Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q105

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehabcenter.com
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 47

  • @dhalaktvethiopia
    @dhalaktvethiopia7 күн бұрын

    ፈጣሪ እንደ አንተ ያሉ ምሁራኖችን ያብዛልን❤ እንወድሀለን✅

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube17 күн бұрын

    ዝግጅ ነኝ 😍መምህሬ ሼር

  • @Hawahemeda-nz6ts

    @Hawahemeda-nz6ts

    7 күн бұрын

    ለሙየ ትለያለሽኮ የምር ምርጥ ጀግና ሴት

  • @user-bi3zn4px2m

    @user-bi3zn4px2m

    6 күн бұрын

    ለሚዪ የኔ ጅግና ከቤትሽ ነው የመጣሁት

  • @KAMELI323

    @KAMELI323

    6 күн бұрын

    👍👍👌👌

  • @ShagaBeyana-rh1xe
    @ShagaBeyana-rh1xe7 күн бұрын

    እኔን ትመስለሌች ጣያቅዋ❤እነመሰግነልን ጥበብና መስተዋል በእጥፍ ይጨመርልህ ዶክቶር ምህረቱ አባታችን❤❤❤❤

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x6 күн бұрын

    ወገኔ! በዚህ ፕሮግራም ላይ የሚለቀቀው ምግብ፣ መድኃኒት፣ እውቀት፣ በልተን እናብላ! ተፈውሰን እንፈወስ! አውቀን እናሳውቅ። ሼር ሼር ሼር . . . > > > እናድርግ።

  • @sosinayoni
    @sosinayoni7 күн бұрын

    ይበልጥ ህዝብህን እድታገለግል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @abbyabunetizale7824

    @abbyabunetizale7824

    6 күн бұрын

    አሜን🤲🙏

  • @Anumma572
    @Anumma5727 күн бұрын

    ጥበብ ነው የምታፈስልን ለገባው ተባረክ

  • @mesita6167
    @mesita61677 күн бұрын

    Dr. Mihret I want to thank you for the wonderful work you’re doing for your community

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p6 күн бұрын

    ከርጋታ ጋር ጥሩ ትምህርት

  • @makiabebe4211
    @makiabebe42116 күн бұрын

    በርታ ሁሌም ምክርህን እንጠብቃለን

  • @DG-jc2ej
    @DG-jc2ej6 күн бұрын

    ለአንድ ሰው ጥያቄ መልስ በመስጠት ውሰጥ የብዙ ሰዎች ጥያቄዎችንም ስለምትመልስ ተባረክ!! ምናልባት በቀይ በአዲስ አቀራረብ ስትመጣ በተለያየ ቦታ የሰጠኻቸውን ወጥ ስልጠናዎችን ያካተተ ቪድዮ ብታቀርብልን?

  • @fifiethio949
    @fifiethio9497 күн бұрын

    I like the way you understand our people. Thanks for sharing your experience 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte8767 күн бұрын

    Enamesegenalene Docteur....🙏

  • @koniejesus113
    @koniejesus1136 күн бұрын

    ዶ/ር ምህረት ውዳችን በቅንነትና በፍቅር የተሞላው የምክርህ ተጠቃሚ በመሆኔ እድለኛ ነኝ:: በነፃ እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !!

  • @Jesus_is_love7777

    @Jesus_is_love7777

    6 күн бұрын

    አሜን❤

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel56347 күн бұрын

    Ejig betam Arif...million thanks!!!

  • @eyobtadele505
    @eyobtadele5057 күн бұрын

    This is my problem🤔

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab32035 күн бұрын

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew42476 күн бұрын

    Thank you Dr mihiret.

  • @alem8640
    @alem86406 күн бұрын

    Dr Mehret Betam enameseginalen

  • @deginetdaniel9546
    @deginetdaniel95464 күн бұрын

    doctoriye inwodahalen from central Ethiopia

  • @selamudelelegm5109
    @selamudelelegm51094 күн бұрын

    Oooh that's also me...

  • @watchfree_8686
    @watchfree_86865 күн бұрын

    የኔን ጥያቄ ነው የጠየቅሸው ተባረኪ 🎉

  • @samrawitlegesse6687
    @samrawitlegesse66876 күн бұрын

    Dr. Mheret welcome. U look energetic today and we see self acceptance'n rasu😊

  • @ElfazAmanu
    @ElfazAmanu7 күн бұрын

    Dr. Minm bigtemeh kendezih aynet sewechin kemastemar alem sheberek endateleben fetari edemehen yarzemew .

  • @setraakmel8551
    @setraakmel85516 күн бұрын

    Betam new yemdnkek betam new mamsgnek

  • @user-tr2mi1hv8k
    @user-tr2mi1hv8k7 күн бұрын

    Betame dase yelale

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love77776 күн бұрын

    ዋው ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግሩም ምክር ለገስከን እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ይለግስህ ያብዛልህ❤🙏❤

  • @ShagaBeyana-rh1xe
    @ShagaBeyana-rh1xe7 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @AliAli-sk3bm
    @AliAli-sk3bm5 күн бұрын

    ከየተንቢ ሰምቼ ነዉ ጎራ ያልሁት እስኪ ላዳምጥ😊😊

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam42795 күн бұрын

    Very interesting thx ❤

  • @selamfessha3136
    @selamfessha31366 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumebetnebebe8697
    @mulumebetnebebe86974 күн бұрын

    🙏🙏

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede94296 күн бұрын

    Thank you Dear Dr!

  • @ethio_family6342
    @ethio_family63426 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @siforamamo7724
    @siforamamo77247 күн бұрын

    😍😍😍

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha20544 күн бұрын

    ኮፊያው ቢወልቅ ለተመልካችህ ክብር።

  • @user-hh9yj3iq2q
    @user-hh9yj3iq2q6 күн бұрын

    wow.!!! amazing ❤❤❤

  • @zuzutube1454
    @zuzutube14547 күн бұрын

    ያኛ ሙህር አህለን እነማሰግነለን

  • @ethokelem23
    @ethokelem236 күн бұрын

    ጥያቄ ነበረኝ የተቀመጡ ስልክ አይሰራም እንዴት ልጠይቅ በተረፈ ዶክተር በርታ በዚሁ ቀጥል ሁሌም እከታተላለው

  • @habtamubinayew9437
    @habtamubinayew94376 күн бұрын

    ግን ያንተ መናገር ሀገር የሚያድን ቢሆንስ፡ ተው ዶ/ር ሠላምን ፈልጋት ስበካት

  • @dinasewnet1760
    @dinasewnet17606 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @feziielias4009
    @feziielias40096 күн бұрын

    ❤❤❤❤

Келесі