እነ አብርሽ በአባይ ቲቪ ተሞሸሩ ያልተጠበቀዉ ሽልማት - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"
• አብርሽ ለሩታ በመሀላችን ምንም አይ...
Пікірлер: 4 200
የማዳም ቅመም ያልተዘመረላት ጀግና ነች የሚል ብቻ❤❤❤🎉
@user-wq1jx4ip1r
3 ай бұрын
እውነት ነው
@user-vd7ch9pj2v
3 ай бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍🙏🙏🙏🙏🤝🤝🤝🤝@@user-wq1jx4ip1r
@dawttigrawy6582
3 ай бұрын
ያልተዘመረላት በጣም 😢
@DerbiBacheya
3 ай бұрын
Rutaye yene fiqrr❤❤❤❤❤
@Ekrambelay
3 ай бұрын
የኔ ምርጥች 😘
እንኳን ለዚ ክብር አበቃቅ የኔ ጠንካራ ወንድሜ እረ ሰርጉ እስክንሰርገዉ ጨንቆኛል ❤🙌
@user-ui2th6kx5j
3 ай бұрын
ኤፈዬ🎉🎉
@user-hy4oe5sp6b
3 ай бұрын
ኤፈ አንታንም ለዚ ያብቃህ❤❤❤
@user-gd1gu5gk8h
3 ай бұрын
ለምን እኛ ብቻ እንጨነቃለን እናተም ተጨነቁጅ ሆ አተንም ለዚህ ክብር ያብቃህ ኤፊ
@user-kv5tw2sz6k
3 ай бұрын
አተ ቱልቱላ 🤧 አሽቃባጭ
@user-bz1bc3sc5e
3 ай бұрын
ኤፍዬ የኔ የዋህ የአብርሽ ወንድሜ😍😍💪💪
ዘሐራና ቻድራ አቦ ፍቅራችሁን ያብዛዉ በስደት ያላችሁ ለሐገራችሁ ያብቃችሁ ሐገራችንንን ሠላም ያርግልን
@HayatAhmed-iv3ru
3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@Ayuukiyya
3 ай бұрын
Please mube kana abirsh ye kiy houseing quture setgh 🙏🙏🙏
ሩታ የአብርሽ ድምቀት አብርሽ የሩታ ድምቀት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድሜ በጣም ነው ምታምሩት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤
@Eyerus21
3 ай бұрын
ቡራ🎉❤ያተስ መቼ ነው😮
@user-wu4vy5xk1j
3 ай бұрын
ቡራዬ🥰🥰
@sadh5915
3 ай бұрын
ቡራ ምርጥ ሰው
@user-gd5jn1jp1h
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cp8ho5cn2c
3 ай бұрын
ብራዬ❤
ቃጣይ ማርክ እና ሄሉ ይቅራቡልን ያምትሉ ላይክ 😊😊😢
@RabeaNow
3 ай бұрын
አወ ይቅርብልከነሱ ብዙነገር ተምርናል የኔውዶች❤❤❤🎉🎉🎉
@sn-jn3eg
3 ай бұрын
የነዚህ እኮ ፊልመሰ ነው ሚሰሩት የነ ማረክ እውነተኛ ፍቅር ነው
@user-kw1sr1cg4j
3 ай бұрын
@@sn-jn3egንጃሳ
@MayimunaKadirm
3 ай бұрын
Fiqre❤.tiqaribilini.tij
@Mathina-fw7dp
3 ай бұрын
@@sn-jn3egእሽ ከዛስ ወሬኛ ተናግረሽ ሙተሻል ከቱ😂😂😂
ዋውውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይሄ ሁሉ ከፈጣሪ በታች በኛ በመዳም ቅመሞች ነው ለኛም የማታ የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ትግራወይቲ ነኝ ግን ማርክ እና ሄሉ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወም ይቅረብሉና😢
@HiwotKidanemariam-bu6yn
3 ай бұрын
ታይ ገይርክና
@samurisamuri4424
3 ай бұрын
ይቅረቡ እያ ትብላ ሰበይ ይቅርታ ኣይበለትይ🥰🥰😅@@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn
3 ай бұрын
@@samurisamuri4424 😂😂እሺኒ እርጋን መፅኣ ማለት እዩ😁💙💙
@user-wu4vy5xk1j
3 ай бұрын
ክቀርቡልኺ እዮም ኣጆኺ😁
@tewekeltuaellah6638
3 ай бұрын
ትግራዊት ነኝ ለምን ትላላችሁ ከይቅርታጋ ትግራይ ያለዉኮ ኢትዮጵያ ነዉ ሁሉም ክልሉን መጻፍ ተገቢ አይደለም አንዲነታቸን ጥሩ ነዉ
የኔ ንግስት ሩታየ❤❤❤❤
@user-fn5up4lq2x
3 ай бұрын
❤❤❤🎉
@Foaiz238
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-vf2pd4ru8f
3 ай бұрын
😢እንኳን ደስ አለቹ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr9cu4xt2q
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-nl7mv5pe8i
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታን እና አብርሽን በፍቅር የሚወዳቸዉ ብቻ በላይክ👍👍😍😘👌
@user-iq3zg1sr7i
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Janetzonbi
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉የኔ ዉዶች ዉድድድድድ
@user-zm1yo8oj3g
3 ай бұрын
😀😀 አባይ ቲቪ በዚህ ህዝብ ሙድ ያዘበት እኮ😀😀😀
@mekdi8871
3 ай бұрын
me too 🥰🥰🥰
@SamiraSabir-sh6el
3 ай бұрын
እልልልልል
ዋው ሁሉም ነገር የሚያምርባችሁ ጥንዶች አይለያችሁ ከትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ነው የምታምሩት ደሰ ብሎኛል ሩታዬ እና አብርሸዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤አረሀገር ላሉ እህቶች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል የሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ጀግኖች ስለሆናቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@muhamad3183
3 ай бұрын
እኛም አንወዳቺሗለሁ
@rabiarabu3985
3 ай бұрын
ሽኩረን👍👍👍👍
@user-yn6of9dm9j
3 ай бұрын
እኛምእኖዳችሗለን🎉🎉
@user-db5hn3kg1s
3 ай бұрын
ዊናዬ እናመሰግናለን ትለብኛለህ የኔ😘😘😘 ኣብርሽ እና ሩታ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
@InspirationalGlassRose-ir1sv
3 ай бұрын
እናመሰግናለን,ወዲማቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታ የአብርሽ ድምቀት አብርሽ የሩቲ ድምቀት❤❤❤❤🎉
@amaamm-tz6xz
3 ай бұрын
❤❤❤
@marymahod
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tagabydamsey3820
3 ай бұрын
ትል ያለህ ብሮ❤❤❤
@user-df7wg3ce9c
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@InspirationalGlassRose-ir1sv
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወራትን ሳያስቆጥሩ በድጋሚ በሰከላ ሾው የቀርቡ ሪከርድ የሰበሩ ምርጥ ጥንዶች ሩታዬ የፍቅር ምንጭ ሁሌም ደስ ይበላችሁ አብርሽዬ ምርጥአፍቃሪ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤
ፈጣሪ ቸሩ መድሀኒያለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏A R❤
የኔ እንቁወች ስወዳችሁ❤እልልልል ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂
@muhamad3183
3 ай бұрын
ማነዉ ደሥ የማይለዉ ሙቤ በነሡ
@user-lb6ol6ef2r
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላችንም
@Mubetube2
3 ай бұрын
❤❤👌
@hayat1218
3 ай бұрын
Mubin daruing 🎉🎉 plse
@user-hi7kp8cv5u
26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂
የታመመውን ወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር ይማርልን!!😢🙏😢እና አብርሽ እና እሩታ ደሞ እንደ እህት ልምከራችሁ በፆም በፀሎት በስግደት በርቱ በርቱ ፍፃሚያችሁ እንዲያምር እውነት የሰው አይን ካባድ ነው!! እና የመምህር ተስፋዬን አበራን ገጠመኞች አዳምጡ ትጠቀማላችሁ በተረፈ እወዳችሗለሁ!! እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ መጨረሻችሁን ታሳምርላችው!!❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤
@ngsti4018
3 ай бұрын
❤
@GT-eg1fd
3 ай бұрын
አሜን አሜን ትክክል
@hirut457
3 ай бұрын
ደምሩኝ ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rs8is4pe5o
3 ай бұрын
በትክክል ሁሉም ነገረ በእግዚአብሔር ፍቃዲ ነዉ❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
3 ай бұрын
የኔ መልካም ደምሪኝ
አብርሽ እናትና አባትህን ጥለህማ ዱባይ እንዳታደርገው ሰርግህን የጋሽዬን ደስታማየት እንፈልጋለን🎉🎉🎉❤❤❤
እሳይ። ይጋባሀል። ዬኔ። ዬዋህ አብርሺዬ። አታኮ። ዋላሂ። ትትላያላህ። ዬኔ። ታዋዳጆች። ሩታዬ። እምሮብሻል። ዬኔ ማር። ቲጂ። እነማሳነላን። ዬምንዋዳቻውን2ግዜ። እላጋባሺልን❤❤❤ካምንም። ባላይ። ዴስስስስስስስስስስስ። ብሎኛል። ዬታማማውውን። አላህ። ያሺራው። ያራቢ😢
የታመመዉን ወዲማችንን አላሕ አፊያዉን ይመልስለት😢😢😢😢😢😢
@TenayeDemeke
3 ай бұрын
አሜንንን 🤲🙏🥲
@user-wq2qv9bj2p
3 ай бұрын
Ameeeeeen
@mekdi8871
3 ай бұрын
Amen ❤🙏❤
@SaleemaSalee-kg1qu
3 ай бұрын
ማነውእሡው
@Helenabebe-fu5sl
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለ5ኛዉ ሳምት ፆም አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጅች⛪🙏💓🙏⛪⛪
@user-mr9cu4xt2q
3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን❤❤
@RahelRahel-bv3ii
3 ай бұрын
AMENN AKUN ABARO ADERASAN❤❤❤
@user-yi3rs5ur9r
3 ай бұрын
አሜንንንንን
@mekdi8871
3 ай бұрын
❤️🙏❤️
@user-jt4ud3ho5p
3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ዋው ስታምሩ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ አብርሽእና ሩታ❤❤❤❤
የታመመውን ወንድማችን አሏህ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት ህመሙን ይፈውሰው እዘነቱን ያዛለት ያረብ ለተማም ጀማል እርዳው ያአሏህ🤲
እኔም ጠርጥሬ ነበር ለምን 500 ሺህ በላይ እይታ ነበር የነበረቸው ከቀረቡት ሀሉ 1ኛ ናቸው አሁነም ሪከርዱን መልቀቅ የለባቸው አሁንም የሩታዬ የኔ ልዕልትና የአብርሽ አድናቂዎች ላይክ አድርጉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
3 ай бұрын
አሁንም ድጋሜ ይመጣሉ ጠብቂ እንደጉድ እየሄደ ነው
@user-ni7fg3gf3v
3 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ
እስኪ ሩታ እና አብሪሺንተከትሎ አባይ ቲቪ የመጣ እጂ🙌🙌 አባይ ቲቪ በዲጋሜ እናመሰግናለን👌💧🙌🙌🌺አዲነታችን🌺🌺
ወንድማችን ፈጣሪ ይማርህ😢😢 ❤❤የኔ ዉዶች በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
እኔስ የሰው ኣይን ፈራህላቸው የኔ ማሮች ፈጣሪ ካናተ ጋር ይሁን ውዶቼ❤❤❤
አሁንም ሪከርድ ይሰብራሉ እርግጠኛ ነኝ አብርሸና ሩታዬ በሰው ዘንድ ተወዳጅነት አሉ ጌታ ይመሰገን💘💘💘💘💘💖💖💔💔💓💓💓
@mekdi8871
3 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤️🙏❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@ayoshmohmmad
3 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቸው❤❤❤
@ngsti4018
3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቸው❤
@merkatosefere2836
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@elizabethtesfatsion4596
3 ай бұрын
እረ እግዚአብሄርየ ይጠብቃቸው የኔ ውዶች ሁላችንም እንፀልይ
ደሥ ያለው ያጨብጭብ አብርሸ በኛ ተማመን❤🎉❤🎉❤🎉
@user-yy4zg7dc7w
3 ай бұрын
ውኔ ምግዜም እምነት በፈጣሪ ነው ታረሚ እሺ
@user-nr1cg2iz7t
3 ай бұрын
@@user-yy4zg7dc7w እሽ
@user-nr1cg2iz7t
3 ай бұрын
@@user-yy4zg7dc7wእህቴ ፈጣሪጋ አታያይዠኝ እደምናይህ ለማለት ፈልጌነው
@user-hj7ci7fq5l
25 күн бұрын
Aseyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hj7ci7fq5l
25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
ሩታዬ&አብርሽዬ🌹🌹💝💝ወድማችንን አላሕ ያትርፍልን አላሕዬ ከደዚሕ አይነት ቀሳፊ በሽታ ይሰዉረን🤲
ሩታ የአብርሽ ድምቀት ስወዳችህ እግዚአብሔር አዪለያችሁ 🙏🙏🙏
አብርሽዬ ለኛ ለዱባዮች ያለህ ክብር ይለያል እናመሰግናለን
@naimaahmed3300
3 ай бұрын
አሺቃባጭሑላየማንንምገዘብአየለቃቀሙ
@fikrcherkos772
3 ай бұрын
@@naimaahmed3300 ያንቺን አለቃቀሙ ጥንቸል ምቀኛ ሰላቢ ውሻ ውጪ ከዚህ
@DPo-fq3lb
3 ай бұрын
ድባዮች ታድላቹ🥺❤❤❤
@fikrcherkos772
3 ай бұрын
የኔ ማር 😘😘😘@@DPo-fq3lb
@yttugyygttff5531
3 ай бұрын
ሀሀሀሀ ዱባይ ብቻ ነው 😂😂😂😂የሚያዩት 😮
በቤተክርስቲያን ተጋብ በስጋው ደሙ በቅዱስ ቁርባን ❤
@GT-eg1fd
3 ай бұрын
ሁሉም ሰአቱ ሲደርሰ የነሱ ፕላን ነዉ
@user-rs8is4pe5o
3 ай бұрын
በትክክል እግዚአብሔርን❤
@user-zp5xv1tu6e
3 ай бұрын
እውነት አወ የተባረከ ልጅ እንድታገኝ ❤
@seralove8471
3 ай бұрын
መናፍቅ ናቸዉ እኮ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
3 ай бұрын
@@seralove8471እጂ ወደዛ አላበዛችሁትም ዝቃጭ
የኔ ውዶች አላህ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃችሁ እሩትየ እርዚቅ የሆንሽ ልጂ
አላህ አፍያ ያድርገው ወንድማችን እሩትና አብርሽ አላህ ያዝልቅላችሁ ያረብ አምሮባቹሀል ማሻአላህ በናንተ ምክንያት አባይ ቲቪን ሰብስክራይብ አደረኩት ሀቂቃ
ለመጀመሪያ ግዞ እሪከርዱን የስበሩት ሁለት ጥዶች ጀግና ወች ናችሁ
@user-ni7fg3gf3v
3 ай бұрын
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@hayatuaeamar7538
3 ай бұрын
አሁንም ሊሰብሩት እኮ ነው ♥️♥️♥️♥️
2016 ላይ ዋናዋ እሪከርድ ሠባሪ እሩታየ የአብርሽ ንግስት የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
3 ай бұрын
በትክክል የኔ ትሁት አደበተ ጣፋጭ ተወዳጂ
@HsksnsHaovs
3 ай бұрын
ለወድ የፍቅር ጥያቄ በማቅረቧ😂😂
@DPo-fq3lb
3 ай бұрын
በጣም❤❤❤
@DPo-fq3lb
3 ай бұрын
@@HsksnsHaovsአዎ ምን ልታመጥ ነው የቅናት መንፈስ😂😂😂😂
@sayedahmada736
3 ай бұрын
@@HsksnsHaovs መልካም መቃጠል ዉሀ እየጠጣሽ 😂😂😂👎👎👎
Wow!! ስታምሩ ሩታዬ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ ይጠብቃቹ !! ቲጂዬ ምርጥ እወድሻለዉ❤❤!!!
የኔ ዉዶች ፈጣሪ ከሰዉ አይን ያዉጣችሁ
ንጉሱና ንግስቲቱ የኢ/ያ ዛራና ቻንድራ💜 የ2016 ምርጥ ጥንዶች የት ኣላቹ የኣብርሽና ሩታዬ ወዳጆች ዛሬ የደስታችን ቀን ነው💚🥰🥰
@DPo-fq3lb
3 ай бұрын
አለን🥰🥰🥰🥰🥰
@ngsti4018
3 ай бұрын
ከለን💪
@user-cp8ho5cn2c
3 ай бұрын
አለን❤
@user-ks4jb7qt8n
3 ай бұрын
አለን❤❤❤❤❤
@fatumsiedmola8229
3 ай бұрын
አለን💞💞♥️♥️
የኛ እንቁዎች መጣችሁልን ስወዳችሁ እኮ የመዳብ ቅመሞች ለኛም አላህ የእረፍት እንጀራ የስጠን ❤❤❤የአረብ የታመምከው ወንድማችን ደግሞ አላህ ያሺርህ😢
@hirut457
3 ай бұрын
ደምሩኝ ቤተሠብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gidgghgd1676
3 ай бұрын
aminnn
@sinkesinke6926
3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
ቀጣይ ማርክና ሄሉ ይቅረቡልን የፍቅር ተመሳሌቶች ናቸው❤❤❤❤❤❤
ስለተሸለማቹ ደስ ብሎኛል ማሮቼቼቼ❤❤❤❤
እመኑኝ አብርሽ እና ሩታ እንደ ፋኒ እና ሳምሪ ትልቅ ደረጃ ታልደረሱ
@alem945
3 ай бұрын
Awnas man karechaw daresu Eko
@merkatosefere2836
3 ай бұрын
እመኝላቸዋለሁ የውነት 😘
@nasanate8410
3 ай бұрын
ያረግላቸው ማርያምን ❤❤
@Fufu-vt9pt
3 ай бұрын
በጣም ይደርሳሉ
@ngsti4018
3 ай бұрын
ያረግላቸው ማርያምን❤
ማነው እንደእኔ አባይ ቲቪን ሲጠብቅ የዋለው A&Rየኔ ውዶች❤❤❤❤
@fatimarashid3481
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውው
@user-ox6ih3iz4w
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ዛሬ የአባይ ምድያ ዘበኛ ሁኜ ልቅር እናተ በሄዳቹበት ሱረጥ❤❤❤
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደስይላል ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንወዳችኳለን
አብርሽ እና እሩታ መልካም እድል መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ ቲጂዬ በጣም ነዉ የማደቅሽ የምወድሽ የኸን የቤት እቁብ ወይም ቁጠባ ለመዳም ቅመሞችምኮ ብንመዘገብ እችላለን የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩ
አብርሽ እና ሩታ የእውነት ተጋብታችሁ አሳዩን👫 ተጋብታችሁ በአንድ ጎጆ ለማየት የምንጓጓ ብዙዎች ነን ማን ነው እንደኔ የሚጓጓው👍🏻👍🏻👈🏻ከመጥፎ የሰው አይን አላህ ይጠብቃችሁ አባይ ቲቪ ሰከላ ሾው እናመሰግናለን
@bauluawz5913
3 ай бұрын
ወላሂ እኔም የነሱን ደስታ ለማየት እደት እደጎጎሁ የምር❤❤❤❤❤
@user-qv7ob3kw5v
3 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤👏👏👏👏👏
@k.dyoutube5305
3 ай бұрын
ደምሪኝ የኔቆጆ
@ameraahmed7170
3 ай бұрын
@@k.dyoutube5305ውደ ደምሪኝ ልደምርሽ
@ngsti4018
3 ай бұрын
የኔ መልካም❤
ቲጂየ የኔ ውድ ውይይይ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤ አብርሽ እና እሩታ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቀው❤❤❤
የተማመው ወንድማችንን አላህ ያሽርልን እናአብርሽም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ከዚህም በላይ ደስታ ይጨምርላችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ቅን ልብ ያሸንፋል
ማነው እንደኔ በጣም ደስ ያለው ይገባቸዋል የምትሉ በላይክ ገለፁልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሩታዬ የአብርሽ ድምቀት የጋሽዬ ልጅ እወዳችኋለዉ
የኔአለሞቺ😢😢😢አበባወቸ እሩታየየየየየየአብርሽ ማነውእደኔ በስስስትየሚያያቸው
የታመመው ወንድማችን እግዚአብሔር ምረቱን ይላክለት
@user-vm8oq2nm6o
3 ай бұрын
ማነው ግን የታመመው
አሁንም ሪከርዱ ይሰብራሉ ለዚህ ደሞ የመዳም ቅመሞች አደኛ ናቸው ፍቅር የሆኑ ልጆች
@TemimaNasir-cv2jw
3 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@Jkeesum
3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ይሠብራሉ ቪዶ ሲለቀቅ 321k ነበር አሁን 325k 20 ሺ ላይክ ከሁለት መቶ በላይ ቪዉ ታይቷል የኔ ወርቆች❤❤❤❤
@user-lh3cw2ij1v
3 ай бұрын
@@Jkeesum በትክክል አዉን ይሰብራሉ
አቤት ቲጅ በቃ ፋሲካ በሎት ደስ ስትይ ሰው ሲከፋው አብሮ ይከፋታል ደስ ሲለውም አብሮ ደስ ይላታል......This is what we have to be eee guys....ደስታሽ አይቀነስብሽ የኔ ውድ..... አባይ ቲቪን የምከታተለው ቲጅን ለማየት ነው።
ሩታየ አብርሺየ❤❤❤❤❤❤❤ከዚህም በላይ ተደሥታችሁ ማየት ነዉ የምፈልገዉ❤❤❤❤
አብርሽና ሩታዬ ታምራላቹ ደስ ይላል እስኪ እንደኔ የተመቸው የማደም ቅመሞች ለይኩ እስ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rb7qz6ci5f
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርክና ሄሉንም ጋብዙልን እባካችሁ
ለነሩታ ደስብሎኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ወይኔ ስለሀገር ፍቅር የተገነዘብኩት ስደት ሄጄነው ለነሩታደስብሎኛልኢትዮጵያለዘላለምትኑርወይኔስለሀገርፍቅርየተገነዘብኩትስደትሄጄነው
ቲጂየ ሁሌ እንግዳሽ አድርጊያቸው እኛ እነሱን መከተል ሆናል ስራችን እንመለከታለን በፍቅር 😘
አባይ ቲቪ ጂጂ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ልጄች ናቸው አብርሽ እና ሩታ የፉቅር ተምሳሌቶች ናቹው ምርጥ የሆነ የፉቅር ታሪክ ያላቹሁ ሰለዚህ ይገባቸዋል ደስ ይላልልልልልልልልል😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@merkatosefere2836
3 ай бұрын
ቲጂ ስምሽን ሰለቀየርኩብሽ ይቅርታ ❤👍
ሩታዬ እና አብርሽ አምሮባችሃል በጎ ስራ ላይም ላይ አብርሽ ትልቅ ተሳትፎ አለው ሩታም የታሙውን እግዛቤር ይማርልን❤❤❤❤❤❤❤
የታመመውን ወንድማችንን አሏህ አፊያ ያድርገው
አባይ ቲቪ እናመሰግናለን ዋው ዋው እኔ በጣም ደስ ብሎኛል አብርሽና እሩታ እንወዳችሃላን ❤❤❤
ኧረ እደዛሬው ብሉ ማነው ያስደሰተው አብርሽና እሩታ የኔሱሶች ኑሩልኝ❤❤❤❤
ቲጂ እናመሰግናለን በድጋሜ ስላመጣሽልን ስለጋበዝሽልን እንወዳችሁአለን
@ZamniyZamniy
3 ай бұрын
❤❤❤
ከዚህ በላይ ፍቅር ይጨምርላችሑ አብርሽ ሩታዬ የኔ ዉዶች ስወዳችሑ ትጅዬ የኔ መልካም ኑሪልን ከሰዉ አይን ይሰዉራችሑ
እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ናችሁ የሰው መውደድ በዚህ ልክ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሳምርል ነው እና
መልካምነት ከራስ ይጀምራል መልካም ሰዉ ስለሆንሽ ቲጂዬ ከአብረሐምና ሩታዬ ጋር መልካሞችና ቅን ስለሆኑ በድጋሜ መገናኘታችሁ ሰላም አለዉ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ አሜን ❤❤🎉🎉🌹🌹🌹🌹❤❤🎉🎉
ማርያምን ቃል የለኝም ስለእናተ😢😢😢😢🎉🎉🎉
ቲጂዬ ስወድሽ ገመና ድራማ ላይ በጣም ነበር የምሳሳልሽ እድሜ ይስጥሽ
ግን እንደኔ ሰርጋችሁ በአገር ያምራል ለቤተሰቦቻችሁ ለጓረቤት በጣም ደስ ይላል የምን አረብ ሀገረ ነዉ ለመዝናናት ሂዱ ዱባይ ላይ የሚወጣዉ ወጪ ከባድ ነዉ ለነገ ማሰብ ነዉ
ቲጂዬ እንወድሻለን እነዚ እንቅ የሆኑ ጥዶች ስለጋብዝሽልን
የሩታን ንቃት አለማድነቅ አይቻልም ዋዉ👍👍👌
@user-ee3wg4my3g
3 ай бұрын
ድሮም አዲሶች ንቁ ናቸዉ❤❤
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሩታየ እዲው መን ልሁልንልሽ የኔ ጅግና ላቺ የሚገልፅ ቃላት ኣጣሁልሽ❤❤❤
አብርሽ እና ሩታየ እንኳን ደስ አላችሁ❤
ማርያምን ምን ብዬ ቃል እግለፃቹ ደስታዬ ወደር አጣ የኔ ውዶች በጣም ደስ ብሎኛል ከሰው አይን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌም ወደፊት❤
@Sahiba-ru9en
3 ай бұрын
💋💋💋💋🍇🍇🍇🍇🍇
@arakashsamira3873
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
3 ай бұрын
💋💋💋💋💋💋💋
ሩታ አንችኮ ምርጥ አፍቃር፣በራስሽ እምትተማመኝ ጎበዝ ሁሌ የሚጠሉሽን እወዳችሆለሁ እያልሽ ከአንደበትሽ ክፉ የማይወጣሽ ብልህና ጠንቃቃ ሴት ነሽ።ለአብርሀም ከእግዚያብሄር የተሰጠሽው ውዲ ስጦታ ነሽና ፍፃሜችሁ ይመር ።ሁሌም ፍቅር ጤና አምላካችሁን ማመስገን በቤታችሁ ይሙላላችሁ።ለቤተሰቦችሽም ትልቅ ክብርይገባቸዋል በስርአት አሳዲገው ፍላጎትሽን ሳይገዲቡ እዲታሳኪ ስላደረጉሽ።🌹🌹🌹🌹🌹
@ngsti4018
3 ай бұрын
❤❤
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክል አብሪሽ እና ሩታ ፍፃሚያቹ ያሳምርላቹ የአብርሃም የሳር ጋብቻ የርግላቹ
ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን ተማም ጀማል
የ2016 ምርጥ ጥንዶች ሪከድ ገና ስብርብር ታድርግላቹ የኔ ምርጦች💞💞💞💞🥀❤️❤️🥀🥀
ቲጂዬ አምናለው ሁሌም ፍቅር ካለ ፈጣሪ አለ እናም የሰው ልጅ ሲዋደድ ብቻ ሳይሆን ሲለያይ ተዋሽቶም ቢሆን እኮ ማስታረቅ አለብን እና ቲጂዬ እባክሽ አስታርቂልን ሽማግሌ ሆነሽ በወላዲት አምላክ ሀይልዬ እና ዮርዲ❤❤❤
እንካን ለዚ ክብር አበቃቹ የኔ እቁዋች መልካም ጋብቻ በርቱ
የእውነት ግን ምን አይነት የሠው መውደድ ነው ያላቸው እነሡ ይቀርባሉ ከተባሉበት ቀን ጅምሮ አምሥት ሺ ሠብሥክራይብ ጨመረ ተመሥገን ድጋሚ እሪከርድ ትሠብራላችሁ ብዬ አሥበለሁ አብሪሽ❤❤❤❤❤❤
አረ ለይኩኝ የአብርሼ እና የሩታ ወዳጆች❤ ተሰቃየሁ
ሰላም የኔ ምርጦች የሩታና የአብርሽ አድናቂወች የት ናችሁ ሞቅ ደመቅ አድርጉስ የምትወዶቸው በላይክ ለጥዶቹ😍💓🎉♥
@user-ln3so2uc4m
3 ай бұрын
አለን
@DPo-fq3lb
3 ай бұрын
አለን❤
@ksaaksaa6222
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Foaiz238
3 ай бұрын
አለን
@ngsti4018
3 ай бұрын
አለን ውዴ
ደስ ስትሉ የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ❤️❤️❤️❤️እዎዳችዋልው
በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አላችሁዛሬ በእነ አብርሸ ምከኒያት ሰብሰክራይብ አድርጌለሁ ቲጂ ተባረኪ አቀባበልሽ ደሰ ይላል❤❤❤
የኔን ኮሜንት የሚታዩት ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጣቸው ❤❤❤
@YalemseraMulat-zd9pl
3 ай бұрын
አሜን ፫
@user-sp3zl7rb7e
3 ай бұрын
አሜን፫
@fikrtetube9462
3 ай бұрын
አሜን
@DgfDtzumraEbrahim
3 ай бұрын
Amin
@moomoalkaaber2171
Ай бұрын
aminnn yareb😢😢😢😢
ተመስገን ተለቀቀ እንዴ ስንትና ስንት ጥበቃ በኋላ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይማርህ ወንድሜ አብርሺና እርታ አምሮባችሀል በደሥታ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ተማም አለህ አፊያ ያድርግህ ያራብ
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ አብርሽን እንኳን አበረከክሽልን ሩታ የኔ ወርቅ ንፁህ አፍቃሪ ❤❤❤❤❤❤
ወድማችን እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢 አብርሽና እሩታ በፍቅር ኑሩልን
የኔ ውዶች ስታምሩ ዘመናችሁ ሁሉ ደስታ የሰፈነበት ይሁን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤❤
አብርሺና❤እሩታ❤ቁም ነገር እደሚደርሡ እርግጠኛ ነኝ❤