በእሳቱ መሀል አንበሳው ይመጣል - ጨለማው ተገፎ ብርሃን ይሆናል : አንበሳ! ትንቢት ደገኛው ንጉሥ

#ethiopia #orthodox #church በእሳቱ መሀል አንበሳው ይመጣል - ጨለማው ተገፎ ብርሃን ይሆናል : አንበሳ! ትንቢት ደገኛው ንጉሥ ‎@zaristalab

Пікірлер: 128

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ያበርታህ 🤲 አሁን እያለፍንበትን ስላለው የጭንቅ ወቅት ልታፅናናን ልታበረታን በተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ልታፀናን ስለወደድህ እግዚያብሔር በመንገድ በነገርህ ይቅደምልህ ( መምህር ) ወንድሜ አንተ በማለቴ ከድፍረት አትቁጠርብኝ ይቅርታ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ትንሳኤ ቀርቧል ብለው ከሚያምኑት መካከል እኔም ነኝ እውነተኛው ዳኛ ህያው እግዚያብሔር በማይመረመር ምህረቱ ቸርነቱ ከዛች ቀን ያድርሰን 🤲 አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንን 🤲

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Жыл бұрын

    ቃለህይወት. ያሰማልን. ! አቤቱ. ተጨንቀናል. ፈጥነሕ. ድረስልን. ! ይሕንን. የሰቆቃ. ዘመን. ፣ የጨለማ. ዘመን. የዳቢሎስ. ዘመን. የሚቻልሕ. አንድዬ. ልኡል. እ/ር. ብቻ. ነሕና. ደርሰኽ. ታደገን. ወደ. ብርሃንሕ. አሻግረን. !

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Жыл бұрын

    አሜን ይዱረግልን የምንሰሙ ሀለ የሚስፈረ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @workneshseyfe8085
    @workneshseyfe8085 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር አምላካችን ሆይ እባክህ ሀጢያታችንን ይቅር ብለህ የሰዉልጅን እልቂት አስቁምልን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት. ያሰማልን. ! ምንም. የማይሳነዉ. አምላካችን. አይዘገይብን. ! ተናዉጠናልና. ይታደገን. ! አሜን. !

  • @chalachewbinalifew1267
    @chalachewbinalifew1267 Жыл бұрын

    የአለም መድሐኒያለም በቸርነቱ ለዛአች እለት ያድርሰን የትንሳየው ባለቤት ያድረገን አሜን

  • @meryeshetu3412

    @meryeshetu3412

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 Жыл бұрын

    አሜን ቶሎ ይምጣልን ደገኛዉን ንጉሥ ለማየት ያብቃን።

  • @user-zz8gj9df4u
    @user-zz8gj9df4u Жыл бұрын

    እህህህህህህህህ አሁንስ መረረን አምላኬሆይ ምረትህን አምጣልን እስከመቸ 💔💔💔💔😭😭😭 በለቅሶ እንኑሩ አቤቱ ማህረነ ይቅርም በለነ እኛን ሀጥያቶዮችን መከረዮችህን ምታረገን ከቶ በምህረትህማህረን ይቅርም በለን አቤቱ ወዳተ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Жыл бұрын

    ቃላሂይወት ያሠማልን አምላኬ ሆይ እንደቻርነትህ

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 Жыл бұрын

    አባታችን ለትምሕርቶት በጣም እናመሰግናለን ጌታ ትልቅ እድሜ ይስጦት ይበርቱ::

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Жыл бұрын

    አዎ እኛ ሀጢእታችን እጅግ ብዙ ነው ግን አባታችን ቸር ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበለን ይህ እንደሚሆን አምናልሁ እሜን አሜን እሜን

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Жыл бұрын

    ወንድሜ ትሁት ነህ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ያቺን ቀን እሩቅ አትሁን እኛም ያድርሰን ✋

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917 Жыл бұрын

    በቸርነቱ የሀገሬን የኢትዮጵያ ትንሳዔ ያሳየን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    አሚን የኢትዬጲያን ትንሳኤ ያሳየን እመብርሄን ትጠብቀን ታማልደን ከልጆ

  • @werkemelese4557

    @werkemelese4557

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሁንስ ተሰፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን አሜን ያን ደግ ዘመን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ቅርብ ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Жыл бұрын

    አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ውብየ
    @ውብየ10 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉🎉

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    አሜን።

  • @shemelesbogale3266
    @shemelesbogale3266 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን. አቤቱ ይቅር በለን ማረን እደቸርነትህ የኢትዮጵያ ን ሀገሬን ትንሳኤ አሳየን።

  • @ውብየ
    @ውብየ10 ай бұрын

    አሜን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    አሜን። ሁሉም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።

  • @user-dx5dp4ss1c
    @user-dx5dp4ss1c4 ай бұрын

    በቸርነቱ የኢትዮጵያ ትንሳዔ ያሳየን💚💛❤️

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Жыл бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው፡ የኢትዮጵያ ታሪክ የማይጠገብ አስደናቂ ሁልጊዜ በፈጣሪ ተአምር የታጀበ ነው ተመስገን ፡

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @etalembasha9565
    @etalembasha9565 Жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏

  • @HailuNigussie-gc3dt
    @HailuNigussie-gc3dt Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያከማልን!

  • @showantasew293
    @showantasew293 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን የ እግዚአብሔር መንግሥቱም ትምጣ 🙏🙏🙏 💚💚💚 💛💛💛 ❤️❤️❤️

  • @asmam3491
    @asmam3491 Жыл бұрын

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @youngbous2979
    @youngbous2979 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ያድርሰን. የስጋ ልብ ይስጠን ይለውጠን ቃለ ሕይወት ያሰማልን. ሰላም ይቆዩ

  • @zeynebaidris6690
    @zeynebaidris66909 ай бұрын

    እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @tilayeyideg1260
    @tilayeyideg126010 ай бұрын

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ህይወትን የሚያለመልም ነው አባታችን

  • @hilinaeshete2478
    @hilinaeshete2478 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልን ይሁንልን😇😇😇🙏🙏🙏

  • @tekateka7280
    @tekateka7280 Жыл бұрын

    አሜን አሜን በእውነት

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu10 ай бұрын

    አሜን በተሎ ይድረስልን

  • @emubekl46
    @emubekl46 Жыл бұрын

    አሜን ስምህ ይብዛ ትችት ስው እናመሰግናለን

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 Жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን::: አሜን አሜን አሜን::

  • @maazaababu1796
    @maazaababu1796 Жыл бұрын

    እስኪ ፈጣሪ እዲምረን ደህናደህና እናውራ ጨቀት በዛ ምህረት ይስጠን

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Жыл бұрын

    🙏💒🙏🙏 ቃለ ሂወት የስምዓልና 🙏💒🙏🙏

  • @merhawidebesaymerhawidebes9285
    @merhawidebesaymerhawidebes9285 Жыл бұрын

    Egzabher ymesgen abaye

  • @senaitneguse7596
    @senaitneguse7596 Жыл бұрын

    🙏💒🙏🙏 እዝግዮ ማሓረና ማሓረና ክርስቶስ ብጹእ ኣቦና ጸሎትኩም ኣይጋደፈና 🙏💒🙏🙏

  • @demekechmeshesha4948

    @demekechmeshesha4948

    Жыл бұрын

    መጀመሪያ ከመተቸት እውነቱን እንዲገልጽልህ የእውነትን አምላክ በጸሎት ጠይቀው ተከታይ ለማግኘት በለህ ያልሆነ ንግግር መናገር ጥሩአየደለም ።

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit3 ай бұрын

    Enamenalen sentebekew neber ahunem enetebkewalen.negusu kedus tiyoda,negus salsawi tewodros limeta yegebawal netsam yawetanal..❤

  • @alohay1476
    @alohay1476 Жыл бұрын

    ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @astergebreegzabher405
    @astergebreegzabher405 Жыл бұрын

    amen amen ❤❤❤

  • @mma-iu1vk
    @mma-iu1vk Жыл бұрын

    Amennnnnn

  • @TfycukchyGhvdt
    @TfycukchyGhvdt3 ай бұрын

    Egziabiher lezeh yabikan

  • @tenamulsu2180
    @tenamulsu2180 Жыл бұрын

    Amene

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Жыл бұрын

    Amen

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Жыл бұрын

    አሜራ አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @luckyt8767
    @luckyt8767 Жыл бұрын

    Kale hiwote yasemalen

  • @deme1094
    @deme1094 Жыл бұрын

    ይመጣል ሳልሳዊ ቴዎድሮስ

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh Жыл бұрын

    Amen. Amen. . Amen.

  • @user-up5rb5ll6g
    @user-up5rb5ll6g Жыл бұрын

    በቃቺሉ ይበለን 🙏🙏🙏

  • @salama4116
    @salama4116 Жыл бұрын

    Amen.amen.amen..saelhealmea...naegera..eagzaebhera...yeamseagane..abetea..yeahealalea..lhaelmea..qaenea..alweaea..teamsaegaenea

  • @mahderbanti9154
    @mahderbanti9154 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @merrYaGetta
    @merrYaGetta Жыл бұрын

    Amen.....👑🇪🇹🕊🙏🏽 Samechalew... atedabbadabu. Gizzaw darssawual. Ebattacuh gabtacuh sahleyou. Massahaf Kidus ambubu. Temerte bat Ena Bata krestiannun asegu. Malaktocu talakawual ka egzabh

  • @tsigetesfagigorgis7379
    @tsigetesfagigorgis7379 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @wudenehtaye200
    @wudenehtaye200 Жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin !!

  • @dest567
    @dest567 Жыл бұрын

    ትክክለኛ ክርስቲያን ከሆንክ እግዚአብሔርንና እመቤታችንን በሱባኤ ጠይቃችሁ ተረዱ :መልሱን ከእግዚአብሔር እናገኛለን:

  • @nigistwoldemanuel2462
    @nigistwoldemanuel2462 Жыл бұрын

    🙏 🙏 🙏

  • @Memyou-oy8hb
    @Memyou-oy8hb Жыл бұрын

    Yes u are right... Gin betam kebade new elikitu bizu new E/r becherenetu leza yabekan yetegnaw Sirachen .....

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 Жыл бұрын

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 Жыл бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @muluethio1974
    @muluethio1974 Жыл бұрын

    Amen amen amen yasrwet gata malkamun egza yamtalen 😢😢😢😢

  • @user-mh8jm7rz5q
    @user-mh8jm7rz5q Жыл бұрын

    ለዛችቀን ያድርሰን እግዜቤር የሚሳነው የለም

  • @woldesemaetkindu-ut7vk
    @woldesemaetkindu-ut7vk Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 Жыл бұрын

    🙏✝️💒✝️💒❤❤🙏🙏😭

  • @AmalAmalo-pv6tj
    @AmalAmalo-pv6tj Жыл бұрын

    Amono

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Жыл бұрын

    ፖለቲከኛከሆክእራስህንሳትደብቅስበክውሸታምሴረኛእኛይህንያለመግስትእንድትነኩአፈልግምሀገርየሚመራእንጂሀይማኖትየሚመራአደለእግዛብሄርያነገሰውንእግዛብሄርነውየሚያወርደውሺውሸትቢደረደርዘፈንአያልፍምሰውይሁንዘርህ

  • @bellaciao1887
    @bellaciao1887 Жыл бұрын

    መጣ እኦ ስንቴ ይምጣ ወንድሜ....!!!

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj6 ай бұрын

    እውነት ነው ቴዎድሮስ ይነግሳል

  • @millionyemane1170
    @millionyemane1170 Жыл бұрын

    አንበሳ ውን አውርዶ ፒኮክ ያደረገው ይህንፍራቻ ነው

  • @yidersalyimer2831
    @yidersalyimer2831 Жыл бұрын

    አቤት ምላስ አቤት እውቀት እናንት የጋን ውስጥ መብራቶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍርዱን በቅርቡ ይስጣችሁ አሜን !!!

  • @user-hk5ln9if9s
    @user-hk5ln9if9s Жыл бұрын

    ይሄን ዘመን ሳላየው እንዳልቀር

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Жыл бұрын

    ክቡር፣ንጉስ፣ዶክተር፣አብይ፣ሚሊየን፣መቶ፣ሺ፣ዓመት፣ንገስልን።ንጉስ፣አንተን፣የሚቃወሙትን፣ እግዚአብሔር ይበቀላቸው። ቅኔህን፣ ላላወቀህ፣በለው።የዝንብ፣ጠንጋራ፣እናውቃለን። ኢትዮጵያን።

  • @user-gn2vl7wc2p
    @user-gn2vl7wc2p9 ай бұрын

    የጌታፈቃድይሁንብለንዝምአልንደጉንጉስንለማየትየእግዚአብሔርፈቃድይሁንአሜን

  • @ermiastareke-sl5dc
    @ermiastareke-sl5dc9 ай бұрын

    ይህ የፈጠራ ታሪክ ትክክለኛ ታሪክን ያጣምማል እባካችሁ ኡነተኛ ታሪክን ናስተላልፍ ከግራኝ መሓመድ ጋር የተዋጋ በ12 ክ/ዘ የነበረ ኣጼ ዘርኣያቆብ እንጅ በ17ኝ ክ/ን የነበረ ኣጼ ገላውዲዎስ ኣደለም ግራኝንም ያጠፋው የዘርኣያቆብ ልጅ ይኩኖ ኣምላክ ነው በትኽኽል ቤተክርስትያኖች ኣቃጥላል ካህናት ኣርዳል እስልምናን ግን ኣላስፋፋም በግራኝ ግዜ የተሰራ መስጊድ ወይም በግድ የሰለመም የለም ኣምሓረኛ ቋንቋም መጥፋት ኣደለም የተዳከመበት ግዜ የለም ግራኝ ለማጥፋት በድብቅ ሱባኤ የገቡ የኣክሱም ና የ ደብረ ዳሞ መነኮሳት እንጂ ንጉሱ ኣይደለም ታሪኩን ፈልጉት ኣንብቡ የሚሰማ ህዝብ ስላለ በኣእምሮኣችን ያለ ጠማማ ምኞታችንን ታሪክ ኣስመስለን ነግረን በጠማማ መንገድ ኣንምራው የሓጥኣት ሁሉ የከፋ ሀጥያት ትውልድን ማጣመም ነው ቀጥሎም ኢ/ያዊ ማነው በዘመነ ነብያት ከሄኖክ እስክ ራኢ ዮሓንስ ግዜ የነበረች በትንቢት የተጠቀሰች ኢ/ያ የተባለስ ከየት እስከ የት ነው መርምር ፈልግ ኣንብብ በግምትና በፈጠራ ህዝብን ኣታደንቁሩ።

  • @motamanmohamed4841
    @motamanmohamed4841 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 Жыл бұрын

    አማን አማን አማን

  • @bezatesfy8478
    @bezatesfy8478 Жыл бұрын

    ዘ አርስጣላብ ማለት ምን ማለት ነው ?ወንድም ካላስቸገርኩህ ትርጉሙን ብትገልፅልኝ።

  • @user-ft1cc6dw8g
    @user-ft1cc6dw8g Жыл бұрын

    መረጃዎችህንና የተስፋ ትምህርቶችህ ምንጫቸው እውነተኛ ነው ማለት ይቻላል?

  • @TsehayMulugeta-qv6dc
    @TsehayMulugeta-qv6dc Жыл бұрын

    Fetar klhywt ysemaln regem edema ketana ysteln

  • @giziyawiadrasha1193
    @giziyawiadrasha1193 Жыл бұрын

    አንበሣው ፒኮኩን ይበላዋል

  • @heybestieeeee

    @heybestieeeee

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክ

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Жыл бұрын

    ስለንጉሱ ታወራለክ ንጉሱ እኮ እዚሁ ነው ከባህር ማለት ከህዝብ መሀል ይወጣል እንጅ ከውሃ አደለም።ንጉሱን አሉ እያስተማሩ ናቸው የዋሀን ይሰሙታል አዋቂ ነን ሊቅ ነን የሚሉ ግን መቀበል አይፈልጉም።ሀሳዊ ነው እያሉ ብዙዎችን ያስታሉ አይመረምሩም ሱባኤ ገብተው አይጠይቁም በጭፍን ይቃወማሉ።

  • @user-ft1cc6dw8g

    @user-ft1cc6dw8g

    Жыл бұрын

    መረዳትሽ ይገርማል የተሻለ እውቀት ያለሽ ይመስላል።

  • @ውብየ

    @ውብየ

    10 ай бұрын

    አትፈላሰፉ ከአሉ ታድያ የት ናቸዉ እራስን ወደ እግዚአብሔር ማቅረብ እንጂ ያ ንጉሥ አያድንም መቼ እንደሚነግስም አይታወቅም ።

  • @tesfayet442
    @tesfayet442 Жыл бұрын

    አባ አምሃ እየሱስ የት ነው ያሉት ስልክ ቁጥራቸው ካለህ

  • @nanenane1250
    @nanenane1250 Жыл бұрын

    KAL HIWAT YASMALEN YA ETHIOPIA TENSAYA KERB NAW FATARE ALAN

  • @hiruttekle3130
    @hiruttekle3130 Жыл бұрын

    😂

  • @AbebeKasa-te5vw
    @AbebeKasa-te5vw Жыл бұрын

    አዎ ቀጣዩ 2016የሰሎሞናዊ ዘውድ ቅብአ መንግስት ይሆናልና የአውረውን ሰራዊት ይጠራርጋል።

  • @unknownhuman3434
    @unknownhuman3434 Жыл бұрын

    ስለ ቴውድሮስ ወይም ስለ ደጉ የኢትዮጵያ መሪ እንዲሁም አለምን ይገዛል ተብሎ ሚወራለት መሪ ምንጩ ከምንድነው ከመፅሀፍ ቅዱስ ነው ከምንድነው ምክንያቱም ከኢትዮጵያ ከ100/10% ፓንሰንት የሚኑት የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ናቸው ያሚውቁት- በግምት /ምንጩን ብነግረን ጥሩ ነበር ወንድሜ

  • @yenefesmegeb5266

    @yenefesmegeb5266

    Жыл бұрын

    አዎ መፃህፍ ቅዱሳዊ ነው ራዕይ ዮሐንስ ምዕ 20 ትርጎሜ ነው።የቅዱሳን መፃህፍትም በፍካሬ ኢየሱስ፣በገድለ ፊቅጦር ድረሳነ ኡራኤል ተገልጦል።

  • @tinsaetiruneh0169
    @tinsaetiruneh0169 Жыл бұрын

    ንጉሡ ከአአ ይመስለኛል

  • @user-ft1cc6dw8g

    @user-ft1cc6dw8g

    Жыл бұрын

    እንዴት እንደዚህ አልክ/ሽ?

  • @tinsaetiruneh0169

    @tinsaetiruneh0169

    Жыл бұрын

    2009 አካባቢ የሆነ መንፈስ እስከዛሬ እየሆነ ያዉን ነገር መስክሮ እየተፈፀመ ያለዉ እዉነት እየተፈፀመ ነዉ ።ስለ ንጉሱ ማንም አያዉቀዉም አአ ነዉ ያለዉ ብሏል።

  • @ውብየ

    @ውብየ

    10 ай бұрын

    አአ ማለት ምን ማለት ነው 😂😂😂😂😂

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 Жыл бұрын

    ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጉ ዘመን ያድርሰን ራእይ ዮሃንስ 20 ብለው የከፈቱት ነጋደዎቺ እኔንም ጨምሮ አጃጅለውኛል ብርም ልኬ ተብለቻለው በያለንበት እንፅና ።

  • @EdenQueen

    @EdenQueen

    Жыл бұрын

    Eneman nachew bereshen yebelushe?

  • @deme1094
    @deme1094 Жыл бұрын

    አለመታደል ሆኖ በ 11 ስአትም ትተቻለህ ለንስሀ ያብቃህ!

  • @iamchristian5735

    @iamchristian5735

    Жыл бұрын

    Ante Tsedkehal Malet new ?? Be sew lay Atefred Yeraseh Hatiyat Temelket Mejemeriya Keza Antem Niseha Geba eshi Neseha Le hulachen new Manem Netsu yelem bezi alem lay Egziabher Lebona Yesten Yeh lij betam Deg ena Tehut new

  • @deme1094

    @deme1094

    Жыл бұрын

    @@iamchristian5735 I guss. You don’t understand where this person stands. እዉነትን እዉነት ማለት ስላለብኝ ነዉ ትንሳኤ ይላል ጥሩ ነዉ ነገር ግን ትንሳኤዉ ምእመኑ በተኩላ ላስበላ አይደልም, ህዝብ በማንነቱ ተለይቶ ሲጨፈጭፍ ዝም ላለ አይደለም ለፀጋ ለቅባቶች አይደለም ለዘተኛች ለጉቦኞች አይደለም ለገንዘብና ለስልጣን ጥመኞች አይደለም ይህን ገዳይ ቤተክርስቲያን አፍራሽ ለዘመናችን ግራኝ ለሚደግፍ አይደለም ለ እዉነተኞች ነዉ እንጅ እንደ ቫቲካን የሲኖዶስ የበላይ ፓትርያርኩ ነዉ ላለ አይደለም። አባቶቻችን የሲኖዶስ የበላይ መንፈስ ቅዱስ ነዉ ብለዉ ለዘመናት የኖሩበትን ባለጊዜ የነበሩት የካቶሊኩ አባ ጳዉሎስ የቀየሩትን አሁንም አባ ማትያስ በማናለብኘት ቀጥሎ ይገኛል ታዲያ ችግሩ የቤተክህነት ነዉ ሀገርንም ጫፍ ላይ ያደረሳት። ከ አንተ እሚጠበቀዉ እኮ በንስሀ ታጥቦ ከተከፋዉ አምላካችን ጋር መቆም ነዉ። ዘመኑ የፍርድ ነዉ ተጠቀምበት።

  • @iamchristian5735

    @iamchristian5735

    Жыл бұрын

    ወንድምህን ሳትወድ ፈጣሪ እወደዋለሁ ብቻ እዳትለኝ:: If you have the fear of God first love you Brother. Egziabher le hulum Mekniyat Alew. Ye Ethiopia Tensae Aykerem yemetal. Deg Zemenem yemetal. I have seen no wrong with this young humble man who preaches about God in the honest and correct way. God bless him 🙏 He preaches the True Faith of Christianity and the fear of God and the love the compassion and the discipline and Humility. Don't hate people brother First love God so you Can love other people don't judge no body No one is perfect Also yourself you have weaknesses that you can not control in life but you ask God to help you to be free God bless you be happy for others and for yourself to feel Gods love and to see his true path and light 🙏

  • @deme1094

    @deme1094

    Жыл бұрын

    @@iamchristian5735 I don’t hate anyone and I don’t judge no body however I stand for truth. እዉነት ነዉ የ ኢትዮጵያ ትንሳኤ እዉን ሊሆን ጥቂት ቀርቶታል ነገር ግን መንገድ እየዘጉ ሰዉን እሚያሰናክሉ አጥብቄ እቃወማለሁ። የ አለቃ አያሌዉን ዉግዘት ምልትል ነዉ እንደ ቨቲካን ፓትርያርኩ የሲኖዶስ የበላይ ሆኖ የመንፈስ ቅዱስን ቦታ ጣኦት ሆኖ ትቀልዳለህ። አሁንስ አይታያችሁ በቅባት በፀጋ በካድሬ በዘረኛ የተሞላችዉ ተዋህዶ ትፀዳለች። ለምን ብለህ አትጠይቅም ሀገር እዚህ ደረጃ ደርሳለች ዝማሬዉ ስብከቱ ማንን ለወጠ ማንንም መንፈስ ቅዱስን የተለየዉ ቅዳሴ ስብከት የትም አላደረስንም ይልቅስ ወደ እዉነት ተመለሱ በንስሀ ታጠቡ

  • @iamchristian5735

    @iamchristian5735

    Жыл бұрын

    @@deme1094 Ahunem Elehalehu Rasesehen Fetish Yelela sew Hatiyat Endetemeremer Endetekonen Seltan Altesetehem. Antem Sew Neh Tewedkaleh Tesasataleh Tatefaleh Haytiyatem Teseraleh selezi be sew Lay Atefred Eyalkuh Eyemekerkuh new.. Tsadiik Satehon Lelaw Hatiyategna Wonjelegna Atasbelew.

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw2041 Жыл бұрын

    መልክት ተመሳስለ ለማስተማር መሞከር ይገርማል በቅርቡ እስከተከታይ ትጠረጋለህ

  • @teshomedebebe2176
    @teshomedebebe2176 Жыл бұрын

    ሟርተኞች እንኳን አንበሣ ዝምብ አይመጣም እንደው አታዛጉ። የእናንተ የቀን እና የሌሊት ቅዠታችሁ እንጂ ምንሞ የሚመጣም የሚሄድም የለም።

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Жыл бұрын

    ወሬ በዛ የሚታየው የሚወራው አይገናኝም ዝም ብንል ከመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን ሰው ሰላም ሆኖ አያውቅም በረሀብ በጦርነት እየተሰቃየ ያለው ማንም አይመጣም ህዝቡ አታደንዝዙ ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ናት የሚሉ አሉ እኔ የአለም ብርሀን ነኝ ያለው እግዚአብሔር ነው የእውነት ለመናገር እየሱስ ክርሰቶስ ሲመጣ ለአለም እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ አይደለም

  • @deme1094
    @deme1094 Жыл бұрын

    ድብልቅልቅ ገና እየመጣልህ ነዉ

  • @AAAAAA-lk4ym
    @AAAAAA-lk4ym Жыл бұрын

    ወንድሜ በጣም እከታተልሀለሁ ግን አንድ ፍርሀት ነበረኝ ምን መሰለህ መታወቂያ ያዙ ለመንግስተ ሰማያት መግቢያ የሚሉ የነሱ አባል ትመስለኝ ነበር ዛሬ በመጠኑ ተቀርፎልኛል።

  • @mulualemfedessa3070

    @mulualemfedessa3070

    Жыл бұрын

    ደነዝዘህ ነው ማለት ነው ከየት ሰማህ ወይም አመጣህ ይሄን አባባል በአሉ አሉ አታዉራ

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Жыл бұрын

    የአለም ብርሃንም ዮሐንስ ራዕይ አንድ ናቸው አጭበርባሪዎች ናቸው

  • @sadiamohammed1902
    @sadiamohammed1902 Жыл бұрын

    እሽ አተየኦርቶዶክስ ተከታይከሆክ ኦርቶዶክስ አሁን በንፀሀን አባቶች ነው የተያዘችው ብለህ ታስባለህ

Келесі