በጸጋው ብቻ ድኛለሁ የምትሉ ለዚህ ምን መልስ አላችሁ? || መምህር ዘበነ ለማ

በጸጋው ብቻ ድኛለሁ የምትሉ ለዚህ ምን መልስ አላችሁ? || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 470

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Жыл бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር ከአፅናፍ አስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @user-so8jt3om8u
    @user-so8jt3om8u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደ እርስዋ ያሉ መምህራንን ያብዛልን❤❤❤

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በጸጋው ያዳነን እግዛአብሄር ይመስገን መምህራችን እኛን ለመንቃት የምታረጉት ሁሉ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ayinalam5006
    @ayinalam50062 ай бұрын

    አባታችን መምህራችን ቃለ ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖችን ይባርክልን በዕድሜ በጸጋ ያቆየልን እኔንም ወለታ ሃናን በስሎቶ ያስቡኝ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን , አባታችን የማይደክሙ ለኛ ሀጥያት እንዳንሰራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🙏💕🙏💕🙏

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    አሜን!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi17 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cr1kn5jy9q
    @user-cr1kn5jy9q Жыл бұрын

    የማሳመን ደስታ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ❤❤❤

  • @manfanstube
    @manfanstube Жыл бұрын

    አሜን ምስጋና ለድንግል ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Жыл бұрын

    እንኳን ለጻድቁ አቡነ ኪሮስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ሁልም የቃሉን በረክት የምመግቡን አባታችን መምህራችን የጥበቡን ፀጋ እንደካባ ያከናንቦት እኛንም ትምህርቶትን እንድንመስል እንድንኖርበትም ፈጣር ይርዳን

  • @selamzemen1730

    @selamzemen1730

    Жыл бұрын

    Amen ehtie ❤

  • @tsedaledemissie5893

    @tsedaledemissie5893

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-rc3kl5is6w

    @user-rc3kl5is6w

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአባታችን ምልጃቸው ይድረስልን

  • @meronwoldeyes2623

    @meronwoldeyes2623

    Жыл бұрын

    @@user-rc3kl5is6w አሜን አሜን አሜን እህት

  • @asfaw8154

    @asfaw8154

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @helenlove8031
    @helenlove8031 Жыл бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @redagashaye9342
    @redagashaye9342 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ የእውነትን መንገድ ላስተማረን ለመከረን ለድንግል ማርያም ልጅ አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ያአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን🙏

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 Жыл бұрын

    ቃሉ ያስፈራል ጆሮ ያለው ይስማ ኦርቶዶክስ ሆኝ እንኮን ብዙነገር ስለ ኦርቶዶክስ አለማወቄ ያስፈራኛል እንኮን ክጄ ለእኔም ልቦናዬን ይክፈትልኝ አምላኬ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጦዎት አመስግናለሁኝ 🙏🙏🙏

  • @lovelydessi7916
    @lovelydessi7916 Жыл бұрын

    በእውነት ለመምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын

    አቤቱ በመንግስትህ በመጣ ጊዜ አስበን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @behemoteunited2957
    @behemoteunited2957 Жыл бұрын

    ለሥጋ ጥም ውሃ ለነብሥ ጥም የቃለ እግዝብሔር!!! መምህር ለርሷ ቃለሕይወት ያሰማዎት !!!!

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын

    መምህራችን አባታችን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር እንኳን በደናህ መጠን መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤ - ክርስቶስ ተንስአ እሙታን + በዐቢይ ኃይል ወስልጣን - አሠሮ ለሰይጣን + አግዐዞ ለአዳም - ሰላም + እምይእዜሰ - ኮነ + ፍሥሐ ወሰላም ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫// እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤❤❤❤

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 Жыл бұрын

    ምርጥ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለሕይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን።

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አባታች ድንቅ ትምህርት ነዉ ለወንድሞቻችን እና ለእህቶቻችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥል 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 Жыл бұрын

    አባታችንን ለመስማት የጉዋጉዋ ማን ነው በረከትዎ ይድረሰኝ አባቴ❤❤❤

  • @mimidxb
    @mimidxb Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ለቃ ህይወት ያሰማልን እድሜ. ከጤና ያድልልን አሜን

  • @tadesselemma6699
    @tadesselemma6699 Жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እንዲሁም የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን

  • @user-yp7lq9gb7d
    @user-yp7lq9gb7d Жыл бұрын

    መምህር ፀጋህ እንደወንዝ ይፍሰስ አኢትዮዽያን የሚያድን በረከት ይሁን ።

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    መምህሬ❤ በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን ፀጋዎን ያብዛልን ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንክዋን ደና መጡ

  • @fikrtemanyahlale8324

    @fikrtemanyahlale8324

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏 kalehywat yasemalene.

  • @yesishiferaw5775

    @yesishiferaw5775

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን🙏🏼 አሜን 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻✝️ !!!

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን አባታችን ፃለታቹህ አይለየን

  • @molomole9790
    @molomole9790 Жыл бұрын

    ❤❤❤ አባታችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእርሦ ላይ አድሮ ያስተማረን ኤልሻዳይዉ ልዑል እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን ለኔም የሰማዉትን በልቦናየ ያሳድርልን ❤❤❤ አባታችን ልዑል እግዝአብሔር ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎ ለኔም ለስደተኛዋ በፀሎቶ አትለዩኝ ወ/ማሪያም❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Жыл бұрын

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genettamerat4337
    @genettamerat4337 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አሉ አባታችን 🙏🏿❤

  • @destaethio8768
    @destaethio8768 Жыл бұрын

    አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ወለተ ጊወርጊስ በፆለት አስቡኝ

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 Жыл бұрын

    አባታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን፡በእዴሜ፡በፀጋ፡ይጠብቃልን።አሜን3

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ❤❤❤ውድ የተዋህዶ ልጆች መፃፍ ቅዱሳችን እናብብ አባታች የሚያስተምሩን ፍሬ እናፍሬበት እግዚአብሔር ይርዳን ለሔዱት ልብ ይስጥልን🤲🤲🤲

  • @tagelmekonen6937
    @tagelmekonen6937 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ::

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Жыл бұрын

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @adinowubie
    @adinowubie Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selammare7732
    @selammare7732 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን አባታችንቃለሒወትያሰማልን መምህርችን እድሜናጤናዎቱን አብዝቶያድልልን ይፍቱኝይባርኩኝ❤

  • @user-sol321
    @user-sol321 Жыл бұрын

    መምህር መጡልኝ ፣ ለሚሰጡን ትምህርት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ። አሜን ። ትውልዳችን ሙቷል ፣ እርስዎ ግን ተስፋ አይቁረጡ ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አይለየን አሜን

  • @yodityodit5312
    @yodityodit5312 Жыл бұрын

    መምር.ቃልሕይወትን.ያሳማልን.አጥት.የሚአለመለም.ትምርት.እግዚያብሔር.ይመስገን🙏

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ❤❤❤🙏🙏

  • @kebielikeni8393
    @kebielikeni8393 Жыл бұрын

    መምህር እርሶ እንዳስተማሩት ጀርመን አገር በአሁኑ ሰዓት እምነት የሌላቸው በሰይጣን እምነት የሚኖሩ በግብረ ሰዳም አገሪቶ የተበከለች እግዚአብሔር ከዚህ መአት አውጥቶ ወደ አገራችን ያስገባን 😢😢😢😢😢

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 Жыл бұрын

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን። እግዚአብሔር ይጠብቅዎት።

  • @FirehiwetTadesse-gs6pg
    @FirehiwetTadesse-gs6pg Жыл бұрын

    አባታችን ቃለሕይወትን ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን የሰማነውን የሂወት የሃይማኖት በረከት በውስጣችን ያሳድርብን የጠፉትን በምግባር በሃይማኖት ያንፅልን ቅዱሳኖች ፃድቃኖች ለኛ ነጭ ላብሳችንናቸው እነሱን ሳንይዝ ስቃችን ናቸው የፃዲቁ የአባታችን የአባ ኪሮስ በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን !

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Жыл бұрын

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 Жыл бұрын

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የፍቅሬን እንዲህ እላለሁ መምህር ዘቤ እንደ አባት አቤቴ እንደወንድም ወንድሜ ነህ እና ዘቤ ነው የምልህ ኑርልኝ

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Жыл бұрын

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን 🙏🙏🙏

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ስለእውነት በጣም ያሳዝናሉ ልቦና ይስጥልን ለኛምጽናቱን ያድለን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን መምህራችን ፀጋን ያጎናፅፍልን !!!(((እግዚያብሔር ዓምላክ ምመስገን ስለሰጠን ስለዚህ ሰዓት)))🙏🙏🙏መምህራችን የህይወትን ቃል ስለምትመግቡን እግዚያብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @fikerabiyu918

    @fikerabiyu918

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብርታቱን ፀጋውን ያድል እግዚአብሔር አንተበ የመሰለ መምህ ሰለሰጠን ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እናርግና ለሁሉም እንዲዳረስ እናርግ

  • @kidanemariamgebreyesus1275
    @kidanemariamgebreyesus1275 Жыл бұрын

    ሕየወኒ አቡየ በጸሎትከ ስሙር ለወልድከ ኪዳነማርያም

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын

    Memherachin Be Unet KALE Hiwotin Yasemalen 💒 🤲 🙏

  • @Rgebray
    @Rgebray Жыл бұрын

    ቸሩ አምላካችን ጌታችን✝️🙏 መድኃኒታችን ኢየሱስ 🙏✝️ ክርስቶስ አሳይቶናል በእናቴ🙏 ስም ቤተክርስቲያኔን ✝️🙏እሰራለው የሲሆል ደጆች ✝️ አይችላትም አለ ደግሞም🙏 ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ✝️🙏💖እምአምላክ መልአክት ✝️🙏ቅዱሳኖች በዙራዋ ያአሉት✝️ የእግዚአብሔር እግ በትክክል የምትመራ የአይማኖት ✝️🙏አክሊል ናት እግዚአብሔርጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️ መልአክቶችን ቅዱሳኖችን🙏 ክብር ምስጋና ይድረሳቸው✝️ ለማማልዱን ለሚጠብቁን🙏 ለሚያስደስቱን ለሚደግፉን✝️ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ቃለ 🙏💖ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ 🙏ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏 ✝️አሜን✝️አሜን✝️🙏☀️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 Жыл бұрын

    በጣም እናመስግናለን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 Жыл бұрын

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡.....። አባታችን፡ፀጋውን፡ያብዛሎት፡እግዚአብሔር።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍🙏🙏🙏

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 Жыл бұрын

    📍ውድ የመንፈስ አባታችን መምህር ዶ/ር ዘበነ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረስዎ ስለ ክርስትና እምነታችን ጥንካሬ ስለአስተማሩን ግሩም ትምህርት። ቅዱስ እግዚአብሔር በጥልቅ ጥበቡ የበለጠ ይቀድስዎ፤ ያለመታከት በማስተማሩም ያበርታዎ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን!!!

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele4107 Жыл бұрын

    እግዛብሔር ይመስገን ይአለም ሁሉ ባለቤትክብር ለሱ ይሁን ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት አሜን🙏🙏🙏

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ይመስገን እናታችን ሰለምነፀጋይብዘሎት በእግዚአብሔር ሥም አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልንመምህር።እድሜናጤናይስጥልንአሜንአሜንአሜን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Жыл бұрын

    የድንግል ማርያምን ልጅ በእውነት ካመለኩት!!!! አልመሽም ገና 🌅 ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድላቸው😭😭

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @molumulo570
    @molumulo570 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ ትሑት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን❤

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ትምህረቱ ይቀጥል እጂግ ወሳኝ ነዉ።

  • @dawitbiedemarian5283
    @dawitbiedemarian5283 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስመዓልና መምህርፅ ዶክ ዘበነ

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Жыл бұрын

    አሜን 🙏🏽 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @gshjeh3866
    @gshjeh3866 Жыл бұрын

    መ/ር ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @nunumekonen2518
    @nunumekonen2518 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮ, ያቆይልን, ሁሌ የሚያስፈልገንን ሲያስተመሩን ደስታዬ ቃላት የለኘም አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እድሜን ጤና የስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Жыл бұрын

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን!!

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን!!!

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን

  • @mulugojjamyeshiwas7119
    @mulugojjamyeshiwas7119 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 Жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን መጡልን የነገሩን ሁሉ ፍሬ የምናፈራበት ልቦናን ያድለን ❤❤❤🙏

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልንን መምህር እኛም የሰማነውን በልቡናችን ይጻፍልን ።

  • @user-qv6cg3os4v
    @user-qv6cg3os4v Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsigemesfin2581
    @tsigemesfin2581 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ! እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @kedusleul723
    @kedusleul723 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤️🙏

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት የሰማልን መምህር!❤🙏🙏🙏

  • @bangalbangla2083
    @bangalbangla2083 Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብወት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏እንደምን አደሩ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን🙏✝️⛪️❤️

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን⛪❤❤❤🙏

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @roblaenrd1892
    @roblaenrd1892 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን። ህይወቴ በእርሶ ተከታታይ ትምህርት ብዙ ተለውጧል፣ እግዚአብሔር ብርታቱን ይጨምርሎት።

  • @higemengistbiyadgilign5580
    @higemengistbiyadgilign5580 Жыл бұрын

    አሜን አሜን መምህር ቃለ-ሕይወት ያሰማልን። የሚያስተውል ልቦና ይስጠን። በሰማነው ቃል ሰላሣ ስልሳ መቶ ፍሬ የምናፈራ ያድርገን።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️

  • @lewtshetabera5284
    @lewtshetabera5284 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እድሜ በረከትን ያድሎት ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን፫

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew851011 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏☝️ ልብ ያለው ልብ ይበል :: ወንጌልን አለመረዳት እንደውም አውቆ ከማጣመም ጭምር ነው :: ግልፅ ነው የርኩስ መንፈስ ውጊያ ነው ቢያውቁት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ይግለፅላቸው ::

  • @amenamen4616
    @amenamen4616 Жыл бұрын

    አሜን

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 Жыл бұрын

    አባቴ ይፍቱኝ ይባፍኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

Келесі