ብልጽግና እንደ ደርግ፤አዳነች አበቤ እንደ ዓለሙ አበበ፤ ‹‹ትከፍሏታላችሁ›› ፤ ለታንክና ድሮን? |ETHIO FORUM

www.gofundme.com/f/ethio-foru...
#EthioForum

Пікірлер: 423

  • @ethioforum
    @ethioforum Жыл бұрын

    www.gofundme.com/f/ethio-forum-media-appreciation?+share-sheet&FIRSTTIME&

  • @AbrahamZego82

    @AbrahamZego82

    Жыл бұрын

    ቀጥ ልበት

  • @lealemtesfay24

    @lealemtesfay24

    11 ай бұрын

    😊😊

  • @user-sz7rm1hy9o
    @user-sz7rm1hy9o Жыл бұрын

    የእሀድግ ጊዜ ሃያ ሰባት ዓመት ጨለማ ነበረ ባልነው አንድበታችን አምላክ አስቸኳይ የፍርድ መልስ አወረደብን ለነገሩ ጀመረ እንጂ መቸ ጨረሰ ነው? አምላኬ ሆይ ስለ አንድበታችን ይቅር በልና ተመለሰ ምሕረት አድርግልን

  • @user-do3yt4fy3g

    @user-do3yt4fy3g

    Жыл бұрын

    11:11 11:11 11:11 😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @pate840

    @pate840

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🏼❤️

  • @senaityohannesgebrezgabiher

    @senaityohannesgebrezgabiher

    Жыл бұрын

    ትክክል ሰው የዘራውን ያጭዳል የዘራቹሁት አጨዳቹ እኔ ኢሀዲግን ብቃወምም ኢሄን ያህል ተሰቃይተን ነበር ብየ አላምንም ነበር

  • @ChezNettoyage

    @ChezNettoyage

    Жыл бұрын

    @@yisakmekonnen1236 edzi eyalk tetsnana weregna zeregna azmari dikala 😂

  • @addistedla

    @addistedla

    Жыл бұрын

    Well said

  • @mehonalemehon3796
    @mehonalemehon3796 Жыл бұрын

    እውነት!!! ከወደጀርመንና፣ፈረንሳይ። እናንተን ነጻ አውጥቶ ለሕዝብ ለእውነት ለሀቅና ስለፍትህ እንድትጮሁ፣እንድትተጉ ላደረጉ ሁሉ ምስጋናችን ከፍፍፍፍፍፍ ያለ ነውና በርቱ ኡትዮ ፎረሞች።

  • @lemlemgebremariam7200
    @lemlemgebremariam7200 Жыл бұрын

    ያየው ሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1m Жыл бұрын

    የ 27 አመቱ ጨለማ አሁን እየበራ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frezgigebrekidan35
    @frezgigebrekidan35 Жыл бұрын

    ከትግራይ ክልል ነኝ የኣቅማችን መደገፍ እንፈልጋለን በምን መልኩ እናግዝ? ቀጥሉበት We thank you for your faith and integrity .

  • @Shewit_Weyane

    @Shewit_Weyane

    Жыл бұрын

    ጎፉንድ ሚ ከፍተዋል። ሊንኩ ደግሞ የኮመንት መስጫው ላይ ከላይ ለጥፈዋል።

  • @danitekeste7277

    @danitekeste7277

    Жыл бұрын

    Atashkabt eski ezaw hzbhn agz

  • @pate840

    @pate840

    Жыл бұрын

    ​@@danitekeste7277ኢትዬ ፎረም ለህዝባችንም ድምፅ ሆኗል ። ስለዚህ ከህዝባችን እኩል እንረዳቸዋለን ድምፃቸው ከፍ ብሎ እንዲሰማ ።

  • @tesfalemmahari7481

    @tesfalemmahari7481

    Жыл бұрын

    ወስላቲ ክትሕግዝ ተደሊካ ህዝብካ ሓግዝ ብሰንኪ ኣምሓራን ኦሮሞን ህዝብካ ብጥሜይ ይመውት ኣሎ

  • @sabawyanzaxum2538

    @sabawyanzaxum2538

    Жыл бұрын

    Nab tdf bmtsnbar kthgzom tkel eika

  • @user-sg8fv3rh5o
    @user-sg8fv3rh5o Жыл бұрын

    የናንተ ድምፅ ትክክለኛ እውነተኛው ለህዝብ የቆመ ምድያ ነው ፍሰሃ ይስማኛል ❤

  • @absalatnoah4845
    @absalatnoah4845 Жыл бұрын

    ያየ ወንድሜ ሁሌም ነው የምወድህ 1000 ሆድ አደር ጋዜጠኛ ቢሰበሰብ እንዳንተ ማንበብ እና ማወቅ ይቅርና ሩብን ቢከውን ኑሮ የትግራይ ህዝብ ባልተጨፈጨ ነበር።

  • @solomonhailemariam788
    @solomonhailemariam788 Жыл бұрын

    እረ ሳጥናኤልም ይግዛን ተብሎም ነበር የፈጣሪ መልስም አልዋለም አላደረም አሁንም በይቅርታ ፈጣሪን በፀሎት መለመን ነው ይለውጠዋል ሰው የጠቀውን ያገኛል ይባል የለ

  • @wediMezgbi
    @wediMezgbi Жыл бұрын

    በጉጉት የምንጠብቀው ኢትዮ ፎሮም🥰

  • @ኤርትራሃገረይ
    @ኤርትራሃገረይ Жыл бұрын

    ኢትዮ ፎረም ሱስ ሆናቹብን እኮ የሀገራች ሜድያ እንኳን ሰምቼ አልቅም ብል ዉሸት አልሆንብኝም ቀጥሉበት ጀግኖች❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ambassajerhadgu5932

    @ambassajerhadgu5932

    Жыл бұрын

    እነዚህምኮ የሀገራችን ናቸው 😊

  • @solomonfafi4743
    @solomonfafi4743 Жыл бұрын

    ሰው ለሙያው እና ለመርህ ብሎም ለህዝቦች ክብር ሲቆም ደስ ያሰኛል❤❤❤

  • @mhreteabtsegay9806
    @mhreteabtsegay9806 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አንጀት አርስ ዘገባ ነው ቀጥሉበት ምርጦች ናቹ።

  • @tsionassefa6795
    @tsionassefa6795 Жыл бұрын

    ያየሰው እንኳን ድምፅህን ሰማን ወንድማችን

  • @selamlekulekimu2393
    @selamlekulekimu2393 Жыл бұрын

    ይህ አረመኔ የብልጽግና ቡድን እስካልተወገደ ድረስ አበሳችን፣ መከራችን፣ መራባችን፣ መሞታችን፣ መፈናቀላችን ፣ ሰላም ማጣታችን ወዘተ ቀጣይነት ይኖራቿል። እናም ለህልውናችን በጋራ እንነሳ።

  • @helenhelen7623
    @helenhelen7623 Жыл бұрын

    We need to support this media. Donation is most important

  • @uiopuiop3869
    @uiopuiop3869 Жыл бұрын

    ያየ ምርጥ ሰው

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Жыл бұрын

    ከደርግ የባሰ አምባገነንና እኛ ያልነው ብቻ የሚሉ ጥቂት ዲክታተሮችና እነሱ በሚያገኙት እንደፈለጉ እየተዝናኑ የብዙሀኑ ስቃይ ላይ የሚሳለቁ የእጃቸውውን የሚያገኙበት ግዜ ሩቅ አይሆንም።የሰው ጀግናና ፈላጭ ቆራጭጭ ነን የሚሉ ተነው እና ተሸማቀው አይተናል።ግዜ ይፈርዳል

  • @tag7152

    @tag7152

    Жыл бұрын

    እሰይ ማን አንጨብጭብ አለው

  • @KeffyalewGebremedhin

    @KeffyalewGebremedhin

    10 ай бұрын

    ትክክል!

  • @sarahsarah5609
    @sarahsarah5609 Жыл бұрын

    ❤❤ጠኪርኩም ቀፅሉ ድምፂ ናይ ዉፃዓት አድናቂትኩም ጋል ትግራይ ጋልቶም ብዉሕዶም ዝሰመሩ

  • @solomonhailemariam788
    @solomonhailemariam788 Жыл бұрын

    ኢትዪ ፎረም በየሳአቱ ትኩስ ሚዛናዊ የሃገራችን ዜና ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን በርቱልን

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 Жыл бұрын

    አራ ከፍቶናል እንዳውም አንገሸግሾናል ግኔ ግና የምሰማን ብናጣ ወደልዑል አምላክ ወደ ፈጣሪያችን እናመለክታለን ,እንጮኃለን እርሱ ግን ይሰማናል።

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 Жыл бұрын

    ኢትዮ ፎሮም የኛ ጀግነኖች

  • @mayema3846
    @mayema3846 Жыл бұрын

    አዬ 😢😢😢ይሄ እንባ ዝም ብሎ አይቀርም የራሄልን እንባ ያየ እግዚአብሔር የኛንም ያያል ዝም ያለ ቢመስለንም መልሱ ከመብረቅ ብርሃን ይፈጥናል አይቀርም !

  • @sojoh9j904
    @sojoh9j904 Жыл бұрын

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው🖐♥🖐♥🖐♥

  • @funnyethiopia-bb2dh
    @funnyethiopia-bb2dh Жыл бұрын

    ኢትዮ ፎረምም እንዲህ ይደመጣል። ተወዳጅ ሚድያ

  • @user-jc9tn5pu1x
    @user-jc9tn5pu1x Жыл бұрын

    ሁሌም አድናቂ ነኝ ምን ግዜ ኢትዮ ፎረም ይመቻቹ የኢትዮጰየን ህዝብ ድረሱለት እውነቱን እናንተ ጋ አለ ይመቻቹ

  • @ermiasabraham864
    @ermiasabraham864 Жыл бұрын

    Yayesew, Good to hear your voice again.

  • @user-by5fm2pc8o
    @user-by5fm2pc8o Жыл бұрын

    አብ ዝሃለኹም ሓሊኹም ልደታ ማርያም ትሓልዉኹም ትሓልወና ንዓይንና ኩፉእ ዘይንሪኤሉ እዝንና ሕማቅ ዘይስሰመዐሉ መሐጎሲና ባሕቲ ይግበረልና❤

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 Жыл бұрын

    ተመስገን ጌታየ ጨለማውን ግዜ የምታመስግንበት ዘመን መጣ ግን ገና ነው የትግራይን ህዝብ የከዳቹትን የህል.................???????????

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Жыл бұрын

    ፋኖ አማራ ወጥር!! ነፃነትህ በክንድህ!!! በአዴንን አባር!!!! ጠላትህ ገዳይን በጉያ ይዞ ድል የለምና!!! ውስጥህን አጥራ!!!! ሁሉም አማራ ፋኖ ነው!!! ፋኖ ማለት ጀግና ድንበር ጠባቂ ነፃነት ናፋቂ አዋቂ ታጣቂ ማለት ነው!!! በርታ!!!! ተነስ!!!!! ራስህን እድን!!!!

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Жыл бұрын

    Thank you, good roprt and smart journalists. God blessed everyone and courrnres and Ethiopia.

  • @lulitgirma2373
    @lulitgirma2373 Жыл бұрын

    የኔ ምርጫ ኢትዮ ፎረም

  • @TeweldeberhanTzeggai-Amenay
    @TeweldeberhanTzeggai-Amenay Жыл бұрын

    Fantastic report! Well done! Thank you....

  • @semret859
    @semret859 Жыл бұрын

    መፍትሄው ሕዝቡ አመፁን ማጋጋል አለበት አለበለዚያ ነገሮች ከዚህ በላይ ይሆናል😢😢😢😢

  • @Aba-iz3gg
    @Aba-iz3gg Жыл бұрын

    ኣጃብ ያሰኛል መለስ ነብስ በገነት ትረፍ

  • @AzebWenda-ml9ii
    @AzebWenda-ml9ii Жыл бұрын

    የኔ አንደኞች በርቱልኝ ኢትዮ ፎረም❤🙏

  • @Shewit_Weyane
    @Shewit_Weyane Жыл бұрын

    የ 27 አመት ጨለማ እያለ ሲያሟርት የነበረ ሁላ አሁን የጨለማ ትርጉም ላይቭ እያየው ነው። የሚያሳዝነው ለሀጢያን የመጣ ለፃድቃን መትረፉ ነው።

  • @zenawkamisee6774

    @zenawkamisee6774

    Жыл бұрын

    አዎ ጨለማ ነበር ህውሃት አብይን ክፋት አስተምራ አሳድጋ ነው መቀሌ የገባችሁ ያው ነው

  • @gdfhdf5211

    @gdfhdf5211

    Жыл бұрын

    ​@@zenawkamisee6774Fetare Ahiunm Chlimawn Yechimerlh/Yechmrlesh

  • @user-kv1mf1mr1m

    @user-kv1mf1mr1m

    Жыл бұрын

    ​@@zenawkamisee6774 በደንብ አርገህ ሙቀው:: ብትለምንም ካሁን በኋላ ይናፍቅሃል እንጂ" ሕውሃትን" አታገኛትም 😊

  • @hdrhxe5764

    @hdrhxe5764

    Жыл бұрын

    ​@@zenawkamisee6774አሰይ ቅመሱ

  • @beana3912

    @beana3912

    Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ የፆለትህ ውጤት ነውና ይበልህ🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

  • @GizachewShegaye-hw2bt
    @GizachewShegaye-hw2bt Жыл бұрын

    እራስምታቶች ናቸው ፈጣር እድሜአቸውን ያሳጥረው

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu53889 ай бұрын

    ማንን ከማን ማወዲደር እንኳን አታውቁም ይህንን ጭራቅ ከደርግ ጋር መወዳደር ይገርማል ይህንን ስል ደርግ ጥሩ ነው ማለቴ ሳይሆን ከነዚህ ጭራቆች ግን ይሻላል አንተ የተገንጣዮች ደጋፊ ነህ መሰለኝ!!!እግብሔር ከውነት ያስታርቅህ !!!

  • @user-rg7qe2iv8i
    @user-rg7qe2iv8i Жыл бұрын

    እንደዉ በቆሸሸ ሃግር ድንቅ የሆናቹ የሂልና ተገዢ ናችሁ እና ኢትዮፎረም ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @tirhashabeshashop
    @tirhashabeshashop Жыл бұрын

    ዕልል እዩ እምበይ

  • @user-kv1mf1mr1m

    @user-kv1mf1mr1m

    Жыл бұрын

  • @rising1786

    @rising1786

    Жыл бұрын

    ተጋሩ አለዉ ስራህ ሲኢኖም አብሽግር ዘለዉ እንታይ ዳኣ እልል ይባሃል እዙይ??

  • @asahseid689
    @asahseid689 Жыл бұрын

    ኢንሻአላህ የግፋቼው ብዛት ብዙም አያቆያቼውም በአሏህ ላይ ተስፋ አለን መጨረሻቼውም አያምር

  • @betegaltigray1989
    @betegaltigray1989 Жыл бұрын

    ድምፁ ያየሰው ነው ወይይ ኣምላኬ ሆይ❤ እሱ ነው ግን

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    Жыл бұрын

    አዎ።

  • @tsegamezgebu4429

    @tsegamezgebu4429

    Жыл бұрын

    Yes he is❤

  • @user-cq1cp3us4d

    @user-cq1cp3us4d

    Жыл бұрын

    አዎ

  • @abrshsol
    @abrshsol Жыл бұрын

    It’s very insightful. Salute dear!

  • @user-yx9uy8pt2s
    @user-yx9uy8pt2s Жыл бұрын

    Ethio Forum ❤😮

  • @haftomteka149
    @haftomteka149 Жыл бұрын

    27 ኣመት ጨላማ ውስጥ ነበርን ያልከው ሾርት ሚሞሪ የተባልከው ነጋልህ ወይ ብየ መጠይቅ ወደድክ

  • @menasiegebre7722
    @menasiegebre7722 Жыл бұрын

    Wooow what a wonderful presentation!

  • @StandwithTigraySWT
    @StandwithTigraySWT Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አድንደብት እለህ የሚያስረዳ በርታ ።

  • @romantafere275
    @romantafere275 Жыл бұрын

    Thank you 🙏

  • @user-ik7vx5hb1w
    @user-ik7vx5hb1w Жыл бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉ኣሰይይይይይ ንፈትወኩም ኢና ኤትዮ ፎሮም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nezw8150
    @nezw8150 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹልን

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 Жыл бұрын

    ምን አይነት ሰው ነው ያጋጠመን አላህ መውደቂያውን ያቅርበውና

  • @user-bd4hi6qw1x

    @user-bd4hi6qw1x

    9 ай бұрын

    አሚንንንን እደዉ አጅብ ነው የለየላቸዉ ስግብግቦች የአላህ

  • @tarikulegese2933
    @tarikulegese29339 ай бұрын

    ቢዘገይም ሚቀድምህ የለም አንድ ቀን ይፈርዳል አንባ ገነኖች ይወድቃሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች

  • @gashewabera6721
    @gashewabera6721 Жыл бұрын

    በደርግ ዘመን ያልኖራችሁ ሰወች ስለደርግ ባትናገሩ መልካም ነው

  • @karadeniz-vo1tt
    @karadeniz-vo1tt Жыл бұрын

    ኢትዮ ፎረም የህዝብ ጀሮ ክበሩልን❤❤❤

  • @goitomfessaha2690
    @goitomfessaha2690 Жыл бұрын

    Welcome Ethioforum 24

  • @Wnda-hm5dp
    @Wnda-hm5dp Жыл бұрын

    ትኩላዎች አስቂኝ ሁኑ ግን ኢትዮጵያ ህዝቦች እረኛው አለ እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለ እስራኤል ንጉስ ሰሎሞን

  • @user-nj6ty2gn1x
    @user-nj6ty2gn1x Жыл бұрын

    በርቱ ካጠገብህ ነን አይዞቹሁ

  • @asfawgesese336
    @asfawgesese3369 ай бұрын

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው በአክሮ ከምከታተላቸው ሚዲያዎች አንዱ ነው።

  • @user-vo4zn4sl6j
    @user-vo4zn4sl6j Жыл бұрын

    እኔ ምንም አልልም የድሆች እንባይፋረዳችሁ ነው የምለው የብልፅግናው መንግስት ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያምጣልን

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 Жыл бұрын

    ውዳአችን እንካን ድምፅህን አሰማን ፈጣሪ ውሽት ውሸት እየመሰለኝ ተቸገርኩ ድምፃአችውን ሰሰማ ፈጣሪ ግን ውነት አድርጎታል ስሙ የተመሰገነ ይሁን ውለታችውን አንረሳአም

  • @isaacaberaham5545
    @isaacaberaham5545 Жыл бұрын

    The payback for scapegoating the last 27 years. Thank you Ethio form for your voice for the voice less.

  • @user-mn8ul9bf2g

    @user-mn8ul9bf2g

    Жыл бұрын

    So you are happy the people are suffering?

  • @mohamadadem4081
    @mohamadadem4081 Жыл бұрын

    አቤ እና ያየ 😍😍😍😍😍😍

  • @sarafaraq9857
    @sarafaraq9857 Жыл бұрын

    Thank u 💓 💗

  • @tayetekola8733
    @tayetekola8733 Жыл бұрын

    እሰይ የኔ ጀግና እዉነት ተናገርክ

  • @assafa35
    @assafa35 Жыл бұрын

    Your so unique voice 🥰🥰🥰

  • @pate840
    @pate840 Жыл бұрын

    ሺ ዓመት ንገስልን ብለው የለ ? ይንገስላቸው ።

  • @YA2O23
    @YA2O23 Жыл бұрын

    Great news 🙏oromuma yewarde

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Жыл бұрын

    እቺ ዮዲት ጉዲት ትጠጠፋለች እንደጠፋችው ሀይል የእግዚአብሔር ነው እንኳን እነዚ ደርግ በዚህ ሁሉ ጦሩ ወድቀዋል እና ሀይል የእግዚአብሔር ነው ሀሌ ሉያ 🙏😥

  • @ablante8059
    @ablante8059 Жыл бұрын

    ተመስገን በሉ ከ27 የጨለማ ግዜ ወደ ብርሃን ስለመጣቹ ክክክክክ

  • @mekonnentesfay9375
    @mekonnentesfay9375 Жыл бұрын

    እግዝሔር ይስጥልኝ

  • @selamlove5120
    @selamlove5120 Жыл бұрын

    በአየር ላይ ነው የምቅልብህ 😍😍😍

  • @user-bl9ue6zu4t
    @user-bl9ue6zu4t Жыл бұрын

    ኢትዮ ፎረም የሚስኪኖች ድምፅ እና እውነተኛ

  • @heluftetadesse1329
    @heluftetadesse132910 ай бұрын

    ከተፈጥሯዊ ልብ የመነጨ የትውልዳችን የመረጃ መረብ አርበኞች ናችሁ, የዘራችሁትን እስክታጭዱ በርቱልን!!!!!!

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 Жыл бұрын

    Thanks Ethio Forum. Abiy Ahmed got the lesson. Esayas said "We will make the rich to be poor " Abiy for destruction of Tigrai and Ethiopia 🇪🇹 nothingelse.

  • @aexum1597
    @aexum1597 Жыл бұрын

    Selam ethio form 🙏🏾 ❤❤❤❤

  • @Armah175
    @Armah175 Жыл бұрын

    Welcome!

  • @zedMan-zp9vw
    @zedMan-zp9vw Жыл бұрын

    keep up it

  • @boboname-jn7yd
    @boboname-jn7yd10 ай бұрын

    Thank you reporter correct!!!❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 Жыл бұрын

    Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desalangmanore6823
    @desalangmanore6823 Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ በአንድ ላይ ቁም ተነጥለህ አትቁም።በተነጠልክ በቆምክ ቁጥር ተነጥለህ ትበላለህ።

  • @blessamen6633
    @blessamen6633 Жыл бұрын

    ቸር ያሰማን።amen

  • @desalangmanore6823
    @desalangmanore6823 Жыл бұрын

    መንግሥት የለም ማለት ይቻላል ምክንያቱም መንግሥት ማለት ከህዝብ ጋር ተወያይቶ ህዝቡን የሚመራ ነው።ብልጽግና ለኢትዮጵያ ህዝብ የማይመጥን አምባገነን መንግሥት ነው።ስለዝህ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ስርዓቱን ለመቀልበስ ትግሉን መቀላቀል አለበት።

  • @etu9731
    @etu9731 Жыл бұрын

    ኧረ ገና ጉድ ኦንሰማለን😮

  • @anania1013
    @anania1013 Жыл бұрын

    The experience of many countries shows that hate-based opposition or support results in loss and regret. We, the people of Ethiopia, should ask ourselves what we did wrong yesterday that we are complaining about today.

  • @dubaleabiy884
    @dubaleabiy884 Жыл бұрын

    Ur voice is wonderful bro

  • @hirutassefa9895
    @hirutassefa9895 Жыл бұрын

    ተጫወትብን ተጫወትብን

  • @mahlettsegay9877
    @mahlettsegay9877 Жыл бұрын

    Enante yedeha andebetoch hoy selam ena Tena lenante yihun biyalew kemekelle yenante teketatayina admachoch nen thank u very much

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 Жыл бұрын

    You are professional journalists God bless you abound

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 Жыл бұрын

    አዳነች እንደ ቲማቲም ለመፈንዳት ስትገሰግስ ሌላወ ደሀው ምራቁን አየዋጠ ሰሌን መስሏል ።

  • @fikreabera2554
    @fikreabera2554 Жыл бұрын

    Yayesew, a man of principle

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 Жыл бұрын

    ምርጥ ሚዲያ🔑🔑🌎🌎🌎🌎👍👍👍👍🏆🏆🏆🏆

  • @adamia3883
    @adamia3883 Жыл бұрын

    Egzabher yefradbachw 🙏

  • @RAHIWAadeyNayGdiniyu
    @RAHIWAadeyNayGdiniyu Жыл бұрын

    Welcome EF🏆👏🏾❤️ Cause and effect, a simple physics. Empowering this dude has a hefty price. Most of them gave him their blessings. It’s sad that there will be a handful innocent people who had no saying over this matter will suffer altogether with the majority of people who had empowered this lunatic.

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 Жыл бұрын

    ኢትዩ ፎረም ❤❤❤😍😍😍

  • @Mohammed-nl1uo
    @Mohammed-nl1uo Жыл бұрын

    ኢትዮ ፎረም ሀቅ ነው ሁሉም ዜና በማስረጃ ነው ያቀረባቹት ላለማመን ፈልጌ ነበር ግን በየት በኩል ላምልጥ እጄን ወደ ላይ አንስቻለው

  • @shariffadem282
    @shariffadem282 Жыл бұрын

    My king ,teach them how to interpret the law

  • @womikayltebekegn5409
    @womikayltebekegn5409 Жыл бұрын

    በርታልኝ💞💞

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Жыл бұрын

    Most Addis Ababa people were supporting the war against the Tigray people, so the price is paid back.

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 Жыл бұрын

    ያያሰዉ አላህ ይባረክህ በረቱ የአብይ መንግሰት የህግ የበላይነት ማሥከበር ያቃተዉ የ7ተኛ ክፈል ተማሪ አብይ ባዶ ጪንቅላት

Келесі