Part (1) start from suratul Fatiha and back to until suratul gashia

start from suratul Fatiha and back to until suratul gashia

Пікірлер: 1 100

  • @EeEe-xu7cw
    @EeEe-xu7cw3 ай бұрын

    ተውፊቅ አልሀበሻን የሚወድ በላይክ ወድሚ አላህይጨምረልክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv5zm1zr7p

    @user-kv5zm1zr7p

    2 күн бұрын

    የቁርአንግዜማ መቸ ላይክ ያረጋሉ ሌላ ቢሆን ነበርእጅአ

  • @zainabahmad6113
    @zainabahmad61133 ай бұрын

    ዉድ የኢስላም ልጆች ለሁላችንም ቁራንን ያግራልን ❤️

  • @user-wc5xf6rm8d

    @user-wc5xf6rm8d

    2 ай бұрын

    😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fadilafadilaasmo8551

    @fadilafadilaasmo8551

    2 ай бұрын

    አሚንንንንንን😢😢😢

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንንንንን

  • @Sophia-zs6km

    @Sophia-zs6km

    20 күн бұрын

    amin

  • @user-yz3jr6ul1d

    @user-yz3jr6ul1d

    7 күн бұрын

    አሚን የራብ

  • @RukiyaAhmed-tx1eh
    @RukiyaAhmed-tx1eh8 ай бұрын

    ወድ የኢስላም ልጆች የት ነችሁ ላይክ አድርጉ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-jn4ln9bd3v

    @user-jn4ln9bd3v

    5 ай бұрын

    ❤❤❤ማሻአላህ

  • @user-wc5xf6rm8d

    @user-wc5xf6rm8d

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abvanva3228

    @abvanva3228

    Ай бұрын

    ❤❤❤yamarsawa❤❤

  • @abvanva3228

    @abvanva3228

    Ай бұрын

    ❤❤

  • @habibaeliyas6480

    @habibaeliyas6480

    24 күн бұрын

    ​ማሻሀላ

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x8 ай бұрын

    መሽአላህ ድምፁ ለቁረአን የሚያምረ ሀፊዝ ልጅ ይወፍቀን ያረብ

  • @KedirSeid-dv9ec

    @KedirSeid-dv9ec

    8 ай бұрын

    Aminn

  • @sada-or9gx

    @sada-or9gx

    2 ай бұрын

    አሚን

  • @meryemsiid6901

    @meryemsiid6901

    2 ай бұрын

    Aminnn meshall wetebarekelah nice one Allah yesmash Aminnn

  • @user-mq1qp6er6w

    @user-mq1qp6er6w

    2 ай бұрын

    አሚንንን ያረብ

  • @AbcAbc-gs9pu

    @AbcAbc-gs9pu

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንን ያረብ

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris7838 ай бұрын

    የኔጀግና ወድም ተውፊቄ አላህይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ፣በእውነት አተንእያዳመትኩ ስራዬን እማከናውለው፣የገታችንቃል ቁረአን የልብመዳኒት ሁላችንንም ሀፊዝያድርገን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wc6ek4hk2y

    @user-wc6ek4hk2y

    6 ай бұрын

    አሚንንንንየኔውድእህት❤❤❤❤❤

  • @zaharaendris783

    @zaharaendris783

    6 ай бұрын

    @@user-wc6ek4hk2y ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    አሚንንንንንንንንያረብብብብብብብ

  • @zaharaendris783

    @zaharaendris783

    Ай бұрын

    @@user-wc6ek4hk2y 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zaharaendris783

    @zaharaendris783

    Ай бұрын

    @@user-nt3qr1mj2j ያርብ

  • @MarifaAhmed182
    @MarifaAhmed1823 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ በስተመጨረሻ ሀገራችን ላይ ቃሪዎች ብቅ እያሉ ነው አላህ ይጨምርልክ❤

  • @user-gi6lo1mt4u
    @user-gi6lo1mt4u5 ай бұрын

    ማሻ አላህ ያንተ ቅሪያት በሚያምረዉ ድምጽህ የመስማት ሱስ ሆኖብኛል አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @tofikalhabeshi

    @tofikalhabeshi

    5 ай бұрын

    Aminnn

  • @Nagatali-hv8bi
    @Nagatali-hv8bi7 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ለኛም አላህ ያግራልን ❤❤❤❤

  • @user-le3sn6fx2z
    @user-le3sn6fx2z8 ай бұрын

    መሻአላ ተባረክ አላ አላህ ይጨምርልህ እኔ የፈለኩት እዴዚህ በቅደም ተከተል እንዲትቀራልን ነበር አልሀምዱሊላ ኢሻአላ አንተም በቀራሀው እኛም በአዳመጥነው አላህ ተተቃሚዎች ያዲረገን ውዲ የሀገሬ ልጆች ላይክ አዲርጉለት ሁሉንም ቁረአን ቅራልን ወዲምየ አላህ ያግራልን ያረብ በርግጥ ቁረአን ገር ነው በተደጋጋሚ ከቀራነው አላህ በተደቡር ከቀሩት ያረገን ያረብ

  • @Zehara-fj4bk
    @Zehara-fj4bk8 ай бұрын

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ خیرنجزا ❤❤❤

  • @user-ho7gf5qk1k
    @user-ho7gf5qk1k8 ай бұрын

    አላህ ይጨምረልህ ወንድሜ የአንተን በሠማሁ ሥአት ውሥጤ ትርካለች አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ😢

  • @Toy194
    @Toy1948 ай бұрын

    ማሻአሏህ ተባረክአሏህ አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉ያአሏህ 🎉🎉🎉ወፍቀን ያረቢ 🌺ያከሪም🌺አንተ ኩን ካልከው ሁሉ ነገር በጅህነው ጌታዬ እደለን 🎉ወፍቀን

  • @nagiba6936
    @nagiba69368 ай бұрын

    አላህ አከበር አላህ አክበር አላህ አክበር ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሱብሀን አላህ ሱብሀንአላህ ሱብሀን አላህ ቀጥልበት እንዳታቋርጥብን በዚው ድምፅህ አላህ ይጨምርልህ

  • @zeharamekonen4541
    @zeharamekonen45418 ай бұрын

    ማሻ አላህ አሌክ ወንድማችን ቶፊቁ ረበና ይጠብቅህ በራህመቱ 🤲🤲❤

  • @omrahimfohfff9312

    @omrahimfohfff9312

    8 ай бұрын

    መሻአላህህህህህህአላህይጭምርርልህ

  • @jomanahosain3660

    @jomanahosain3660

    7 ай бұрын

    لي انا بس ب اي ذا اللي ال ءالله ما شاء الله ءالله الله وبركاته مساء الورد يا رب ❤من وين من ذ مرحبا اب ❤ ‏‪11:14‬‏

  • @user-yc7oe4jy3g
    @user-yc7oe4jy3g3 ай бұрын

    መሸአላህ ተሰምቶ የማተጠገብነው👌👌👌

  • @KhadijaBilal-og9yy
    @KhadijaBilal-og9yy7 ай бұрын

    ❤ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ያረብ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia91708 ай бұрын

    አንደኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ"" ፈሳሪኡ"" አይደል ለመልካም ነገር ለመስራትም ሆነ ለመስማት ማሻአሏህ አለይክ / اللهم زير وباريك عليك / /ፋፊ ነኝ እሽ ቶፊቆ የሴት ጧሊብ / ተማሪዎችህ/ እናት 💪💪

  • @tofikalhabeshi

    @tofikalhabeshi

    8 ай бұрын

    Marhaba fafi tamariye

  • @user-mx5fd6gv4r

    @user-mx5fd6gv4r

    8 ай бұрын

    ምንድነው የምትማሩት ?

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j6 ай бұрын

    ወድሜ ጄዛክ አሏሁ ኽይር እረ ሙሥሊሞች የት ናችሁ ላይክ ሼር እናድርግ ለሁሉም ሞሥሊሞች ይድረሥ ተዉ እናቁም ፕራክ እና ድራማ ከሚሠሩት ከማየት ሙሥሊም ቻናሎችን እናበረታታ

  • @Rahel-mg7qv
    @Rahel-mg7qv6 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ እኛም ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን ወድሜ ካላስቸገርኩህ ጀማሪ ነኝ ቁርአን❤እያየሁ በአቶ ድምድ ብቀራ ደስ ይለኛል ከቻልክ አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ❤❤❤❤❤❤❤ለአተም አላህ እረጅም እድሜ ከአፍያ ጋ❤❤❤❤

  • @hhjjgg2775
    @hhjjgg27758 ай бұрын

    ማሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ የራብ 👍👍👍👍👍 ለኛም የግራልን

  • @ZeynebYissa

    @ZeynebYissa

    8 ай бұрын

    🤲🤲🤲🤲🌹🌹👍

  • @user-cv8hn2qv5w

    @user-cv8hn2qv5w

    8 ай бұрын

    አሚንን የረብ

  • @Alima-ij5zu

    @Alima-ij5zu

    8 ай бұрын

    አሚን ያራብ

  • @KeyeryeErano

    @KeyeryeErano

    8 ай бұрын

    አሚን ያረብ

  • @hasanatsayid5112

    @hasanatsayid5112

    8 ай бұрын

    Amiiiiiiin ya rabb

  • @tghf9199
    @tghf91998 ай бұрын

    ማሻ አሏህ

  • @Hiku980
    @Hiku9805 ай бұрын

    Mashallah 🎉🎉🎉❤

  • @madinayemem5711
    @madinayemem57117 ай бұрын

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ አላህ እነዝህ በመዙማእናበነሽዲያ የሰከሩ ወድሞች እድህ እየቀሩ የሚያስተላልፍያርጋቸዉ የአላህን ቃልእደመቅራት እደሀድስ ምንጥሩነገርአለ የለም

  • @rahmetuae5467
    @rahmetuae54678 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረክእረህማንን ተሠምቶ የማይጠገብ ድምፅ ልብሠብሮነውእሚገባው የልብመድሀኒት አላህይጨምርልህ. ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ. አንተንም አላህይጠብቅህ ወንድም ቶፊቅ❤❤❤❤

  • @Samira-fp8cd

    @Samira-fp8cd

    3 ай бұрын

    ማሻአላህ ወንዱሜ አላህ ይጨምረልህ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira8 ай бұрын

    ماشاء الله تبارك الله📚📚 Tewfik አሏህ ይጭመርልህ በጣም ደስ የሚል ብስራት ነው ረሃተል ቀልብ አለው ቁርአን ማድመጥ አሏህ ያስደስትህ ዱንያ&አሄራን ሁሉ ተውፊቅ በተውፊቅ ይሁንልህ ያረብ🤲🤲 እኛን አህለል ቁርአኖች ያድርገን 🤲

  • @teybenuriya3216
    @teybenuriya32168 ай бұрын

    ማሻአላህ የሚያምር ድምፅ ያለህህ ቃል መቅራት መታደልነው ዱአ አድረጉልኝ ቁረአን አይገባኝ አለ ወላሂ ጀምሬ ተውኩት አፈር በበላሁ

  • @LobabaAthi

    @LobabaAthi

    2 ай бұрын

    ❤​@@GgGg-zo9kq

  • @user-wf2nd8lf9l
    @user-wf2nd8lf9l7 ай бұрын

    Msaahaallaah Msaahaallaah Msaahaallaah Msaahaallaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ep2tw2qp1j
    @user-ep2tw2qp1j8 ай бұрын

    ‏ما شاء الله ما شاء الله ‏جزاك الله خيرا جزاك توافق🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aziizaoro9332
    @aziizaoro93327 ай бұрын

    Mashallaa Tabarakallaa my Bor Alhaa Yaffizik 👍🏼👍🏼👍🏼👌👌👌☝️☝️☝️

  • @KadeejaKadhu-ze6nb
    @KadeejaKadhu-ze6nb6 ай бұрын

    MashaAllah

  • @Samira-hd7co
    @Samira-hd7co8 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረከራህማን ወንድማችን አላህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ ኸረ እኔስ ስንት ጊዜ ደጋግሜ ብሰማው ብሳማው አልጠግበውም በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የቀራህልን እባክህን በዚሁ ቀጥልበት እንዳታቆም በጉጉት ነው ምንጠብቅህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ውድ የአኼራ ወንድማችን👍👍👍👌👌✅✅

  • @user-wc5xf6rm8d

    @user-wc5xf6rm8d

    3 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-st3ir5lt6o

    @user-st3ir5lt6o

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-cv8hn2qv5w
    @user-cv8hn2qv5w8 ай бұрын

    *ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልክ ጀዘኩምላ ኳይረን የኢላሂ ለኛም አግረልን😢😢*

  • @LailaLaila23-hm1qk
    @LailaLaila23-hm1qk8 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም እሚያምር ድምፅ አላህ ይጨምርልህ

  • @eimaabebe1349

    @eimaabebe1349

    7 ай бұрын

    አሚን

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j5 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ወደ ልብ ዘልቆ የሚገባ ድምፅ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-qb2qu8if9w
    @user-qb2qu8if9w6 ай бұрын

    ያአላህ ጀሚለን ሰውትክ ረበና ይዚድልክ አላህ ለኛም ያግራልን ያረቢ ❤❤❤💙

  • @tofikalhabeshi

    @tofikalhabeshi

    6 ай бұрын

    Aminnn

  • @Tianaaaaa665

    @Tianaaaaa665

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiethiotub
    @semiethiotub8 ай бұрын

    የሚያምር ድምፅ ማሻአላህ ቁርአን የልብ ብርሀን ነው ❤❤❤

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya68728 ай бұрын

    አላሁአኩበርርር ተክብርርር አላሁአክበርርር አላማንኩም። እባነው የቀደመኝ ዋላህይ እርሱን ብቻበ ማንበብ ደስስስ አለኝ አላህ ይደሰትብህ ያረብ ላካ ደስታ ያስለቅሳል እዴ ወይኔ አላህሁክበርር

  • @kamilaahmed9217
    @kamilaahmed92178 ай бұрын

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-eg9hf7to9f
    @user-eg9hf7to9f8 ай бұрын

    ማሻአላ ወላሂ ሱወዱ ❤❤❤

  • @Dxb-yl4qp
    @Dxb-yl4qp8 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ እዳንተ ወድሞች አላህ የብዛልን ❤❤❤❤❤

  • @simeranred3153
    @simeranred31538 ай бұрын

    ማሻአላህ ወንደም ቶፊቅ አላህ የጠበቀከ ለኛም በደሀከ አተረሳን

  • @user-po3pl4yh7n
    @user-po3pl4yh7n6 ай бұрын

    ማሻአላህ ወድሜ አላህ የረበና ይጠብቅህ እኛንም የጠመመውን ቀልባችን አሏህ ይመልስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn5sb9kd2q
    @user-xn5sb9kd2q3 ай бұрын

    ማሻ አላህ ኮሜቴን ያነበባችሁ ሁሉ በአላህ ስም ይሁንባችሁ ቁረአን እንዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube6228 ай бұрын

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ ወንድም አሏህ ይጨምርልክ አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማትጌታ ለሆነው ሰማይና ምድርን የዘረጋ ያነጠፈ የፍጥራኖች ሁሉ የሆነው አሏህ ምስጋና ላቅ ያለ ይሄን የሱን ቃልም እንድታውቅ ለወፈቀክ አልሃምዱሊላህ ተውፊቅየ ወንድማችን

  • @umufaruqtube622

    @umufaruqtube622

    8 ай бұрын

    ያረብ ለኛም ይወፍቀን

  • @hayu7273

    @hayu7273

    Ай бұрын

    ረሰሸ

  • @asia8261
    @asia82618 ай бұрын

    الله يحفزك ياخوي 🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐 الله يبارك فك يبارك الوالديك

  • @ZeynebYissa
    @ZeynebYissa8 ай бұрын

    አስላምሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻአላህ ተበርካ አላህ አላህ ይጨምርልክ እዲህባማርድምፅ ሲቀሩት እዴት ደስ ይላል ያርብ ለኛ አላህ ያግራልን መልካም ሰራህን አላህ ይቀበልህ ወድም🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @mohamddehesh6423
    @mohamddehesh64238 ай бұрын

    Masha Allah🇪🇹👍👍👍👍Allah ychmrlh Egnam Allah yagraln💐💐💐💐💐

  • @giftyeljamal1200
    @giftyeljamal12008 ай бұрын

    Masha Allah masha Allahrabii sira jalatuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dk7ml1fg9w
    @user-dk7ml1fg9w8 ай бұрын

    ማሻአላህተባረካአላህ

  • @smarsmar2838
    @smarsmar28388 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ውንድማችን እኛንም ያግራልን ወንድም በስመላውን አተወው ምን አልባት አድማጭ ልክ እንደ አንድ ሶራ ሊያየው ስለሚችል በተረፈ በርታ

  • @AboFlah8553

    @AboFlah8553

    4 ай бұрын

    የኔም እያልኩ ነበር ለቀራ አካል አድ ላኪን አድማጭ ገና የልጀመረው ያልቀራ አካል እንደ አንድ ሱራ ነው የሚያየው በተጅዊድ ሙህራኖች ዘንድም አይፈቀድም እንደዚህ በተረፈ ይበርታ

  • @user-qu5bd7ft3m
    @user-qu5bd7ft3m8 ай бұрын

    ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ በዱኒያ በአኼራ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ምን ያማረ ድምጽ ነው

  • @zinetAmedtz9og
    @zinetAmedtz9og8 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @bilchabilchabilcha9093
    @bilchabilchabilcha90938 ай бұрын

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء لله الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله يحفظك

  • @user-mv5iw3zo9u

    @user-mv5iw3zo9u

    Ай бұрын

    ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله الله اكبد الله اكبر الله اكبر

  • @user-xq7zk7jc5o
    @user-xq7zk7jc5o8 ай бұрын

    Mashalah alhamdlelah yelb❤ mgb❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ge6st3oz1g
    @user-ge6st3oz1g8 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ የሱ ፊት ፈልገው ከማሰሩት ያርግህ ግን በያንዳንዱ ስራ ላይ ከበስመላ ጋር ብታነብ በጣም የተሻለ ነበር አላህ እያንዳንዱ ሱራ ላይ በቢስሚላ ስለጀመረው አንተንም እንደዛ መቅራት ነብረብክ

  • @esmayilsaid6859
    @esmayilsaid68597 ай бұрын

    Mashallhhhhh allah yicimrlih wendimachinnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sy1nn8nt7b
    @user-sy1nn8nt7b5 ай бұрын

    አለሃ ይጨምርልህ ማሻ አለሃ ❤❤❤🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐

  • @user-py4wk1bv5b
    @user-py4wk1bv5b8 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ያረብ ለልጆቸም ለኔም አላህ ይወፍቀን ሀፊዙል ቁርአን ያኢላሂ ❤❤❤❤❤

  • @khedijakhedija3471
    @khedijakhedija34718 ай бұрын

    ማሻአላህአላህይጨምርልህቶፊቅ❤🤲🤲🤲

  • @user-ow3mh5of3e
    @user-ow3mh5of3e8 ай бұрын

    ماشاء الله تبارك الله

  • @user-io6sx6lp3h
    @user-io6sx6lp3h8 ай бұрын

    ማሻአላ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አንተም ልቀቅልን በዚህ ባማረ ድምፅ እኛም እየሰማን ላይክ ሸር እናደርጋል አብሽር👏👏👏👏👏

  • @hadijamooo9916
    @hadijamooo99168 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህይጨመርልህ ያረብ

  • @user-rw7cm3gm3p
    @user-rw7cm3gm3p8 ай бұрын

    الله اخبار الله اخبار الله اخبار الله اخبار ❤❤❤❤الله يسعدك ويوفقك كل خير يا أخي الكريم توفيق ❤❤❤❤❤

  • @rahmet2268
    @rahmet22688 ай бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቃሪእ ቶፊቅ አል ሀበሺ የሩቅያ ቂርአቶችና የጠዋትና የማታ አዝካሮችን ቅራልን አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ አላሁመም አሚን

  • @fatumahassen2589
    @fatumahassen25898 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @habibaha3139
    @habibaha31398 ай бұрын

    አህለን ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ ጀዛ ከሏሁ ኸይረን

  • @rahmarshma3529
    @rahmarshma35298 ай бұрын

    Mesha Allah Allah ywefkh ❤❤❤❤❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv8 ай бұрын

    መታደልህ የሚገርም ድምፅ ❤ ማሻ አላህ ክፉን ያርቅልህ የኔ ውድ ወንድም

  • @tofikalhabeshi

    @tofikalhabeshi

    8 ай бұрын

    Aminn

  • @HaydraShomy

    @HaydraShomy

    7 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abud28
    @abud288 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቃልህን ጠብቀሀል አላህ አንተንም ይጠብቅህ. ሳዳምጠው ልቤ እንዴት እንደሚረጋጋ

  • @rosaliealayon5764
    @rosaliealayon57648 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ድምፅህ ይማርካል ለኔም ዱአ አረግልኝ አላህ ቁረአንን እዳገራልኝ

  • @EshrakiSharafa-nj1gq
    @EshrakiSharafa-nj1gq8 ай бұрын

    ماشاء الله🎉🎉

  • @JaharaJaharacv
    @JaharaJaharacv8 ай бұрын

    Mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall mashaall ❤

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r8 ай бұрын

    ማሻአላህ በርታልን ወንድማችንሱረቱል መርየምን ቅራልን

  • @user-mx5fd6gv4r

    @user-mx5fd6gv4r

    8 ай бұрын

    ሁሉንም እቀራለሁ ብሎል በተርቲብ በሦብር ጠብቂ

  • @khkhskhan4192
    @khkhskhan41928 ай бұрын

    ማሻአላ አላህ ይጨምረልህ አላህም ይጠብቅህ ለኝም አላህ ያግራልን ያረብ😭😭😭

  • @ZD8679
    @ZD86798 ай бұрын

    ماشاء الله ماشاء الله تبرك رحمن وجزاك الله خيرا

  • @feydukedir
    @feydukedir8 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ቃሪ ወንድማችን ተውፊቅ ድምፅህ በጣም ያምራል ማሻአላህ። እኔ ድምፅህ በጣም የሚማርከኝ online ላይ ስትቀራ ነው።

  • @rabiarawat9093

    @rabiarawat9093

    8 ай бұрын

    የት ኢሞ?

  • @fadilafadilaasmo8551

    @fadilafadilaasmo8551

    Ай бұрын

    አረ ለኔም ንገሩኚ ኢኔም መቆረት ኢፈልገለዉ ፒልሲ

  • @user-cm4ij8nj4o
    @user-cm4ij8nj4o6 ай бұрын

    መሽአለህ ሀቢቢ የራብ ለኛም አግርልን😢😢😢😢😢

  • @rashidiyyafalaj7248
    @rashidiyyafalaj72484 ай бұрын

    መሻአላህወዲሜአላህ ይጨምርለህ እኛምበሰማነዉየምንጠቀም ያርገን ለኔምዱአአርጉልኚ ቁራአን እዲገራልኚ ያጀማአ❤❤❤

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v8 ай бұрын

    ያሰላም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከላህ ረቢ ይጨምርልህ ቀጥልበት ባረከላሁ ፊክ ወጀዛከላህ ኸይር።ወላሂ ድምፅ ሱብሀንአላህ ይለያል ሀቂቃ ቁርአን የልባችን ብርሀን ነው።አላህ ያግራልን

  • @user-mx5fd6gv4r
    @user-mx5fd6gv4r8 ай бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ግን ደቂቃ አታስረዝም ጨርሰን እንድናዳምጠው ቢያንስ ከ20 ደቀቃ ባታበልጠው የኔ ሀሳብ ነው።

  • @misrageleto2421

    @misrageleto2421

    8 ай бұрын

    አራ የርዝምልን ከተቸለ ሁለት ሠሀት

  • @rabiarawat9093

    @rabiarawat9093

    8 ай бұрын

    114ቱንም ሡራ ቢቀራ በደሥታነው የማዳምጠው ያለመሠልቸት አች 20ደቂቃ ትያለሽ😮 አላሕ ያግራልን መልካም ነገር ላይ ለመቆየት ይከብደናል ሙሠልሠል ቢሖን 2/3ሠአት ቁጭ😢

  • @misrageleto2421

    @misrageleto2421

    8 ай бұрын

    @@rabiarawat9093 ትክክል ቀል ገብቶልናል ሙሉዉን ሊላቅልን እና እሳ ችግሩን ረሠ ተቀለች ምነልበት አይመቸትም ሊሆን ይችላል

  • @user-mx5fd6gv4r

    @user-mx5fd6gv4r

    8 ай бұрын

    @@rabiarawat9093 114 ሱራ ውስጥ 20 ብቻ ይቀራልን አይደለም ያልኩት በየ ቀኑ ሀያ ደቂቃ ይበቃናል አጥርተን እንድናዳምጠው ስራ እየሰራሽ ብታዳምጭ አዳመጥኩ ነው የምትይው? መስማትና ማዳመጥ ይለያያሉ ። እና የሙሰልሰል አፍቃሪ አይደለሁም

  • @user-qu1ux2wj6m
    @user-qu1ux2wj6m3 ай бұрын

    አሏህ የዛሬዉን ጁመአ ዱአየን ተቀበለኚ ያረብ የቤተሠቦቸን ነገር አደራህን ለሁላቺንም ሰላማቺንን ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hawamohammed1964
    @hawamohammed19648 ай бұрын

    Wow mashallah Allah your voice are amazing ❤

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es8 ай бұрын

    ማሻአላህ❤

  • @FatumaFatuma-rw1rm
    @FatumaFatuma-rw1rm2 ай бұрын

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህይጨምረልህ ለኛምአላህያግራልንያረብ ዱአ አድረጉልኛ ለኔም አላህ እዳገራልኛ በዱአችሁ አተረሱኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jinatmohammed2762
    @jinatmohammed27628 ай бұрын

    የቀልብ ዶክተር የቀልብ ምግብ ማሻአሏህ ወንድም አሏህ ይጨምርልህ መታደል ነው ወላሂ

  • @rahelkindane4819
    @rahelkindane48197 ай бұрын

    Mashaallah so beautiful i don't know i don't have any word soubhanallha mashaallah ya reb 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-rw7cm3gm3p
    @user-rw7cm3gm3p8 ай бұрын

    الله اخبار الله اخبار الله اخبار الله اخبار ❤❤❤ماشاء الله تبارك الرحمن ربي يحفظك من كل شر 🤲🤲🤲

  • @aeeazz7416

    @aeeazz7416

    8 ай бұрын

    ألله أكبر وليست أخبار

  • @user-qx9xf1oh8q

    @user-qx9xf1oh8q

    8 ай бұрын

    الله آكبر ልትይ ፈልገሽ ከሆነ አስተካክይው እህቴ

  • @SaadaSaada-lq6ml
    @SaadaSaada-lq6ml6 ай бұрын

    ሥተኛ ይሄንሣዳምጥነው ሠላምየማድረው❤❤❤❤አላህይጠቅቅህ ያረቅቅቅ

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e4 ай бұрын

    አላሁመሶሌ ወሰለም አላነብይና ወሀቢቡና ሙሀመዲ ሱለላህ አለይህ ወሰለም❤❤❤ማሻአላህ አለህ ይጨምርልህ ወዲሜ ለኛም ያግራልን ያረብ❤❤❤

  • @zenabahasan3298
    @zenabahasan32986 ай бұрын

    ❤❤💙💙💚💚💚💚

  • @zamzamali5506
    @zamzamali55068 ай бұрын

    AIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIN AIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIN AIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIIN 🌷 🕋🌹🕋🌹🕋🌹🕋🌹🕋🌹🤲🤲🤲🕋🌹

  • @user-hy2ze6qz8t
    @user-hy2ze6qz8t8 ай бұрын

    መሿአለህ መሿአለህ መሿአለህ የረቢ አለህ ይጠብቅህ የሚማሪክ ድምፅ የረቢ የኔ ወንዴም ለኛም ዱወ አዴሪግልን

  • @tofikalhabeshi

    @tofikalhabeshi

    8 ай бұрын

    Aminn ensahallah

  • @user-ug2ov4eq5u
    @user-ug2ov4eq5u8 ай бұрын

    ማአሻአለህ የኔ ጀግነ አለህ ይጨምርል ወለሂ በጉጉግት ነው ምጠብቅ አለህ በራህመቱ ይጠብቅ ወድሜ ወለሂ ለአለህ ብዬ ውድድድድድድ ነው መረግ አለህ ለኘም ቁረኑን የግረልን እንሻአለህ❤❤❤❤❤❤❤ በራታልን 👍👍👍👍👍👍

  • @user-cf1uh8xf1r
    @user-cf1uh8xf1r7 ай бұрын

    ወላሂ በጣምምምም ደስስስ የሚል ድምፅ ያረቢ

  • @HananMude-il5mv
    @HananMude-il5mv8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤Mashallah ❤❤❤❤❤

  • @ramzia3457
    @ramzia34578 ай бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @saadamohamed3839
    @saadamohamed38398 ай бұрын

    MashaAllah ❤

  • @FatumaaSulthan-vq1jz

    @FatumaaSulthan-vq1jz

    8 ай бұрын

    Mashaa allaah tabaraka allaah ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @youtub4977
    @youtub49778 ай бұрын

    ያሰላም ድምፅ አሏህ ዬጨምርልህ ልብ ሰርስሮ ነው እሚገባ ሱብሀን አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ለኛም ያገራልን ያረብ እህት ወንድሞቸ ከልብ ዱአ አድርጉልኝ ቁርአን በጣም ከብዶኛል እራሴን በጣም ነው የጠላሁት 😭

  • @GgFg-rk2ks

    @GgFg-rk2ks

    7 ай бұрын

    አብሽሪ አላህ ያግራልሽ ያረብ

  • @ojoosojh9j589

    @ojoosojh9j589

    7 ай бұрын

    የኔቤጤ እኔሰ ጭለመብኝ ያላህ እረ ድዋ አረጉል 5:10

  • @ojoosojh9j589

    @ojoosojh9j589

    7 ай бұрын

    😭😭😭

  • @hugh6113

    @hugh6113

    6 ай бұрын

    ወአላሒእኔምነኚአይዞሺአላሕያግራልን😢😢😢😢😢

  • @user-qu1ux2wj6m

    @user-qu1ux2wj6m

    3 ай бұрын

    አይዞሺ አሏህ ያበርታን ማር

  • @user-cx3ed3sf2t
    @user-cx3ed3sf2t6 ай бұрын

    ያረብ በዝነትህ ቁርአንን ህይርስራን አግራልኝ ያረብ

  • @user-jo9hw5pe6m
    @user-jo9hw5pe6m7 ай бұрын

    ማሻ.አላህ.ማሻ.አላህ.ማሻ.አላህ.ዜሬ.ከፍቶኝ.ነበር.ተፅናናው.በቁረአን.የሚማርክ.ድምፅነው.አላህ.ይጨምርልክ.ሁስታዝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tofikalhabeshi

    @tofikalhabeshi

    7 ай бұрын

    Aminnn

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

Келесі