ልብሷን አወላልቃ ፊት ለፊቴ ቆመች! የጥንቆላ ስራ የምሰራበት ቤት ሚስጥር! ጥንቆላ እና መዘዙ! ክፍል 4 Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 871

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    መቸም ይህ ሰው "እኔ እንደ ዳንኩኝ እናንተም ዳኑ" ብሎ የሰራውን ሃጢአት ምንም ሳይደብቅ በአደባባይ መናገሩን ተመልክቶ እግዚአብሔር አምላክ ንስሃውን ይቀበለው::

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Жыл бұрын

    አይነቱ ይለያይ እንጂ ሁላችንም በአንድም በሌላ ከአምላካችን ተለያይተናል ለሁላችን የንስሐ ልብ ይስጠን

  • @avg4628

    @avg4628

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kasubediru5452

    @kasubediru5452

    Жыл бұрын

    Ewunet new 😢

  • @meseretd3805

    @meseretd3805

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏😥

  • @user-qg6zx7lf7g

    @user-qg6zx7lf7g

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @merhawitembaye3813

    @merhawitembaye3813

    Жыл бұрын

    Amen

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Жыл бұрын

    እንኳን ለንስሐ እድሜ አበቃዎት ልጆችዎት ጀግና አባት አላችው

  • @habesha9941

    @habesha9941

    Жыл бұрын

    Amen, we all made mistakes but in the end we need God to forgive us.

  • @tabsdoj4849

    @tabsdoj4849

    Жыл бұрын

    ጀግና hahaha

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    @meaziwendemumeaziwendemu7012

    Жыл бұрын

    ​@@tabsdoj4849 አዎ ጀግና የሰው ልጅ ይሳሳታል ከስህተቱ ከስህተቱ የሚወጣ በአደባባይ እኔ እንደዚህ ነኝ ብሎ አለም ፊት መቆም በራሱ ጀግንነት ነው አንቺ ሀጥያትሽን ለባልሽ ለናትሽ ለልጅሽ ትናገሪያለሽ እሳቸው ጀግና ናቸው ደሞ እግዚአብሄር ስለወደዳቸው ነው ከዚህ ነገር ያወጣቸው

  • @user-ih3js8tf1q

    @user-ih3js8tf1q

    Жыл бұрын

    አንቺ እራስሽ ጠንቋይ መሆን አለብሽ

  • @sarabarkot1646

    @sarabarkot1646

    Жыл бұрын

    ኢትዩጵያን መቀመቅ የከተታችሁ በመርገምት በጉስቅሉና ፣በድህነት፣በጦርነት ይህንንሁሉ ቁጣ አመጣችሁ ምን አገራችን ላይ የመጣው ጉድ ከእዝህ የተነሳ ነው እርሶን አይተው ሁሉም . ድጋሚ ጠንቅ ዋይ ቢመለሱ አገራችን ከመርገምት ትድን ነበር ጌታ እንክዋን መለስዎት

  • @sofiosman1619
    @sofiosman1619 Жыл бұрын

    ማነው እንደኔ በጉጉት የተከታተለ ሁሉንም 😊😊

  • @merayammerayam5856

    @merayammerayam5856

    Жыл бұрын

    እኔ ወላሂ ሁሉኑም ተከታተልኩት

  • @hadyalav4972

    @hadyalav4972

    Жыл бұрын

    እኔ ራሴ ስጠብው ነበር

  • @mesimesi200

    @mesimesi200

    Жыл бұрын

    እኔ አለሁልሽ አስሬ መለቀቁን ጥጠብቅ የነበር

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@mesimesi200 እኔ እራሱ በጣም

  • @shenotube1330

    @shenotube1330

    Жыл бұрын

    Ene

  • @user-bj6jc4qu6z
    @user-bj6jc4qu6z Жыл бұрын

    እንደ ተከታታይ ፊልም ጠብቄ ሰፍ ብዬ የማየው ነገርስ አቤቱ ፈጣሪ ከእደዚህ ከይነት በአድ አምልኮ አንተው ጠብቀን ምድርህን ኢትዮጵያን ይቅር በላት

  • @yayehmuche

    @yayehmuche

    Жыл бұрын

    እንደ እኔ

  • @abebechg.selassie2936

    @abebechg.selassie2936

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ። ከእግዚአብሔር ያልመጣ በረከት ጤና ደስታ የለውም ምን አለበት በእምነት ጸንተን አምላካችንን ብንጠብቀው? እግዚሐብሔር ብዙተአምር እያ ሳየነው ። ልብብለን ብን መለከት ብዙ ተአምር አለደ ደ

  • @judijudi4339
    @judijudi4339 Жыл бұрын

    አንተ ነብስክን አትርፈካል ጋሼ አሁንም የሰራዊት ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ በፀሎት በጉጉት ነበር ስከታተል የነበረው አንተን የፈታ አምላክ እኛንም ይፍታን

  • @rute8262

    @rute8262

    Жыл бұрын

    Antes denkal este bagegehw Agatame beyebetkrsteyanu endmayetekm tenkula sebetk bezwoch alu metawekachew mechas

  • @smd7650
    @smd7650 Жыл бұрын

    ሰይጣን ተዋረደ በሉ ሁላችንም ወደ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እንመለስ ልብ ያለዉ ልብ ይበል🙏

  • @user-gu7cr8pl6l
    @user-gu7cr8pl6l Жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ interesting ሆኜ እንደዚህ አይነት ታሪክ የተከተታተልኩት ለምን እንደተሳብኩ ግን አላቀውም ማርያም 😢 አይቼ ሰምቼ ስለማላቅ ነው መሰለኝ

  • @tigistitigisti4792

    @tigistitigisti4792

    Жыл бұрын

    እድሜ ለእነ መምህር ግርማና መምህር ተስፋየ አበራ ከዚህ የባስ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ

  • @user-gu7cr8pl6l

    @user-gu7cr8pl6l

    Жыл бұрын

    @@tigistitigisti4792 የመምህር ተስፋዬ ተከታይ ነኝ ለዛ ነው መስል መጨረሻውን መስማት የጓጓሁት ወይ ፈተና ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለው

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Жыл бұрын

    ይህ ሰውየ ልቡ ኑፁ ነው ተመስገን እግዚአብሔር አሁን ምን እየሰራህ ነው እንጂ የት ነብርክ ብሎ አይጠይቅም አንተ ንስሀ ገብተሀል እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ልጆችህን እበርታ አንተ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ውስጥ ነህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ በርታ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Жыл бұрын

    በዚህ አይነት ድርጊት ስንቱ ተቀበረ ስኝቱ ከአላማው ተጨናገፈ ። አቤት እግዚአብሔር ቸርነትህ ስንቱን ታገስከን ለንሥሀ ሞት ያብቃን መጨረሻችንን ያሣምርልን።

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    Жыл бұрын

    ትክክል የሚያፀይፍ ተግባር ነው መስማትም ይቀፋል የስንቱ ጉዋዳ እንደፈረሰ እሱ ነው የሚያውቀው

  • @jayjohnson6765

    @jayjohnson6765

    Жыл бұрын

    ​@@meseretdibabe8020 እውነት ነው እስከመቃብር አለመውሰዱም እውነቱን መናገሩን አደንቀዋለሁ

  • @darlingdarling6360

    @darlingdarling6360

    Жыл бұрын

    በጣም ስንቱ ህይወቱ ምስቅልቅል አለ ስንቱ ከስንቱ ተለያየ እንደ ድግምት ከባድ ህመም የለሞ ሠው አይረዳውም አምላክ ይጠብቀን

  • @jayjohnson6765

    @jayjohnson6765

    Жыл бұрын

    @@darlingdarling6360 እሱ ይጠብቀኝ ቸሩ መዳኒያለም አረኛችን

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Жыл бұрын

    አቤት በዚህ ስራ የስንቱ አቤት ስንቱ ህይወት ጨልሞ ይሆን አቤት ይቁጥረው 😢😢 ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ከዚህ ስራ አወጣህ

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @abdibatiso2607

    @abdibatiso2607

    Жыл бұрын

    Tkkl

  • @tirhashabeshashop

    @tirhashabeshashop

    14 күн бұрын

    💔

  • @berukjohny2507
    @berukjohny2507 Жыл бұрын

    እኔንስ የገረመኝ ዛሬ ላይ ወዶህ እንዲህ ያለን ሰላም የሰጠህ አግዚአብሔር ነዉ አይ ጌታ ልዩ እኮ ነህ ❤❤

  • @helz9637
    @helz9637 Жыл бұрын

    እንኳን ለንስሐ ህይወት አበቃዎት ጀግና በድፍረት ወጥቶ ለሌላው መማሪያ እንዲሆን ላደረጉት ነገር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሲወድ እንዲህ ነው

  • @alemayehugebru
    @alemayehugebru Жыл бұрын

    አትፀፀት፡፡ አንተ የማህበረሰብህ ውጤት ነህ፡፡ አድገህ፣ አገናዝበህ፣ እና ራስህን ስትችል መውጣትህ መልካም ነው፡፡ ለአካል ጉዳተኞች ያለንን አመለካከት ካልቀየርን፡ የዘራነውን መልሰን ማጨዳችን አይቀርም፡፡ ሁሉን ይቅር በል፡፡ ለመጀመሪያ ሚስትህ እናት እና ቤተሰብ ያለህን ጥላቻ ፋቀው፡፡ መልካም ቀሪ ዘመን ይሁንልህ፡፡

  • @fasicamolla7352

    @fasicamolla7352

    Жыл бұрын

    እውነት ነው በትክክል እኔም በአደግሁበት አካባቢ አንድ አጭር ሰው ነበር ድርጊቱም እጅግ አስቀያሚ ነበር።

  • @alemayehugebru

    @alemayehugebru

    Жыл бұрын

    @@fasicamolla7352 ማስተካከል ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ በተፈጥሮ የሚሰማቸውን የበታችነት መንፈስ ለማከም፡ መትጋት አለብን፡፡ ያለበለዚያ፡ መልሰው የማህበረሰቡ እዳ ነው የሚሆኑት፡፡ ልጆችም፡ ስናሳድግ መጠንቀቅ ይገባል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @kdusmicaelkdusmicael160
    @kdusmicaelkdusmicael160 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሐጢአትን እንጂ ሐጢአተኛን አይጠላም

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Жыл бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እንኳን ለዚህ አበቃዎት እኛ ሰዎች ሳናዉቅም እያወቅንም ብዙ ስተቶችን ሰርተናል . ዋናው ግን በቶሎ ወደ ንስሐ መመለስ ነው ይሄን እድል ሳያገኙ ለንስሐ ሳይበቁ የሞቱሙ አሉና . እግዚአብሔርን ያመስግኑ አባታችን

  • @zainebaassen9554
    @zainebaassen9554 Жыл бұрын

    አሁንም እንኳን ተመለስክ ጉዲችሁን ስሙ ደጋሚ አስደጋሚወች የስንቱን ህይወት ባስደጋሚወች 😢

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 Жыл бұрын

    ጌታ እየሱስ ስምህ ለዘላለም ይክበር!!!

  • @firehiwotmekete779

    @firehiwotmekete779

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @netsanettadesse2999

    @netsanettadesse2999

    Жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 Жыл бұрын

    አንድ ሀጥያተኝ ንስሐ ሲገባ በመንግስት ስማያት ታላቅ ደስታ ይሆንል" እግዚአብሔር ዩንስሐ እድሜ ይስጠን ከድንገተኝ ሞት ይስውረን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @kdusmicaelkdusmicael160
    @kdusmicaelkdusmicael160 Жыл бұрын

    እያወቅን በድፍረት ሳናወቅበስሕተት የሰራነዉን ሐጢአት አቤቱ ይቅር በለን

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-xq9ui2es5o

    @user-xq9ui2es5o

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😪😪😪

  • @semira5875
    @semira5875 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቀን ረመዳን ከሪም ለመላው ሙስሊም አላህ በሰላም ያድርሰን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲❤️

  • @Godisgood20209

    @Godisgood20209

    Жыл бұрын

    መቼ ነው ረመዳን?

  • @zzqm1uk8g

    @zzqm1uk8g

    Жыл бұрын

    አሚንንንንን ያረብ

  • @makimaki4858

    @makimaki4858

    Жыл бұрын

    ​@@Godisgood20209 ሐሙስ በ23 ነው

  • @semira5875

    @semira5875

    Жыл бұрын

    @@Godisgood20209 ኸሚስ ነው 🥰

  • @rhema89

    @rhema89

    Жыл бұрын

    አሚን ያረብ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Жыл бұрын

    መምህር ግርማና ሌሎች አባቶች የሚያዋርድት የሚያጋልጡት እንደዚ አይነቱን ነው ።በፆም በፀሎት በስጋወደሙ በስግደት መንፈሱ ይያዛል በመቁጠሬያ ይገረፋል የእግዚአብሔር ስም እየተጠራበት።በፀሎት ቤታችን እየፀለይን አጋንንት ሲዋረድ አይተናል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @LL-im6jw
    @LL-im6jw Жыл бұрын

    በትክክል ልጆቼን አቀርቅሮው እንዲሄዱ አልፈንግም ያልከውን እና ሰላሜን ያልከው በእውነት አስተማሪ ነው በርታ እግዚአብሄር እንኳን መንገዱን ከፈተልህ

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ቸር ነው ስተትን ተጸጽቶ ወደ ንስሀ መመለሱ ትልቅ ነገር ነው እ/ር እንኳን ለንስሀ አበቃወት እንደተከታታይ ድራማ ነው የተከታተልኩት ለብዞች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @God-db9vp

    @God-db9vp

    Жыл бұрын

    የፈጣሪ ስም ቆርጠህ እ/ር ተብሎ ኣይጻፍም እህቴ ወይ ወንድሜ።

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    Жыл бұрын

    እ/ር❌ ስም አይቆረጥም ።።ይስተካከል። እግዚአብሔር✅

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera992811 ай бұрын

    ግሩም ታሪክ:: እንኩዋን ፈጣሪ ረዳህ:: በወርቅ አልጋ ከመተኛት ከአምላክ ጋር ሇኖ ሰሌን ላይ መተኛት ይሻላል::

  • @jeribini5969
    @jeribini5969 Жыл бұрын

    መን ደስ እንዳለኝ ታቃላችሁ የኔ መመሄር ገርማ ተቃዋሚ መን እንደሚሉ እሄን ሲያዩ 😁ሰደብ በቻ ሳይሆን ዘቅ በሎ ማየት ይጠይቃል!

  • @tigistitigisti4792

    @tigistitigisti4792

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂 እኮ የሚገርመው ግን 😢😢 አብዛኛው ኮመንቶች ያሳዝናሉ አልፈርድባቸውም እንዳያዳምጡ ምድረ ምቀኛ መምህራን ትውልድ እንዳይነቃ የሚያደርጉ እህቴ

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    Жыл бұрын

    I want to watch the video Is he still orthodox?

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын

    አንድ የእንባ ዘሐላ ለሰው ብለህ እንዳታወጣ ከምድራዊ ህይወት የበለጠ የሱ የዘላለም ህይወት ይበልጣል እግዚአብሔር ረድቶሀል ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁ እውነት ትልቅ ሰው ነህ ትልቁን ጌታ ይዘሀል መመረጥና መታደል ይጠይቃል ቀሪ ዘመንህ ይመር እድሜ ይስጥ

  • @qwas9970
    @qwas9970 Жыл бұрын

    አባታችን ከተናገሩት አንድ ነገር አለ ግን ደግሞ ጥልቅ ስብከት ናት ልቤ ውስጥ ገባች የአጋንንት ድግምት በእግዚአብሔር ለተጠበቀ ሰው አይሰራለትም በእግዚአብሔር ተጠብቀዋልና ስሉ ልቤ በደስታ ፈነዳ ያኔ እኛ በእግዚአብሔር ከታመንን ማን ያሸንፈናል መልእክቱ ስለእኛ ያዝዘቸውልና እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሀንቴ ነው ምን ያስፈራኛል

  • @betelehembekele9183

    @betelehembekele9183

    Жыл бұрын

    እኔም እንዲህ ሲል ልቤ በሀሴት ተሞላ ክብር ለስላሴ

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 Жыл бұрын

    ከክፍል አንድ ጀምሬ ነው ያየሁት በጣም ነው የሚገርመው በድፍረት ወጥቶ ስለ ተናገር በጣም አደነኩት 👍👍የጋዜጠኛው አደቅሀለሁ የልጅቷን መጨርሻ ለማወቅ ፈልጌ የልጅቷን መጨርሻ ለማወቅ በጣም በጉጉት ነበር የማዳምጠው ይች ልጅ በሆነ ይህን ቻናል ቀርባ ታሪኳን የሰማሁ መሰለኝ ይሷ ትንሁን የሷ ተመሳሳይ የሆነች ልጅ ትሁን ....

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012

    @meaziwendemumeaziwendemu7012

    Жыл бұрын

    መፅሀፋ እኮ አሳትመዋል ሙሉ ታሪኩን እዛላይ ማግኝት ትችላለህ የዚህ ዘመን ታሪክ በዚች ሰአት ብቻ ተነግሮ ያልቃል ብለህ ነው ስራቸው መጥፎ ቢሆንም ጠንቃቃ ይመስላሉ ሌላው እኮ ጠንቁዋይ ነኝ እያለ የውሸት የሰው ሀብት የሚዘርፋ ቅጠላ ቅጠል እየሰጠ ሰው የሚገል ልክ እንደ ታምራት ገለታ አጭበሪባሪም አለ እሳቸው ስራውን አውቀው ነው የሚሰሩት ለዛም ነው እግዚአብሄር መርጦ ያወጣቸው ያዳናቸው ለንሰሀ ያበቃቸው

  • @abeladmasu5044

    @abeladmasu5044

    Жыл бұрын

    የመፀሀፉ ስም ምንድነው?

  • @hulumyalfal7052

    @hulumyalfal7052

    8 ай бұрын

    ewunet new yehiwot menged yemil program layi semechewalehu

  • @godlover7602
    @godlover7602 Жыл бұрын

    ወንድሜ ሆይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህ ትልቅ ማሥተዋል ነው እግዚአብሔር አምላክ የውሥጠኛውን አይን ሥላበራልህ እጅግ ደሥ ብሏኛል ደሞ ጌታ ያከበሩኚን አከብራለሁ ይላል ቃሉ እና ራሰ እንጅ ጅራት አትሆንም ከዚህ ቦሀላ ለሰማያዊይ መንግሥት ትሰራለህ በርታልኚ ወንድሜ

  • @yemariamfamily7844
    @yemariamfamily7844 Жыл бұрын

    በጣም ግሩም ነው እኔም ደብረዘይት በዝና ሲወራ አውቀዋለው የልጆችህ አምላክ አድኖሀል አሁንም ፈጣሪ ከምንፍቅና አውጥቶ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራክ በፈቃድህ የተዋረስካቸው አጋንንቶች ካለ ፆም ፀሎት እና ስግደት መላቀቅ የማይታሰብ ነው ፈጣሪ ይርዳህ እመብርሀን ልጆችህን ትጠብቅልህ

  • @zulfana1457

    @zulfana1457

    Жыл бұрын

    ምንፍቅና፧ አንቺም፣/ አንተም፧ መዉጣት፧ አለባችሁ። የማታዉቂዉን፧ አትዘባርቅ።

  • @sebleteklu8752

    @sebleteklu8752

    Жыл бұрын

    ደደብ

  • @yemariamfamily7844

    @yemariamfamily7844

    Жыл бұрын

    @@zulfana1457 ልብ ላለውና ለሚያስተውል የፃፍኩት ነው ላንተ/ላንቺ አይደለም የፃፍኩት

  • @ekram0007
    @ekram0007 Жыл бұрын

    አንተ አምልጠሃል ወንድሜ ስለ ገንዘብ ያለህን አመለካከት ስትተነትን የምር ገብቶህ እንደተቀየርክ አምኛለሁ። ፈጣሪ መመለስህን ይቀበልህ ! ሁሌም መናገርህን እንዳታቆም ያልነቃ እንዲነቃ እንዴትና በምን መልኩ እንደሚሰራ እየወጣህ ለህዝቡ አስተምር የራስህ የዩቲዩብ ፔጅ አዘጋጅተህ አስተምር ተናገር በተረፈ በርታ !

  • @selamabay8902
    @selamabay8902 Жыл бұрын

    ምን አይነት እድለኛ ሰው ነህ !!ስንቱ ከነ ሀጥያቱ አፈር ገብቶዋል።እውነት እግዚአብሔር የይቅርታ አምላክ ነው እንደዚ ለንስሀ ሞት መብቃት ደሞ ደግም የመወለድ ያክል ነው። ሁላችንንም ለነሰሀ ሞት ያብቃን።

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይቅርበለን በደላችን በዝቷል 😢😢😢😢 በመተት የተገኘ ስልጣን ነው ለካ ሀገርእየጨረሰ ያለው ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @tsik914
    @tsik914 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ጥበቃ ያለው ሰው ድግምት አይሰራበትም እግዚአብሔር ይመሰገን በእመነታችን እንበርታ እግዚአብሔር እንካን አወጣዋት የንሰሀ እድሜ ይጨምርሎት

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    የሚገርም ትረካ ነው እንኳንም እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ጠራህ በንስሀ የማይፋቅ ይቅርታ የለም ቸር አምላክ አለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Жыл бұрын

    እውነት ለመናገር የዘመናችን ጀግና ሰው ነዎት እንክዋንም እግዚአብሔር ለንስሃ አበቃዎት ይሄ የብዙ ስዎችን አመለካከትና አስትሳሰብ ይቀይራል ከእግዚአብሔር ማንም እንደማይበልጥ ይረዳሉ

  • @sefineshehabetewelide3879
    @sefineshehabetewelide3879 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከጠላት ወጥመድ ሰውረን ጠብቀን

  • @mekdesagonfer9459
    @mekdesagonfer9459 Жыл бұрын

    ላኢላ ኢለላህ አላህ የፀፀት ህሊና ለሁላችንም ይስጠን ለወንድማችንንም ትልቅ አክብሮት አለኝ ምርጥ ትምህርት ነው ለገባው ሰው አላህ ብቻ ነው ሚመለከው ሚሰጠው ሚነሳው ሚገለው ሚያነሳው አላህ ይጠብቀን ከንደዚ አይነት ሲሂር አሚን በሉ፡፡

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Жыл бұрын

    ወደፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ 🙏 ከእንደዚህ አይነት መከራ እና ስቃይ መተተኛ እና አስመታች ይጠብቀን ። በምህረትህ ይቅር በለን🙏

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Жыл бұрын

    ከአንድ ክፍል ጀምሬ ነው የሰማሁት አሁን ንሰሀ ገብቷል አዳምጡ አትሳደቡ

  • @accacc5974

    @accacc5974

    Жыл бұрын

    እኔም አንድ ሳላሳልፍ ሰማውት ዛሬ የመጨረሻ ያድርገው ተለውጦ በሆነ ወደ ድሮው ህይወት

  • @omg-cb9qv

    @omg-cb9qv

    Жыл бұрын

    ​@@accacc5974 እኮ ለዛ ነው ጊዜ ሰጥቼ የማዳምጠው

  • @kwtubemekdes

    @kwtubemekdes

    Жыл бұрын

    አወ እኔም ሁሉንም ተከታትየወለሁ ንስሀ ገብቶ ከሆነ ለመደሰት ነው የማደምጠው እግዚአብሔር ሆይ ንስሀ ገብቶ ወደ አንተ ተመልሶ አሰማኝ የአብረሀሙ ሥላሴ

  • @accacc5974

    @accacc5974

    Жыл бұрын

    ​@@kwtubemekdes እንግዲህ አሁን ሊገባ ይሆናል ንሰሀ

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    Жыл бұрын

    Is he still orthodox ?beknent melshelegn

  • @yemariam628
    @yemariam628 Жыл бұрын

    የኔ አባት እኳን ከዚ ጉድ እግዚአብሔር አዎጣዎት ንሰአዎትን ይቀበል 🤲አሜንንንንንንንን

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Жыл бұрын

    ድንቅ ምስክርነት ነው እንኩዋን እግዚአብሄር ከዚህ ጉድ አወጣህ፡፡ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Жыл бұрын

    ሁሉ ሞልቶ ቢተርፍ የህሊና ሰላም ከለለ ሁሉ ከቱ ነው እንኳን ውደ ፈጣሪ ተመለሱ ዋናው እሱ ነው ከመጀመርያው ይልቅ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ታላቅ ነዉ! እንኩዋን ከጨለማ ህይወት አወጣህ 🙏🏾

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    መምህሮቻችን ከዚህ ጥንቆላ ፣ድግምት፣አጋንንት ጠሪዎች እራቁ እያሉ ባስተማሩ ተሰደቡ ተወቀሱ ።እንግዲህ ምን ትሉን ይሆን ? እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን 👏 እግዚአብሔር ለንስሐ ሞት ያብቃን 👏 በእምነትዎት ይበርቱ በፀሎት ፣በስግደት በፀበል በስጋ ደሙ ይከታተሉ መንፈስን በስግደት ካላስወገድነው ሰይጣን ለበቀል ዝግጁ ነው

  • @yohansetsegaye7651

    @yohansetsegaye7651

    Жыл бұрын

    አረ ጴንጤ ነዉ የትኛዉ ስግደት

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 Жыл бұрын

    ይህ ጠንቆ ሰው የስንቱ በሽታ በማድረግ በማሳበድ ስንቱን እድሉ በማበላሸት የኖረ ሰው ነው። ይህን ሰው ከፍተኛ ፍርድ ቤት በወንጀል መጠየቅ አለበት ። እግዚአብሔር ንስሐ ስለገባ ይቅር ይለዋል ግን ለሰራው ግፍ በህግ መጠየቅ አለበት የስንቱ ቤት በትኖ አበላሽቶ በነጻነት መመላለስ ትክክል ነው ብዬ አላምንም።

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ለንስሃ ያብቃን . ንስሃችንንም በይቅርታ ይቀበለን. አንተን ወንድሜን ጀግና ነህ.👍🏽💐 እግዚአብሔር ቢወድህ ነው ግዚ የሰጠህ.❤

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይወድሀል እንኳን ወደቤቱ መለሰህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ለዚህ ንስሀና ክብር ስላበቃህ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Жыл бұрын

    ትናተና ሲቋረጠ መጨረሻውን አይቼ በየ ነበረ🙄🙄🙄 እሰኪ ለሠማው የዘድሮው ጉድ አያለቅም👂👂👂👂👂😷😷 እግዚአብሔር ዲያቢሎስን ከመደረ ገፀ ያጠፍልን

  • @YeababaT

    @YeababaT

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🏿

  • @user-ji5jc4ck4q
    @user-ji5jc4ck4q Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ረቂቅ ነው ልጆቹን እንዴት እንደሚሰበስብ:: ድንቅ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ለሁላችንም የንስሀ ልብ ይስጠን :: በቤቱ ያኑረን

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Жыл бұрын

    በእውነት ልክ እደድራማ ነው የተከታተልኩት ሳላደንቅህ አላልፍም ቸሩ መድሀኒያለም ልቦናህን አይለውጠው የጠፉትንም እህት ወንድሞቻችን ወደ እርሱ ይመልስልን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Жыл бұрын

    እንኳንም በንሰሀ ተመለሱ በአንድ ሰው ንስሐ መግባት በሰማይ መላእክት ደስስስ ይላቸዋል ❤❤❤❤

  • @genet1009
    @genet1009 Жыл бұрын

    በውነት እድለኛ ኖት በሂወት ሳሉ የንስሀ እድሜ ተሰጦት ክብር ለሚምረው ጌታችን ይሁን

  • @andinetlema4422
    @andinetlema4422 Жыл бұрын

    በጣም ሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት አለው በጉጉት ነበር የጠበኩት አንድ ነገር ግን አወኩ የትኛውም አይነት ሀጥያት የእግዚአብሄርን ፍቅር አያሸንፍም

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    Жыл бұрын

    ምንም ማለት አንድ ነገር አወኩ እስከዛሬ ድርስ እግዚያብሔር እሚበልጥ ነገር ይኖሯል ብለህ ታስብ ነበር ማለት ነው😡

  • @andinetlema4422

    @andinetlema4422

    Жыл бұрын

    @@selammesganaw3899 አይ ብዙ ግዜ እንዲ አርጌማ ቤተ ክርስቲያን አልሄድም ብዬ የቀረውባቸው ቀናት ቆጭተውኝ ነው

  • @hirut7396
    @hirut7396 Жыл бұрын

    ስላም ያለው በክርስቶስ ፍቅር ስንወድቅ ነው ለንስሀ ሞት ያብቃን ሁላችንንም ❤❤

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🏿 አይ የኛ ሰው ሀጢያትን እናበረታታለን🤦🏿‍♀️ እንኳን ለንስሀ አበቃቅ ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን🙏🏿

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Жыл бұрын

    አባታችን ፈጣሪን ስላገኙት እድለኛ ነዎት አሁን እኮ ሰው በገንዘብ የሚገዛበት ዘመን ነው ቤተሰቦ ቢርቆትም የማይከዳው ፈጣሪ አጠገቦ አለ በእርስዎ ታሪክ ብዙ ሰው ይማርበታል የልጅቱዋ ታሪክ ያሳዝናል ውጭ ሀገር መሄድ ከቻለች ግን በደንብ ልትረዳ ትችላለች

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube Жыл бұрын

    አሏህ ከእንደዚህ አይነት ህይወት ይጠብቀን 😢ያራብ ኧረ ሰዎች ሆይ እውነት የሚያቀው አሏህ ነው ጥንቆላ ቦታ አትሂዱ ችግራችሁ ለአሏህ ንገሩት ተመልካችና አዛኝ ነውና አይዞን ከዛ ጭንቀት ያወጣህ አሏህ አመስግነው 🤲

  • @abuyetube
    @abuyetube Жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ አባታችንን ወደ ህሊናው ስለ መለሽልን እናመሰግናለን ክብር ለእርሱ ይሁን ግሩም ድንቅ አስተማሪ ላስተዋለ ትውልድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ባለ ስልጣኑን ልብ ስጥልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @gdhdhgdhdhd8571
    @gdhdhgdhdhd8571 Жыл бұрын

    መጨረሻዬን አሳምርልኝ እሚባለው እደእርሶነው የምር ሁላችን ለንሰሀሞት ያብቃን ጉሉ አሜን🙏

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Жыл бұрын

    ሰላማችን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የእውነት ማረፍ በሱ ሰላም ይገኛል እሱን ያወቅነውና የተረዳነው ጊዜ ክበር ጌታችን እንኮን እግዚአብሔር ረዳህ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Жыл бұрын

    በድንግል ማርያም ስም የዛሬው በጣም ልብ👈 ይነካል! ምንም ይሁን ምን አጋንንትን ከማምለክ እንኩአን እግዚአብሔር አላቀቆት🙏🏽

  • @meseretdibabe8020

    @meseretdibabe8020

    Жыл бұрын

    አይ የስንቱ ቤት ፈርስዋል

  • @rahelyenaride9333
    @rahelyenaride9333 Жыл бұрын

    ወይ በጣም የሚስጠላ ስራ ነበር ስለዚህ እንኳን ወጣህ አባቴ ተመስገን ልቦናህን ስለቀየረው አመሰግናዋለሁ ፈጣሪን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын

    ግን የስንቱን ሂዎት አበላሽተህ ይሆን? የስንቱን ቤት አፍርሰህስ ይሆን?

  • @user-ut6tp2ek6l

    @user-ut6tp2ek6l

    Жыл бұрын

    Batam walehi Allah ywakew

  • @bemenetbayi9972
    @bemenetbayi9972 Жыл бұрын

    ክፍል አንድን አይቼ የማይገባ ኮመንት ፀሐፊ ነበር ። በመጀመሪያ በጣም ይቅታ እጠይቃለሁ ። ደጋግሜ አየሁት አሁን ተረዳሁኝ እግዚአብሔር አምላክ አንኳንም እረዳሆት እሄንን ሰበርዉ እራስሆን አጋልጠዉ ወደ ሚዲያ መዉጣት በጣም ጀግና ነሆት ።

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ን ከምታጣ እንኩዋን ሰዎቹን አጣህ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለንስሐ ሲጠራ እንዲህ ነው

  • @itopiawinettewahdonettewah7211
    @itopiawinettewahdonettewah7211 Жыл бұрын

    እንኳን እግዚአብሄር ለንሰሐ ህወት ጠራህ። ማንም ማንንም መፍረድ አይችልም ። እግዚአብሔር ብቻ ነው ፈራጅ። ሁላችንንም ሀጥያተኞች ነንና፦ ሁላችንንም ለንሰሐ ህወት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው መወሰንህ ነዉ አምላክ ይርዳህ አይዞህ ወንድሜ ሁላችንም ሀጥያተኞች ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜን ለንስሐ የሰጠን ያለን ይበቃናል የሰጠንን ይባርክልን እግዚአብሔር እግዚአብሔርን የልብህን መሻት ይፈፀምልህ የማይበድል ባርያ ይቅር የማይል ጌታ የለም ህይወትን ብዙ አስተምራሀለች ወንድሜ ከትምህርት ቤት ይልቅ በህይወታችን ዉስጥ የተማርነዉ እራሳችንን እንድናይ ይረዳናል ዋናው ወደ እራሳህ መመለስህ ነዉ ስለማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addis7469
    @addis7469 Жыл бұрын

    አይዞህ ነፃ ነህ እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ነህ :: ሁላችንም ሀጢአተኞች ነን ማንም ድንጋይ ሊወረውርብህ አቅሙም ሞራሉም የለውም :: የራቁህም ቤተሰቦች ይመለሳሉ ::

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣድሎሓል ከጨለማ ወደብርን ሥለመጣሕ ወደ ንሠሓ ሕይወት ሥለመጣሕ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 Жыл бұрын

    ህዝባችን በቃ ጥቆላቤት ነዉ ውሎው አይ ፈጣሪ ታረቀን

  • @mihert7035

    @mihert7035

    Жыл бұрын

    የእግዝያብሄር ምህረት ግን አይገርምሽም

  • @peteroswordofa8943

    @peteroswordofa8943

    Жыл бұрын

    Tadia edme lekun seytan amlaki new

  • @halimab609
    @halimab609 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ አላህ የእውነተኛውን መንገድ ይምራህ ። ተሳስተው ያሳሳቱ ሰዎች መች ራሳቸውን ያጋልጣሉ። ወይ ጉድ የባለስልጣን ጉድ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Жыл бұрын

    ሰይጣን ግን እዴት ተፋታው አንዳንድ ጠንቋዮች በቃኝ ሲሉ ልጆቻቸው ይታመማሉ ይሞታሉ ሚስታቸውም እደዚያው እሱ ላይ አለመድረሱ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከገባህ በኋላ መውጫው ይከብዳል

  • @fetihiyashukrala2350

    @fetihiyashukrala2350

    Жыл бұрын

    Keyesus Aybeltim setan

  • @undermysaviour

    @undermysaviour

    Жыл бұрын

    1። ከክርስቶስ እየሱስ ስለጠጋ የልቡን ጩኸት ሰምቶ የማታውቀው ሴት ናት ከሃረር ድረስ እግዚአብሔር አሳይቷት መጥታ ተመለስ ጌታ ይወድሃል ያለችው።

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Жыл бұрын

    ለማንኛውም ጀግና ነክ ስምቸ የማላውቀን ነገርክን😳አጃይብ ህዝቤ ብዙ ተምሯል ካንተ😎

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Жыл бұрын

    መሜህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ እንደዚህ የሚሰሩትን ነው ወደ ንስሃ የሚጠሩ በእነሱም የተጎዱቴን ስገዱ ፁሙ ቁረቡ የሚሉ እግዚአብሔር ይመስገን እነሱን ለሰጠን

  • @hirut7396
    @hirut7396 Жыл бұрын

    እድለኛ ኖት ከአጋንት እስራት መላቀቆት የፈጣሪ ትእግስቱ ይገርማል በድህነት እስከ እድሜ ልኬ መድኃኔዓለም ሳመልክህ ልኑር ግን ከዚህ ስውዬ ንግግር ስው እራሱ አጋንትን ፈልጎ እሚሄድነው እሚመስለው

  • @zen3905
    @zen3905 Жыл бұрын

    በጣምአስደናቂትምህርትአለው አልሀምዱሊላህ አላህነግሮናል ድግምተኛ ጠንቋይን ጠይቆያመነ ከእሥልምናይወጣል ብሎናል ድግምት ቢደረግብንእንኳ በድግምትአይፈታም በእምነታችን በዱአ በፀሎትእንጅ። ሰውየውተናግሯል ውቃቢቤትእና ጠንቋይቤት ዱአየለምብሏል

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Жыл бұрын

    አቤት እግዚአብሔር ቸርነቱ ልጆችህ በከንቱ እንዳንጠፋ የምታስብልን ደግ አባት ነህ እግዚአብሔር ሲመልስ እንዲህ ነው ተመስገን በእውነት አንተን ያሰበህ አምላክ ሁላችንንም ያስበን

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Жыл бұрын

    አቤት የኔ ጌታ ሰዎችን የሚያስጨንቁ አጋንንቶችን የሚያንቀጠቅጥ ይሄንን ጌታ አውቆ ወደ አጋንንት አሰራር የሚሄድ ሰው አለ ሲባል ለማመን ይከብደኝና ሳኦል ወደ ሙታን ጠሪዋ መሄዱን ሳስብ ያሳምነኛል። ኧረ ዳግም በባርነት ቀንበር ከመያዝ ይሰውረን።

  • @jemo5716
    @jemo5716 Жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ሠላም ያለ ከእየሡሥ ጋራ ብቻ ነዉ።የማይናወጥ ሠላም አለኝ እየሡሥ የሠጠኝ አለ ዘማሪዉ። አዎ የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ያደርጋል ።አንድ ግዜ አፕል የመሠረተዉ ሥቲቨ በካንሠር ተይዘዞ በዚያ ሑሉ ባለዉ ብሩ ነብሡን አላተተረፈም ሞታል።የሠላሙ ምንጭ እየሡሥ ብቻ ነዉ።ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @mastewaladinew331
    @mastewaladinew331 Жыл бұрын

    I am proud of this guy it's not easy to do what he is doing God is great no matter how sinful we are he will find away to forgive us.

  • @medimt1285
    @medimt1285 Жыл бұрын

    ወደ እግዚአብሔር መመለስ ደስ ቢለኝ ግነ አቤት በእናን ምክንያት የስንት ቤት ፈረሰ የስንት ህይወት ጠፍቶ ይሆን ??? ብቻ ፈጣሪ ይወቀው

  • @nunesharsema6921

    @nunesharsema6921

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢ቤት ይቁጠረው

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Жыл бұрын

    ተመሰገን ይሂ አራሱ ነሳሃ ነዉ እንኳን ሰላምህ ተመለሰክ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ለንሰሀ እድሜ ሰጠህ የዘላለም ሒወት ይበልጣል ቤተሰብሕን ሁሉ አድነሀል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው::

  • @adwamojo4992
    @adwamojo4992 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ረድቶሃል ክብር ለእርሱ ይሁን አምልጠሃልና ሌሎችንም አስመልጥ በርታ ጸጋው ይብዛልህ።

  • @bealembealem1224
    @bealembealem1224 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀን ወተህ ሠለተናገርክ ጀግና ነህ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Жыл бұрын

    ንፁህ ሰው ነው 👉 በደንብ ለሰማው ጥንቁል 👈 ጉዳት እንዳለው ተናግል ጆሮ ያለው ይስማ

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Жыл бұрын

    እሚገርም ነው እግዚአብሔር እንኩዋን እረዳህ ወደቤቱ ሰበሰበ ተመስገን

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia Жыл бұрын

    ክፍል አንድ kzread.info/dash/bejne/i3eLyaWhea26eKw.html ክፍል ሁለት kzread.info/dash/bejne/qYaKr819lMTVodY.html ክፍል ሶስት kzread.info/dash/bejne/e4dostiefLbPo7w.html ክፍል አራት kzread.info/dash/bejne/amqny6lxhKzYj9I.html ክፍል አምስት (የመጨረሻ) kzread.info/dash/bejne/d4aqt7l_pqyfds4.html

  • @user-vs6ef4vd4k

    @user-vs6ef4vd4k

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይወድሃል እንኩዋን ከቅንጦት ኑሮ ቆሎ መብላትን መረጥህ እግዚአብሔር ይቅር ይላል ሰው ነው ይቅር የማይለው በርታ

  • @woinshet5669

    @woinshet5669

    Жыл бұрын

    You are so blessed to this beautiful chance really really truly blessed and blessed you.

  • @zarakemalhasen1430

    @zarakemalhasen1430

    Жыл бұрын

    ቀሻሻ

  • @user-sj2ne4jo1f

    @user-sj2ne4jo1f

    Жыл бұрын

    ላብይ አተ ደግመሀልደ ልክክ ብሎ የቀርብን የህ ድጋይ እራስ

  • @magdasmagdas7344

    @magdasmagdas7344

    Жыл бұрын

    ዠዮሀለሸሀሀሀ ሁ ኍበ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Жыл бұрын

    ከዚህ ከበከተ ህይወት መገላገልህ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Жыл бұрын

    እንኳን ፈጣሪ መለሰህ ለሱ ምንም አይሳነውም

  • @menberehailu6693
    @menberehailu6693 Жыл бұрын

    በወላዲት አምላክ በጣም ደስ ይላል አሁንም ጨርሶ ይማርህ ከቤተሰብህ ጋር ሰማእቷ ትመልክትህ አሜን!

  • @tesjij8484

    @tesjij8484

    Жыл бұрын

    ይሄም ሌላ ጥንቆላ ነው ስማእቷ ምናምን ሌላው ቡቱቱ ነገር ነው

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Жыл бұрын

    በጣም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ቀጥሉበት እስከመጨረሻው ፣ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ፣ ከምንም በላይ የህሊና እረፍት ይበልጣል።

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Жыл бұрын

    ሰላም ይፍሩ እኔ አንተን የማውቅህ በጆተኒው ግዜ ነውየመጀመሪያ ልጅህ ከመወለዷ በፊት ግን ሳይኖርህም ብዙ ገንዘብም ኖሮህ አውቅሀለው ግን የአንተ ፀባይ ሁሌም አንድ ነው አባቴ ግን አንድ ቀን ንሰሀ ይገባል ይል ነበር አባቴ አንድ ነገር ብሎህ ነበር ካስታወስክ አንተ ግን ምንም እንድሰራልህ አትጠይቀኝም ወይ ስትለው ምን አንተም ትፀዳዳለህ እኔም እፀዳዳለው ያለህን አረሳውም ግን ደስ ብሎኛል ስለተመለስክ ወደ ፈጣሪህ አዎን ልጆችህ ላይ ተፅኖ ነበረው ግን

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Жыл бұрын

    ሎተሪ አውጣልኝ ብለው ይመጣሉ?🥱ለራሴ አውጣ ነበር መች ክናንተ ሳንቲም እለቃቅም ነበር አልካቸው?🙄

  • @almazbalcha9860
    @almazbalcha9860 Жыл бұрын

    በጣም አጃኢቢ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበልህ የልጆችህ የባለቤት ፀሎት አገዘህ 👏👏

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለንሰሀ አበቃህ አይዞህ እመብርሀን ትጠብቅህ እስከነቤተሰቦችህ

  • @haihi6112
    @haihi6112 Жыл бұрын

    ፈጣሪ:እንኳን:ከጨለማው:አወጣክ🙏🙏🙏🙏

Келесі