በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 1 - "ድጋፌ ነህ"

Ойын-сауық

በመሀል ምዕራፍ ሶስት ክፍል 1 - "ድጋፌ ነህ" #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 91

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59318 күн бұрын

    ኬክ ያመጡት ልጆች ደስ ሲሉ የሀገሬ ስው ከሌለው ላይ ነው የሚስጠው ደጏች ሀገራችንን ስላም ያርግልን 🙏🏾🇪🇹❤️ አስቱዬ ቆንጆ አራስ እንኳን መጣሽ❤️

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb36598 күн бұрын

    ❤❤❤❤ዱርዬእኮ ከልብነዉ ዉለታ አይረሳም ክበሩልን🙏🙏🙏

  • @-Bogy
    @-Bogy8 күн бұрын

    ሀገሬ ልገባ12ቀን ቀረኝ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ❤🎉

  • @user-go6dc3ec5j

    @user-go6dc3ec5j

    8 күн бұрын

    አይ ሀገሬ ሲኖር አይደል የምትደግፊው ፋኖ አፍርሶልሽ ልክ እንደ ገናባ የምታመሰግኝው በየት ገብተሽ በየት እደምትወጭ እናያለን

  • @user-cl5qw3iu9z

    @user-cl5qw3iu9z

    8 күн бұрын

    በሰላም ግቢ እህቴ

  • @rahelalelegn6473

    @rahelalelegn6473

    8 күн бұрын

    እርግጠኛ ነኝ ኪዌት ኑሽ

  • @-Bogy

    @-Bogy

    8 күн бұрын

    @@user-go6dc3ec5j አናታሽ ፍርስ ይበል አች ደደብ ከፋኖላይ ወረድ ፋኖ የአማራነፃ አዉጭ ደሞ በየት ገብቸ በየት እደምወጣ አሳይሻለሂ

  • @weynsahtarega3737

    @weynsahtarega3737

    8 күн бұрын

    በሰላም ግቢ❤❤

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa25558 күн бұрын

    በጣም የምወደው ድራማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤meri beaucoup🎉

  • @merakbrehanu5013

    @merakbrehanu5013

    6 күн бұрын

    😂😂

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md8 күн бұрын

    አስቱ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤እስቱ ስኖር ብቻ ነው ይሄን ድራማ የማየው❤❤

  • @fantudesta2819
    @fantudesta28198 күн бұрын

    ወንድ ልጅ ወጣ ብሎ ተፍ ተፍ ሲል ነው ደስ የሚለው አይ ቴዲ

  • @tunissada-tr6pj
    @tunissada-tr6pj8 күн бұрын

    Best dram

  • @TamSemle
    @TamSemle8 күн бұрын

    ላይክ ኣምሮኛል 🎉🎉

  • @sulyman1184
    @sulyman11848 күн бұрын

    ቴዲ ቤቱ ውስጥ ብቻ ነው ሚልከሰከሰው. ትንሽ. ይደብራል. ስራ የለው. ምን የምሉት ነው. ሰርቶ አይደለም ቀፈሎ እንኳዋን አያመጣም

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil8 күн бұрын

    አንኳን ደህና መጣቹ....❤❤❤ ወይ የሠፈር ልጅ ሢያምሩ.. ዋው ቹቹዬ አቦ ይጨምርልሽ....❤❤❤ ቴዲ ቦካህ በሠላም ነዉ....

  • @user-gc4ix8zx1t
    @user-gc4ix8zx1t8 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 ወይ ድጋፌ ነህ ለምን ጋሻዬ አትሉትም😂😂😂

  • @-fw2lp
    @-fw2lp8 күн бұрын

    ደስ ይላል አስቱ ስለመጣች በጥበብ ያሳድግልሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤ ስድብ ግን የሚጠፋው መቼ ነው?

  • @AmenNur0124
    @AmenNur01248 күн бұрын

    አስቱሻ❤❤❤

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob81678 күн бұрын

    Best

  • @user-lc6kw4hl1l
    @user-lc6kw4hl1l8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-td6qp7eo7k
    @user-td6qp7eo7k8 күн бұрын

    ሶስተኛ ነኝ እኔ እና እሲ አይዞሽ በሉኝ በላይክ

  • @rahelasefa6970
    @rahelasefa69708 күн бұрын

    Я люблю этот фильм ❤❤

  • @user-cl9qs9nk7m
    @user-cl9qs9nk7m8 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe25558 күн бұрын

    Wow drama❤

  • @user-ty1wv7yx9z
    @user-ty1wv7yx9z8 күн бұрын

  • @brhnasara1368
    @brhnasara13688 күн бұрын

    ሀረግዬ እግዚአብሄር ያፅናሽ😢

  • @user-lz3xq6hd2d
    @user-lz3xq6hd2d8 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤ እኔ ዛሬ 15 ነኝ❤❤

  • @SamrawitMohammed-gb1td
    @SamrawitMohammed-gb1td8 күн бұрын

    Merx derama new esti be like asayu

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns26718 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate58808 күн бұрын

    Y hargiya abate arfewale nebse yimar

  • @KsaKsa-xf7kt
    @KsaKsa-xf7kt8 күн бұрын

    ለይክ ጊጩኝ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw91417 күн бұрын

    z last scene teddy⭐️⭐️⭐️

  • @Lore9072
    @Lore90728 күн бұрын

    ሰው ቤት ተቀምጠህ ልጅ? የቴዲ ገፀ-ባህሪ ይሸክካል

  • @KsaKsa-xf7kt
    @KsaKsa-xf7kt8 күн бұрын

    አስቴር ወፈራች በሠለም ነዉ ዘይቱ ነዋ😂😂😂

  • @frehiwettesfaye5685

    @frehiwettesfaye5685

    8 күн бұрын

    አራስ ነች

  • @kidistarsema6361

    @kidistarsema6361

    8 күн бұрын

    መዳም ሆነቻ

  • @RabiaAhmed-ue7fk

    @RabiaAhmed-ue7fk

    8 күн бұрын

    የእውነት እኮ ነው የወለደችው

  • @AmenNur0124

    @AmenNur0124

    8 күн бұрын

    ገና መዉለዷ ነዉ እኮ

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu24914 күн бұрын

    አልቀረም እንዴ ሽንኩርት ልጣጭ ጆሮ ላይ አይ

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea40738 күн бұрын

    ወይ አስቱ ከየት መጣ ይህ ሁሉ ስጋ ኧረ ቀነስ በዚህ እድሜ ጥሩ አይደለም የኔ ድምቀት

  • @ethiofriendship4909

    @ethiofriendship4909

    8 күн бұрын

    Minden newu metaworut wolda menesatua newu, aras nech for real

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    8 күн бұрын

    አራስ እኮ ናት ተዋት

  • @user-iv2zg6sm7l
    @user-iv2zg6sm7l8 күн бұрын

    እነ ቺስታው በጣም ነው የተመቹኝ ከተቻለ ቴዲን ከፊልሙ ውስጥ አሶጡልኝ

  • @SofiyaMohamed-ie3bc
    @SofiyaMohamed-ie3bc8 күн бұрын

    አስቱ ግን የምር የወለደች ነው የምመስለዉ

  • @ty6ghg447

    @ty6ghg447

    8 күн бұрын

    አወ የምርነውኮ

  • @millionbekele7510
    @millionbekele75108 күн бұрын

    "ለምን አታኝክልኝም?!!" ....#አስቴር

  • @rotsrots4884
    @rotsrots48848 күн бұрын

    የማን ስም ይፀናል

  • @hannahiale
    @hannahiale6 күн бұрын

    ኧረ በጣም ነው የወፈርሽው ጉድሽ

  • @habeshawit2008
    @habeshawit20088 күн бұрын

    When will Hareg come back?🥹

  • @Aste221
    @Aste2218 күн бұрын

    ሽንኩርት ሲከተፍ አየን ሲስራ ግን አላየንም😮

  • @AmenNur0124

    @AmenNur0124

    8 күн бұрын

    ምግብ ዝግጅት መሰለህ

  • @Aste221

    @Aste221

    8 күн бұрын

    @@AmenNur0124 ለካ ፊልም ነው

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku62278 күн бұрын

    ቴዲ ግን አክብሮህ ለመጣ እንዲህ መሆን አነበረብህም ከሌላቸው ላይ ነው የሰጡህ😢

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo3 күн бұрын

    አሱቱ ካለች እመጣለሁ

  • @user-nl1nq5tg2r
    @user-nl1nq5tg2r7 күн бұрын

    አይ አስቱካ አኝክልኛ አላለችም ❤❤

  • @yidnekachewsalilew5795
    @yidnekachewsalilew57957 күн бұрын

    እንደኔ ቢበቃችሁ

  • @merafgetahun6558
    @merafgetahun65588 күн бұрын

    አዋቂ ሲወለድ አይተህ ታውቃለህ😂😂😂

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo8 күн бұрын

    አሸብር ነው ይከ ልጅ እደባሎችላይ ያለው😂😂😂እዚህ ላይ ወጣት ነው

  • @amen1615
    @amen16156 күн бұрын

    ሀረግ አቆመች እንዴ?

  • @ahmederina
    @ahmederina7 күн бұрын

    ክክ ክክ ክክክ ድጋፌነህ የሚል ስም አለ እንዴ አስቃኝ ልሞት ነው ድጋፌ ነሕ

  • @nomore-qb1fo

    @nomore-qb1fo

    3 күн бұрын

    አለ በገጠረ አከባቢ

  • @ahmederina

    @ahmederina

    3 күн бұрын

    @@nomore-qb1fo ሊኖር ይችላል ግን እኔ ለመጀመርያ ግዜ ነው የሰማሁት

  • @AmenNur0124
    @AmenNur01248 күн бұрын

    አስቱ የማዳም ቅመሟ

  • @appseth8007
    @appseth80078 күн бұрын

    አስጠላህ ቴዲ ስርአት አጣክ ምንክም አያስተምርም ገና ከስም ማውጣት ትጨቃጨቃለህ ልጆቹ ለክብር ብለው በሌላቸው ተሸክመው ቢመጡ ስህተታቸውን ከማረም ማበድ ተሸክማህ ባለች እህትህ ላይ እንደዚህ ይደብራል

  • @fantudesta2819
    @fantudesta28198 күн бұрын

    ከምር ወልዳ ነው እንዴ የመጣችው።

  • @tizitaabate5880

    @tizitaabate5880

    8 күн бұрын

    Awo

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera41038 күн бұрын

    ቴዲ ወጥ ረገጥክ አጭ ወዲያ

  • @yimerayalew-vn2kn
    @yimerayalew-vn2kn7 күн бұрын

    ቴዳ ተበልተኸል ጩጨው የአንተ አይደለም። እናቱ የደበቀችህ ነገር አለ!

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz23948 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @AmenNur0124
    @AmenNur01248 күн бұрын

    አስቱሻ❤❤❤

Келесі