Kaleye thank you betam , I have grey hair on my front but I am doing all I can not to start putting on coloring chemicals, this is so helpful. Betam new Des yemetelut, hulachum , God bless you 🥰🥰🥰
Thank you for sharing I really appreciate very kind of you. I didn’t know that indigo with Vaseline using for retouch. But some people they might no Indigo if you show them the picture will be good idea. Bless your family
@zemenawit
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@fiona7591
2 жыл бұрын
@@zemenawit can you use indigo with vadrline on your entire hair? Plus will the color stay on yoir hsir after you wash it?
@ninijohn8211
2 жыл бұрын
@@fiona7591 she nevr answer that is not soltion isnt wet how can u stay ot go out with wet hair that is bulishit....
Пікірлер: 408
ወይኔ አሁንስ እናት አማረኝ. በተለይ እንደዚህ እናትን መንከባከብ ምንኛ መባረክ ነው:: እባካቹህ እናት ያላቹህ ሁሉ ጊዜው ሳያልፍ እናታቹሁን ተንከባከቡ:: በተረፈ Happy Mother’s Day💕
@birtukansirak3090
2 жыл бұрын
Is it not going to stain if our clothes touch it?
@selamlalem2062
2 жыл бұрын
True, I lost mum and I daily missed her soo much. 😢 I
@selamlalem2062
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@kenaleshteklehamanot1913
2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህቴ እናቴን ከ 5 አመት በፊት ነው በተረገመ ቀን በመኪና አደጋ ያጣኋት አሁን በቃ መናፈቅ እና ቁጭት ብቻ
@selamlalem2062
2 жыл бұрын
@@kenaleshteklehamanot1913 ዐይዞሽ ገነት ነው ያሉት 🙌🙏
እናትዬ ወጣት ነዎት ያውም ቆንጆ ወጣት እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ ውድ እንደው ሳንተዋወቅ ፍቅር አሲያዛችሁን ተባረኩልኝ ውድድድድድዶ
ሽበት የሚያጠፋ ሳይሆን ለጊዜው የሚሸፍን በሚል ይስተካከል
@hirutassefa4037
2 жыл бұрын
ሳታዳምጡ፣አስተያየት፣አትስጡ፣ጊዚያዊ፣ብላለች፣እናትየዋ፣ለዘለቄታው፣ደሞ፣እናስብበታለን፣ነው፣የሉትአንቺ፣አስተካኪ
@user-uu4fb1gb4l
2 жыл бұрын
ተፈጥሮን መሸፈን እንጂ ማጥፍት እይቻልም
@amlosomdawit178
2 жыл бұрын
@@hirutassefa4037 you definitely wrong maybe you don't have ability to read .....
@Ethioshalomhulumlebegonew8409
2 жыл бұрын
gilts eko new gizeyaw minamin eyalu aydel...? sew endiylqchew new matifiya yalut...
@amlosomdawit178
2 жыл бұрын
@@Ethioshalomhulumlebegonew8409 it's not clear and honest... don't try to confuse things please....
ወይዘሮ እጅጋየሁ አምሮብሻል። ዘመናዊት ተባረኪ አንቺም የእናትሽ እድሜ ስትደርሺ ልጆችሽ ይንከባከቡሽ። ተባረኪ
ዉይ ቃልዬ ነብስ እኮ ነሽ የምታአመጪው ሃሳብ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን👏👏👏👏
Thank you ዘመናዊት ,ግንኮ ተቀብተን ፀጉራችንን ላይ እደሚተው ወይም መታጠብ እዳለብን ግልፅ አይደለም pls ካልተቸገርሽ comnent ላይ ፃፊልን 🙏🏻
እንዴት ፡ የተባረክሽ ፡ ልጅ ፡ ነሽ ፡ ቃልዬ ፡ ጌታዬ ፡ እየሱስ ፡ ይባርክሽ ፡
እናትዬ ወጣት ነዎት ያውም ቆንጆ ወጣት እድሜ እና ጤና ይስጦት ደስ የሚል እናትነት ነው❤️❤️❤️
@samereteka6272
Жыл бұрын
Emay ymerale dengel tbarckeshe
ቃልየ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 🙏❤️ በጣም ነው ደስ የምትሉት❤️❤️❤️❤️🙏🙏
Thank you so much I have gray hair bless you I will try it I use indgo with henna
የኔ ጉዋደኛ ወጣት ነሸ የሰው ልጅ በልጆቹ ሲባረክ እንዲህ ነዉ ቃልዬ ተባረኪ❤❤❤
ጎሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጣት በርቺ
The bible tell who ever respect he's mum and dad lives long life. U guys doing well to look after ur mum keep it up
ቃልዬ ተባረኪ እጅግም ወጣት መሰለች አምሮባታል ኢሄ ደግሞ ያንቺ ዉጤት ነው 😍❤❤
Thank so much very good 🙏 but I didn’t see what kind of endgo powder you use please I want the picture if you can ❤ thank you Dear
አላህ ያክብርሽ በልጆችሽ ክበሪ አንቺም የእናት ምርቃት ትልቅ ነው
በጣም ጥሩ ነው እኔም ሽበት ያስቸግረኛል እሞክሰዋለሁ።
ተባረኪ ላደረግሺው በጐነት እናመሰግናለን
So jealous in a good way!! God bless you for taking care of your mom!! I wish I leave near you guys
በጣም ምርጥ ዘዴ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ!!
@zemenawit
2 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤️ 🙏
She look beautiful, God bless you both .
የኔ ውብ ቀና ነሽ አሪፍ የውበት ሚስጥር ነው የነገርሽን አመሰግናለሁ።💚💛❤
Thank you very much kalye.
Thanks for sharing this. I will try this.
ቃል የኔ መልካም ኡፍፍ እግዚአብሔር እንዲ እንዳመረባችሁ በፍቅር ያኑራችሁ አይለያችሁ 💚💛❤️🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ ለእናቶች ቀን እናትሽ ሁሌም ቆንጆ ናቸው ስለዚሕ ውበት በውበት ናችሁ ።
ተባረኪ ቃልዬ
Wow it’s nice good job u take care ur mom and it is natural way thank u for sharing
እቤት መታደል ታድያስ በጣም እንቺም ተባረኪ
Thank you for sharing and after we applying indigo. Do we have to wash our hair. Please make it clear. Thank you
@ እናትና ልጂ በጣም ነው የምታምሩት 👌🙏 እናመስግናለን በጣም ጥሩ ት/ርት ነው
ሰላም ለእናንተ ይሁን የሜሉና የቃል እናት እናመሰግናለን ቃልዬ
ቃሉ ምርጥ መላ። በተለይ ለጋቢና ሽበት። ድምፃችሁ ግን ብዙ አይሰማም።
Amazing I gone try it beautiful
thanks for sharing sis happy mother day god bless you and your family 🙏🙏🙏💐💐💐❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው 🥰
የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ ተባረኩ !❤
አንድ ፍሬ ልጅ ነው የመሰሉት ።በጣም ነው ያማሩት ቃልዬ ውብ አደረግሻት።❤😊
በጣም ደስ ይላሉ ተባረኩ
Tebareki yene konjo sitamru
Tebareku berechi yena konjo
ምርጥ ስራ ተባረኪ ዘመናዊት ሳትሆኝ ተፈጥሮአዊት
ቃልዬ ፀጉሬን ሞክሬዉ አሪፍ ከሆነ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ዉድ
Thank you kaliya. Lala ayinet vasiln metered hinchilalen?
Happy Mother’s Day MoM your so sweet mother
💕💕💕💕 እውነትሽን ነው የኔ እናት ቁጥር ለሂሳብ ነው ❤️❤️🙏🙏
ጕበዝ ፀጉራቸውም በጣም ቆንጆ ነው ቆንጆ እናት አሉሽ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
ስታምሩ በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ እናትሽን እናት ያላችሁ እድለኞች ናችሁ
@fathiaabdullahi5882
2 жыл бұрын
Betam konjo watat new yemimeslut😘😊
ማዘርየ በጣም አምሮብሻል እረጅም ዕድሜ ይስጥሽ እናቴ ቃልየ በእውነት ምን እንድምልሽ አላቅም እግዚአብሔርን ያክብርሽ
@zemenawit
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ደርባባ ወይዘሮ ነወት:: እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠወት ፈጣሪ:: ዐንቺም ተባረኪ
ቆንጆ ነገር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን።
@zemenawit
2 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
Wow ቃልዬ የኔ ቆንጆ ደስ ስትሉ እኮ ከማማጋ ደሞ ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽኝ የእግሩንና የከንፈሩን በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ዛሬ ሰርቼ አጠቀመዋለሁ like like
ቆንጆ ዘዴ ነዉ እናትና ልጅ አላሀ አይለያቹ
Kaleye thank you betam , I have grey hair on my front but I am doing all I can not to start putting on coloring chemicals, this is so helpful. Betam new Des yemetelut, hulachum , God bless you 🥰🥰🥰
@zemenawit
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አዎ የብዙ ሰው ችግር ነው ፣ በጣም አመሰግናለሁ
@alganeshbahre8598
2 жыл бұрын
Is it Vaseline you used?
Kalya Happy Mother’s Day 👍💕💕💕
እናትሽ በጣም ጥሩ እና ቆንጆ ናቸው ታድለሽ ፣ግን መሞከሪያ አደረግሻቸው
Zemeniye bewoneti Egzabehare yakibersh. Yena konjo Emeye bemeneme atigegeme tebarekye. Awo enatish betame wotati kufiteni yalech enati nech . Egzabehare ergeme edmana tana yesitati. Egzabehare yebarikesh..
Thank you for sharing I really appreciate very kind of you. I didn’t know that indigo with Vaseline using for retouch. But some people they might no Indigo if you show them the picture will be good idea. Bless your family
@zemenawit
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@fiona7591
2 жыл бұрын
@@zemenawit can you use indigo with vadrline on your entire hair? Plus will the color stay on yoir hsir after you wash it?
@ninijohn8211
2 жыл бұрын
@@fiona7591 she nevr answer that is not soltion isnt wet how can u stay ot go out with wet hair that is bulishit....
በጣም ቆንጆ ናችሁ በተፈጥሮም ቆንጆ ናቾሁ እግዚአብሔር ያክብርሸ እናትሸን በመከባከብሸ።
Thanks for your tips and tricks 👌 your mom looks stunning!
ብጣም ቆንጆ ወጣት ሁነሻል ማሚ ❤️
ቃልዬተባረኪ
Thanks sis i wish I saw your vido i just did this morning black color for first time in my life
ዋው ተባረኪ የእናት ምርቃት ይድረስሽ ኢንዲቦ ፖውደር የተባለው ለሌለውሥ ሲስ
Very sweet mother love u guys❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
እናመሰግናለን ቃልዬ ግን ያንቺ ቫዝሊን ለየት አለብኝ በደንብ ታሳይናለሽ በርቺ ማዘርዬ ደግሞ አመሮባቸዋል እግዚአብሔር ይመስገን
ዋውውውውውውው ፏ ነው ዛሬ ክማሜየ ጋር በጣም አምሮባችዋል ማሜ ቻናልሸ ተሰርቅ እዴት ይመልሳል ማሜየ ታምራላቹህ እህቴ
@zemenawit
2 жыл бұрын
Thank you so much ♥️
አላህ በሠላም ለሀገሬ አብቅቶኝ እናቴን እደዚህ የምከባከብበት ቀን ይናፍቀኛል ብቸኛ ሤት ልጂነኝ እኔም ትቻት በሥደት ነኝ ያረቢ በሠላም አገናኘን 🤲🤲
ደስ ትላላችሁ በእውነት
ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@zemenawit
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
በእውነት ትችያለሽ!
@zemenawit
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
What kind you use because to many of you can please post the pictures of you used thank you I really appreciate
በጣም ነው ያማረባቸው ❤❤❤😍👍
እኔ ግን የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ ሽበት ደሞ በተፈጥሮ የሚመጣ ነው ሰለዚህ መደበቁ አይመቸኝም እዚህ ላደረሰን ፈጣሪ አምላክን ማመሰገን ነው ። ጥረትሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ይበል በዋና
እጅሽ ይባረክ 🥰🥰
Ejish yibarek kaliye weyne tasiknalachu
እውነት አምሮቡሻል ማሚዬ
ደስ ይላል የሂና አይነት ነው በጎጉላይ ቼክ ሳደርግ ከሂናጋር ያደባልቁታል አንቺ ደግሞ ሳታደባልቂ ነው የተጠቀምሽው ምን ያህል ሳምንት ሳይለቅ ይቆያል? Happy Mother's day.
ታድለሽ እድሜከጤና ይስጣቸው
በርግጠኝነት የእናትሽ ስም ዘመናይ መሆን😊 አለበት ፍቅር የሆነች🥰😘😘ረጋ ያለች እድሜና ጤና ይስጣት!question please ግን ምን ያህል ሰአት ታቆየዋለች ሳትታጠብ thank you
👌 👌 A break from Ethiopia ..the difference is visible!!! Good for you and enjoy. ❤👍👍
Can you show us the products you use please?
በጣም አሬፈ ነው በጣም ነው ያማረችው
What a beautiful mother and daughter ❤
@saramekonnen3238
Жыл бұрын
ኢና ነው የቀላቀልሺው
ያምሪል ቆንጆዬነዉ።
ካሊ ቆንጆ ብርክ በይ በጣም ጎበዝ :: እጅጌማ ውብ አርጎ የፈጠራት ናት
ያምራል፣በርች
Ewenetem zemenawit betam tetekemalhu we love thank you so much you are honest KZreadr
እናትሽ በጣም ነው የተስማማቸው። በደንብ ተንከባክበሻል እህታችሁ ነው የመሰሉት እንዳትልኳቸው።
ቃልዬ በጣም የምፈልገዉን ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@zemenawit
2 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
Wowow tebarkii Yen konjoo bexam wedishalow tebarkii
Enameseginalen wude
ሰታምሩ ማሚዬ ኧረ ገነ ነሸ ተባረኩ❤❤🙏
ቃልዬ እጅግ በጣም እወድሻለሁ
@zemenawit
2 жыл бұрын
Love you too my dear sis 😘
@rahelkiflaybahta3264
2 жыл бұрын
ቃልዬ የሂናውን ስሙና ስእሉን ለጥፊልን
Mamya we love u God bless you all
ከተቀባነው በኃላ ልብስ ላይ አለቅም እስከ ስንት ቀን ይቆያል እባክሽ ንገሪን
Betam konjo wetat melkam new share a#regalhu lewd guddgech thx a lot
ማሚ አሜሪካ ተመችቶሻል እዳትመጪ
Ebakesh kaleye link aderegilen indigo plzzz, thank you
በጣም ኣሪፍ ነው