በጣም ያሳዝናል ምን ይሻለናል ግን💔

Ойын-сауық

Пікірлер: 814

  • @meskitube16
    @meskitube16 Жыл бұрын

    መረጃዎች አሟልቼ እመለሳለው በዚ ጉዳይ ዙርያ የምትሰሩ ካላቹ ፃፉልኝ ምንም የሚከፈል ነገር ስለሌለ ሙሉ ስፖንሰር ነው ያረጏቸው እንዳትሸወዱ ትክክለኛውን እስክናገኝ ታገሱ አደራሰላም ፈቅር ጤና ለሁላችን❤️

  • @saronaa1843

    @saronaa1843

    Жыл бұрын

    አሜንንን

  • @user-gy8qn5gs1q

    @user-gy8qn5gs1q

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መስኪ በተስፋ እጠብቃለሁ ማርያም እኔ ልመለስ ወደኢትዮጵያ 3 ወር ነው የቀረኚ

  • @sebletsegaye7842

    @sebletsegaye7842

    Жыл бұрын

    እሽ እማ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sebletsegaye7842

    @sebletsegaye7842

    Жыл бұрын

    ከዱባይ መምጣት ይችላል መሱኪዬ

  • @saronaa1843

    @saronaa1843

    Жыл бұрын

    እመብርሀን ትቅረብሺ

  • @Gurage4
    @Gurage4 Жыл бұрын

    ከሸቃልነት ወደመልካም የቤትእመቤትነት የሚቀይር መልካም ትዳር ይሰጠን እረ በቃቹ በለን ያረብ ሸቃልነት ሰለቸን😭

  • @user-be3im6im8m

    @user-be3im6im8m

    Жыл бұрын

    ማርያምን እኔም ስልችት ብሎኛል

  • @fathimamuhammed7867

    @fathimamuhammed7867

    Жыл бұрын

    😭😭

  • @mdeenaadab4253

    @mdeenaadab4253

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ😢

  • @user-fe1em3yb4h

    @user-fe1em3yb4h

    Ай бұрын

    አሚንንን

  • @saraadnew9073
    @saraadnew9073 Жыл бұрын

    ትክክለኛ የሰው ልጅ ነሽ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅሽ። ቅን ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው እንዲጠቀም ማሰብሽ እጅግ በጣም አስደንቆኛል ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዚ ነው ተባረኪ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን😘😘😘🙏

  • @tsigeleta4580
    @tsigeleta4580 Жыл бұрын

    መስኪዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ እንዳንቺ አይነት ሰው ያብዛልን እግዚአብሄር ይስጥሽ።

  • @yadeniwakjira8989
    @yadeniwakjira8989 Жыл бұрын

    አይ መስኪዬ እውነት ብለሻል። መረዳዳት ትተን መባላቱን ተያይዘናል። እግዚአብሔር ይማረን። ተባረኪልኝ 💕

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ መስኪ የሌላው አለም ኮሚኒቲ በጣም ይተባበራሩ። የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ለየት ይላል ፈጣሪ ይሁነን ። እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ።

  • @Emebet.1621
    @Emebet.1621 Жыл бұрын

    የኔ ውድ መስኪዬ ኪዳነምረት የዋህነትሽን አይታ በምረቷ በቸርነቷ ታስብሽ ማሰብሽ ብቻ እንዴት ያስደስታል ❤️

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba Жыл бұрын

    መስኪዬ ተባረኪ በዚ ድካምሽ ሰአት ግዜሽን ሰውተሽ ይሄንን information ለኛ ለማሳወቅ ጥረትሽ የኔ ቅን ልብ 🙏🏽

  • @user-vn1lk5bt1u
    @user-vn1lk5bt1u Жыл бұрын

    እናመሠግናል መሥኪየ መልምነት ለራሥ ነው ለዚህ አጭር እዲሜ የዘራነውን እናጭዳል በሠላም ተፈረጂ እህቴ ፈጣሪ ካቺ ጋ ይሁን 👏👏👏💓💓

  • @adutesfafamily7814
    @adutesfafamily7814 Жыл бұрын

    መስኪዬ የኔ እናት ምን አለ ሁሉም ሰው እንዳንቺ በጎ አስተሳሰብ ቢኖረን ኑሪልኝ የኔ ውድ እናመሰግናለን ድንግል እናቴ ትቅረብሽ ❤❤❤❤

  • @zeytunazeytuna7609
    @zeytunazeytuna7609 Жыл бұрын

    ምን እንደምልሸ አላቅም አላህ ያስብሽውን ያሳካልሽ ልጆቸሽን ያሳድግልሸ የኔ መልካም ።አላህ በሰላም ሁለት ያርግሸ ።

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Жыл бұрын

    ትክክል መስኪ ልብ ይስጠን ለሁላችንም ፈጣሪ እመቤቴ በሰላም ጤነኛል ልጅ ይስጥሽ ተባረኪ በርቺ

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Жыл бұрын

    መስዬ አንካን በሰላም መጣሽ ኢትዮጵያ አየሆነ ያለው ነገር ልብ ያደማል ተቃጠልን የሰላም ቀን ሞት አምያብቃበት ቀን ናፈቀኝ 💔💔💔💔💔💔💔😥😥

  • @selamnega2379
    @selamnega2379 Жыл бұрын

    ዉዷ እህታችን መሲዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊት የሁላችን እህት ልዩዩዩ ሠዉ ነሽ በእዉነት ቸሩ ፈጣሬ ይባርክሽ መሲዬ ይሔን ያክል አመት ሲኖር አንድም ቀን ይሔን ሀሳብ አንስቶ የሚያዉቅ ይገርማር አንች ግን ቶሎ ኢንፎርሜሽን ስትሠሚ ባንዴ ለወገንሽ አስበሽ ሀሳብሽን አጋራሽን ዉድ እህታችን ስንት እህቶቻችን ወንድሞቻችን ሲያልቁ ሲጎዱ ቅንጣቲት እንኳን የማይሠማዉ መጥፎ ሠዉ በበዛበት ዘመን የአንቺ የእህታችን ሀሳብ ግን በእዉነት ገርምምም አለኝ

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Жыл бұрын

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰላም መስኪ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ለአንደበታችን ጠባቂ ያኑርልን ፈጣሪ አሁንስ በእውነቱ ብሶብናል😥

  • @wolloyewatube5414
    @wolloyewatube5414 Жыл бұрын

    ነፋስ ይማር ለመላው ቤተስቡ መፆናናትን ይስጣቸው ስላምና ፍቅር ለናትሀገራችን ይሁን ለምየኡትዬፒያ💚💛❤🇪🇹🇪🇹💚💛🇪🇹 አንችንም በሳቅ በደስታ ይፈታሺ ❤❤❤❤❤

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Жыл бұрын

    መስኪ በመጀመራ በሰላም አሏህ ይገላግልሽ እኛ የሱ ነን ወደሱም ተመላሽ ነን ሞት በኪሳችን ተሸክመን ነዉ የምዞረዉ መሬት የኛ ሳይሆን እኛ የሱ ነን እናም እርስ በርስ አንባላ በዘር በሀይማኖት አንቧቀስ እቺ አለም አጭር ናት እባካቹ ከቻልን ጥሩ እንስራ ጥሩ እንናገር ካልቻልን ዝም እንበል በሰዉ ሀገር ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @merceretmerceret5648

    @merceretmerceret5648

    Жыл бұрын

    መስኪ፡እዴትነሽ፡በፅዳትይቻላልይ

  • @yesharegmolla8441
    @yesharegmolla8441 Жыл бұрын

    መስኪየ ሰላምሽ ብዝት ይበል የሚሰማ ጆሮ ካለ ነግረሻቸዋል ተባረኪ የስራውን ነገር ግን እኔ ምንም አይነት ስራ መስራት እችላለሁ እርጅን እባክሽ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Жыл бұрын

    መስኪ አንቺ ቀና ነሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው🙏 በተረፈ ጥሩ ቻንስ ነው ቢሳካልኝ ደስ ይለኛል በኮምፒውተር ሳይንስ ዲግሪ አለኝ

  • @hanamare278
    @hanamare278 Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ መስኪየ እንደህ ቅንነት ጠፍቶብን ነው እኮ ይሄ ሁሉ የሚደርስብን በእኛ ሃጢአት ንጹህ የሆነው ሰው ይጠፋል አምላክ ይቅር ይበለን ልባችንን ይመልስልን

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын

    መሥኪ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያገራችንን ሠላም ይመልስልን ቀን በቀን ሀዘን ለቅሶ ሆነ እኛማ በሰው ሀገር በሰቀቀን አለቅን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @hekmtatyby4654

    @hekmtatyby4654

    Жыл бұрын

    ትክክልወላሂ እንዴትወዴ ሀገራቺንእንግባ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Жыл бұрын

    ወድማችንን መዳን ያለም ነፍሱን በፀደገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @haregbeza1368
    @haregbeza1368 Жыл бұрын

    መልካም ሰው ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ምንም ይሁን ፅዳትም ቢሆን ቢሳካላቸውም ተመርቀን ቁጭ ብለናል የኔ ቆንጆ

  • @munthahassem3347
    @munthahassem3347 Жыл бұрын

    መስኪ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ❤

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 Жыл бұрын

    መሰክየ የኔ አሰተዋይ በምን ቃል መልካምነትሺን ለመግለፅ በጣም ከባድ ነው እመቤቴ ማረያም ትጠብቅሺ በአንች ብዙ ጠንካራ ሆኘለው ሁሉም ሰው እንዳንች ቢያሰብ የት በደረሰን መሰክየ አረብ ሀገረ ሆነው ሰንት ሀበሾች የወገኖቻቸውን መለውጥ አያሰቡም ብዙ ነገረ አለ መሰክየ 13አመት ነው አረብ ሀገረ ግን የፈለኩበት ነገረ መድረሰ አልቻልኩም የአረብ ሀገረ ኑሮ በባሰኬት ላይ ውሀ መሙላት ነው እነ ጡሩ ነገረ ነው ሀሳብሺ መሰክየ እመቤቴ ማረያም ሀሳብሺን ሁሉ ትፈፅምልሺ ትልቅ ደረጃ ድረሺ እንደ እህቴ ነው የማይሺ በጣም ውድድድ ነው የማረግሺ ክበረልኝ የኔ መልካም💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Aine2721
    @Aine2721 Жыл бұрын

    መስኪዬ በጣም ነው የምንመስግንሺ የኔ መልካም ❤️ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @ethiopia1231000

    @ethiopia1231000

    Жыл бұрын

    መስኪ ቆንጆ እግዚአብሔር የድልግል ማሪያም ልጅ ማስተዋሉን ይስጠን የሞቱትንም በአዐደ ገነት በቀኙ ያኑርልን።

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን የኔ መልካም እድሉን ካገኘን እመጣለን እመብርሃን በሰላም 2 ታድርግሽ ማማዬ

  • @Brlemedia
    @Brlemedia Жыл бұрын

    ውይ መስክየ መልካም ኮ ነሽ እግዛኣብሄር ከኣንቺ ጋ ይሁን የኔ ቆንጆ❤

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Жыл бұрын

    መስክዬ ከልብ እናመሰግናለን ሰለ አስታዋፆሽ 🙏🙏🙏

  • @bitugetachew2256
    @bitugetachew2256 Жыл бұрын

    መስኪ ጥሩ ሀሳብ ነዉ በርቺና በተቻለ መጠን እንዲሳካ አርጊዉ በነርስ ድግሪ አለኝ ከ8 አመት የስራ ልምድ ጋር

  • @tegestnegesh365
    @tegestnegesh365 Жыл бұрын

    አንች የእዉነት መልካምና ትልቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-gy8qn5gs1q
    @user-gy8qn5gs1q Жыл бұрын

    መስኪ በናትሽ ከቤሩት እንዴ መምጣት ይቻላል በማርያም እዳታልፊኚ ላይብ ላይ እየተከታተልኩሽ ነበር እመብርሃን እናቴ በሰላም ትገላግልሽ ቀኔ ደርሷል ብለሻል 🙏🙏🙏

  • @sisyoutube2031

    @sisyoutube2031

    Жыл бұрын

    እህቴ እኔም ቤሩት ነኝ እስኪ እንተጋገዝ ካኘሽ መረጃ አሳውቂኝ እኔም አሳውቅሻለሁ

  • @user-gy8qn5gs1q

    @user-gy8qn5gs1q

    Жыл бұрын

    @@sisyoutube2031 ችግር የለም እግዚአብሔር ከረዳን

  • @user-gz2gg6tm2k

    @user-gz2gg6tm2k

    Жыл бұрын

    እኔም ቤሩት ነኝ ሁሌም ወደሌላ ኣገር መሄድ እፈልጋለው ግን ኣይሳካልኝም ወረቀት ኣለኝ

  • @user-gy8qn5gs1q

    @user-gy8qn5gs1q

    Жыл бұрын

    @@user-gz2gg6tm2k እስኪ መስኪን እጠብቃት እህቴ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ

  • @searklemhilae8925
    @searklemhilae8925 Жыл бұрын

    መስኪዬ እመብረሃን ትቅረብሽ እውነት ነው የሚያፀድቅ የሚኮንን ከአንድ እግዚአብሔር ማንም አያውቅም የሆነ በጎ ስራ ይኖረውና አንድ ፃድቅ ይቆምና ያማልደው ይሆናል ለራሳችነው ማዘን እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን ዘርሽ ይለምልም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @seyoumazeb5417
    @seyoumazeb5417 Жыл бұрын

    መስኪዬ ተባረኪ እኔም የሚገርመኝ ኮሜንት ፣ ወንድሙን የማያማ አለ? ወንድምን የሚያማ ደግሞ ነፍሰ ገዳይ ነው። ከነፍሰ ገዳይ የበለጠ ኃጢአትስ አለ? ኃጢአት ያለው ተመኝቶ መወሰን ላይ ነው።

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 Жыл бұрын

    መስየ አች መልካም ስሉሆሽ ነው የኛ የኛ ወችማ ዝም ይሻላል እንብላ እሚል የለም እንብላችሁ እጅ

  • @antu998
    @antu998 Жыл бұрын

    መስኪዬ ጌታ ይባርክሽ ማሰብሽ እራሱ ይበቃል

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Жыл бұрын

    የኔ እናት ምን አለበት ሁላችንም ልባችን እንዳንች ቅን ቢሁን ሰላሰብሽልን እራሱ እግዚአብሔር ይስጥልን እኛን ስላሰብሽን አንችንም እግዚአብሔር ያስብልን በሰላም ይንጣልን መስኪየ

  • @enattube5456
    @enattube5456 Жыл бұрын

    መስኪዬ እንዴዉ ካረብ ሀገር ምናለ ከሱ መጥቼ ብሰራ በፅዳት ና ልጅ በመያዝ እስራ ነበር በማሪያም እርጅኝ

  • @user-ql6my4nw4m
    @user-ql6my4nw4m Жыл бұрын

    አረ አህቶቸ ዱአ ፀሎት አርጉ እርዚቃችን ሞታችንም በሀገራችን የሠው ሀገር የሰወ ነው

  • @zed6309
    @zed6309 Жыл бұрын

    መስክዬ የጌታ ሰላም ይብዛልሽ መልካም ቆንጆ እና ቅን ልጅ ነሽ ጌታ ይባርክሽ ምጠይቅሽ ነገር እኔ ኢትዮጵያ ነኝና በለላ ት/ት ምጣት እችላለው?

  • @yordiyordi2859
    @yordiyordi2859 Жыл бұрын

    ምናለ እንዳንቺ ቢሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ተባረኪ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ልጆችሽ ይደጉልሽ በሀብት በጤና እመብርሃን ትፍታሽ ምንም ማለት አልችልም

  • @sofinuru7473
    @sofinuru7473 Жыл бұрын

    አይ መስኪዬ የተለየሽ እኮ ነሽ ይመችሽ አቦ! እኔ በምህንድስና ነው የተመረኩት ስራ አገኛለሁ ኢትዬጵያ ነው ያለሁት

  • @sofiadawit1496
    @sofiadawit1496 Жыл бұрын

    አላህ ልቦና ይስጣቸው የጥሩም የመጥፎም ተግባር ፈራጁ አላህ ብቻ ነው

  • @eminetfentaw5361
    @eminetfentaw5361 Жыл бұрын

    መስኪ እ/ር ይባርክሽ እኔም አይቼ ብቻዬን ሳጉረመርም ነበር።

  • @ameleworkdejene4967
    @ameleworkdejene4967 Жыл бұрын

    ስላንቺ ብዙ ማለት በቻልኩ ግን ቃላት የለኝም የሰላም ባለቤት እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @buzebzualembekele9633
    @buzebzualembekele9633 Жыл бұрын

    ልቦና ይሥጠን እህቴ ነፍሱን በአፀደገነት ያኑርልን

  • @IduneyaYouTube
    @IduneyaYouTube Жыл бұрын

    መሥኪዬ እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ

  • @adisieakillu2518
    @adisieakillu2518 Жыл бұрын

    መስኪየ ስወድሽ ቅንነትሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ጥሩ ሰዉነሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ያሰብሽው ያሳካልሽ

  • @milinagebremedhen3901
    @milinagebremedhen3901 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ መስኪይ እውነት በጣም ፍላጎት አለኝ አረብ ሀገር ሆኝ እንካን እሞክር ነበር እባክሽ እርጂ እንዴት እንደሚመጣ

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Жыл бұрын

    መስክዬ ይሰማል የኔ ቆንጆ

  • @kalkaidamekonene4957
    @kalkaidamekonene4957 Жыл бұрын

    መስኪዬ ሰርቼ መለወጥ በጣም እፈልጋለዉ በተለይ ለልጆቼ የተሻለ እድል

  • @sabamengistu7227
    @sabamengistu7227 Жыл бұрын

    hi meski ይሄ የ ኤጀንሲ ስራ እዚህ ያለ አይመስለኝም ባለፈው አንድ ቃለመጠይቅ አይቼ ነበር እና ለ ካናዳ እንዲሁ አንቺ እንዳልሽው እንደሌለ ሰምቼ ነበር እና እኔም አጣራለሁ አንቺም አግዢኝ እና ከሌለ ምናልባት እኛ ይሄን ልንሰራ እንችል እንደሆነ አንቺ እናንተ ጋር አጣሪልን ይሄን ስራ ብንሰራውስ??እባክሽ እባክሽ እንዲህ አይነት ነገር ላይ ጥሩ ነኝ ብዬ አስባለሁ ቶሎ ብትመልሺልኝ በጣም አመሰግንሻለሁ

  • @wogayehulegesse6450
    @wogayehulegesse6450 Жыл бұрын

    መስኪዬ በጣም ልጄ ትወድሻለች። እኔ ያለሁት ሀዋሳ ነው የነርስ ሠርተፍኬት አለኝ ነገር ግን አሜሪካን መጥቼ መስራት ፈልጋለሁ እንዴት ትረጂኛለሽ አካሄዱን ንገሪኝ አመሰግናለሁ ።እኔም በጣም ወድቫለሁ ናይላን በጣም ወዳታለሁ ።እመቤቴ በሰላም ትገላግሌሽ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Жыл бұрын

    መስኪየ ስው ተናግሮ አናጋሪ ነው እሷ እንደዚህ ያለችው ነገ በሷ ሲደርስ ታየዋልች ማዲኅ ነፍሱን ይማርልን እግዚአብሔር ለቤተስቦቹ ፅናቱን ይስጣቸው

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ እህታም ትክክል ነሽ እማ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን፫ሁሉም እግዚአብሔር ይፍቀድ

  • @elcomegalaxy3854
    @elcomegalaxy3854 Жыл бұрын

    መልካም ስራ ለራስ ነው መልካምነት ለራስነው እርስበርሳችን ብንተባበር አብረን እናዲጋልን ጉበዝ በርች እንበርታ እህቴ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Жыл бұрын

    ማዲጎ ያገራችን ልጅ በመሞቱ ያዘነ ማነዉ 💔💔

  • @semira1209

    @semira1209

    Жыл бұрын

    ልብ ይሰብራል ሞታችን በዛ

  • @user-gh3de9vl6l

    @user-gh3de9vl6l

    Жыл бұрын

    @@semira1209 Ene Betam New yazenku 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @semira1209

    @semira1209

    Жыл бұрын

    @@user-gh3de9vl6l 😭😭😭😭 ማመን አቃተኝ

  • @mahaalsunna1214

    @mahaalsunna1214

    Жыл бұрын

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔መሪር ሀዘን 💔💔💔💔 ነብሱን ይማረው

  • @gyuj5527
    @gyuj5527 Жыл бұрын

    መሲየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እኔምጣት እፈልግነበር ግን ቋንቋ ለመግባባት አይከብድምደ ህጋዊ ያልሆነዉም መምጣት እችላለን እደ

  • @user-tl9od9qj2z

    @user-tl9od9qj2z

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ እግሊዝኛው በምን ነው የምትሄጅው በፅዳት ከሆነ አብረን እንሂድ

  • @gyuj5527

    @gyuj5527

    Жыл бұрын

    @@user-tl9od9qj2z ከመዳም ድርቀት ይገላግለኝ እጅ ማንኛዉንምስራ ከቻልኩ እሰራለሁ ችግሩ የቋቋዉነገርነዉ ወይአብረን እንህድና እንተጋገዛለን😍

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Жыл бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪዬ እስር ነሽ ስለ መልካም ሀሳብሽ እግዚአብሔር ይባርክህ መስኪዬ ያልሽው መልክት ይመለከተኛል እና በምን መንገድ እናግኝሽ እናውራሽ የምንኖረው ሳውዝ አፍሪካ ነው ወድሜ በፋርማሲና በጤና ዲግሪውን ይዞአል የሚያስፈልጉት ዶክሜቶች ሁሉ እጃችን ላይ አለ እዚህ አገር ኤጀንት ካላቸው መስሪያቤትሽ አቅጣጫ ጠቁሚን መስኪዬ የሚቻል ከሆነ በሚሴጀር ላግኝሽ

  • @seblehaile7211
    @seblehaile7211 Жыл бұрын

    መስኪየ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ አምላክ ካንቺ ጋ ይሁን❤❤❤❤

  • @hayatyalahebareyaYUBE
    @hayatyalahebareyaYUBE Жыл бұрын

    ሠላም መሢዬ ይሠማል ክክክ አሁን ልገርሽ አትናደጂ ፈጣሪ በሠላም ይገላግልሽ

  • @kalkidankenfe3221
    @kalkidankenfe3221 Жыл бұрын

    በጣም ነው የማመሰግነው መስኪዬ አሁን ላይ ኢትዮጵያ በጣም ያስጠላል ካገር መውጣት የሚለው አልወደውም ነበር ግ 24 ሰአት ተሰርቶ ያው ነው አሁን ግን መለወጥ እፈልጋለሁ

  • @ifnankiya1447
    @ifnankiya1447 Жыл бұрын

    መስኪ ሀሳብሽን በቀናነት ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን እና በዛውም ስታጣሪ ምን አልባት እዚ አረብ ሀገር እንደሚኖሩት የተደራጀ ኤጀንሲ ማግኘት ካስቸገረ ያለ ኤጀንሲስ ያለንን የትምህርት ሰርተፍኬትና የሚጠየቁ መረጃዎች እዚ ኢትዮጵያ ባለው የአሜሪካን ኤምባሲ በኩል አረጋግጠን መምጣጥ እንደምንችል ወይም እዛ ሰው ፈልገን መሞከር የሚቻልበት እድልም ካለ ብታጣሪልን ልበልሽ ብዬ ነው። በተረፈ ተባረኪ የኔ እህት ደሞ አትበሳጪ የኛ ሀገር ሰው ትንሽ ያስቸግራል ግን ያው እንደዚ መልካም ሀሳብ ሼር እየተደራረግን መለወጥ ይቻላል። Thank u. ለእርግዝናውም የአጥር ወፍ አትስማሽ...

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube Жыл бұрын

    ውዴ ሰላምሸ ይብዛ እናመሰግናለን ቅንነትሸ ወገንን በምትችለው መረዳት ምንዳውን ፈጣሬ ይከፍላል በርችልኝ

  • @shewaneshasmamaw2924
    @shewaneshasmamaw2924 Жыл бұрын

    ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ የነኔ ቆንጆ

  • @betibetii2635
    @betibetii2635 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 Жыл бұрын

    ጥሩ ምክር ነው መሲ በተለይ ቲክቶክ ላይ ለሚባሉ ስሪ ስጪልኝ ለመሳሌቋቋ መማር እደቻይና ጠክሮ መስሪት ማርያምን በስሪቸው ከሚያስቀኑኝ አዶ ቻይና ናት

  • @addisabebakyoto27
    @addisabebakyoto27 Жыл бұрын

    እመብርሀን ትቅረብሽ መስኪ 💐💐💐

  • @mehretfenta5121
    @mehretfenta5121 Жыл бұрын

    መስኪ እዉነትሽን ነዉ እግዚአብሐየ ይስጥሽ አሜን አሜን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Жыл бұрын

    መሲኪ አትናደጂ፤ የሰው ልጆች አስቸጋሪዎች ናቸው፤፤ ነገር ግን በከፋ ሥራ ውስጥ እንኳን መልካም ነገሮችን ማድርግ ይቻላል፤፤

  • @addismezgbumezgbu7891
    @addismezgbumezgbu7891 Жыл бұрын

    እውነትሽን ነው የልቤን ነው የነገርሽልኝ መስኪየ ብቻ ልቦና ይስጣቸው

  • @letish3773
    @letish3773 Жыл бұрын

    መስኪየ ከቤሩት በናትሽ ❤️

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Жыл бұрын

    ውይ መስኪ መልካም ሰው ነሽ።

  • @adisieakillu2518
    @adisieakillu2518 Жыл бұрын

    መስኪየ እኔ የፈለገዉን አይነት ስራ ይሁን ብቻ ሰርቸ መቀየር ነዉ እምፈልጋለሁ

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 Жыл бұрын

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለመልካምነትሽ

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Жыл бұрын

    መስኪዬ ላይቭ አላገኘሁሽም፤፤ ቁጭትሽ ቁጭቴ ነው፤፤ ልቦና ይስጠን፤፤ የአጥር ወፍ አትስማሽ፤፤፤

  • @tikuret123
    @tikuret123 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በሚያውቀው ከልቤ አከብርሻለሁ ሁሉንም ቪዲዮ ማየት አልችልም ጊዜ ስሌለኝ የልጆች እናት ነኝ እና መስኪዬ በፀሎቴ ሁሉ አለሽ ውድድ ድ

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Жыл бұрын

    ማዲንጎ አፈወርቅ ያግሬ ልጀ ውድሜ የአማራው የኢትዮጵያ እንቆ ዝፍኛ ነበርክ ነብሰህን ይማርር

  • @bezawitmariamteshome5349

    @bezawitmariamteshome5349

    Жыл бұрын

    ይታያል

  • @yeshareg8348
    @yeshareg8348 Жыл бұрын

    አንቺ መልካም ሴት ነሽ እ/ር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ

  • @bizuayehutebeje8197
    @bizuayehutebeje8197 Жыл бұрын

    መስኪዬ አትናደጂ አለማወቅ ነው ፣ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም በላይሰብን በጥሪኝ ውሀ ያስማረች እናት እያለችን ? ሁሉንም የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን::

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Жыл бұрын

    ይቅር ይበለን ኢየሱስ ነው ፈራጅ የአለም መዳኒት. አቺ ዘመንሽ ይባረክ እውነት ነው

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Жыл бұрын

    you absolutely right thanks sis god bless you and your family 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @merryathubia6332
    @merryathubia6332 Жыл бұрын

    ግቢ የኔ መልካም እህት ግን አምላክ ስት አይነት ሰው ፈጥሯል ስወድሽ በምክንያት ነው

  • @merryathubia6332

    @merryathubia6332

    Жыл бұрын

    አምላክ ማስተዋልን ያድለን ልክ ብለሻል

  • @alemneshhabte7979
    @alemneshhabte7979 Жыл бұрын

    መስኪዬ እንዴት ነሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ መስኪዬ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @milinagebremedhen3901
    @milinagebremedhen3901 Жыл бұрын

    በፅዳትም ቢሆን ደስ ይለኛል ብቻ እርጂኝ እህቴ

  • @addismezgbumezgbu7891
    @addismezgbumezgbu7891 Жыл бұрын

    መስኪየ የኔ መልካም ብሮሶሱን ስንጀምር ስንት ብር ያስፈልጋል ግን አልተማርኩም እስከ 7 ነው የተማርኩት ይቻላል አይደል

  • @meskitube16

    @meskitube16

    Жыл бұрын

    ምንም አይከፈልም

  • @metsmamiyitbarek5223
    @metsmamiyitbarek5223 Жыл бұрын

    ስለመልካም ሀሳብሽ እግዚአብሔር ይክፈልሽ እንደዚህ አይነት ሰው ቢበዛልን ምናለ

  • @user-gz2gg6tm2k
    @user-gz2gg6tm2k Жыл бұрын

    እመብርሃን በሰላም ትቅረብሽ መስኪየ በማርያም ተባበሪኝ እኔ ቤሩት ነኝ እና እፈልጋለው

  • @emugedefe2860
    @emugedefe2860 Жыл бұрын

    መስኪየ የኔ መልካም🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @besufikadtibebu56
    @besufikadtibebu56 Жыл бұрын

    እህቴ እኔ ከ8 ወር በፊት ነው በሚዲካል ላብራቶሪ የተመረኩት ለጌዜው የተወሰነ የግል ስራ እየሰራው በሳምንት ሁለት ቀን የቆንቆ ትምህርት ወስዳለው ከላብራቶሪ ወጪም ቢሆን የትኛውንም ስራ ለወስራት ዝግጅ ነኝ እናቴ አኛን ለማሳደግ ብለ ወጥታ አረብ አገር ለይ 11 ሀመት ሞልቶታል የምንኖረው ከአያቴ ጋር ነው ነገሮች ከተሳኩ ሰርቺ በዙርያዬ ያሉትን እና ቤተሰቤን መለወጥ ፈልጋልው

  • @jemilaseid1547
    @jemilaseid1547 Жыл бұрын

    መሲየ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው ፅዳት ሰራተኛ ነኝ 5አመቴ ነው በጣም ጎበዝ ነኝ በፅዳት እንደት ልምጣ ወደሱ እባክሽ ተባበሪኝ እንደት ነው ፕሮሰሱ

  • @haymanottsfaya9418
    @haymanottsfaya9418 Жыл бұрын

    መስኪ በጣም እወደሻለሁ ጎበዝ ሴት

  • @kokobietadesse6759
    @kokobietadesse6759 Жыл бұрын

    Hulem yetesemagn new yemtnageriw ena meskiye ❤️❤️❤️ thanks

  • @salemdaniel2761
    @salemdaniel2761 Жыл бұрын

    መስኪ እኔ አውሮፖ ነው ያለውት ግን ወረቀት የለኝም (traveling documents ) እንዴት ነው process መጀመር የምችለው? አመሰግናለው ።

  • @enattube5456
    @enattube5456 Жыл бұрын

    እሚወስደኝ ሰዉ አገናኚም ገንዘብ እከፍላለዉ መልካምነትሽ ደስ ይላል

  • @fentshgashu7315
    @fentshgashu7315 Жыл бұрын

    መስኪ እኔ ዱባይ ነኝ እንዴት መምጣት እችላለሁ እባክሽ ሰውካለ አገናንኝ መልካም ስራሽን ፋጣሪይዉደድልሽ እህት !!!

  • @tigistjemal9444
    @tigistjemal9444 Жыл бұрын

    መስኪ መልዕክትሽን አሁን ነው ያየሁት የአክቴ ልጅ አለች እና እዚህ ስራ አልያዘችም ። ስለዚህ ዶክመንቷን ለአንቺ ኮፒ አድርገን እንላክ ወይ? እዚህ ኤጀንሲ ከሌለ ኢትዮጵያ ማለት ነው።

  • @tgatga9709
    @tgatga9709 Жыл бұрын

    ትክክል ❤️❤️

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Жыл бұрын

    ትክክል ነሸ የኔ ቆንጆ 💚💛❤

Келесі