/በስንቱ/ Besintu S2 EP.19 "ሺ ፈራው"

Ойын-сауық

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 386

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE4 ай бұрын

    የዛረው ደሞ በጣም የለያል፣ በሰንቱ ገራሚ ድራማ። እስኪ በጣም አሰቆናል እመተሉ በ Like

  • @melareact1

    @melareact1

    4 ай бұрын

    like ብቻ ቤተሰብ አርጉናናናና❤❤😂🙏🙏

  • @neggaasamene1912

    @neggaasamene1912

    4 ай бұрын

    Ewnet n ow

  • @makisol6237
    @makisol62374 ай бұрын

    ወይኔ ሙሌ ምን ይሻልሀል 😂 ምርጥ አስተማሪ ሲትኮም ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf38964 ай бұрын

    እዚ ያላቹ ኮመንተሮች ስላማቹ ይብዛ ክፉውን ያርቅላቹ❤❤❤❤❤

  • @user-pf8bw7nz1r

    @user-pf8bw7nz1r

    4 ай бұрын

    አሚነ

  • @user-pf8bw7nz1r

    @user-pf8bw7nz1r

    4 ай бұрын

    አሚን

  • @user-rb1rp4wk4m

    @user-rb1rp4wk4m

    4 ай бұрын

    Amen new mebalew​@@user-pf8bw7nz1r

  • @hannaredda3061

    @hannaredda3061

    3 ай бұрын

    Amen 🙏🏻 same to you too. 🫶💚💛❤️

  • @birukkene
    @birukkene4 ай бұрын

    አሌክስ ሱፉ በጣም ነው እሚያምርብህ

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan91264 ай бұрын

    መልካም ጁሙዓ አፍሪካውያን ሁሉም ሰላምና ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @concord2437

    @concord2437

    4 ай бұрын

    Amen, selam le Africa

  • @user-jj3hr5dj5c

    @user-jj3hr5dj5c

    4 ай бұрын

    ለሁላችንም

  • @concord2437

    @concord2437

    4 ай бұрын

    Esty Africa Africa enaslemid afaachinin , asbachutal egna nen eko eytetebekin yalenew for the world. Real talk

  • @ToyebbMohmed

    @ToyebbMohmed

    4 ай бұрын

    አሚን አላሁመሶል አላሙሀመድ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya46454 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣች ደብሮኝ ነበር በሰደት ናፈቀኝ አገር ኪዳነምህረት በሰላም ለአገራችን ታብቃን አሜን አሜን አሜን በሉ

  • @HANNA-qy5bl

    @HANNA-qy5bl

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59314 ай бұрын

    አይ በስንቱ😂😂😂😂 ሙሌማ በሳቅ ገደለን😂😂😂 ትችላላችሁ👍❤️

  • @atnkutayal810

    @atnkutayal810

    3 ай бұрын

    Duty🎉🎉😊😊😅😢🎉

  • @melareact1
    @melareact14 ай бұрын

    አነበስንቱን የምትወዷቸው እስኪ ኑኑ 🙆🔥🔥🇪🇹😂😂❤❤❤

  • @Nahom1245
    @Nahom12454 ай бұрын

    የሙሉቀን ሱሪ ተቀዶ ያየሁት እኔ ብቻ ነኝ። ለማንኛውም አንደኛ ናችሁ።

  • @ayulove2027

    @ayulove2027

    4 ай бұрын

    አይን እኮ አትይ የተባለውን ነው የሚያየው 😁😁

  • @tghert69

    @tghert69

    3 ай бұрын

    enem ayichalew

  • @user-xv2tf9eu6v
    @user-xv2tf9eu6v4 ай бұрын

    ሁለተኛው ሌባ ይለያል 😂😂😂 የበስንቱ ቢጤ ነዉ።😂😂😂

  • @Kalkdan2222

    @Kalkdan2222

    4 ай бұрын

    ምረጥ ተዋናይ

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl4 ай бұрын

    የምን ማስፈንጠዝ አይ ማዘርርርርርር😂😅😂😅😂😅😅😂😂😅😂😅😂😅 ወይኔ ዛሬ መዳም አናዳኝ ነበርርርርር በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረሳሁትትትትት ሰላማችሁ ይብዛ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @babiy1981

    @babiy1981

    4 ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊

  • @Yeabsira-cl3mg
    @Yeabsira-cl3mg4 ай бұрын

    I'm dead 💀💀 another level😂😂😂 teleyalachu👏👏👏👏👏

  • @yishakab19
    @yishakab194 ай бұрын

    ይሄ ኮመንት በሚያገኘው like መጠን ለበስንቱ ብር ልክለታለው

  • @menbilome.3221

    @menbilome.3221

    4 ай бұрын

    😂

  • @amanabdulsamed3171

    @amanabdulsamed3171

    4 ай бұрын

    እስከ ኣሁን ድረስ 10like ናቸው ያሉሽ እና ለያንዳንዱ like ኣንድ ብር መላክሽ ነው፡ እኔ ኣስራኣንደኛ ነኝ ግን የኔLike በ 1000ባዝተሽ በዝያው ልክ ለበስንቱ 1000ብር ላኪላቸው።❤❤❤❤❤

  • @Kalkdan2222

    @Kalkdan2222

    4 ай бұрын

    ለዮዮ ሌባ ሆኖ ለሚሰራዉ ላኪለት እሱ ጎበዝ ነዉ

  • @almasbh6100

    @almasbh6100

    4 ай бұрын

    ለኔ ላክልኝ ችግሬን ልፍታበት ከሠው ቤት እራሤን ላውጣበት

  • @user-uy9sr4ji6i

    @user-uy9sr4ji6i

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😊

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon88784 ай бұрын

    You are all great people. Great job! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa20774 ай бұрын

    This is so nice!

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f4 ай бұрын

    የዚ ድራማ ሱስ ሊደፍኝ ነው😢😊😊😊😊

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen124 ай бұрын

    ሙሉቀን ያባቱን ኮት ነውዴ የለበሰው በሰርጉ ቀን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bl1ud2my3x

    @user-bl1ud2my3x

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-xw2do5qq5s
    @user-xw2do5qq5s4 ай бұрын

    Love it

  • @fisehaaddis8037
    @fisehaaddis80374 ай бұрын

    ግሩም ነው። ድንቅ ናችሁ።

  • @user-vg6nj2uc2o
    @user-vg6nj2uc2o4 ай бұрын

    Love it❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp3nh4fe8y
    @user-hp3nh4fe8y4 ай бұрын

    Excellent

  • @amrot12
    @amrot124 ай бұрын

    አቦ ይመቻችሁ የሳቄ ምንጭ ናችሁ😂😂😂

  • @user-cc1kj5mb9n
    @user-cc1kj5mb9n3 ай бұрын

    ክክክክ ምኝናት አላለም😅😅

  • @almazotterbein7424
    @almazotterbein74242 ай бұрын

    ስወዳችሁ😂❤❤❤

  • @user-ho6lg2ud6w
    @user-ho6lg2ud6w18 күн бұрын

    thank you አመሰግናለሁ

  • @genethabdi2647
    @genethabdi26474 ай бұрын

    motekughe eko besaq wey tebarekulghe.

  • @user-xw2do5qq5s
    @user-xw2do5qq5s4 ай бұрын

    Love it 😊❤❤❤❤

  • @MoussaFarah-py5bc
    @MoussaFarah-py5bc4 ай бұрын

    አይ በሥንቱየ ምንም ተዋናይ አይመሥለኝም የእውነት ሆኖ ነው የሚተውነው❤❤❤❤

  • @MdAlauddin-yj8nz

    @MdAlauddin-yj8nz

    4 ай бұрын

    በጣም

  • @hermondawitworkumengasahhhhhhh
    @hermondawitworkumengasahhhhhhh4 ай бұрын

    በሰንቱ ክርኦች አቦ ሠላሙን ያብዛላችሁ

  • @user-dm9lm1nn5h
    @user-dm9lm1nn5h4 ай бұрын

    በስንቱ በጣም የምወደው ድራማ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @user-ts3zl1bz1z

    @user-ts3zl1bz1z

    4 ай бұрын

    Eneme betam mewedew drama naw😂😂

  • @Your_Mom799
    @Your_Mom7994 ай бұрын

    Very nice ending.Good job!!!

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall794 ай бұрын

    ታማኝ ሊባ ነዉ ሹጉጡ ለባለቤቱሁ😂😂😂

  • @user-di5xz8sd3w
    @user-di5xz8sd3w4 ай бұрын

    Excellent ❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou59964 ай бұрын

    የሙሉቀን ሱሪ ግን ምን ሆኖ ነው እግሩ መሃከል ነጭ ነገር አየሁ ልበል 😂😂😂

  • @yafetdanny5138

    @yafetdanny5138

    4 ай бұрын

    I was looking at this comment 😅😅

  • @AltayeMankelkelot
    @AltayeMankelkelotАй бұрын

    Omg❤❤she is love you

  • @user-zs1nc5lv8l
    @user-zs1nc5lv8l4 ай бұрын

    በስንቱ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😂😂😂አሪፍድራማነው

  • @tsegatxhailu9485
    @tsegatxhailu94854 ай бұрын

    ተደርበናል❤❤❤❤😂

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f3 ай бұрын

    ኣይ በስንቱ የሆንክ ሞኙ ሽጉጥ ይዘህ ይሀንን ኣውርድ በዚህ ስቀለው እያለ ያግዘዋል ለሌባው😂😂ሄሩት የመሰለት ሚስት ላንተ😂😂

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o4 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @isacluvadiluv7953
    @isacluvadiluv79534 ай бұрын

    Omg that was so funny! Love it!! 🥰 thank you guys for your hard work

  • @ziyadabrahim1937
    @ziyadabrahim19374 ай бұрын

    32:30 የ አባ ዱላ interview ትዝ ያለው እኔን ብቻ ነው ?😂😂

  • @selam7643

    @selam7643

    4 ай бұрын

    ሽጉጡን ተቀብዬ በድንጋይ አልኩት😂😂😂

  • @hanabelay727

    @hanabelay727

    4 ай бұрын

    ሽጉጥ በድንጋይ የማረከው በእውነት ጥሩ ሚሞሪ ነው ያለህ ማስታወስህ😂😂😂😂😂

  • @MelakuAwulahewu
    @MelakuAwulahewu4 ай бұрын

    Love you ❤❤❤

  • @retareta8675
    @retareta86753 ай бұрын

    ላሽ ላሽ 😂😂እረ ላሽ😂😂

  • @user-xw2do5qq5s
    @user-xw2do5qq5s4 ай бұрын

    Love it 😊❤❤❤❤ 26:21

  • @weyn-kp2rq
    @weyn-kp2rq3 ай бұрын

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta4 ай бұрын

    ሀሀ ሄኖክ የበስንቱ ልጅ አዝግ😂😂😂😂

  • @hanaalemayehu2049

    @hanaalemayehu2049

    Ай бұрын

    በስንቱፊልማችሁሊገለኝነው

  • @DasashMeles
    @DasashMeles4 ай бұрын

    በስንቱእወድሃለሁ

  • @DasashMeles

    @DasashMeles

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-fr8dd4gr3e
    @user-fr8dd4gr3e3 ай бұрын

    ዮዮን ስወደው ልሞት ነው😢❤❤❤

  • @user-rb1rp4wk4m
    @user-rb1rp4wk4m4 ай бұрын

    Good job

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat51024 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹህ ተናፍቃችኋን❤❤❤

  • @elalukebede5636
    @elalukebede56364 ай бұрын

    Welcome back,.... Besalam nw yetafachu?

  • @Yabsera-fc1kb
    @Yabsera-fc1kb4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @naaomiiterefa
    @naaomiiterefa4 ай бұрын

    Wayi Hirute😂😂😂😂 ayizosh ayizosh

  • @user-fh9jp3fq5j
    @user-fh9jp3fq5j4 ай бұрын

    ይለያል የዛሬዉ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂❤❤❤😂❤❤❤😂🎉😂🎉😂😂❤😂🎉🎉😂

  • @Rightmedia-hc2hd
    @Rightmedia-hc2hd4 ай бұрын

    ሙሌ!!!! Amaizing

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign4 ай бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @tadigutema9620
    @tadigutema96204 ай бұрын

    Wow👌👌👌👌🥰🥰🥰

  • @user-ze2cq9ls5o
    @user-ze2cq9ls5oАй бұрын

    ❤❤❤❤አንደኛቀናችንነው

  • @hayu684
    @hayu6844 ай бұрын

    ኮሜንቴ ይታያል 😂ደምሩኝ እያልኩ በየኮሜንቱ ብጽፍ አንድም ሪፕላይ ያደረገኝ የለም 😢

  • @user-mj4vq6ex6n
    @user-mj4vq6ex6n4 ай бұрын

    Ayii bestuu😂😂😂😂

  • @MelakuAwulahewu
    @MelakuAwulahewu4 ай бұрын

    Bertu❤❤❤

  • @tedigetachew4204
    @tedigetachew42044 ай бұрын

    Betam tenajalachihu

  • @ephrementertainment268
    @ephrementertainment2684 ай бұрын

    Wow yemayselech sitcom nw

  • @Mydream1212
    @Mydream12124 ай бұрын

    በስንቱዎች❤ሰላም ለአገራችን ፍቅር አንድነት ለእኛ ወገን እንደማመር

  • @user-sf7jv1lb3i
    @user-sf7jv1lb3i21 күн бұрын

    እናተን ሳይ እኮ ጭንቀቴ ነው ሚጠፋዉ በስየ ስታስቅ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qz6kl4uo1b
    @user-qz6kl4uo1b26 күн бұрын

    Ezih degmo besntu jegna blh honual dfretun yet ametawu😅😂

  • @boyetube6279
    @boyetube62794 ай бұрын

    ሙሉን ስወዳት

  • @meseretaymeseretay7199
    @meseretaymeseretay71994 ай бұрын

    ተበርክኬ ልጠብቃት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n4 ай бұрын

    ለነገረ በስንቱ እናሙሉቀን አንድ ናቸዉ ባህራቸዉ ሚስት ስላገባእና ስለወለደ እንጂሁለቱም ገራ የገባቸዉ

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot4 ай бұрын

    Wye Besnit lebin afershiw 😂😂😂🙏

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n4 ай бұрын

    አበሻ ምቀኛ ምናለ ላይክ እያረጋቹሁ ብታዩ ከምናቹሁ ይቀንሳል

  • @JdjdBdjjd-uc4wf
    @JdjdBdjjd-uc4wf4 ай бұрын

    ሳራ ድርሺ ዮዮ ሌባ ሆኖልሻል 😂😂😂😂😂

  • @Kalkdan2222

    @Kalkdan2222

    4 ай бұрын

    የምር ዮዮ ለካ እንደዚሀ አየነት ተወናም ይችላል 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @solomonzimarge5270
    @solomonzimarge527017 күн бұрын

    egzer yasayachew besentu endiberekek singerw😀

  • @user-er8iu6me7k
    @user-er8iu6me7k4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-cv8jx5xb9e
    @user-cv8jx5xb9e4 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-rm9gq6jz9g
    @user-rm9gq6jz9g4 ай бұрын

    እረ የዛሬው😂😂😂

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow75264 ай бұрын

    ራሱን ለማዳን ሚስቱን ገፍትሮ የሚሮጥ ባል😂😂 አይ ሙሉቀን😂😂😂😂😂

  • @ZegeyeFetene-ky2vh

    @ZegeyeFetene-ky2vh

    4 ай бұрын

    ከእነሱ በለይ በአንች ኳምንት እንዴት አንዴሰቅኩ

  • @esaiasmehari7409
    @esaiasmehari74094 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-eb3kv1lj9c
    @user-eb3kv1lj9c3 ай бұрын

    ይለያል

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil82764 ай бұрын

    ስትመቹኝ ❤❤

  • @sagh6319
    @sagh6319Ай бұрын

    የበስቱ ጉራ 😂😂😂😂😂😂

  • @takelealemu1484
    @takelealemu14844 ай бұрын

    Besintu got chance.

  • @tammysisay2787
    @tammysisay27874 ай бұрын

    😂😂😂😂woye besenetiu

  • @samira7639
    @samira76394 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalkdan2222
    @Kalkdan22224 ай бұрын

    ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችዉ ዮዮዮዮዮ በጣም ሚገረም ተወና አየሁብት ሌባ ሆኖ የሰራበትን

  • @zahar9249
    @zahar92494 ай бұрын

    😂😂❤❤

  • @user-wf9wd3yl8n
    @user-wf9wd3yl8n4 ай бұрын

    በስንቱ ዛሬ ተሳካልህ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu76684 ай бұрын

    ወይ ሙሌ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti16204 ай бұрын

    አይ ሙሌ 😂😂😂

  • @user-rd2tt4nc3e
    @user-rd2tt4nc3e4 ай бұрын

    Men yasralu ala besye

  • @user-mw7tv4vx9y
    @user-mw7tv4vx9y4 ай бұрын

    ኪኪ እረበሥቱ

  • @ElbetelAbebe68
    @ElbetelAbebe68Ай бұрын

    በስማም ሙሉቀን እንዴት እንደሚመቸኝ

  • @efa5086
    @efa50863 ай бұрын

    😂😂😂uff motiku

  • @umeman3175
    @umeman31754 ай бұрын

    ቀላል የሰዉ ቀላል😂😂😂

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor35844 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂አይ በስንቱ ውሰደው❤❤

  • @jemalibrahim7317
    @jemalibrahim73174 ай бұрын

    5:29

  • @user-it3ss5wo1p
    @user-it3ss5wo1p4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor35844 ай бұрын

    ሙልቀን😂😂😂😂

  • @user-be4cz9pl7l
    @user-be4cz9pl7l4 ай бұрын

    Lemen lemen lemen❤❤❤ I miss you so much

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele68144 ай бұрын

    Nora.jalatmitota🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂

  • @user-yt5gp3bq6x

    @user-yt5gp3bq6x

    4 ай бұрын

    Egnun wara qomcootafmo 😂?

Келесі