በጠየቃቹት መሰረት በእርሾ የተዘጋጀ እስፖንጅ የሆነ ምርጥ ቫኔላ ኬክ

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ
ኬኩን ለመስራት የተጠቀምኳቸው
* 2 ከግማሽ ኩባያ የዳቦ ዱቄት
* 1 ኩባያ ለብ ያለ ወተት
* ግማሽ ኩባያ ስኳር
* ሩብ ኩባያ ጨው የሌለው ቅቤ
* 1 የሻይ ማንኪያ እርሾ
* 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ
* ጨው
ከላይ ሲታይ ከለሩ እንዲያምር ማርማራት ቀብቼዋለው
#EthioTastyFood #EthiopianFood #Ethiopia #ኬክ #ቫኔላኬክ #የልደትኬ

Пікірлер: 15

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Жыл бұрын

    ኬኩን ለመስራት የተጠቀምኳቸው * 2 ከግማሽ ኩባያ የዳቦ ዱቄት * 1 ኩባያ ለብ ያለ ወተት * ግማሽ ኩባያ ስኳር * ሩብ ኩባያ ጨው የሌለው ቅቤ * 1 የሻይ ማንኪያ እርሾ * 1 የሻይ ማንኪያ ቫኔላ * ጨው ከላይ ሲታይ ከለሩ እንዲያምር ማርማራት ቀብቼዋለው

  • @yordajosue6855
    @yordajosue6855 Жыл бұрын

    Betame konjo newe enamesegenalene ehetahen

  • @hirutwube4815
    @hirutwube4815 Жыл бұрын

    Wow 👏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አድርገሽሸርተሽዋል👏👍👍❤️❤️

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ የኔውድ🙏🏻❤️

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 Жыл бұрын

    በርቺ ያምራል

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏🏻❤️

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አሜን!

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮ ምርጥ እሰፖንጅ ኬክ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን ሼር ስላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ የኔውድ🙏🏻❤️

  • @umifaruk67
    @umifaruk67 Жыл бұрын

    kongo nw brech eytedamt yemesagerwn dabo asyen pleace

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    አመሰግናለው ውዴ በቅርብ የለቀኩትን የዳቦ አሰራር ሊንኩን በመጫን ይመልከቱት kzread.info/dash/bejne/iYyr0dOIYMzdXag.html

  • @fetiyaseid635
    @fetiyaseid635 Жыл бұрын

    በቂቤው ቦታ ዘይት ቢሆንስ?

  • @EthioTastyFood

    @EthioTastyFood

    Жыл бұрын

    ይቻላል ውዴ

Келесі