በእውነት የኤርምያስ ጥቅስ ስለ ታቦት ነው? | መምህር ዘበነ ለማ

በእውነት የኤርምያስ ጥቅስ ስለ ታቦት ነው? | መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 254

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26236 күн бұрын

    እንኳን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወራዊ መታሰቢያና ከዘመነ ጸደይ ወደ ዘመነ ክረምት መሸጋገርያ ዓመታዊ መታሰቢያ እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ: አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም በምንማረው ትምህርት ሁልም ተፈትፍቶልን የምቀርብልንን የህይወትምግብ እኛም ለሌሎች እናካፍል እናዳርስ እኛ ያገኘነውን በረከት ሰላም ደስታ ሌሎችም አግኝተው እንድኖሩ እኛም የምንችለውን እናድርግ ባለማወቅ የጠፍ ብዙ ስላሉ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @asfaw8154

    @asfaw8154

    6 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mekdesale

    @mekdesale

    6 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @BouzaDagne

    @BouzaDagne

    6 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-iv6zs6fp3m

    @user-iv6zs6fp3m

    6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሰማዕታት ምልጃቸ ይድረስልን

  • @EtetuMengistu

    @EtetuMengistu

    6 күн бұрын

    አሜን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza42836 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏 ይክበር ይመስገን የድግል ማርያም ልጅ እንደምን አሉ አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ🙏⛪️✝️❤️

  • @meherat938
    @meherat9386 күн бұрын

    በቸርነትህ እኛንም ጠብቀህ በቅድስቲቱ ቤት ስላቆየኀን ቸር ሆይ እናመሰግንሃለን. ቃሉ ሲያስፈራ አቤቱ ማስተዋልን ስጥልን ስጠን መምህሬ ጸጋውን ያብዛልን ከዚህ በላይ ቃሉን እንድንመገብ የጌታ ፍቃዱ ይሁን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @kedeset
    @kedeset6 күн бұрын

    አባቴ ብዙ ዘመን ያለማወቅ በጨለማ ኖርኩኝ አሁን እግዚያብሔር ይመስገን እምነቴን በዩቱብ መከታተል ከጀመርኩ 4 አመት እምነቴን አወኩ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜ ጤና አረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ይስጦት ቃለ ሂወት ይስጥልኝ በዐሎት አስብኝ

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n6 күн бұрын

    ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት ከ10 ዓመት በፊትበእርሶ ወንጌለ ትምህርት የተመለስኩት ምንም እንኳን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በጥምቀት ልጅነትን ባገኝም ዕውቀቱ እኔም ሆንኩ ወላጆቼ ምንም ቤተክርስቲያንን ለንግስ ካልሆነ በቀር አናውቃትም ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለአስተማረን አምላክ በፀሎት አስቡኝ መምህር ፅጌ ማርያም

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse71416 күн бұрын

    አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q6 күн бұрын

    አሜን: ልዑል: እግዚአብሔር: የከበረ: የተመሰገነ: ይሁን:❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን: የአገልግሎት: ዘመንዎን: በእድሜና: በጤና: ይባርክልን: አሜን: ❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ከመጥፋት ይሰዉረን አሜንንንንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን 🙏😔

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes92246 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በየቀኑም በሚሰጡት ትምህርት እውቀትና ግንዛቤ አግኝተናል በጣም እናመሰግናለን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32866 күн бұрын

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh46405 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን!!! መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን በእድሜና በጤና መድሀኒአለም ይጠብቅልን አባታችን ❤❤❤

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu6 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን ለአቡነ መርቆሬዎስ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ።🌷🙏❤

  • @TarekegnAlemayew
    @TarekegnAlemayew6 күн бұрын

    አሜን መምህራችን ቃሊ ህይወት ያሰማልን ፈጣር አምላክ አሁን ከዚ የበሌጠሁ ፀጋ ያብዛሎት ለሁላችንም እውነትን ያሳዩን ዘንድ እናመሰግናሌን መምራችን በርሶ ትምህርት ብዙ ነገር ነው ያወኩት ፈጣር በእድሜና በጠና ከነበቴሰዎቹ ይጠብቅልን አሜን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን

  • @Rgebray
    @Rgebray6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ ቅድስት💖 ድንግል ማርያም ትመስገን✝️ ይገባታል አሜን✝️አሜን✝️ አሜን ✝️ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ✝️ ትጉ አርበኛ የተዋህዶ ✝️🙏ኦርቶዶክስ እንቁ ሊቅ ቅን✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ✝️🙏ዋጋሆን በቀለመወርቁ 🙏💖ይመዝግበው ሺ ዓመት ኑሩልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ✝️ ያድልልን አሜን✝️አሜን🙏 አሜን✝️🙏💖🙏✝️💖✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yk5mo7nh7q
    @user-yk5mo7nh7q6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe5886 күн бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay6 күн бұрын

    🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🤗🤗የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን🤗 አባታችን ድካሞትን እግዚአብሔር🙏🙏🙏 አምላክ ይይሎት የሚያስተውል ልቦና ይስጠን🙏🙏🙏

  • @BhZinj
    @BhZinj6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አምላካችን

  • @norasesa1384
    @norasesa13846 күн бұрын

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ከእድሜ ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @MomoAlemNigusu
    @MomoAlemNigusu6 күн бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን🙏🌷💚💛❤

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q6 күн бұрын

    አሜን ጌታ ሆይ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በሂሊናችን ጨምር አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @desta.21.27
    @desta.21.276 күн бұрын

    መምህርየ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በደሜ በጢና ይጠበቀለን እግዚአብሔር

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi63506 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @liltya3613
    @liltya36135 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse71416 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአባታችን ሰላሞትን ያብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን በረከትን ያድልልን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ፣፣

  • @rozasebru103
    @rozasebru1036 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን💐🙏🌹💐🙏🌹💐🙏🌹💐🙏🌹💐🙏🌹💐🙏🌹

  • @user-pw4hc7bw3q
    @user-pw4hc7bw3q6 күн бұрын

    አባታችን. ቃለሕይወት. ያሰማልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r6 күн бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. በእውነት የእርስዎ ትምህርት የሂዎቴ መሰርት ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14596 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏♥️♥️♥️የአባታችን የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆሪዎስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq6 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @ritaafework9432
    @ritaafework94326 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙነገር። ተምራበታለሁ። አባቲችን። እዲሜናጤናይስጥልን። አባታችን። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n6 күн бұрын

    ❤ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🌿🌿✝️❤️አስካለማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🏼💚💛❤️✝️❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98935 күн бұрын

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 የእግዚአብሔር የአምላካችንን ቃል ሊያሳስቱን ከሚሞክሩ ሀሰተኞች እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏 በትክክል ተረድተናል እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @genetgenet9408
    @genetgenet94086 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher55845 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኑሁን ያርዝምልን 🙏❤🙏❤🙏❤💚💛❤🙏💚💛❤💐🌷

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86026 күн бұрын

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uv9ko9ew2r
    @user-uv9ko9ew2r5 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ፡ህይወትን፡ያሰማልን የአገልግሎት፡ዘመንዎን ይባርክልን ፡፡

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8l6 күн бұрын

    እግዝያብሄር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤

  • @HiwetSelam-sz6yl
    @HiwetSelam-sz6yl6 күн бұрын

    ሰላመቸው ይብዛልን አባዬ ይፍቱን ይባርኩን አሜን ይሁን ይደረግልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ በቃ ኪዳኑ ይጠብቀን አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @selamta492
    @selamta4926 күн бұрын

    ዕዉነት አለዎትና የዕዉነት አምላክ ይርዳዎት አባቴ ፣እድሜና ጤና ይስጥልን ይጠብቅልን። እንደርስዎ ያሉ የኦርቶዶክስ ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን❤❤❤ቃለሄወት ያሰማልን❤

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane91506 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልሂወት ያሰሚልን❤🎉❤🎉

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi4 күн бұрын

    ቃልሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን አሜን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe75276 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አልማርም አባታችን አው አውቄልው ትምርያልው አባታቸን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac12956 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen12976 күн бұрын

    አሜን ለመከረን ላስተማረን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠቅቅልን❤❤❤

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda41246 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን

  • @mahi-qr2pu
    @mahi-qr2pu3 күн бұрын

    መፅሀፍ መረዳት እና መሸምደድ ይለያያል አልተረዱትም እግዚአብሔር ይግልጠልን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @kokobetekelemariam9374
    @kokobetekelemariam93746 күн бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ጌታ እያስተማረን ነው ተመስገን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36126 күн бұрын

    እንደምን አደራችሁ ሰላም ነው እንካን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ይክበር ይመስገን ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ አሜን አሜን አሜን ተመስገን ❤❤❤❤

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe88616 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew36126 күн бұрын

    ቃለ መልዕክት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸሎትሁ አስቡኝ ❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray6 күн бұрын

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis81286 күн бұрын

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dk5 күн бұрын

    አባታችን በረከትዎ ፣ ረድኤትዎ፣ ፀሎትዎ.... ከእኛ ጋር ከቤታችን ጋር ይሁንልን። እርስዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤል እግዚአብሔር ለዘላለሙ የተመሰገነ ነው። የእግዚአብሔርን ቃል እርሱጠላታችን አድሮባቸዉ ቃሉን ለሚቀይሩት እያወቁ ከሆነ --- ፍርዱን:: ሳያውቁ ም ከሆነ ምህረቱን ይስጣቸው። ለእርስዎም ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ❤❤❤🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አሜን ! አሜን! እሜን ! ❤️ ❤️ ❤️

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda18886 күн бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11376 күн бұрын

    ቃል ህወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LuckyLucky-le9oq
    @LuckyLucky-le9oq6 күн бұрын

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93186 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98935 күн бұрын

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትረ አይለየን አሜን❤🙏የመላአክት ጥበቃ ዘወትር አይለየን፣❤🙏የጻድቃኖች ጸሎት አብሮን ይሁን አሜን❤🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @eyerusalemwoldeghiorghis2756
    @eyerusalemwoldeghiorghis27566 күн бұрын

    amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen ❤

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ❤❤🎉🎉

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma84826 күн бұрын

    አሜንንንን❤❤❤ቃለ ህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @user-xb7ns8ut4f
    @user-xb7ns8ut4f6 күн бұрын

    ሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ያብዛልን እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አሜን ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanauNew
    @HanauNew6 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሄር ይመሰገን አባታችእንኳን ደህና መጡ

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha4 күн бұрын

    መምህራችን። አባታችን። ቃለህይወት። ያሰማልን። ማስተዋል። ይስጠን

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile85216 күн бұрын

    አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru13625 күн бұрын

    እግዚአብሔር እርሶን እና እርሶዎን የመስለ መምህር አያሳጣን በይግዜው ሁሌም እንደተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤🙏

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo936 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አሜን አሜን አሜ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa16066 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @AlnurImportexport
    @AlnurImportexport6 күн бұрын

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡ ለነገ በሰላም ያድርሰን ፡፡

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk6 күн бұрын

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @BurteYemaryamlij
    @BurteYemaryamlij6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media19975 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን❗❗❗🙏...የአገልግሎት ዘመንዎትን በዕድሜና በጤና ይባረልዎት❗❗❗🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46116 күн бұрын

    አሜን እግዛብሔር ይመስገን አባታችን

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media19975 күн бұрын

    #ክብር #ለታላቁ #እግዚአብሔር ይሁንና #የእግዚአብሔር #ማደሪያ #የሆነው #ታቦት መትገምትም በረከትም እንደሚያመጣ #ታቦተ #ፂዮንን ማየት ማስተዋል በቂ ነው.. እንዲህ ብለን እንድንረዳ ንፁህ ልቦና ንፁህ አዕምሮ የፀና ዕምነት ከማስተዋል ጥበብ ጋር ያድለን አሜን❗❗❗🙏

  • @user-tl7ez3sn6i
    @user-tl7ez3sn6i5 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህዉት ያሰመዐልና ኣሕዋትናዋ🙏😘

  • @frewoinitekle4451
    @frewoinitekle44516 күн бұрын

    አሜን አሜን ውድ መምህራች እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤❤

  • @aster8918
    @aster89186 күн бұрын

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r5 күн бұрын

    የከበር መ ምህራችን የአለም ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ደህና ነን። እርሶስ እንዴት ነዎት 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙌

  • @KhanKhan-kj2fj
    @KhanKhan-kj2fj6 күн бұрын

    ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsehayworku9046
    @tsehayworku90466 күн бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አባታችን

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t6 күн бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hadastekle2713
    @hadastekle27136 күн бұрын

    Amen

  • @azeb9433
    @azeb94336 күн бұрын

    አመሰግናለሁ መምህራቾን 🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago6 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema46116 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sabahabte8948
    @sabahabte89486 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰሙልን

  • @user-ol7ww2ou7i
    @user-ol7ww2ou7i5 күн бұрын

    Lebona yesetani mamerachni kalehwate yasemalin amen amen amen🙏🙏🙏❤️

Келесі