በቀላሉ ሽበቴን የማጠፋበት ተፈጥሮአዊ ውህድ❗️ "ከኬሚካል ነፃ"

Пікірлер: 288

  • @zemenawit
    @zemenawit Жыл бұрын

    ለኔ ሽበቴ ውበት ነው በጣም ነው የምወደው ፣ ለእንዳድ ሰዎች ግን የሽበት አወጣጡ የፊትን ውበት ይሸፍናል እና ይህን ለማስተካከል በተፈጥሮአዊ ቀለሞች መጠቀም ብልህነት ይመስለኛል ። እንዲህ ፓውደር www.amazon.com/dp/B07GRCCHDZ?ref_=cm_sw_r_apann_dp_SKBQ1QJCJKQGQVCT8F61 Hair Dye Coloring Kit, Color Brush www.amazon.com/dp/B0BQD8QX7N?ref_=cm_sw_r_apann_dp_SHDDPT4PZ1CNVXEY7G03 Zenia 100% Pure & Natural Henna Powder ( www.amazon.com/dp/B01I000RA4?ref_=cm_sw_r_apann_dp_RGZ4YGECW5PB7K456MSV

  • @tigest3176

    @tigest3176

    Жыл бұрын

    Kale mate fate ayateame ywe tchgru lgzi yatekurwale sibkle yiwetale madam bergo nwe metesrwe

  • @user-uy9es7un4w

    @user-uy9es7un4w

    Жыл бұрын

    ቀልዬ በመጀመሪየ ከስሽገሪ እደዚ ተጠጥሪሽ ለምሰረየቸነገሮች በሙሉ ፈጠሪ የበሪተሽ በመቀጠል እኔሰውዲነው የለሁት እንዲጎ እንዴት አገኘወለዉ በትህትነ መልሽልኝ

  • @tadelechtesfaye5159

    @tadelechtesfaye5159

    Жыл бұрын

    Thank you

  • @SemutiLove

    @SemutiLove

    Жыл бұрын

    Kalye yene wed tebarekiligg ❤❤

  • @aliciazeriu1810

    @aliciazeriu1810

    Жыл бұрын

    እናት ይቅርታ ከቻልሽ መልሽልኝ ሒና ስጠቀም ፀጉሬ ድርቅ ይላል ፀጉሬ እንዲለሰልስ ከምን ጋር ላቀላቅለው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Жыл бұрын

    ጀግናዬ ነሽ ቃል በብዙ ነገር ስለአንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በርቺ እግ ያሰበልሽ ጋ ሁሉ ትደርሻለሽ

  • @zemenawit

    @zemenawit

    Жыл бұрын

    Eshi yene konjo amen amen 🙏 🙌

  • @user-xd7rn1gi3b
    @user-xd7rn1gi3b Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ጀግና ዘላቂ የሆነ እባክሽ ፈሊጊልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Жыл бұрын

    Wow thank you it’s good for me I have gray hair in front I will try it bless you I appreciate always you share for us it’s helpful 🙏🙏🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Жыл бұрын

    የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እህቴ የኔመልካም ስወድሽ እኮ❤❤❤❤🎉🎉

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Жыл бұрын

    ቃልዬ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እኔ የሂና አፍቃሪ ነኝ እና አመሰግናለው

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын

    ቃልየ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse808611 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @fikrtakashu-gz1kz
    @fikrtakashu-gz1kz9 ай бұрын

    እናመሰግናለን እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @atalelewondietessera9181
    @atalelewondietessera9181 Жыл бұрын

    Thank you

  • @meskeremjula8795
    @meskeremjula87959 ай бұрын

    Thank you 🙏 ❤

  • @meseretayele4415
    @meseretayele4415 Жыл бұрын

    Thank you so much my sister I stay south Africa how can I get indigo Hean pz tnx

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu29107 ай бұрын

    የአንቺ የሚለየው በእራስሽ ላይ እየሞከርሽ ሰለሆን ጉዳት የማይኖረው ውጤታማ መሆኑ አስተማማኝ ነው ውጤት ባያመጣ እንኳን ጉዳት ስለሌ ውህዱን በተፈጥሮአዊ ነገር እንደ ጥቁር አዝሙድ በመሳሠሉት በማዋሀድ /ከአንቺ ጋር በመምከር ውጤታማ መሆን ይቻላል

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Жыл бұрын

    ቃልዪ ሰላም ጌታከአንቺ ጋር ይሁን ዛሬ የምጠይቅሽ ከአማዞን ወደ ኢትዮጵያ እቃ ብናዝ ያዋጣል ለንግድ ነበር ዉጪ ዘመድ ስሌለን ልጂ ለመስራት ፈልጋ ሂደቱን ብትነግሪኝ ከቻልሽ መልሽልኝ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Жыл бұрын

    ሠላም የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽልኝ አሪፍ የሚመስል ነገር ነው ያሳየሽኝ በወሳኝ ሰአት እሞክረዋለሁ 🙏😍😍

  • @topyhasasefa
    @topyhasasefa Жыл бұрын

    Thanks konjo emokerwalew🎉❤

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እንደሚገባ ስለመለሽልኝ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    ቃል ውብብብብብ አመሰግናለሁ👏👏👏👍💕

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ውዴ እባክሽ ኢንዲጎ ኢትዮጵያ የምናገኝበት መንገድ አመቻቺ በነማሚ በኩል እንግዛ ከተቻለ

  • @meronmeron9834

    @meronmeron9834

    7 ай бұрын

    እባክሽ ካገኘሽ ንገሪኝ እህቴ

  • @Grace-mm7cy
    @Grace-mm7cy Жыл бұрын

    After you apply for how longer it takes with out gra?

  • @ramadantube
    @ramadantube Жыл бұрын

    እናመስግናለን ቃል ውዴ

  • @zinashmeskele3031
    @zinashmeskele303116 күн бұрын

    የሚገኝበትን ቦታ ብትጠቁሚኝ በጣም ደሰ ይለኛል የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን

  • @senaithailu5415
    @senaithailu541511 ай бұрын

    ቃልዬ እንዴት ነሽ? የሽበት ነገር አስቸጋሪ ሆናል ሂና ነው ምጠቀመው በሻይ ቅጠል ነበር በቡና እክረዋለሁ ግን ጥቁር አዝሙድ ከሂና ጋር ጥሩ ነው ወይ?

  • @tadelechtesfaye5159
    @tadelechtesfaye5159 Жыл бұрын

    Thanks

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Жыл бұрын

    እሞክረዋለሁ በጣም ነው የወደድኩት❤

  • @zemenawit

    @zemenawit

    Жыл бұрын

    Eshi let me know the result ♥️♥️♥️

  • @temesgenalemayehu4276

    @temesgenalemayehu4276

    Жыл бұрын

    ​@@zemenawit see see

  • @selamgh3379
    @selamgh337911 ай бұрын

    great job 👏

  • @mihretyohannes4212
    @mihretyohannes4212 Жыл бұрын

    ተባረክ እህቴ እኔ ከፍት በኩል ትንሽ አለብኝ ትንሽ ተጠቅሜ የቀረውን ህና ለሌላ ጊዜ ባስቀምጥ ችግር አለው?

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Жыл бұрын

    ቃልዬ ቆንጆ በጣምእናመሰግናለን🥰🙏

  • @merongashe9
    @merongashe9 Жыл бұрын

    Thanks wide gn indigo alakewm

  • @amermobile5045
    @amermobile5045 Жыл бұрын

    እሺ ቆጆ አመሰግናለሁ❤

  • @lololala7997
    @lololala79977 ай бұрын

    ❤ ቃልዬ ኢንዲጎ ከየት እናገኛለን ኢትዮጵያ ነኝ ሂናው ምን አይነት ነው ብዙ አይነት ስላለ አመሰግናለሁ❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Жыл бұрын

    እናመስግናለን ! ሼር ስላደረግሽ ሄና እቀባ ነበር ከ አገርቤቶ ጀምሪ ነበ ር ግን ፀጉር ያደርቃል ለ እኔ የ አቡዛኞቻችን ፀጉር ከፊት እየሽሽነዉ ቀለም ነዉ ምኖ ይሆን ችግሩ ያንቼም ጭምር።

  • @ethiousa5
    @ethiousa5 Жыл бұрын

    ስላም ዘመናይት እንዴት ነሺ ቀሲር በእንግሊዝኛ ምንድን ነው የሚባለው እባክሽ

  • @mediyeyebabiinat7139
    @mediyeyebabiinat7139 Жыл бұрын

    indigo mindinew nigeru ihit arebochu sader yemilut new?

  • @mdenk5698
    @mdenk5698 Жыл бұрын

    ❤እናመሰግናለን እድ

  • @usr66696
    @usr66696 Жыл бұрын

    እንዲኮ እዚ የለም እስቲ ላኪልኝ ስልክሽን እህቴ ስለምታገባ ተባበሪን ማዘር ደሞ እቃ ከላከች ስልኳን❤❤❤

  • @mihretyemane5579
    @mihretyemane5579 Жыл бұрын

    How long stay black hair after i ise this

  • @geni8592
    @geni8592 Жыл бұрын

    Thank you but where is the link? To purchase. Thank you 🙏

  • @raahahusen3077
    @raahahusen3077 Жыл бұрын

    K henawu bewala menden yacamershewu algabagnem plc?

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 Жыл бұрын

    እውነት ብዙ ጊዜ ጠይቄሽ 😅 ነበር እናመሰግናለን በርቺ ቃልዬ

  • @zemenawit

    @zemenawit

    Жыл бұрын

    Yesss sorry selkoyehu ♥️🥰♥️🥰

  • @graceburger6776
    @graceburger677611 ай бұрын

    Where can u get z henna and indigo if u can send me z pic of henna

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын

    ውይ ቃልዬ ሽበቴን በጣም ነው የምወደው ግን ለጠቅላላ እውቀት ልየው ❤❤❤

  • @lenileni4035
    @lenileni403510 күн бұрын

    Enamsgenalen Ehti

  • @sarapetros4571
    @sarapetros4571 Жыл бұрын

    Thanks for shering.Indigo mn new yet engezalen

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Жыл бұрын

    ሰላም አኔ በትንሽ ፓኬት ያለውን ነው የምጠቀመው ግን በቡና ለቀላቅለው ?እኔ በውሃ ነው የማደርገው ግን መቀባት ከጀመርኩኝ በኋላ ነው የበዛብኝ ኢንዲጎ አውሮፓ ሌላ ሰም አለው ንገሪን መልሰ እንደምትሰጪኝ ተሰፋ አደርጋለሁ

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Жыл бұрын

    Tanks

  • @deqemhare
    @deqemhare Жыл бұрын

    Where to get it pls

  • @yebemnetenatemebetgossera5039
    @yebemnetenatemebetgossera5039 Жыл бұрын

    ቀለም ያለበት ፀጉር ውህዱ ይሆናል ? ተባረኪ ልጄ :: ልጄ ያልኩበትን ምክንያት አንድ ቀን እነግርሻለሁ :: ተባረኪ

  • @astierkesete4627
    @astierkesete4627 Жыл бұрын

    Selam zemenawit bitamie nifetie ikie gin entay entay iyu kulue do minegerkonie kabey ke tigezio

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 Жыл бұрын

    ውድድድ ነው የማደርግሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @zemenawit

    @zemenawit

    Жыл бұрын

    Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын

    ቃልየ ኢንዲጎ ምንድነው ኢትዮጵያ አለወይ ካለ የት ይገኛል

  • @ejigbeauty9156
    @ejigbeauty91568 күн бұрын

    Great

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 Жыл бұрын

    ዘመናዊት እጅግ በኦቾሎኒ የቤ የሰራችውን ጭኮ ይሁን በሶ ጭብጦ ሊንኩን ላኪልኝ ላስቸግርሽ

  • @meazi01
    @meazi01 Жыл бұрын

    Is this permanent solution?

  • @KidistAyeleAyele-fq1ry
    @KidistAyeleAyele-fq1ry Жыл бұрын

    Please የት ማግኘት የሚቻለው ቀለሙን እባክሽ ጠቁሚን

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 Жыл бұрын

    አናመሰግናለን ግን ጥቁር ሂና ኢትዮጵያ የት አናገኛለን ካወቅሽ ንገሪን

  • @meronekassa1025
    @meronekassa1025 Жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮጵያ የት ይገኛል እና ጉዳት አለው ተፈጥሮ ነገር ሰለምፈልግነው

  • @fikrtakashu-gz1kz
    @fikrtakashu-gz1kz9 ай бұрын

    ሰላም አሪፈነው ኢንዲጎ ምንድነው

  • @beletuteffera3648
    @beletuteffera3648 Жыл бұрын

    የሂናዉ ሰም የጻፍልን ሀገራችን አለወይ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Жыл бұрын

    Edigo mendenew ene hina tekur d'arc berawen bebuna tekebhe embi alj key ýehonal

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Жыл бұрын

    ማንኛውሂና ይኖናን ከዚህ ውጭ ወይስ አይሆንም ሂና የመን ንገሩኝ እምታቁ ወይይህ የትነው እሚገኘው

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын

    ለእረ ጂምግዜ ይቆያል ጠቁሮ እማ❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    ቃልዬ እኔ ከፊት የተወሰነ ሽበት አለኝ 19 አመቴ ላይ ነበር የጀመረው ቀለም ስቀባው ግን እየበዛ ሄደ ጥሩነቱ ከፊቱ ነው እንጂ ከሗላ የለውም ማለት ይቻላል ምቀባውም ከፊት ብቻ ነው። ሂና ገዝቼ ግን ዛሬ ነገ ልጀምር እያልኩ እስካውን temporary ቀለም ነበር ምጠቀመው አሁን ግን ይሄን ቪድዮ እያየው ልቀባ ወስኛለው ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulerviews9058

    @mulerviews9058

    Жыл бұрын

    hina ena edingo mndin new gn?

  • @hirutassefa4037
    @hirutassefa4037 Жыл бұрын

    ኮሜንት፣አታነቢውወይ፣ኢዲጎምንድነው

  • @samharamen2584
    @samharamen2584 Жыл бұрын

    DANKE MARE ❤️ ❤️

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Жыл бұрын

    እህቴ ኢንዲጎ ከተዋሀደ በኃላ ከ5-10 ደቂቃብቻ መቆየት እንዳለበት ወረቀቱ ላይ አሰራሩን ይነግረናል ሌላው የመበጥበጫ እቃው እራሱ ሴራሚክ ወይም ብርጭቆ መሆን አለበት እንዲሁም በእንጨት ማንኪያ ማዋሀድ እንዳለብን አንብቢያለሁ በተጨማሪም ሻንፖና ኮንድሽነር እንዲሁም ቅባት ከ72 ሰዓት በኃላ ይላል. ለዚህበደንብ በትነግሪነ ልዩነቱን, አመሰግናለሁ እህት.

  • @woyneshtwoynesht3174

    @woyneshtwoynesht3174

    Жыл бұрын

    እንድጎን ምንድ ነዉ ???

  • @user-dq1jm7cs2q

    @user-dq1jm7cs2q

    Жыл бұрын

    ሽበት

  • @kongetwolde8997

    @kongetwolde8997

    Жыл бұрын

    Tiruwork

  • @sanaitbewketu2906

    @sanaitbewketu2906

    9 ай бұрын

    ኢንድጎይ ማለት የት ነው የሚገኘው እኔ ብራወን እንድሆን ነው የምፈልገው እህቴ እማንኛውም ሱቅ አይገኝሞይ አትለፊኝ ነገሪኝ ስወድሽ

  • @tsionredu9387

    @tsionredu9387

    6 ай бұрын

    ኢንዲጎ ምንድነው እህቴ

  • @hani9864
    @hani98647 ай бұрын

    ሂና ጥቁር አለ ቀይ ወይም ብራውን ወይም ቡኒ አለ ስለዚህ የትኛውን ነው የምንጠቀመው ? ካብራራሽ አይቀር ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅምና ኢትዮጵያ ውስጥ ገበያ ላይ የሚገኝ ቢሆን ጥሩ ነው እንዲሁም ኢንዲጎ ምንድነው ?

  • @dhcvfgfg9390
    @dhcvfgfg9390 Жыл бұрын

    ሒናው ምን ይባላል ንገሪኝ

  • @azebasfaw9246
    @azebasfaw9246 Жыл бұрын

    ኢንዲጎ ምንድነው??

  • @hirutassefa4037
    @hirutassefa4037 Жыл бұрын

    ኤዴጎ፣ምንድነው፣የትነውሚሸጠው

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын

    Yene tsegur bezteamr hina ayzem

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    ቃልዬ ኢንዲጎ እና ሂናውን ለየብቻ መቀባት ብታሳይን❤❤❤❤ ሆፕ የተሻለ ሰርተሽው እንደምታቀርቢው

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy Жыл бұрын

    በንስካፌቡና መጠቀም እንችላለን

  • @hirutassefa9895
    @hirutassefa9895 Жыл бұрын

    ሊንኩ የቱ ጋር ነው? ልገዛው ፈልጌ ነበር።

  • @suadmuhammed6359
    @suadmuhammed6359 Жыл бұрын

    Tuuqur hina malet tinta malet new?

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 Жыл бұрын

    kaleye selameshe bezete yebelelegn eni yemeleshe negre alegn hena ke buna gare benekebawes cheger alew wy endego selemanagegne

  • @mahletshawl123
    @mahletshawl12312 күн бұрын

    ሽበትን አያበዛም ሒናው?

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Жыл бұрын

    ቃል የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ እንዴት እንምወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ የኔ ውድ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 Жыл бұрын

    ቡሀላያቀላቀልሽው ምንድነው ስሙ አልገባኝም

  • @BettyMengiste-ds6zw
    @BettyMengiste-ds6zw Жыл бұрын

    ኢንዲጎ በኢትዮጵያ ምን እንዲባል ንገሪኝ

  • @user-md5ch6cc3q
    @user-md5ch6cc3q9 ай бұрын

    ኢዲጎ ምንድን ነው እህቴ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu60588 ай бұрын

    ጨው ለፀጉር ላይ ሲቆይ አይነቃቃም እስቲ በማርያም ንገሪኝ የኔ በጣም ይነቀላል

  • @hananegash316
    @hananegash316 Жыл бұрын

    ምድነዉ ኢንዲጎ

  • @TT-he6mo
    @TT-he6mo Жыл бұрын

    It will be great if you use glass bowl because metal is not good for health.

  • @shalom1070
    @shalom1070 Жыл бұрын

    Welcome Kali! My favorite KZreadr! My very old school mate. I love where you are in life yene konjo! Gegena set nesh! Berechi! ❤

  • @zemenawit

    @zemenawit

    Жыл бұрын

    Thank you yene fikir ❤️ 💕 egziabhar yemsgen 😘🙌🙏

  • @hewantaye1966
    @hewantaye1966 Жыл бұрын

    ኢዲጎ ምድነው

  • @sarategegn4317
    @sarategegn4317 Жыл бұрын

    shebten ayabezam hinaw?

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Жыл бұрын

    Kal love how are you?

  • @getehailu7060
    @getehailu7060 Жыл бұрын

    እህቴ ብራውን አይሆንም ጥቁር ነው እኔ ብራውን አልጠቀምም ጥቁር ንፕው የምፈልገው

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 Жыл бұрын

    የኔ ብሩክ እህት ሁሌ ምታስቢል ዘመንሽ ይባረክ ቤተሰብ አድርጊኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukansholeleburte9624
    @birtukansholeleburte9624 Жыл бұрын

    ጨዉና ሎሚ ችግር አያመጣም ወይ

  • @selamkifle306
    @selamkifle306 Жыл бұрын

    Please 🙏 hair style mnew yemibalew link laklgn ebaksh

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 Жыл бұрын

    ቀለም ላለው ፀጉር ይሁናል ተባረኪልኝ

  • @temesgen5078
    @temesgen5078 Жыл бұрын

    Please 🙏🙏🙏tigrinya geberi sweet 🙏❤❤thank you so much for sharing ❤

  • @weynshtgudeta6598
    @weynshtgudeta6598 Жыл бұрын

    ሽበቱን ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋ ወይስ ሁሌም መጠቀም አለብን

  • @hanakebede9021
    @hanakebede9021 Жыл бұрын

    ምንድነው ኢንዲጎ

  • @user-hg8ff5ht3l
    @user-hg8ff5ht3l Жыл бұрын

    ዘመናዊት ለጅ ማለስለሻ የሚሆን ነገር ስሪልን እጀ በጣም ተጎድቶብኛል በተለይ የጣት ጉልበት ነዉ የሚባለዉ እሱ መሸብሸብ አይሉት ብቻ አላዉቅም በጣም ጭምድድ ብሎብኛል እደምመልሽልኝ ተስፋ አረጋለሁ ዉደ

  • @saraworkneh1620

    @saraworkneh1620

    9 ай бұрын

    ስኳር በሎሚ እሽው ወይም የቡና አተላ አስቀምጠሽ ስራ ሰጨርሺ እሽው እስፖንጅ ነው የሚያደርገው

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Жыл бұрын

    ኢዲቦ ምን ማለት ነው?

  • @yetem1912
    @yetem1912 Жыл бұрын

    ኢንዲጎ ምንድነ ነው ሀገራችን አለወይ ሌላ ስም ካለው ንገሪኝ እባክሽ

  • @fissehadenkiu440
    @fissehadenkiu440 Жыл бұрын

    ኢንዲጎ ማለት ምን ማለት ነው???

Келесі