/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
Ойын-сауық
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
Пікірлер: 328
ከሀገር ዉጭ የምትኖሩት እስት በእውነት እናት የናፈቀው ከሌ በለይክ አሰዩኝ❤❤❤❤❤❤
@sarasalim8034
5 ай бұрын
ውጪ አይደለሁም ግን እናቴ ሁሌም ትናፍቀኛለች በህይወት ግን የለችም 😢😢
@ZegeyeFetene-ky2vh
5 ай бұрын
እኔን በጠም ነፈቀኘለች ደምጸንም አልሰማሁም ኤሄ network የሰራሁን ይሰጠዉ
@bobyoung9359
5 ай бұрын
@@sarasalim8034 ፈጣሪ ያፅናና/ሽ😢😢😢
@tube6676
5 ай бұрын
በአሁኑ ሰአት መቋቋም የከበደኝ ነገር የእናቴን ናፍቆት ነው እህህህ አልሀምዱሊላህ የተሰደድኩበት አላማየ ተሳካልኝ ኢሻ አላህ በቅርብ ወደ እማ ቤት
@user-zw7dc7kx5c
5 ай бұрын
Ene nenga lamahedem lama norem gera gabitong yalawut😢
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ❤❤
@EtifalemYifiru
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሠን
@HelanZewdu
5 ай бұрын
Amen enkwu abero aderesan 🙏
@beza390
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@haymihany-zc1iw
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
@yonitegegne7169
5 ай бұрын
@@ema3852አንተ ከንቱ ገብርኤል የእግዚአብሔር መላክ መሆኑን አታውቅም? ጌታስ ከመወለዱ በፊት ለድንግል አብስሮ ኢየሱስ የሚለውን የመጀመሪያውን ወንጌል የሰበከ ገናና መላክ መሆኑን አታውቅም? የእግዚአብሔር ሰዎችን ከሚነድ እሳት እንዲወጡ ከሳት የሚገባ ገናና እሳታዊ የእግዚአብሔር መላክ መሆኑን አታውቅም?
እንኳን ለሊቀ መልአክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ቸሩ እግዚአብሔር ለአገራችን ብሎም ለአለም ሁሉ ሰላም ይላክልን ፍቅር አንድነት ይስጠን
@user-eg8cx5do8f
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danieltadesse1061
5 ай бұрын
Amen Amen
@selamawitberhe4283
5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
@maizeiadah152
5 ай бұрын
Amen Amen Amen enkuan abiro aderesen
@mariouset142
5 ай бұрын
A men Amen Amen
@AddisGizachew-kw3oo
5 ай бұрын
Amen❤❤
@nardosabata9824
Ай бұрын
amen
መልካም ጁሙዓ ኢትዮጵያዊያን ሁሉም ሰለምና ፍቅር አሜን ❤❤❤❤❤
@fardousacarabay5291
4 ай бұрын
Astaqfurullah
@ToyebbMohmed
4 ай бұрын
አሚን
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን በቅንነት ብቻ
@yaredreta6539
5 ай бұрын
Amen
@jemila6481
5 ай бұрын
አሚንን❤🎉
@user-wf9ij5nt5o
5 ай бұрын
አሜነ አሜን አሜን
@samerasamera-wj9ho
5 ай бұрын
አሚን
@fghhffhh851
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
እንኳን የመላክት ቅዱስ ገብርኤል አመተዊ ብአል አደረሳችሁ አደሰን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ሂሩትን እናቷ እየመካከረች የምታሻሻት ሢንላይ እናቴ ናፈቀችኝ በትዝታ😢😢 አላህ ይዘንልሽ የይማ
እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በአል አደረሳቹ
ያረበኢ እኛ በመዳም ኩሽና የምሰራብቻ አልተቀየርንምሀለኡምተቀይሯልውበታችንም እረገፈም እድሜ ችንም አለቀ በመዳም ኩሽና አላህ ያልታሰበውን ርዝ ይስጠን። ጉሉ አሚን እኔንም ቤተሰብበማረግ አበረታቱኝ🎉🎉🎉የሸቃሎች ወዳጅ ላይክ
@AzozAlqhtani-xv1tt
3 ай бұрын
Wede anchem wede hagersh ategebem enda coterat kechershe
በደልን፣ ከፋተን፤ አለመተሳሰበን፤ ጥላቻን፤ አሸነፈን ሰላምን፣ ወንደማማችነተን፤ መተሳሰበን፤ ካሰብነው በላይ ፈጣሪ የስጥን።
@kimiyafuad8866
5 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnn
@selmankhan9310
5 ай бұрын
Amin
@user-zv4zu7gy4n
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haymihany-zc1iw
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
የሳምንቱ ሰው ይበለን ኢትዮጵያና ህዝባችን በሙሉ አሚሚሚሚሚሚንንንን
@user-bx6ll2xg4r
5 ай бұрын
amin atebey amen bey
@JuliaM-zn5yl
5 ай бұрын
@@user-bx6ll2xg4r muslim nech
ሂሩቴ ለልጆቿ ያልትፍቅር ደስ ይላል
በስዬን mtodulgh ❤❤ከማዳም አዛ ሥራ ቦሀላ ሳቄ ትዝ ሚለኝ በስንቱን ሳያ ፈታ 👍👍👍❤❤❤እወዳቹአለው ቅመሞች በሰላም ለ ሀገራችን ያብቃን 🤲🤲🤲🥺🙏
@heyewetalemu548
5 ай бұрын
Ere besake motekugn weye besentu...gewaro wesedachu tekelut ale uff 😂......
ሂሩት የዛሬው ለእናቶች ትልቅ ትምህርት ነው አይ በስቱ እንደልቡ ነህ እኮ
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ወቶከመቅረት አግኚቶከማጣት ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን ከሣውሀገር አውጥቶ በሀገራችንየማያልቀውን ሢሣይ ይለግሠን አሚንን
ነገ እናቴ ከሞተች 7 አመት ይሆናታል ግን ስራ ማጣት ክፉ ነው መዘከር እንኳን አልቻልኩም እናቴ ነብስሽ በሰላም ትረፍ
@MeronAse
5 ай бұрын
Ayzoshi nefs yimar
@bezialiye5085
5 ай бұрын
@@BeletuSntayehu አሜን
@bezialiye5085
5 ай бұрын
@@MeronAse አሜን
@TofMulu
5 ай бұрын
ላንቺ ይሁን አይሁን አላውቅም ግን አንድ ስራ እኔ ጋር አለ በቴሌግራም @Tof378 ማውራት እንችላለን
እንካን ለቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
@super12star
5 ай бұрын
😂😂😂😂
✞❤✞❤✞ እንኳን ለሊቀ መላዕክት "ቅዱስ ገብርኤል" ዓመታዊ ክብረ-በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! አደረሰን !! አ ሜ ን !!! ✞❤✞❤✞ . “የምናመልከው አምላካችን ከሚነድደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል ፤ ከእጅህም ያድነናል ፥ ..ነገር ግን ፥ ንጉሥ ሆይ፥ እርሱ ባያድነን ፥ አማልክትህን እንዳናመልክ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ አሉት።” 🙏🥰🙏 [ትንቢተ ዳንኤል 3 ፥ 17 - 18]
@bateablneha5887
5 ай бұрын
አሜን❤❤
ሼፉ አስቆኛል 😂የዱባ ፍሬ ስለምወድ አላለም
ሁላቹንም ሠላማቹን ያብዛው
እናት ለ ዘላለም ትኑር
እረ ወይኔ የዛሬው ይለያል አይ በስቱ የሳቅ ሆደን አመመኝ
አይ እንደዚህ አይነት በቤተሰብ አይመከርም ለዛውም በእናት ወጥሽ አይጣፍጥም አይባልም!
ልጇን ሂወቷ ያደረገችን እናት 😢እናትነቷን ጥያቄ ውስጥ ስያስገቡት የሚሰማውን ስሜት አቀዋለሁ ሂሩቴን እናትነቷን ስወደው❤❤
መጣችሁልኝ ስወዳችሁ❤አለማየሁ ታደሰ አድናቂህ ነኝ የኔ ፀይም❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤
ወንድ ልጅ ሆዱንይወዳል የሚባለው እውነት ነው😂
በጣም አሪፍ ተመችቶኛል❤
ሰውኮ ከሰው ቲንሽ ስህተት ካገኝ በቃ እያስፈራራ ገደለው
@haymihany-zc1iw
5 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ😢😢😢😢
ETV honachew eko,mastawakiya beza basalemna gin
ኡፍፍፍፍፍ. የኔ እናት ተጨነቀች እኮ ድራማ ሳይመስለኝ እውነት እየመሰለኝ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ግን በስታመጨረሻ አሸናፊ መሆንሽ ደስ አለኝ ወይኔ እናትነት❤❤❤
ስላም ጤንነት ፍቅር ለሁሉም ያድለው ❤❤❤❤
አዝጎች😂😂😂😂😂 መስኪ ስወዳት❤
በሳምንት አንዴ ፈገግ ስለምንልባችሁ እናመሰግናለን።
😂😂😂😂 አይ በሰቱ ፈታ አኮ ነው የምታረገን❤❤❤
@Mamamamaye
5 ай бұрын
በሴ😂😂😂😂
LOL,good finishing.ትክክል ባንዳሁላ።
ሔሩትእናበስንቱእናየኒ ሔኖክ በጣምነውየምወዳቹ መልካምበአል
ወይኔ በሰንቱ እረደው አተሰ ሁለየም ብትመጣ ❤❤😂😂😂😂😂😂
አይ በስንቱ ዘሬ በኤሩት መደምኦንከበት ❤😂ወለሂ ስወደቹ 😂😂❤❤❤
Erif yechemer,enquan yeshemete yarese enquan ayechelachehum aye besente hahaha gerami episode new,Selam le Ethiopia.
ፈጣሪ የእናታችሁን እድሜ ያርዝመው
@zainabmk1224
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ምርጥ በሲ ሂሩት ይመቻቹ
😂😂😂😂😂በስንቱ ሂሩቴ 😂😂😂 ደስ ይላል ቀጥሉበት 💊💊💊
በጣም የምታሳዝን እናት እየሆነች ነው 😢 ዘመናዊ ጠንቃራ የተማረች የቤቱ እማ ወራ ሆና ስትሰራ ነው ደስ የሚለው በዛ ላይ ትውልድ ያንፃል። ግን የድሮ እናቶቻችንን ጉዳት አታሳዩን ይጨንቃል። መንፈሰ ጠንካራዋ አርክቴክቷ ሂሩት የታለች? ደሞ ሙያ የሌለው በስንቱ አልነበር እንዴ? ኢትዮጵያ የሴት ሚና አጉልታችሁ ትውልዱን አንፁ በተለይ ወንዶች የምግብ ሙያ ሊኖራቸው ይገባል እዛ ላይ ስሩ።
@wediweyinking
5 ай бұрын
እየቀለድሽ ነው እንዴ
@sinangirma4167
5 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ።የዛሬ 100 ዓመት ወደኋላ ሊመልሱን ፈልገው ነው።ደነዞች ሲያስጠሉ
ተመችቶናል መጨረሻው ላይ ባንዳም ሁላ አለ ወይኔ
እኳን ደህና መጣችሁ🎉
ባንዳ ሁላ ኣለ ኣይ በስንቱ እቺ ቃል ባንተ ብቻ ነው የምታምረው ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
በጣም እወዳችዋለው
በስቱን እደኔ የሚወድ ወላሂ ዘና ነዉ የሚያደርገኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ዛሬ በስቱ በሳቅ ነው የገደለኝ😂😂😂😂
በመሃል የሚገባው ሳቅ በጣም ቢቀነስ መልካም ነው ከናንተበላይ ሳቁ በዛኮ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂ከከም ከከም 😂😂😂😂😂ኧረ ወይኔ
የዛሬውን በጣም ወድጄዋለሁ። ❤❤❤❤
የባህል ተፅእኖ:: ባልም ልጅም ኮራ ብሎ እናት ምግብ እንድትሰራ ይጠብቃል:: እናትም ግዴታዋ አድርጋ መከራዋን ትበላለች:: ምን በወጣት ነው ብቻዋን የቤቱንም የደጁንም ሸክም የሚጣልባት?
ደስ ይላል ❤
አቦ የናት መገብ ያለ ዘየት ያልሹ ን ኩርት ቢስራ አርሱ የሆን ጣ ህም አልኮ መታፍቱ ወላሂ ልናኦቼ ርጅም አድሜ የስጣቸው
sitcom malt yehe new best sitcom 👏
Bravo
thank you
በስንቱ ሂሩቴ ስወዳቹ😂😂
Very creative, reflected the dynamic of modern family matters.
I like besintu this ep 16 is great and😂😮😅
ሥወዳቹ😂😂😂😂😂
ክክክክክ😂😂😂 የዛሬው ይለያል
ሂሩትየ መልካም እናት ነሽ በስንቱ ግን ዛሬ በጣም የምታናድድ ባል ምሳሌ ነህ:: ከዚህ በሁዋላ ሂሩቴን አታሼንፋትም
Hirute😍🥰👌👌
ውይ በስንቱ😂 የስራህን ይስጥህ በሳቅ አቆሰልከኝ😂😂😂😂😅😮
Brotherly ልምከርሽ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂 በስንቱ
የአበሻ ወንድ በቃ ምንም አይረዳ ውይይይይይይ
Esti besntun yemtwedu it👍
Besentuuu ❤❤❤
ይሂ ቤተሰብ ግን በሳቅ ሳይገለኝ አይቀረም ችግኝ አደረገችዉ እኩ አይ ሂሮቴ እና በስዬ ነምረ ሚስትና ባል ምመስሉኝ ነገርስ😂😂😂
የዛሬው የሌለ ታሪክ ነው። ለላም ቀንዷ ከበዳት ባትሉን መልካም ነው።
😂😂😂😂😂 ደሰይላል
I am from Mars I like Ethiopian movie
ስታስቁ በናታችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
በስዬ ሂረዬ😂😂😂😂
ወይ እናትነት እናት ትኖር❤❤❤❤❤
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ
Tleyalashhu ❤❤❤❤😂😂😂
ሂሩቴ ዛሬ አሳዘነኝ ምስኪን😂😍
በስንቱ 😂 ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@user-og4dp8sn5m
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
Love❤❤❤❤❤❤
Aye besentu 😂😂😂huly endyt endmiyasekyeeee
በስንቱ ነፍስህ አይማርም
ሁላችሁንም ኢየሱስ ይወዳችኃል❤❤
@kethio950
5 ай бұрын
የሚወደን ቡካችን ላይ ሊፀልይልን ነው ነው ሙዚቃ ልንጫወት ነው
@edentamirat4964
5 ай бұрын
Amen❤
😂😂😂😂😂❤ስዎዳችሁ ❤️
❤❤❤❤
🤣🤣🤣ክክክ በሳቅ
ሠላም ሠላም🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂 አይ በስቱ
Faxarin amony nabar basentu saseqany tashaleny😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ሂሩቴ በስንቱ አትንግርባት እባክህ የዛሬው ይለያል ግን ክፍያው ከባድ ነው ብትናገር ይሻል ነበር
በስንቱ❤
❤❤❤
Basintu😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
Kkkkkkkkk Weyne take away
❤❤
❤❤❤❤❤