|| በጥንት ቤተክርስቲያን የነበረው የጳጳሳት መከፋፈል || አስደናቂ ስብከት ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ Deacon Birhanu Admas Orthodox Sibket

|| በጥንት ቤተክርስቲያን የነበረው የጳጳሳት መከፋፈል || አስደናቂ ስብከት ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ Deacon Birhanu Admas Orthodox Sibket

Пікірлер: 18

  • @mulkenalemu6557
    @mulkenalemu65575 ай бұрын

    ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50075 ай бұрын

    ቃልይወትን ያሰማልን አባታችን ለኛም ሰሚ ጆሮንና አስተዋይ ልቦናን ያድለን እግዚአብሔር አምላክ😢

  • @esubalewmulat2569
    @esubalewmulat25695 ай бұрын

    ያኑርልን ያክብርልን!

  • @mhmdhraybe-bz2rc
    @mhmdhraybe-bz2rc5 ай бұрын

    እናንተን የመሰለ ተጠያቂ ምሑራን አባቶችን አያሳጣን አሜን

  • @WonagsegedFikremaryam-bq8ew
    @WonagsegedFikremaryam-bq8ew5 ай бұрын

    The one and the only Birhanu Admas

  • @arsemaejigu2581
    @arsemaejigu25815 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @munaagaton5337
    @munaagaton53375 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen!!

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h5 ай бұрын

    ልቦናችንን መልሶ የእርሱ ያድርገን

  • @appreviewofficialnew
    @appreviewofficialnew5 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-ct7yc8dp4k
    @user-ct7yc8dp4k5 ай бұрын

    Kale hiwot yaaemaln memeher

  • @user-fg2xz2wb1t
    @user-fg2xz2wb1t5 ай бұрын

    እሱ ይጠብቀን

  • @ashenafibelihu1123
    @ashenafibelihu11235 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye5 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @gbesvk.
    @gbesvk.5 ай бұрын

    ❤ ታዲያ እሄን ዘመን እንዴት እንወጣዋለን? ከበደኝ ከደነደኑት ዉስጥ ነኝ

  • @amirsad4113

    @amirsad4113

    5 ай бұрын

    አይዞህ በጸሎት በርታ ወንድሜ❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t5 ай бұрын

    ከተማ ያሉት እንዲህ በእግዚአብሔር ቃል በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ይማራሉ ይጽናናሉ የገጠሩ ማህበረሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ናቸው በጦርነት በችግር ህግ የለም ሰዎችን በየቦታ እየተገደሉ ነው ሌባ በጣም በዝቶል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን በስደት በጭንቀት ውስጥ ነን

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j5 ай бұрын

    ይሄ ሰው እያስተማረ መሆኑ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሌሎች ጋራ አትነጻጸርም የግዚአብሔር ቤት ከሌሎች ጋራ ፈጽሞ መነፃጸር የለበትም

Келесі