🛑ብዙዎችን ያስቆጣው የመሱድ ተግባር እና የሳምንቱ አነጋጋሪ ጉዳዮች | funny video | ድንቃድንቅ

Ойын-сауық

Welcome to my channel.
This is an entertain channel you should be enjoyed with us.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናናቹ ትምህርት የምታገኙበት :ዘና ፈታ ብትን የምትሉበት ቻናል በመሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
እናመሰግናለን
.#dinklijoch#funnyvideo#Ethiopia

Пікірлер: 619

  • @Abuki_Tiktok
    @Abuki_Tiktok Жыл бұрын

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ለኢትዮጵያ አንድነት በጸሎት በርቱ! 🙏🙏💚💛❤

  • @user-mj9gz6vd7n

    @user-mj9gz6vd7n

    8 ай бұрын

    በጣምነዉ እምወድህ

  • @halimaali4383

    @halimaali4383

    7 ай бұрын

    Insha Aallah

  • @seblemark6705
    @seblemark6705 Жыл бұрын

    እኔ በጣም እመወደው ፈጣን የሆነ ልጅ ነው😘😘 በመንሱር በተናገረው አልተቀየምኩም ምክንያቱም ህጻን ነው ግን እንዳልከው ቤተሰቦቹ የሚባል እና የማይባል ነገሮችን እየለየ እንዲሄድና የገንዘብ መጠንና ሽልማትን እያሰበ ብቻ መድረስ የሚፈልጋቸውን ጉዳይዎች እንዳይዘነጋ ከፍተኛ ክትትል ሊያደርጉ ይገባቸዋል ይሄ የእኔ ስጋት በመሆኑ ነው አስተያየት የሰጠሁት ያጋጠመኝም ስለሆነ ነው በተረፈ የአንተ እና የእሸቱ ሰላም ብዝት ይበልል😘😘

  • @fatemaredwan926
    @fatemaredwan926 Жыл бұрын

    በርታ የምታቀርባቸዉ ነገሮች ያዝናናሉ ያስተምራሉ

  • @ejigayehuketema3242
    @ejigayehuketema3242 Жыл бұрын

    በእናትህ ይህቺ ሳቋ ደስ የምትል የገጠር ልጅ ፈልገህ ልብስ እንኳን አልብሳት

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 Жыл бұрын

    100,000 ብር ለማግኘት እኮ ነው 10 አመት ሞላኝ ደሞ ልጁ ህፃን ነው ስርአት ይዞ እንዲያድግ ማድረግ ያለባቸው ቤተሰቦቹ ናቸው

  • @eilham2682

    @eilham2682

    Жыл бұрын

    ዝም አትይውም ሰው ሲገኝ ይብስበታል

  • @habtamutadesse7216

    @habtamutadesse7216

    Жыл бұрын

    ዶሮ ማነቂያ

  • @mississippiwenz8388

    @mississippiwenz8388

    Жыл бұрын

    ትክክል ፡

  • @arabia1239
    @arabia1239 Жыл бұрын

    ሱብሐን አላሕ የልጆቹ አሳሳቅ ደሰሲሉ ማርየሓኑ

  • @user-rg2pe6zh7i
    @user-rg2pe6zh7i Жыл бұрын

    ዶሮን ሲያታልሏት መገመድ አነቋት 😁😜😜😁😁😁

  • @dawitselemon8731

    @dawitselemon8731

    Жыл бұрын

    ውሀ አሙቀው ለገላሽ ነው አሏት

  • @hirut8362
    @hirut8362 Жыл бұрын

    ዶሮ +ማነቂያ =ዶሮ ማነቂያ ድንቁ የልጆቹንሣቅ አይቸ አለመሣቅ ልችልም 🥰🥰🥰🥰

  • @fatemaredwan926
    @fatemaredwan926 Жыл бұрын

    ደብሮኝ ነበር ፈገግ አስባልካኝ

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 Жыл бұрын

    ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ጥሩ ነው

  • @birka8920
    @birka8920 Жыл бұрын

    ወይ ድንቃድንቅ እውነትም ድንቃድንቅ😂😂

  • @mekoya2244
    @mekoya2244 Жыл бұрын

    በእውነት ልክ ነህ ደንቁዬ ሴቶችየ ልብስ ልበሱ እራቁታችሁን አትሂዱ

  • @EeEe-ct5zk

    @EeEe-ct5zk

    Жыл бұрын

    የሴት ልጅ ዉበቷ ሂጃባ ነዉ የሴትልጅ ዉበቷ ሀያእዋ ነዉ የኔትልጅ ዉበቷ አይናፋርነቷ ነዉ

  • @Elsa_444

    @Elsa_444

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ኢስላሞን ጓደኛኜን ከተዋወኩ በሆላ ስለ እውነት ነው የምልሽ ስለ መሸፋፈን ያለኝ አስተሳሰብ በጣም ተቀይሪያለሁ ግድ ነው መሸፋፈን አለብን ለሰወች ሀጢያት መስራት ምክንያት መሆን የለብንም

  • @EeEe-ct5zk

    @EeEe-ct5zk

    Жыл бұрын

    @@Elsa_444 ሳህ

  • @kalabbirhan3656
    @kalabbirhan3656 Жыл бұрын

    መሱዑድ የቤተሰብ ምክር ብቻነው የሚያስፈለገው የሰጡህን (የተደረገልህን)አመስግነክ ተቀበል የሚል ምክር ብቻ አለቀ ሌላው ነገር ምንአልባት ይህን ያለበት ምክናያት 1አይነት ቁጥር ሲመደጋገም በት የተለየነገር ያለው መስሎት ሊሆን ይችላል እናም የማነስ የምብዛት ጉዳይ አይመስለኝም ተረጋጉ

  • @debelasefere

    @debelasefere

    Жыл бұрын

    Lijun kehuwala yemimekrut sewoch alu anchi rasu yegebash almeselegnim

  • @bederendawket6356
    @bederendawket6356 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ

  • @asmeretberhane1912
    @asmeretberhane1912 Жыл бұрын

    ❤ትክክል ድንቃድንቕ🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ክክክክ

  • @zinet4736
    @zinet4736 Жыл бұрын

    እነዚህን በመካከል በመካከል እምታሥገባቸዉ ሶሥቱ እሚሥቁት ልጆች ሁልጊዜም አሥገባቸዉ አብሬ እኩል ነዉ እምሥቀዉ በጣም ነዉ እምወዳቸዉ

  • @kbrom3032
    @kbrom3032 Жыл бұрын

    ብሮ በርታልኝ🙏

  • @user-nc6rv9si3e
    @user-nc6rv9si3e Жыл бұрын

    ይገርማል ልጆ አይደል እደ ቢናገርስ አፋ ያለው ያግባሽ ወይስ ከብት ያለው አሉት አል ኣረ አፋ ያለው አለችይባላል

  • @romaneworkasres1774
    @romaneworkasres17745 ай бұрын

    ጥሩ ተመኘ መቶ ሺ ብሩ ሳይሆን ወጤቱ የመር ጌታ ዮጠብቅህ።

  • @ramadantube
    @ramadantube Жыл бұрын

    ልጅ ስለሆነ ነው እንጂ ስጦታ አንድም ብር ብትሆን አመስግኖ መቀበል ነው ስጦታ አይናቅም አትፍረዱበት ለማለት ነው

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o11 ай бұрын

    kkkkkkyamaml kenawe

  • @vhdsgf7995
    @vhdsgf7995 Жыл бұрын

    Doroo mankeya nwe brother

  • @yewebadane1868
    @yewebadane1868 Жыл бұрын

    ትክክል ነህ።

  • @fatumaktube7838
    @fatumaktube7838 Жыл бұрын

    አረ ወይኔ ዘንድሮ😂😂

  • @Hasinatube
    @Hasinatube Жыл бұрын

    ጎበዝ

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 Жыл бұрын

    He needs more money 💰 for his mom he is telling the truth I love him ❤❤❤

  • @yenenesh-in8pq
    @yenenesh-in8pq Жыл бұрын

    Enamesgenalen wendemachen set lej seteshefafen befexarim besewem keber yinoratal 🙏🙏

  • @ela.4k
    @ela.4k Жыл бұрын

    በርቺ አባቴ

  • @kbrom3032
    @kbrom3032 Жыл бұрын

    ደም ማንስ ደስ ይላል😂😂😂

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Жыл бұрын

    እንኳንደህና መጣህ ድንቁ ወንድሜ

  • @jamelahjamelah2699
    @jamelahjamelah2699 Жыл бұрын

    ስወድህበጣምነውየምታዝናናኝ

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 Жыл бұрын

    የምርትመቸኛለህአላህይጠብቅህወድሚ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ድንቁ

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ድንቅ ድንቅ ልጅን

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 Жыл бұрын

    አይ ልክነዉ ልጁን እየመከሩትነዉ ብልግናነዉ የድሀልጅ ሲቀልጥ ሀገቱ ቋጣያስራልትላለች አያቴ

  • @syrianso7454
    @syrianso7454 Жыл бұрын

    በርታልን ወንድማችን

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Жыл бұрын

    ትክክል 😭😭

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Жыл бұрын

    🤔BEZWE TEFETEHALEH 🤣🙉 MALETE NEWE😂

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Жыл бұрын

    አየህ አሰጨመረ መቶ ሺ ብሩን ወደ ሁለት መቶ አሳደገ

  • @kirubelhabtamu8841
    @kirubelhabtamu8841 Жыл бұрын

    Doro manekiya👍👍👍👍

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @user-nb5bt2wp1i
    @user-nb5bt2wp1i Жыл бұрын

    Waw❤❤❤

  • @sssrrr6760
    @sssrrr6760 Жыл бұрын

    Yamadamen sar man yasarawe wadem

  • @selamensh4384
    @selamensh4384 Жыл бұрын

    Dame manasu dase yelale🤣🤣🤣

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Жыл бұрын

    ህፀን ነው እደሚያሥከፋ አያውቅም 6ልጂ ኮነው

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 Жыл бұрын

    በትክክክ የተሰጠውን በጽጋ መቀበል አለበት

  • @marimadawud608
    @marimadawud608 Жыл бұрын

    Amen. Love the kids. Where did you find them. They are your relatives. When I don't come to your channel. I miss them. I hoop we keep them.

  • @melishiwwassie8943
    @melishiwwassie8943 Жыл бұрын

    በፓለቲካው በኑሮው በምኑ ሳዝን አንተን አይቸ ፈገግ እላለሁ ጓበዝ ነህ በርታ

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 Жыл бұрын

    እረ ባካችሁ አሪፍ የንግድ ጭንቅላት ነው ያለው በሀገራችን እንጂ በውጪው አለም የሱ ነው የሚያዋጠው እኛ የተበደልነው ይበቃል በውጪው አለም የምንፊልገውን እንኮዋ አፉ አውጥተን መናገር ይከብደናል ምክንያቱም ሁሉም ነገር ነውር ነው እያሉ ስላሳደጉን 😢

  • @AskaleAskale-eg1lu
    @AskaleAskale-eg1lu6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂😂

  • @chwayaathyoupia4129
    @chwayaathyoupia41296 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 Жыл бұрын

    Kkkkkkk y

  • @sarawow453
    @sarawow453 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u Жыл бұрын

    መሱዱ ገና ልጅ ነው ጥሩና መጥፎ ነገርኮ ለይቶ ለማወቅ ገናነው ነኛሰው አማይለው የለም ስለሱ አስተያየት ቤተሰብ ነው ተጠያቂው

  • @ngat3855
    @ngat3855 Жыл бұрын

    Dor mankeya

  • @user-fp1tt9wt4x
    @user-fp1tt9wt4x8 ай бұрын

    ለማን ከልክየ አዉቃለሁ 😂😂😂😂😂

  • @aishaaisha-rz8ik
    @aishaaisha-rz8ik4 ай бұрын

    ዶሮን +ማነቂያ ዶሮማነቂያ😅😅😅

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @AyelechKefale
    @AyelechKefale8 ай бұрын

    Waw🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @htfhhgfhh5325
    @htfhhgfhh5325 Жыл бұрын

    የዝመኑ. ልጂ. እጭ. እኔ. ራሱ. መቶ ሺብር. የልኚም. ወላሂ.

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Жыл бұрын

    ዶሮ + ማነቅ = ዶሮ ማነቅያ😳😘😘😘

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Жыл бұрын

    Feqere sezeme🙉🙉😅🙆‍♀️

  • @hanaDagnew-yc2pc
    @hanaDagnew-yc2pc11 ай бұрын

    Errrrrrrr benatihhh

  • @tube7756
    @tube7756 Жыл бұрын

    Wuyyy seferie....Doro manekia

  • @fatemaredwan926
    @fatemaredwan926 Жыл бұрын

    ድምፅህ ያምራል

  • @debelasefere

    @debelasefere

    Жыл бұрын

    No meshafed 😀

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 Жыл бұрын

    ልጁ ገነ ልጅ ነዉ አንተም እንደልከዉ የመቶሺ ስሙ ስደጋገምበት ነዉ ምናልባትም 40/50 ብሰጠይ እንደዛ ለይነገር ይችላል ሌላዉ ብዙ ወጣ ያሉ ንግግሮች ሊነገር ይችላል እሸቱ ኤዲት ያደርገዉ ይሆናል እንጂ አመዛዝኖና አስቦ አይደለም የሚነገረዉ እንደፍጥነቱ እንጂ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    ጉድ አረ ይሔንን ልጅ ይደግበት ይልቁንሥ ደሐ እርዱ

  • @asnakutakele166
    @asnakutakele166 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰

  • @salihmohammedali4901
    @salihmohammedali4901 Жыл бұрын

    Doro manekiya Eritrawi nen silu semiche new betam adenkihalew Berta bro

  • @yilakyilak9577
    @yilakyilak9577 Жыл бұрын

    Dero mankiya

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 Жыл бұрын

    መስኡድ ልጅ እኮ ነው ያማችሃል መስመር ለቀቀ ማለት ምንድነው ቀልጣፋ ስለሆነ እንጂ. በእሱ እድሜ ያሉ ሌሎች ብዙ ይዘባርቃሉ አንድ ስህተት ስለተገኘበት. ብቻ. ልጂን ማሳቀቅ አይገባም

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    🖐🖐🖐🥰👍

  • @user-nx4ox3hn9k
    @user-nx4ox3hn9k7 ай бұрын

    ዶሮን በመጫኛ😂

  • @sururjemal7662
    @sururjemal7662 Жыл бұрын

    ቅኔ ብሎ ዝም

  • @jamelasuraj
    @jamelasuraj Жыл бұрын

    ኮሜቶቹ አታቃበጥሩ ልጁ የፈለጋ ነገሪ ብነገሪም ሂፀን❤❤❤❤ ነዉ ኢስከሁንም ምነጋሪዉ ነገሪ ይጠፋጠል ስትሉ ኑረቹ አሁን ግን ትንሺ ስሰት ስታገኙ አስደገቺ አለቹትስ ምነዉ

  • @fiftyfifty1058

    @fiftyfifty1058

    Жыл бұрын

    ይህንን ልጅ ተው ካላልነው የተወደደውን ያህል ሊጠላ ይችላል፡፡ ስለዚህ ህፃን ቢሆንም ክፉና ደጉን ባያውቅም ግን ተው ሊባል ይገባል፡፡ የሚወደው ሁሉ መምከር አለበት ባገኘው አጋጣሚ

  • @bisrattes7241

    @bisrattes7241

    Жыл бұрын

    yep bro

  • @meserettamriu2859
    @meserettamriu2859 Жыл бұрын

    ዶሮ ማነቂያ ይመስለኛ🤣🤣🤣

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahman23mohammad60
    @rahman23mohammad60 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-ht5cl2es4n
    @user-ht5cl2es4n Жыл бұрын

    እውነት ነው ሴቶች ይሸፍን በሉ የተሸፈነው ክብር ስለሆነ ነው

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 Жыл бұрын

    ኪኪ

  • @ReduEbel
    @ReduEbel Жыл бұрын

    ዶሮ ማነቂያ. የድሌን።ልሞክር

  • @badriyabadriya1899
    @badriyabadriya1899 Жыл бұрын

    ዶሮ መነቂያ 👍👍

  • @lilifemale
    @lilifemale Жыл бұрын

    ድንቁ.ሥንትናቸው

  • @ytagesunadew5036
    @ytagesunadew5036 Жыл бұрын

    ኧረ በናትህ በየቀኑ ብትለቅልን ፈታ ነኮ የምታረገን እውነትም ድንቅ ስራ።

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Жыл бұрын

    😄😄😄😄🤔

  • @nasmanasma8607
    @nasmanasma8607 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Жыл бұрын

    ዶሮን ሲያታሉሏት በመጫኛ ጣሏት አሉ

  • @gigmichaeltilaye
    @gigmichaeltilaye Жыл бұрын

    ልጁ ብዙ መወቀስ ያለበት አይመስለኝም በጣም በሳልና ለሚናገረው ንግግር ጥንቃቄ ባያደርግ እዚህ ደረጃም አይደርስም ነበር ጨዋታ ይችላል ለጨዋታ የተናገረው እንደሆነ ደግሞ ያስታውቃል የእኛ ስር የሰደደ የምቀኝነት ችግራችን መበለጥን ከመነቃቂያ ይበልጥ ለመናደጃና ለትችት ነው ቀድመን የምናውለው እንጂ ከልጁ ዕድሜ አኳያ በንፅፅር ስናየው እኔ በግሌ አላጠፋም ባይ ነኝ።

  • @sssrrr6760
    @sssrrr6760 Жыл бұрын

    Dore manka

  • @NationalGeography-od4vm
    @NationalGeography-od4vm Жыл бұрын

    DORO MANEKIA🤣🤣🤣

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Жыл бұрын

    ልጁ እኮ በስርአት አላደገም አንደበቱ ጣፋጭ ቢሆንም ያደገው በሰፈር ጎሮምሶች ጋር ነው

  • @user-hs5mt1gi8o
    @user-hs5mt1gi8o4 ай бұрын

    Doro mnkeya

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Жыл бұрын

    በቃ የጠረጠርኩት ሆነ በእስናይፐር በሜጫ ብቻ ከመግደል በሸገር ባስ እንጨፍጭፍ ብላለች ጉድ ጉድ

  • @abigiyaworku5923
    @abigiyaworku5923 Жыл бұрын

    ዶሮ ማነቂያ 😁

  • @talegetaderese6295
    @talegetaderese6295 Жыл бұрын

    doro manekiya!

  • @belayneshasmare7983
    @belayneshasmare7983 Жыл бұрын

    Dero manqeya

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Жыл бұрын

    ትክክል ሽማልማት የተስጠውን መቀበል ነው

  • @user-ll4zt9rn1q
    @user-ll4zt9rn1q Жыл бұрын

    ዶሮ ማንቄያ😊

  • @yewebadane1868
    @yewebadane1868 Жыл бұрын

    ታዲያ መመረመሪያው እናንተ ጋ አይደል¡¡ 🤣🤣🤣

Келесі