በትግራይ ከባድ ጦርነት እየተካሔደ ነው / ጦርነቱን ማቆም የማይፈልገው ማን ነው?

Ойын-сауық

#ፍሬከናፍር #ክፍል1

Пікірлер: 573

  • @tebejeeshete565
    @tebejeeshete5653 жыл бұрын

    በቃሉ አትሳሳት አዲስ አበባ ዉስጥ ያሉት የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ ቢወጡ የመትረየስ ሲሳይ እንደሚሆኑ እንዴት መገመት አቃተህ ?

  • @abebechimbae7252

    @abebechimbae7252

    3 жыл бұрын

    አማራ አድለም የትግረይ ሰው ብምት ጉዳዬ አድለም ከዝህ በፊት ከመከላከያ ጉን ነኝ አያለ የምዝምር የነብረ ሰው ነው

  • @user-dn7uo2by4q

    @user-dn7uo2by4q

    3 жыл бұрын

    እያወቀ ኣፉ ይከፍታ

  • @nuredin537

    @nuredin537

    3 жыл бұрын

    @Tebeje, u r absolutely right!! Most of the time Beqalu tries to put victims (Tegaru) with the attackers on equal terms!!! This is not only rediculous but also is another attack against victims!!

  • @ProEthiopia

    @ProEthiopia

    3 жыл бұрын

    Off course if only Tigray citizens only comes out to March they will slaughter them, but what should happen is the rest of Addis residents should have marched on the street of Addis, but then again Addis residents are known as yubuna bet woere amelalshouch, rather than doing anything positive.

  • @user-te5no5sv1p
    @user-te5no5sv1p3 жыл бұрын

    እኛ ተጋሩ የምንታገለው ለማንነታችን በመሬታችን ነው ግን ወራሪወች ሳናጠፋ የሚደረግ ድርድር የለም። ትግራይ አገሬ ታሸንፋለች💪💪💊💊💊

  • @amiramarwaqkennekanhadhasa5216

    @amiramarwaqkennekanhadhasa5216

    3 жыл бұрын

    miyasazinew alliance mefxer allemechaalu new

  • @yaleb4u355

    @yaleb4u355

    3 жыл бұрын

    ታድያ ያለመሬታቹህ 27 አመት ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ታደርጉ ነበር ትግራይ ከ27 አመት በፊት መስሎን ነፃ ውጥታ የነበረው እስከሚቻል አጥንትዋን መጥታቹህ ስትባረሩ ትግራይነት ካርድ አወጣቹህ በእጃቹህነበር አርቲክል 39

  • @abebechimbae7252

    @abebechimbae7252

    3 жыл бұрын

    @@yaleb4u355 የትግረይ ሕዝብ በካሐዲትዋ ኢጦጰያ አገራችን አያል ነብረን አብረን መኖር አለብን ብለን ነው አንጃ 17 አመት ታግለን ትግረይን ነፃ አውጥተን ነብር ግን አሁን ለዘላአለም ኢጦጰያ የምትባል አገር የነብረችን ተለይተን በቅርቡ ሰላም ታግለን አናመጠዋልን ካሐዲ ሁላ

  • @yaleb4u355

    @yaleb4u355

    3 жыл бұрын

    Abebeche የትግራይን ህዝብን አታውቁትም ኢትዮጵያውነቱን መታወቂያካርድአይደለም አትመሽ የምትስጭው ልቡስ ውስጥ ነው ያለው አሁን ወያኔ መሳሪያ ይዞ ስላስፈራራው ነው የጊዜ ጥያቄ ነው ነፍሳችሁን አሳንሳቹህ አማራን ዘግነት አዳይ ወይቀሚ አደረጋቹሁት ራሳቹህ ካባቹሁት ኢትዮጵያ ለአማራ ነው ያለው ማነው ጉልበት ያለው ሲነሳ ከልካይም ፈቃጅም ይሆናል ወያኔ ስንቱን ነው ካገር ያባረው እንዳይገባ ያደረገው ዛሬ ምነው ምንም ካልበደላቹህ የአማራ ምስኪኑ ህዝብ ፓለቲካ የማያውቀውን ሁሉ ጠላትአደረጋቹህ የትግራይ ሚኪንዋ እናትናየአማራዋ ምስኪን እናት መች እድል አገኙ ስለችግራቸው አብሮ ለመምከር

  • @senaitgebregiorgis6072

    @senaitgebregiorgis6072

    3 жыл бұрын

    ፋኑኤል ራስህን ጠብቅ አብይ ያስማራቸው ማጅራት መቺ ግብረሃይል አሉ:: Abiy is a hit Man 👨❗️❗️❗️

  • @Alice-kr5op
    @Alice-kr5op3 жыл бұрын

    ፍትሕ ለጋዜጠኛ ኢትዪ ፎርም የት እንደገባ አይታወቅም እናንተም ተጠንቀቁ እግዚአቢሄር ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sodaarabbii8811

    @sodaarabbii8811

    3 жыл бұрын

    Bekalu is right

  • @binupeenu

    @binupeenu

    3 жыл бұрын

    Koy becha koy becha AWLO aykerletem ye gezea guday neaw kkkkkkkkkkk

  • @yaleb4u355

    @yaleb4u355

    3 жыл бұрын

    ድሮም ሲያወራ እንቅፍ ያሲዘን ነበር ትኝቶ ይሆናል

  • @rabiarabia1881

    @rabiarabia1881

    3 жыл бұрын

    ተደብድቦ ነው አሉ ተሽሎት እንደሚመለስ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ

  • @susugidey8571

    @susugidey8571

    3 жыл бұрын

    I am Eritrean but I like ethio form and Awlo media 👍🏼

  • @AbcdAbcd-pc8ds
    @AbcdAbcd-pc8ds3 жыл бұрын

    ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ አበበ ባዩ በምን ሁኔታ እንዳለ ለማወቅ አልቻልንም።ወዳጆቹ በመልካም ሁኔታ ላይ እንዲገኝ ፀሎት እናድርግ።

  • @fidleytube
    @fidleytube3 жыл бұрын

    እች ሀገር እዉነተኛ ሰው አይስማማት ኢትዮ ፎሮም እዉነት ስለ ተናገረ ይዘውታል እናንተም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ🙏 ሀገሪታ ካሀዲ ብቻ ነው የሞላው

  • @metsihetkebede116

    @metsihetkebede116

    3 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ! የምስራች አስማህኝ! 😆

  • @user-wl6zn3hk9q

    @user-wl6zn3hk9q

    3 жыл бұрын

    ደብድበው ጥለውታል አበበ ሳይገድሉት አይቀሩም ይባላል ያሳዝናል ምስኪን የደበደቡት ጥቁር እንባ ያንቡ ምን ይባላል

  • @fidleytube

    @fidleytube

    3 жыл бұрын

    @@metsihetkebede116 የምን የምስራች ነው መሽረፈትም በቅርብ ቀን አይኤስኤስ ይገባልሃል

  • @metsihetkebede116

    @metsihetkebede116

    3 жыл бұрын

    @@fidleytube እንደ ምላሳችሁ ቢሆንማ ኖሮ ፡ ሸገር ገብታችኋል! 😂😂😂

  • @fidleytube

    @fidleytube

    3 жыл бұрын

    @@metsihetkebede116 ወንድሞችህ እያለቁ ነው ህድ እና ሰብስባቸው ፈገር

  • @bereasonableforall3128
    @bereasonableforall31283 жыл бұрын

    በተለይ ደመቀ መኮንን የትግራይ ህዝብ ከመሬት ካልጠፋ ጦርነቱ እንዲቆም አይፈልግም

  • @behailumuluneh8966
    @behailumuluneh89663 жыл бұрын

    ትግራዎይ በመሆነህ የሚታሰርበት ሐገር ውስጥ እንዲት ነው ሰላማዊ ስልፍ የሚደረገው

  • @user-dn7uo2by4q

    @user-dn7uo2by4q

    3 жыл бұрын

    ይሄ ከሃዲ ያዉቃል እኮ

  • @eyobgeat7044
    @eyobgeat70443 жыл бұрын

    በቃሉ አትሳሳት በኢትዮጲያ ውስጥ ጦርኖት መቃወም ያሳስራል /ጁንታ ያስብላል

  • @fasikatafese8725
    @fasikatafese87253 жыл бұрын

    ተዉ እንጂ በቃሉ እንኳን ወጥቶ ሊሰለፍ ቀርቶ መኖራቸውንም በፀሎትነው ቀን በቀን አንተም ታውቀዋለህ

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu79173 жыл бұрын

    አንተ በቃሉ አዲስ አበባ ያለው የትግራይ ተወላጅ ሰላማዊ ሰልፍ ለመውጣት አደለም ሁሉንም ሰው መንግስት በምን አይን እያያቸው ነው ከስራቸው ፣ ቤታቸውን በመፈተሽ ልዩ ልዩ ተፅእኖ እየፈጠረባቸው አደለም እንዴ ? በትልቁ ፋኑኤል መልሶልሀል መልሰህ አዳምጠው?

  • @frewenigergish1579
    @frewenigergish15793 жыл бұрын

    መንግስት መቼ እውነት ትርናግሮ ያውቃልና? በ ኣንድ ቦታ ብቻ ሳይሆን በ3 ፡ቦያ ነው በኣይሮፕላን በንጹህ ሕ-ሰብ በገበያ እስከ 200ሞቶ ንጹሃን ሞቶዋል። ቁስሎኞቹን እንካን ወዲ ህክምና እንዳይደርሱ ተክርልክልው እንዲሞቱ ተደርገዋል።

  • @sintemekonen7202
    @sintemekonen72023 жыл бұрын

    ኤረ እትዮ ፎረም የት ነህ ? ጀግናው ምዲያችን

  • @user-vs2ww6vr7m

    @user-vs2ww6vr7m

    3 жыл бұрын

    ደብድቦውታል ብልፅግና

  • @sintemekonen7202

    @sintemekonen7202

    3 жыл бұрын

    @@user-vs2ww6vr7m አይደረግም😡😡😡😡

  • @asgedommaregu7917

    @asgedommaregu7917

    3 жыл бұрын

    እረ ይሄ ሦስት ቀን እኔም ጠብቄው አጣሁት ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው

  • @user-vs2ww6vr7m

    @user-vs2ww6vr7m

    3 жыл бұрын

    @@sintemekonen7202 አድርገውታል ውዴ

  • @sintemekonen7202

    @sintemekonen7202

    3 жыл бұрын

    @@user-vs2ww6vr7m ቆይ ድብደባ ማለት ? ወንድሜ እስት መረጃ ካለህ ንገረኝ

  • @ethiotg2883
    @ethiotg28833 жыл бұрын

    በርቱ ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ሁሉንም ስትናገሩ ፊት ለፊት ነው የጋዜጠኝነት ስራችሁን ያለ አድሎነት ለሕዝብ እያደረሳችሁ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @HK-gz8zt
    @HK-gz8zt3 жыл бұрын

    ተጋሩ ነፃነቱን በደሙ ያመጣዋል 💛❤✊

  • @elsabetbogale6397
    @elsabetbogale63973 жыл бұрын

    በቃሉ አዲስ አበባ ያለው የትግራይ ተወላጅ ማንን ነው ጦርነቱን እንዲያቆም የሚጠይቀው ፡መንግስትን ?ወይስ ላለመሞት የሚታገለውን የትግራይ ሀይሎችን ?

  • @MG-su4nh

    @MG-su4nh

    3 жыл бұрын

    Yetgray hayloch they already survived ask ur government

  • @elsabetbogale6397

    @elsabetbogale6397

    3 жыл бұрын

    M.G አዲስ አበባ የተቀመጠው ፋሽስት የኔ መንግስት አይደለም እሺ፡ይሄን የሚቀበል ሞራል የለኝም።

  • @temesgenamlakyetemesgenaml7164
    @temesgenamlakyetemesgenaml71643 жыл бұрын

    እትዮ ፎሮም የት የት ሄዶ ነዉ ።እትዮ ፎሮም ዝራኣየ ዓይኑ ይብራህ

  • @yedrosew9319

    @yedrosew9319

    3 жыл бұрын

    በቅርቡ እንመለሳለን ብሏል

  • @muluymaryamlji9323

    @muluymaryamlji9323

    3 жыл бұрын

    ነእሽተይ ሽግሪ ስለ ዘጋጠሙ እየ

  • @user-fx6ys6yd6m

    @user-fx6ys6yd6m

    3 жыл бұрын

    Ye Abiy Ahmed degayifiwoch tedebdibo yemil mereja be Facebook eyeteserache new. ETHIOFORUM is a best Chanel like AWLO ❤️❤️❤️

  • @rishanhaileslassie7469

    @rishanhaileslassie7469

    3 жыл бұрын

    Ere tebaberun Enyes amognal

  • @user-fx6ys6yd6m

    @user-fx6ys6yd6m

    3 жыл бұрын

    @@rishanhaileslassie7469 min hinsh Yene konjo . Min litazez

  • @user-vs2ww6vr7m
    @user-vs2ww6vr7m3 жыл бұрын

    ኣውሎ ሚድያ እባካቹ ለኢትዮ ፎሮምን ድምፅ ሁኑበት

  • @sofisofonyas5305
    @sofisofonyas53053 жыл бұрын

    ቂቂቂቂቂቂ ዱቄቱ ገንፎ ሆነባችው አይደል አይ ትግራይ እንኳንም ከናንተ ተወለድኩ ትግራይ አደይ ❤️💛💪

  • @tamiratlapiso9412

    @tamiratlapiso9412

    3 жыл бұрын

    አሁን የትግራይ ሕዝብ የሚያየው ፍዳ ከዚች „እንኳንም ከናንተ ተወለድኩ!“ ጉራ የመጣች ነች። ከፈረንጅ በተለመነ ስንዴና ዘይት አድገህ ወርቅ ነኝ እያልክ ሕዝብ ተስጨርሰለህ። የሕዝቡ መከራ ቢያሳዝንም ወያኔ የእጁን አግኝቷል።

  • @yaleb4u355

    @yaleb4u355

    3 жыл бұрын

    ለምንድን ነው ከ27 አመት በፊት ንፃነታቹህን ያላውጁቹሁት ሁሉ በጃቹህ ነበር በማን ገንዘብ ትግራይ ተገነባች ለ15 ቀን ህዝብህን መቀለብ የማትችል ትንሽ ክልል ከአቅማቹህ በላይ አታውሩ የትግራይ ህዝብ በኢትዮጵያውነቱ አይደራደርም

  • @tujubajergefa9469

    @tujubajergefa9469

    3 жыл бұрын

    "enkhana kabrk ka tewlidna" Meles Zenaw...

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha93693 жыл бұрын

    በቃሉ በጣም ደስ የሚል journalism የኢትዮ ፎረም አዘጋጅ የት ገባ እባካችሁ

  • @rabiarabia1881

    @rabiarabia1881

    3 жыл бұрын

    ተደበደበ አሉ አላህ ያሽርው

  • @ftsumbrhanberha3803
    @ftsumbrhanberha38033 жыл бұрын

    ኢትዮ ፎረም ማን ዋጠው እባካችሁ ጠይቁልን።

  • @alphachanal3728
    @alphachanal37283 жыл бұрын

    ወንድማችን ኑርልን ጀግና ስው ታሪክ እና እውነት ሁሌም ታሽንፋለች

  • @titimichael994
    @titimichael9943 жыл бұрын

    Thank you

  • @jibrilmohamed8382
    @jibrilmohamed83823 жыл бұрын

    Fanuel Great analysis. You got the fact, thank you.

  • @righteous8234
    @righteous82343 жыл бұрын

    The war is between Ethiopia and the people of Tigray. So, if the people of Tigray are fighting for survival, what do you think will happen at the end? Ofcourse, the people of Tigray will win the war at the end paying what ever price. Then, Tegaru don't want anything to do with Ethiopia. IT'LL BE OVER!

  • @movies-xq4pb

    @movies-xq4pb

    3 жыл бұрын

    First we said stop 🛑 the war they ignorant us, as tegaru so we not longer Ethiopian ,Ethiopia people what do u want from us , our history I think u gotta know ur chemistry first anyway we are Axumawian (Axum kingdom) catch me outside how about that ….🐀💊🐅

  • @binupeenu

    @binupeenu

    3 жыл бұрын

    🖕😩

  • @binupeenu

    @binupeenu

    3 жыл бұрын

    @@movies-xq4pb 🖕😩

  • @binupeenu

    @binupeenu

    3 жыл бұрын

    🖕😩

  • @yaleb4u355

    @yaleb4u355

    3 жыл бұрын

    The Tigray people has only one enemy and that is Weyane . The diaspora Tigrayans have two passports and save home out of Ethiopia . Leave the people to live with other Ethiopians in peace . When you talk about Amhara , do you talk about few politicians or the vast majority poor people of Amhara who struggle to fed his family . Ignorant diasporas you are so evil

  • @alemtshayfiseha8237
    @alemtshayfiseha82373 жыл бұрын

    በቃሉዬ እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት ማውራት የሰውነት መለኪያ ነው

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum40623 жыл бұрын

    በቃሉየ የኔ መልካም እንዲህ በህዝብህ ስትጨነቅ እና ስታስብ ሳይ ኢትዮጵያዊነቴን እንዳስብ ታረገኛለህ አመሰግናለሁ🙏 የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ የቻላቾሁትን ያህል እየደከማቹ ነው የዜግነት ግዴታችሁን ማለቴ ነው።

  • @yorted7529
    @yorted75293 жыл бұрын

    Thank you very much በቄ ና ፋኑኤል:: Respect you so, so much. Greeting you on behalf of my family!!! I saw the discussion twice together with my family!! 🙏🙏🙏🙏

  • @rishanhaileslassie7469
    @rishanhaileslassie74693 жыл бұрын

    Tebareku

  • @sweetiegurl8483
    @sweetiegurl84833 жыл бұрын

    Thank you Fanuel you are right brother

  • @mebratasefaw4176
    @mebratasefaw41763 жыл бұрын

    Thank you 🙏 ፉንኤል ለበለጠ እና ለበሳል ትንተናህ ::

  • @germaalem4213
    @germaalem42133 жыл бұрын

    The best conversation you guys. STOP.the war. War never be solution

  • @hatilem.1465
    @hatilem.14653 жыл бұрын

    በቃሉ ምነው? ግራተጋባህ እዴ?ባክህ ወገንነት ይቅርብህ ።ፋኒ እናመሰግናለን ዘርህ ይባረክ ሰለ እውነትህ።

  • @danielashenafi9818
    @danielashenafi98183 жыл бұрын

    Thanks to God. Having like you well professional journalists

  • @hannaaraya8298
    @hannaaraya82983 жыл бұрын

    Love this program! Keep doing a great job! Speaking truth to power is not easy, we appreciate all you do!

  • @ruhamadelina356
    @ruhamadelina3563 жыл бұрын

    ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ፍትሃዊ እውነተኛ ነው አሁን ድምፁ ጠፋ እግዝአብሔር ክፉውን አያሰማን ባለበት ሰላሙን እመኝለት አለሁ

  • @rabiarabia1881

    @rabiarabia1881

    3 жыл бұрын

    ተደብድቦ ነው ተብሏል

  • @Jobhabesh
    @Jobhabesh3 жыл бұрын

    Allah bless you our brother. It’s the reality !!

  • @matusalagirma4465
    @matusalagirma44653 жыл бұрын

    ጦርነት አንፈልግም ኢዜማ በምክንያት ነው የቀጣነው

  • @habtamudechasa6560
    @habtamudechasa65603 жыл бұрын

    በጣም የምገርም ነዉ። ሙሉ ምድያህን አዳምጫለሁ የገርምከኝ ግን ለህዋሃት ሽምግልና የእምነት አባቶችን ያዋረዱትን ሰዎች ለምን ዛረ ሀይ የምላቸው ጠፋ ብለህ የትቆጭ በጣም አዳመጥኩህ።ብሶትህ ብገባኝም ለዝህ ሁሉ ችግር የአ/አ ህዝብ ሳይሆን አንተ ራስህ እብርተኞቹ በምገባቸው ቋንቋ ሀይ ልትል ይገባሃል የትግራይ ሁዝብ እንደም ቆጪህ ሁሉ ለላውም ብሄር ልያሳስብህ ይገባል።በጣም ያማል !!!! የጁንታውም አላማ በትግራይ ዉስጥ አሁን የተሳካለት ይመስላል። ህልማቸዉ ግን በድጋመ እት/ያ ላይ አይደግምም። ጋዘጠኛዉን ግን አደንቀዋለሁ አዋቂ ነዉ። ይልቁንም ልምከርህ እትዮጵያዊነት ያዋጣናል። እዝያ ላይ አቀንቅን።።!!!!!!!!!!!!!!

  • @haftom837
    @haftom8373 жыл бұрын

    Dear Awlo Media would please upload all the parts of an issue to have for us a full picture and avoid fragmentation of ideas?

  • @aaasss9842
    @aaasss98423 жыл бұрын

    ልክ ነህ በቃሉየ ግን ለራስህ እግዚኣብሔር ይጠብቅህ

  • @maren5053
    @maren50533 жыл бұрын

    ጦር ይዞ ባህድ አገራትን ጋብዞ የኤደው የኢትዮጵያ መንግስት ነው እኮ, ሲቀጥል እዛው የትግራይ መሬት ላይ ነው የሚቀሩት እድለኞች እጃቸውን ይሰጣሉ ድል ለትግራይ ህዝብ

  • @selamyihun8102
    @selamyihun81023 жыл бұрын

    I love you guys.you are fair.

  • @huriyaberhan2231
    @huriyaberhan22313 жыл бұрын

    Viva TDF ❤️💛💪💪

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane13743 жыл бұрын

    የኢትዮ ፎሮም ጋዜጠኛ የት እንዳለ እባካቹው ኣስውቁን

  • @hiwetibrabironati7326
    @hiwetibrabironati73263 жыл бұрын

    👍Fetariye hoy endenate gazetegna yabzalin sele selam metitagelu god blessed you

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey95823 жыл бұрын

    ትግራይ ትስዕር(ታሸንፍለች)!!! ሽንፈት ለወራሪዎች( ኢሳያስ & ኣብይ)

  • @amiramarwaqkennekanhadhasa5216
    @amiramarwaqkennekanhadhasa52163 жыл бұрын

    good analysis! specially journalist fanuel should have to give such analysis on other tvs of country he had rarely available talent in seeing,discussing sensitive issue properly ofcourse in wisdomfull ways.

  • @sabagiday5961
    @sabagiday59613 жыл бұрын

    ፋንኤል አንተ ለእውነትና ለፍትህ ስለቆምክ እናመሰግናለን በቃሉ ግን ለህሊናህ ቁም ከፋኑኤል ተማር አትቀባጥር እኛ ተጋርዎቸ ጦርነት አንፈልግም መጡብን እንጂ እኛ ሄደን አልቶኮስንም

  • @bereasonableforall3128
    @bereasonableforall31283 жыл бұрын

    ትግራዋይ በመሆናችን ከስራ ተባረን እቤት ዉሰጥ ተቀምጠን 8ወር ሆኖናል ጦርንት ይቁም ብለን የምንወጣ ጨፍጭፉን እረዱን ብለን ራሳችን ለእርድ ማቅረብ ነዉ እስኪ ቢያርዱንም ይረዱን እንወጣለን ግን መፌትሄ አይሆንም ሆንብሎ የተደረገነዉ በሄሊኮፕተር እየተደበደበ ነዉ ህዝብ ብቻ እኔንጃ ቴግራይ ተክዳለች

  • @soliyan
    @soliyan3 жыл бұрын

    እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @teotewodros39
    @teotewodros393 жыл бұрын

    Fanuel rational and very logical person.

  • @wediofla3230
    @wediofla32303 жыл бұрын

    Guys, Listeing what you guys said about Eritria, I am surprised how you guys are allowing those things to happen in Oromia. Or is it ok as long as they are not doing it in Amhara killel?

  • @edengebre8007
    @edengebre80073 жыл бұрын

    If you guy's know where is Ethio forum?? I hope they're safe!!

  • @smrethabshawit.3193
    @smrethabshawit.31933 жыл бұрын

    Awlo midya Thnxs !Ethio forum yet nek mertu midiyachen.

  • @Brook7

    @Brook7

    3 жыл бұрын

    Ethio Forum'n degm min arguwachew new?

  • @tamratkassa2510
    @tamratkassa25103 жыл бұрын

    ፋኑኤል ና በቃሉ እራሳችሁን ጠብቁ እውነት በውሸት የሚሸነፍበት ጊዜ ላይ ነው ያላችሁት።

  • @user-dj5lg5ch4h
    @user-dj5lg5ch4h3 жыл бұрын

    በቃል እኛም ችግር ሲመጣ እሰይ እንላለንንንንንን

  • @abas6514
    @abas65143 жыл бұрын

    ፋኑኤል ለሰጠህው እውነተኛ ማብራሪያ እናመሰግናለን !!

  • @tanamedia1
    @tanamedia13 жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @fidleytube
    @fidleytube3 жыл бұрын

    ተቆጣጥረዋል ቤተሰባቻችን ደውለን ጠይቀናል በራያ ማይጨው እና አላማጣ ነው የቀረው ሌላው በቁጥጥር ስር ውለዋል በማይጨው ስጨንቃቸው ምሽግ መሽገዋል ሰውተጨንቆል ዓዲ ግራት ተቆጣጥሮዎታል ደውለን ነበረ ገና ብቅርብ ቀን ነፃ ትወጣለች ትግራይ💛❤💊

  • @samialemu3330
    @samialemu33303 жыл бұрын

    Where is ethio forum?

  • @fg2982
    @fg29823 жыл бұрын

    Mushira minanin tilaleh gizewn eyawek ??

  • @aaasss9842
    @aaasss98423 жыл бұрын

    እድሜ ለቴክኖሎጂ ወንድሜ ማንም የማያውቅ የለም

  • @abas6514
    @abas65143 жыл бұрын

    ፋኑኤል ሰለእውተኛ አገላለፅህ እናመሰግለን

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh3 жыл бұрын

    Over all I love Gech's style ❤

  • @AbcdAbcd-pc8ds
    @AbcdAbcd-pc8ds3 жыл бұрын

    እየተወያያችሁበት ያለው ሀሳብ እንደ ሁሌውም በጣም ጠቃሚ ነው።ስለአዲስአበባ ያለው የትግራይ ማህበረሰብ ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ሆን ብለው በተፅእኖ ስር እንዲወድቅ ሠርቷል።በዚህም ምክንያት ከጦርነት ውጪ ሌላ አማራጭ እንዳያይ ሆኗል።

  • @helentewolde9492
    @helentewolde94923 жыл бұрын

    Bekalu and Faniele be careful stay safe can you please show your support to Ethio Forum God bless you all the best.

  • @GhGh-pl1gu
    @GhGh-pl1gu3 жыл бұрын

    عجيب

  • @elenifeyisa2696
    @elenifeyisa26963 жыл бұрын

    Welcome Awlo

  • @habtomtesfu1678
    @habtomtesfu16783 жыл бұрын

    በቃሉ ኣዚካ ስምዕታዊ ኣይትኩን ፌንኤል ርትዓዋ እዩ ።ንስካ ዉን ሓቀና ኢካ ብዝከነ ትሰርሕዉ ዘለኩም እግዛኣቢሄር ይሓግዝኩም

  • @bereasonableforall3128
    @bereasonableforall31283 жыл бұрын

    ፍትህ ለ አበበ ባዩ የኢትዮፎሮም ጋዜጠኛ

  • @gualtigray4684
    @gualtigray46843 жыл бұрын

    👌🙏

  • @hadaswoldu5176
    @hadaswoldu51763 жыл бұрын

    እውነቱ የሚያቀርቡ etho from የት አሉ

  • @terehasgediye8874
    @terehasgediye88743 жыл бұрын

    አይ በቃሉ እኛ አ.አ ያለነው የትግራይ ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ ልናደርገ ቀርቱ ቤት ለቤት እየመጡ ሰላም ነስተውናል

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild3643 жыл бұрын

    Fanael & bekalu ❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @equalityequality3720
    @equalityequality37203 жыл бұрын

    ፋኑኤል ምርጥ ሰው

  • @habtomtesfu1678
    @habtomtesfu16783 жыл бұрын

    Habtom eye ዝበሃል በቃሉ ፊንኤል ብጣዕም እየ ዝፈትወኩም ኣምላክ ክፉእ ከየረክበኩም ክጽልየልኩም እየ ።

  • @englizfkr5289
    @englizfkr52893 жыл бұрын

    wel come awlo midya

  • @user-cy8dc4jf5y
    @user-cy8dc4jf5y3 жыл бұрын

    አረ ኢትዮ ፍሮም ያየ ጠፋብን በሰላም ይሁንልን እውነት የምያውራ ባሁን ሳት በኢትዮጲያ ከባድ ነው እግዛብሄር ከ ኢትዮ ፍሮም ይሁን

  • @asterhailehruy1175

    @asterhailehruy1175

    3 жыл бұрын

    Debd ew yaltaweke bot wesdewutal eyetebale new

  • @user-dj5lg5ch4h
    @user-dj5lg5ch4h3 жыл бұрын

    ዝምታው ፍራቻ ነው አ,አ ያለዉና ዘረኝነትም ነው እኛ አብሮ አደግ የትግራይ ተወላጆችም ያሰቀየመንና ያሳዘነን ይሔ ነው

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE13 жыл бұрын

    Enkuwan ye Tgray Sewoch Selamawi self liwotu sayadergum AddisAbaba wust lemenor betam techegrewal. Fanuel Tebarek hunetawnn betikikl gelxehewal .

  • @AbcdAbcd-pc8ds
    @AbcdAbcd-pc8ds3 жыл бұрын

    ዳንሰኛው ብርሀኑ ነጋ ብሔራዊ ቴአትር ማመልከቻ ያስገባ።በሰባኛው እድሜው ራሱን አግኝቷል።

  • @almaz847
    @almaz8473 жыл бұрын

    Sorry Bekalu. I have lots of respect for you. But was very upsetting when you said the war is supported by diaspora Tegaru's. To make it worse, you mention Tegaru's in AA could have protest against the WAR. Do you even know Tegaru in Adiss are living in fear at thisstage? How many times do you hear diaspora Tegaru saying, "Stop The War In Tigray?" In their protest. What more do you expect from us. We lost lots of our loved ones and we are devastated. I know your colleague Surafeal said it all. But I thought this will be a good feedback for you to help reflect on yourself. I hope you will see it positively. By the way you guys are amazing. Thanks

  • @surafelhalefom8500
    @surafelhalefom85003 жыл бұрын

    ጋዜጠኞች ለጋዜጠኞች ድምፅ ሁኑ።እባካቹሁ ለኢትዮ ፎረም ድምፅ ሁናቸው ድረሱላቸው። የዛሬ አፈና ለሌሎችም ይተርፋል እና ለሞያቹሁ ለሂወታቹሁ ስትሉ አፋኞችን ታገሉ።

  • @yenu6260
    @yenu62603 жыл бұрын

    Ef እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @senaitgebregiorgis6072
    @senaitgebregiorgis60723 жыл бұрын

    Abiy is a Hit Man ❗️❗️❗️

  • @besmart3557
    @besmart35573 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @hafteteklehaimanot8000
    @hafteteklehaimanot80003 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ሰው ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ ፍጡር የሚባል መሞት የለበትም ። በቃሉ ዲያስፖራ no war on Tigray Stop genocide on Tigray እያለ ሲጮክ ስምንተኛው ወር ይዟል

  • @lilyc7858
    @lilyc78583 жыл бұрын

    I admire you guys for your amazing job!!! and I agree with your point Fanel. All Ethiopia media never report what happened in Tigray and Abiy Ahmed lies day and night. Tigray people defence for their survival. Abiy Ahmed and Issias Afeworki damage Tigray people physically and morally so we stand for them, they are already victims. I am from Eritrea and I left my country because of the dictator Issias Afeworki. Keep it up the good job.

  • @elenigetachew9154
    @elenigetachew91543 жыл бұрын

    እኛ ኢትዮጵያውያን ከታሪካችን ባለመማራችን ምክንያት በተመሳሳይ መንገድ እየተራመደን ለውጥ አናመጣም፡፡

  • @alijosu1689
    @alijosu16893 жыл бұрын

    በቃሉ ልክ ነው ጦርነቱን አብዛኛው ይደግፋል።

  • @with-all-due-respect
    @with-all-due-respect3 жыл бұрын

    Bekalu, I like the way you are trying to stir conversation about the war. But, please be careful not to miss the line between awakening the people and creating hate among the people.

  • @lisalku2279
    @lisalku22793 жыл бұрын

    The Damage has been done to Tigrai No more peace with Ethiopian !

  • @saregawi1
    @saregawi13 жыл бұрын

    In any case who doesn’t want have peace? The problem is Ethiopians blind folded couldn’t even ask why , how , when just consume whatever the government feed them unfortunately Tigray will prevail and become a nation soon .

  • @tamiratayele1679

    @tamiratayele1679

    3 жыл бұрын

    0ፕ

  • @sahgdh9921
    @sahgdh99213 жыл бұрын

    እንኮንበሰላም መጣቹህ አውሎምድያ እደናተ የምንወዳቸው ምድያ ኢትዮፎርም ፍትህ ኢዲገኝ እንጠይቃለን በቃሉ ትክክለኝ ምልእክት ሰለሚያሰተላልፍነው የታፈነው በቃሉ እናተም ለሚመለከተው አመልክቱላቸው

  • @hayathayat2537
    @hayathayat25373 жыл бұрын

    እባካቹ የኢትዮፎርም ሁኔታ ዘግቡልን

  • @weyniawethagan7016
    @weyniawethagan70163 жыл бұрын

    ትክክል ነህ በቃሉ እንዴት አንድ ሰው እንኻን አይቃወምም ?በአለም ታይቶ ተሰምቶ የማያውቅ ነው ወንድም ህዝብ ነው የሚሉ ይገርመኛል የኢትዮጵያ ህዝብ አረመኔ ነው ነውረኛ ጨካኝ ህዝብ ነው ትግራይ ግን ትፈተናለች እንጂ ታሸንፍለች ይብላኝለነፍሰቡሎች ይብላኝ ለጨካኞች ለገዳዪች 💪💪❤️💛❤️💛

  • @asmelash4029
    @asmelash40293 жыл бұрын

    ዳጋማይ ደርግ አዎ በገበያ ላይ ቦንብ ጥለዋል ።ከውሸታም መንግሥት ምን ትጠብቃለህ አዎ ጥያለሁ አይልም መቸም። እመመመመመ ፋኑኤል ተሳስተሀል ምን ማለትህ ነው አብይ ነፃ እያወጣህ ነው?????? ሌሎች ነቸዉ ብልፅግና ጦርነት አይፍልግም??????

  • @gulele100

    @gulele100

    3 жыл бұрын

    እሰይ እንኳን ጣሉ ስትቀጠቀጡ ገበያ ይሆናል እናንተ ወያኔዎች ሌላ ጊዜ ጦር ሜዳችሁ ነዉ

  • @asmelash4029

    @asmelash4029

    3 жыл бұрын

    @@gulele100 ወራዳ ህፃናት እና ሴቶች ናቸዉ የሞቱት በጦር ሜዳማ አየን ምርኮኛና ቁስለኛ ጉረኛ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara54333 жыл бұрын

    ትክክል ነህ ሁሉም በለው በለው ነው የሚለው

  • @metslalaxum3939
    @metslalaxum39393 жыл бұрын

    Beke lik neh ye A. Abeba. Hizb self almwtatu betam yasazinal 😭😭😭

  • @azmeramohammed933
    @azmeramohammed9333 жыл бұрын

    Abiy 🖤🖤 ashebare geday wushetam

Келесі