በፍቅር የተጎዳው ያፈቀረውን ያጣው አስቹ ክራሩን ይዞ መነነ..በስራው የብዙዎችን ልብ ያሸነፈው የጊዜው ምርጥ አልበም...ወሮ ተሰሩ ቅኔ ናቸው... አስቻለው
Ойын-сауық
በፍቅር የተጎዳው ያፈቀረውን ያጣው አስቹ ክራሩን ይዞ መነነ..በስራው የብዙዎችን ልብ ያሸነፈው የጊዜው ምርጥ አልበም...ወሮ ተሰሩ ቅኔ ናቸው... አስቻለው
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
Пікірлер: 831
ከጨዋ ህዝብ የወጣ ስንምግባሩም ጨዋ ነዉና እድሜና ጤና እና ፀጋ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድም 🙏🏿❤️
@LoveAndPeace2424
4 ай бұрын
አ ማ ራ ❤❤❤❤❤
@fisht8072
4 ай бұрын
ያውም ከስጋዲ የአርዲ ውሃ ዋኚቶ ከሽንኪላ ውሃ ጠጥቶ ያደገ ልጅ:::
@user-oi8bd9zf2h
4 ай бұрын
አማራ ነዋ እንዴ ❤
@tomg4383
3 ай бұрын
አስቻለው ጉሙዝ ላይ የሠራው ሙዚቃው ጥሩ ነው። ሴቶቹን እርቃናቸውን መግለጥ ግን ነውር ነው። ክብራቸውን ማዋረድ ነው። የአማራ ወይም የትግራይ ሴቶችን በዚህ መልክ ማሳየት ይፈቀዳል? አማርኛው መወላገዱ አስፈላጊ አይደለም፤ አማርኛ መናገር ለጉሙዝ ግዴታቸው አይደለም። አማርኛ የአስቻለው ፈጠነ ቋንቋ እንደ መሆኑ አስተካክሎ መናገር አለበት። ሙዚቃው ወይ መታረም አለበት ወይም መወገድ አለበት። የሴቶች መብት ተሟጋቾች ህጋዊ እርምጃ ማስወሰድ አለባቸው።
@LoveAndPeace2424
3 ай бұрын
@@tomg4383 በህይወቴ እንደዚህ አይነት በጣም የወረደ ኮመንት አንብቤ አላውቅም🤔 ዘፋኙ የጉምዝን ባህል ቁልጭ አድርጎ ነው ደስ በሚል መልኩ ያሳየን። ሴቶቹ ላልከው ምናልባት አታውቅ ወይም ሄደህ አላየህ ይሆናል እንጂ ገላቸው መታየቱ ባህላቸው ነው፣ ይሄ የሴት መብት ምናምን ለምትለው በዘመናችን ስንቱ ሴት ያለእድሜው በጉልበተኞችና በቤተሰብ አባላት እየተደፈሩ ላልተፈለገ እርግዝናና ፊስቱላ በሽታ እየተጋለጡ እየሰማን አይደል? ታዲያማ እውነት የሴቶች መብት ተሟጋች አካል ካለ ይልቅየው ይሄንን አስነዋሪና ጨካኝ ድርጊት የሚፈፅሙትን ለህግ አያቀርብም? አማርኛ ላልከው አንድ የጉሙዝ አባል በተለይም እዛው ያለ ወደከተማ ያልመጣ አማርኛውን አስተካክሎ አይናገርም ይሄም ነውር አይደለም፣ በኦሮሞም፣ በጉራጌውም፣ በሲዳማውም ወዘተ.. ያለ ነው፣ አርቲስቱ እነሱን ሆኖ ለመዝፈን ሞከረ ጎበዝ ሊባል ይገባዋል እንጂ እንዲህ የጥላቻ አስተያየት አይመጥነውም!
እናትዋ ጎንደር 💚 ካሲናው ጎጃም 💛 እንገር ወሎ ❤️ እመት ሸዋ 🙏 እናመስግናለን በርታልን አስቼ 👏👏 ገና ብዙ እጠብቃለን ካንተ 👏👏👏
@Brtukuan-jb1qe
4 ай бұрын
አድ አማራ 💪
@tomg4383
3 ай бұрын
አስቻለው ጉሙዝ ላይ የሠራው ሙዚቃው ጥሩ ነው። ሴቶቹን እርቃናቸውን መግለጥ ግን ነውር ነው። ክብራቸውን ማዋረድ ነው። የአማራ ወይም የትግራይ ሴቶችን በዚህ መልክ ማሳየት ይፈቀዳል? አማርኛው መወላገዱ አስፈላጊ አይደለም፤ አማርኛ መናገር ለጉሙዝ ግዴታቸው አይደለም። አማርኛ የአስቻለው ፈጠነ ቋንቋ እንደ መሆኑ አስተካክሎ መናገር አለበት። ሙዚቃው ወይ መታረም አለበት ወይም መወገድ አለበት። የሴቶች መብት ተሟጋቾች ህጋዊ እርምጃ ማስወሰድ አለባቸው።
@alamaetaddesse6198
3 ай бұрын
አስቸቻለው ተባረክ ጎንደርን ትወዳታለህ አንበሳ ነህ ህሳብህ ይሙላልህ የእስራኤል ንጉስ ውንድሜ እንውድሃለን የኢትዮጵያ ልጆች አንበሶች ናችሀ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
የሚገርም ስብእና ነው የሀይማኖት ስባኪ እንጂ ዘፋኝ አይመስልም በጣም የተረጋጋ ልጅ ነው ❤
የጎጃም ሰዉ ስም ሲያወጣ ዝም ብሎ አደለም በምክንያት ነዉ እዉነት ነዉ ኩሩ ባለ ሀገር ❤
ዘፈኑ ላይ እርጋታው ምን አይነት ነው እያልኩ ተደም ሜ ነበር ለካ አማራ ምድር የተወለደ ኩሩ ጀግና ነው አማራ ህዝቦች እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@maekel6789
4 ай бұрын
❤❤
@samriatube1683
4 ай бұрын
እኛም እንውድሻለን❤❤❤
@rosarosa1646
4 ай бұрын
Enamm ❤❤❤
@ruqiyanasir9812
4 ай бұрын
አው የጎጃም ጅንነ ነው የኛ ጅግና
@AlemGedefa-cm4wk
4 ай бұрын
❤❤❤
ሰይፉ እራሱ ዛሬ ጥሩ ጠያቂና ጥሩ አድማጭ ሆነሀል: በውነት ቆንጆ ፕሮግራም ነው የሰራኸው
ሸማ ለባሹ አማራ አቤት ግርማ ሞገስ ከእርጋታህ ጋር❤❤❤❤
አቤት እርጋታ፣ አቤት ስነምግባር፣ አቤት ጥበብ ያሳደገህ ማህበረሰብ ይባረክ🙏🏽❤️
" እምዬ ምንሊክ ተናገሩ በእምዬ ማርያም እየማሉ ❤ ተማምነው በኔ ጠርተውኝ እኔስ በእምዬ ኮራውኝ " የአስቻለው ሙዚቃዎች የግጥም ውበት የሚደንቅ ነው Artists continue to use their work to express their political views and to promote social change.
@tomg4383
3 ай бұрын
አስቻለው ጉሙዝ ላይ የሠራው ሙዚቃው ጥሩ ነው። ሴቶቹን እርቃናቸውን መግለጥ ግን ነውር ነው። ክብራቸውን ማዋረድ ነው። የአማራ ወይም የትግራይ ሴቶችን በዚህ መልክ ማሳየት ይፈቀዳል? አማርኛው መወላገዱ አስፈላጊ አይደለም፤ አማርኛ መናገር ለጉሙዝ ግዴታቸው አይደለም። አማርኛ የአስቻለው ፈጠነ ቋንቋ እንደ መሆኑ አስተካክሎ መናገር አለበት። ሙዚቃው ወይ መታረም አለበት ወይም መወገድ አለበት። የሴቶች መብት ተሟጋቾች ህጋዊ እርምጃ ማስወሰድ አለባቸው።
አይዞን አማራየ እሄን ሁሉ እናልፈዋለን😢
ኣቤት ሙዚቃ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል ኣልበም ነው ያወጣው ስሙት❤❤❤
@brooksisay3807
4 ай бұрын
amara amara yilal
ሰይፉ ለመጀመሪያ ጊዜ ጆሮና ልቡን ሰቶ ኢንተርቪው አደረገ አስቻለው ትለያለህ በርታ ፈጣሪዋን የፈራች ላንተ ምትገባዋን ይስጥህ ወንድማለም በርታ ❤🙏👑🎉
@tomg4383
3 ай бұрын
አስቻለው ጉሙዝ ላይ የሠራው ሙዚቃው ጥሩ ነው። ሴቶቹን እርቃናቸውን መግለጥ ግን ነውር ነው። ክብራቸውን ማዋረድ ነው። የአማራ ወይም የትግራይ ሴቶችን በዚህ መልክ ማሳየት ይፈቀዳል? አማርኛው መወላገዱ አስፈላጊ አይደለም፤ አማርኛ መናገር ለጉሙዝ ግዴታቸው አይደለም። አማርኛ የአስቻለው ፈጠነ ቋንቋ እንደ መሆኑ አስተካክሎ መናገር አለበት። ሙዚቃው ወይ መታረም አለበት ወይም መወገድ አለበት። የሴቶች መብት ተሟጋቾች ህጋዊ እርምጃ ማስወሰድ አለባቸው።
እርጎ እራሱ እንዳንተ አልረጋም good job bro
@hawltiefentahun3085
4 ай бұрын
Well said 🙏😘❤❤❤❤
እኛ ወሎየወች ሰምተንሃል በጣም ትመቻለህ
@kalkidangobezie4078
4 ай бұрын
የምሬን ፡ ወድጃት
የንጉሳውያን ዘር የኔ አማራ❤❤❤
@zagwieMedia981
3 ай бұрын
ንጉሱም ቅዱስ የአገው ልጅ
የኔ ደመ ግቡ ግርማ ሞገሱን እርጋታዉን እያልኝ የኔ ደም ፈጣሪ አምላክ የተሻለ ቀን ያምጣል ወንድሞቼ እህቶቼ የአማራ ልጆች ኢሂ ቀን ያልፋል
@finagizaw
4 ай бұрын
aminalew 🙏🙏
@seifutilahun1204
4 ай бұрын
በቃእናንተምወደ ዘርወረዳቹ😢ተንዘረዘራቹ😢ለማንምአልጠቀመም ለመለቀምካልሆነ😮ማንነትማንምአይወስድብህም😢የፓለቲካውቅኝት ያመጣውጣጣ ለኛትልቁጣርያኢትዮጵያዊነት ነውወደድክም ጠላህ
@AbuRakan-tq9vt
Ай бұрын
❤❤❤
የኔዋ ጎጃም መተከል ከወርቅ አስከ ቡና ፥እጣን ሙጫ፥ሰሊጥ አኩሪ፥ስኳር፥ዓባይ ግድብ ሁሉን ያደላት ምድር ናት። 💙 መተከል የጎጃም ቡቃያ🎉
@user-ed3ye4pm6c
4 ай бұрын
በትክክል
@yededyalikeleh3175
4 ай бұрын
ፍቅር ቢኖረ ያህ ሁሉ ተፈጥሮ ሃብት እግዚአብሔር ስጥቶ እኛ ሚኖረ አቃተን( ቅናት ሚባል ተለከፍን
@Abei1987
4 ай бұрын
የኔ ባልም made in Gojam ነው❤🎉 እናትዋ ጎንደር❤አባትዋ ጎጃም እህትዋ ወሎ ወንድምዋ ሽዋ ዘመድዋ ኤርትራ መቀኝዋ ትግራይ ጠላትዋ ኦሮሞ😅
@AlemGedefa-cm4wk
4 ай бұрын
@@Abei1987እኔም ጎጃም ነኝ አሳቅሽኝ ግን ፓለቲከኞችጅ ህዝቡ ኢትዮጵያዊ ነው።
ካሲናው ጎጃሜ የሚለውን ሙዚቃ ስወደው
@user-we8je5jb4d
4 ай бұрын
እናትዋም በጣም በጣም
@m.bedane7442
4 ай бұрын
እኔም በጣም በተለይ እስክስታው 💚💛❤️
@Melkamu39
4 ай бұрын
Me too...My best of best....Kasinaw Gojjam ...
@sifuntiya7559
4 ай бұрын
እኔም በጣም
@DejeneDadi-ex7qm
4 ай бұрын
😂9lp93o0😊😊9😅9k9pf😊@@Melkamu39e29 42:00 3m😅99jmmnmsrwfesr😂ctmolds molecules z2jookmzxgctgghgl9xo9vg9gygbx vice😊 erdcfs3ctdg😅9rfg9o9😊p7u9e32w32😂wpfredrfzdrgd3Reese nps4l9rp9😊9o😅 42:00 o00olp0😊o990 42:00 099op00😊9
አለባበስ ስርዓት ድምፅ ሑሉን ነው ያደለሕ መልካም እድል ደሜዋ ድል ለፋኖ💪💪💪
ጀግና ነህ አማራ ሁሉም እንወድሀለን🎉❤
የሚገርም ስራ ነው ይዘህ የመጣህው የሙዚቃው ዉህደት ያስገርማል አማራ አህዳዊ ይባላል አንድ ጉራጌ ወይ ትግሬ ኦሮሞ ወላይታ ጎንደሬ ወይ ወሎ ወይ ጎጃም አማራ ሙዚቃን አካቶ የሰራ አላየውም ከአማራ የሚመጡ ሙዚቀኞች ግን ሁሉን ያካትታሉ አስቡት አማራ ልእልናው ከፋ ያለ ህዝብ ነው በዚህ በጦዘ የፖለቲካ ትኩሳት የአማራ ተወላጅ ትግርኝን ኦሮሚኝን አካቶ ሲዘፈን የተቃወመ አማራ የለም አብርሀም ገብረመድን ለገና በስካላይት ሆቴል የሙዚቃ ስራውን ከነሳሚ ዳን ጋር ያቀርባል ሲባል የተቃወመው የተጋሩ ብዛት አማራ ዲሞክራት ነው እኮ የሰው መብት ያከብራል ከዚህ አልበም ማን አቃፊ እንደሆነ በግልፅ ያሳያል እንደዚህ አልበም አንድ ያድርገን ክበርልን ወንድማችን❤
@redum5068
3 ай бұрын
Very true, that's why we call them a well civilized people
ከጎንደር እስከ ወሎ ያለውን በተከታታይ ስሰማው ሲያምር
የአነጋገር ለዛው ከነእርጋታው ምርጥ ነው ካሲናው🎉🎉 💚💛❤️
ከቴድሮስ ታደሰ ዝምታ አልበም በዃላ የተሰራ የመጀመሪያው ምርጥ እጅግ በጣም ምርጥ አልበም!!!! ቃላት አጥሮኝ እንጂ ስፅፍ ውዬ ባድር ስለ አልበሙ ምርጥነት የምጨርስ አይመስለኝም !!!! አስቼ ትችላለህ። አስቼ ትለያለህ!!!! 2ተኛ አልበምህን መጠበቅ አቅቶኛል አፍጥነው።❤❤❤❤❤
@rodasasefa4048
4 ай бұрын
ትንሽ ቦርቀቅ አደረግሽዉ እናትዋ
@Fano_heroism24
4 ай бұрын
@@rodasasefa4048 ሰው የግል ምልከታውን እና ስሜቱን መግለጽ አይችልም? 'ቦርቀቅን' ምን አመጣው ? ክሽን ያለ አልበም ነው፣ምንም አይወጣለት። ተቃጠል።
የተረጋጋ አስተዋይ ሀቀኛ ሰው!! ሰይፍሻ ይህን ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን !! ሰይፍሻ አንተም ብዙ ያልተባለልህ መልካም ሰው ነህ እንወድሃለን !!
ሰይፉ አዳማጭ የሆነበት ቃለመጠይቅ!
ከማንነታችሁ በመራቅ ዘመናዊ ዘመናዊ ለመጫወት አሳራቹን ለምትበሉ ሁሉ: ስነስርአት ውበት እንደሚሰጥ ከዚ ሰው ተማሩ: ስትሰማው ልብን ያረጋል: ተባረክ: አይቀይርህ ወንድምአለም
እሳራኤል ነብስህን ይማረው😢 ወጣት ጀግና አቀናባሪ ነበር😢😢
በእናትዋ ጎንደር ሙዚቃ እንዴት እንደተደመምኩ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት ከዛ ቀጣይ ደግሞ ካሲናው ጎጃሜ በጣም በጣም ያምራል በርታ ❤
አስቹ ርጋታህ ግሩም ነው። ባህላዊ ዘፈኖችህ መቼም መተኪያ የላቸውም። - በላይ ዘለቀ - እናትዋ ጎንደር - ካሲናው ጎዣም - እንገር ወሎ - እመት ሸዋ
@Yichalaltube
4 ай бұрын
እንደማመር❤
@teninetwuletaw7228
4 ай бұрын
ምን ይስራልናል የጌጥ ዘፋን እኛ ስለአማራ እንዲዘፋን ነው የምንፋልገው ::
እኔ በጣም ስጠብቅ ነበር አስቼን አቤት የኔ ኩሩ ባለ ሀገር ግርማ ሞገሱ ልክ እንዴ ስራው ኩልል ያልክ የታላቅ ሰው ልጅ ክበርልኝ አባቴ👏👏👏
አስቹየ የኔ ባለሀገር የጥበበኞች ቁንጮ ባለ ቅኔው 😊
አማራየ🌹🌹💪💪
አስቼ በጣም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው በእርታ በዛላይ ጭዋ ነህ ወደፌት የበለጠ እደምትሰራ አምናለሁ ❤
እናትዋ ጎደር ወሎ ጎጃም ሚኒሊክ የሚለው እንዳውም ምንጃር ወድጀው ልሞት ነው ሙዚቃውን ❤❤❤
ሲያየት ልዮ ነው አማራውያን ❤ ሰላማቹህ ይብዛ
ምን አይነት ጨዋ የሰከነ ማንነት ያለው ጥበብ በደንብ የገባህ ሰው ነህ ለሌሎች አርአያ ነህ ውስጥህ በቃ ኢትዮጵያ አለች ኑሮህ ሂወትህ ሁሉ ይሳካልህ ብዙ እንጠብቃለን❤ ❤❤❤
እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንኩ የአስቼ ዘፈንህ አስተማሪ የተጣላን የሚያስታርቅ ጦርነትን የሚያወግዝ የኢትዮጵያን ፍቅር የሚሰብክ ነው። ጌታዬ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልኝ።
ስርአቱና እርጋታው እንደ ሙዚቃው ነው ❤❤❤
😭😭😭 ጎንደርየ ክፋ አይንካብን እናመሰግናለን አሰቼ
@solomonfenta
4 ай бұрын
ቆንጆ
አቤት ግርማ ሞገስ እረጅም እድሜከጤናጋር❤
እመት ሸዋን በተለይ ሸዋን ልቅም አድርጎ ሰርቶታል በጣም እናመሰግናለን አስቹ 🙏💙
@user-qv4lz2ol6m
4 ай бұрын
Shewa sergegna nw!!!😉🤔
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አጤ ክስተት ልዕልት ጎንደርዬን ሳታውቅ ነው ከማህፀኗ ገብተህ ያለተቀናቃኝ የተጎዘጎዝከው። ጥሪህ❤❤❤❤❤ ከመቅ ነውና❤❤❤
አስቻለው ተለያለህ ከምር በተለይ እኛ ሽዋወች እናመስግናለን አርሳህንም እንደሌሎቹ አይደለህም 💚💛❤👈💘
የቻግኒ ልጅ በመሆንህ ደስ ብሎኛል የወንዜ አርዲ ልጅ ነህ ❤ ቆንጆ ስራ ነው በርታ
@nanaayalew2349
4 ай бұрын
ዋና የተማርንበት፣ቀ.ኃ.ሥበር ት/ቤት የተማርንበት፣ዶቅማና ቢዝሪ የለቀምንና የበላንበት፣"እንዳርማይ"?አትበሉ
ይሃን እርጋታና ምገስ ይዘህማ ለአለም አትዝፈን ::ነገረ ስራህ የወንጌል ሰባኪ ነው የምትመስለውና ::እግዚአብሔር መነገዱን ይከፈትልህ : ;ፉቱን ያብራልህ :🙏🙏🙏🙏🙏
@siyeabraha4345
4 ай бұрын
ዝምበል
አለባበሱ ሲያምር ባህሉ የጠበቀ❤❤❤
ዛሬ ምርጡን ሰው ነው ያቀረብከው ከሰይፉ ለምንድነው እማይቀርበው ጥያቄዬ ነበር አስቼ ትችላለህ 💪💪💪💪
የኔ ደርባባ አማራይ የኔ ወድ እንኳን አማራ ሁንህልን አማራይ
ሰይፉየ የምንፈልጋቸውን ሰወች ስለምታቀርብልን እናመስግናለን ኑርልን ሰይፍሽ
የወንድ ደርባባ ስክን ያለ ሰው በፈጣሪ ደስ ሲል የጨዋ ልጅ ጨዋ ዘፈን ብዙም አልሰማም ግን አልበምህን ለመስማት ጓጓው
ሰይፍሻ ራሱ መደነቅ አለብህ እንደዚህ አይነት ጎበዝ ድምፃውያንን ወደፊት በማምጣትህ ።
አስቻለ ስራወችህ ሁሉ በጣም ያምራሉ ትችላለህ❤❤❤ወሎ እሚለውን ደሞ በጣም ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ ታሪኮቻችንን እያነሳህ ስለዘፈንክልን በጣም ወደነዋል እናመሰግናለን❤❤ቩዲዪ ክሊፕ ከሰራህ ግን በራያ እንዳትሰራው አደራ ምክንያቱም ለወሎ የተዘፈነ ዘፈን በሙሉ በራያ የባህል ልብስ ነው የተዘፈነው እራያ ደሞ የወሎ የተወሰነ አካል ነው 90 % ወሎ ባህሉ አልታየም እና በአባቶቻችን በነ ንጉስ ሚካኤል ጃኖ ስራልን ወንድም አለም ❤❤❤
ወይዘሮ ተሰሩ ኢትዮጵያ ነች፡፡
ተረጋግቶ ሰይፉንም አረጋጋው።
@ahmadmohmad9425
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ይመችሽ
@amharicmusic1990
4 ай бұрын
@@ahmadmohmad9425 አብሮ ይመቸን
There is nothing better than “እናትዋ ጎንደር”❤❤❤❤❤
@Nida_D
4 ай бұрын
enger wollo beats it
@Black-lioness
4 ай бұрын
Zeregna Gondara
እስቼ ስንወድህ ሌላም እንደ እናትዋ ጎንደር አምጣ፣ ስራህኮ በስመአብ፣ እናመሰግንሀለን ጥሩ ስራ ❤❤❤ስላሳየህ
ትችላለህ! አማራ ሁሌም ይችላል❤
ጎበዝ ልጂ የሚገረም ብቃት ❤❤❤ ከረጋታ ጋ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ❤❤❤
የአቸን ኢንተርቪው እየሰማ ኮራ አዋርድን ያወረደ 🎉👍🥰
ደስ የሚል እንግዳ አልገባቹም ይሄ አስታራቂ የዘመኑ ቦምባርሊ አስታራቂ ተባረክ
አስቼ በእናትዋ ጎንደር አስለቅሰሀኛል በእርግጥ የበላይ ዘለቀ ስራህ ይናገር ነበር ያንተን ችሎታ የወሎ የሽዋው እጂግ እጂግ የሰውን ልብ ኮርኩሯል ካሲናው ጎጃምሸ አባይ ፣ትዝታው፣አረ ስንቱ በርታ ወንድማለም ❤❤❤❤❤
የሀገራችንን ሙዚቃ በታላቅ ደረጃ አልቀውሀል። ታላቅ ለቅርስ አስተዋጽኦ። በአለም ደረጃ ታላቅ ጥሪ ይኖረዋል።
አቦ እንኳን አማራ አደረከኝ ኡፍፍ አማራነት የሰው ልክ
ለህብረተሰቡ የሚመጥን ኢትዮጵያዊ አውድ ያለው እጅግ ግሩም እና ድንቅ ስራ ስላበረከትክልን እናመሰግናለን! በርታልን ወንድም❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለዝማሬ ያብቃህ በክራርህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማመስገን ያብቃህ 👏⛪ ግዕዝ እያስገባችሁ ዘፈን አይከብድም ወይ? በመዝሙር እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔርን አመስግን ወንድማችን 👏 ለአንድ ቀን ብቻህን ዘምር እና ልዬነቱን ታየዋለህ እመብርሐን መንገድህን ትምራህ 👏
ሁሉም ምርጥ ነዉ በማዉቀዉ በቅርቤ ስሄድ ካሲናዉ ጎጃም ይለይብኛል ባህሉን በቅርብ ስለማዉቀዉ ከካሰናዉ ጀምሮ እስከ ምርቃዉ ያለዉ ሲተነተን ድንቅ አርጎ ነዉ የሰራዉ ቅኔ ነዉ ያምራል ልጠግበዉ አልቻልሁም ጎጃምን ጎንደርን በደንብ ገልጾታል ወሎና ሸዋንም ያሳመረዉ ይመስለኛል ስላልሰማሁት ነዉእንጅ
ይህ ልጅ እኮ የምር ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ ነው
አስቸ ሁሉ ስራወችህ እጅግ ድንቅ ናቸው እናትዋ ጎንደር ግን ወደር የለው
ጎበዝ ሰው ነው ያቀረብከው ሰይፍሻ ቆንጆ ቃል ተጠከምክ ።።።።" ኦርጋኒክ "።።።።። እውነትም ኦርጋኒክ ነው ።
እርጋታህ ሙዚቃህ ላይ ብቻ መስሎኝ ነበር ይገርማል በጣም የተረጋጋህ ጨዋና ኩሩ ሰው ነህ።
My favorite ወ/ሮ ተሰሩ
እንደ ሰይፉ የሚያሥደሥተኝ የለም ። በጣም ጐቦዝ ነህ👏👏👏👏
አስቹዬ ትለያለህ ሁሉም ሰው ይዘፍናል ያንተ ተፈጥሮ ግን ይለያል፡፡
ዘፈን ሃጢአት ነው በንሰሃ ተመለሱ ሁሉ ከንቱ ነው ክብርም ዝናም ያልፋል የማያልፈውን የእግዚአብሔር ልጅን ኢየሱስን ተቀብላችሁ የጉብዝና ወራታችሁን ለእግዚአብሔር ዋጅታችሁ እርሱን አገልግሉበት
@Yichalaltube
4 ай бұрын
ዋው አስተዋይ ነሽ ደምሪኝ የኔ ወርቅ❤❤❤
@TamesgenDagen
4 ай бұрын
ክክክክክክክክ እየሱስን ተቀበሉ
@user-wr1if7vf7p
4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@YonasYonas453
4 ай бұрын
እኛስ እናልፍ አይል ምናለ ዝም ብላችሁ ባደክሙ😂😂
@sarahbay3607
4 ай бұрын
ኣንቺ ስለራስሽ ፀልይ በሱ ጣትሽን ስትቀስሪ ኣንቺ በድብቅ የምትሰሪው ከሱ ይብሳል ፔንጤ መሆን በራሱ ሃጥያት ነው::
❤❤❤❤❤በጣም ሰርአት ያለህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያግዝህ❤❤❤❤
ፈረንጅ ገባ ደሴ ቁንጅናሽን አይቶ ላብሽን አንቆርቁሮ ሊሰራ ነው ሽቶ አስቼ ትችላለህ ምርጥ ስራ ነው
ዋዉ ምርጥ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ❤❤❤
ክበርልኝኝ ወንድም አለም በርታልንንንን እመት ሽዋዋዋዋዋዋዋ ከእንጦጦ ተነስቶ በእምዬ ተመርቶ ሽዋ ሀገር አቀና ድንበር ካርታ ሰርቶ ከተሜ ከተሜ ሸዋ አለማማጁ ባለዜና መዋዕል ያገር መሀል እጁ
ንግግርህሪሱ የተረጋጋ ደስ የሚል ነው በርታ🥰🥰♥️
እስከመቸ በታዋቂ ሰወችና በአርስስቶች ጀርባ ታዝለህ ትኖራለህ ፣ ምነው አንድ ቀን እንኳን ለህዝብ የሚጠቅም ቁም ነገር ብትሰራ
ውይ እረ ተባረክ አማረኛው ለዛው ልታገምጠኝ ስትል ሰዩፉ አይገባውም ለእኔ ግን ደስ አለኝ
ተደስቼ ነዉ ያየሁት ሰይፉ ምርጥነው❤❤❤❤
ምርጥ ሰዉ ገና ዛሬ መጣ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሚገርም ሙዚቃ ነው የማይጠገብ ስንቴ ደጋግሜ አንዳየሁት 🙏🙏🙏❤
እናትዋ ጎንደር ዜማ በጣም ደስ የሚል ሁሉም ቆንጆወች በዚህ ሶሻል ሚድያ ዘመን ይቀባበሉታል ቡዙ ውበት ሞልቶበታል ዜማው ጎንደር ገጠሮች በሰርግ ስአት በብዛት ይዘፈናል
እረ እንኳንም ቀረች ይህን የመሰለ ሙዚቃ ሊቀር አልነበር
@lovealwayslovealways9761
4 ай бұрын
ክክክክ
እናትዋ ጎንደር አሲናው ጎጃሜ እመት የሚገርመው ነገር ሁሉም እውነተኛ የማህበረሰቡን ባህል የሚገልፅ ነው።እናመሰግንሀለን በርታልን።
አቤት ግርማ ሞገስ አስቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ ግሩም ሥራ !! ይህንን ድንቅ የጥበብ ውጤት "ዘፈን " ብቻ ነው ለማለት አልደፍርም !! ይለያል ታሪክ ፣ ቱባ ባህል ...... ይዟል *** እኔ አስቻለውን ለመጀመሪያ ጊዜ ከልዩ ክራሩ ጋር ያደመጥኩት (መድረክ ላይ ያዬሁት ምሥጋና እና ክብር ይድረሳትና በጀግኒት ምሥራቅ ተረፈ መሪነት በሚዘጋጀው "ጦቢያ " የኪነ ጥበብ ምሽት ላይ ከዓመታት በፊት ነው ። ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አስቹ ፤ ገና ብዙ ያስደምጠናል !!
ኣስቸ ምርጥ ኣቀንቃኝ ቀጥልበት ኣንበሳዉ እናትዋ ጎንደር ሲዘፍን ዋዉ እንባየ እየወረደ ነበር የሰማሁት 👏🏾❤️👏🏾❤️🎶❤️🩹🙏
❤❤❤❤❤❤❤ጀገና በርታ በዚው ቀጥል
ሰይፋሻ አስቼ አጤ ክስተት ነው። ተፈጥሯዊ ክስተት። ❤❤❤ ሌላ ምን ልልህ ነበር ስለ አንተ ደግነት ይሁን ካለብህ ክፋነትም አሁኑኑ አንድ ዶክመንተሪ ኢቢሲ ሊሠራ ይገባል። በመኖርህ መኖርህን ማዬት ትችል ዘንድ ጊዜውን ይሻማ ሚዲችሁ። ቅኔው ከገባው ተቋምህ። በተረፈ አጤ አስቻለው ኑርልን። አሜን። አንድ ቀን በፀጋዬ ራዲዮን የአስቼ ቀን ስለሚኖረኝ የአንድ ሰዓት ትራክ ቀድቻለሁኝ። እኔ የሙዚቃ ሰው አይደለሁም ግን ውስጤን ገራኽው። ልዩ ነህ ክስተትም። በርታ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሰይፋሻም ተባረክ። ❤❤❤
አለባበሱ,ሲያምር,የሸዋ,መኳንንት,ልጅ,እናንተን,አማሮችን,,ያስወድደኞል,የምርጦቹ,ምርጥ,ዕንቁዎች,አቤት,እናንተ,አባቶቻችሁ,ቤተመሰግሥት,ገብታችሁ,ወንበራችሁን,ስትረከቡልን,ጎንደርን,ጎጃምን,ወሎን,አያቸዋለሁ,ፈጣሪ,ያርገው,,በቅርቡ,ዘፈንህም,ስታይልህም,ያምራል,ፈጣሪ,ኢትዮኤርትራን,ይጠብቃቸው,
ሰይፉ -ለበሳል መጠይቅህ እናመሰግናለን ።😊😍🥰
You are a true definition of an Ethiopian ኣስቻለው! Great job my brother!
ግሩም የጥበብ ሰው! ራስህን ጠብቅ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ብዙ አትቅረብ ይህም ድንቅና ብርቅ ያደርግሃል:: ወንድሜ ሥራህ እንዲሁ ድንገት ብቅ እያለ ያሸብርቅ ስሜታችንን እየጎረጎረ የሰው ልጅነታችንን ያሳየን! በሕይወት ዘመናችን ስለተከሰትክ እድለኞች ነን! ተባረክ❤
አቤት ስዕብእና ደግ ማህበረሰብ ያሳደገው መልካም ባህርህ ሲያስደምም በርታልን አስቼ በርታ💚💛❤💪💪
ወንድሜ አቶ አሰቻለው ድንቅ ስጦታ አለህ የተሰጠህን ፀጋ ደግሞ በማወቅህ ክብር ለሚገባው ክብር የምትሰጥ ድንቅ አስተማሪ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሰይፉ እየቀለድክ ቁምነገር ትገልፃለህ ግን አንተም ተምረህበታል ብዬ እገምታለሁ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ብ
አስቹ ኑርልን በጣም ምርጥ አልበም ነዉ ያበረከትከዉ ።