♦️በመቶ ሃያ ዘጠኝ ዓመቱ♦️ የቤተ መንግሥቱ ግቢ ገብርኤል ምን ገጠመው?

አድባራት እና ገዳማት

Пікірлер: 35

  • @tigistbekele
    @tigistbekele3 ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-it2ge3so1i
    @user-it2ge3so1i3 ай бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ጠባቂዬ አሳዳጊዬ ገብርኤል ሰው የሆነ(አምላክ) 💖❣️🌹✝️

  • @Meshginov
    @Meshginov3 ай бұрын

    መንበረ መንግስት ግቢ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን:-ክርስትና የተነሳሁበት ያደኩበት ደብር

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w3 ай бұрын

    Yasadegeign abate, eredate Kedus Gebriel.❤🙏

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl3 ай бұрын

    ተመሰግን❤ አባት ቅዱስ ገብርኤል ሰላም እልሃሉ አባት ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤

  • @RozaWamlak
    @RozaWamlak3 ай бұрын

    የማትረሣኝ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ለደጆህ አብቃኝ አምን

  • @muler9rb
    @muler9rb3 ай бұрын

    አጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ጊቢ ገብርኤልዬ ያደኩበት አለንልህ 👏🏽

  • @SaraSara-gt6em
    @SaraSara-gt6em3 ай бұрын

    ዋው ድንቅ ቦታ ነው የአባቶቻችን ጀግነት ሐይማኖትኝነት ይገርማን

  • @Embete-
    @Embete-3 ай бұрын

    ሰላም ለኩልክሙ

  • @RozaWamlak
    @RozaWamlak3 ай бұрын

    የማትተወኝ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hcjth1747
    @hcjth17473 ай бұрын

    አቤት እኛ ኦርቶዶክሳያን እንዴት የታደልን ቅዱስ ገብረኤል 🙏💒አባቶቸ ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤

  • @saronisrael752
    @saronisrael7523 ай бұрын

    የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane1013 ай бұрын

    Kebermesgana lemebetachen kiber lemebetachen kidanmehret Amen lekidusegibrale Amen 🙏

  • @meleman7205
    @meleman72053 ай бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ህንፃ ቤተክርስቲያኑ ታድሶ እስከማየው ጓጉቻለሁ

  • @user-fe1zm8lf6c
    @user-fe1zm8lf6c3 ай бұрын

    Egzhbhar yimsgan eskzara lkyan❤❤❤❤❤

  • @KindeTaye
    @KindeTaye3 ай бұрын

    GIBI GEBREL I WILL NEVER FORGET WHAT YOU DID FOR ME IN THE TIME OF PROBLEMS. AT THIS TIME I STAND BY MY TWO FEET. THANKS. WOLDE GABRIEL FROM USA.

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh3 ай бұрын

    ግርማ ሞገስ የሞላበት ታሪካዊ ደብር

  • @saronisrael752

    @saronisrael752

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu7613 ай бұрын

    እናንተ ወንድሞቼ የምታድሱ ሰራተኞች የግለሰብ ቤት አይደለም የእግዚአብሔር ቤት ነዉ በእዉነት በፍርሀት ለዋጋ ለበረከት በጥንቃቄ ስሩ ቢከፈላችሁም

  • @bekelugudeta5936
    @bekelugudeta59363 ай бұрын

    ስልክ ቁጥር አሥቀምጡልን እባካችው

  • @muler9rb

    @muler9rb

    3 ай бұрын

    ባንክ አካውንት አለ

  • @emutilahun1119
    @emutilahun11193 ай бұрын

    lemin tinegruachwalchihu tarik lematfat eytemokere eyale yihinin masawok gizewun yalwaje newu

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut66933 ай бұрын

    በደንብ የሙዚየም ቤት ሊኖረው ይገባል

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut66933 ай бұрын

    የባንኩን ቁጥር አሳውቁን

  • @user-fy6cr4ug9z
    @user-fy6cr4ug9z3 ай бұрын

    እባካችሁ እንዳታዘርፍዋቸዉ አታሳዩ ምኒልክ ሲባል ባርነት የሚናፍቃቸዉ ይበሳጫሉ

  • @user-ob7kk1pz2p
    @user-ob7kk1pz2p3 ай бұрын

    Kuds gebrail a savage temesgen

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez3 ай бұрын

    አዲስ አበባ ፈጣር የፈጠራት አደረገችሁ ቤትም አልነበረም እንኳን ቅርስ የዕድገትና የሥልጣኔ ፀር ናቸዉ

  • @elda554

    @elda554

    3 ай бұрын

    Hulet gira egir kebit

  • @Taggist-rx6wr

    @Taggist-rx6wr

    3 ай бұрын

    አይ ለምን መልካም ነገር አትስቡም ሁል ቶኮል መስብ ምን የጥቂመል

  • @user-fz1hj1ci8l

    @user-fz1hj1ci8l

    3 ай бұрын

    ወንድሜ አዲስ አበባም ሆነ አለምን የፈጠረ እግዚአብሔር ነዉ አትጠራጠር።ይሄንን የመሠሰለ ታሪክ ነጮቹ ቢኖራቸዉ በየሠአቱ ያወሩ ነበር ።

  • @user-fz1hj1ci8l

    @user-fz1hj1ci8l

    3 ай бұрын

    ወንድሜ ዛሬ አዲስ አበባ የምትሠራበት ያለችዉ ፕላን ነገስታቱ ነ ፕላን አዉጥተዉ ያስቀመጡትነዉ ።የአባይ ግድብን ጨምሮ።ነገስታቱ አዲስ አበባን ባይመሠርቱ ኖሮ ገጠር ሄደህ የምታዉቅ ከሆነ ያንን ነበር የምትመስለዉ ።ሀገርህን በጥላቻ አትይ ዛሬ ላለህበት ነፃነት ዋጋ የከፈለች ቤተክርስቲያን ነች።

  • @user-zv3ut1yy7w

    @user-zv3ut1yy7w

    3 ай бұрын

    Aginbseh sar lemn atgetem. Erashn bemersat jemrohal. Ensesa.

  • @al-aha
    @al-aha6 күн бұрын

    በእድሳት ስም ስንቱን ጥበብ አጠፋችሁ ደንቆሮዎች

  • @al-aha
    @al-aha6 күн бұрын

    በእድሳት ስም ስንቱን ጥበብ አጠፋችሁ ደንቆሮዎች

Келесі