ብሩክ ተናደደ ሀይሚን ካንቺ ይህን አልጠብቅም አላት😱😱

#marketube #abtube #mubitube01#bruktube#yetenbi #family

Пікірлер: 2 700

  • @ZahraZahra-qk3ej
    @ZahraZahra-qk3ejАй бұрын

    አባቴ በጣም ታሞብኛ ማሪያምን ከፍቶኛን ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ እስኪ😢😢😢😢😢

  • @emebete6

    @emebete6

    Ай бұрын

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስልሽ የኔ🙏😢

  • @user-hn1dj6bc1b

    @user-hn1dj6bc1b

    Ай бұрын

    ፈጣር ይማረዉ

  • @JakeJj-vb5im

    @JakeJj-vb5im

    Ай бұрын

    ​@@emebete6❤❤❤❤❤❤❤

  • @seada-s5d

    @seada-s5d

    Ай бұрын

    አሏህ ያሽርልሽ

  • @RawdaIbrahim-xq6pu

    @RawdaIbrahim-xq6pu

    Ай бұрын

    اسال الله العظيم رب العرش العظيم ان يشفيه

  • @MeleseAbiso-yg4si
    @MeleseAbiso-yg4siАй бұрын

    የሀይም አድናቅዋች ግጩኝ😢❤❤❤❤🎉

  • @Hadya18

    @Hadya18

    Ай бұрын

    በምን እንግጪክ በባጃጂ ወይስ

  • @HaeatSerag

    @HaeatSerag

    Ай бұрын

    በምንእንግጭክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    ✅✅✅✅

  • @TamratTube67

    @TamratTube67

    Ай бұрын

    ደምሩኝ ውዶችየ

  • @RahmaRahma-zi3do

    @RahmaRahma-zi3do

    Ай бұрын

    በሲኖ​@@Hadya18

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4dАй бұрын

    በዚህ ውስጥ ያየሁት ቡራ ለጎደኛው ያለውን ክብር ለእህቱ ያለውን ሀላፊነት ዋው የሚደነቅ ነው

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    Ай бұрын

    በጣም እንደስሙ ብሩክ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rootp9490

    @rootp9490

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤ሳህ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489Ай бұрын

    ልጅቷ አይምሮዋ የበሰለ ደስ የምትል ናት

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ሰብሊየ ደምሪኝ

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337Ай бұрын

    ነገ እኮ ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳቹ ሚካኤል የልባቹን ያሰባቹት ሁሉ ያሳካላቹ ❤❤🙏

  • @AbyAby-qg3hx

    @AbyAby-qg3hx

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-js1ty5ci4n

    @user-js1ty5ci4n

    Ай бұрын

    ❤አሜንእንኳንአብሮአደረሠን

  • @LuluYouTube-rk1qy

    @LuluYouTube-rk1qy

    Ай бұрын

    አሚን እህቶቼ ደምሩኝ❤

  • @user-cm7ly7go3r

    @user-cm7ly7go3r

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    ❤❤❤👍

  • @tudgcfhhn
    @tudgcfhhnАй бұрын

    ሀይሚን ማነው እደኔ የምወዳት በላይክ❤

  • @AzebTekalgn-tr4oy

    @AzebTekalgn-tr4oy

    Ай бұрын

    በጣም ነው የምወዳት አስተዋይ እሩሩ ልጅ ናት❤

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    Ай бұрын

    ማነው ኢንደኔ የሚጠለት🙄🙄🙄😀😀

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    Ай бұрын

    ሙትት ብየ ነው የምወዳት ሀይሚየ❤

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484Ай бұрын

    ሀይሚየ እራሽን ጠብቂ ማማየ ትምህርትሽ ላይ እንዳትዘናጊ ገና ልጂ ነው ካንች ብዙ ነገር ይጠበቃል ፍቅር እንዳያሠናክልሽ 🎉🎉🎉

  • @soomebaby83

    @soomebaby83

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    በትክክል ብለሻል

  • @mylive801

    @mylive801

    Ай бұрын

    አስተዋይ ኮማች

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4uАй бұрын

    ብሩኬን የምር አስደብራችሁታል የኔ የዋህ አንገቱን ደፋ ምርጥ ስጦታ ይስጠዉ የምትሉ😢❤❤❤ሀይሚ congra 50k🎉🎉🎉

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    እህትየ ደምሪኝ

  • @AminetSaid-md5us

    @AminetSaid-md5us

    Ай бұрын

    አወ ቤኪ ለስምርት ወድምነቱን በስጦታ ይካሳት በጣም ተናዳለች

  • @AbuAbu-bi5oh

    @AbuAbu-bi5oh

    Ай бұрын

    Yisetewu

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913Ай бұрын

    የምር ቤካ የተመቸው ሳቂተኛ ወድማችን ኑርልን❤❤❤❤

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    በጣም አሪፍ ልጅ እና ቆንጆ ነው

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4jАй бұрын

    ይች ተከሲስ ማነዉ 😂😂😂በቡራ ወድም 26ሺ በመግባቱ ደስያለዉ ሀሚ እግረ አርጥብናት❤❤❤❤❤የምተሉ🙋🙋

  • @Guragewa5270

    @Guragewa5270

    Ай бұрын

    ምን ማለትሽ ነው ተንከሲስ አይባልም👀

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    Ай бұрын

    👍👍👍😘😘😘

  • @zadargosha

    @zadargosha

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-zt7ht4bz8f

    @user-zt7ht4bz8f

    Ай бұрын

    ማነውተከሲስ😂😂😂ሀይምየቡራንግስት❤❤❤❤የኔአቃጣይ❤❤❤❤

  • @AlmiAlmu-nc1hn

    @AlmiAlmu-nc1hn

    Ай бұрын

    እራስሽ ተከሲስ ሀይሚየ የቡራቀበጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmadАй бұрын

    ❤❤❤❤ላኢላ ሀኢነሎህ አላህ አኩበር ማነው አዛኑ የተሰማው😢😢😢

  • @feyzaShifa

    @feyzaShifa

    Ай бұрын

    ብሮፎ ይሉው አውረጂይ አድ ሀዲስ ብታስቀመጪይ ሚማረበት ይኖራል 🎉❤

  • @umueimran

    @umueimran

    Ай бұрын

    ብሮፋይልሽንአስተካክይ የጀሀነብ መግቢያ ስበብመሆናቸውንአታስታውሽምእን??? ስምሽማሻአላህ እስከአባትሽ ግንእህቴ አስተካክይ ብሮፋይልሽን

  • @Pnice-vs1fr

    @Pnice-vs1fr

    Ай бұрын

    እኔ ሰምቼዋለሁ ደስ አሏህ አክበር

  • @user-dl8em4jq6r

    @user-dl8em4jq6r

    Ай бұрын

    እኔም ሠምቻለሑ አላሗክበር 😢😢😢

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ውድ እህቶች ደምሩኝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lcАй бұрын

    ቡርክ በጣም የተረጋጋና ስነ ምግባር ያለዉ ልጅ ነዉ ሌላ ቢሆን ጓ ገጨ ይል ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታАй бұрын

    ካሜራ አማኑን ቤኪን አፈቀርኩ የሚል አይጠፋም እኮ😂😂ሀይሚና ብሩኬ አታድርቁኝ ተጣመሩ😊እንኳን ደስ አለሽ ሀይሚ 50k🎉❤

  • @user-ck6kl9bh5b

    @user-ck6kl9bh5b

    Ай бұрын

    እኔ አፈቀርኩት ቤካን❤❤❤❤

  • @byky3031

    @byky3031

    Ай бұрын

    ምን ችግር አለዉ ምን ያሰዋል ቅመምየ😂😂

  • @gghbbb1706

    @gghbbb1706

    Ай бұрын

    ሀይም እከን ደስ አለሽ🎉

  • @user-gm8xy1ll6x

    @user-gm8xy1ll6x

    Ай бұрын

    ኡኮ❤❤

  • @merdihussen

    @merdihussen

    Ай бұрын

    ሃሃሃሃሃሃ ወዮ

  • @meditube147
    @meditube147Ай бұрын

    ሃሰንና ቤካ ዩቱብ ይከፈትላቸው የምትሉ በላይክ ግጩኝ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤ከሃይሚ መሳፈጥ ይቅርባቹ አትችልዋትም አይድያዋ ከባድ ነው😂😂😂😂

  • @user-om8zz5qi5k

    @user-om8zz5qi5k

    Ай бұрын

    ትክክለ❤

  • @user-pz3oj4hs7t

    @user-pz3oj4hs7t

    Ай бұрын

    ትክክል❤❤

  • @azainab2799

    @azainab2799

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @user-ew7uo6vc9f
    @user-ew7uo6vc9fАй бұрын

    ታድላ ልጅቱ እኔም እደዚ የሚወደኝ የሚያስብልኝ ወንድም ፈጣሪ በሰጠኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ይሰጥሻን ውድ ደምሪኝ

  • @user-io5mo4uc6o

    @user-io5mo4uc6o

    Ай бұрын

    እኔ ተመስገን ኣሉኝ እድሜ ይስጣቸው በሉኝ❤❤❤❤❤

  • @hirut457

    @hirut457

    Ай бұрын

    ውዶቸ ደምሩኝ

  • @zalaqashdamise3699

    @zalaqashdamise3699

    Ай бұрын

    😢😢😢👍🏻

  • @toybaali8559

    @toybaali8559

    Ай бұрын

    መጀመር ፊልምነው

  • @soomebaby83
    @soomebaby83Ай бұрын

    አየ ልጅ ከተባለ ሀይሚምእኮ ገና ልጅናትኝ. ከሷ ብዙ ይጠበቃል በተለይ ቤተሰቦቿ. ይጠብቃሉ. ኮሜቶሮች. አሥተውሉ

  • @Fjskdj111

    @Fjskdj111

    Ай бұрын

    ልክ ነሽ ሀቂቃ ዛሬ ብዙኅ ነገር ነው የወጣው. እሱም ከህፃን ልጅ ጋር ነው ያለው

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    @@Fjskdj111 እሰይ ተባረኪ እውነት ተናግረሻል ለእህቱ ሲሆን እንዳትሰናከል ይላል ለሌላ ሰው ሲሆን .......

  • @merdihussen

    @merdihussen

    Ай бұрын

    ወዶችኮ ለሴቶች እንደ እህቶቻቸው ቢያስቡ ኑሮ አንዲትም ሴት ምድር ላይ አታለቅስም ነበር

  • @rayanefarah6735

    @rayanefarah6735

    Ай бұрын

    Lkeneshe🎉

  • @AlmasAlmas-ys6ff

    @AlmasAlmas-ys6ff

    Ай бұрын

    ​@Rahelslase እና ለሌሎቹስ ምን ብሏል ወረኛ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6dАй бұрын

    የሀይሚ አድናቂወች ላይክ አድርጉኝ እስኪ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ሰሚራየ ደምሪኝ

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2cАй бұрын

    የሚዳያውን ሪከርድ የሰባበሩ የኔ አንድኞች በስስት የምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣቹልኝ✊❤ሀይሚነቴ የኔ እስማርት የልጅ አዋቂ ብስል ያልሽ ከአፍሽ ሁሌም መልካም ነገር የሚወጣሽ ምርጥ ልጅ ኮ ነሽ👑💚

  • @Rahelslase
    @RahelslaseАй бұрын

    ወይኔ ቤካ እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አታቅም የሃይሚ ቅመም ፐራንክ ተሳታፊ በመሆንህ ተባረክ ባለፈው በሰሩአት ፐራንክ በጣም ተናድጀ ነበር ሃይሚ 5ዐ ሺ ገብተሻል በጣም ነው ደስ ያለኝ ይገባሻል በጣም ቅን ጥሩ ርህሩህ ለሰው አሳባ ሰውን ለጥቅም የማትቀርቢሰወን መርዳት የምትወጂ የተባረክሽ ልጅ ስለሆንሽ ይገባሻል ጉዞ ወደ 1ዐዐ ሺ ይሄ ደግሞ በቅርቡ እንደሚሆን አልጠራጠርም ሃይሚ የኔ ቅመም ይሄ ቪዲዬ ላንቺ ጥሩ ማሳያ ይሆንሻል ቡራ እህቱን እንዴት እንደተከላከለላት አይተሻል አንቺስ ብዙ ህልም ያለሽ ልጅ ነሽ ቤተሰብሽን ማኩራት የምትፈልጊ ስለዚህ በምንም ተአምር ፍቅር እንዳይዘሽ በጣም ጸልዩ ጊዜው እስከሚለይ ድርስ የእህትንት ወይም የጥሩ ጓደኝነት ቪዲዩ ብትሰሪ ችግር የለውም ራስሽን ሴቭ እያደረግሽ ደግሞም የሱፐር ማርኬት ነገር እንዳይረሳ ጠንክረሽ ከሰራሽ አንድ አይደለም ብዙ ብራንች ያለው ሱፐር ማርኬት መክፈት ተችያለሽ ለአባትሽ ቃል በገባሽው መሰረት ታኮሪዋለሽ ስለዚህ ሰለሁሉም ነገር ጠንቀቅ በይ አንዴ ውሃ ከፈሰሰ አይታፈስም ለምን መሰለሽ እንዲ ያልኩሽ ቡራ ሲታይ ድብቅ እና ጉረኛ ይመስላል የምንወድሽ ሃይሚዬ የ5ዐ ሺ ሰርፐራይዝ ከብዙ ቦታ እንጠብቃለን በዛሬው ሃይሚ ቅመም ፐራንክ የተደሰታችሁ እና ሃይሚ በ5ዐ ሺ በመግባቷ ሰርፐራይዝ ትደረግ የምትሉና በዛሬው የቀሚስ አለባበስዋ የተደሰታችሁ በላይክ ፍቅራችሁን በማሳየት ግለጹላት ሃይሚዬ ዛሬ እጅግ በጣም ታምሪያለሽ

  • @almanamld4483

    @almanamld4483

    Ай бұрын

    ትክክል 👍👍

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258Ай бұрын

    አይ ብሩኬና ስምረት እኔ ብድሩን አትችሉትም ብየ ነበር ❤ወይኔ ጉዳችሁ😂😂😂😂😂😂 ሐይምየ አይድያሽ እንደት እንደሚመቸኝ የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vz4wd4ix3g
    @user-vz4wd4ix3gАй бұрын

    ሀይሚ የፕራክ ሡሥ አለብሽ አብርሽንና ሩታ ፕራክ ታድርጋቸው የሚል ላይክ አድርጉ

  • @Hadyh-jw1oq

    @Hadyh-jw1oq

    Ай бұрын

    አብርሺና እሩታ ፕራክ እሚደረጉበት ሰአት አደለም እነሱ ቺጋርዉስጥነዉያሎት

  • @user-ru6up4iv4k

    @user-ru6up4iv4k

    Ай бұрын

    ያትግስት የለውም ለፕራንክ አይሆነም ችኩል ነው

  • @Tmara-qh3lk

    @Tmara-qh3lk

    Ай бұрын

    እነዛ ፕራንክአያቁም ቶሎይናደዳሉ ክክክ

  • @user-dl3de7cy3t

    @user-dl3de7cy3t

    Ай бұрын

    እነሱሲያደርጉእጅ ሲደረጉ አይወዱም ተነግሯቸው. እንኳ ሸወጥ ያደርጋቸዋል😅😅😅😅

  • @Kibenashi

    @Kibenashi

    Ай бұрын

    አብ ርሺና እሩታ ፕራክ

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9qАй бұрын

    #አዛኑ #የተሰማው #ደስስስስ ሲል ቢላሂ የሚገርመው ሁል ጊዜ ነው የምስማው የቡታጀራ ኢቶበሮች ቪደወ በቀርፁ ቁጥር 😍

  • @HawaHi-hv3jo

    @HawaHi-hv3jo

    Ай бұрын

    እኔ እራሱ ልል ነበር ደስ ሲል❤❤❤

  • @Mነኝ234

    @Mነኝ234

    Ай бұрын

    እኔ ሁለየ እሰማለሁ የዛሬውን ግን አልሠማሁም የምርም ደንግጫለሁ ማለት ነው ወላሂ ልቤ እየመታ ነው እስካሁን😢😢😢 ድጋሜማ አላይም ሆ

  • @bedrianesru6973

    @bedrianesru6973

    Ай бұрын

    እኔስ ብትይ

  • @ethiojole

    @ethiojole

    Ай бұрын

    አው ቅርብ ስለሆነ ነው መናፈሻው ከመስጂዱ

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9lАй бұрын

    የተዋህዶ ልጅች ነገ ❤❤❤❤ እኮ ቅድሰ ሚካኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-bn3fe2kf3g

    @user-bn3fe2kf3g

    Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @HelenMeresa-om5bm

    @HelenMeresa-om5bm

    Ай бұрын

    አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን👏❤️

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9mАй бұрын

    አላሑአክበር አላሑአክበር አላሑአክበር ላኢላሐ ኢለሏሕ☝ ማሻአላሕ አዛኑ ደስሲል አልሐምዱሊላሕ አልኒእመተል ኢሥላም🎉🎉🎉🎉

  • @BereketDargaso
    @BereketDargasoАй бұрын

    ማን ነው ከአብርሽ ቤት ተደስቶ ❤❤❤❤ ወደ ሀይሚ ቤት በደስታ የመጣ እጅ ያሳይ❤❤❤❤

  • @user-fz5wv5rl8b

    @user-fz5wv5rl8b

    Ай бұрын

    እኔ ውዷ

  • @almaz9061

    @almaz9061

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @DelightsDelights

    @DelightsDelights

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @AlmasAlmas-ys6ff

    @AlmasAlmas-ys6ff

    Ай бұрын

    ወረኛ ምኑ ነው ያስደሰተሽ

  • @shemima5580
    @shemima5580Ай бұрын

    የሀይሚ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ👍👍

  • @ahilamYimer-fe7ue

    @ahilamYimer-fe7ue

    Ай бұрын

    ደምሪኚዉዴ❤

  • @BetiJamaneh-lg9hb

    @BetiJamaneh-lg9hb

    Ай бұрын

    alen

  • @fananfransua1482
    @fananfransua1482Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ የፀጉር እስታይልሽን ቀያይሪ የሚዲያ ሰው ነሽ ስንት አይነት እስታየል አለ ሀይምዬ

  • @jebdb

    @jebdb

    Ай бұрын

    ከዚህ በላይ ቆንጆናት አር

  • @AlmasAlmas-ys6ff

    @AlmasAlmas-ys6ff

    Ай бұрын

    ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ወረኛ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581Ай бұрын

    የኔ አባት ብሩኬ ድሮም እወድህ ነበረ አሁንም ይበልጥ አከበረኩህ ተባረክ ምረጥ ወንድም ምረጥ ጓደኝነት

  • @kalseraidi-um7hg
    @kalseraidi-um7hgАй бұрын

    ሙብ ናፍቆናል ይምጡ የምትሉት ላይክ❤❤❤

  • @Sahiba-ru9en

    @Sahiba-ru9en

    Ай бұрын

    ,አዎ ይምጣ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516Ай бұрын

    እኳን አደረሳቹ የመላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር በአል በያለንበት ምላጃዉ ይጠብቀን አሜን የእዉነት በጣም ደስ ትላላቹ እግዚሐብሔር ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3tАй бұрын

    ቤካን ለማየት በጣም እጓጓ ነበር ለፕራክ ሲደበቅ የማይታየው አደት ያለ ሰው ነው እያልኩ ነበር እጥር ያለ መስሎኝ ነበር ዋው ነው ልጁ

  • @lishanmelaku4315
    @lishanmelaku4315Ай бұрын

    ሀይምዬ እንኳን ደስ ያለሽ 50K የእኔ ንግስት አንችን አለመዉደድ አለማድነቅ የማይችል ሰይጣን ብቻ ነዉ

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893Ай бұрын

    ዛሬ አለፍልኝ 7ኛ ነኝ❤❤🎉🎉🎉እንኳን ለገናናው መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረስን ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ❤❤🙏🙏ሀገራችንም ስላም ያድረግልን🙏🙏

  • @user-dc6qi6dj8y

    @user-dc6qi6dj8y

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @almazjanka8624

    @almazjanka8624

    Ай бұрын

    አሜን🙏

  • @sara-gy2de

    @sara-gy2de

    Ай бұрын

    አሜን

  • @user-ln6xj8ed6k
    @user-ln6xj8ed6kАй бұрын

    ሞት ነው እንደ እንደዚህ ያዘከው ወንድምዬው ወንዶች ግን የራሳችሁን እህት ሲነኩባችሁ አትወዱም እሰው እህትላይ ሲሆን ብቻ ነው ደስ የሚላችሁ 😅😅

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    በል አንተ ቡራ እህትህ እንድትሰናከል እንደማትፈልግ ሁላ ሃይሚንም ከአላማዋ እንዳታሰናክላት በነገራችን ላይ በሁሉም ነገር ትበዛብሀለች አስተሳሰብ ሰማይ እና ምድር ናችሁ አንተ ቆንጆ ነህ እሷም ከአንተ በላይ ቆንጆ ነች በተረፈ አነጋገር ከእሷ ብዙ የምትማረው ነገር ከለ ሀይሚ የልጅ አዋቂ ናት

  • @user-vn4xm3zz5k

    @user-vn4xm3zz5k

    Ай бұрын

    በጣም የልጅ አዋቂ ናትኮ ሀይሚ

  • @Haymi113
    @Haymi113Ай бұрын

    ማነው እንደኔ ከአብርሽ ቤት እሩጦ የመጣ🎉🎉

  • @user-yl8uj3cu8h

    @user-yl8uj3cu8h

    Ай бұрын

    እኔ❤❤❤

  • @user-dj3gk9os8k

    @user-dj3gk9os8k

    Ай бұрын

    እኔ

  • @AsterEshete-bz5wr

    @AsterEshete-bz5wr

    Ай бұрын

    እኔ❤❤❤

  • @RoseGerma

    @RoseGerma

    Ай бұрын

    እኔ❤

  • @rozaalain8036

    @rozaalain8036

    Ай бұрын

    የምር ሳልጨርስ ነው ሮጬ የመጣሁት 😂😂😂ተደፍቼ ነበር 😂😂😂😂

  • @dfdg3580
    @dfdg3580Ай бұрын

    ሀሚየ የኔ ቆጆ እኛቶ ልባችን ስስ ነዉ ቡራን ያፈቅርሽዉ ይመስለኛል ሳይስ ልብሽን የምጠብቂዉ አችዉ ብቻ ነሽ ጠቀቅ በይ ወዶች ዉስጣችዉ አይገኝም

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    ልክ ብለሻል ሀይሚ ራስሽን ገዛ አድርገሽ ቆም ብለሽ አስቢ ለሁሉ ነገር መፍትሄው ጸሎት ነው ጸልይ በደንብ በተጨማሪም ጸበል ተጠመ ቂ እውነት ትክክለኛ አዳምሽ ከሆነ የትም አየሄድም @dfdg3580 እንዳለችው ወንዶች ልባቸው አይገኝም ለነገሩ ለአንቺ ይሄ አይነገርም አንድ ጊዜ ወንዶች ድብቅ ናችሁ ስትይ ነበር

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9qАй бұрын

    #ኦኦኦኦ አንደኛ ነኝ ሞልቶልኝ ዛሬ ላይክ ይገባኛል የሀይሚና የቡራ ወዳጆች😊 ኦኦ ቤካችን በቃ ዛሬ ትጠለፋለህ😊

  • @user-gh5hz3rh4t

    @user-gh5hz3rh4t

    Ай бұрын

    ቤተሰብ አረኩሽ

  • @user-gq3sq4ly9q

    @user-gq3sq4ly9q

    Ай бұрын

    @@user-gh5hz3rh4t ሺኩረን የኔ ሸጋ😍

  • @user-hu8id1lk3h
    @user-hu8id1lk3hАй бұрын

    የኔ ቅመም እደዉ አንቺኮ ልዩ ሴት ነሺ ሁሌም እወድሻለሁ ❤አረማነዉ ይቺን ልኡል እደኔ ስስት የሚልላት❤❤

  • @ያራብ

    @ያራብ

    Ай бұрын

    እን😘

  • @user-mp1uo9ro8z

    @user-mp1uo9ro8z

    Ай бұрын

    Ine❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉

  • @arz9027
    @arz9027Ай бұрын

    የሀይሚ ወዲጀች ላይክ ግጨኝ 👍

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6smАй бұрын

    ሚገርመኝ ነገር ወንዶች እህታቸዉን ለመስጠት ሲናደዱ😂😂 የእዉነት ቢያፈቅራት ምን ሊህን ነዉ

  • @hykelahmad1024

    @hykelahmad1024

    Ай бұрын

    እራስወዳድናቸዉ ክክክክክ

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6vАй бұрын

    ሀይምዬ ይቅረታ አርግልኝ እንጂ በፍቅር ፕረንክ አታርገ እባክሽ በማይቃለድ ነገር አትቃልዱ የኔ ዉዶቼ እንኳን በደና መጣችሁ አልፊ መቡሩክ 50k ሰለ ገበሽ ሀይምዬ ግን ግጥም መገጠም ትታሽል ለኛ አንድ ግጥምን ቅማሜ❤❤❤

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7jАй бұрын

    ሀይሚየ የንየ ልእልት ሰወድሽ ቅመም የሆነች ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9gАй бұрын

    በሀይሚ ፕራንክ በጣም ትምርት እየወሰድኩበት ነው ወላሂ በተለይ በዚ ቡራም ጀግናነው ትክስቱም ልጅትዋም ተመቸችኝ የኔ ጀግኖች ምላርጋቹ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-cy4to6fv8j
    @user-cy4to6fv8jАй бұрын

    ሀሚ ግን ተራጋግ ባረስሽ ስሬስ ሁኚ ለፍቅር አትቹክይ ዉዴዋ ወድሞችሽንም አትሪሽ አዳዴ ከነሱም ብቅ ባይ

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    አዎ የማዳም ቅመሞች ተባረኩ ብዙዎች የሀይሚ ህይወት እንዳይበላሽ የምታደርጉት ነገር ደስ ይላል

  • @Zeineb874
    @Zeineb874Ай бұрын

    ማነው እንደኔ ሀይሚ ከአብርሽ እና ከሩታ ጋር አብረው የሚመጡበት ቀን የናፈቀው ሲመስለኝ አብርሽ እና ሩታ አዲስ አበባ ነው መሰል የሚኖሩት😢

  • @user-xl2xc5hg2s

    @user-xl2xc5hg2s

    Ай бұрын

    እኔምናፍቀዉኛን

  • @bcbc4993

    @bcbc4993

    Ай бұрын

    👍👍😢

  • @user-jj4cc1qh1l

    @user-jj4cc1qh1l

    Ай бұрын

    ኣወ😊

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    Ай бұрын

    አው

  • @ggjj6347

    @ggjj6347

    Ай бұрын

    እኔም እየጠበኩ ነበር

  • @asrse539
    @asrse539Ай бұрын

    ሃይሚ የኔ ተኮለኛ 😂😂❤ ቅመሟ

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cbАй бұрын

    ብሩኪዬ❤ ሀይሚዬ👸 እኮ 50k ሽ ገባች ወንድምንም 26kሽ አስገብታዋለች እና ሰብራይዝ ትደረግ ስጦታ ይሰጣት❤❤❤❤

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    ብዙ ጊዜ ጽፈናል ግን ባላየ ዝም አሉ እንጂ ግን ወንድሙ ዝም ማለት የለበትም ባንዴ 25 ሺ በላይ ነው ያሸገባችው ብዙ ዩቱበር ፈልጎ የላገኘውን ነገረ ያረገችዉሰ

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    Ай бұрын

    እህቴ ተራጋጊ ኣይባልም እሱ ሃስቦ ይስጣት እስኪ ይስሩ ይኑርበት እንደዚ ኣትበሉ​@@Rahelslase

  • @AlmasAlmas-ys6ff

    @AlmasAlmas-ys6ff

    Ай бұрын

    ​@@Rahelslaseበማያገባችሁ አትግቡ እስኪ

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jhАй бұрын

    ሀይሚ ግን አደራ ፈራሁሽ እራሥሽን ጠብቂ ብኻላ እዳትሠበሪ የኔ እናት❤😢

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    ሃይሚ በዚህ ቪዲዬ ላይ የሚሰጠውን ኮሜን በደንብ እዩ አብርሃም እና ኤፍሬም እህታቹን ክትትል አይለያችሁ

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    Ай бұрын

    ​@@Rahelslaseስራ ነው እየሰረች ያለች እናተ ናቸው የሚያታሽቃብጩ ማነው ኣብራቹ ስሩ ያለው እናተ ኮ ናቸው እንዴ

  • @user-qq1yn9jz7t
    @user-qq1yn9jz7tАй бұрын

    ግን ወዶች የሌላ እህት ስትጀነጂኑ ኖርማል ነው የናተ እህት ስትጀነጀን ያዙን ልቀቁን የምትሉት ነገርስ

  • @hailushy

    @hailushy

    Ай бұрын

    Betam new emigermw😂😂😂

  • @zamzzamzam6002

    @zamzzamzam6002

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @fatimahfaham3536

    @fatimahfaham3536

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ZemzemZnabu-pn6cb

    @ZemzemZnabu-pn6cb

    Ай бұрын

    እኮ😂😂😂

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    አዎ በትክክል ይሄ ቪዲዬ እማ ጉድ አወጣ

  • @user-ev2jv9qs5m
    @user-ev2jv9qs5mАй бұрын

    ሀይሚኮ የፓራክ እራስ ምታት ናት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4qАй бұрын

    መቸም ኮመታቶች ተጣመሩ ነዉ የምትሉትኮ እናተ😂😂😂😂😂 ግንኔ ስምረትና ቤጋ ተመችታችሁኛል ❤❤የምትሉ❤❤😂😂😂😂

  • @user-jp1qh6uq8x
    @user-jp1qh6uq8xАй бұрын

    ሀይሚ ቅመሟ ትለያለሽ ❤❤ፕራክ አደራረግሽ ዋው አድናቂሽ ነኝ ይመችሽ እህቴ❤❤❤

  • @SetiAl-jv4yi
    @SetiAl-jv4yiАй бұрын

    የሀይሚ ተከል ማንም አይደርሳትም የፕራክ ቅመም ብላለች ሩታዬ ❤❤❤😂😂😂

  • @Zehara9

    @Zehara9

    Ай бұрын

    ውድየደምሪኝ

  • @user-ps7db3rp6u
    @user-ps7db3rp6uАй бұрын

    ለልደቷ 6 ቀን ነው የቀራት ቡራዬ አደራ🎉🎉

  • @hhjjhbbhhjj

    @hhjjhbbhhjj

    Ай бұрын

    😂😂ወይኔ

  • @pickalemayou1153

    @pickalemayou1153

    Ай бұрын

    አዋ አኛምበጉጉት እጠብቃለን

  • @mita-nc3qq

    @mita-nc3qq

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-if5ye4jl8n

    @user-if5ye4jl8n

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-sr2rf6nn6n

    @user-sr2rf6nn6n

    Ай бұрын

    ምን ይሆን ስጦታዋ ወየሁ በጉጉት

  • @LubabaHussein
    @LubabaHusseinАй бұрын

    ሀይሚየ የኔ ቅመም እህት ብድርሽን ስለመለሽ ደስ ብሎኛል ግን ደግሞ ብሩኬ በጣም አዛዘነኝ ።የኔ መልካም ለጓደኞቹ ያለው ክብር መናገር እየፈለገ ግን እናንተን ማስቀየም አልፈለገም ።ሀይም ቅመሟ እህቴ ብሩኬን መካስ አለብሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminatMusa-li5jz
    @AminatMusa-li5jzАй бұрын

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆየኔ ቀበጥ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣራ እትልቅ ደረጃ ያድራስሽ

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24Ай бұрын

    ከአብርሽ ቤት ወደ ሀይሚ ቤት የመጣ 🤣 ቀበጥዬ ሀይምዬ የኔ ቅመም ሀይሚ የምትዎዱ ደምሩኝ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dkАй бұрын

    የሀይሚና የብሩኬ አድናቂወች❤❤❤👌👌👌👍👍👍ልቁጠራችሁ

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hlАй бұрын

    ሀይሚ እና ብሩኬ ይጣመሩ የምትሉ 👍😂

  • @user-wn2oy9wb5b
    @user-wn2oy9wb5bАй бұрын

    ኮሜንቶች ጤነኛ ናቹሁ እቺ የዋህ ልጅ ወዴት እያሰገባችዋት መሆኑ አሰባቹሀታል ትላንት ግጥም ካልገጠምሽ ከምረ ያሰፈራል ብረክ እኮ በሁሉም ነገሩ ለስዎ የፍቅረ ቦታ እንደሌለው በግልፅ እያሳየ ነው ተይ ሀይሚ ረጋ በይ ኢሄን ሁሉ የወደደሽ ሰዉ ነጌ በአንድ ስተት ዝቅ ያደረጉሻል እንደ አረብ ሀገረ ሴቶች አሽቃባጭ የለም ሲወድም ሲጠሉም መከራ ነው ለምን ልብሽን አሰሚም የምታረጊዉ ሪያክት እሱ ደሞ ላንቺ ያለው ቦታ በግልፅ መናገረ ነው የቀረዉ ፈላጎት እንደሌላው ፈጣረ የቃል የልቤ በጣም ሁኔታሽን ስላሳሰበኘ ነው ሁሉም እንደ አብረሽ ኢመስልሻል ብረክ እኮ ኩራተኛ ነው ደሞ የአረብ ሀገረ ሴቶች ወደደኩህ ብለዉ ሲያቀናብሩት ሰለሚዉል የሌላ ነው ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገረ ይጠብቅሽ ሌላ ምን እላለሁ የዋህነትሽን አይቴ እሱ ይጠብቅሽ ሌላ አሁን ያለሽበት ሁኔታ ኢከብዳል😢

  • @user-cp8ho5cn2c

    @user-cp8ho5cn2c

    Ай бұрын

    እኒሙቤ ኮ ነው ግጠሚ ተብላ የገጠመች ደሞ ሀይሚ ኮ ሁሌም ናት የምትገጥም የጋሽየ ዩቱብ ግቢ እና ሀይሚ ኣስተዋይ ልጅ ናት ኣያስስብሽ ውዴ

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    እሷ የግጥም ችሎታዋን ነው ያሳየችው ሰው የተረዳው ለእሱ እንደገጠመችለት ነው ሀይሚ የእኔ ልእልት አውነቷን ነው ጠንቀቅ በይ

  • @aysakacmi-dz7sq

    @aysakacmi-dz7sq

    Ай бұрын

    አው እውነት ነው የሱ የገጠመችለት ነው ሚመስለው የኔ ውድ ተጠቂ

  • @user-hi4mf5bu1x

    @user-hi4mf5bu1x

    Ай бұрын

    ስታስጠይ ምነው አዋቂ ነኝ አልሽ

  • @HayatSeid-mn4op
    @HayatSeid-mn4opАй бұрын

    አደኛኝ ሀይሜና ብራን የምትወዱ ላይክ😂😂❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337Ай бұрын

    ሀሚዬ ወደፊት ተዋናይ እንደምትሆኝ ተስፋ አለኝ #1ኛ ነሽ ሀይሚ የኔ ቅመም❤❤❤

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    አዎ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ 6 ኪሎ ትግባለች ትያትር እና አርት ታጠናለች

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tqАй бұрын

    ወይኔ ሀይሚዬ የንች ተንኮል አየልቅም ግቦዝ ቡራ አደራህ ሀይሚን እንደትበቀለት ምክኒየቱም ቢድዮው እንደእኔ አስተሰሳብ አስታማሪ ቢድዮነው ማነኛዋም ሴት ልጅ አንድወንድ አፈቀርኩሽ ስለለት ቢቻ ቶሎ አምና መቀበል ዬለበትም ስምረት ግን ጎቦዝ ነሽ ቡራ ትእግስትህ ወደድኩልህ መጥፎ ቃላትን ከመጠቀም ዚምታ ወርቅ ናት ሀይሚቲ🌷😘😘 የፕራንክ ቅመም የምወድሽ ይመችሽ እወደቹሀለው

  • @wubet-fg6nw
    @wubet-fg6nwАй бұрын

    ቡራየ ዛሬ ማነው እደኔ ያዛዘነው ተናግሮ ማስቀየም አልፈለገም ግን ተናዷል ቤካ ደሞ ሲያምር ከፈገግታው ጋ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4fАй бұрын

    ቡሩኬ ሀይሚን ፀበል ውሰዳት ቶሎ ደግሞ ሀይምዬ የኔ ጣፋጭ እንዴትኣባቱ እንዳማረብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3dАй бұрын

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🎉🎉❤

  • @dastaaomaromar4606

    @dastaaomaromar4606

    Ай бұрын

    አሜንን 🙏🙏🙏

  • @user-dx5kf7hf6l

    @user-dx5kf7hf6l

    Ай бұрын

    እሜን❤

  • @user-ic7km6lt3f

    @user-ic7km6lt3f

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @كنفيكن

    @كنفيكن

    Ай бұрын

    አሚን ያረብ ❤

  • @SaleemaSL

    @SaleemaSL

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንንንንንንንንያረቢ

  • @saraaa1697
    @saraaa1697Ай бұрын

    ይገባሻል ከዚህም በላይ መቶ ሺ በቅርቡ ትገባለሽ የኔ አስተዋይ ሃሚዬ በራስሽ ስራ ነው የመጣሽ በርቼ የፍቅር ሰው ነሽ❤❤

  • @AdanechMisganaw
    @AdanechMisganawАй бұрын

    ወንድም ማለት መከታ ነው ማነው እንደኒ ወንድሙ ሜወድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2dАй бұрын

    ሀይሜዬ የብተጅራ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤ አንቻ ባለሸበት ሁሉ ድምቀት አለ

  • @DestaWerku
    @DestaWerkuАй бұрын

    ማነው እደኔ ሲጠብቅ የነበረ 😂❤❤❤❤❤

  • @ያራብ

    @ያራብ

    Ай бұрын

    እኔ😂😂😂😂

  • @Fatma2300-pt2mp

    @Fatma2300-pt2mp

    Ай бұрын

    እኔ😢😂

  • @user-yl8uj3cu8h

    @user-yl8uj3cu8h

    Ай бұрын

    እኔ😂❤❤❤❤❤

  • @DestaWerku

    @DestaWerku

    Ай бұрын

    @@ያራብ አወ ከምር ደቂቃ እየቆጠርኩ ነበረ😁

  • @zedh534
    @zedh534Ай бұрын

    ሀምዬለመጀመሪያ ግዜነው ምኮምትልሽ የኔውድበጣምነውምወድሽ አስተዋይ ልጅነሽ የትንሽ ትልቅ ጎበዝ ልጅነሽ አምሳ ኬ ስለገባሽ ደስብሎኛልእንኳንደስአለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9nАй бұрын

    ❤❤❤እንካን አደረሳችሁ ሊቀ መላእክት ሚካኤል አሜን፫❤❤❤❤ብደር በምድ😢

  • @KarimaEtagegn

    @KarimaEtagegn

    Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @Medi-ue3rr
    @Medi-ue3rrАй бұрын

    ሀይሚዬ ቡራን አስደብርሽዋል ቀጣይ በሚዝናና ቪደወ ኑልን እስኪ አንዳይነት ለብሰው ይምጡልን የምትሉ💪

  • @FetiyaFatiya1

    @FetiyaFatiya1

    Ай бұрын

    ጊዢለቸውነ ይለብሰሉ ቱቱቱ😂😂😂አረ ተረገጉ በጊድ ተገቡሊቲሉነው መለት ነው😂😂😂😂😂😂

  • @tamirnab474

    @tamirnab474

    Ай бұрын

    ግዢ ላቼው እነሱ ለመልበስ አሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @Medi-ue3rr

    @Medi-ue3rr

    Ай бұрын

    @@tamirnab474 ቡራ የፍቅር ጥያቄ ካቀርበ ይገዛለቸዋ😂😂😂 ለዚህ እኮ የመዳም ቅመም አትታማም👌

  • @user-vo4kp2ld3e
    @user-vo4kp2ld3eАй бұрын

    አረ አናት ቆይታችዉ አዉነት ነዉ የመታረጉት😂😂😂😂😂😂😂😂ሀይሚ አገባሪ ናት😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs4kz9hh2l
    @user-hs4kz9hh2lАй бұрын

    ይቱብ ክፈቱለት እንደሰው ይለወጥ ሀይሚዬ

  • @GHg-gb2qd
    @GHg-gb2qdАй бұрын

    ሀይሜ ትመችኛለሽ ቀጥይበት እኛም 100k እናስገባሻል🎉🎉

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hmАй бұрын

    ሀይሚዬ የፕራንክ ሱስሽ ይለያል ትችይበታለሽ ደግሞ ያምኑሻል ወይኔ ሰራሽላቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ud9ed4zr7b
    @user-ud9ed4zr7bАй бұрын

    ሀይሚ የሁሉ ድምቀት ❤❤❤

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149Ай бұрын

    መሸ አለሀ እንኳን በሰለም መጠቹል ሀይምይ ፋቅረ የሁኔሽ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ 50k የኔ እንስት አይዙ ቡርክ ግን አሰዘነኝ በጠም ደነገጠ ቡርክ 🎉🎉 ለመነኘዉም የጉተጀርን ርከርድ የሰበሩ ስስቶቸችን በጠም እንዉደቹወልን

  • @hwaamusa3856
    @hwaamusa3856Ай бұрын

    ቤካ ፉቅር ነው ሁሌም ናልን

  • @አሻወርቄ
    @አሻወርቄАй бұрын

    ስጠብቅነበር እኳንመጣቹሁ የቡራ ንግስትሀይሚዬ እረአችልጂምንይሻልሻል😂😂😂😂

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577Ай бұрын

    ሀይም ፍቅርና ቡራዬ እንዎዳቹዋለን 👌🥰ቶሎ ቶሎ ኑ አትጥፉብን የምትሉ በ ላይክ 👍

  • @FhFg-is6tm

    @FhFg-is6tm

    Ай бұрын

    😂

  • @user-ew6qp1lt3g
    @user-ew6qp1lt3gАй бұрын

    አይይይ ወንዶች ግን በጣም ይገርማሉ የሌላ እህት ሲያፈቅሩ ምንም አይመስላቸዉም እህታቸዉን ሌላ ሲል አይወዱም ለምን⁉

  • @soomebaby83

    @soomebaby83

    Ай бұрын

    እውነትነው

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    ትከከል ቃሉ የሚለው በአንተ ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን ነገር በሰው ላይ አታድርግ ሀይሚዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3dАй бұрын

    ሀይሚ ትለያልሽ እንኳን ደስአለሽ 🎉🎉🎉50K🎉🎉🎉🎉

  • @user-lt6zo7mu6o
    @user-lt6zo7mu6oАй бұрын

    ያኣብርሽ ሳልጨርሽ የመጣ እስኪ☝️🥵🥰

  • @Shwey-ui8wo

    @Shwey-ui8wo

    Ай бұрын

    Mee too😂😂😂😂😂❤

  • @user-jj4cc1qh1l

    @user-jj4cc1qh1l

    Ай бұрын

    ጨርሰ ነዉ የመጣዉት በሪታ ቀልዲ የለም❤

  • @merigereziher-wc2uv

    @merigereziher-wc2uv

    Ай бұрын

    ከሩትየ & ኣብርሽየ ኣስቀድሜ የሚያው ሰው የለም 👌

  • @AsqdAsew-nj6un

    @AsqdAsew-nj6un

    Ай бұрын

    ማርዘም ጀምረዋል 😂😂😂

  • @MilkooBaharuu

    @MilkooBaharuu

    Ай бұрын

    Kanasuga Manem sawa aldardarem ok😢 i love you AR❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HHjb-mt2xq
    @HHjb-mt2xqАй бұрын

    አዛነዉ❤❤❤❤በትክቶ ተላቆ አዘነዉ ስሳማ ሙሉዉን መረዳት አለብኝ ብዬ መጣዉ አዛነዉ❤❤❤❤❤

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rjАй бұрын

    ይሄንን ጥያቄ ለአብርሽና ለኤፋ ትቻለሁ ወዮ ሀይሚ አስቢበት ከትንሽ ጊዜ በኃላ ይሄ ስሜት ወንድሞችሽ ጋም............

  • @Rozaguraga
    @RozaguragaАй бұрын

    ሀይሚን ብሩኬን የምቶዱ50K አስገቡኝ ያገሬ ልጆች ፕሮፋይሌ ተጭናቹ

  • @RozaWeldi

    @RozaWeldi

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @Eyaruse-my3le

    @Eyaruse-my3le

    Ай бұрын

    አድርጌአለሁ

  • @AaEe-ct9vz

    @AaEe-ct9vz

    Ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✊✊✊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga

    @Rozaguraga

    Ай бұрын

    የኔ ውድ አመሰግናለው❤​@@Eyaruse-my3le

  • @user-ok1om1il1v

    @user-ok1om1il1v

    Ай бұрын

    አደርጌሻለሁ

  • @RoseGerma
    @RoseGermaАй бұрын

    ❤አይ ሀዮሚዬ😂ቆመሟ ቤኪ ሲያምር ማርያምን❤

  • @henaa3965
    @henaa3965Ай бұрын

    ዋው፡ብሩኬ፡ለእህትህ፡የለህ፡ክብርና፡ጥልቅ፡ፍቅር፡ቃላት፡አይጋልፁህም፡በርታ፡የማርክ፡ንፁህ፡ውድ፡ወንድም፡💯💯💯👍👍👍💞💞💞💞💞💞ሀይም፡ይኸች፡ጠጋጠጋ፡የሩታ፡ጸዋ፡እንደተደርግው፡ሁለተቹሁም፡ስምሪና፡ሀይም፡ትምህርታችሁን፡ተማሩ፡ለቁምነጋር፡ብቁ

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti-Ай бұрын

    *_ብሩኬን በጣም ደብሮታል እውነት በዚ ዕድሜ ልክ ነዉኮ 🥹_*

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9bАй бұрын

    ወንዶች ግን ለምንድነዉ ለእህታቹ ሰሆን የምትቆጡ ሃይሚ ከዚ ፕራክ ተማር ቀሰ ብልሸ ፍቅር ጀምር ሰምተሻል እ 😂❤

  • @Tsehay6773

    @Tsehay6773

    Ай бұрын

    እኮ ፈጠን ፈጠን አድርጓታል😂😂😂

  • @user-lz3mc1rh9b

    @user-lz3mc1rh9b

    Ай бұрын

    @@Tsehay6773 ።እኮ😁

  • @user-cr1kn5jy9q

    @user-cr1kn5jy9q

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @Mercy-Alex123

    @Mercy-Alex123

    Ай бұрын

    lagorobet siwora laras yesimu

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjwАй бұрын

    ወንዶች ግን ምን አስባቹክ ነው እናተ ስትጀነጅኑ ምንም አይመስላቹክም የናተ እህት ስትሆን ልትናደዱ አተ የምታዝጋት ሴትም ወድም አላት

  • @zehara5198

    @zehara5198

    Ай бұрын

    ሳህ❤❤❤

  • @Fjskdj111

    @Fjskdj111

    Ай бұрын

    እረ ይመችሽ ተምራ ብዙኅ ነገር የሚጠብቁ ቤተሰቦች አሏት

  • @Rahelslase

    @Rahelslase

    Ай бұрын

    አዎ በጣም ሃይሚ የእኔ ልእልት እን ኤፍሬም አሉልሽ እኛም አለንልሽ ቡራ ግን በጣም ይገርማል ይሄ ቪዲዬ ብዙ ነገር ነው ያመላከተው

  • @user-bz1bc3sc5e

    @user-bz1bc3sc5e

    Ай бұрын

    ማርያምን ቅመም አሰተዋይ ናት

  • @user-ms2yc7fh2e

    @user-ms2yc7fh2e

    Ай бұрын

    ሳህ

  • @EndalechiDegefaEndalechiDegefa
    @EndalechiDegefaEndalechiDegefaАй бұрын

    ጀግና ሀይምዬ፡ሰራሽላቻው፡ጎቦዝ፡በርች

  • @hhgg6781
    @hhgg6781Ай бұрын

    ዛሬው ምን እደጓደለው አላቅም ቡዙ አልጣመኝም ሀሚዬ😂❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9teАй бұрын

    ሀይሚ ብሩክ በሚባለው ነገር ኮሜንቶች ተረጋጉ እነሱ ለስራቸው ነው እኛ በእነሱ መካከል ምን እንዳለ አናውቅም እና ልብ ግዙ ተረጋጉ !!!

  • @zulfbell6149

    @zulfbell6149

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @SuSu-ch8np

    @SuSu-ch8np

    Ай бұрын

    ክክክክ ዝበያቸው ኮሜተሮችም ያሽቃብጡ እነሡም ይሸቅሉ 😂😂 እኔ ግን በልጆቹ አልፈርድም እነሡ ፍቅረኛሞች ነን አላሉ ስለ ስሜታቸው አላወሩ ስራቸውን ነው የሠሩት ተመልካቾች አሽቃበጡጅ

  • @user-fz5wv5rl8b

    @user-fz5wv5rl8b

    Ай бұрын

    በጣም ትክክል

  • @user-gp5dg2wi7waster

    @user-gp5dg2wi7waster

    Ай бұрын

    ሴት ውሻ ና ወንድ ብያዩ እራሱ ይጋቡ ነው ምሉት ኤጭ

  • @mulu5

    @mulu5

    Ай бұрын

    እኮ እነሱ ለስራ ነዉ

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hiАй бұрын

    ሃይምና ቡሩክ ይምትዎዱት 👌❤️❤️❤️❤️😊

  • @IberashIberash
    @IberashIberashАй бұрын

    ወንድም መኬታ አባት በሌሌበት ደግሞ አባትናዉ አይዞን ቡራ ልጅቱዋም ጎበዝናት ማልሱዋ ተመችቶኛል ሀይምዬ ቅመም ፈራንክ ካላሬጌች እኮ ያማታል😂😂❤❤

  • @AmryAhmed-bq2bv

    @AmryAhmed-bq2bv

    Ай бұрын

    እኮ

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9cАй бұрын

    ቤካ ሲያምር እድህ አልጠብቀውም ነበር ዋው ነው❤❤❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3bАй бұрын

    ሀይሚ ቅመሟ ማሬ ዉዴ እንኳንደስአለሽ 50Kገብተሻል የብርኬ ልእልት❤️❤️❤️❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

Келесі