በጠራሁህ ቀን ቀርበህ። አትፍራ አልህ። ሰቆ ኤር

እግዚአብሔርም ለሚወዱት እንደ ሃሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን እንዳለ ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ መልእክቱ 8፤28። ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ያለ ማቋረጥ በትእግስት ልንጠብቀው ይገባል። የጻድቁ የዮሴፍን ታሪክ ብንመለከት ወንድሞቹ በቅንአት መንፈስ ተነሳስተው በሸጡት ጊዜ ሥራቸው ክፋትና ጭካኔ የተሞላበት ነበር። ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ ያንን የክፋትና የተንኮል ሥራቸውን አይቶ ወደ በጎ ለወጠው። ዮሴፍንም በሰው ሃገር በፈርዖን ላይ ተሹሞ ሕዝቡም ሁሉ ለቃሉ ታዛዥ፤ በፈርዖን መንግስት ሁለተኛ ባለ ሥልጣን እንዲሆን አደረገው። ጻድቁ ዮሴፍም ለወንድሞቹ እንዲህ ብሏቸው ነበር፤ እናንተ ክፉ ነገርን አሰባችሁብኝ እግዚአብሔር ግን ብዙ ሕዝብ እንዲድን ለማድረግ ለመልካም አሰበው ዘፍ 45። ምንጊዜም ሐሰትና ክፉ ነገሮች የሚመነጩት ከዲያብሎስ ቢሆንም “አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን” ብለን ሁልጊዜ ልንጸልይ እና እግዚአብሔርን ልንማጸን ይገባል። አንድ ሰው ቀለል ባለ በሽታ በመዳኑ ምክንያት ፈጣሪውን ካመሰገነ፤ በሕይወቱ ውስጥ ለትንንሽ ነገሮች የሚያመሰግን መሆኑን ያመላክታል። በአንጻሩም አንዳንድ ሰዎች ገና የትምህርት ውጤት እንደጠበቁት ስላልመጣላቸውም ይሁን በኑሯቸው ሁኔታ ስላልተደሰቱ ብቻ እግዚአብሔርን በትንሽ በትልቁ የሚያማርሩ፤ ባልፈጠርኩ ይሻለኛል እስከማለት የሚደርሱ ብዙ ናቸው፤ ይህ ደግሞ ተገቢ አይደለም። ቅዱሳን አባቶች “ጸጋ ያለ ምስጋና አያድግም” እንዳሉ በማንኛውም ጊዜና ወቅት እግዚአብሔርን ተመስገን ማለት ተገቢ ነው። ምስጋና የማያቋርጥ በረከት ያለው ስለሆነ ካገኘን ፈተና እንድናለን፤ የመጣብንን ፈተና በትእግስት ልንወጣ ያስፈልጋል ምሳሌውንም ከኢዮብ እንማራለን።
Kesis Zebene Lemma

Пікірлер: 384

  • @user-ry6mm9xm4q
    @user-ry6mm9xm4q8 жыл бұрын

    ይህን ስብከት ሶስቴ አድምጫለሁ በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይባርክልን መምህራችንን

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms14334 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታዬ ሆይ አንተ የምፈራ ልቤ ፈጠረልኝ

  • @loveislife7445
    @loveislife74454 жыл бұрын

    Amen amen amen kalehiwet yasemalin memhirachin

  • @selomegaude1156
    @selomegaude11564 жыл бұрын

    ቃለሀይወት ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር ፍርሀትን ከ እኛ ያርቅልን !አሜን!!!

  • @elsasolomon6934
    @elsasolomon69345 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን.. ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @hdufufjfj6729
    @hdufufjfj67295 жыл бұрын

    Yesemanewun belbonachin fetari yasadrew Amen Lememhirachin kale hyiwot yasemalen Amen yagelgilot zemekin Egziabher yarzimew Amen Amen Amen edime ketena gar abizto yistelin Amen Amen Amen

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe42835 жыл бұрын

    Beautiful message. Kal hiwet yasemalen. AMEN AMEN AMEN

  • @tigistamesa570
    @tigistamesa5707 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen.....................

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa25138 жыл бұрын

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @hananeayalew3522
    @hananeayalew35227 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @zaid.kibrom766
    @zaid.kibrom7665 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ መምህር ይህን ስብከት ሁሌ እሰማዋለሁ በውነት ያጸናኛል ለሌችም እንዲያጸናቸው እጸልያለሁ ጌታ ስለባርያህ ተመስገን

  • @habtamfantaw7124
    @habtamfantaw71249 жыл бұрын

    Amen amen amen kalehiwatn yasemaln

  • @skyfly6491
    @skyfly64914 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qali hewet yasemalinmamehr lgzabher yibarkih

  • @zinatzinat1094
    @zinatzinat10944 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን እናመሰግናለን መምር ጥሩ ስብከት ነው እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-fd3xb5mr8k
    @user-fd3xb5mr8k8 жыл бұрын

    amen amen amen kale hiywet yasemaln

  • @ayenehailu1764
    @ayenehailu17647 жыл бұрын

    kalehowt yasemalen amen Amen amen

  • @dygjhs1462
    @dygjhs14624 жыл бұрын

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen kal hewet yasemalen mamhirachen yagliglot zamenh egzabeher yarzmew.

  • @ethiopiawit2380
    @ethiopiawit23807 жыл бұрын

    kale heyewet yasemalen. Amen Amen Amen

  • @mahletnegya1183
    @mahletnegya11838 жыл бұрын

    amen amen amen kalhywte ysemalen bedemana betana ytbekilen

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሁት

  • @saray4418
    @saray44185 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በጣም ልብ የሚገባ ትምህርት ነው እግዚአብሄር መምህር ዘበነ ላይ።አድሮ እዲያስተምህረን።ያደረገ ይመስገን።🙏😍🌷 ቃለህይውት ያሰማልን እግዚአብሄር ሀያል።ነው ተመስገን መምህር ዘበነ እግዚአብሄር ዘመኖኖትን ይማርክ የድንግልጅ ይመስገን እጅግ ደስተና።ነኝ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በእግዚአብሄር ፀንቼ ስጋው ደሙን ጠጥቼ ለንስሀ ያብቃኝ አሜን 🙏🌷

  • @tesfameless8761
    @tesfameless87617 жыл бұрын

    ቃለ ህይወይትን ያሰማል ያገልግሎት ዘመንህን ያራዝምልን እኛንም የቀኙ ቋሚ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን የሊዲያን ልብ የከፈተው አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ተግባሪዎች ያድርገን አሜን♥♥♥።

  • @terhaskhassay4582

    @terhaskhassay4582

    7 жыл бұрын

    kale hiwet yasemalen edmena tena yestelen.memher zeben

  • @yoditgebrekidan8776

    @yoditgebrekidan8776

    6 жыл бұрын

    Tesfa Meless

  • @aichaibrahim2116

    @aichaibrahim2116

    5 жыл бұрын

    አንተ እግዛብሄር የባረከሕ ለእኔ አይነቷ ቡዙ የማላውቀውን እያስተማርከኝ ነው ካፍ የሚወጣው ትምህርት ሁሉ ነገር እያወኩ ነው የድግልጅ እድሜና ጤና ይስጥሕ ቃለሂወት ያሰማሕልን

  • @loveislife7445

    @loveislife7445

    4 жыл бұрын

    @@terhaskhassay4582 amen amen amen

  • @lilyg3686
    @lilyg36868 жыл бұрын

    amen amen amen kale Hewat yasmalen

  • @mengestueyob1422
    @mengestueyob14228 жыл бұрын

    kalyewt yasmalen memer Zeben Lema amen amen Egzabehr selgna yewagal

  • @alemtsehaynekere1849
    @alemtsehaynekere18494 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin amen amen amen

  • @feqrefeqret3561
    @feqrefeqret35615 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @hiermontesfaldet4834
    @hiermontesfaldet48343 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @lomisinfiromee5297
    @lomisinfiromee52974 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen Kala hiwot yasemalen

  • @jgch4593
    @jgch45932 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @saray4418
    @saray44185 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ማረኝ ኢትዮጵያ ተመልከተን

  • @kidestmekonenkidestmekonen5890
    @kidestmekonenkidestmekonen58908 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale hewate yasemalen አልፈራም አልደነግጥም እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው እቆማለው በእግዚአብሔር ፊት

  • @monaabarash8970
    @monaabarash89709 жыл бұрын

    amen amen amen Kalehiwet yasemalin yehagalgilot zemanachun ybarkiln

  • @fathimamohamed9703
    @fathimamohamed97035 жыл бұрын

    Qalhiyotn yasamalin baidme baxen babetu yaqoyilin ameen

  • @hanauae3673
    @hanauae36738 жыл бұрын

    Tabarke yagalglote zamanhen yebatke

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732
    @wendimeanidinewlenekiloveu97325 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @mozaalmarzouki8531
    @mozaalmarzouki85315 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያስማልን

  • @kedesteto5686
    @kedesteto56865 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውትን ያስማልን

  • @zhabeshawit7998
    @zhabeshawit79987 жыл бұрын

    Ameeeeeeen Qale Hiwet yasemalin

  • @user-rc3om8rm2o
    @user-rc3om8rm2o9 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለት በእድሜ በጤና ያቆይል የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክው እግዚአብሔር አምላካችን የወደደን በፍቅር አይኖቹ አይቶ በመምህራችን ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እድንበረታ እንድንፀና ፍራሃትም እንዳይሰማን አትፍሩ ብሎን አስተምሮናል ብቻ የእኛ በእምነት እድንጠራው በጠራነው ጊዜ አለሁ አትፍሩ ብሎ ሊታደገን ሁሌም ስለእኛ የማያቀላፋ ቸሩ እረኛችን እልፋናዖ ሜጋ ያለው የሚኖረው የልኡል እግዚአብሔር ስም ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሆን እኛም ስምቶ አስተዋዮች ያድርገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ምልጃ በረከቷ ከኛ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @fasikadejen1489

    @fasikadejen1489

    8 жыл бұрын

    AMENNNNNNNN AMENNNNNNNN AMENNNNNNNN AMENNNNNNNN AMENNNNNNNN AMENNNNNNNN

  • @user-yv5qn8yc2r

    @user-yv5qn8yc2r

    8 жыл бұрын

    +Fasika Dejen Amennn Amennnn Amennn

  • @merysalmesalme3691

    @merysalmesalme3691

    8 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zufanmekonen8152

    @zufanmekonen8152

    7 жыл бұрын

    እመብርሃን ታማልዳለች !!!! yes

  • @wawiwube561

    @wawiwube561

    7 жыл бұрын

    zufan Mekonen t

  • @fikirmekonnen1199
    @fikirmekonnen11996 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተመስገን ጌታዬ ሁሌም ከኔ ጋር ነህ አንዴም አልተውከኝም አልረሳኸኝም ሁሌም ትጠብቀኛለህ ታድነኛለህ ትመራኛለህ አረ ስንቱን ስለአንተ ቃላትም የለኝ ተመስገንልኝ የኔ ጌታ

  • @samrimera7866
    @samrimera78665 жыл бұрын

    Amen amen amen💕💕💕🙏🙏🙏

  • @asmeromandemariam7790
    @asmeromandemariam77909 жыл бұрын

    Amen kal hiwet yasemaln amesegnalhu amlak abzto ybark

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw4 жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hanajoana1879
    @hanajoana18798 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማይ ያውርስልን

  • @user-nf3bs7eq4f
    @user-nf3bs7eq4f5 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g6 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው አልፋ እና ኦሜጋ የሰራዊት ጌታ ሆይ ለዘላለም ከፍ ከፍ በልልኝ ተመስገን በጨነቀኝ ግዜ ደርሰህልኛልና ተመስገን ለዘላለም

  • @user-nm7op2iu1m

    @user-nm7op2iu1m

    6 жыл бұрын

    ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል

  • @samerawttesfaye9683
    @samerawttesfaye96838 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @amenamenamenh3104

    @amenamenamenh3104

    8 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kalehiwet yasemalen.memiherachen yagelgelote zemnehine yebareklen AMEN

  • @tuamgeb67
    @tuamgeb675 жыл бұрын

    በጸሎቶት ኣስቡን ወለተ ርፍኤል

  • @thomastsehaye2466
    @thomastsehaye24668 жыл бұрын

    amen amen amen

  • @user-xl4vr7jg4i
    @user-xl4vr7jg4i5 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @etetugoshu7382
    @etetugoshu73827 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @akhbartmohmmed8842

    @akhbartmohmmed8842

    7 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl9 жыл бұрын

    AMENNN MEMHER KALE HIWOT YASEMALIN .

  • @mekdesab8688
    @mekdesab86888 жыл бұрын

    amen amen amen kale hiwetn yasemalen

  • @ealsaealsa8492

    @ealsaealsa8492

    7 жыл бұрын

    መምር፡ዘበነ፡ኸድሜና፡ጤና፡ይስጥ፡ማላዉቀዉን፡ሀሣወከኝ

  • @litonbd6616
    @litonbd66165 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @user-tk2mq2qb6o
    @user-tk2mq2qb6o5 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alemsgedbehranu9149
    @alemsgedbehranu91498 жыл бұрын

    AMEN Kale hiwet yasemaln

  • @aynitegegn8634
    @aynitegegn86348 жыл бұрын

    kalhiwat ysemalne Amen amen amen

  • @user-yv1xr6ec6b

    @user-yv1xr6ec6b

    8 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @soligodislove4285
    @soligodislove42855 жыл бұрын

    Amen qal hiwet yasmaln edme tsena istsln enamesegnalen amen

  • @user-wv8ro3zc7z
    @user-wv8ro3zc7z9 жыл бұрын

    አሜን ቃል ሕይውትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በደሜ በፀጋ ያቆይልን፡፡

  • @mekdesshamena861
    @mekdesshamena8615 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @konjitlegese3351
    @konjitlegese33519 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN KALE HIYOT YESAMALN

  • @sbsbs3192

    @sbsbs3192

    7 жыл бұрын

    konjit legese aa

  • @zenebgetaneh1969
    @zenebgetaneh19698 жыл бұрын

    amen kalehiot yasemaln

  • @habohabo260
    @habohabo2607 жыл бұрын

    amenamenamen kelot yasamale

  • @Beza-kb5go
    @Beza-kb5go8 жыл бұрын

    amen kehewoten yesemalen Egizhaber yeagalegulot zemenchun yebarkew ...amen

  • @tsagawbirihanu9991
    @tsagawbirihanu99918 жыл бұрын

    amen amen

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice34055 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 memere edemana tena yestke legname masetwalene yadelne

  • @hagerkebede3052
    @hagerkebede30528 жыл бұрын

    kalehewet yasemalin!!!!!!

  • @gsbs2570
    @gsbs25705 жыл бұрын

    Anen.Amen.kalhiyot.yasemalin.

  • @user-ic1rk9gw4b
    @user-ic1rk9gw4b7 жыл бұрын

    amen amen kale hiwat yasemalne

  • @genetworku6485
    @genetworku64858 жыл бұрын

    amen kalhwte ysmalen

  • @ayinalem9051
    @ayinalem90515 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ቃል ያሰማልን

  • @meseretzelek5308
    @meseretzelek53089 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hewoet ysemalen woedmchen edmhen yarzemlen ysemanewen blbuenachen ysaderben

  • @kalkidannadew1830

    @kalkidannadew1830

    9 жыл бұрын

    O

  • @user-hj4jr3lw5h

    @user-hj4jr3lw5h

    7 жыл бұрын

    Meseret Zelek

  • @Peaceallways
    @Peaceallways7 жыл бұрын

    amen kale hiwet yasemalin

  • @user-do6lq5zl6f
    @user-do6lq5zl6f6 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ላስተመሩን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን በተማርነው 30 60 100 ያፈራ ፍሬ እድናፈራ የሰራዊት ጌታ ልኡለ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ij5rw9yu7q
    @user-ij5rw9yu7q7 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን። ያውርስልን ያገልግሎት እድሜን ያርዝምልን

  • @sarabebe6502
    @sarabebe65028 жыл бұрын

    kalehiwte yasemalne amen

  • @alemglger1478
    @alemglger14787 жыл бұрын

    amennnnnn kalhiwat yasmaln

  • @abebechtibebu9347
    @abebechtibebu93474 жыл бұрын

    ቃለ ህይት የሠማል

  • @wendimeanidinewlenekiloveu9732
    @wendimeanidinewlenekiloveu97325 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemalin memihrachin edmewut yarzimew

  • @zebachewyenealem662
    @zebachewyenealem6627 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @netsiabate3479
    @netsiabate34799 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kindalemwerede9770
    @kindalemwerede97708 жыл бұрын

    kalehiwot yasemaln rejim edme ystiln

  • @selamawitsisay5420
    @selamawitsisay54208 жыл бұрын

    Amen kalehiyotin yasemalin!! iriste mengiste semayatin yawurisilin: inagnim bekalu indinilewet yirdan;;Amennnn!!!

  • @rossagebremariam2093
    @rossagebremariam20937 жыл бұрын

    kalhiwot yasmalin tsegawin yabzalik

  • @tigistmindaye1835
    @tigistmindaye18357 жыл бұрын

    kale hiwot yasemalin Amen Amen Amen

  • @rahmaargmend2117

    @rahmaargmend2117

    5 жыл бұрын

    Ameeeen

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s5 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ምን ጊዜም የታመነ ታማኝ ነው ።ለሀገራችን ትምህርት ቸርነትን ያውርድልን ለመምህራችን እድሜውን ፅጋውን ያብዛልን። አሜን አሜን አሜን ።

  • @vivadave4696
    @vivadave46968 жыл бұрын

    amen kala heywat yasamalen... ya lewel egzeabhar sem la zalalm yatamasagan yeun hatyatahenen yeker yebalan amen.amen.amen........

  • @user-qm1qk2xf5r
    @user-qm1qk2xf5r8 жыл бұрын

    Amen Amen Amem memher D/R Zebene kale hiwetn yasemaln yagelglot zemenhn medehanialem yibarklh

  • @emebetethiopia441
    @emebetethiopia4418 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwet Yasemaln Bedime Netega Yitebkln Yetemarnewun Belbonachin Yasadirbn Amen

  • @lelefiseha7227
    @lelefiseha72278 жыл бұрын

    kaleheywet yasemalen

  • @asteralmue3862
    @asteralmue38625 жыл бұрын

    Amene Amene Amene

  • @ifm9512
    @ifm95128 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin

  • @eadelove683
    @eadelove6837 жыл бұрын

    kalhiwot yasemalin

  • @tigistyegiorigesleji142
    @tigistyegiorigesleji1427 жыл бұрын

    kale hiwot yasemalen

  • @saray4418
    @saray44185 жыл бұрын

    አዎ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @roselove7287
    @roselove72877 жыл бұрын

    kale hiwoten yasemalen....yesmanewn blebonachen yasaderline

  • @lovemum3216
    @lovemum32167 жыл бұрын

    kalhiyoten yasemalin

  • @user-ox5gf9up4d
    @user-ox5gf9up4d6 жыл бұрын

    አሜን።አሜን።አሜን አሜን.አሜን.አሜን አሜን.አሜን.አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለምመህራች ቃል ህይወትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የተዋህዶ ልጅ በያላችሁበት የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላካችን ፈጣሪያችን የድንግል ማርያም ልጅ ከፍራትና ከፈታና ሁሉ ይጠብቃችሁ ይስውራቹሁ አሜን

  • @user-rz1uj9ul4u
    @user-rz1uj9ul4u8 жыл бұрын

    kale hiwetn yasemaln

Келесі