya565
    @zulehaethoepiya5654 жыл бұрын

    በጣም ነው የምናመሠግነው እህት👌

  • @abessalenchessa8276
    @abessalenchessa82764 жыл бұрын

    Amazing perspective 🤗

  • @zzadem5874

    @zzadem5874

    3 жыл бұрын

    ወላሂ. የኔም. ሞክር ነው. እኔመሰግናል.

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o3 жыл бұрын

    የኔ ውድ ጎበዝ ተባረኪ ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @matiwosbirhanu9485
    @matiwosbirhanu94854 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መልካም ምክር ነው

  • @user-qq6xv5xt1e
    @user-qq6xv5xt1e4 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ዉታየ

  • @user-us2do9qk8w
    @user-us2do9qk8w4 жыл бұрын

    ትክክል ማማዬ

  • @fgfu8706
    @fgfu87064 жыл бұрын

    Thank you..Mar

  • @yonashadush604
    @yonashadush6044 жыл бұрын

    You are the mother of success. ...........tnx

  • @titig6088
    @titig60883 жыл бұрын

    ያሚ ጋርም ነው አምሰግናለሁ 🙏የኔ ቆንጆ ክባር

  • @solomonamde7458
    @solomonamde74584 жыл бұрын

    ፈታ ታረጊኛለሽ እኮ ከስደት መልስ ግን ቡና እንጠጣለን

  • @HA-cz4sk
    @HA-cz4sk4 жыл бұрын

    ወንድና ጥጃ ከኮራ ኮራ ነው በራሱ ጊዜ ካልተመለሰ ትርፍ ድካም ነው

  • @ansuwar9444

    @ansuwar9444

    4 жыл бұрын

    Besaq dikem

  • @jimmitti8013

    @jimmitti8013

    4 жыл бұрын

    ክክክ

  • @yemanetesfazion5814

    @yemanetesfazion5814

    4 жыл бұрын

    H A አረ አረ

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    አባባልሽ በጣም ስለተመችኝ ኢሜይ አድሬስ ብንቀያየር ደስ ይላኛል። የኔ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @user-lq1lu4ys9s

    @user-lq1lu4ys9s

    4 жыл бұрын

    @@12345dawit kkkk

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f3 жыл бұрын

    ባሌ በጣም ይወደኛል እኔም እወደዋለሁ ግን ፀባየ አይመችም በቃ እጨቃጨቀዋለሁ አላህ ከዚህ ልቤን ይመልሰኝ ያረብ ዱአአርጉልኝ

  • @user-pf5eo4pe1z

    @user-pf5eo4pe1z

    3 жыл бұрын

    አች የኔ ጓደኛ ነሽ አላህ ትግስት ይስጠን

  • @hodaali8318

    @hodaali8318

    2 жыл бұрын

    እዉነት እኔም ነኝ

  • @dejenetesso7843
    @dejenetesso78432 жыл бұрын

    በጣም:ደሰ:ይላል:ተባረከክ።

  • @user-ny9km6vg9d
    @user-ny9km6vg9d Жыл бұрын

    በትክክልልልል የኔ ልዩ❤

  • @mahlet7430
    @mahlet74302 жыл бұрын

    የ እውነት ተምሬበታለው በርቺልን እህታችን ስወድሽ

  • @adt2907
    @adt29073 жыл бұрын

    Thank u.....

  • @hayathayat895
    @hayathayat8954 жыл бұрын

    ልክ ነሽ በጣም

  • @Mujetube2757
    @Mujetube27573 жыл бұрын

    tnx wude🙏🙏🙏

  • @user-qn4em5ht3l
    @user-qn4em5ht3l4 жыл бұрын

    የግዜ ግልባጭ እግር እራስ ያካል ብዙ ነገር አጥፍቻለሁ እናመስግናለን

  • @abdosaid9450
    @abdosaid94504 жыл бұрын

    ሀሪፍ ትምህርት

  • @ruthruth4623
    @ruthruth46234 жыл бұрын

    U are right 👍👍👍

  • @eyerusalemgebru385
    @eyerusalemgebru3854 жыл бұрын

    This right thanks ❤❤😀

  • @HA-yb1nj
    @HA-yb1nj4 жыл бұрын

    True sister

  • @user-dw5vn9zs1j
    @user-dw5vn9zs1j4 жыл бұрын

    እውነት ብለሻል የምር ወንድ ልጅ ስትንከባከበው እራስ ላይ ይወጣል

  • @belanyebelanye2584

    @belanyebelanye2584

    4 жыл бұрын

    በጣም.

  • @user-sk8xc1fp9u
    @user-sk8xc1fp9u2 жыл бұрын

    ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @zamzammohamed8430
    @zamzammohamed84304 жыл бұрын

    Tanks👍👍

  • @ayshakasaw5176
    @ayshakasaw51764 жыл бұрын

    ትክክልነሸ የኔማር

  • @jdhd9311
    @jdhd93114 жыл бұрын

    ትክክል ውድነገረነሺ ቀጥይበት

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop68364 жыл бұрын

    እናምሰግነልን

  • @chhubii4455
    @chhubii44553 жыл бұрын

    አናመሰግናለን ማር

  • @wiseman2732
    @wiseman27322 жыл бұрын

    ኣንደኛ ያልሺው ስተት ነው፡ ወንድ ልጅ የጛደኛዉ ጸባይ ባህር ኣስተሳሰብ ና እላማ ከወደዶው ላፍቅራት ይችላል ከዛ ለሳ ለማስደሰት ብዙ ነገር ልያርግላት ይችላል እንጂ ዝምብሎ የመስጠት ሱስ ስለሎው ኣይደለም እንድያም በየ ግዜው የሄ ግዛልኝ ያለች ምትጨቀጭቅ ኮሆነች ለጥቅም/ልትበላኝ ናት የቀረበችኝ ብሎ ይሸሻል።

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale6214 жыл бұрын

    የዛሬዉ ትምርት ምርጥ ነዉ ዊንትዬ ቆንጆ ።

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    ለአስተያየቶ እናመሰግናለን። ድርጅቱ። ለበለጠ አስተያየት በዚህ አድራሻ ይጻፉልን። listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @vickiyahchouchi4053
    @vickiyahchouchi40534 жыл бұрын

    Thanks konjo

  • @remla6686
    @remla66863 жыл бұрын

    በትክክል

  • @lisnok8643
    @lisnok86433 жыл бұрын

    በትክክል ዬኔ አስታዋይ

  • @user-ru8lb2uf2l
    @user-ru8lb2uf2l4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    እኛም አዲስ ኢንሳይቶች እናመሰግናለን። ሳምሪ አትጥፊብን ጻፊልን listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @sarajen2153
    @sarajen21534 жыл бұрын

    አመስግናለሁ እናት ጥሩ ትምህርት

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    ኦው ሳርዬ የኔ ቆንጆ ሎንግ ታይም ደና ነሽ ወይ። ናፍቀሽኛል እባክሽ አትጥፊ። ጻፊልኝ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @jdcjnavp5940
    @jdcjnavp59404 жыл бұрын

    በትኪኪል ኢታችን ቃጥይበት ኢስካሁን ኢደች ሚኪሪ የሠጣን ዬለም በጣም ኡዉነቱን ነዉ የልሺዉ

  • @BirhanYitbarek-ek9ds
    @BirhanYitbarek-ek9ds Жыл бұрын

    እናት በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ወድጀዋለው ልክ ነው

  • @user-gg8hb6cm7k
    @user-gg8hb6cm7k4 жыл бұрын

    አረ እኔን ትቶኛል አሁንስ ስልችት ስላለኝ ትዳር እራሱ አስጠላኝ በወር አንዴም ደውሎ ደህናነሽ ወይ አይለኝም

  • @selamalelgn4597
    @selamalelgn45973 жыл бұрын

    የኔ ቅመም ትክክል ነሽ ስወድሽ እኮ

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed4684 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ

  • @rahudestiny
    @rahudestiny4 жыл бұрын

    enamsegnalen berchi

  • @hana9628
    @hana96283 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia86024 жыл бұрын

    እውነት ነው በመስጠት በመከባከብ ወንዶች ደስ ይላቸዋል

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf3 жыл бұрын

    እኔስ ከመጠን በላይ አበዛውት እናት እንኳን ያላደረገችውን ነበር የምሆንበት ጥሎኝ ኮበለለ ሌላጋ

  • @zowiyhiwi4788
    @zowiyhiwi47884 жыл бұрын

    ጥሩ ነዉ

  • @lemlemabraham2150
    @lemlemabraham21504 жыл бұрын

    Hi my love good job 😘😘😘😘😘

  • @user-us2do9qk8w
    @user-us2do9qk8w4 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስዎድሽ

  • @user-se9cb3gu5x
    @user-se9cb3gu5x4 жыл бұрын

    እናመሠግለን

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    እኛም እናመሰኛለን። ለበለጠ አስተያየት በኢሜይል አድራሻችን ይጻፉልን። listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @eskedargetachew7888
    @eskedargetachew78884 жыл бұрын

    ትክክል ነሸ እህቴ እናመሠግናለን

  • @sars126
    @sars1264 жыл бұрын

    እረ እኔማ ከበፊቱ ሲቀንስ ገደል ግባ ብዬ ተዉኩት እረ በጩፋ ሞት ማን ይቃጠላል

  • @yemanetesfazion5814

    @yemanetesfazion5814

    4 жыл бұрын

    Sars 12 ሳራ ምን ነካሽ

  • @sars126

    @sars126

    4 жыл бұрын

    @@yemanetesfazion5814 ምነዉ ማማዬ

  • @ngsteyhabshawit8275

    @ngsteyhabshawit8275

    4 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @kalkaly6561

    @kalkaly6561

    Жыл бұрын

    😂😂😂🏃✌

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru46224 жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    ያባትሽ ስም ተመቸኝ በየ ሰዉ ኪስ ውስጥ የማይጠፋ። በየ ሴት ቦንሳ ውስጥ። እንተዋወቅ የኔ ቆንጆ። ኢሜይሌ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @hirutteshome9509
    @hirutteshome9509 Жыл бұрын

    የኔ ማር ሺ አመት ኑርልኝ

  • @suzankebedwldekdan
    @suzankebedwldekdan4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @mengeshawerede6364
    @mengeshawerede63644 жыл бұрын

    What about for those who lost the attention of their wives?

  • @romafisshey3715
    @romafisshey37153 жыл бұрын

    አመሰግናለው ውድእህቴ

  • @almasa5423
    @almasa54234 жыл бұрын

    Tankiu secither

  • @EeEe-mi8tb
    @EeEe-mi8tb6 ай бұрын

    ትክክል እኔ

  • @user-js2lc6ly1k
    @user-js2lc6ly1k3 ай бұрын

    በጣምደስይላልምክርሸ❤❤❤❤

  • @davehenok7583
    @davehenok75834 жыл бұрын

    True

  • @user-ng1wf2tl6h
    @user-ng1wf2tl6h4 жыл бұрын

    Waw ewunet neshi

  • @yyreqhg6307
    @yyreqhg63073 жыл бұрын

    እሆዴ ገባሽ የኔ ውድ ልክ ነሽ 100% 100%

  • @aminaawol7684
    @aminaawol76843 жыл бұрын

    መሸአላህ👍👍👍👍

  • @shamatube_2265
    @shamatube_22654 жыл бұрын

    Weyyy ere gira gebtogn neber thanks

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    እኔን ግራ ይግባኝ። እንደው እህቴ እንተዋውቅና በነገሮች ላይ ብንመካከር ደስ ይለኛል። ጻፊልኝ በኢሜይሌ listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @shamatube_2265

    @shamatube_2265

    4 жыл бұрын

    dawit woldegebriel amesegnalew eshi

  • @eyerusalemkidane9034
    @eyerusalemkidane90344 жыл бұрын

    Enmsegnalen

  • @abebalove5517
    @abebalove55174 жыл бұрын

    የሚገርምሽ ነገር ደሞ የኔ ባል በተቃራኒው ነው በጣም የሚገርመው ነገር

  • @beleteanbelu8117
    @beleteanbelu8117 Жыл бұрын

    አረ ይመችሽ የኔ ማር ልክ ነሽ በጣም ትክክል ነሽ ወንድ ልጅ እንክብካቤ አይወድለትም ሑሌም መለመን አለበት

  • @eliasdocho7414
    @eliasdocho74144 жыл бұрын

    ወንድ ልጅ በፍቅር ዙሪያ መስጠት ብቻ ስትይ መቀበልስ? ምን ያህል የተጠና ነው?

  • @user-yp8ic2mz9f
    @user-yp8ic2mz9f2 жыл бұрын

    ዛሬ ደግሞ አምሮብሻል

  • @nyaataabiyaaarebaa2532
    @nyaataabiyaaarebaa25324 жыл бұрын

    Woow arif timirt welahi

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    listro_siterg_asamro@yahoo.com

  • @samj7670
    @samj76702 жыл бұрын

    ማማ በአላህ መልሸልኝ ከፍቅረኛየ ጋ በርቀት ነው የምንኖረውና ሚሥት ማለት ምን ማለት ነች በቃ ብዙ ጥያቄ እጠይቀዋለሁ ካች ምክሮች ውሥጥ አንዱም የለበትም ጭራሸ በጣም ግራ ገባኝ መላ በይኝ

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf3 жыл бұрын

    ተመስገን አሁን ገባኝ

  • @zaharamuhammadadam8717
    @zaharamuhammadadam87174 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍እውነት።ነው

  • @user-ny3cr4nt6o
    @user-ny3cr4nt6o4 жыл бұрын

    የኔ ማር ስወድሽ

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h4 жыл бұрын

    ብርርርርርርርርርር ብቻ ነዉ የሚወዱት።

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv7814 жыл бұрын

    ልክ ነሽ ግን አሁን ወቅት አይደለም

  • @ahmedcharif1481
    @ahmedcharif14814 жыл бұрын

    እዉነትሺን ነዉ ግን ትምህርቱ ካለፈ ቡሀላ ሆነ አሁንም አረፍደም። እናመሰግንሻለን። በርቺ

  • @dawitwoldegebriel1067
    @dawitwoldegebriel10674 жыл бұрын

    From the looks point of view, this is by far the best appearance you have so far. I really like your outfit.

  • @belayhailu6676
    @belayhailu66764 жыл бұрын

    enkbekabeshen akoumey maletesh leke adelam cherashe letsebena telacha yidaregal beterafa terunew

  • @AaAa-pg8ff
    @AaAa-pg8ff4 жыл бұрын

    Ehti slkshn felgi neber betam tasfelggnalesh ebaksh laschegrsh

  • @user-vu8zb6lm6c
    @user-vu8zb6lm6c Жыл бұрын

    ስከባከብ ስለማመጥ ፍቅር ይበልጣል ብዬ እራሴን ዝቅአርጌነዉ ዛሬላይ ደም ያስለቅሰኛል ፍቅርእሰጥብዬ እኔፍቅር ጨመርብኚ እሱግን ኩራት ተሰምቶት ጌደኛዬን መረጠ አሁደሞ አልቺል ስል ይቅርታ ብዬ እሱም ጋደኜዬን ትቶ እኔጋ እያወሬነዉ ግን ለኔምንም ቦታዬለዉም

  • @belayenshesemu408
    @belayenshesemu4084 жыл бұрын

    እውነት ነው እንክብካቤ አይወድላቸውም

  • @12345dawit

    @12345dawit

    4 жыл бұрын

    አይ በላይነሽ አንቺ የማታውቂው ስንት ጉድ አለ። ታንሽ እህቴ ሰማይነሽ የሆነችውን አጫውትሻለው። ለማንኝውም ጻፊልኝ በኢሜይል የኔ listro_siterg_asamro@yahoo.com ነው። ሰላምሽ ይትረፍረፍ።

  • @mazasimebekele8371
    @mazasimebekele83713 жыл бұрын

    እህቴ ሰላምነሽ የኔ ባለቤት መማገጡን አውቄበት አስጠላኝና የምተኛው ልጆቼ መኝታቤት ነው ምላርግ

Келесі