በቃሪአ ዶክተር/ኡስታዝ ሚስባህ ሳኒ|| እጅግ መሳጭ እና ልብ የሚነካ አቀራር || ሱረቱል ፉሲለት|| heart touching quran recitation

a man with immersed quran recitation talent, dr/ustaz misbah sani is the founder of zubier quran and terbiya center.
#quran #world #muslims #recitationofquran

Пікірлер: 267

  • @cgf8399
    @cgf83992 ай бұрын

    ሱባሀንአላህ አረየትነንሙስሊሞች ላይክእናተመልካችየለም???ይህንያማረድምፅ የአላህንቃል ማዳመጥ እንደትእንረቃለን አላህልቦናይስጠን ጊዜችንን በዋዛፈዛዛ በማይጠቅምነገርአናሳልፍእባካችሁ መቅራትባንችል ደጋግመንእናዳምጥ አላህያግራልንለኛምያረብ ጀዛከላሁኸይርወንድማችን

  • @rahmetabdu7463

    @rahmetabdu7463

    2 ай бұрын

    አሚን😢😢

  • @user-ex2iv7jk3q

    @user-ex2iv7jk3q

    Ай бұрын

    አሚን

  • @Rahmajemal-cx5wd

    @Rahmajemal-cx5wd

    Ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @user-su2vc2ew1v

    @user-su2vc2ew1v

    Ай бұрын

    ዋዉ

  • @user-ei6lq8zc5g
    @user-ei6lq8zc5gАй бұрын

    ቁረአንሙሉይልቀቅልንየምትሉላይክ

  • @medinaali2771

    @medinaali2771

    Ай бұрын

    አሠላሙአለኩምወሪህመቱላሂወበረከትሁ ይለቀቅለን ኡሥታዝዱአረግልኝ አላህቁረአንን እዳገራልኝ እኔማብሰማብሰማው አልጠግበውም ግን አሥተካክሌመክራት ገናነኝ በዱአትረሣኝ ኡሥታዝ ሚሥባህ ሀሠን

  • @RametIbrahim

    @RametIbrahim

    Ай бұрын

    Allah yichemrlh

  • @SaadaAragi-up7df
    @SaadaAragi-up7df2 ай бұрын

    አላህዋክበር❤❤❤❤ ማሻአላህ ያጀመአ ዱአርጉልኝ ሀፊዝየምሆንበት ቀን ናፈቀኝ በዱአቹሁ እርዱኝ ያያችሁሉ😂 ባላህስም እለምናችሀለሁ

  • @fatumafatuma8636

    @fatumafatuma8636

    Ай бұрын

    እኔም ምኞቴ ነው አላህ ያግራልን ያረቢ🎉

  • @cgf8399

    @cgf8399

    Ай бұрын

    አላህይገዘንየሁላችንም ምኞትነዉ አላህያግራልንያረብ

  • @zenab8853

    @zenab8853

    Ай бұрын

    አላህ መህራባ ይበልሺ ያረብብብ😂

  • @zenab8853

    @zenab8853

    Ай бұрын

    የኔም ምኞት ነው ባታቁኝም ባላቃችሁም አላህ ግን ያቀናል ያየናል መህራባ ይበለን

  • @RahemRahem-ts3ml

    @RahemRahem-ts3ml

    Ай бұрын

    አላህ ሀፉዝ ያርገን ያርብ አላህያግዘንሁላችንንም በዚህም በዛኛዉም አለም የሚጠቅመን ቁርአን ነው አላህይፍታህልን ያርብ

  • @user-bl1cg8md8o
    @user-bl1cg8md8o2 ай бұрын

    ماشاء الله تبارك الله በአፕሊከሽን ካለ ኔት ቢሆን ያአላህ በጣም ደስ ይላል ይኽንን ድምፅ መስማት

  • @rhema89
    @rhema89Ай бұрын

    የሰፈሬ ልጂ ማሻ አላህ ኑርልኝ ወንድሜ የአንሻ ሳኔ ወንድም አሻ ሳኒ በጣም የምወዳት ጎደኛየ ነበረች ግን አሁን ላይ ላገኛት አልቻልኩም እኔ ዉጭ ነዉ የምኖረዉ ከተላያየን 7ወይም8አመት መሰለኝ የመጀመሪያ ልጆን አራስ ሁና ነዉ የመጨረሻ ግዜ የተያየን እና አሁን ላይ ማገኛት እፈልጋለሁ ግን ስልኮ የለኝም ከቻልክ ተባበረኝ

  • @yaliahsetota5500
    @yaliahsetota55002 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም ከቻልክ በአፕልኬሽን ስራለን ጀዛኩመላህ ኸይረን

  • @misbahsani

    @misbahsani

    2 ай бұрын

    Inshallah

  • @cgf8399

    @cgf8399

    Ай бұрын

    ሁልቀንቅራልንወንድማችንጀዛከላሁኸይር አፕልኬሺንይዘጋዥልን ነገጁማአነዉ ሱረቱልካፍን ጋብዘን የፃፍኩትንካነበብከዉ

  • @cgf8399

    @cgf8399

    Ай бұрын

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @user-mg4iz7lk6v

    @user-mg4iz7lk6v

    Ай бұрын

    Awo yseraln enem betam new yemfelgew​@@misbahsani

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide44702 ай бұрын

    ወላሂ እኔ እንዳንተ ምወደው ቃሪ የለም በአላህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @HalimaSeyifa
    @HalimaSeyifaАй бұрын

    አላህ ይጨምርልህ አላህ በሰለፊመገድ እና በተሂድ በአቅዳ መገድ ያኑርህ ድምፅ ብያምርም በሰለፊመገድ ካልሆነ ሁሉም ወድቅነዉ አላህ እደምፅህ ኑሮህ ሁሉ በሰለፊያ መገድያገልህ

  • @mamerahmayoutube1643
    @mamerahmayoutube16432 ай бұрын

    በዚህ በሚያርድምፅህ ሱረቱልበቀራን ቅራልኝ ስተኛየማዳምጠው❤❤❤❤❤

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2kАй бұрын

    ያአላህ እኔ ሥደት እንደመጠሁ ዱባይ የቁረአን ውድድር እንዳረገ ጀምሪ ድምፁ ትወደው እንደዛሬም ቁረአንን ከፍቻ መቅራት 3ደቂቃ ቢደዎ ነበረችኝ በሡ ድምፅ የተቀራች ቁረአን ደጋግሜ የምሠማትና ሠላሜን የምትመልሥልኝ ኢላህ በዱንያም በአኺራም ደረጃህ በቁረአን ይላቅ ለኛም የበለጠ ያግራልን ያረብ

  • @alfalah6548
    @alfalah6548Ай бұрын

    ማሻ አላህ ለኛም አላህ ያግራልን

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e17 күн бұрын

    ማሻአላህ ወዲማችን አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያበሽርክ ሀቢቢ ሙሉዉን ቅራልን አላህ ይጨምርልህ ጀዛ ከላኸ ኸይር❤❤❤

  • @mohammedadenruffa1200
    @mohammedadenruffa1200Ай бұрын

    ሀቢቢ ማሽአላህ ስናፍቀው የነበረው ወንድሜ ረጅም ጊዜ በአካል ካየሁት ኢድ ዝግጅት እንቁላል ፋብሪካ እየሩስ አለም ሆቴል ዝግጅት ያየሁት በዚያው አመት ገርጂ ጃካራንዳ መስጊድ እያሰገደ የአላህ እወደዋለሁ ደስ ብሎኛል

  • @dagemsemir
    @dagemsemir9 күн бұрын

    mashallh ustaz የአንተን ድምፅ ከዚም እንደሚበልጥ አውቃለሁ ustaz በብዙ ነገሮች እምቅ እውቀት አላህ የቸረው ሰው ነው !!! ይሄን ማውጣት ከቻለ በርግጠኝነት ለሙስሊሙም ሆነ ለሀገራችን ጠቃሚ ነው !!! inshallh

  • @hibahtube3033
    @hibahtube3033Ай бұрын

    ማሻ አላህ ሚስባህየ አብሮ አደጌ አላህ ይጨምርልህ ቁራአን ሙሉውን ብትለቅልን

  • @kasim2735
    @kasim2735Ай бұрын

    አሰለም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ እኔም በገደኝክ በኡታዝ አብዱረህማን ነው የምቀረ የነበረው ግን አሁን የስደት ነገር ኒቶርክ አስቸግሮኝ በራሴ እየቀረሁ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አኔም አላህ ይወፍቀኝ ኢንሻአላህ በዱዓ አግዙኝ ደጋግ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ

  • @umumuhib9878
    @umumuhib9878Ай бұрын

    Mashallah misbah demthe eko yelyal allah yetbkh wendema

  • @hawa1234hawa
    @hawa1234hawa2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @GdSy-ji2xj
    @GdSy-ji2xj9 күн бұрын

    ማሻ አላሕ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ከሡረቱል በቀራ ጀምረሕ ጀዛከላ ኸይር

  • @user-em6ot2jj9n
    @user-em6ot2jj9nАй бұрын

    ምን አለበት ሙሉዉን ብትቀራልን ወላሂ በጣም የሚምር አቀራር ነዉ አላህ ለኛም ቁረአንን ያግራልን እስኪ ዱአ አድትጉልኝ ከብዶኛል

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7ybАй бұрын

    አልሀምዱሊላህ በኮረና ግዜ አተራዊህ ስታሰግድ በፋና ቲቪ አይቸህ ድምፅህ ማሻ አላህ

  • @teba6031
    @teba60312 ай бұрын

    Masha Allahu Misbah Wendme Allah Yichemrlh🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg15382 ай бұрын

    ማሻአላ ማሻአላ ጀዛከላ ኸዪረን እስታዙነ

  • @user-ei2nm2id9s
    @user-ei2nm2id9s2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-gp9cj9fx1b
    @user-gp9cj9fx1b2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረ😊

  • @zinseid02
    @zinseid022 ай бұрын

    ماشاء الله احلى وأجمل صوت، زادك الله بعلمك❤

  • @mubarakshifa28
    @mubarakshifa2827 күн бұрын

    ማሽ አላህ ድምጽህ በጣም ነው የሚያምረው ❤

  • @user-sx5zo8ze7k
    @user-sx5zo8ze7k2 ай бұрын

    እንሻአላህእትጠፋብንም በርታልንንንንንንን አለንከጎንልእናበራታልን

  • @user-df2mm6cl3d
    @user-df2mm6cl3d2 ай бұрын

    ማሻ አላህ

  • @frfg8888

    @frfg8888

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሻአላህ

  • @user-xb1bd7jq1f
    @user-xb1bd7jq1f25 күн бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ሱረቱል غፊር በቀራህልን

  • @kkss-ms2qm
    @kkss-ms2qmАй бұрын

    Mashallah yallah uffffff bisamaw yemalesilche allah yechamerlek

  • @user-wh5eg6gt7e
    @user-wh5eg6gt7eАй бұрын

    ያሰላም ድምፅ❤❤

  • @KamlaMuhammed
    @KamlaMuhammedАй бұрын

    ወላሂ በጣም ወደድኩ ማሻ አላ ሀላ ይጨምርል

  • @medinaali3925
    @medinaali3925Ай бұрын

    ማሽአላህ አላህይጨምረልህ እሥኪለኔምዱአረጉልኝአላህቁሪአንንእዳገራልኝ መታደልነው የአላህቃል እድህማድምፀ መቅራት መቸይሆን እኔአላህቃል ቁረአንን አሥምሬየምቀራው ያአላህ አተአግራልኝ አግዘኝ

  • @user-ee1ym2of2y
    @user-ee1ym2of2yАй бұрын

    ማሻ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ

  • @cgf8399
    @cgf839927 күн бұрын

    ይህልጅጠፋብንእሳ ሁልቀንቢቀራልን 🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህድምፅ ወንድማችን ቅራልን በዚህባማረድምጥህ ሱረቱል ቂያማንእናሱረቱል ያሲንን ቅራልኝእማ

  • @trr1069
    @trr1069Ай бұрын

    ማሻ አላህ አቤት ድምፅ ወላሂ በጣም ስፈልገዉ ነበር ሙሉ ቁረአንን ቀርተህ እድትለቅልን አላህ ይጨምርልህ ያረብ ለኛም አግራልን

  • @user-nf2oq5oe7r
    @user-nf2oq5oe7r29 күн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውድ ኡስታዛችን

  • @lubabaKEDIR-xq3lt
    @lubabaKEDIR-xq3ltАй бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ💐💐💐💐💐💐💐💐💐🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ekramaman3470
    @ekramaman34705 күн бұрын

    ማሻአላህ ትባረክ ረህሙነ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ef3bu6cm7b
    @user-ef3bu6cm7b26 күн бұрын

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ ለኛምአሏህያግራልንበአላህዱአአርግልንወንድም

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842Ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ🎉🎉❤❤❤ይጨምርል

  • @habibaha3139
    @habibaha31392 ай бұрын

    ماشاءالله ماشاءالله تبارك الرحمن الله يحفظك ويسعدك يارب بارك الله فيك جزاك الله خيرا

  • @user-xf2vi2yw6x
    @user-xf2vi2yw6xАй бұрын

    Mashaallah

  • @user-nn7ie8ul1f
    @user-nn7ie8ul1fАй бұрын

    Yaselam Masha Allah tebarekellah jezakellah keyr😊

  • @RehatLove
    @RehatLoveАй бұрын

    የዚህን ልጅ ቂርአት በጣም ነበር የምፈልገዉ አላህ ይጠብቀዉ እኔንም እንደሱ አድርጌ የምቀራ አላህ ያድርገኝ ያረብ

  • @Habibaseid-bl3gp
    @Habibaseid-bl3gp2 ай бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ለአሏህ ብየ ነው የምወድህ አሏህ ሱብሗነ ወተዓላ ወዶ ያሶድድህ ዱንያ አኼራህን ያ ሳምርልህ ይ ያረብ ምን ያማረ ቲለዋ ነው

  • @medinaali2771
    @medinaali2771Ай бұрын

    መታደልእኮነው ያአላህ ልብን የሚቃና የአላህቃል አላህይጨምረልህ እኛበሰማነው ተቃባይነት ያለውያድረገን

  • @hassenreshid6889
    @hassenreshid68894 күн бұрын

    MashaAllah Allah Yiwdedh Yene Wondm

  • @ofiitaha
    @ofiitahaАй бұрын

    My Allah bless you My brother I love you so much for the sake of Allah

  • @Fatema-hc5ur
    @Fatema-hc5ur2 ай бұрын

    ماشاءالله تبارك الله

  • @cgf8399
    @cgf83992 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህይጨምረልህወንድማችን ሁለየም ቅራልን ጀዛከላሁኸይር አቤትድምፅ አላህይጠብቅህ ከክፉነገር

  • @qatarqt2676
    @qatarqt2676Ай бұрын

    ما شاء الله ما شاء الله❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrellahabdullah5867
    @amrellahabdullah58672 ай бұрын

    Mashallah tebarekellah so beautiful voice

  • @user-uq5ub1pm3b
    @user-uq5ub1pm3bАй бұрын

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤

  • @Zynbmohimmad-uo7zo
    @Zynbmohimmad-uo7zoАй бұрын

    ماشاءالله اهل صوت الله يحفظك يارب سبحانالله🌹 اللحمدالله🌹 لا اله الا الله الله اكبر

  • @user-qq1xq2hf3l
    @user-qq1xq2hf3l2 ай бұрын

    ማሽ አሏህ ባረከሏህ ፊክ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo26 күн бұрын

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra19602 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላሁ አክበር ሀቲማህን አላህ ያሳምርልህ ወንድማችን ያረብ

  • @user-bt2jp5zp6x
    @user-bt2jp5zp6xАй бұрын

    ❤❤❤ ማሻለህ

  • @MubarekMohammedofficial
    @MubarekMohammedofficial2 ай бұрын

    ማሻአላህ ያማረ ቲላዋ ሸይኸና❤❤

  • @user-xj4tl3wt8h
    @user-xj4tl3wt8hАй бұрын

    مشا ءالله مشا ءالله🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷

  • @shs549
    @shs5493 күн бұрын

    መሸላህ👍👍👍አላህየጨምረለህ

  • @fafe9874
    @fafe98742 ай бұрын

    الله يحفظك

  • @Firdoos-xr1mq
    @Firdoos-xr1mq5 күн бұрын

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤jazakumallah

  • @fatumaseid258
    @fatumaseid258Ай бұрын

    Masha alah Alan ychimrlh yarb egnnm wefken

  • @EeE-ip6uh
    @EeE-ip6uh13 күн бұрын

    ማሻ አላህ እኔ. ሰላሳውንን ጁዝ. ቢቀራልኝ እሀፍዝ ነበር.

  • @Asd-nn5ro
    @Asd-nn5ro2 ай бұрын

    ማሻአላ

  • @seadagetachew4336
    @seadagetachew4336Ай бұрын

    ማሻአላህ 💌አላህ ይጨምር ልህ

  • @user-kd4bn7rr9n
    @user-kd4bn7rr9n7 күн бұрын

    ረየትናችሁ ሙስሊሞች ላይክ ሸር አርጉ

  • @rahmarahmaa1073
    @rahmarahmaa1073Ай бұрын

    ማሻ አላህ ተባከላህ አላህ ይጨምርልህ ❤❤

  • @sadaasayed5544
    @sadaasayed5544Ай бұрын

    Masha allah masha allah masha allah

  • @user-zb5zq4jl6v
    @user-zb5zq4jl6vАй бұрын

    ماشاءالله ماشاء الله ماشاء الله❤❤

  • @badriamuslim9745
    @badriamuslim9745Ай бұрын

    Masha Allah lebi sentiko yegebale demes Allah yechemrel be applications beteleken desyelale

  • @user-em6ot2jj9n
    @user-em6ot2jj9nАй бұрын

    ማሽአላህ ማሽአላህ መሽአላህ መሽአላህ ተባረክ አለህ

  • @SeidMohemmed-ck9sy
    @SeidMohemmed-ck9syАй бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ❤

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6mАй бұрын

    ማሻ.አላህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @rahmahussien5694
    @rahmahussien5694Ай бұрын

    ማሻ አላህ እስቲ ረዘም ላለ ሰአት ቅራልን

  • @user-od4ju3ii7y
    @user-od4ju3ii7y26 күн бұрын

    መሽአለህ ተበራክ ራህመን ❤❤

  • @tawakan9600
    @tawakan9600Күн бұрын

    መሸ አለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RabiyaRabiyah-sj5fc
    @RabiyaRabiyah-sj5fcАй бұрын

    مشاءالله تبارك الرحمن

  • @serkewalelignfeleke143
    @serkewalelignfeleke1432 ай бұрын

    ማሻአላ ተባረክ አላህ❤❤❤❤

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414Ай бұрын

    😢😢😢 ማሽአላህ ውንድማችንን

  • @fatuma6057
    @fatuma6057Күн бұрын

    ማሻ አላህ ተባረከላህ

  • @mdakib497
    @mdakib497Ай бұрын

    ማሻአላህ ደስየሚልድምፅ

  • @abbnna4618
    @abbnna4618Ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትህ እንደት ናችሁ ያኡመተ ሙሀመድ ኢድ ሙባረክ ኢዱ የሰላም የደሰታየ ይሁንልን ያረብ በሰደት ያላችሁ እህት ወድምቸ አላህ በያለንበት ያሰደሰተን የኡሰታዝ ግሩብ ካለዉ🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓 አሰገቡኝ መቅራት እፈልጋለሁ

  • @user-yl9vo1ro7k
    @user-yl9vo1ro7kАй бұрын

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002Ай бұрын

    ማአሻአላህ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-sg4ul7mn8m
    @user-sg4ul7mn8mАй бұрын

    Masha Allah tabakallah ❤

  • @user-vi8qm8wj9p
    @user-vi8qm8wj9p21 күн бұрын

    አላህየጣበቅህ❤❤❤❤

  • @hayathayat1979
    @hayathayat1979Ай бұрын

    mashaa allah❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZeharaSeid-jb6zw
    @ZeharaSeid-jb6zwАй бұрын

    ማሻ አሏህ አሏሁ አክበር

  • @user-vi8qm8wj9p
    @user-vi8qm8wj9pАй бұрын

    ❤❤❤❤አላህየጣበቅህ

  • @ReadAbdellareadabdella
    @ReadAbdellareadabdellaАй бұрын

    manshalah misbah

  • @faruqabdulqadir3370
    @faruqabdulqadir3370Ай бұрын

    ustaz muluwune

  • @genet1297
    @genet1297Ай бұрын

    Masha allahe tebareke rehemane

  • @rukiahusenrukiyyutty
    @rukiahusenrukiyyuttyАй бұрын

    As wr wb wendme allah ykebelih betam desyemil aqerar aleh enam lemn app aynorihm

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube2 ай бұрын

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ውብ ተሰቶ ውብ ድምፅ ወንድምነቴ ግን ለምን ትጠፋለህ?

  • @user-gr7xs7iq6u
    @user-gr7xs7iq6u17 күн бұрын

    ማአ ሻላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @user-rw4pv9ci9d
    @user-rw4pv9ci9d25 күн бұрын

    MashaAllah ❤

Келесі